ሁሉንም ነገር መሞከር ደስ ይለኛል/ልጅ ሆኜ ነው ስራ የጀመርኩት /ከማያ ጋር የተደረገ ቆይታ/ Ahadu podcast 23

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 20

  • @fyoooooooo
    @fyoooooooo 6 місяців тому +1

    ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ ርግጠኛ ነኝ የተናገርሹው ነገር ምድር ጠብ ኣይልም በጣም ትክክል ነው እኔም እንዳንቺ ጠንካራ መሆን እየታገልኩ ነው ዶሞ ጠንካራ ነኝ

  • @MekedsKefeyalew-ck2mi
    @MekedsKefeyalew-ck2mi Місяць тому +1

    እኔ የምፈልገው የቤት እመቤት መሆን ነው ባሌን ልጆቼን መንከባከብ ህልሜ ነው ግን እስካሁን አልተሳካልኝም ቤቴን ለማቆም ባሌን ለማገዝ ስደት አሰረኝ

  • @wynshtealemu2799
    @wynshtealemu2799 Рік тому +5

    Omg she so sweet n smart...at same time she motivated me..thank you

  • @جنات-ث2ه
    @جنات-ث2ه 21 день тому

    የሚገርም አስተሳሠብ ነው ፈጣሪ የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ❤❤❤

  • @MekedsKefeyalew-ck2mi
    @MekedsKefeyalew-ck2mi Місяць тому

    ጌታሆይ ልጄን እንደዝቺ ልጅ ቅመም አድርግልኝ ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @yeshibiratu6484
    @yeshibiratu6484 Рік тому +2

    Tadlew yanchi family bezi age yhe hulu knowledge bezihu ketyi little girle. Antem bro yeteregagah gobez neh.leljoche ytekmegnal anten meketel😂❤🎉

  • @perspective8456
    @perspective8456 Рік тому +3

    She is so smart for her age👏🏾👏🏾👏🏾

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Рік тому +6

    ልከናሺ የኔ ጀግና የሰው ጥገኛ መሆን አንድ ቀን ጥሎሺ ሲሄድ ትሰበሪለሺ እኔ በራሴ ጠንካራ ናኝ ምን ናገር ከሰው አልጠብቅም

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 Рік тому +2

      ልክ ነሺ እኔ ከአባቴ ጋ ነበርኩ አባቴ ሞተ ከዛ ማንም ዞሮ አያይም በተለይ ገዘብ ከለለሺ እሰው ሀገር መጣሁ ለመጫ አበድሩኚ ስላቸው ሌላ ሌላ አሉ አምላክ ረድቶኚ መጣሁ ከሰው ላይ እጄን አስቻለሁ እህት ወድም ዘመድ እራስን መቻል ነው አሁን ከኔ ይፈልጋሉ ዝም አልኳቸው

    • @nadarkhan5369
      @nadarkhan5369 Рік тому

      @@ጎዶልያስ-567 አወ እህትየ ቤተሰብ በአሁን ሰአት ገናዘብ ከሌለሺ የለሺም ማንም አይወድሺ ሲጀመር እራሳችን ሰንችል ናው ማንም የማከብርን ተመሰገን እኔ አግብቸ በቁርባን ድሀ ብል ሰድቦኝ ሄደ ያላትን አገባ ተከራይቶ ይኖራል ዛሬ የኔን ፎቶ ላኩልኝ እያለ ይለምናል እኔ ግን ሁለት ቤት ሰርቻለው እግዚአቢሔርን የዠ አልወደኩም ልቤን ሰብሮ ቢሄድም ተማርኩበትንጅ እና ጠንካራ ሁኝ ሁሉም ይልፍል

  • @makitube-1857
    @makitube-1857 Рік тому +2

    ኦኦኦ ናዝሬትዬ የኔ ስስት የናፍቆት ሰላምታዬን አድርስልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @NejatTemam-t6d
    @NejatTemam-t6d 3 місяці тому

    ❤❤ጀግናነሽ እድሜሽ አስተሳሰብሽ በጣም ነው የተደነኩት

  • @samrawetmulugeta9009
    @samrawetmulugeta9009 Рік тому +2

    Kemm yhonchi leje😍

  • @tgbulcha3381
    @tgbulcha3381 Рік тому +2

    አዳማ ❤️❤️❤️ my lovely city

  • @robeyG
    @robeyG Рік тому +1

    ያበደ podcast ነው man keep it up

  • @GsvGssu
    @GsvGssu 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Рік тому +1

    🔥😍💙❤👌

  • @creamrisesup
    @creamrisesup Рік тому +1

    @16:14, is the cringiest moment of this episode...ohh😂😂😂