🛑የተንቢን ሰርፕራይዝ አደረግናት አላመነችም ደነገጠች😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @madina4756
    @madina4756 9 місяців тому +273

    የተቢ ይገባታል የምትሉ 👍ምክንያቱም የሴት ጀግና ናትና❤

    • @usercell3788
      @usercell3788 9 місяців тому +1

      አዎ ክዛ በለይ ይገባታል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞

    • @MahammadSaid-iz6xg
      @MahammadSaid-iz6xg 7 місяців тому

      Aw zkiblye ygbtle

  • @getuwoldtsadik2932
    @getuwoldtsadik2932 9 місяців тому +19

    ማርክዬ እውነት ነዉ የሰው ልጅ የተነሳበትን ቦታ የማይረሳ ለም ለምን አረብ አገር እያለች ነው. የምከታተላት ጀግናነች የናንተ ሁሉ መንስኤ እሷ ናት እወዳችኽለው በርቱ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 9 місяців тому +641

    የተንብ የሁሉም ሰዉ ተምሳሌት ነች የሚል በላይክ👍👍👍👍 ይገባታል ይገባታል🎉🎉🎉

    • @MizuTube-x1x
      @MizuTube-x1x 9 місяців тому +1

      ሳብስክራይብ ኣድሪጊሊኝ ውዴ🎉😊

    • @HalenaberaHalenabera
      @HalenaberaHalenabera 9 місяців тому +3

      ናት የተቢ ለነሱ ብቻ ሳትሆን ለማዳም ቅመሞች ሁሉ ናት ብዙ ነገሮችን የተማርነው ከሷ ነው የተቢ እድሜ ጤና ይስጥሽ እህቴ

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 9 місяців тому +1

      በጣም ይገባታል ለሙዬ ጀግና ሴት❤

    • @ijhhjhi
      @ijhhjhi 9 місяців тому +1

      በጣም ጅግና ናት የተቢ የገባታል በሷ ነው የቡታ ጅራን ልጆች ያወቅናቸው አብርሺም የሆነ ምስጋና ያስፈልገዋል

    • @KalkidanAbabu-de1ts
      @KalkidanAbabu-de1ts 9 місяців тому

      ❤❤❤

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 9 місяців тому +35

    ጃኬቱ ሲያምር አብርሽ. ጎበዝ ይገባዋል ማርቆስ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 9 місяців тому +613

    የተንቢ ሁላችንም ስኬታማ ያደረገችን እሷ ነች ይገባታል 👍👍👍

    • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ
      @አለህሁንየለውይሆነልአለህ 9 місяців тому +2

      ሁለቹም ጀግነ ነቹ ሩተዬ አብርሽ መርክ ሄሉ ምርጦች አይለየቹ ሁሌም አድ ለይ ብነየቹ ደስ ይለነል እነተ ለቡዙ ሰው አስተመሪ ነቹ አድ ለይ ደሞ በጠም ተምረለቹ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 9 місяців тому +1

      ትክክክል ሥትደክሙ አበርቺ ሥታጠፍ ተደባዳቢ ናት 😂😂ይገባታል

    • @የጆሌዋነኝየክስታኔባይ
      @የጆሌዋነኝየክስታኔባይ 9 місяців тому +17

      ገገማ በሰው ስም አትነግድ

    • @sadaawel8097
      @sadaawel8097 9 місяців тому +6

      አድቀን ልታመሰግናት አላየንም በሰው ቤት ታሞቃለህ ወረኛ

    • @mesertkifle233
      @mesertkifle233 9 місяців тому

      ክክክክክክክክ አይገርምም​@@የጆሌዋነኝየክስታኔባይ

  • @سوفي-خ2ت
    @سوفي-خ2ت 9 місяців тому +46

    ሩታ አለበበሷን ታሰተከክል ያሚትሉ 👍👍👍👍ቀቢስ ቢቻ ትልበስ👍👍👍👍

    • @Gsgg-ub6ie
      @Gsgg-ub6ie 9 місяців тому +4

      አለባበስ ኮፊደስ ሄሉ ትበልጣታለች ሙሉ ሴት ሄለን በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤ እሩታየም እወድሻለሁ ግን አለባበስ ዜሮ ናት😂❤❤❤

    • @NajwaDajah-oe4iq
      @NajwaDajah-oe4iq 9 місяців тому

      @@Gsgg-ub6ie jile

    • @ነኝየሀላሌብቻ
      @ነኝየሀላሌብቻ 9 місяців тому +5

      ሲጀመር እሩታን የሚበልጥ የለም ባለለባበስ ሁሉም ያምርባታል

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 9 місяців тому

      ​@@ነኝየሀላሌብቻኧረ ባክሽ እሷ ማናት ማትበለጠዉ ይችኛዋ ሴት ዉብና ካለባበስ ከስርአት ደምሮ

  • @Binitube1624
    @Binitube1624 9 місяців тому +501

    ከዚ በላይ ይገባት ለሁሉም መሰረቱ እሱነች ክበሪልን እስቲ የተንቢን የሚወድ በላይክደምሩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Yasemin-oq5te
      @Yasemin-oq5te 9 місяців тому

    • @medinamedina8256
      @medinamedina8256 9 місяців тому +2

      በትክክል❤❤❤❤ ቡራ አተንም በቅርብ ቀን እጠብቃለን መቶ ኬ❤❤❤

    • @Mimis5n
      @Mimis5n 9 місяців тому

      አረ የቡሩክ አይደለም ፌክ አካውንት ነው ​@@medinamedina8256

    • @zeebazeeba4554
      @zeebazeeba4554 9 місяців тому +1

      ❤ ሀቅ ነዉ የተንቢ ትለያለች

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @weloyewa527
    @weloyewa527 9 місяців тому +46

    ወይኔ የአብርሽ ስጦታ ምርጫ አደንቅልሀለሁ😘😘😘👍👍ሩታዬ የኔ ሴትትት👏👏👏💋💋💋👍👍👍👍👍

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 9 місяців тому +135

    የአረብ ሀገር ሴት ያልተመረላት ጀግና ናት ክብር ይገባታል የሚል ❤❤❤❤😍

  • @Never_gonna_give_you_up000
    @Never_gonna_give_you_up000 9 місяців тому +24

    አቺ ለምለም እንደ ስምሽ ጎበዝ መካሪ ለወንድሞችሽ ጋሻ መከታ የሆንሽ እህት እናት ነሽ ከዚህም በላይ ይገባሻል ❤ ይመችሽ ደሰሰሰሰሰ ብሎኛል!!

  • @menbi-l7l
    @menbi-l7l 9 місяців тому +88

    እሚገርም ቀን ለምለሟዬ
    የኛ መልካም በጣም
    እንወድሻለን ልክ እደ ስምሺ ሁሉ ይለመልማል ካች የዋለ ሁሉ

  • @stgjjhsdcbbnjjj
    @stgjjhsdcbbnjjj 9 місяців тому +11

    ለሙዬ ከዚህ በላይ ይገባሻል መነሻው አንቺ ነሽ ከፈጣሪ በታች እነሱም አላሳፈሩሽም 😘😘😘😘

  • @AllahKerim-mo7hd
    @AllahKerim-mo7hd 9 місяців тому +150

    አብርሽ የልብስ ምርጫ ላይ መሸአላህ ነው 👍👍

  • @MisCo-s3e
    @MisCo-s3e 9 місяців тому +9

    ወላ ተንቢ እና እህቴ አንድ ናቸው ሁልየ እሷን ሳይ እህቴን ታስታውሰኛለች አስታዋይናት

  • @Supermind19
    @Supermind19 9 місяців тому +166

    ኩራታችነሽ ደስብሎኛል ከዚበላይ ይገባሻል እንደኔ ደስ ያለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarasara127
    @sarasara127 9 місяців тому +20

    ከአለባበስዋ ከመሀተብዋ ከደርባባነቱዋ ምንም ያልጎደላት መልካም ሴትሄሉ እኔ ወድጃት ልሞት ነው ❤❤❤❤❤❤❤

    • @umuzikeratube5368
      @umuzikeratube5368 9 місяців тому

      እኔም እንዳችው ውድድድ ነው ያደረኳት እበእውነት የኔ ደርባባ

  • @MesTubeer8r
    @MesTubeer8r 9 місяців тому +139

    ለየተንቢ ይገባታል ለዚያውም ሲያሳት ነው

    • @መቅደስ-ቘ5ፐ
      @መቅደስ-ቘ5ፐ 9 місяців тому +2

      እውነት ነው ዊናዬ የአተንም በቀጣይ እጠብቃለን በርቱልን የብታ ጂራ ልጆቺ በጣም🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 🙏🙏ጎበዚ ጠካራ ናቺሁ

    • @MAZAMarken
      @MAZAMarken 9 місяців тому

      ❤❤❤

    • @ኪዳነምህረትእናቴ-ጸ2ዘ
      @ኪዳነምህረትእናቴ-ጸ2ዘ 9 місяців тому +1

      አይገባትም ጉረኛ ነች አብርሽን ጠላት ነች አልቀስሽ ሞዛዛ አቤ ሩትዬ የፍቅረ ተምሳሌት የት አለ ባልሽ ቆሞ ቀር

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 9 місяців тому +8

    ❤❤❤ይገባታል ለሙዬ ምርጥ ናት ስያንሳት ነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስስ አላችው ገና ከዝህ በላይ ትበዛላችው

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 9 місяців тому +134

    ማን ነዉ ይህን ቤተሰብ በፍቅር የሚወድ ሳትዋሹ like

  • @ደደደደደደደደደደደ
    @ደደደደደደደደደደደ 9 місяців тому +10

    አረ.የዛሬው.ደሞ.ይለያል.ሄሉየ.አረ.ሱስ.ሆናችሁብኝ.አቤት.የጓድኝነት.ጥግ.ስወዳችሁ.ከልቤ.ነው.ውድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 9 місяців тому +676

    ማርኬን እና ሄሉን የምትወዱ ላይክ❤❤❤

    • @MizuTube-x1x
      @MizuTube-x1x 9 місяців тому +4

      ሳብስክራይብ ኣድሪጊሊኝ ውዴ🎉😊🎉😊

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 9 місяців тому +2

      አለን❤️

    • @ማርያምእናት-ቐ4በ
      @ማርያምእናት-ቐ4በ 9 місяців тому +3

      እኔ❤❤❤❤❤

    • @ALHAMDULILAHYAAALLAH
      @ALHAMDULILAHYAAALLAH 9 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @HenaTesfa
      @HenaTesfa 9 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 7 місяців тому +1

    🎉🎉🎉 ዊናየ ይሄን የዛሬን ቀን እንዳሳመርክ።። ዊናየ ልጄ ልጄ ምነው ሰርጋቸውንም ከዚህ የበለጠ ታሳምረዋለህ ብየ ነበር ።። ልጄ ዊናየ 2 ቱ የተለያዩበትን እንዴት ማስተካከል አቃተህ ? ዊናየ በሚካኤል አንተ አስተካክል ።። አንተ እያለህ አይለያዩ።።።።።።።

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 9 місяців тому +44

    ለሙዬ ይገባሻል ማርቆስ ምርጥ እና ውለታ የማትረሳ ልጅ ነክ ጎበዝ 👍

  • @ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ
    @ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ 9 місяців тому +22

    ለሚን ግን በጣም ይወዳታል ማርክ እሷም ትወደዋለች ግን ከአብርሺ ጋር ቅር የተባባለች ይመስላል ግን ማርክ ይለያል

    • @መቅደስ-ቘ5ፐ
      @መቅደስ-ቘ5ፐ 9 місяців тому +2

      እረ ባክሺ የምታወሩት አጣቺሁ አይደል😂😂😂😂😂😂😂

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 9 місяців тому +1

      እረ አብርሽም ይወዳታል ባለፈው ሞተር ገዝተው ሰጥተዋታል።

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 9 місяців тому

      እሱ አንገተ ጉርድ ነው ስንት ጊዜ ነው ሰፕራይዝ አድርጋት ተብሎ ነበር አመስግኖአት እንኳን አያውቅም አብርሽ ማለት በሷ ነው ሁላቸውም እዚህ የደረሱት ማርክ አስተዋይ ሄሉዬ ምርጥ ልጆች ናቸው ለምለምነይገባታል አስተዋይ ደስስ ሲሉ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 9 місяців тому

      @@mehbobamahnooba ጠብቂ 200000ሲገባ

  • @ritatube19
    @ritatube19 9 місяців тому +118

    ለለምለም የተንቢ ሲያሳት ነው እንጅ አይበዛባትም ባለውለታ ናት ብርቱ ጠካራ ሴት ናት👌

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 9 місяців тому

      እውነት የሷ ፍረዎች ናቸው😊

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 9 місяців тому

      በጣም❤❤

    • @JfXh-gx2eo
      @JfXh-gx2eo 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @maskedesta9735
      @maskedesta9735 9 місяців тому

      yessss❤❤❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 9 місяців тому +4

    የአብርሽ ስጦታ 👏👏👏👏ጃኬት ስታለብሰው 😢ደስ ሲል ደሞ የሚያምር ሩታዬም ሰዐት👏👏👏👏

  • @HahaBabba
    @HahaBabba 9 місяців тому +92

    የማርክ እና የሄሉ ወዶጆች እስኪ ዉዴታችሁን በላክ ግለፁ👍 ሄሉዬ የኔሳቂታ የማርክ ንግስት በጣም ነው እምወድሽ❤❤❤❤

    • @ፍቅራዲስ
      @ፍቅራዲስ 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @HenaTesfa
      @HenaTesfa 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @KidanimehretEnate
      @KidanimehretEnate 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HenaTesfa
      @HenaTesfa 9 місяців тому

      የኔዉቦች. ሄሉና ማርክ.

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

  • @SebleSeble-c9n
    @SebleSeble-c9n 9 місяців тому +8

    በጣም ደስ ይል ነበር በፍቅር ነው ያየኋችሁ ይሄው ዛሬ sub አረጓችሁ እስከዛሬ ዝምብየ ነበር የማያችሁ በርቱ ሄሉየ ውበት ከፈገግታ ጋር የኔ ደርባባ🥰🥰

  • @FufuTube2bi
    @FufuTube2bi 9 місяців тому +143

    የተንምቢን አለማድነቅ ንፍግነት ነው ❤❤❤

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ 8 місяців тому +1

    ደስ ምትሉ ቤተሰብ ናቹ ከዚም በላይ ደርሳቹ ያሳየን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 9 місяців тому +282

    ዳኬቱ የአብርሽ ስጦታ እዴታባቱ ያምራል ያምራል የምትሉ ላይክ❤❤❤

    • @HayatHayat-yz2tk.
      @HayatHayat-yz2tk. 9 місяців тому +1

      በጣም ያምራል

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 9 місяців тому

      😮ውነት

    • @ማራናታ-ከ5ጘ
      @ማራናታ-ከ5ጘ 9 місяців тому +2

      ላካስ ኢትዮጵያ እንዲም አይነት ልብስ አሌ ያስብላል 😍

    • @Aer-sw5fx
      @Aer-sw5fx 9 місяців тому

      በጣም ይለያል❤

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 9 місяців тому +1

      አወ በጣም ነው የሚያምረው

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 9 місяців тому +6

    አብርሺ የሰጠህ ስጦታ በጣም ነው የሚያምረው ጃኬቱ 😮።አብርሺ ለራስህም ግዛው በጣም ወድጀዋለሁ እኔ መቼም

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 9 місяців тому

      አወ በጣምነዉ የሚአምረዉ

  • @seaditube6251
    @seaditube6251 9 місяців тому +50

    ይገባታል እሶናት ከፈጣሪ በታች እዚህ ያደረሰቻችሁ ❤

  • @Titi_Love_12
    @Titi_Love_12 9 місяців тому +15

    የ ቅዱስ ሚካኤል ባለውለታየ ስእሊ ኣድህኖ ሲያዪ እንዴት ነው ደስ ኣለኝ 💖💖

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 9 місяців тому +46

    ትለያለህ ማርክ🎉🎉🎉🎉በቃ ምንም ማለት እኮ አንችልም ❤❤1ሚልየን ይገባሃል 😅😅

  • @susutub17
    @susutub17 9 місяців тому +8

    የተቢን ይፕገለፅክልን ዊና በጣም አገላለፅ የሁላቹም ተምሳሌት እስዋ ነች

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 9 місяців тому +110

    አብርሽኮ ልብስ አመራረጥ ሲችል በስመአብ ብራንድ የሆነ ጃኬት❤❤❤

    • @dawttigrawy6582
      @dawttigrawy6582 9 місяців тому +2

      በጣም የልቤ ነው የተናገርሹ❤

    • @NafesahNafesah-s7s
      @NafesahNafesah-s7s 9 місяців тому +1

      በጠም❤❤❤

    • @ftafta-cc9zh
      @ftafta-cc9zh 9 місяців тому +2

      በጣም ነው እሚያምርው ማርያምን ለወንድሜ ብገዛ ብየ ተመኝሁ

    • @saedmohammed8159
      @saedmohammed8159 9 місяців тому +2

      እሚጠፈው አለ ብለሽ ነው መላው ከየገኘ ውደ

    • @Aer-sw5fx
      @Aer-sw5fx 9 місяців тому +1

      በጣም❤❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 9 місяців тому +7

    አብርሽ ልብስ ምርጫ 1ኛ ነህ ጃካው በጣም ያምራል የሁላቹ ም ስጦታ ምርጥ ነው ቡታዎች ፍቅርናቹ በሰላም ያኑ ራ ቹ ❤️❤️😘😘😘❤️

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 9 місяців тому +34

    የኔ አስተዋዮች ማነው ኮምፒተርም አብሯቸው ሲያይ እንደኔ ደስ ያለው❤❤❤ሁሉላሁም አይለያችሁ ዘመናችሁ በፍቅር በመተሳሰብ ይለቅ❤❤❤❤❤❤

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 9 місяців тому +4

    መልካም ሰዎች ሁሉ ይገባቸውል እውነት ደሰ ይላል ልንገራቹ ማ አብርሸ ወዴ ዩቱብ ሰመጣ የማየው ልብሶቹ ነው በጣም ልብሰ ይመርጣል ምንአለው ወንድሜ ቅርብ ቦታ ሁኖ አንተ ገዝተህ ሰርብራይዝ በሰጠህልኝ ሙኘቴ ነው አብርሸ ❤❤❤❤ አይለያቹ ዊና እህቱ እና የእህቱ ፊቅረኛ ዋውውውው

  • @eyuentertainment
    @eyuentertainment 9 місяців тому +59

    ወንድሜ ከዚህ በላይ ይገባችኋል...😍😍

  • @betifrko4445
    @betifrko4445 9 місяців тому +7

    ሔልዬ የተባረከ ወንድም እግዛቤሪ ሠቶሻል እግዛቤሪን አመስግኚ ተባረኩ

  • @lidiyalidiya7705
    @lidiyalidiya7705 9 місяців тому +11

    ለየተንቢ ከዚህም በላይ ይገባታል የኔ ውድ የሁሉም ደስታ የሚያስደስታት ውድ እህታቹህ ናት

  • @mekiyahussen7639
    @mekiyahussen7639 9 місяців тому +8

    ለምዬ ይገባሻል የሴት ጀግ ነሽ ማርክ ጎበዝ ❤❤❤

  • @2-iu2co
    @2-iu2co 9 місяців тому +67

    የኔ ውድ እህት ጀግና ይገባታል❤

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 9 місяців тому +8

    ሄሉ ሰወድሽ ኮ እርጋታሽ ቆጆ ዉብ ፍልቅልቅ ቃል የለኝም

  • @KalbaUae-fy9zb
    @KalbaUae-fy9zb 9 місяців тому +31

    በውነት ትልቅ ናቸው በለምለም ነው ይሄ ሀለ ውለታውን ያረሳ ትልቅ ሰው ማርክ ክበርልን

  • @MominaSet-mu4rr
    @MominaSet-mu4rr 9 місяців тому +5

    ይሄቤተሰብ መከታተል የጀመርኩ እሩታ ከመጣች ጀምሬነው እሩቲየ የኔ ንግስት❤❤❤❤

  • @mesret6641
    @mesret6641 9 місяців тому +38

    እዉነት የገባታል እሷ ለናተ ብዙ ከፈላልች ዛሬላይ ያለቹብት እሷናት

  • @Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ
    @Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ 9 місяців тому +6

    እሩታና አብርሽ ብስሎች ለሁሀታቸውም ዳይቀሩባቸው😘😘😘

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 9 місяців тому +15

    ለሙየ ይገባሻል ወላሂ ለወንድሞች ያለሽ ነገር የነሱ ደስታ ነው የሚያስደስትሽ ባች ነው ሁሉም እዚህ ጋር ያደረስሻቸው የተቢየ የኔ መልካም የኔ ቅን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማማኢቱብ-ሐ8በ
    @ማማኢቱብ-ሐ8በ 9 місяців тому +4

    ዋውው በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው ምርጥ ፕሮግራም ሄሉና ማርክ ተጋብታችሁ ለማየት ያብቃን አብርሽና እሩታዬም እደዛው❤❤❤

  • @Hlove-f4m
    @Hlove-f4m 9 місяців тому +21

    የተንቢ ግን ታድላ አኮራቺሁዋት ዋው ደስ የምትሉ ቤተሰብ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 9 місяців тому +7

    የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ለልዑል እግዚአብሔርም እዘምራለሁ በእዉነት ከሁሉም ስጦታወች ደስ ያለኝ አቦን ነዉ የምላችሁ ይሄን ያለዉ ልብ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ነዉ እናም ቀጥሎ የመልካም ስጦታም እንደዛዉ በጣም ነዉ ደስስስ ያለኝ 😍🥰❤️

  • @የምስራጅ
    @የምስራጅ 9 місяців тому +21

    ዋው ጥቅስ ያመጣቸው የእግዚአብሔርን ቃል በጣም ደስ የሚል ስጦታ ነው ከሁሉም የሚበልጥ የእግዚአብሔር ቃል ነው

  • @AggarneshHirpo
    @AggarneshHirpo 9 місяців тому +3

    M&H 🎉🎉🎉🎉አቤት ስጦታ ዘመደ ብዙ ናቹ የኔ ተወዳጅ🎉🎉 እኔ ቀናዉ በናንተ ሄሉ ስረኣትዋ አስደነቄኝ የኔ KONJO

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 9 місяців тому +1

      በጣም ሄሉዬ ኮ ትለያለች❤

    • @AggarneshHirpo
      @AggarneshHirpo 9 місяців тому

      @@HahaBabba Ine btm nw miwedat

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
    @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 9 місяців тому +33

    ለምለም ይገባታል የሤቶች ተምሣሌት ጀግናናት🎉🎉🎉

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 9 місяців тому +4

    ዋው ማርያምን ደስ የሚል ስጦታ ነዉ❤በድጋሜ ሄሉዬ ማርኬ እንኳን ደስስስ አላችሁ ከዚህም በላይ እደጉ🙏💓

  • @meditube147
    @meditube147 9 місяців тому +19

    ምርጥ ቤተሰብ ይሄን ሁሉ ዩቱበር ባንቺ ምክንያት ነው የወጣው ከብር ይገባሻል ለምለምዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 9 місяців тому

    እኔ ለየተንቢ እምመኜን ነው ያዴርከው ይገባታል ከዚህም በላይ እንኳን ዴሥ አላችሁ

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
    @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 9 місяців тому +20

    ዊናታ መድረክ አያያዝ ትችላለሕ👍👍

    • @ZabeAlemoz
      @ZabeAlemoz 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 9 місяців тому

    ለምለሟ ከዚህም በላይ ይገባባታል ወላሂ ጀግናናት ለዚህ ደረጃ ያደረሰቻችሁ እሷ ናት ለመየ ከልቤ ዉድድድ❤

  • @user-vx1el3ho7n
    @user-vx1el3ho7n 9 місяців тому +18

    ሩታዬ የኔ ውድ አብርሽ ልብስ አመረረጥ ዋው❤❤❤

  • @NicePhobe
    @NicePhobe 9 місяців тому +4

    ማርክ በጣም ደስ ብሎኛል ከዚህ በላ 1M እንድደርሱ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ ሄሉዬ የኔ ልእልት አምሮብሻል❤❤

  • @ooos7229
    @ooos7229 9 місяців тому +16

    ስእል አድኖ 😢😢 ኤፊ ብሩኬ የኔ ባለማተቦች❤❤❤

  • @RichWallo
    @RichWallo 8 місяців тому

    ይገባታል ምርጥ እህት ናት ቤተሰቡ ሁሉ ምርጦች ናችሁ የለምለም ግን ይለያል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DennbiSeniy
    @DennbiSeniy 9 місяців тому +7

    ይገባታል።ሁሌም።
    ማስብው።ስለስነብር።ፈጣሪ ትዳር ይስጥትና።እኔም ።ወርቅ።ሽልምሽለሁ።ይእናውድ።ከራስበላይ።ለስው።ይምትጨነቅ።ውድእህቴ።

  • @TigestWalelge
    @TigestWalelge 9 днів тому

    እውነት ለመናገር በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @filsenTube
    @filsenTube 9 місяців тому +76

    ሄሉየ ሄሉሻ የሴቶች ሁሉ በላይ የሄሉን እርጋታ ትህትና ውበት እደኔ ከሁሉም ጎልቶ እሚታየው በላይክ ያሳየኝ🎉😢🎉🎉❤❤❤

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 9 місяців тому +4

    ወይኔ ቸሩ መድኃኔዓለም ኤፋየ ጎበዝ አስተዋይ ነህ እፉፉፉ ደስ ሲል ስጦታችሁ 🥰😍

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 9 місяців тому +18

    አብርሽየ የልብስ ምርጫው ዋው ነው

  • @SAlamAlamu-vv9vk
    @SAlamAlamu-vv9vk 8 місяців тому

    የተንቢ የሁም ሰዉ ምሳሌናት በተለይ ያረብአገር ያለነዉ ደሞ ለምለምዬ ካለች ሉሉምነገር ይደምቃል
    እስቲ የኔም መቶሺ አስገቡኝ የምወዳት ለምለምን እጋብዛትነበር

  • @hueiw-p9d
    @hueiw-p9d 9 місяців тому +16

    የተንቢ የኔ ወርቅ ይገባታን እንደውም ሲያንስባት 🎉🎉🎉🎉❤

  • @samira7639
    @samira7639 9 місяців тому +1

    ማርቆስ በጣም አስተዋዬ ሰዉ ነህ ሄሉዬም ጭምር ለለሙዬ ይገባታል የሷን ዉሌታ አተ ነህ ያወከዉ ጀግና ነህ እንዴት ደስ እንዳለኝ💞💞💞💞👍😭

  • @ZekariyasAbegaz-o3u
    @ZekariyasAbegaz-o3u 9 місяців тому +11

    ደስ ሲል ከሁሉም ስጦታዎች የብሩኬ የኔ አስተዋይ

  • @Tigest-z4x
    @Tigest-z4x 9 місяців тому +1

    የተንቢ እንኳን ለእናንተ ለቅርቦቿ ለኛ ምርጥ ተምሳሌታችን ነች ከስደት መልስ ስኬት ላይ ቁጭ ያለች ምርጥ የስደት እህታችን ከዚህ በላይ እንጠብቃለን የኔ ደርባባ

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 9 місяців тому +18

    የተንቢ ይገባታል ምረጥ አህት ናት❤❤❤

  • @ሜር
    @ሜር 9 місяців тому +4

    ይገባቻዋል እውነት ስጦታቸው ድስስ ስል ሁሉም ስእል ኣድኖ❤❤

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 9 місяців тому +15

    የትንሽ ትልቅ ሰዉ አክባሪዎች ማርኬና ሔሉዬዬዬ ከፍ በሉ ተባረኩ የኔ ዉዶች❤❤❤ለሙዬ ይገባሻል የኔ እህት 🎉🎉🎉😊😊😊

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 9 місяців тому +2

      በጣም ማርክ ሄሉዬ ይለያሉ ለሙዬም ይገባታል❤️❤️

    • @PhanosLebznon-yc2gr
      @PhanosLebznon-yc2gr 9 місяців тому +1

      ❤❤❤❤😂አዎ

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 9 місяців тому +1

    ሩታየ የኔ ቅመም ሴቱን ወንዱን በፍቅር አከነፍሽው እኮ ቤተሠቦችሽ የሠው መውደድ ይስጠሽ ብለው መርቀውሻል❤

  • @Eyueleshete8
    @Eyueleshete8 9 місяців тому +10

    ሄሉ እና ማርቀይ በጣም ናው የመወዳችሁ የኔ ቀመሞቼ

  • @MomnaUtupia
    @MomnaUtupia 9 місяців тому +2

    የአብርሽ ስጦታ በጣም ነዉ ያማረኝ ጃኬቱ የት ነዉ የሚገኘዉ

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
    @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 9 місяців тому +33

    ማርክ ትለያለህ የሰው ልጂ ማለት የመጀመሪያውን የማይረሳ ነው መነሻቺሁ ለምለም ነትነ አተ ጎበዝ አስተዋይ ነህ ይገባታል ጠካራ ሴት❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Pnice-qj1hj
      @Pnice-qj1hj 9 місяців тому

      ማሜሽቅርቅሩ

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 9 місяців тому +1

    አብርሽ የተግባር ሰው የልብስ ምርጫው አንደኛ ዋው❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍 ሩቲየ ንግስቷ የሁሉም ድምቀት ❤❤❤😍❤🙏🙏🙏😍😥😍❤

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 9 місяців тому +31

    ለምዬ ይገባታል የስኬታቹ ምንጭ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ማርክ ሄሉዬ አላህ ያስደስታቹ ዉለታቹ አረሳቹም ጎበዝ🎉🎉🎉🎉

  • @Helen-jm6vn
    @Helen-jm6vn 9 місяців тому +1

    😢😢😢የእና ኤፍ የነቡራ ስጦታ የእናቱ የለምለም ጥቁር ለባሾም ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሩታየ የኔ ንግስት የኔ ሙሉ ሴት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezaLegese-j7v
    @BezaLegese-j7v 9 місяців тому +26

    ማናው ግን የተንብና የማርክ እናት ስጦታ ስይ እባን የመጣ😢😢❤❤❤❤🤚🤚

    • @איתןצקול-ט2ר
      @איתןצקול-ט2ר 9 місяців тому

      אין כמו הזוג הזה אהבה שלהם היא אמיתית ומרגישת

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 9 місяців тому +3

    የኤፍሬም እና የብሩክ ስጦታ ይለያል ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 9 місяців тому +25

    ቀጣይ ቀለበት ከዛን የአብርሽና የሩታን ሰርግ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @የጊራናዋ
      @የጊራናዋ 9 місяців тому +2

      🌹🌹🌹

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 9 місяців тому +1

      🎉🎉

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 9 місяців тому +3

      አወ ግድ ነው ቀለበት ግን እናታቸውን አላህ ያስግኝለመቸው ዊና እና ሄሉ

    • @sikosolo7543
      @sikosolo7543 9 місяців тому +2

      Awo

  • @fawziyaawal
    @fawziyaawal 9 місяців тому +3

    ሄሉዬ ማርክዬ የኔ የዋህ አላህ ኪዚህ በላይ ያርጋቹ እናንተ ፕሩ ልብ ነው ያላቸ

  • @nardi8713
    @nardi8713 9 місяців тому +10

    😮😮😮😮ስጦታው ከመቼውም የተለየ ኤፋሬም
    ብሩኬ
    ለምለም
    መልካም ትለያላችሁ ከስጦታ ሁሉ በጣም ትልቅ ስጦታ ነው የሰጣችሁት😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤ እግዚያብሄር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ🙏🙏🙏🙏

    • @YalemseraMulat-zd9pl
      @YalemseraMulat-zd9pl 9 місяців тому +2

      ወሬ ደሞኮ በናአብርሽ ፎቶነው የምሸቅይ

    • @nardi8713
      @nardi8713 9 місяців тому

      @@YalemseraMulat-zd9pl አንቺ ጤናም የለሽ እዲ አብርሽ እና እሩታ ብለሽ ልትሞቺ ነው እነነፂም እነሙቤም አሉ ግን እኔ ለኒ የተመቸኚን ስጦታ ነው የተናገርኩት ገልቱ😂😂😂

    • @YalemseraMulat-zd9pl
      @YalemseraMulat-zd9pl 9 місяців тому

      @@nardi8713 🙄🙄🙄 ተሳዳቢ👈👈

    • @sikosolo7543
      @sikosolo7543 9 місяців тому

      Asmesay 😤😤😤😤

  • @mareyamenata-b9r
    @mareyamenata-b9r 9 місяців тому

    እውነት በደሰታ ነው ያለቀሰኩት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እዴት ደሰ እደምትሉ አያ ዋና ምርቃት ላይ አንደኛ ነክ የሄኔ ሊሎቹ እዲህ ቢያደርጉ ሰው በሙሉ ያሸቃበጥ ነበር ለልምሊ በጣም ጥሩ ነው ያደርጋቹውት የኛብርታት የኛ አሳቢ የኛ መካሪ የኛ ሁሉ ነገር እፍፍፍፍ ለምሊ ለማወራት ቃላት እራሱ የለኝም እናቴ ኑሪልን የኛ የአረብ አገር ሴቶች ብርታት

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 9 місяців тому +27

    የተንቢ ❤😍ይገባታል መልካም እና ጀግና የሴት ተምሳሌት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ማርዋ
      @ማርዋ 9 місяців тому

      በትክክክልለምዬዬዬዬ❤❤

  • @Hime1-fb4ft
    @Hime1-fb4ft 9 місяців тому

    ማነው አደኔ የማርክን አናት ሣይ ነገረሥራዋ አናቴን ትመሥለኛለች አሲኪ ያለሁት በሥደትነው አስኪ አናቴ ናፋቅ ብላኛለች አሥኪ በሠላም ተገናኙ በሉኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni 9 місяців тому +10

    የኔ ዉድ ሩታየ የኔቅመም አትፍረዱብኝ ሥለምንወዳትነዉ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 9 місяців тому

    የተንቢ። ያንሥባታል ቤተሠቦቿን ሠብሥባ ሥራ ያሥያዘች ጀግና እንቁ እህት ናት። ወደፊት መኪና ሥትሸለም ለማየት ያብቃን የተንቢ ዉድ እህታችሁ ❤❤❤❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 9 місяців тому +7

    ይገባሻል ትክክልነው ማርቆስ የተንቢ ጀግነዋ

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 9 місяців тому +25

    አቤት ፍቅር ቡታጂራዎች ፣እድሜ ለሩታ አወኮቹሁ

    • @መቅደስ-ቘ5ፐ
      @መቅደስ-ቘ5ፐ 9 місяців тому

      😂😂😂😂😂እረ እባክሺ አሺቃባጪ

    • @fydur360
      @fydur360 9 місяців тому

      አሽቃባጭ 😂😂😂😂​@@መቅደስ-ቘ5ፐ

    • @mareyamenata-b9r
      @mareyamenata-b9r 9 місяців тому

      ደነዝ ባለጌ ፍቅር አሰተማርናት እጂ እኛ ቡታጀሮች አታሸቃብጡ እሺ እረግጠኛ ነኝ አሁን በነሂሉ ቀንተው ለኤተንቢ ሰጦታ የሰጣሉ 😂😂😂😂😂😂 ቀናታሞች በቀናት አይደለ እዴሁሉን የሚያደርጉት የንገሩኝ ባይ በሰው ግፊት የተጀመረፍቅር አይደል እዴ የኔእሩታ ፍቅር በሰው ግፊት ነው አታሸቃብጡ በሰው ቢት ደነዝ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 9 місяців тому +100

    የጀግኖች የበላይ የተንቢ❤❤❤🎉

    • @ማርዋ
      @ማርዋ 9 місяців тому

      በጣም❤❤❤

    • @Tigist-m2e
      @Tigist-m2e 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Nabihat-r7y
      @Nabihat-r7y 9 місяців тому

      Buraye😢❤❤❤❤

    • @walaywa2238
      @walaywa2238 9 місяців тому +1

      ቤካ የቴደብየ በሥጋት ልሞት በሥተመጨረሻ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ZaheraAhemed-z9r
    @ZaheraAhemed-z9r 9 місяців тому

    ሄሉየ መልከ መልካም የሴቶች በላይ ምን ብየ ልግለፅሽ ሁላቹሁም ትለያለቹሁ በተለይ ዉና የወንድም ጥግ ነህ ረጅም እድሜ ከፍቅርጋ ተመኘሁላቹሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉