በጣም emotional ሆኜ በፍጥነት ኮሜንት አድርጌ ነበር ሁሉንም 40min ሰምቼዋለው እና ሳንች የልባችንን ሰለነገርከን አመሰግናለውደ። Ur last saying is wonderful. This will change every thing from now on
Breaking up is considered like the death of the person we love, but when you leave everything behind and wake up again, you will be very happy, intelligent and free from anything tenku
i don't think no way say better this man, what i have been through. but heartbreak is the worst and the best thing ever happened to me. Every man need heartbreak.
endezi aynet mature and satisfying interview/ podcast ayiche alawikim:: reallly. its not the questions tho, but the answers and explanations given by Sami was very therapeutic , genuine, tangible, and beneficial. Sami, you are BY FAR talented than peoples in this period and you have the opinion of a very wise person. RESPECT!
Enate malet yezebenachn yefkr sebaki nachu sew yefelege tru neger biyaregi Yale fkr gn kentu new enam lesewech Wana yehune neger new bertu enate yetebarekachu nachu tebareku
You are a genius #sanch beka i hv listening for u from the beginning ena i take a lot to my self Samuel thank you. Kirubel keep up the good job eshi burh
የእውነት ኪራ ጠግነከኛል ጀግና ሴት ጠንካራ እንድሆን ረተከኛል ❤
የሚገርም አዕምሮ ነዉ።ከሀገራችን የዚህ አይነት የበሰለ ወንድ መኖሩን ገና ዛሬ ማወቄ ነዉ ይገርማል።
ጌታ እንዲ የተባረኩትን ያብዛልን❤
ያብዛልን
እኔ በህይወቴ ደም እንባ ያስነባኝ ፍቅር ነው አሁን ግን እያገገሞኩ ነው❤ከህመሙ😊
😂😂😂 እዴት አገገምሺ መደሀኒት ላኪ ለኔም
😂😂
😅😅@@ጎዶልያስ-567
ረለኛም ሹክ በይን በናትሸ😢
Ayzon egziabher yrdash
ቀዴም ብየ አይቸው ቢሆን ኑሮ ባልተሰበርኩ ነበር💔😢
Ayznn mare kahun bohalam bzuu gize bzuu neger ytbqenall my dear
ላጥፋው ብትል የማይጠፋ እሳት አለ❗ የሁሉም ሰው ራዕይ ያለው እዛ ውስጥ ነው ብዬ አምናለሁ👏. በቃ ግን እያንዳንዱ ሰው ጋር የሆነ የተደበቀ እንቁ አለ አይደል?
Ahadu Media, thank you so much. አቅራቢው ራሱ የሚገርም ነው፤ በጣም ነው ያከበርኩህ!
8 አመት በተሰፈ መቀመጥማለትምንማለትነው ምከሩኝ ማለቴ እሱ አግብቶ ወልዶል እኔግን የህልም እንጀራ እሱኑ እጠብቃለሁ ኡፉፉፉፉ ልተወውእልና መልሸ እዛውነኝ ብዙ የተፈተኩበት ሰለሆነ ነው
@@nhjat447አይዞን ጉድ እኔ ብቻ ይመስለኚ ነበር እኔ 13 ት ይሆነኛል የኔ አላገባም ሁሌ በሀሳቤ ይመላለሳል ያለማስብ ጥራለሁ ግን መርሳት አልቻልኩም ሌላ ሰው ደሞ ያስጠላኛል 😢😢😢
በሳቱ እየተለበለቡ መብሰልን ይወዱታል እንጂ አያማርሩትም የሆነ ስልጠና ነው ለሌላ ተልእኮ እራስን እንደ ማዘጋጀት በእኩል ሌሊት መብሰልሰል
በጣም emotional ሆኜ በፍጥነት ኮሜንት አድርጌ ነበር ሁሉንም 40min ሰምቼዋለው እና ሳንች የልባችንን ሰለነገርከን አመሰግናለውደ። Ur last saying is wonderful. This will change every thing from now on
ሰዎች ከራሳቸው "insecurity" ነው ሚያወሩት❗ አፌ ቁርጥ ይበልልህ❗ በቃ አንዴ ይሄ ከገባህ ማንም አያስቆምህም። እግዚአብሔር ይርዳህ
ቃል በቃል ልቤ ውስጥ ያለውን ሀሳብ ተናገርከው 😳🥰🙏
በጣም ነው እምናመሰግነው ብርታቶቸየምር ጠካራሆኩ እናንተን እየሰማሁ በፍቅር ተጎድቸነበር ባስመሳይሰው እወድሻለሁ እያለ ሲቀርብ ውነትመስሎኝ እፍቅርውስጥ ገብቸ መጨራርሻ ከኔ የሚፍልገውን ካገኘቡሀላ ኮራብኝ ናፍቆሺኝ እሚለኝዛሪ
80%በላይ የገጠር ህዝብ ነው❗ ኧረ ኡኡኡ፣ ዛሬማ ጩኸቴን የሚጮህልኝ አገኘሁ! በግንኙነት ውስጥ ራስን ማጣት?
ትውልዱ ከአማርኛ ፊልምና ከአማርኛ ዘፈን ነው መረዳቱን የያዘው? wow😊 smartness on another level❗
ወላሂ ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ከናንተ የተማርኩት ነገር ብዙ አለ😢😢😢😢😢😢😢 ግን እኔ ከፍቶኛል እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ያለሁት በስዴት ነው አላገባም ስል ኑሬ አሁን በስድስት አመቴ አገባሁኝ ዴህና ሰው መስሎኝ ነበር ግን ገና ከተጋባን 3 ወራችን ነው አሁን ላይ አያወራኝም ስዴውልለትም አያነሳልኝም ወላሂ ግራ ገባኝ የእህቴ ልጅ ታሞ ነበር እናም ከስራ ወዴ ቤት ከሄኩኝ ለምን ሄድሽ ብሎ ሰዴበኝ ፍቃድ ጠይቄው አልፈቅድም ብሎኝ ነው እኔም የሄድኩት 😢😢😢😢😢😢
ኣሰፈቅደሹ ካልፈቀደልሽማ የሆነ ነገር ኣለ ማለት ነው የእትሽ ልጅ ከተመመብሽ እንዴት ኣይፈቅድልሽም ለመሆኑስ ቤተሶቦችሸ ያከብርሻል ወይ ለነገር ቢያከበርልሽ ንሮ እንዲየ ኣይልሽም ነበር እህቴ ነቃ በይ ትንሽ ጊዘ ሲጩውና ምን ዓይነት ሰው እደሆነ ለመወቅ ፈትኚ ዕድሜሽን እንዳይሻመብሽ ብርሽን ኣደራሽን በናትሽ ወይም በኣባትሽ ኣሪጊው ቆፍጠን በይበት በተረፈ ለሁሉም እዙግጁ ሁኚ ራስሽን ጠብቂ እንዳታለቅሽለት እንዳይንቅሽ በተረፈ ይመቸሽ እህቴ❤❤❤
አይዞሽ እህቶአላህ ያስተካክልልሽ❤❤
አይዞሽ ሁላችንምጋነው መሰበር አለ ተሰብረሽ አለመቅርት ያንቺ ስራ ነው ንቂ
አይዞሽ እህታለም❤❤❤
👉ፍቅር ማለት ለኔ እራሴ ነኝ 👈ብፍቅር ዓለም ወስጥ እኔ ለኔ ካለው በቂዬ ነዉ ሰው ፍቅር ወስጥ ከመግባቱ በፊት እኔ ማነኝ?👈 ምንድነኝ ለምን ተፍጠርኩ??እስካሁንስ ምን እየስራው ነዉ? ብሎ እራሱን ጠይቆ እስካላወቀ ድረስ ባያፍቅር ባይ ነኝ mkniatum ktayinet አይኖረውም 👈
ወድ ልጅ አፍቅሬሽ ጎዳሽኝ ሲለኝ የእውነት አላምንም ነበር ማለት በህይወቴ በጣም የተጎዳሁበት ነገረ ስላለ ፍቅር አለ ብዬ እንኳን ማሰብ እስኪያቅተኝ
ግን አሁን ጌታ አንተንና እዳንተ ያሉትን አስነስቶልን ቁስላችን እዲድን ሆኖአል እንወድሀለን ሳንች
እስካሁን አይቸህ አላውቅም ነበር በቅርቡ ነውየጀመርኩት በጣም የምወድህ እግዜብሄር ያፀናህ ደስ ይላል ቀጥልበት
ዋው በጣም ይገርማል እውነት በጣም ብዙ ውጣቶቹን እያስተማራችሁ እንድሆን ምንም ጥርጥር የለኝም ስለ ምክራችሁ በጣም አመሰግናለሁ ተባርኩልኝ 🙏🥰
ሁሉንም በደንብ ነው የገለፆከው ግን በፍቅር መሰበር ግን ለሴት የሚከብድ ይመስለኛን እኔ በጣም ሰብሮኝ ሂዷል ግን አሁንም አፈቅረው አለሁ ከተለያየን አመታትም ሆነኝ ግን ሌላ ለማፍቀር በሞከርኩ ቁጥር የበለጠ ልቤ ይደማል እምነት የሚባል የለኝም 😭💔😭
ኣይዞሸ እማ😢
አልሁበት ነገር እድቆም በጣም አግዛችሁኛል በርቱ ቀጥሉበት 😮😮😮❤❤❤
❤😢😢😢 ንግግራቹዉ ስሳዳምጥ ዉስጤ በጣም ይደሰታል
እኔ ልቤ ስብርብር ብሏል ማገገም አልቻልኩም6አመት ቆይተን ተለያየን ከተለያየንም አመታቶች ተቆጥረዋል ግን እሱን መርሳት አልቻልኩም እሱ አገባ ወለደ እኔም ሌላ ሂወት አለኝ ግን ደስተኛ አይደለሁም በመጨረሻም ተሰደድኩ😢😢😢😢ጭራሽ ባሰብኝ
ሁሉም እንደናንተ ብሆኑ ግን መን አለበት❤❤😢😢
ሁለቱም እኮ ወሬኛ ናቸዉ😂
Breaking up is considered like the death of the person we love, but when you leave everything behind and wake up again, you will be very happy, intelligent and free from anything tenku
ፍቅር የህግ ፍጻሜ ነው
ሮሜ 13,10
በጣም ደስ የሚል ግን ደግሞ የሚያም ደሞ የማንተወው ❤
❤❤❤
❤❤❤❤
ዋው ኪራና ሳንች ትምህርታችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ ኪራ ሳንችን አንዳንዴ ትምህርት አብራችሁ ስታስተምሩ ደስ ትላላችሁ በተለይ አቆማችሁ በርቱ
እኔን ደሞ እጅግ የፈተነኝና የሰበረኝ የሰው ቤት ስራ 😢😢
Yemer edelnga neshe wede❤❤
@@SurprisedFountain-jg4jrክብር ለመድሀኒአለም
i don't think no way say better this man, what i have been through. but heartbreak is the worst and the best thing ever happened to me. Every man need heartbreak.
በርቱልን ጥሩ እያስተማራችሁን ነው
እኔ ሚገርመኝ እወደዋለዉ አከብረዋለዉ ልጅ አለኝ አለ እሺ አልኩት እና ግን መቅረብም መራቅም አይፈልግም እኔ በምፈልገዉ ልክ ከሱ አላገኝም የምር ግራ ገብቶኛል ምን እንዴት ላስብ አላቅም ጠበኩት የለም 😢😢😊
አዲራሻሽን አጥፊበት😂
የኔ😂 ነው የምታወሪው😢
የኔ ዉድ አጠብቂዉ አይመጣም ቢመጣም መልሶ ይሄዳል የራስሺን መገድ ጀምሪ ❤
እልጁ እናት ጋር ነዉ እሚሄደዉ ነቃ በይ
endezi aynet mature and satisfying interview/ podcast ayiche alawikim:: reallly.
its not the questions tho, but the answers and explanations given by Sami was very therapeutic , genuine, tangible, and beneficial.
Sami, you are BY FAR talented than peoples in this period and you have the opinion of a very wise person. RESPECT!
አውራ ምትለዉ ነገር ምርጥዬ ናት❤❤❤❤
በርቱ በጣም ጥሩ ውይይት ነው ያደረጋችሁት
ኤረ ሳች መሪአችን መፀሀፍ ቅዱስ ነው
Betam arf wendoch nachu le wede fit enante mitafekr set gn azenkulat tenker yale libachu tolo mikefet aynet adelem maybe sletegodachu
የምትናገረው ሁሉ ጥርት ያለነው ።ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ🙏
በጠምደሥሚልዊይይትነውበርቱ
በጣም ደስትላላችሁ ቀጥሉበት😊😊
ዋው ወንድሞቸ ክበሩልኝ ቀጥሉበት
እናመሰግናለን በርቱልን ❤
ግሩም አገላለጽ እግዚአብሔር ይስጥህ
ሶስተኛውን እጠብቃለሁ❤❤❤ የለለ አገላለፅ
ምን አላ የዛኔ እንዲ በገባኝ
Sanch❤ gerami sew neh slemtiseten tmhrt betam enamesegnalen, ketay part tolo ylekek pls
እኔ ልክ እዳተው ነኝ 4 ዓመት የቆዩት እዉነተኛ ፍቅር ነዉ ያለኝ ግን እንድት መኖር አቃተኝ ብቻ beak up ላይ ነን እዴት ለልቁም
እባክህ አማክረኝ
am sure she regret that she loose you😒
የሚገርም ንግግር ነው ተባራክልኝ
ሁለት ምርጥ ሰወች❤❤❤
ጆሮ ሰቶ የሚያዳምጠኝ ሰው እፈልጋለሁ እባክህ አውራኝ😢😢😢😢 እዴት ላግኘህ
እዴት ላግኘህ ወንድም
Thanks dear brother i proud of u😍😍😍
በሂወቴ እኔኔቴን ያሳጣኝ ነገር ቢኖር ፍቅርነዉ😢
Thanks God after Break up I’m powerful Deman setech newe yanorkut ahun am good ❤❤❤
takalehe gin samiye yeleben new yametawaralegn enem lemenendehone alakime enen becha yimeselegn neber hulume se endezi aynete negari temerite mesetete efalegalew 5 amete yaserahuten fkr new yatahute ena sel rilshn shpe ginzabe mestet efaleg naber tebareki becha kabade new ena sesamahe desi yilegnal banete wiste erasen ayewalehu
Ere lesetm betam new yemkeb lelasew lemekreb sasb esu new tiz yemilegn
Enate malet yezebenachn yefkr sebaki nachu sew yefelege tru neger biyaregi Yale fkr gn kentu new enam lesewech Wana yehune neger new bertu enate yetebarekachu nachu tebareku
Bro Ethiopian top G akreblen abate
And keep it up temecheghalek 👍🏽
Wlhi batam naw das yamelang sanch baganyaw das yelangl
I love the idea that ''what I am giving in this relationship?''
Betam das yemeli asetasesab new yelachu ❤❤❤
ወድሞች አላህ ይጠብቃችሁ ለኘብላችሁ ግዜአችሁን መፀዋትነት አድረጋችሁ ሥለምታቀረቡውልን
Samey eweneteken new 3th gift of እግዚአብሔር ❤❤❤
እወዳቸዋለሁ ❤
ግንኮ ቢሰብርም ያጠነክራል ደሞ በጓናችን ያሉት የማይረዱት አይሳሚ አሀ አለ በሳቅ ልዉጣ ሱሉ ጠቅ ክክክክክክ
ine afer deme yasebelagni fikir new😢ahune chalkut temesegen 💔
You are right man is perfect
እናመሠግናለን ምርጦች
ስታምሩ በርቱ
You are a genius #sanch beka i hv listening for u from the beginning ena i take a lot to my self Samuel thank you. Kirubel keep up the good job eshi burh
በጣም ደስ ይላል
❤
ሳንቾ ስወድህ እኮ😊
Soul the main part of destion Maker place
Wow ❗️ thanks
Ye wusten new yetanagerachu❤❤😢😢😢
በግሊዘኛ እምታወሩት ባማርኛ ተርጉሙልን❤❤❤❤
እናመሰግናለን
ደስ ስትሉ ያገሬ ልጆች
Gobezoch bertulgni wondmoche
አይ እኔ እወድሻለሁ ለማለት ቀላላቸዉ ነዉ
Guys how I love this show keep it up thank you both of you ❤
በርቱ
Wuy geta hoy des sil. Yisalechegnal biye nbr gn des bilogn sike nw yacherasikut. Getan birk belilin
አቤት አገላለፅ
በጣም ስደት ፍቅር ኡፍፍፍፍይ
እስኪ ለኔ ደሞ እንድትረዱኝ የምፈልገው ነገር ፍቅር እንድይዘኝ ነው ወይም ሠውን በመውደድ ብቻ ትዳር መምራት ይቻላል ወይ ማለት ለኔ ሣይሆን ሠው እንዳልጎዳ ስለምፈልግ አያቴ ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም ትለኝ ነበር
እኔም ብቀያይራቸውም ግን ፍቅር አይዘኝም ግንኮ የኔ ቢሆን ብዬ የምመኘውንም ሠው እንኳን እንዳልጎዳው እያልኩኝ መሸሽ ሆነ ስራዬ ፍቅር እንድይዘኝ ምኞቴ ነበር ግን ወፍ የለም
ፀ ል ይ
Endet endemiwedewu❤
ቀጡሉበት እናመሰግለን የብዙ ሰዎችን ሂወት እያስተራቹሁ ነዉ እንወዳችኋለን በርቱልን ❤❤
Wey fiqir siqay new yewnet yemayileqi beshta new imewdutn matat betam yaseqayal bicha imaykwdawin bal alah yisiten tidar kealah new
ምችት ይበላቹ
temirenbetal enameseginalen
Samiye Kal yelagnim
ጥሩ ትምህርት ነው ግን እምታበሳጩት እግሊዘኛ እመቀላቅሉት ነገር ከ100/85 እግሊዘኛ አይሰማም ቢሰማም በመሀሉ ጣል ጣል ያረጋቹህትን ለመተርጎም አንኳሩ ትምህርት ያመልጠናል አቦ ወይ ብዙሀኑን ሁኑ ወይ ጥቂቶችን ።
Enastekaklalen
ትክክል አወ እንግሊዘኛችሁን አስተካክሉ በሀገራችን ቋንቋ ብቻ አውሩ በአማረኛችን ህዝባችን ያማከለ ይሁን በተረፈ በርቱልን።
ስልጣኔ ነው መሰለኝ ከውቀቴ አንፃር 😂😂😂😂😂😂
እንደውም አርበኛ እንችላለን😂 አብዛሃኛው ስደት ስለሄሆን 😅
@@zakiail9186😅😅😅 ሳህ ከላም
Yes you are true
telyalhe anet
Uuffffffff yaweka yakewal yelben balenager yelben miyawera.........becha .
የኔ ውድ አብሽር
😢😢😢Abeet aseb😢😢😢bertulin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hulum ewnat naw 👍
ምችት ይበላቹ love you 😍
Weyneeee endet endemwedk
ጋዜጠኛው ከእኔ የባሰ ወረኛ ነው ቅመሜ 😂😂😂😂በፓርት እናውራው አላለም😂
😂😅😅😅
@@ፅላልየመድሃኒአለምልጅነኝ እኔራሱ አዳምጥ ነበር
😂😂😂
Samiye ❤
GOBEZ NEH BETAM BERTA
የወድልጂፓወርሴትናት::
Wow ❤❤