Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይሄ መደንዘዝ ነው 😢 3 ልጅ ከ3 አባት እህቴ ይሄንን ችግር ተለማምደሽዋል ለዛ ነው ምንም ያልመሰለሽ አሁን
ሀላፊነት የጎደለው እራስ ወዳድነት ከዛ አያፍሩም ማሳደጊያ አጣሁ ይለምናሉ
እንኳንም እናት እና አባት የሌለሽ ባንቺ ተቃጥለው ነበር እሚሞቱት እኔ ሳይፈልጉ የመጡት ልጆች ናቸው ያሳዘኑኝ አንቺስ ምንሽም አያሳዝን ሀረብ ሀገር የመውጣት እድሉት አገኘሽ ወጣሽ ከጠለብም ጠፋሽ ተመስገን ብለሽ ኩስተር ብለሽ ተቀምጠሽ ቋሚ ስራ ገብተሽ እየሰራሽ ልጆችሽን እያሳደግሽ አንቺም ተለውጠሽ መኖር ትችዬ ነበር 5 ወይም 6 አመት ከሰራሽ ብኋላ ጥሩ ለትዳት የሚሆን ወድ ካገኚሽ ያን ግዜ ብታገቢ እንኳን እሺ አንቺ ከሀገር የወሽበትን አላማ እረስተሽ ጋማሽን ተብለሽ ሀገርሽ እኔ እምለው ግን እዴት ነው የወጡበትን አላማ እሚረሱት ብዙ ልጆች እኔ እማቃቸው ተው ተረጋግታችሁ አዱ አካባቢ ላይ ተቀምጣችሁ ስሩ ሲባሉ በቃ ሲመከሩ የቀኑባቸው ይመስላቸዋል ግማሾቹ ሾርጣ ጋማቸውን ብሏቸው ሀገራቸው ገቡ ግማሾቹ ዲቃላቸውን አርግዘው ያም ወድ አላቅልሽም ተብለው ወደሀገር ቤተሰብ ልጄ ሰርታ ልታሳልፍልኝ ነው ሲሉ እነሱ ልጅ ይዘውላቸው ይገባሉ በጣም ያሳፍራል ይቺ ሴት እደሷ ጥንቃቄ እደመጉደሉ እንኳንም ልጅ ሆነ በሽታስ ቢሆን መጥኔ ነው
በሰው ላይ እንደመፍርድ ምን ቀላል ነገር አለ 😢እህቴ ማንም ላይ እጣት አትቀስሪ ያውም ሴት ሁነሽ በይ እንዳይለምድሽ ።
ምንም አያስተምርም ያው ጥንቃቄ የጎደለው ግንኙነት ልጂ በሽታ ወዘተ ይመጣል
exactly
አይዞሽ የኔ እህት ትናት እንዳለፍሽው ይህም ያልፍል
ጉድ በል ጎደር ሰው ደፋር ነው እዳንች ድፍረቱ ቢኖረኝ 12 ልጂ እወልድ ነበር ግን እኛ በፈለግነው ልጆች በማያውቁት ነገር ለምን ይሰቃያሉው
እንኳን ለምነዎቸው ለምነው ደክመው አግብተውንም ጥጋባቸው መከራ ነው
ትክክል እዚ 🇺🇸 ሀያ አመት ኖሪ እንዴት እንዳደግኩ ስለማውቅ እኔም እንዳንቺ እላለሁ የራስን ስሜት ለማርካት ልጅ ማምጣት
ከሄደ ሄደ ምንድ ነው የካደሽ ባል ፉለጋ እኔ ምን ልንማር ነው 3ባል የመጀመሪያው ሳይደላኝ እንደገና ሌላ ልጅ ይሀ በእንቅርት ላይ ጀሮ ደግፍ ይሀ ሱሰ ነው ለልጆቻችን ለራሳችን ማስብ
አዎን የወሲብ ሱስ ነው ያለባት።ከወንድና መውለድ ውጪ ሌላ የህይወት መንገድ ያለም አይመስላት...😏😏😏ምን ጉድዋ ናት???የሆነች ደርሳሳ ነገር ናት ኤጭ....
እረ ጋዜጠኛ ዋ ስነስርዓት እንዴ??? ሶስተኛ ው ሰውየው እየረዳት እየደገፋት ነው እንጅ እንተኛ ውለጅ አላለም እርሷ ነች ውለታ ስላለብኝ ልውለድ ብላ የዎሰነችው ስለዚህ ጋዜጠኛ በደንብ አዳምጭ እህታችን ፈጣሪ ህዎትሽን ይሙላልሽ
ምንም ስለህግ ሂደት አታዉቅም ሚስኪን አይይይ ልጁን ለሚክድ ሰዉ አዘኔታ ወይም ዉለታ አለብኝ ማለት የለም በዚህ ሰአት ቁራሽ መብላታቸዉን አትይ የነገዉስ😢
Don't judge pls.🥰🙏🙏🙏🙏
ለስራ ሂዳችሁ ለወንድ የምሰጡ እሙሟችሁን ተማሩ ከቶም ከውጭ ዜጋ ቱ
👍👍👍👍
እረ ወደዛ ከሶት የተለያዮ ወንዶች ልጅ ያለ ትዳር መዉለድ ምን ይሉታል ከዚህ በኃላ ከአራተኛ ወንድ እንዳትወልጂ ተጠንቀቂ ይህን ነዉ ልልሽ የምችለዉ
የባለትዳር ወንድ አማግጠሽ ሰው እንዲያዝንልሽ ትጠብቅያለሽ, ደሞ ውለታው በዝቶብኝ ትችያለሽ, እንዳንች አይነቷ ልክስክስ ባጠፋችው ምንም የማያቁት ሴቶች ከፎቅ ይጣላሉ
ኤጭ ሶስት ልጅ ከሶስት አባት ሶስቱም አባቶች ያላሰደጉ ደሞ አፍ አለኝ ብላ ታወራለች የ ልጆች ነገአቸው ያሳስበኛል
ካንተ comment ምን እንማር? ባለጌ የኣንተ አይነት ወንዶች stupid ናቸዉ?? ደግሞ የልጆቹ ነገ ያሳስበኛል ይላል?
Kafachin tiruneger bicha eninager kalichalin zimbinil tirunew.
አትገርምም አራተኛም ቢመጣ ታስተናግዳለች
😂😂😂😂😂kezam kezam yetewtetu nacihew
😥😥ልጆች በጣም ያዝናሉ
ለምን አቀረባችኋት ከሷ ምን እንድንማር ነው? የኑሮ አላማ ያላት አትመስልም? ወንድ ትወዳላች😂😂😂 ሴሰኛ ነገር ናት።
😂😂😂
😂😂😂🙈🙈🙈🙈🙈
ት/ቤት ነው ያለሽ ማነው...ከፈለግሽ አዳምጪ ካልፈለግሽ ተይው።
Betam tiru deg set neshe yiha tirunetishe tilo ayitilishem ayizoshe eihite berichi
እናት አባት አለመኖራቸው መልከም ቢኖሩ ተቃጥለው ይምቱ ነበር ከዚህ ምን እንማር የባሰ አለ አገርህን አትልቀቅ
Zar kotiro yemeta ergiman new geta lijochishn egzaber yasadeglesh
እንደት ባለ ትዳር ወንድ ታፈቅራለሺ ሴት አደለሺም ነገ ባች ላይ ማሰብ ለሞላ ወንድ
Betam deg set neshe yiha tirunetishe tilo ayitilishem enkuan weledishe lij sega new egizihabehare enkuan be lij barekeshe
ደምሩኝ ቅመሞች
Wshetam
ከዚ ይሄ ይሻላል ማለቷ ነው ጉድ የሰራት ያው ወንድ ምንም ቢሆን ባህሪው ያው ነው ሁለት ሶሰት ሴት ማጫወት ኖርማል አድርገውታል ላንቺ አላህ ይሁንሽ ሴሰኝነት የምትሉ ሴሰኛ ሴት አትወልድም ማርገዟን ሰታውቅ ወዲያው ነው የምታሰወጣው ይቺ ሞኝ ነች ጥሩ የሰራላት ሰው በቃ ምርጥ ነው ከዛ ይሄ ይሻላል የሚል አሰተሳሰቧ ነው ጉድ የሰራት ኣይ የኛ ነገር 😢
ጋዜጠኛዋ ተመቸሽኝ "ምን" 😂😂😂 follow aderegialehu "ምን" from Stockholm