🙏ለምለም ሄለንን ተቆጣቻት🙏🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 617

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m Місяць тому +209

    ሄሉ. ከላይ ትስቃለችጂ. ውስጡዋ. በፍቅር ተጎድታለች. ታስታውቃለች.

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 Місяць тому +5

      ልታስመሰል ነዉ ዉደ 😂

    • @user-ev4jj2yu3m
      @user-ev4jj2yu3m Місяць тому

      ​@@hayathayat9273ተይ ውዴ እኔ ሄሉን እወዳታለሁኝ

    • @user-kd3lo6by4v
      @user-kd3lo6by4v Місяць тому +5

      ማስመስሎን። እዴትአወቅሽ። እሚመለከታችሁን። አውሩ

    • @fatmhsaad5877
      @fatmhsaad5877 Місяць тому

      ​@@hayathayat9273ሀዩ ተይግን ሁሉንም አስመሳይ ብለሽ ጨረሻቸዉኮ😂😂😂

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k Місяць тому

      ​@@hayathayat9273እኮ ሚስኪኖች እውነት መስሏቸዋል በድራማው ሁላ ሀሀሀሀ

  • @BiriukTube
    @BiriukTube Місяць тому +316

    ማነው ሄሉን እደኔ የሚወዳት❤

  • @Meriyetube
    @Meriyetube Місяць тому +73

    ሄሉዬ ነይልን በቃ ወንድምሽን አታስቀፍ መጠናከር አለብሽ የምትሉ በላክ😢😢😢😢

    • @Ahlam_gelagay
      @Ahlam_gelagay Місяць тому

      @@Meriyetube ደምሪኝ ውዴ🌹

  • @Yeshitub
    @Yeshitub Місяць тому +84

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1000 አስገቡኝ😢

  • @user-uw4mu1im7q
    @user-uw4mu1im7q Місяць тому +58

    ለምለም አንቺ ስለጋንዘብ ነው የምተወሪው ሄለን ግን የውስጣን ቁስል እሰነት የምተቀው በቀ ትረገገ በረሰግዝ በፈለገችው ግዜ ትከፍተለች

    • @SofiaMmmm-w4y
      @SofiaMmmm-w4y Місяць тому +3

      አወ ከሁሉም ነገር የውስጥ ሰላም ይቀድማል አይዞሽ ሄሉ ደግሞ ሁሉንም ነገር መሬትና ሰማይ በውስጡ ያለነውንም የፈጠርን አላህ ሱባሀነሁወተአላ ያስተካክልላችሁ

  • @user-bh8dc8oj4k
    @user-bh8dc8oj4k Місяць тому +41

    እነሱ ስለ ብር ብቻ ነው ምስቡት ወይኔ ሄሉዬ የኔ ወርቅ ኣይዞሽ ያልፋል ብትታረቁ ጡሩ ነበር ከማርክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x Місяць тому +59

    ሄሉዬ ሁሉም ያልፋል ተይ ወንድምሽን አታስከፌው የኔውድ❤❤❤🎉🎉

  • @peaceworld6710
    @peaceworld6710 Місяць тому +21

    ሄሉን የሰዉ ፍቅር እንጅ የብር ፍቅር አለዘትም እሱዉ ሰለም ትፈልገሌች ለሰዉ ልጅ ፍቅር እንጅ ብር መደንት አይዴለም

  • @taibaalfoah8483
    @taibaalfoah8483 Місяць тому +22

    ተዋዋት እሱ አገሩን ለቀቀ እሷም ከራሷ ጋትሁን ደሥ ሢላት ትምጣ

  • @monashwarga8446
    @monashwarga8446 Місяць тому +104

    እኔ ይቺ ለምለም ምንም እየገባችኝ አይደለም ምነው ደስታ ሁሉ ያለው ዩቱዩብ ላይ ነው አለችሳ የሰው ልድ ከምንም ነገር በላይ የውስጥ ሰላም ይበልጣል😢😢😢

  • @AfomiyaAbate-rh5cw
    @AfomiyaAbate-rh5cw Місяць тому +7

    እስኪ ተዋት እራሷን ታዳምጥ የኔውድ ሄሉየ💚💚

  • @HayuTube-l4g
    @HayuTube-l4g Місяць тому +15

    እናተ ስለገንዘብ ነው የምታወሩት ገንዘብግን የውስጦን ህመም አያስረሳትም ሁሉንም ነገር ማስተካከል እየቻላችሁ ግን እንዲራራቁ የቻላችሁትን እያደረጋችሁነው ከንዘብ ከፍቅርሽ አይበልጥም ከሰላምሽ አይበልጥም በቃተዋት 😢

    • @rahima1683
      @rahima1683 Місяць тому +1

      በጣም😢😢😢

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Місяць тому +24

    መናልባት ሄሉ የመሰላት የባለፈው ህይወቷ በሶሻል ሚድያ ስለተሳቀቀች ይመስለኛል ተረዶት እባካችሁ

  • @MamiLove-tb3ui
    @MamiLove-tb3ui Місяць тому +20

    በፍቅር የተጎዳ ልብ የደረሰበት ብቻ ነው እሚያውቀው አትፍረድ ይፈረድብሀል አይዞሽ ሄሉዬ

  • @Yetenbi-i1f
    @Yetenbi-i1f Місяць тому +18

    ሄሉ በርቺ ሁሉምነገር ለበጎነው❤

    • @starcall9965
      @starcall9965 Місяць тому +2

      ውደእኔአረብአገርነኝይቱብእደትአደሚከፈት ንገሪኝ

    • @EgigayehuDamena-pk9so
      @EgigayehuDamena-pk9so Місяць тому +4

      @@Yetenbi-i1f ለሚ የማርክ እና የኤሉ ፍቅርየተለየ ነው ምድነው ሁለቱም ከሚጎዱ በፍቅር ሁሉ ይቅር አስታርቃቸው ትልቁ መፍቴ ይህ ነዉ

    • @user-my8qj6md7z
      @user-my8qj6md7z Місяць тому

      የተንቢ እህቴ ኢትዮጵያ ስመጣ ዩትብ አትከፍችልኝም እኔ ካንቺ ብዙ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ 😍❤

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r Місяць тому +28

    ለምን ለእኔ አሰጡኝ ትጸድቃላቸሁ የመዳም ታክሲ ነኝ 😂😂😂😂😂እናንተ ስትቀበሉ እንጂ ነገሩ ስሰጡ አላየነም 🤭😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣

  • @user-uc5kv1vt2h
    @user-uc5kv1vt2h Місяць тому +20

    ለሙ የማትገቢበት ነገር የለም በእግዚአብሔር

  • @alahamalaham
    @alahamalaham Місяць тому +24

    ፈላጎቷካልሆነተዋት ወላሂ ጥቅሙሥታይ ጉዳቱንም አሥቡት አዳድሠወች በሷእየፈረዱነዉ ሣያቁ ሥፈልግ ትሠራለች አትጫኗት

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 Місяць тому +52

    ሄሉዬ የኔ ማር ነይልን ሰወድሽ❤❤ ሄሉ የምትወዱ ብቻ

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Місяць тому

      የኔ ውድ ደምርኝ❤

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Місяць тому +1

      ትምጣ ግግ አንቺ መቸ ታበረቻቻለሽ እየሰደብሻቸው ፍቅር እና ሄሉን ቢገባሽ ሴት ነሽ እነሱ ጓን ነበር መቆም የነበረቅሽ 😢

    • @user-tk3st5uy8m
      @user-tk3st5uy8m Місяць тому

      ​@@ZeinabaSaidአንቺ አይጥ ዝምብለሽ በያ ኳሜንት አትሰደቢ ደደብ ያሆንሺ ቆሸሸ ነጋር

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Місяць тому

      @@user-tk3st5uy8m መቸ ነው የተሳደብኩት አላህ ይቅር ይበልሽ

    • @user-wb6wq6lz1u
      @user-wb6wq6lz1u Місяць тому +2

      አች እበት አች ነሽ እምታበረታቻት ግም ስት ስታባጥይ ነበር 😮😮😮😮

  • @Hayata12
    @Hayata12 Місяць тому +13

    በጣም ነው የተጎዳችውግን ወደስራዋትመለስ

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Місяць тому +5

    ሔሉዬ ወደፊ ሐጂ የመጣውን አሜን ብለሽ ተቀበይ ምናልባት ለበጎ ይሆናል ዊናን አታስከፊው ላቺ ብዙ ተጨቋል ምርጥ ወንድም ነው ያለሽ ተረጅው ላቺ ብሎ ነው 😊😊 ❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Місяць тому +8

    ሄሉ ማርያምን በጅ የያዙት ወርቅ እደመዳብ ይቆጠራል አሉ እደዛ እዳትሆኝ የምር ተማሪነሽ ያለሽን ከምትጨርሽ ባለሽ ግዜ ስሪበት 😢😢😢❤❤❤❤

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 Місяць тому +39

    ሌላ ድራማ የናተ ድራማ አያልቅ

    • @ሡሡየመርሳዋ
      @ሡሡየመርሳዋ Місяць тому

      😂😂

    • @kidist_tub
      @kidist_tub Місяць тому +2

      ምን ችግር አለ ታዲያ ይቀጥላል አንቺ ምን አገባሽ🤔😳🙄

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Місяць тому

      Mina agebashi midiri qinatami segexe wuci isaye 🤐🤐😗🤪

    • @user-qv2kf9vc1y
      @user-qv2kf9vc1y Місяць тому

      😂😂😂😂

    • @fadelaabdulla
      @fadelaabdulla Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 Місяць тому +15

    ሄሉዬ በጭራሽ አትጎጂ ጠካራና ሆነሽ እንድትመጭእንፈልጋለን የምን መጥፋት ነው ጥንካሬሽን አሳይን ሂወት ይቀጥላል ወደፊትጂ ወደኃላ አትበይ ፍቅርን እይ ከፍ ብለሽ መታዬትጂ ለማን ደስ እንድለው

    • @Ahlam_gelagay
      @Ahlam_gelagay Місяць тому

      ዘይነብዬ ደምሪኝ😢

  • @GenetMtku
    @GenetMtku Місяць тому +25

    ለዶላሯ ስትል ትሰራለች ምናገባን እኛ ለራሷ ነውኮ ብትሰራ ለኛ አይደለም ምነው ባታስቁኝ ክክክ

    • @user-xd4xp6kg9y
      @user-xd4xp6kg9y Місяць тому +1

      ይመችሽ ያራድዬ ልጅ 😂😂😂😂 እውነት ነው 😜🤣🤣

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji Місяць тому +2

      እስኪ መጥፎ ቃላት አይወጣችሁ ልጅቱ እኔ በጣም ነው ያሣዘነችኝ ፈቅር ምን አደሆን አሁን ቅርብሥሀት ነው ያወቀችው ሳቋን ሣጨርስ ነው ዙሮ የጨለመባት እና እስክትረጋድር አይዞሽ ነውጅ እሚማል ሌላነገር አትበሉ የሄን ደሞ የደርሰበት ነው እሚያቀው

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 Місяць тому

      ይመቺሺ የኔዉዲ😂❤❤😂❤

    • @user-kx8ub2ho1n
      @user-kx8ub2ho1n Місяць тому +1

      @@Hereya-zz7ji የደረሰበት ነዉ የሚያቀዉ እኔም በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ

    • @ቤተ
      @ቤተ Місяць тому +2

      ለሷ ክፉ ቃል አይገባትም እህት ካልተመቸሽ አለመኮመት ነው

  • @ObsuunGaaridha
    @ObsuunGaaridha Місяць тому +6

    ተውዋት ምግብ እንኳን ውስጥ ደህና ስሆን ምበላ 😢የልቧ የምያቅ እሷ ብቻ ናት

  • @haniLove-sw4ey
    @haniLove-sw4ey Місяць тому +9

    6 አመት በፊት በጣም ቀርቦኝ የሂወቴ መምህር ሀኪም ሆየልኝ ብዬ የሰብኩት ሰው ነበር ግን ባላሳብኩት ሁኔታ ከሂወቴ ወጣ ሰው ሀገር ጠዋት ተነስቼ እሱን እንማላወራው እንደማንደዋወል ሳስብ በተኛሁበት ደንግጬ እነሳ ነበር ግን አልሀምዱሊላህ እስከ ዛሬ አለሁ ግን ዛሬ ያለችዋ እኔ እና የዛኔ የነበረችዋ እኔ አንድ አይነት አመለካከት ይሁን አስተሳሰብ የለንም ዛሬላይ ሆኜ የዛኔ የነበረችዋ እኔነቴ ይናፍቀኛል እና ሄሉዬ ሳያት ለምን እነደሆነ አላቅም ብሶቴ ይቀሰቀስብኛል ///

    • @SofiaMmmm-w4y
      @SofiaMmmm-w4y Місяць тому +1

      ተይው እህቴ ድሮም ያንች አልነበረም የተሻለውን አላህ ይወፍቅሺ

    • @haniLove-sw4ey
      @haniLove-sw4ey Місяць тому

      @@SofiaMmmm-w4y አሚን ግን እሱ እንዲመለስልኝ ፈልጌ አላውቅም የምመኘውም ከህመሜ ማገገም እንደገና ያለምንም ፍርሀት ማመን እፈልጋለው ግን አልቻልኩም😥

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m Місяць тому +10

    ለሙዬ ጀግና ነሽ የሚሳድቡ ስለሚቀኑብሽ ነው

  • @user-fr1oc4qe4r
    @user-fr1oc4qe4r Місяць тому +5

    ሄሉዬ በጭራሸ አትጎጁ ጠካራና ሆነሸ እንድትመጭ እንፋልጋለን❤❤😢😢😢

  • @AminetSaid-md5us
    @AminetSaid-md5us Місяць тому +16

    ከባድነውኮ ግን እናተም ብታገናዝቡ የምር ማለትም በዩቱብ ስራ የምታገኘው ብርነው በዚህ ስአት ለሷ ብር ምንም መስሎ አይታያትም ህልሟ አደልደ የጨለመው ሴቶቺ እደዚህ ሁኒ አትበሉ እንኳን ለወደፊት ገንዘብ መስራት ማሰብ ለአሁን እራሱ ምግብ ብሉብሉ አይልም ስለዚህ ተዋት

    • @Helen-Tube2112
      @Helen-Tube2112 Місяць тому

      እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ahlam_gelagay
      @Ahlam_gelagay Місяць тому

      አሞዬ ደምሩኝ 🎉😢

  • @user-fu1vv3sn9c
    @user-fu1vv3sn9c Місяць тому +12

    ሄሉዬ የኔ ደርበበ አትፍረዱበት ልቡወ ተሰብሮወል ከሰበቹለት ከመርክ አስተርቁወት ኤሄ ነው ደስተወ ስጦተወም 💔💔💔💔💔💔😢😢😢የኔ ቆጆ ሄሉ የኔ ውድ ደርበበ ስረአት የለት ሴት ሄሉዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayuTube-l4g
    @HayuTube-l4g Місяць тому +5

    እንኮን የዛሬ ስድስት ሰባት ወሩን የነገን አታቂም አንቺፈጣሪ አደለሽም በቃዝምበይ የውስጡዋን እሱዋታቃለች ህመሙዋን

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g Місяць тому +9

    የተንቢ ተብዬዋ ብር ብር አትበይ ሞራን የሚባል ነገር አለ ትረጋጋ በቃ።
    የሚያሳዝነኝ አንድሰዉ ብቻ ነዉ።

    • @user-lj3bw5lf9q
      @user-lj3bw5lf9q Місяць тому

      እሱም ማርክ ብቻ ነው የሚያሳዝኖው

    • @Meri4555
      @Meri4555 Місяць тому

      @@user-ee3wg4my3g በብር ነው ይተልከፈች ለምለም

  • @ZeinabaSaid
    @ZeinabaSaid Місяць тому +12

    አቦ ለምለም ሁሉንሕ ተይውና ከማርክ ጋር አስታርቂያቸው አንድ ላይ ይሁኑ ሁላቸውም ተጎድተዎል ጎደኞቻቸውም ጭምር በና መስተካከል ይቻላል ብለሻል ባለፈው አስተካክሊው😢😢😢

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o Місяць тому +1

      እውነትነውእህቴእነሱብቻሳይሆኑ ጓደኖቻቸውጭምር በጣምተጎርተዋል ለሱብለውእሱንተከትለው አገራቸውንለቀቁ ስለዝህ ብታስተካክለውናብታስማማቸውጥሩነው ዝምድናከለለሌላአያግዳቸውም

    • @Ahlam_gelagay
      @Ahlam_gelagay Місяць тому

      ዜድዬ ደምሪኝ🎉😢

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Місяць тому

      @@Ahlam_gelagay እሺ ደመርኩሽ በርቺ

    • @Ahlam_gelagay
      @Ahlam_gelagay Місяць тому

      @@ZeinabaSaid እሺ ሽኩራን የኔ ውድ😘

  • @user-xj1vg7in1y
    @user-xj1vg7in1y Місяць тому +4

    ተዋት እንጂ እራሳን ትሁንበት በችኮላ የሚሆን ነገር መጨረሻ አያምርም ስለዚህ በራሳ ፍላጎት እና ተነሳሽነት መሆን አለበት ከዚህ በኃላ ደሞ ግቢ ትገባለች ፈጣሪ ካለ መጀመሪያ ትኩረት ማረግ ያለባት ላይ ታርግ ይሄ ፕራንክ ምናምን ነገም ይደርሳል የትም አይሆንም ቁጭ ብሎ ይጠብቃታል ትምህርት ላይ ትኩረት ማረግ ይሻላል

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 Місяць тому +8

    ሁለተኛ በሄሉ ዩቲዩብ እንዳላይሽ እድሜ ላንቺ የቡታጅራ ዩቲዩቦችን እንድጠላ አደረግሽ እርኩስ አንቺን ብሎ አዛኝ

  • @HayMit5uy9er8r
    @HayMit5uy9er8r Місяць тому +9

    ሄሉዬ አይዞሽ ማሬ❤❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Місяць тому +6

    ሄሉየ የኔውድ በርግጥ ከባድ ነው ያለሽበት ሁኔታ ግን ሁሉም ያልፋል ታገሽ ይቱቡንም ተቀበይና ነይልን እንወድሻለን❤❤

  • @hafiyahafiya154
    @hafiyahafiya154 Місяць тому +8

    ሄሉይ አይዞሽ በርቺ 🥰🥰ጠክረሽ ስሪ

  • @user-dl1mi4xp3z
    @user-dl1mi4xp3z Місяць тому +8

    ሂሎይ ነይልን ሁሉም ያልፋለ ውዴ😢😢

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 Місяць тому +6

    ምናለ ለኔ ብከፍቱልኝ እና ብታበርታቱኝ ብዙ እምፈልገው ነገር አለ ለሚ ግን ምርጥ ነች

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Місяць тому +5

    አዎ ለምለምየ ትናፍቀናለች ከአላህ የሆነ መረጋጋት ሠላምን ይስጣት የኔ እናት ወላሂ እኔም ከፍቶኛል ስለሷ ሄሉየ ነይልን የኔ ውድ ስሪ

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni Місяць тому +2

    ከብቶች ገዘብ አይደለም ለሠዉ ልጅ ፍቅርኛዋን አስታርቆት 😢😢😅😅😅

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd Місяць тому +1

    ሄሉየ ኣይዞሽ እስኪ 50k ናስገባት ❤

  • @fgdg4382
    @fgdg4382 Місяць тому +4

    heliye yene wide chigire yelewime teregage igna kegunishe nene❤❤❤❤❤❤

  • @ሡሡየመርሳዋ
    @ሡሡየመርሳዋ Місяць тому +13

    አታጨናቋት ግዜ ሥቶሥድ በራሧ ትመጣለች ተረዷት

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz Місяць тому +4

    ሄሉ ትምጣ ግን ፍላጎቷ ካልሆነ በቀርባትም ችግር የለውም ለሙዬ አታስገጅጃት

  • @HoneyKoo-gs9od
    @HoneyKoo-gs9od Місяць тому +1

    Heluye Yene enat enkuwan be dena meteshi yene enat❤

  • @Hayreiyamoges-bb6bh
    @Hayreiyamoges-bb6bh Місяць тому +6

    ሄሉየ እዴው ሁሉ ነው እሚወድሽ እባክሽ ተቀበይና ስሪ ወድምሽንም አታሥከፌው

  • @user-wu6rj2fb9j
    @user-wu6rj2fb9j Місяць тому

    ሄሉ ሁሉንም ነገር ለወንድምሽ ስትይ መቀበል አለብሽ አይዞሽ በርቺ ጠንክሪ ሁሉም ለበጎ ነው እኛም የመዳም ቅመሞች ከጎንሽ ነን ❤❤❤

  • @የአብ-የ
    @የአብ-የ Місяць тому +3

    ሄሉዬ የኔ እህት በርቺ ጠንካራ ሴት ሁኝ

  • @haniLove-sw4ey
    @haniLove-sw4ey Місяць тому +2

    አሪፍ ነው ሄሉዬ የኔ ውድ 100k ሳይገባ እንዳትቀበይ 🥰🥰🥰🥰 ዊናነትዬ ወንድምዬው 💓ኤሎዬ💘 አጭሩ ቡራ😚 እንደጀመራቹ ቶሎ ቶሎ አሳድጉት😂😂😂😂

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 Місяць тому +1

    Ayezoshe.hluye.berchy..menm..ayegodashem..❤❤🎉🎉🎉

  • @asrse539
    @asrse539 Місяць тому +2

    ሄሉየ የኔ ቆጆ ሁሉን ወደ ኃላ ትተሽ ወደፊት ቀጥይ በርች ጠንካራ ሁኝ ውዴ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 Місяць тому +5

    ለምዬ ትክክል ነሸ❤❤❤❤

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 Місяць тому +2

    ሄሉ የኔ ውድ እኛ ካንቼ ብዙ ትምህርት ሰጪ ነገሮች እንጠብቃለን እማ እውነቷን ነው ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል ወደ ፊት እንጂ ወድ ኋሏ መመለስ አያስፈልግም ውዲ ለሙ ትንሽ ተዋት እራሷን ታዳምጥ ለሙ ምርጥ እህታችን ተባረኬ

  • @user-ts2sh3cs6v
    @user-ts2sh3cs6v Місяць тому +1

    Dhugaa garu helani mucadha adaa bate otu hin turini akana gochu hin qabdau tue

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 Місяць тому +2

    what you are talking about... she need to go to school to be a lawyer... she doesn't need a youtube... common she need to focus on her education

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Місяць тому

      ባለፈዉም ነግራታለች ዩቱብ መሰራት እንደማትፈልግ እንደዉም የተለያየ ኮሜንት እየሰማች ከመጨናነቅ ለትምህርቷ ጊዜ ሰታ ብትማር ይሻላል መገፋፋት ለዘላቂ እዉቀቷ እንጂ ለብር ተብሎ ዩተቱብ ስሪ አትበሏት ምርጫዉን ለሷ ተዉሎት እንደኔ

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 Місяць тому +4

    ሄሉየ😢 ተይይይይ ነይልንንንንን ከትምርትሽ ጎን ለጎን ትሰሪበታለሽ ላቺም ያግዝሻል ከሚድያ መራቁ ለምን ፈለግሽዉ እማ ህይወት ይቀጥላል ጠንክርሽ ሰርተሽ ከፍ ብለሽ መታየት አለብሽ ስለዚህ አልሰራም ማለት የበታችነት ስሜት ነዉ ቻናሉን ተቀብለሽ ስሪ በዛ ላይ በቅርቡ ትልቅ ደርጃ ትደርሽበታለሽ 😢

    • @Ahlam_gelagay
      @Ahlam_gelagay Місяць тому

      ሰሙ ደምሪኝ ውዴ🎉😢

  • @NeimaNeymar-jy3dq
    @NeimaNeymar-jy3dq Місяць тому

    ወላሂ ለምለም ቃል የለኝም በቃ አንቺ ስበዛ መልካም ሰው ነሽ ጀግና ሴት ❤🎉

  • @Tago-hx9jy
    @Tago-hx9jy 29 днів тому

    ኧረ ተዋት ኑሮዋችሁን ኑሩ ሴቶች ያለችበት ሁኔታ በራሱ ይበቃታል እባካችሁ ተው ሄሉዬ በርቺ

  • @AhammedAhammed-p8u
    @AhammedAhammed-p8u Місяць тому +3

    ከማርክ ጋር ነው መስራት የምትፈልገው

    • @rahima1683
      @rahima1683 Місяць тому

      አወ😢😢😢😢

  • @user-yt8fg7gr3n
    @user-yt8fg7gr3n Місяць тому +1

    በጣም የምዉድሽ የኔ ቆንጆ የኔ ደርባባ ሄሉየ ሁሉም ነገር ለቦጎነዉ በዝ ምድር እስካለን ድርስ ችግር አለ ደስታም አለ ደሞ የቤለጤ ቻለንጆች አሉ ማማየ እሽ በይና ተቀበይ ዊናም አታስከፍ እሱም ላንች ብሎነዉ ሄሉየ የኔ ማር አትጨነቅ 😢

  • @user-ti8ot3kn7e
    @user-ti8ot3kn7e Місяць тому

    ሃሉዬ በትፈጠረው ንግግር በጣም መጎዳቷ የሚያስታውቀው ባንዴ በጣም ነው የቀነሰችው ግን የሚረዳት እና ከጎኗ የሚሆን ሰው ያስፈልጋታል ሄሉየ የኔ የዋህ ጊዜሽን በማይሻማ መልኩ ተጠቁሚ አውቃለሁ ዩንቨርስቲ ስትገቢ ቢዚ ትሆኛለሽ

  • @AdenaAladena
    @AdenaAladena Місяць тому +1

    በፍቅር የተጎዳ ልብ የደረስበት ብቻ ነው እሚያውቀው አትፈረድ ይፈረድብሀል አይዛሽ ሂሉዬ❤❤❤

  • @mobilemobile7500
    @mobilemobile7500 Місяць тому +6

    ምነዉ በሆለን ዙራያ አትርሱኛ አልሽ

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Місяць тому

    ሄሉዬ እንኳን ደና መጣሽ እንኳንም ደና መጣሽልን በራስሽ ቻናል ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤

  • @user-sy8fq4jf7s
    @user-sy8fq4jf7s Місяць тому +1

    ሄሉየ ሁሌም ነይልን ወደ በጣምነውየናፈቅሽን የኔውድ በጣም ነው እምንወድሽ የምትወዳት ላይግጩ ❤❤❤

  • @Rahima-se7su
    @Rahima-se7su Місяць тому +12

    ደውለሽኮ መንገር ትችይ ነበር በዚህ ምን አስመጣሽ🙄ሲቀጥል ተረዷት ብር ልብን አይጠግንም😊

  • @RakiRaki-cz9sm
    @RakiRaki-cz9sm 18 днів тому

    ሄሉየ የኔ ሊዩ ኣይዞሽ ❤❤❤❤❤

  • @user-wn6wg8po9y
    @user-wn6wg8po9y Місяць тому +3

    ሄሉየ ነይልን ሁሉም ያልፈል

  • @wynieshet
    @wynieshet Місяць тому +2

    ሄሉዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤❤

  • @nomore8101
    @nomore8101 27 днів тому

    ሔሉዬ በርቺ ጓበዝ ነሽ አንቺ በርቺ የኔ ልዕልት 👸👸👸❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Місяць тому +5

    ሄልዬ በጎንም ይቱብ ብሰሪ ይጠቅምሻልጅ አይጎዳሽም የኔ ውድ እና ስሪ አዳደዬ ብቅ በይ 🎉❤

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ Місяць тому

    ሄለን ቆንጆ በእናትሽ ተቀበይና ቻናሉን ስሪበት የጠቅምሻል❤❤❤❤❤

  • @user-fe2mn7tx7x
    @user-fe2mn7tx7x Місяць тому +1

    ለምለም ግን ቆይ ተረጋጊ እሷ እኮ ገና ነች የምትወደውን ሰው አጥታለች ሚዲያ ላይ መምጣቶ መቼቼች አይቀርም ግን የእሷ ህመም የእሷ ቦታ መቆም ያስፈልጋል ስለዚህ ቆይ መረጋጋት ይጠበቅባችሆል

  • @etenutefera8956
    @etenutefera8956 28 днів тому

    ለሟ ተይ ደስ ይመለኝ ደውይልኝ

  • @birtukangeb726
    @birtukangeb726 19 днів тому

    እራስሽ ተመከሪ ሰው አትምከሪ ሄለን ጠንካራ ጀግና ልጅ ናት

  • @user-sy5ld1sn9d
    @user-sy5ld1sn9d Місяць тому

    እሣ መቼ ገዘብ አለይ በፍቅር ዉሦጣ ተጎድታን ተዋት ከቻላችሁ አሦታርቃቸዉ

  • @user-nu6fr4fd2p
    @user-nu6fr4fd2p Місяць тому +2

    ለሚየ በፍቅር ተጎድታለች ተዋትወደራሷትመለሥ

  • @maeritube21
    @maeritube21 Місяць тому +3

    ለሙዬ የኔ ውድ ተባረኪ እውነት መልካም ሰው ነሽ ❤ሄሉዬ የኔ ውድ ስሪበት ዩቱብ አትጥፊ እኛ በታም ነው ምናፍቅሽ የኔ ውድ❤

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 Місяць тому +2

    ሄሉዬ የኔ ጀግና ተቀብለህ እንድትይ ተስፋ አደርጋለው እህቴ 👌😍

  • @Asuutubeአሱቱዩብ
    @Asuutubeአሱቱዩብ Місяць тому +2

    Awo helu taqabahi Ina Siri bat le sira bicha sayihon hachim feta tibatalesh😢Ina husaji wolayi kahun buhala ta dabiqesh malqsun tahi beka hiyot indi nat degmo manor yiqatilal Ina yene eiht indayi kafsh❤

  • @GenetMtku
    @GenetMtku Місяць тому +43

    ልጅነት ከ20 አመት በላይ ናትኮ ተይጂ ጡጦ ይገዛላትዴ አቺ ደግሞ ለኛ ክብር የለሽም ቆሻሻ እደወጣችሁ ቅሩ ያልሽውን መቼም አንረሳው የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም እኬ

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 Місяць тому +5

      ምድረ እሽቃባጭ አሽቃባጭ ከሆንሽ እንኳን አለች ስላለብሽ ነው ያንገበገበሽ

    • @TopF-hn4lv
      @TopF-hn4lv Місяць тому

      እዉነት ነዉ እማዬ❤❤❤

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 Місяць тому +6

      እውነትሽን ነው የተንቢ ከላይ ደግ እየመሰለች ውስጧ እባብ ነች ልጆቹ እንዲበታተኑ ያደረገች ክፉ ሴት ናት የልቧ ካወራች በሀላ ይቅርታ እናንተን አይደለም ብላ በሰው ጭንቅላት ለመጫወት ምትሞክር አሮጊት ናት እኔ እወዳት ነበር ሰው ሲበልጣት አትወድም እኔ እንደተረደሀት ያልታወቀባት እባብ ናት

    • @bizu927
      @bizu927 Місяць тому

      ይቺ አናዳይ ሰደበችን

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 Місяць тому

      እዉነትነዉ❤❤ የኔዉዲ ይመቺሺ❤ የሩታዬ አደናቄ ሰወዳቺሁኮ

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 Місяць тому +1

    _ለምለም ኣንች ይቱብ ይምትለ ለብር ብቻ ነው።ሄሉ ግን ከማንም በላይ የዉስጥ ህማም አላት😢ሴት ነሽ ለምን ኣትረዳትም ሆሆሆ ሁሉም በግዜየ ይሆናል ረጋ በሉ🙄_

  • @user-ko2rh6sb2k
    @user-ko2rh6sb2k Місяць тому

    የኔ ቆንጆ ሄሉዬ በውስጧ ብዙ ስብራት አለባት አሁን አትረብሿት ጊዜ ስጧት

  • @Mira-yx8nv
    @Mira-yx8nv Місяць тому +31

    የ መጀመሪያ ናይን ላይክ አርጉ ❤️😢

  • @FjGu-ib6zi
    @FjGu-ib6zi Місяць тому

    ሂሎይነይልንእህቴዋሁሉምሉበጎነው😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Місяць тому +1

    ለምየ የምር ትለያለሽ ሄሉየ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እና ዩቱቡን ተቀበይ ተጎንሽ ነን ውዴ❤❤❤❤

  • @user-dn8iu9ju6i
    @user-dn8iu9ju6i Місяць тому

    ሄሉየ አብሽሪ የኔዉድ ጠካራ ሴት ሁኒ ሂወት ይቀጥላል ወላሂ እኔ የልጅነት ባሌ አብሮአደጌ ብዙነገር አብርን አሳልፈን ስደት መጥተን ቤት ሰርተን ብዙነገር አፍርተን በጣም የምወዳት የማምናት ጎደኛየ ነበርች ከዛ ባሌን ቀማችኝ ሁሉንም ነገር ከድቶኝ ሄደ በሰአቱ እኔ ታመምኩ በንደት ሀኪም ስወስዱኝ ሂወቶ ሊያልፍ ትንሽ ደቂቃ ነበር የቀራት ተባልኩ ከዛ ብዙ ተሰቃየሁ ሰዉ ማመን አቃተኝ በጣም ዉስጤ ተጎዳ ግን አልሀምዱልላህ በጎደኞቸ ምክርና ጥርት ሌላ ትዳር ይዠ የሁለት ልጆች እናት ሆኩኝ አልሀምዱልላህ ይወት ይቀጥላል ዛሬላይ ሁኔ ያለፈዉን ሳስበዉ ይቆጨኛል ለምን እደዛ እራሴን ጎዳሁ ለምን ጠካራ አልሆኩም ብየ እና የኔህት ጠካራ ሴት ሁኒ

  • @nomo6793
    @nomo6793 Місяць тому +1

    የሄለንንን ህመም ያወቀላት የለም ውስጧ በጣምተጎድቷል😢😢😢😢 እምተነፍስበት እምታዋየው እህት የላት የምር እኔ ሄለን ታሣዝነኛለች እስኪ ተዋት ጊዜ ስጧት የተንቢ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @samritube645
    @samritube645 Місяць тому

    *ኧረ ሲጀመር ሄሉ አበዛሽው ምንድነው እሄን ያክል እኛ በምን እንደግ ስንት ፈተና እያየን ነው ዩቱብን የምንታገለው ለዛውም ለውጥ ለሌው ቻናል የምታሳልፊው ችግር እኔ ካሳለፍኩት የበለጠ ችግር አይደለም ሂወት ይበጥላል አርፈሽ ስሪ የለምለምን ምክር ስሪ*

  • @user-ou1jb7gd8r
    @user-ou1jb7gd8r Місяць тому

    የተንቢ አሰተዋይ ወጫ ወለዶ ጨዋ ያሳደገሽ ♥️♥️❤🤞

  • @ፅጌረዳ
    @ፅጌረዳ Місяць тому

    ሄሉ አይዞሽ የኔ ቆንጆ❤

  • @Alam-kf6iq
    @Alam-kf6iq Місяць тому

    Helu yene qonjo taqabayi azoo hulumu yalafali yene inati sii wadishi😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdanechMisganaw
    @AdanechMisganaw Місяць тому

    ሄሉ አይዛሽ የኔ ውድ ሁሉም ለቧጎነ እግዚአብሔር ካንቺ ይሁን አይዛሽ እማ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk Місяць тому

    ሰላም ውድ ቤተሰብ እኔንም አበረታቱኝ ኢትዮጵያ ነኝ የልጆች እናት ነኝ የመዳም ቅመሞች 🙏🙏🙏😍

  • @ZedTube-e9r
    @ZedTube-e9r Місяць тому

    ትክክል መስራት አለባት ሂወት ይቀይራል

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Місяць тому

    ይህን የምታንቡ ,በሙሉ ፋጣሪ, ከክፉ, ነገር ይጠብቃችሁ ,እኔንም ,አበርታቱኝ እሰኪይ

  • @user-sg5py7rf9j
    @user-sg5py7rf9j Місяць тому

    ሄሉ አስታዋይነች ውስታ ህመምተኛነው ተዋትበቃ ሄሉየ የኔውድ አይዞሽ❤❤❤