ድብርት ውስጥ መሆንዎን የሚያውቁበት ቀላል መንገዶች | Youth

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • ድብርት (Depression) የሕክምና ባለሙያዎች አንዱ አእምሮ ሕመም ምልክት ነው ይላሉ፡፡ የድብርት መገለጫው ምንድነው? መፍትሔውስ? ፍሬዘር ሰለሞን ዶሴ አገላብጣ ተከታዩን ቁምነገር ልታጋራን ተከታዩን ቪዲዮ ይዛ መጥታለች፡፡ መልካም ቆይታ፡፡
    if you have any questions Follow and contact me on |
    Instagram | bit.ly/3wKjgX4
    #Ethiopia #Youth

КОМЕНТАРІ • 11

  • @bizuayehutibebe
    @bizuayehutibebe 10 днів тому

    ተባረኪ❤❤❤

  • @etiinna
    @etiinna 3 роки тому +4

    ስደት ላይ ያሉ እንስቶች በብዛት ለድብርት ተጋላጪ ናቸው, እኔም የዚ ነገር ተጠቂ ነኝ ግን መፍትሄ ማግኘት እፈልጋለሁ😌

    • @waanofitube5628
      @waanofitube5628 3 роки тому +2

      Are inem mafte taftobegne gir gabagne

    • @bereketbiz
      @bereketbiz 3 роки тому +1

      pray hard. segdeteme tiru newe(prostration)

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 Рік тому +1

    የድካም እና 😮የሃይል ማነስ 😢❤የወንጀልሐት የጥቅም ኣልባነት😢❤ የምግብ ፍላጎት መጥፋት 😢❤የ ኑሮ ሂወት ከ ችግር

  • @lidiya727
    @lidiya727 7 місяців тому +1

    በትክክል እኔ ከጀመረኝ ሁለት ዓመት ሆነኝ ሄድ መጣ ነው የሚልብኝ

    • @AlemBelay-dv3kb
      @AlemBelay-dv3kb 6 місяців тому +1

      እር ውደ እኔስ ልሞት ነው ምን እስቲ እንደማደርግ አላውቅም

  • @Godisgood-yd7xv
    @Godisgood-yd7xv 11 місяців тому +1

    እነዚህን ሁሉ ምልክቶች ኣሉኝ 😢

  • @MahletHailmikael
    @MahletHailmikael 4 місяці тому

    እኔ ያልሻቸው የድብርት ምልክት አለብኝ ነገር ግን ምክንያቱን አላቀውም አብዛኛው ጊዜ የሚነሳብኝ ክረምት ላይ ነው ምን ትይኛለሽ

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 роки тому +1

    #ዴርቶጋዳ_ፊልም-----የይስማዕከ ወርቁ ዴርቶጋዳ መፅሐፍ በፊልም መልክ ቀርቦ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው ፊልሙን ወደ ቻናላችን በመግባት ያገኙታል
    👉👉👉#queen_sheba_diy
    አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል----