Ethiopian Recipes "How to make Misir Kik Alicha" የምስር ክክ አልጫ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
    Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
    / @ethiopianfood
    ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

КОМЕНТАРІ • 473

  • @kokialemayew8545
    @kokialemayew8545 7 років тому +123

    አንቺ መ ልካም እናት ነሽ ተባረኪ ዘርሽ ይብረክ በጣም ጥሩ ነሽ እወድሻለሁ💕

  • @yehabeshaliji5654
    @yehabeshaliji5654 7 років тому +25

    እናታችን ሞያ የሌለንን ባለሙያአደረጉን እረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @getekidani9732
      @getekidani9732 6 років тому

      እድሜይስጥልን እናታችን

  • @MohammedIbrahim-em6np
    @MohammedIbrahim-em6np 5 років тому +2

    ምግብ ሰርቶ መብላት ካማረኝ ያቺን አሠራር ብቻ ነው የምከተለው አላህ ጤናሽን ይጠብቅልን እናመሠግናለን እንወድሻለን ምርጥ እናት ነሽ

  • @ፋጡማነኝከአጣዬ
    @ፋጡማነኝከአጣዬ 6 років тому +19

    መልክ ስጠኝ እንጅ ሙያ ከዩቱፕ እድሜወትን ያርዝመው እናታችን

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 8 років тому +22

    ውይ እማየ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ እናቴ በጣም እወድሻለሁ የኔውድ ተባረኪ...።
    ሐና

  • @ማኑኄሞዓ
    @ማኑኄሞዓ 7 років тому +10

    የ ኩክ ሾው ለርስዎ ያንሰወታል እናታለም የ ኢቢኤስ የሃብታም ልጆች ሼፍ ከማይ ይልቅ ይኑሩልን አቦ ረጂም ጤና እና እድሜ

  • @fatemanori910
    @fatemanori910 6 років тому +1

    ምርጥ እናት ነሽ ረዢም እድሜ ከጤናጋ

  • @weynilove466
    @weynilove466 7 років тому +26

    ከምግብ ያቺ ፈገግታ ያጠግባል ማር

  • @donnanthedodo
    @donnanthedodo 7 років тому +4

    I love this lady, she reminds of my mother.

  • @rigbeassefa5145
    @rigbeassefa5145 4 роки тому +3

    Thank you very much for everything you teach us thank you again we always learn from you something

  • @dagemtesfaye2345
    @dagemtesfaye2345 2 роки тому +3

    በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ እማማ እድሜ እና ጤና ይስጥልን 👍

  • @allhamdulilahallhamdulilah1612
    @allhamdulilahallhamdulilah1612 7 років тому +2

    እናመሰግናለን እማዩ አላህ ይጠብቀወት

  • @hanatube1145
    @hanatube1145 7 років тому +4

    እዉነት እዉነት እለወታለሁ በሚለቁት vido በጣም ነው የተማርኩበት የትኝዉንም ነገር ስሰራ የርሰወን vido እያየሁ ነው እምሰራው tnx ማዘርየ።

  • @anshaendris1000
    @anshaendris1000 7 років тому +8

    እጅሽን ይባርከዉ ማማየ

  • @ሰሚራመህመድ
    @ሰሚራመህመድ 6 років тому +6

    መልከ ይሰጥኝ እንጂ ሞያ ከጎሮቤተ ማሚ እድሜ ይሰጥሸ

  • @erinevermay8926
    @erinevermay8926 6 років тому +13

    I'm loving these videos! Is it possible to write the ingredients and quantities in English? Not sure how many cups of lentils that is

  • @zgetahun
    @zgetahun 5 років тому +4

    I love cooking after watching your videos because it duplicates what I grew up eating...so grateful I discovered your UA-cam channel .በርቺ

    • @misgual
      @misgual 4 роки тому

      Same here👐🏾🤠

  • @messisol4504
    @messisol4504 5 років тому +2

    ማዘርዬ የሚሰሩት ምግብ ሁሉ በጣም ምርጥ ነዉ ደቂቃዉን ፈጠን ቢያረጉት ጥሩ ነዉ

  • @fatumaabduabduo6976
    @fatumaabduabduo6976 8 років тому +5

    በጣም እናመሰግናለን እናታችን

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 6 років тому +3

    እናት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @fife4892
    @fife4892 7 років тому +2

    እናመሰግናለን እማማ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-qg4tp3mg2x
    @user-qg4tp3mg2x 8 років тому +4

    እናመሰግናለን ማዘር እድሜ እና ጤና ይስጠአት

  • @user-xw2iu6yc2b
    @user-xw2iu6yc2b 8 років тому +1

    እማማ እናመሰግናለን በጣም ባለሙያ አርገውኛል በስደቴ የመጣ ያገሬ ምግብ አሰራር ጠፍቶብኝ ነው

  • @annatsegaye4350
    @annatsegaye4350 6 років тому +2

    Thanks so much mother reyaaaa betam temerabetalew

  • @jemilaadem358
    @jemilaadem358 4 роки тому +1

    ዋዉ እንዴት ያምራል ማዘር ኑሩልን እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @emebettessema9417
    @emebettessema9417 8 років тому +2

    thank you mother God bless you all!

  • @ረውዳእንድሪስረውዳእንድሪ

    እናመሰግናለን እናታችን እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @thamerkepede9886
    @thamerkepede9886 6 років тому +1

    እድሜና ጤና ይስጥሺ ምርጥ እናት ነሺ

  • @miliyemikienatlloveumaduge6099
    @miliyemikienatlloveumaduge6099 6 років тому +7

    በጣም እወድሻለሁ እባክሽ የፎሰልያ ኣሰራር ኣሳዪኝ እማዬ

  • @ላታህዘንኢነሏሀመአና
    @ላታህዘንኢነሏሀመአና 7 років тому +1

    ምርጥ እርጋታ ያለት አስተማሪ ነሽ እድሜና ጤና ላች

  • @rahme8539
    @rahme8539 4 роки тому +1

    እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን የእውነት እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን እቁላል መጨመር አይቻልም

  • @amehabedlu9612
    @amehabedlu9612 5 місяців тому

    እድሜ ከጤና ይስጥልን!

  • @saeedahmaad5906
    @saeedahmaad5906 4 роки тому +1

    እውነት ምርጥ እናት ነወት ረጅም እድሜና ጤና

  • @temesgengebrewold6287
    @temesgengebrewold6287 3 місяці тому

    አንቺ ትለያለሽ። የምግብ አሰራር ባህላዊዉንና ሳይንሳዊ ይዘቱን ሳይለቅ በሚገባ አስተምረሽኛል። በጣም አመሰግናለሁ

  • @mohammedkalil8016
    @mohammedkalil8016 4 роки тому +2

    Thank you very much mother ❤God bless you

  • @ksa416
    @ksa416 8 років тому +7

    ማሚዬ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦቻችሁ ይስጥልን ውድድድድድድ

  • @DWMsupport
    @DWMsupport 10 місяців тому

    Thank you for teaching us and your presence. Many blessings

  • @habtamuhailu4292
    @habtamuhailu4292 6 років тому +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን

  • @mesigoonderwaayel9549
    @mesigoonderwaayel9549 8 років тому +1

    ውድ እናታችን በጣም እናመሰግናለን

  • @HanaHana-cy4yv
    @HanaHana-cy4yv 8 років тому +3

    እናመሠግናለን እማዬ😍😍

  • @Rose-lw8nn
    @Rose-lw8nn 7 років тому +5

    Bless u mom❤

  • @Kw-ed4mz
    @Kw-ed4mz 6 років тому +1

    ማማየ እናመሰግናለን በጣም ደስስ የሚል ሙያ እያስተማርሽነው ምንም ስደት ብንሆንም ያገራችንን ብሀል አሰራር እዳንረሳ አደርገሽናል ውድድድ ማሚየ

  • @mohamedhasbunallahwniyamel7882
    @mohamedhasbunallahwniyamel7882 7 років тому +1

    ወይኔ ማሚ አሁን የምበላው መሰለኝ ሲያምር ማሻላ አላህ እድሜሽ ያርዝመው

  • @tesfayelemma9734
    @tesfayelemma9734 5 років тому +2

    This is the closest thing to the real thing especially on the steps. However, if you add a few things like Amount of spices, timing of cocking after or for each step. One thing I recommend is that Sesame Seed oil makes it tastier. It is also good on shiro. Other than that, all looks excellent.

  • @semiraomer496
    @semiraomer496 7 років тому +1

    ማሚ አላህ እድሜሽ ያዝመው እናት ያላስተማረችውን ነው እያስተማርሽ ያለሽው

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 5 років тому +2

    እናቴ እግዚአብሔር ይስጥልን የዘወትር ተከታታዮ ነኝ። መልካም የምግብ ሙያ ስላስተማሩን እናመሰግናለን። የእናቴ እጅ ናፈቀኝ።

  • @eftahweleteinsae1293
    @eftahweleteinsae1293 3 роки тому +1

    አይ ማማዬ እናት ምርጥ እናት ኑሪልኝ አሜን

  • @zeharasaid9910
    @zeharasaid9910 8 років тому +1

    Thanks God bless you more and more

  • @ሰሚራበሀሩ
    @ሰሚራበሀሩ 8 років тому

    እናመሰግናለን ፈጣሪ እድጤ እና ጤና ይስጦት

  • @MaryamMaryam-zq4lu
    @MaryamMaryam-zq4lu 8 років тому +1

    እናመሰግናለን ማዘርየ

  • @kairianasar4070
    @kairianasar4070 6 років тому +1

    Mashallha mame

  • @MartaAbebe-x5g
    @MartaAbebe-x5g Рік тому +1

    ዋውውውውው ማማየ እጅሽ ይባርክ

  • @s.h.9640
    @s.h.9640 7 років тому +2

    That looks very delicious 👌 Thanks for sharing xx

  • @ethiopiaethio9607
    @ethiopiaethio9607 6 років тому +2

    Motherye banchi menged serche betam konjo wet hone thank u yene enat...love u...am becoming super balemuyaaa

  • @peace2all51
    @peace2all51 2 місяці тому

    Wow!!!! Perfect!
    Thank you!

  • @user-rk1kd4gt7n
    @user-rk1kd4gt7n 7 років тому

    mather betam enamesegnalen edmena tena ystot kene ljot

  • @zeenathimaam2489
    @zeenathimaam2489 7 років тому +1

    edmena tena yestelen mather betam telekena bezu temertina moyaa eyastemarun new fetaree edemeyachun yarezemelen demo betam new menamesegenew! bezew ketelu adnakiyachu nenye.... weddddddddd

  • @ወሎየዋያውምአባሰል
    @ወሎየዋያውምአባሰል 6 років тому +6

    አንዳንድ ኮሜቶች ደይቂ ቃ በዛየምትሉ አባካች እኔ በጣም ነውየምላችሁ ዝም በሉ እኛ እንማርበት እናቴከሞያ ሰርአት ሰነመግባር አረሰንቱ ማሚየ ሰላች ቃል ያጥርኛል መግለፀ ሰላምሸን ያብዛልኝ

    • @Kw-ed4mz
      @Kw-ed4mz 6 років тому

      የኔ ውዲ ልክ ነሽ እኛም በርጋታ ለመከታተል ይጠቅመናል ማዘርየ በጣም ሙያ አስተማረችን አላህ እዲሜናጤና ይስጥልን

    • @rahmaali7409
      @rahmaali7409 4 роки тому

      ማሽአላህ በጣም አሪፍነው

  • @bettyjone8098
    @bettyjone8098 6 місяців тому

    እናታችን እግዚአብሔር ያክብርልን ለትውልዱ በፈቃድዎ ሞያዎትን ስላጋሩን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን እንወዶታለን በርቱልን

  • @jameljamel881
    @jameljamel881 7 років тому +1

    እናመሰግናለን ቆንጆ ትምህርት ነው

  • @إنشالله-م8م
    @إنشالله-م8م 2 роки тому +1

    ፈገግታዎ ደስ ይላል

  • @meselumeseret4857
    @meselumeseret4857 7 років тому +1

    ማዘርዬ እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @Londoners-e8l
    @Londoners-e8l 5 років тому +1

    Lovely.

  • @barobe2394
    @barobe2394 7 років тому

    mami thanks idimeshin rejim yadirgilin kelibe betam ameseginalew

  • @mulu993
    @mulu993 6 років тому +3

    ማዘእንውድሻለን እናቴ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃሺ የማቱ ሳላ እድሜ ያድልሺ

  • @user-zb7nj7gm1n
    @user-zb7nj7gm1n 8 років тому

    ቀይ ወጥ እና ጥብሥ አሣዩን ማዘር በተረፈ እናመሠግናለን

  • @TubularBlakfacts-ex4tl
    @TubularBlakfacts-ex4tl Рік тому

    Love your videos. They are very long compared to most videos I watch, but very engaging. I only have to watch them once to see the entire video, but will definitely replay them and watch certain parts again, to try and get my food to taste as good as yours looks.

  • @humble305
    @humble305 8 років тому +1

    it's a blessing to have you motherye

    • @semiraomer4570
      @semiraomer4570 7 років тому

      Thanks You mem♥♥♥♥♥♥♥

    • @hla409
      @hla409 7 років тому

      Semira omer BHi

    • @hla409
      @hla409 7 років тому

      Semira omer BIb

  • @samarasyede5570
    @samarasyede5570 7 років тому

    እማማ በጣም እናመሠግናለን የቀይ ወጥ ቢያሣዬን ደሥ ይለናል እድሜና ጤና ይሥጦት እኔ ካንቱ በጣም ትምህርት አግኝቻለው

  • @mahelettsegaye6274
    @mahelettsegaye6274 7 років тому +1

    Endet endemwedot!! Edmena tena abzeto yestot,enatea ❤️❤️❤️

  • @hikmamusma2175
    @hikmamusma2175 6 років тому +1

    ተባረኪ ማሚ

  • @sufiass8429
    @sufiass8429 8 років тому +12

    እናመሰግናለን ማማዬ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጠዎት

    • @zabibakader2536
      @zabibakader2536 7 років тому

      mami enamsagnalane

    • @GG-lb5jx
      @GG-lb5jx 7 років тому

      Zabiba Kader ጥብስችአሠራር እንዴት ነው

    • @saadamuhd5894
      @saadamuhd5894 7 років тому +2

      G0558592675 G ማዘርየ በጣም ነው እምወድወት ብዙ ነገር ተማርኩ

    • @zinetmohammed1955
      @zinetmohammed1955 7 років тому +1

      Sufia Ss አመሰግናለሁ

  • @shhkgkh7664
    @shhkgkh7664 8 років тому +1

    እናመሰግናለን ማሜ

  • @giovannaiamele8782
    @giovannaiamele8782 3 роки тому +1

    You are a great Cook!!!

  • @remremlove1929
    @remremlove1929 7 років тому

    mameye betam iwedishalehu
    Allah idimana tena ysitilign

  • @muluworkzeleke8834
    @muluworkzeleke8834 7 років тому +2

    Thank you Yene enat

  • @sadiyaakmel3477
    @sadiyaakmel3477 7 років тому +2

    በጣም የመውደው ውጥ እር እድሜዎትን ያርዘመን ማዝር ከባድ መስጋና

  • @lechilove5683
    @lechilove5683 6 років тому +5

    በጣም አመሰግናለሁ እማየይ አወድሽሃለሁ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @hallmeabofhg3015
    @hallmeabofhg3015 7 років тому +4

    ያአላህ ለኔም የምሰራውን ሁሉ አጣፍጥልኝ

  • @ኢማንYouTube-i5n
    @ኢማንYouTube-i5n 4 роки тому +1

    ማማየ እድሜና ጤና ከሙላው ቤተስብሽ የኔ እነት ቅንስ ስው ነሽ

  • @ሰልዋሙሀመድ
    @ሰልዋሙሀመድ 7 років тому +2

    ma sha allah

  • @medinamehammed1507
    @medinamehammed1507 7 років тому +15

    ማሚ ፍቅር ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @ጦይባኢስላምነውሂወቴ0556

    በጣም እናመሰግናለን እማማ አላህ እድሜያችሁ ረዥም ያርግልን

  • @aminabintabdu2069
    @aminabintabdu2069 8 років тому +52

    ትምርቱ አሪፍ ነው ግን ደቂቃው በጣም ይበዛል በጭሩ ለማስተላለፍ ብትችሉ አሪፍ ነበር

    • @fife4892
      @fife4892 7 років тому

      Aminat Abdu ትክክል እኔም ልናገር ነበር

    • @ssss6026
      @ssss6026 7 років тому +1

      ማዘርየ አላህ ይስጠልን መ

    • @ethiopiaethiopia1157
      @ethiopiaethiopia1157 7 років тому

      Aminat Abdu ትክክክል እህት የኔም አሳብነው

    • @liveconditions759
      @liveconditions759 7 років тому

      Ye ater keke alecha wex endat naw ye metesariw pls asayen

    • @elissateklai4590
      @elissateklai4590 7 років тому +1

      Amina bint Abdu -yerega wetete keba yewetewale edigeban kes bela tasredan bezi ketulubete edma ketana gar le entachen yestelen enamesegenalen

  • @edenmehari1171
    @edenmehari1171 7 років тому

    Enate betam new. Yemiwodish God bless you

  • @tsegayyeman3173
    @tsegayyeman3173 4 роки тому

    አመሰግናለሁ. በጥም. በጥም ትልቅ ትምህርት. ያስተማርሺኝ. አሁንም. አመሰግናለሁ

  • @አፎሚያአራጋው
    @አፎሚያአራጋው 7 років тому +1

    ማሚ ፍቅር እድሜና ጤና ይስጥሽ እጂሽ ይባረክ

  • @rembo9459
    @rembo9459 6 років тому +1

    እናመሠግናለንእናታችን

  • @cyniyimer8524
    @cyniyimer8524 6 років тому +2

    Thanks mom, Love U

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 3 роки тому

    ማሚ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ማሚ አትጥፊ ብን

  • @etugela1
    @etugela1 6 років тому +2

    እናመሰግናለን

  • @ndmxxmmdmdmdxnxnmdmdmd4978
    @ndmxxmmdmdmdxnxnmdmdmd4978 7 років тому

    ማዘር በጣም እናመሰግናል እድሜ ይስጥዋት ማማየ የዝግን አሰራር ቢያሳዩን

  • @kalkidanmelak8767
    @kalkidanmelak8767 8 років тому

    emamye emuaaaaa....wudd aregewetalehu esh ameseginalehu

  • @sarahaeny2155
    @sarahaeny2155 8 років тому

    woww emama batam dasi yelali egizabiher edimen tena yestoti

  • @liawold2418
    @liawold2418 8 років тому

    yam!!! Thank you so much. God bless you.

  • @rabiali1582
    @rabiali1582 7 років тому +3

    እናመሠግናለን ማዘርየ ከቻሉየዶሮ አልጫ አሰራርን ቢያሳዩኝ

  • @አሚናየረሱልውዳጂ
    @አሚናየረሱልውዳጂ 8 років тому

    Abet sewedeshi mam rezem edemanai tena yesetlege 💐

  • @neimaseid9684
    @neimaseid9684 6 років тому

    እድሜና ጤና ላች ይሁን ማዘርየ ይቅርታና ሰአቱን በታሳጥሪው ሀሪፍ ነው ማዘር

  • @abaykifaby.4733
    @abaykifaby.4733 7 років тому

    በጣም እናመሰግናለን ማምዬ
    እጆት ይባረክ ከይቅርታ ጋር
    የተጋቢኖ አሰራር ቢነግሩን ደስ ይለኛል

  • @serkalemmichael1628
    @serkalemmichael1628 8 років тому

    ማዘርየ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት ከርሶ ብዙ ተማርኩኝ። ጌታ እድሜኦትን ያብዛ