አስደሳች! ልጄ ተገኘች! የ29አመት ህልሜ ተፈታ! Ethiopia | EthioInfo.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 420

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 3 роки тому +96

    እልልልልልልልል እሰይ እግዚያብሄር ይመስገን አባቴ እንኳን ደስ አለዎት የአባባ ደስታ እንደኔ ያስደሰተው በላይክ ይግለፅ

  • @የሚካኤልልጅነኝ-ኈ1ቨ
    @የሚካኤልልጅነኝ-ኈ1ቨ 3 роки тому +30

    በድጋሚ ይቅረቡ ልጃቸው ስትመጣ የሚል በላይክ ይግለፅ

  • @sabawoldeyes509
    @sabawoldeyes509 3 роки тому +27

    29 አመት እድለኛ ኖት አባቴ እንኳን ደስ ያሎት ።እኔም ዛሬ ተስፋ አድርጌ ተነስቻለሁ በአረብ አገር የጠፋች እህት አለችኝ እግዚአብሔር እንዲረዳኝ ጸልዩልኝ።

    • @21MarYam
      @21MarYam 3 роки тому

      አሳውቂያት በሰላም ትገኝልሽ እህቴ

    • @amnayosef1239
      @amnayosef1239 3 роки тому

      Yasgglsha

    • @semharhaile2549
      @semharhaile2549 3 роки тому

      እግዛብሄር አዋቂ ነው ትገኛለች አይዞሾ 🙏

  • @jameelajameela4527
    @jameelajameela4527 3 роки тому +22

    እስስይ እንኳን ደስ አሎት አባቴ መሲዪም ዘመንሽን ዘመንሽን ሁሉ ፍጣሪ ይባርክልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤🇪🇹🇪🇹🙏🌹🌹

  • @fetlebekele9548
    @fetlebekele9548 3 роки тому +62

    አይ አገር መግቢያ አጣሁ እስኪ ወገኖቸ በናታችሁ ሁላችሁም ዶአም ፀሎትም አድርጉልኝ ሀሣቤን እንዳላቅቀኝ በጣም በኔላይ የሰዎች በደል በዛ እስኪ ይገላግልሽ ሸክምሽን ያዉርድልሽ የረበሸሽንነገር ይገላግልሽ በሉኝ

    • @ሰኒየድንግልማርያምወዳጂ
      @ሰኒየድንግልማርያምወዳጂ 3 роки тому +2

      እህቴ እመብዙ አን በነገርሁ እስብሽን ከልጅ ከወዳጋር ሁና አስብሽንሁሉ ታስካልሽ እህቴ
      ሁሉ ነገርተፈቱልሽ በሰላ ጊቢ

    • @fetlebekele9548
      @fetlebekele9548 3 роки тому

      @@ሰኒየድንግልማርያምወዳጂ አሚን አሚን አሚን

    • @sewmehon9860
      @sewmehon9860 3 роки тому +2

      እመብርሃን ጭንቅ አማላጅቱአ በምልጃዋ ታስብሽ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🏽🤲🏽🙏🏽

    • @21MarYam
      @21MarYam 3 роки тому +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 3 роки тому +3

      አይዞሽ እህቴ ሸክምሽን እሱ እግዚያብሄር ያራግፍልሽ🙏

  • @andualemmengistu9061
    @andualemmengistu9061 3 роки тому +16

    ኢትዬ ኢንፎ ለተመልካቾች ለፈላጊ ብቻ ሳይሆን ለተመልካች ደስታን ተስፋን በመስጠታችሁ እጅጉን እናመሰግናለን በርቱ እግዚአብሔር ጤና እና ዕድሜ ይስጣችሁ

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 роки тому +29

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለወት አባቴ ደስ ብሎኛል በስመአም አባቴን ነው የመሰለኝ ባለፈው ሳየወት እና አሁን የበለጥ ደስ አለኝ 👍😍😍😍

  • @መሬምወሎየዋ-ጘ1ጘ
    @መሬምወሎየዋ-ጘ1ጘ 3 роки тому +22

    አልሀምዱሊላሂ ተገኝይ እንደ እልልልልልልልልልልልልልልልል የሰው ደስታ የሚያስከስተ እሰይ የኔ አባት እንኩዋን ተገኝይ

  • @kiye143tube8
    @kiye143tube8 3 роки тому +22

    እንኳን ደስ አሎት አባቴ እሰይ እሰይ ደስታዎት ደስታዬ ነው አባታችን በአይነስጋ ለመገናኘት ፈጣሪ ያብቃዎት❤🙏

    • @tiruneshyigletukassa2152
      @tiruneshyigletukassa2152 3 роки тому

      እንኩዋን ደስ አሎት አባቴ እመቤታችን እንኩዋን እረዳችሆት በአይን ለመታያየት ያብቃችሁ አሜን!!!

  • @Sወለየዋ-b2z
    @Sወለየዋ-b2z 3 роки тому +17

    እሰይ አባየ እንኳን ደስ አለወት😍
    ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እረመዳን ከሪም

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 роки тому +1

      Allahu Akreem 😘❤☝☝☝☝👍👍👌👌

  • @nmha4141
    @nmha4141 3 роки тому +14

    እኳን ደስ አሎት አባታችን መሲ ተባረኪ አሜን አሜን አገራች ሰላም ይሁንልን

  • @መከራችግሩሀሉአለፈ
    @መከራችግሩሀሉአለፈ 3 роки тому +6

    እሰይ ተመሰገን እንኳን ደሰ አሎት እንቺም መልካም ሰው ነሽ አንቺም ፈጣሪ ፀጋውን ይሰጥሽ እንዲ ነው ኢትዮጵያዊነት

  • @samsugsamsuh9303
    @samsugsamsuh9303 3 роки тому +11

    የኔ አባት አላህ በሠላም ያገናኛችሁ ያረብ ያረብ

  • @oscaralxe1751
    @oscaralxe1751 3 роки тому +9

    መሲ የህዝብ ልጅ ነሽ💪 አደራ ከመንግስት ሚድያ እንዳትገቢ ።

  • @madinamadina2647
    @madinamadina2647 3 роки тому +5

    እልልልልልልልልልልልል እንኳን አባቴ ደሥ አለወት እሥቴ አባታችን ልጁቸሁ በመገኘቷ ያሥደስታችሁ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 роки тому

    አቤት ቸሩ መድሕኒ አለም ክብር ምስጋና ይገባዋል።መሲ ተባረኪ።

  • @messiyemariamlejemobile5690
    @messiyemariamlejemobile5690 3 роки тому +4

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን ደስ አሎት

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ አባት እኳን ደስ አሎት መሲዬ ክብር ይገባሻል

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 3 роки тому +4

    መሲዬ ተባረኪ የኔ ውድ 💕

  • @tgtgye7368
    @tgtgye7368 3 роки тому +4

    እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እንኳን ደስአለዎት እጅግ በጣም ደስ ይላል እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ አባቴን ካየሁት ብዙ አመታት ተቀጥረዋል ድምፁንም ከሰማሁ ቆየሁ ከስደትመልስ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ

  • @mahidertenaw9104
    @mahidertenaw9104 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @munaali4698
    @munaali4698 3 роки тому +4

    እንኳን ደሰ አሎት መሲ እናንተም እድሜ ጤና ይሰጣችሁ ሚዲያችሁን ለበጎ ነው የምታውሉት ❤❤❤

  • @shiberaadem5197
    @shiberaadem5197 3 роки тому

    አባቴ መልካም ነገር በማድረጌ ደሰ ብሎኞል ለኔ እንኳን ተገናኞቾሁ።

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up 3 роки тому +4

    Father GOD bless you ur family 🌹🌹🌹🌹From Eritrea

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst9249 3 роки тому +14

    ለተቸገረ የሚደርስ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ያብዛልን፣ ዲስላይክ ምታደርጉ ግን ጤኔኛ ናችሁ? እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ!

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩአን ደስስስ አልዎት አባቴ እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን🙏🏽🤲🏽🙏🏽

  • @m.m9702
    @m.m9702 3 роки тому +4

    አባቴ እንኳን ደስ አለህ እባባየ
    የኔም ያጎቴ ልጅ የማላውቅህ ሁልጌዜ. ስላተ ሳስብ የምትናፍቀኝ. እደት ልፈልግህና አባትህን ላስደስተው ወደት ይሆን ያለህው በየት እደምፈልግህ ስለማላቅ ምንም አላደርኩም ፍለጋ ከየት እደምጀምርኳ አላቅም 😭😔

  • @nadinadihareg5340
    @nadinadihareg5340 3 роки тому +1

    እሰይ የኔ ፍልቅልቅ አባት ደስታሆት ደስታችን ነው እንካን ደስ አሎት

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 3 роки тому +1

    አባታችን እንኳን ደስ አለዎት ያለሽበት ቦታ በምንም አይነት ውስጥ ቤሆንም አባትሽን በግዜ ደርሰሽ ተንከባከቤ አባትሽ በሄወት ስላሉ በጣም እድለኛ ነሽ አባት እኮ ሁሉ ነገር ነው በበኩሊ አባቴ በሄወት ቤኖር ሁሉ ነገሬን ብሰጠው ቅር አይለኝም ነበር አባቴን በሞት ካጣሁት 2 አመት ሆነኝ ማድረግ ያለብኝን ሁሉ ምንም ሳልሰስት አድርጌለታለሁ ግን ድንገት ሳላስበው ግና ላደርግለት ስችል ስለሞተብኝ ሁሌም እደ እግር እሳት ያንገበግበኛል እስካሁን መሞቱን አምኚ መቀበል አልቻልኩም እና አባት ያላችሁ ሰውች አባታችሁን ተከባከቡ

  • @alemtube8790
    @alemtube8790 3 роки тому +6

    እልልል እንኳንም ደስ አለወት አባታችን

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 3 роки тому +1

    አስይ እግዚአብሔር ይመስገን አባት እንኳን ደስ ያለዎት ኢትዮ ኢንፎ ኑሩልን 🙏

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    እንኳን ደስ አለዎት አባቴ እርግት ያሉ አስተዋይ አባት ነወት እርጅም እድሜና ጤና በሰላም ለመገናፕት ያብቃወት

  • @sarhalharbe6994
    @sarhalharbe6994 3 роки тому +1

    አባ ቴ ሲስቁ ደስ ሲሉ እምየ አብት ፈገግታ የተሰጠ ነው ክብር ላባቶች

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 3 роки тому +8

    የርሶን ልጅ ያስገኘ አላህ የኔንም አባት ያስገኝልኝ
    የት ብዬ ልፈልግህ አባቴ ሰቀቀኔ 😭

    • @ኢሞስልማንስልማን
      @ኢሞስልማንስልማን 3 роки тому

      ፍልጊው በሚዲያ አንችም ያልሞት ስው ይግናኛል

    • @hanihanna4907
      @hanihanna4907 3 роки тому

      አላህ አይቸግረዉ እሡ ይርዳሽ እህት

    • @hirutfelekehe4932
      @hirutfelekehe4932 3 роки тому

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 3 роки тому

      @@ኢሞስልማንስልማን አይ መረጃ ሲኖር እኮ ነው ማን ብዬ ልፈልግ ፎቶ የለ የአባቱ ስም አላቅ ማን ብዬ ልፈልግ😭

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 3 роки тому

      @@hanihanna4907 አሚን

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 3 роки тому +1

    እእእእእእእእእእእልልልልልልልልል አባታችን እንካን ደስ አሎት እኛም ደስ ብሎናል መሰዬም እንካን ደስአለሽ የአንችም ልፋት ነው ክብር ♥♥♥♥♥♥

  • @yoditberu4047
    @yoditberu4047 3 роки тому +1

    እንኳን ደስ አሎት አባቴ መሢ እድሚሽን ያርዝመው

  • @sarafiseha8919
    @sarafiseha8919 3 роки тому

    በጣም ደስ ይላል 🎊🎉💐
    ተመስገን ያልሞተ ሰው ይገናኛል 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
    መስዬ የምስኪኑ ህዝብ ድልድይ ♥️❤️♥️

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 3 роки тому +1

    እባቴ እንካን ድእስ ያእሎት እባቴ ልእጅም እትጨክኚ ቀሪውን ዘምንሽ ጥይቂያቸው ሰው ብሕይውት ከሌለ ተእምልሶ መቆጨት ይመጣል ኢትዮፍም እግዛብሔር ይስጣቹሁ ሁሌም መልካምነታቹ ተእቆጥሮ እያልቅም ።

  • @እስከመቼእስከመቼ
    @እስከመቼእስከመቼ 3 роки тому +1

    እሰይ እንኳን ደስ አሉት አባታችን👍👍👍ያለ መኖሩ ይታወቃል የኔ ወንድም ይሙት ይኑር አይታወቅም😭😭

  • @bareedduoromo3621
    @bareedduoromo3621 3 роки тому +3

    Woooow አባቴ አንኩዋን ዳስ አሎት አላህ በሰላም ያገናኛቹ ታጋናኚታችሁ አብራችሁ ስትመጡ ላማያት ጉዋግቻለው woooow በጣም ዳስ ብሎኛል ማሲ ታባራክ ኢህአንን ቻናል ማካታታል የምዎድባት ምክንያት የ ዉሻት ዎሬ እና ባቂ ማራጃ የሌለው ናጋር ስላማታማርቱ ናዉና ማሲ ሳላሙን ሁሉ ይስጥሽ Amiiin 🙏🙏🙏

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 роки тому +1

    ኢትዮ ኢንፎ 👍 የኔ አባት እንኳን ደስ አሎት የወለደ ሁሉ ያውቀዋል እድሜ ስጥቶት ልጆትም ደህና ሆና በስላም ለመገናኘት ያብቃዎት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 роки тому +1

    ገና አልሰማሁም ባለፈው ስለሰማሁቸው እግዚአብሔር እንኳን አገናኘዎት ። ደስ ይላል ። እንዲሁ በአይነስጋ ለመገናኘት ያብቃዎት።

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 3 роки тому +3

    የኔ አባት እንኮን ደስ አለዎት አባትየ😭😭😭አባት ሲደስት ሳይ አባቴ የመሰለኛል ኦህ አባት ሁሉ ነገር ነወ💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @zadyearsamalij1092
    @zadyearsamalij1092 3 роки тому +1

    እንኳን ደስስ ያሎት አባታችን መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስወድሽ

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 3 роки тому +5

    እንክዋን ደስ ያሎት አባባ

  • @RoroRoro-ow9tm
    @RoroRoro-ow9tm 3 роки тому +1

    አባባ እንኳን ደስ አሎዎት። መሠረትም እግዚአብሔር ረጂም እድሜይስጥሽ

  • @ሀይማኖትየሚካኤልወዳጂ

    እሰይ አባባ እንኳንም ደስ አለዎት ኡፍፍ እንዴት ደስይላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @እኔማለትእኔነኝ-ሠ9ዀ
    @እኔማለትእኔነኝ-ሠ9ዀ 3 роки тому +2

    እኚሕ አባት ሳያቸው አባባ ተስፋዬን እየመሰሉኝ ልቤ ድንግጥ ይላል ረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድሎት አባቴ

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 роки тому +2

    ተመስገን አምላኬ አባታችን እንኩዋን ደስ አለዎት ሁሌም በደስታ ኑሩልን

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ

    እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልልል እንኳን ደስ አሎት አባቴ ደግሞም ለዓነ ሥጋ ለመተያየት ያብቃችው እግዚአብሔር አምላካችን 😀👏🌷🌷🌷
    አባቴን ይመስላሉ አነጋገሮት የተረጋጋ ነው👍

  • @nejatabdu3015
    @nejatabdu3015 3 роки тому +2

    የኔ ልዩ አባት አቤት ፈገግታ
    ነፍፍፍፍ አመት ኑሩልን

  • @ametulaahmed1165
    @ametulaahmed1165 3 роки тому +3

    እንኳን ደስ አሎት 🙏

  • @ቅድስትየተዋህዶልጂ
    @ቅድስትየተዋህዶልጂ 3 роки тому +1

    የኔ አባት እንዴት እንደሚያሳዝኑ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋንም ደስስ አለዎት አባቴ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 роки тому +2

    ልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ የኔ ክብሩ ሁሉ ይዉሰድ የኔ አባት ፈጣሪ ለሌሎችም እንዲሁ ያገናኛቸዉ አሜን በሉ የሰዉ ደስታ የሚያስደሰተዉ አሜን ይበል 💯💯💯💯💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tmaniacell7750
    @tmaniacell7750 3 роки тому +1

    እንካን ደስ አለዎት የኔ አባት እንካን ልጅ ለሆነችው ለሌላምሰው ታሳሳላችሁ

  • @alo2428
    @alo2428 3 роки тому +1

    የኔ አባት እኮን ደስስ አለወት እኔም ደስታው. አስለቀሰኝ አባቴ ሁሌም. ደስ ይበለወት መስየ አችም. እግዛብሄር. ይባርክሽ ዘርሽ ሁሉ ይባርክ።

  • @zainabzainab8948
    @zainabzainab8948 3 роки тому +3

    እስይ እስይ የኔ አባት እንኳን ደስ አሎት እልልልልልልልል እልልልልል

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 роки тому

    እንኲን ደስ አለወት እግዚብሄር ይመስገን መሲና ባልደረቦችሽን እግዚብሄር ይክፍላችሁ ለመልካም ስራችሁ

  • @sabilehabtamu8701
    @sabilehabtamu8701 3 роки тому +5

    ፈጣሪ ሆይ ምን ይሳነዋል እኔም ወድሞቺን መንታ አግቻቸዋለሁ ከ 17 አመት በሆላ

  • @መሪማ
    @መሪማ 3 роки тому +1

    Ethioinfor በርቱልን በወነተኛ ታሪክ

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому +3

    እስይ ስው ደስሲለውከማየት በለይምን ደስታለው ያልታስበ ደስታይስጣቹህ

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 3 роки тому +1

    የኔ አባት እንኳንም ደስ አሉህ
    ሁለየም አባቶች ደስታ ይሁኑ ይህ ነው የአባት ፈከግታ ባያበላም ባያጠጣም ባይኖረውምሀብት ከበራፍ ቁጭ ሲል ደስ ይላል አባት እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ ለአባቶቻችንን♥♥♥

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 роки тому +4

    የኔ አባት እኳን ደስ አለዎት ደስ ሚሉ አባት🙏😘

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 3 роки тому

    እሰይ መሰየ ልፍትሸ ፍሬ አፍርቶል እልል እልል ታላቅ ደሰታ ነው አባባ እንኳን ደሰ አለዎት እግዚአብሔር ባለው ግዜ ድምፅዋን ሰለሰሙ ታላቁ ፈጣሪ እንኳን ደሰ አለዎት አባባ ለእሰዎ የደረሰለወት ፈጣሪ የእኔንም እህት ድምፅዎን ያሰማኝ እርሰዎን እንደረዳዎት እኔንም ይርዳኝ ሥሟ አዘነግ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች ሀገሯ ጎንደር ዙርያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው ከጠፍች 17አመት ሆናት አ አ ከተማ ነው የሄደችው

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 3 роки тому +1

    እንኮን ደስ አለወት መቆየት ደጉ ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @dddd-vb4kd
    @dddd-vb4kd 3 роки тому +1

    አባታችን በእውነት እንኳን ደስ አሎት

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 3 роки тому +2

    እንኳን ደስ አሎት አባቴ

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 3 роки тому +1

    መሲ እግዜር ይስጥሽ አባባም እንዳችው ፍልቅልቅ ናቸው እንኳን ደስ አለዎት አባቴ ለአይነ ስጋ እግዜር ያብቃችሁ

  • @susukonjo6341
    @susukonjo6341 3 роки тому

    ውይይይይይይኢቲወ ኢፎወች ተባረኩው ምን ያክል ያስደስታል በአላህ እካንደስአለወት የኔአባት

  • @itdistrict8278
    @itdistrict8278 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አሎት አባታችን በአካል እድትገኛኝ አምላክ ፍቃዱ ይሁን

  • @tigidabia20
    @tigidabia20 3 роки тому +2

    Esey egzabeher yimsegen 🙏🙏🙏

  • @almijimma2536
    @almijimma2536 3 роки тому +1

    እንኳን ደስ ያሎት አባባ እግዚአብሔር ይመስገን። ደሞ በአቡነ ስጋ ለመገናኘት ያብቃዎት። መሲ እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 роки тому +1

    እስይ እንኳን ደስ አለዎት አባቴ የሰው ደስታ ደስታየ ነው

  • @አልሃምዱሊላህአለኩል-ኘ3አ

    አይ መታደል እንኳን ደስ አለዎት አባዬ
    የኔም አባት እስካሁን ልጁን አላገኛትም ያለችበትም አይታወቅ 32አመቷ ከተለያዬ ተስፋ ባለመቁረጥ ልጀ ልጀ እያለ ነው
    የሞተ ምናለበት

  • @azoozaziz1
    @azoozaziz1 3 роки тому +1

    ውይ የኔ ባት እንኳን ደስአለወት እዴሜና ጤና ፈጣሪ ይስጠወት

  • @atalaayalew4353
    @atalaayalew4353 3 роки тому

    በጣም ደስ ይላል መሲ እንኩዋን ደስ አለዎት። ተባረኪ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 роки тому

    የኔ እመቤት እንዴት ነው የማገኝሽ።
    ተመሰገን። ጌታ የተባረከ ይሁን🙏🙏🙏

  • @devan8265
    @devan8265 3 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልል እሰይ እንኳን ደስ አልዎት አባታችን እግዚአብሔር ይመሥገን መሢ መልካም ሰዉ ነሽ

  • @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
    @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አሎት አባቴ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 роки тому

    እልልልልልልልእሠይ"የአባት♥♥♥"እንኳንደስአለወት"በጣም ደስይላል"መሢየ"እድሜናጤና"ይስጥሽ "ይህነን አባት አስደሣሸወት"የኔውድእህት♥♥♥

  • @geteyousef1813
    @geteyousef1813 3 роки тому +1

    እንኳን ደስ አለዎት የኔ አባት ፈጣሪ ጨርሶ ያስደስተወት

  • @helenkidane4956
    @helenkidane4956 3 роки тому +2

    Very happy for you ababa, thank God

  • @batkerobekele3610
    @batkerobekele3610 3 роки тому

    ጤናአይስጥልኝ የኢንፎ ፕሮግራም አዘጋጆች የምታዘጋጁት ፕሮግራሁሉ በጣም ጥሩ ነው በርቱ እኚአባት ልጄን ነው የምፈልገው ሲሉ በጣም ነበር ያሳዘኑኝ አልቅሼም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በመገናኘታቸው

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 3 роки тому +1

    የኔ አባት እንኳን ደስ አላቸው የኔ ጌታ

  • @hawiitubehh6923
    @hawiitubehh6923 3 роки тому

    እንኳን ደስ አለወት አባታችን ደስታችሁ ደስታችን ነው ሌሎችንም አላህ ይርዳቸው

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 3 роки тому +1

    እንካን ደስ አሎት አባባ ተመስገን ተመስገን

  • @muneraahmed5830
    @muneraahmed5830 3 роки тому +2

    እንኳን ደስ አሎት አባታችን በጣም ደስ ይላል አላህ በአካል ለመገናኘት ያብቃዎት ውድ እህት ወንድሞቼ እነ መሲን የማገኝበትን ስልክ ቁጥር የምታውቁ አሳውቁኝ ለረጅም አመታት ወንድማችን ጠፍቶብን ነው ምናልባት አላህ ብሎት በነሱ ሰብብ ካገኘነው

  • @manchestermu416
    @manchestermu416 3 роки тому +1

    አባታችን ለርሶ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጦት አባታችን እኛም በስደት ያለን ሰዎች ብዙ መከራ እና ስቃይ ነዉ በዉጩ አለም ያለዉ ወዳ አይደለም የጠፉችቦት ተቸግራ ነዉ እና ፈጣሪ የወደደውን ስላረገ አይዞት ለአይነስጋ ያብቆት።

  • @orgayahar10
    @orgayahar10 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን .....
    እንኩዋን ደስአልዎት አባቴ

  • @bintaliyoutube6810
    @bintaliyoutube6810 3 роки тому +6

    ያኡመተል ሙሀመድ እንኳን ለተከበረው ለሮመዳን ወር በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ፆማችን የፍቅር የሰላም የአንድነት ኢ/ያ ሰላም የም ትሆንበት ዘሰኝነት የሚጠፍበት ዘመን ያድርግልን አሚን

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg 3 роки тому +1

    I am happy for you brother. After 29 years quite long. Finally happy ending. Love and peace cost to cost for all Ethiopians. Amen.

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 3 роки тому +1

    እንኳን ደስ ያልዎት እናንተም ተባረኩ🙏🙏

  • @hirutfelekehe4932
    @hirutfelekehe4932 3 роки тому

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እእእእልልልልእእእእልልልልል ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 3 роки тому +1

    የኔ አባት ሲያሳዝኑ በፈጣሪ ስም 29አመት ሙሉ ሲጠብቁ በር በሩን ስልክ ስልኩን አይናይኑን ሲያዩ ኖረው ዛሬ አንጀታቸው ጠብ አለላቸው እንኳን ደስ አሎት አባቴ

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 3 роки тому +1

    አሳዝነውኝ ነበር እንኳን ደስ ያለዎት አባቴ

  • @bizenkidane8477
    @bizenkidane8477 3 роки тому +1

    እንኮን ደስ አሎት አባቴ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 роки тому +1

    እንኳን ደስ አሎት አባታችን እሰይ
    የሰውን ደስታእንማየት ምን አለ ሠላምታ
    አጠያየቃቸው ደስስሲሉ እግዚአብሔር በሰላም በአካል ለመገናኘት ያብቃቹሕ

  • @seranatube1366
    @seranatube1366 3 роки тому

    አላሀምዱሊላህ እርሶን የፈረጀ አላህ 3 ልጆች የጠፉባቸውንም ሰዋች ይፈርጅ ዛሬ የተለቀቀው ቪድዮ ማየት አልቻልኩም እፍፍፍ

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 3 роки тому

    እልልልልልል እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን በአካል ለመገናኘት ያብቃችሁ

  • @samannous5046
    @samannous5046 3 роки тому

    የኔ አባት እኮን ደስ አለወት አላህ እድሜ ይሥጥወት
    መሢየ እድሜሽ ይርዘም