ድብርት እና ጭንቀት እንዴት መከላከል አንደሚችሉ ያዉቃሉ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ:
    / @dra7525
    follow Dr A.✌️
    instagram 👉 / dr_a____
    telegram 👉 t.me/drahealth...
    in this video, we will discuss on stress causes, general symptoms and management. //በዚህ ቪዲዮ የድብርት እና ጭንቀት መንስኤዎች ምልክቶች አንዲሁም ለመከላከል ስለሚያግዙ የመፍትሄ ሃሳቦች አንወያያለን::

КОМЕНТАРІ • 67

  • @MeemiMeem
    @MeemiMeem 10 місяців тому +2

    እኔ ሁሉም አሉብኚ ወላሒ ግን ጥያቄ ከተሻለኚ ጪቀቱ. ከስፈተ ወሲብ እዲናለሁ እባክህን ንገርኚ??

  • @tahirmustefa332
    @tahirmustefa332 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @Marwacheru
    @Marwacheru Рік тому

    እረጋ ያለ ድምፅ ለማዳመጥ ለዛ ያለው❤ እናመስግናለን

  • @hayutube4119
    @hayutube4119 Рік тому +1

    አላህ ይጠብቀኝ ወላሂ እኔ ሁሉም አሉብኝ በጪቀት ልፈነዳ ነዉ 😢😢😢😢😢😢

  • @ZelalemZ-l3r
    @ZelalemZ-l3r 3 місяці тому

    የበታችነት ብቸኝነት ተስፋ መቁረጥ እኔ አረባም ብሎ ማሰብ እንዴት ማከም ይቻላል ዶክተር እርድን እባካቹ መኖር በጣም እየከበደኝ ነው

  • @sofishh
    @sofishh 2 роки тому +4

    እኔ እባክህን ያልካቸው ነገሮች ሁሉ አሉብኝ ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ነኝ

    • @mmbb-s1o
      @mmbb-s1o 11 місяців тому

      sportna ena tselot the best wey nachew tetekemibachew

  • @birhanumaytot248
    @birhanumaytot248 3 роки тому

    Excellent abela

    • @ayanawkassa4731
      @ayanawkassa4731 3 роки тому +1

      ሁሉም ሰው ሊማርበት የሚገባ ምክር ነው እናመሰግናለን dr a

  • @mulugetaDessie-e4g
    @mulugetaDessie-e4g Рік тому

    ህክምናውን እንዴት መስጠት ይቻላል

  • @ZzZz-p8x6w
    @ZzZz-p8x6w Рік тому

    Inenim inadazi ayint militi alabign yaasaw ager nagn min ladirig mabite situgn
    Yaa mimot yimasilagnal ,iji igire yalibagnal,dasta ayisamagnim,sawunate yinaziragnal ,inikilf yelagnm

  • @BetelihemFisha
    @BetelihemFisha 4 місяці тому

    ere 5tegna ameten lyz new please help

  • @hdhehe7923
    @hdhehe7923 Рік тому

    የኔን የራስን ችግር. ነውየነገርከኝ. በጣም. አመሰግናለሁ

  • @tewysssgeey5308
    @tewysssgeey5308 Рік тому +1

    እኔ ምን ያደርገኛል መሰለህ ትልቅ እራስ ምታት አለብኝ

  • @Yem-h9r
    @Yem-h9r Рік тому

    Kefitegna chiniket wist negn

  • @ANDARGACHEWGebrie-p8o
    @ANDARGACHEWGebrie-p8o 10 місяців тому

    እኔ 203 አመተምረት እረጅን ሀሳብ እያሰብኩኝ እያለ ሌት እዉይ ብየ ተነሳሁኝ እና ከዛ እራሴን ሳትኩኝ ከዛ እሇ በጣም አይጠቅመኝም ነበር በዛን ሳሀት ከዛ ያስልቅሰኝ ነበር ከዛ ወደፀበል በመሄድ ለ5 ቀን ተጠምቂ መለሰልኝ ከዛ ቆይቶ አልፎ አልፎ እየተነሳ ይረብሸኛል ሲነሳብኝ አሁን ላይ ፍራት ፍራት ማለት ዉስጤን መረበሽ እንቅልፍ ማጣት በሽታዉ ሲዘኝ ምተርፍ አይመስለኝ ሂወቴ ያስጨንወኛል እና ደግም ካፌዉስጥ በምላሴ በጉጨ ዉስጥ በተለያዩ በታወች ቁስል ይወጣሉ ይጠፋሉ ይወጣሉ እክምና አያድናቸዉም ስታከም እና እሄ የተከሰተዉ ሀምሮየን ከመመኝ ወዲህ ነዉ

  • @tsionhagos7943
    @tsionhagos7943 2 роки тому

    እኔም🙏🙏

  • @ጌታነህ
    @ጌታነህ 5 місяців тому

    ብስጭት አለብኝ ምን አይነት መዳኒት ልውሰድ

  • @ህይወትሠይድ
    @ህይወትሠይድ 2 роки тому

    እኔ ይሰማኛል

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ Рік тому

    ሠላም ለዚህቤት

  • @letebrhanhailemariam
    @letebrhanhailemariam 9 місяців тому

    eshi docuter enea balkachew yechinket mlktoch wst negn men tredagnaleh

  • @BanchuFekadu-bk6wh
    @BanchuFekadu-bk6wh Рік тому

    እኔ በጣም ነው የሚሠማኝ እባክህ እርዳኝ

  • @mmbb-s1o
    @mmbb-s1o 11 місяців тому

    እኔ ሁሌ እየተደጋገም የምመጣ ሃሳብ በምን
    እናስውግደው

  • @ZzZz-p8x6w
    @ZzZz-p8x6w Рік тому

    Please help me

  • @RabiaEndris-xq3fc
    @RabiaEndris-xq3fc Рік тому

    brather pleas helpme

  • @Makbel31
    @Makbel31 Рік тому

    እኔ ሁሉም ይታይብኛል በእግዚአብሔር እርዳኝ🙏🙏🙏

  • @HayatBezwet-p5h
    @HayatBezwet-p5h Місяць тому

    እኔ በሰው ሀገር ነኝ ሰነ ልቦና ያስፍልገኛል እንዴት ማግኛት እችላለሁ ከፍተኛ እራስ ምታት እና ጭንቀት አለብኝ

    • @ይሁንለብጎነው
      @ይሁንለብጎነው Місяць тому

      እኔምእስደትላይነኝበጣምጭቀትአለብኝ😢😢😢😢

  • @SeadaMohammed-u4w
    @SeadaMohammed-u4w 11 місяців тому

    እኔም ይጨቀኝል ዶክተረ

  • @zimambizunh2225
    @zimambizunh2225 3 роки тому +1

    እባክሕ ከፍተኛ ድብርትና ሒወት ማስጠላት ውስጥነኝ እርዳኝ ከሐኪም አገናኘኝ

    • @dra7525
      @dra7525  2 роки тому

      contact on this email address abelkassa9891@gmail.com

    • @alem-f6v
      @alem-f6v Рік тому

      ​@@dra75255:41

  • @mahmuedendris1882
    @mahmuedendris1882 Рік тому

    ስልክ አስቀምጥልኚ የዶክተሩን😢

  • @tizitawolde1221
    @tizitawolde1221 3 роки тому +1

    እባክህን የአምሮ ጭንቀት አለብኝ እናም ከሀኪሙ ጋር አገናኘኝ

    • @dra7525
      @dra7525  2 роки тому +1

      contact on this email address abelkassa9891@gmail.com

  • @NemaEssak
    @NemaEssak 8 місяців тому

    Hi

  • @alemabebe2563
    @alemabebe2563 2 роки тому

    እፈልጋለሁ

  • @asedsetmakonn
    @asedsetmakonn 7 місяців тому

    እኔ አረብ አገር ነው ያልሁት እዴት የስነ ልቦና ሀኪም ሊረዳኝ ይቺላል ዶክተር እዳታልፈኝ

  • @ይሁንለብጎነው
    @ይሁንለብጎነው Місяць тому

    ጭቀትላይነኝነኝ💔🤦🤦እ

  • @alemabebe2563
    @alemabebe2563 2 роки тому

    እኔ ፈልጋለሁ

  • @fatemafatema7835
    @fatemafatema7835 10 місяців тому

    ኧረ ወድሜን ጭቀት ጭቀት እያለ አሞብኛል ምን ላርገው ተባበሩኝ በአላህ

    • @fatemafatema7835
      @fatemafatema7835 10 місяців тому

      እኔም ያለሁት እሰው ሀገር ነው የማረገው ነው የጠፋኝ

  • @fetyahelil1037
    @fetyahelil1037 2 роки тому

    እርዳኝ እባክህ

  • @FevenHagos-vd3vy
    @FevenHagos-vd3vy Рік тому

    አረ እርዳኝ የኔ ለረጅም አመት የቆየ ነው 😢

  • @ksaaksaa5951
    @ksaaksaa5951 2 роки тому +1

    ኢኔ የይምሮ ጭቀት ተጠቂነኝ ኢርዱኝ

    • @መገንወሎደሤ
      @መገንወሎደሤ Рік тому

      እረ እማ ፀልይ ባገኚሺው አጋጣሚ ፈጣሪሺን አመሥግኚ🥰🥰🥰🥰

    • @abbeeellll
      @abbeeellll Рік тому

      @Abbzus

  • @ANDARGACHEWGebrie-p8o
    @ANDARGACHEWGebrie-p8o 10 місяців тому

    እና እርዳኝ ከባድ ላይ ነኝ ሂወቴ

  • @mmbb-s1o
    @mmbb-s1o 11 місяців тому

    I hate all the postive thing ihateeee

  • @letebrhanhailemariam
    @letebrhanhailemariam 9 місяців тому

    erdannnnn

  • @mengistutamiru7048
    @mengistutamiru7048 2 роки тому

    ዶክተር ግንባሩ የአይምሮ እስቤሻሊስት የት የት ነው እሚሰሩት እባካችሁ

    • @abbeeellll
      @abbeeellll 2 роки тому +1

      @Abbzus
      talk to me on telegram by using this link

    • @weynshetshuk
      @weynshetshuk Рік тому

      እኔሁሉምአለብኝእፍፍፍ😢😢😢

    • @Makbel31
      @Makbel31 Рік тому

      ​@@abbeeellll mak

    • @RabiaAyalew-r5z
      @RabiaAyalew-r5z Рік тому

      ሀይ

  • @ZehramustfaZehra
    @ZehramustfaZehra Рік тому +1

    አረ እኔ ያስፈልገኛል የስነ ልቦና ዶክተር

    • @abbeeellll
      @abbeeellll Рік тому

      @Abbzus

    • @Zainab23Amina
      @Zainab23Amina Рік тому

      ​@@abbeeellllአረ እኔም ጭንቀት ውስጥ ነኝ

    • @Zainab23Amina
      @Zainab23Amina Рік тому

      የሚያማክረኝ ሰው ፈልጉልኝ

  • @ANDARGACHEWGebrie-p8o
    @ANDARGACHEWGebrie-p8o 10 місяців тому +1

    እና እርዳኝ ከባድ ላይ ነኝ ሂወቴ

  • @zaharahussen202
    @zaharahussen202 6 місяців тому

    እኔ እፈልጋለሁ