Ethioinfo| Seifu on ebs| Ebs tv የማማ ጨቤ ጉድ በአደባባይ እርግማን ከስደት ተመልሶ በዛው ያስቀራችሁ😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 5

  • @mesi2112
    @mesi2112 2 роки тому

    ገና ብዙ ነገር እናያለን እድሜ ከሰጠን አቤቱ አምላክ ሆይ ፍቅሩን ስጠን

  • @samri23
    @samri23 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ አበባዬ እንኳን ደና መጣሽ
    አይይ እንድው ማስተዋል ያነሳቸው ከነሱ እርግምን የልጅቷ አሜን ማለት እግዚኦ ነው ልብ ይስጣችሁ
    እሷ ስለተራገመች እኛ ወደ ሀገር አንገባም ማለት ነው 😂😂ይሄ ዘመን ደሞ ስንትን አሳየን በጌታ

  • @banchialemu-4647
    @banchialemu-4647 2 роки тому

    በጣም ያሳዝናል ብቻ ማስተዋል ይስጣቸው ሌላ ማለት አይቻልም ከባድ ነው እናት ናቸው

  • @samri23
    @samri23 2 роки тому

    አበባዬ የኔ ቆንጆ❤❤

  • @mekdimekdi409
    @mekdimekdi409 2 роки тому

    ሚስጥር ልገራችሁ
    በቀላሉ ስኬታማ መሆን ያሰበወን ማሳካት የሚፈልግ ማነዉ ? ይሄን ለማሳካት ብዙ ነገሮች ሊጠይቅ ይችላል ጥራት የሚጠየቅብን መስጠት መገኘት ያሉብንን ቦታዎች ማወቅ የመሳሰሉት ግን ከነዚህ በላይ ዋናዉ እና ትልቁ ሚስጥር ትህትና ነዉ ስኬታማ ሰዉ ዋናዉ ምልክቱ ትሁትነቱ ነዉ በማንኝዉም ሁነታ እዉነተኝ ደስታ ን የምናገኝዉ እኛ ከምንቀበለዉ ሳይሆን ከምንሰጠው ነገር ነዉ ስለዚህ ትህትና መለያህ ይሁን!