🛑ሄለን እና ሩታን ያልጠበቁት ነገር አደረግንላቸው💍💍😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025
  • ‪@marketube391‬ ‪@abgrace7318‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@-haddiszema‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@ebstvWorldwide‬

КОМЕНТАРІ • 3,7 тис.

  • @BirukTube-
    @BirukTube- Рік тому +2449

    ተጋቡና ገላግሉን😅❤❤❤❤❤❤

  • @ሩታTUBE
    @ሩታTUBE Рік тому +472

    በነዚህ ልጆች የዩቲዩብ ዘበኛ የሆን ማነው እንደኔ 👍አሳዩኝ በተለይ የእሩታ እና የአብረሽ ጠባቂ የሆን

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i Рік тому +1

      እኔ የምር❤❤❤

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 Рік тому +2

      እኔም በጣም ነው በጉጉት የምጠብቃቸው

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Рік тому +1

      እኔም😂😂😂😂😂😂

    • @promobile9759
      @promobile9759 Рік тому +2

      እኔየምር ሳይለቁሲቀሩ ያየሁትን ደግሜአያለሁ

    • @SameeraSameera-z6q
      @SameeraSameera-z6q Рік тому +1

      ማሮቸ። ለወደፊቱ ቺሁ❤❤❤❤

  • @ራያራዩማ-ዀ4ገ
    @ራያራዩማ-ዀ4ገ Рік тому +73

    ለሴት ልጅ ያላችሁ ክብር ልዩ ነው እውነት ትለያላችሁ አብርሽ እና ማርክ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @ኡሙኑህ-ኈ7ጠ
    @ኡሙኑህ-ኈ7ጠ Рік тому +570

    የፍቅራችሁ መጨረሻ ይመር በተለይ ሩታየ እውነተኛ አፍቃሪ ከምር እሩታን የምትወዱ 👍

  • @አይናፋሯነኝያርሷደሯልጂ

    የቡታጂራልጆች ፍቅር ናቸዉ የምትሉ💐

  • @muluneshasefa6606
    @muluneshasefa6606 Рік тому +55

    እኔ ቀንቻለው ፈጣሪ ሆይ የመዳም ቅመሞች እውነተኛ አፍቃሪ ስጠን ያበናት ጉሉ አሜን

  • @HannaShifara-qf5uz
    @HannaShifara-qf5uz Рік тому +324

    አሁንማ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ድራማ ሆናችሁብኝ 😂😂😂 እልልልል እንኳን ደስ አላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 Рік тому +457

    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 😢😢😢😢 ደስ ይላል

  • @mekakebede2764
    @mekakebede2764 Рік тому +30

    ይገርማል አራቱም ወርቅ በእሳት እንደሚፈተን ተፈትነው አልፈዋል በፍቅር ውስጥ የሚገጥመውን ችግር በአንድም በሌላም መንገድ ተጋፍጠውታል ምርጥ ጥንዶች ብያቸዋለሁ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ብዙ ተባዙ ፍሬያችሁ ምድርን ይሙላ በሚገጥማችሁ ችግር ሁሉ እግዚያብሄር አቅምና ጉልበት ይሁናችሁ congrats to the best couples ever 🎉🎉🎉

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te Рік тому +380

    አብርሽና ማርክን በአንድ ላይ የማይበት ጊዜ ናፍቆኝ ነበር ሁለታችሁም ከዛ ሁሉ ፈተና በኋላ ለዚህ አበቃችሁ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ እኔ ለእናንተ እጅግ በጣም ደስስስስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት Рік тому +525

    የኔ ሱሶች እንኳን በሰላም መጣቹ ፍቅሪ የሆኑ ልጆች 💘😢ማነው እንደኔ አብርሽና ሩታን የሚወድ ፍቅራቹ በላይክ ኣሳዩኝ👍💚

    • @ሀገሬ-ጨ8ጨ
      @ሀገሬ-ጨ8ጨ Рік тому +4

      እኔአለሁልሺ

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e Рік тому +4

      እኔአለሁኝጌታን❤❤😢

    • @wollotube4957
      @wollotube4957 Рік тому +2

      ዋውውውው

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q Рік тому +3

      እኔ እነሱን ተከትየ ነው የመጣሁት

    • @jmelamuhaba7242
      @jmelamuhaba7242 Рік тому +6

      እኔ አብርሺን አይቼነው የመጣሁት😂

  • @frykhalifa
    @frykhalifa Рік тому +35

    ሰጡታውን ያሰጠሸ እናት እዉነትም እናት ነሸ ማማዬ ሺ አመት ኑሪ ያልታሰብ ደሰታ አለም እቤትሸ የገባ❤️

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Рік тому +311

    ሁለታቹም ስታለቃቅሱብ አዝነን ነበር እንኳን ከለቅሶ ወደ ደስታ ቀየራቹ ደስ ብሎናል😂😂

    • @ፍቅርነኝየቦረናዋ
      @ፍቅርነኝየቦረናዋ Рік тому

      እኮ😂😂😂

    • @nefisa70
      @nefisa70 Рік тому +4

      በነገራችን ላይ የህትማማቾች ልጆች ናቸው ሢየለቅሱም እኩል ሢደሠቱም እኩል ደሥ ሢል ምንኛ ነው እነሡ ሣይ ትዳር ይናፍቀኛል

    • @mikdeskidena1294
      @mikdeskidena1294 Рік тому

      ዋው❤❤❤❤❤❤❤

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab Рік тому

      Uko😂😂😂

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab Рік тому

      ​@@nefisa70zamadi nachu😮

  • @ወለተስላሴ-ቈ5ጸ
    @ወለተስላሴ-ቈ5ጸ Рік тому +37

    ሩታን እናን አብርሽን የሚወዳቸው እንደኔ❤

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x Рік тому +21

    አብርሽና ሩታዬ የእኔ ሳቂታዎች ሁላችሁም ታምራላችሁ እግዚአብሔር በዘር ተባርካችሁ ተደስታችሁ ለመኖር ያብቃችሁ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Almas-v3h
    @Almas-v3h Рік тому +32

    ለሩታ መስቀል አርግላት አብርሺየ በተረፈ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ekramየቦረናዋ
      @Ekramየቦረናዋ Рік тому +5

      አላትኮ😂😂 እኔኳ ሙሰሊምነኝ ግን ከብሩጋተመሳሰሉባችሁጅ አላት

    • @alemdems4561
      @alemdems4561 Рік тому

      አላየሁትም እኔ አድርግላት

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Рік тому +2

      አይናቹሁ አይሰራም መሰል አላትኮ የሃብሉ ነዉ እጂ ነዉ ግድ በእጨት ሚሰራዉ መሆን አለበት ማለቴ ግራ ሰላጋባቹሁኝ ነዉ😊

  • @Semufika45
    @Semufika45 Рік тому +138

    የነዚህን ጥንዶች ደስታ የሚያስደስታችሁ የት ናችሁ እስኪ ልያችሁ በላይክ👍👍💋💋

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Рік тому +14

    ከአብርሽ ቤት ነው የመጣሁት ሁለታቹም ታምራላቹ በተለይ እሩታዬ አፍቅራ ያሸነፈች ጀግና አብርሽ መልካም ሰው ነህ ፍቅር ያሸንፋል ስታምሩ ፍቅራቹ ለዘላለም

  • @nardi48
    @nardi48 Рік тому +17

    22 ኛ ኮማች ነኝ like 👍👍👍👍አድርጉኝ
    ግን ማነው ሰአቱ ረዝሞበት የዋለ 😂😂😂❤❤❤❤

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    ስጦታውን ያዘጋጀሽው እናት እውነትም እናት ነሽ. ተባርኪ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Рік тому +83

    የስደት እህቶቼም ለዚህ ያብቃችሁ እናንተ ማለት ቃላት ያንሰኛል😢😢😢😢

  • @fedishatube1250
    @fedishatube1250 Рік тому +23

    የአብርሺ ፍቅርኛ ❤❤❤ ምርጥ ልጂ ናት🎉🎉🎉

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb Рік тому +18

    የሩታ ማማር እደኔ የሚወዳት ማነው ወላሂ ስወዳት የኔ ደርባባየ🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💚

  • @saeid-mn9fb
    @saeid-mn9fb Рік тому +19

    በጣምነው እምታምሩት ምርጥ ጥንዶች ግን ምግቡን አማትባችሁ ቁረሱት ዘላችሁ አዘንጥሉ በተረፈ እወዳችኃለው❤❤❤😂😂😂😂

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Рік тому +43

    እልልልልል ማን ነወ እንደኔ ከልቡ ደስስስ ያለወ ሳትዋሹ belike ግለፁልኝ😢❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 Рік тому +151

    ማርክ ስፖርት ስራ የምትሉ 👍👍👍👍ወንድ ልጅ ፈርጠም ሲል ደስ ይላል 😁😁😁😁

    • @aliyaaliya2171
      @aliyaaliya2171 Рік тому +2

      እውነት ነው

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 Рік тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @madina3828
      @madina3828 Рік тому +31

      😂😂😂😂😂በሉ እናንተኮ አትቻሉም እሰው ላይ እንከን ማውጣት መቸም የተለመደ ነው

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn Рік тому +1

      😂😂😂

    • @samrisamri1217
      @samrisamri1217 Рік тому +5

      የለልውን የተ ያምጠው 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RadzoI
    @RadzoI Рік тому +8

    ሄሉዬ እዳቺ የሚወዱትን መሰዋትነት ያደረገች የመጀመሪያዋ አቺ ነሽ የፍቅር ንግስት ቢልሽ ደስተኛ ነኝ

  • @AlmazGonderiwa
    @AlmazGonderiwa Рік тому +118

    አብርሽና ማርክ አንድ ላይ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል በተፈፈ በጣም ነው የምታምሩት አቤት አቤት ውበት ❤❤ሩትየ ❤

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Рік тому +28

    አራቱም በእሳት የተፈተኑ ወርቆች ናቸው ❤ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን የሳምረው

  • @mrx7631
    @mrx7631 Рік тому +38

    አቤት ማማራችሁ ❤ እኛስ የመዳም ቅመሞች ብቸኝነት መሮናልኮ😢😂

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 Рік тому +4

      እኛ ዩቱብ ጠባቂ ነን😢

    • @SYej-q8t
      @SYej-q8t Рік тому +2

      ያልታደልሽ እንዴዴት አደርሽ አለ የሀገሬ ሰው

    • @mekiyamohamned915
      @mekiyamohamned915 6 місяців тому

      ቅመሞች እዴት ነዉ እምታወሩት ታዲቦሎቡሉታላችሁ ወረዉን እ😅😅😅😅😂❤❤❤

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee Рік тому +105

    ሩታዬ የምወድሽ ፈገግታሽ ሲምር ❤አብርሽ እና ማርክ አብራችሁ ስላይናችሁ ደስ ብሎናል 🎉❤❤ ግን ማነው እደኔ ቀለበት የመሰለው 😂😂

  • @FhhfFjgtt
    @FhhfFjgtt Рік тому +40

    እ ኧረ ወይኔ እናተ ልጆች ይመቻችሁ ሩታዬ የእኔ ሞዴልስት ስወዳት ❤❤🎉

    • @ggvfreerrere6429
      @ggvfreerrere6429 Рік тому +1

      እኔ ራሡ ወላሂ በጣም ነው የምወዳት የምታምረኝ እሮትይ የኔቆጆ ደረባባ ወብ

  • @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ

    ሁለታቹ ባድላይ ማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ግን ነብሳቹ አይምርም ስቴ ደጋግሜ አየሁት ቀለበቱን አሰራቹ ብዬ😂😂 ሩታዬ የኔ ሳቂታ

  • @seada-rq7pm
    @seada-rq7pm Рік тому +10

    ወይኔ ሩታ በአካል የማውቃት ያክልነው የሚሠማኝ በተለይ እጆቿን ሥትዘረጋ ቀብረር የምትላት ነገር❤

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Рік тому +85

    ወየው እንደኔ ለእነዚ ቤቴሰቦች የተደሰተ ማነው በላይክ አሳዩኝ ደስታዬን ስወዳቸው እኮ😍😍😘😘

    • @kayrakamal1596
      @kayrakamal1596 Рік тому +1

      ወለሂ እኔ እድቺዉ ነኝ 😂😂😂😂

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 Рік тому

      ​@@kayrakamal1596ረቢ ካላገባሽ ላንቺም ፍቅር የማሰለች ትዳር ይስጥሽ

    • @yezinamulumengsit771
      @yezinamulumengsit771 Рік тому +1

      እኔም ደስ ብሎኛል❤❤❤

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ Рік тому +1

      እኔ ደስ ብሎኛልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እራሔልየድግልጅ
    @እራሔልየድግልጅ Рік тому +50

    ካሜራማን በጣም አንጀቴን እየበላውነው 😢😢
    የመዳም ቅመሞችየ የኔ እንቁወችየሠው ደሥታ የሚያሥደሥታችሑ❤🎉🎉 ሀገራችንን ሠላም አድርጎልን ሀገር ገብተን ከአዳም ጋር ፏፈሽ እንላለን እዳታሥቡ 🎉🎉🎉❤❤❤

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ Рік тому +3

      😂😂😂😂😢😢😢እኛስ ተመልካቾቹ

    • @almiwo3730
      @almiwo3730 Рік тому +1

      😂😂😂😂

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df Рік тому +2

      ወላሂ እኔም በጣም አሳዘነኝ😢 ለሱም ቀን ይዉጣለት

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ​@@Yyyhyuu-zx1df

    • @lkitumuluye7857
      @lkitumuluye7857 Рік тому

  • @Rozy908
    @Rozy908 Рік тому +29

    አብርሽ አነጋገር ላይ ብስል ንቅት ያልክ ሩታ ፍልቅልቅ ቆንጅዬ ስወዳችሁ ሄሉ እና ማርክም ደስ ትላላችሁ❤🎉

  • @qwas9970
    @qwas9970 Рік тому +27

    የስደት እህቶቼ ሆይ ፆሎታቹ ኮ ቶሎ ይሰምራል እውነቴ ነው የሰው ደስታ ስትመኙ ሁሌ እውን ይሆናል ስለ እነዝህ ልጆች ሁሌ መልካም ምኝት ስትመኙ ነበር አሁን እውነት ሆኖ አምሮው አየናቸው ስለዝ ለራሳችንም ፆሎት ማድረግ አንርሳ መልካሙ ያድለን ወጎኖቼ

  • @Mulu-n2r
    @Mulu-n2r Рік тому +43

    እሩታ መስቀል ብታደርግ የምትሉ በላይክ አሳዩን በተረፈ እወዳቹሁ አለን የኔምርጦይ🎉🎉❤❤

    • @qatarfifa-bm5fm
      @qatarfifa-bm5fm Рік тому +2

      አላትኮ መስቀል የብር ሀብሉ ላይ መስቀል አለዉ

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Рік тому +105

    ቀለበቱ ታሰረ አደል😳 አረ የቡታጅራ ፍቅር እኛንም ሹፊን ሙቤን ጠቅሊየ ልግባ በቃ ቡታጅራ 🙆‍♀️🙈ደምሩኝ 👍

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Рік тому +98

    የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ጉሉ አሜን ❤❤❤❤❤❤😢😢😢ተጋቡና አብራችሁ ሁኑ እኛም ደሥ ይበለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gjgfug7060
    @gjgfug7060 Рік тому +12

    ቀጭን ሴት የሚያገለግለሁ ወገቧን ለመያዝ ነው ይመቻችሁ አብርሽ አሩታ አደኛ❤❤❤❤

  • @JamanishMohammad
    @JamanishMohammad Рік тому +22

    ያንን ለቅሦ ቀይሮ ለዚህ ደስታ ስላበቃችሁ ከልቤ ከልቤ ደስብሎኛል እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ በመካከል ምንም ነገር አይግባባችሁ ጉሉ አሚን🤲🤲🤲🤲🤲

    • @rabiaseid6918
      @rabiaseid6918 Рік тому +2

      4 ቱም እደወርቅ በእሳት የተፈተኑ ናቸው አይ ለያቸው

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq Рік тому +18

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

  • @hiwotasmamaw7663
    @hiwotasmamaw7663 Рік тому +24

    ተጋቡና ገላግሉን የሚል ኮመንት በሳቅ 😅😅😅😅😅
    አይለያችሁ በእውነት ታምራላችሁ ❤
    አብርሽና ሱፍ ዋው👌

  • @madamsspice6623
    @madamsspice6623 Рік тому +94

    ኑ የመዳም ቅመሞች የኔ ጀግናዉች የሰዉች ደስታ የሚስደስተን የኛን ህመም የኛን ጭንቀት የኛን ድካም ትተን በሰዉች ደስታ የምንበርታ የኔ ጀግና ዉች ኑ እስኪ እልልልልልልልልልልልል ያለ ደስታ አለ ❤❤❤❤❤

    • @madina3828
      @madina3828 Рік тому

      እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

    • @seadaendris-cp2cj
      @seadaendris-cp2cj Рік тому

      ❤❤🎉አልልልልልልልልልልልልልልልልልልዎ

    • @ZahraZahra-p2b
      @ZahraZahra-p2b Рік тому +3

      የኔ አለም መተንልሻል

    • @henahena6857
      @henahena6857 Рік тому

      ❤️❤️🤦🏿‍♂️

    • @የራያዋ-ኰ5ዘ
      @የራያዋ-ኰ5ዘ Рік тому

      እልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @እናቴህወቴ-ፀ8ዠ
    @እናቴህወቴ-ፀ8ዠ Рік тому +42

    የረቢ እንዴት ደስ እንደለኝ እንኳን ደስ አለችሁ ቅማሞችዬ አብርሽ እና ሩታ 🎉 መርክ እና ሄሉ እንኳን ደስ አለችሁ❤❤💞💞💞💞

  • @hanag8198
    @hanag8198 Рік тому +7

    አብርሽ ሁሉም ሰው እንዳንተ መልካም ልብ ቢኖረው አብርሽ አብርሾ እድሜ ከጤና ጋ እመኝልካለው❤

  • @afishow
    @afishow Рік тому +162

    ማርኬ ቀለበት አሰረ እንኳን ደስ አላቹህ መልካም ጋብቻ የአብርሽና የሩታ ቀለበት ቀን የናፈቃቹህ በላይክ ፍቅራቹህን አሳዩን ❤

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት Рік тому +79

    እንኳን ደስ ኣላቹ ፍቅራቹ እስከ ዘልኣለም ይሁን የፍቅሪ ተምሳሌዎች🎉❤

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ Рік тому +13

    እስይ ማነው ለእንዚህ ቤተስብ የተደስተ ፍቅራቹ ያበዛላቹሁ እግዚአብሔር❤❤❤❤❤❤

  • @mekyamekya
    @mekyamekya Рік тому +68

    የኔ ማሮች
    ከፈተና ወጥቶ ስኬትን ለሚሻ❤
    ስንቁ ሶብር ይሁን እስከ መጨረሻ❤
    ፈጣሪን የያዘ ምን ፈልጎ ያጣ❤❤
    በጣም ያሥደስታል ደግ ቀን ሲመጣ❤
    እኮን ደስ አላችሁ ከመጥፎ ሰወች አይን ይጠብቃችሁ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉

    • @mahiwolloyewa7921
      @mahiwolloyewa7921 Рік тому +3

      የኔ ውድ❤❤❤❤

    • @mekyamekya
      @mekyamekya Рік тому

      @@mahiwolloyewa7921 ሥሜቱን የኖረበት ያቀዋል ወላሂ

    • @seadZeyad
      @seadZeyad Рік тому +1

  • @የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ
    @የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ Рік тому +35

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንደዝህ ስትሆኑ ነው ደስ የሚለን እና አብራችሁ ስሩ

  • @Aelhamedulilah
    @Aelhamedulilah Рік тому +4

    ሱፉ ያማረው ከአብርሽ ላይ ነው

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ

    ❤😢😢😢ስሮጥ የጠረጴዛው እግር መታኝ በማርያም እንዴት እንደምወዳችሁ ውዶቼ ደሞ ማማራችሁ❤😢

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Рік тому +27

    እናተ ጉደኞች ሀሳባችሁ በጣም ደስይላል በስመአብ ፍቅራችሁ ያብዛዉ❤❤❤❤❤❤❤😁😁😁❤❤❤❤❤❤ከነማቸባችሁ ድንግልን ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤!!!!!!!!!!❤

  • @muluhundabo5046
    @muluhundabo5046 Рік тому +2

    ሩታ ግን የጌታ ልጅ ትመስላለች ሥራአቱዋ ወንጌል እንደሰማ ሰው ረጋ ያለች ነች ሩታዬ እየሱስን አደራ እንዳለይ ከእሱ ጋ ተጓዠ ትከናውኛለሽ።

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Рік тому +60

    ከልብ አፍቃሪ ዎች ናችሁ እፍፍ መታደል ነው❤❤❤❤ ፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ❤❤❤ ከፍ በሉ❤❤

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 Рік тому +9

    ቀለበት ስንጠብቅ የአንገት ሀብል😂አረ ተዉ ግን አትጫወቱብን😂እንኳን ደስ አላችሁ ሩታዬ የኔ ጨዋ❤ሄሉዬ የኔ ልባም ሴት❤❤

  • @HawaHAwa-rx1wj
    @HawaHAwa-rx1wj Рік тому +5

    እኛ የመዳም ቅመሞች ሳለቅሱም አልቅስን ስደስቱም ስቀን ነው እኮ እኛንም ባገራችን እርዚቁን ይውፍቀን ያርብ

  • @Masarat-i3m
    @Masarat-i3m Рік тому +16

    የኔ ባለመተቦች ስታምሩ ሰላማችሁ ይብዛ እሪታንም ማህተብ ታድርግ

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 Рік тому

      የኔም ሀሳብ ነው በተረፈ በጣም ተምራላችሁ ፍቅር እስከመቃብር ይሁንላችሁ

  • @Ekramየቦረናዋ
    @Ekramየቦረናዋ Рік тому +6

    በተራ እያለቀሳችሁነበር😂😂😂😂እኳን አንድላይ ተደሰታችሁ እሩትየ❤❤❤

  • @hawuletseid6228
    @hawuletseid6228 Рік тому +4

    አብርሽየ ትናንት አርገህላት ነበር በድጋሜ ደስ ይላል ቡታጅራ የፍቅር ሀገር🎉

  • @selamburuk
    @selamburuk Рік тому +39

    በጣም ታምራላቹ መልካም የፍቅር ግዜ ይሁንላቹ❤በተረፈ በሳኡዲ አረብ ያሉት እስረኞች እህቶቻችን ና ወንድሞቻችን እባካችሁ ድምጺ ሁኑ💔አሁንስ እኔ በጭንቀት ልፈነዳ ነዉ😢

  • @fikrrrrrr
    @fikrrrrrr Рік тому +12

    🎉🎉🎉ሩታየ የኔ ድምቀት ❤ እንካን በሰላም መጣቹ❤❤❤

  • @A9ail5566u
    @A9ail5566u Рік тому +9

    ልብ አጠልጣይ ጥዶች ከምር ፍቅራችሁ ይብዛ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BrtukanTadesse
    @BrtukanTadesse Рік тому +23

    ጌታዬ እኛን የመዳም ቅመሞች ሹፈን❤❤❤የይቲዮብ ዘበኛ ሁነን ቀረን😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @atalayngatu9457
    @atalayngatu9457 Рік тому +81

    አዋጅ አዋጅ መጡ ኑኑኑ ቅመሞች❤❤❤

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 Рік тому +1

      😅😅😅😅😅መተናን

    • @shhgshfg8631
      @shhgshfg8631 Рік тому +1

      መተናል😂😂😂😂😂

    • @SAmu-wh2lp
      @SAmu-wh2lp Рік тому +2

      እ መተነል😅😅😅

    • @zahrahmohemd3204
      @zahrahmohemd3204 Рік тому +2

      መተናል ያልመጣችሁ ኑ ክክክክክክክክክክ

    • @zabibakadir3534
      @zabibakadir3534 Рік тому +1

      ​@@sffdgg8523ክክክክክክክክክክ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Рік тому +11

    ወዉ እንኳን ደስ አላቹ እንኳን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደረሳቹ ለመላዉ ኦርቶዶስ እምነት ተከታዬች👏🙏👍

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Рік тому +8

    እነ ሩታን አይቼ ነው የመጣሁት😊 ለሁሉም ታምራላቹ❤❤❤

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 Рік тому +8

    ሁለት የልብ አፍቃሪዎች እንደናተ ያለውን ያድለን የልጅ አዋቂዎች❤❤❤

  • @aster-du3xz
    @aster-du3xz Рік тому +14

    ሁለታችሁም ብዙ ተፈትናችሁ ነበር ያን ፈተና አልፋችሁ እዲህ በደሥታ ሥላየኋችሁ በጣም ደሥ ብሎኛል ትግት ለጊዜዉ እሪት ቢሆንም ለታገሠ መጨረሻዉ ማርነዉ ከዚህ በላይ ደሥተኛ ሆናችሁ ፍቅር እሥከመቃብር ያድርግላችሁ ❤❤❤

  • @rabimhammed119
    @rabimhammed119 Рік тому +44

    ወይ እናተ ልጆች ሁለታችሁም አንድ አይነት ታሪክ መሆኑ ሲገርመን ጭራሺ አንድ ላይ ጠቅለል አርጋችሁት እረ ይመቻችሁ ሁሌም ሳቁልን

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝHዬየ

    አብርሽ ለሩታ መስቀል ስጦታ ስጣት ❤

  • @ተምርየሀይቃ
    @ተምርየሀይቃ Рік тому +8

    አደኛነኝ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ አላህ ይስጠን😢😢😢😢😢

  • @kasi5532
    @kasi5532 Рік тому +7

    ዋው ዋው እንኳን ደስ አላችሁ ማርክና ሄሎ አበረሽ ሩታ አይላያችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ደስታዬ ማቆጣጣሪ አልቻልኩም ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yadrglhwendmeyasbkewhuluyi7531
    @yadrglhwendmeyasbkewhuluyi7531 10 місяців тому +2

    በሩታ እና በአብርሽ መዋደድ እስኪ ማነው እንደ እኔ ደስተኛ 😍😍😍🥰🥰🥰

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Рік тому +47

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የእዉነተኛ አፍቃሪ ያድላችሁ
    ያድለን
    ከስደትየሚገላግልባል ጀባ ብያችሗለሁ🎉🎉🎉😢❤❤🎉🎉🎉አሚን በሉ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Рік тому +4

    እኔም ደሰ ብሎኛል የመዳም ቅመሞች #ደመወዝ ጨምርኝ ብየ ተናግሬ ጭራሸ ደመወዜን ዘርዝሮ ፓርሳየን ሞላልኝ ጭማሬ ግን ወፍየለም😁😁😁😁
    ብቻየን በሳቅ የለሁም

  • @HiwotAdefris-ld2nn
    @HiwotAdefris-ld2nn Рік тому +7

    ሰርጋችሁም አንድ ቀን ይሁን 😍😍

  • @ዜድወሎየዋ-ኸ2ኰ
    @ዜድወሎየዋ-ኸ2ኰ Рік тому +14

    ቀለበቱንም ባንድ እድታስሩ አይለያችሁ❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Рік тому +10

    እኔ ከምንም በላይ የምወደው ቤተሰባዊነት ፍቅራችሁን ነው 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @ahmadqudah3766
    @ahmadqudah3766 Рік тому +3

    የበይ ተመልካች መሆኔ ነዉ የሚያሳዝነኝ ክክክክክክክ ፍቅራችሁ ያምሽላችሁ ታስቀናላችሁ 😘

    • @Weloyewa-g6o
      @Weloyewa-g6o Рік тому

      ሁላችንምየበይተመልካች😂😂😂😂ሆነናል

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 Рік тому +15

    ሥጦታውን ያዘጋጀችላችሁ እናት በጣም ትገርማለችችች 🎉❤❤

  • @salmasalm8448
    @salmasalm8448 Рік тому +9

    ዋውው የዛሬ ዶሞ ይለያል አይለያያቹ ፍቅራቹ እስከ ዘላለም ይዝለቅ❤❤❤❤

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig Рік тому +9

    የኔ ሱሶች እንኳን ደህና መጠቹ እንደዝ ሆነቹ ስለዬወቹ በጠም ደስ ብሎኛል ሰለመቹ ይብዘ መሮቼ እወደቹወለሁ ❤❤❤

  • @Rahma-xz7mh
    @Rahma-xz7mh Рік тому +13

    እልልልልል መብሩክ ብለን ሁለታቹም ዋውውውውውውው💍💍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @masimasi6930
    @masimasi6930 Рік тому +31

    አንዱ ተጠርጎ ሲሄድ ሌላዉ ተወልዉሎ ይመጣል የሚባለዉ እዉነት ነዉ ፍቅር ብትሄድ የበለጠች ሰጠህ መታገስ ዋጋ አለዉ ነገሮች ሲመጡ በምክናየት ነዉ በፍቅር አርጁ ❤ እኔንም ስደት በቃችሁ ብሎ ከምወደዉ ፍቅሬ ያገናኘኝ 😢❤

    • @Rዘረኝነትጥብናት
      @Rዘረኝነትጥብናት Рік тому

      እኔግን ሁሌም ትዝ ትለኛለች ሩታን ሣይ ፍቅር ናት ትዝ የምትለኝ ያችን ኢሊፖፕ ሳታሣየንኳ በዛው ጠፍች ባለችበት ሠላም ትሁን ፍቅሩን ጠብቃ ኑራ ብትመጣ አብርሽ ምን ሊውጠው ነው ግን

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy Рік тому +3

      ልክነሽ ሂወትይቀጥላል

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Рік тому

      ​@@Rዘረኝነትጥብናትእሳም መልካም ይግጠማት

  • @MነኝየMብቻ
    @MነኝየMብቻ Рік тому +3

    ሰው ከልቡ ሲያፈቅር ስራው ሁሉ ከልብ የመነጬ ነው አላህ በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Рік тому +9

    አብርሽ እና ሩታ ማርክ እና ሔሉ እንኳን ደስ አላችሁ አብራችሁ ስላዬናችሁ ደስ ብሎናል እንደ ወርቅ የተፈተነ ፉቅር ነው የሁለታችሁም መጨረሻችሁ ይመር❤❤❤❤❤

  • @nuriyahassan7949
    @nuriyahassan7949 Рік тому +11

    ጎበዝ አው አልሀምዱሊላህ አሁን እኛም ተሰቀየን በናንተ ስተላቅሱ እየላቀስን ስትደሰቱ አብራን ስንደሰት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @taibah5903
    @taibah5903 Рік тому +2

    ዋዉ ታምራላችሁ የምርቃልየለኝም የፍቅር ተምሳሌት ብያቸሇለሁ❤🎉🎉🎉

  • @ሰአዲነኝየደሴዋ
    @ሰአዲነኝየደሴዋ Рік тому +5

    ሩታየ ስወድሺ እኮ የኔ ድምቀት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀውለትሀበሻዊት
    @ሀውለትሀበሻዊት Рік тому +8

    ኮንግራ እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም ይገባችሁል ሁለቱም ሴቶች 1 ኛ ናቸው በተለይ በተለይ ሩታ በዙ ጃሌጅ አልፉ ነው አብርሽየ ሩታችንን አደራ አንተ ሁለነገሯ ነክ ከፈጣሪ በታች ❤❤❤

    • @Ekramየቦረናዋ
      @Ekramየቦረናዋ Рік тому +3

      ምርጥልጅነው ብራክኳ አላረጋትም የከብደኛል አለ አብርሽም አሰተዋይነው❤❤

    • @ሀውለትሀበሻዊት
      @ሀውለትሀበሻዊት Рік тому +1

      አወ ከባድ የምር በሲ ቦታ ሆነን መገመት እኛ ሴቶች

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 6 місяців тому +1

    🎉🎉🎉 ሔሉ ማርቆስ ይሔን ግዜ ደግሞ ፈጣሪ ይመልሰው።።እውነተኛ ፍቅር በእናናተ ላይ ነበር የተመለከትኩት።።።።ልጆቼ እግዚ አብሔር ሰይጣንን እረግጦ።።።ፍቅራችሁን ይመልሰው።። ልጆቼ የውነት ፍቅር በገንዘብ አይገዛም።።። የማንንም ወሬ አትስሙ።።።ፍቅራችሁን ቀጥሉ።።።።

  • @ሀውይነኝሥደተኛዋየቤተሰቦ

    እደኔየሩታ ቅርፅ ደስየሚለው❤❤❤

  • @HayuHayu-h6m
    @HayuHayu-h6m Рік тому +11

    የኔ ሱሶች ደስ ስላላችሁ ደስ ብሎኛል የምወዳችሁ ❤❤❤❤ ቀለበት መስሎኝ ኤፋ ሀይሚ ሙቢ ኤቢ በለሉበት የምር ቅር ብሎኝ ነበር ብቻ ስጦታው ደስ ይላል ነፍ አመት በፍቅር ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 9 місяців тому +1

    አቤት ሩታዬ የፍቅርሽ አገላለጽ እኮ ልዩ ነዉ ሁለቱም ሙሽሮች ልዩ ናችሁ መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሳምረዉ

  • @MissRafhj
    @MissRafhj Рік тому +14

    እንኳን ደስ አላቹ ፍቅራቹ እስከ ዘላለም ይሁን የኔፍቅሮች ስታምሩ የፍቅር ተምሳሌቶች🎉🎉🌹🌹🌹❤❤❤💍💖💍💋💋💋💞💞💞💞💞💞💚💛💚💛💚💛🥀🥀🥀🥀💘💘💘💘

  • @Ametu-p3u
    @Ametu-p3u Рік тому +13

    ዋዉ ዋዉ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ አይለያቹ ያዝልቅላቹ ሁሌም ሳቃቹ ደስታቹ ያስደስተናል ሁለቱም ምርጥ ጥዶች ወላሂ ማሻላህ ፈቅር እሰከመቃብር ይሁንላቹ በመሀላቹ ንፋስ አይግባ ❤❤