Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ ልዩ በጣም እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በጣም ቆንጆ የሚጣፍጥ የሚያምር የኬክ አሰራር ነው አመሰግናለ ን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
😮😅😊😊😊
Wow ያስጎመጃል !!!
የኔወድ ብጣም አሪፍተምህርት እጅሽ የባርክ😘😘😘😘😍😍
እጂሽ ይበረክ ያኔ ቆንጆ በጣም አሪፊ ነዉ
እዉነት በጣም ነዉ የሚያምረዉ እጅሽ ይባረክ
ዋውው የኔ ባለ ሞያ እጅሽ ይባረክ አንደኛ ነሽ
እንዲሕ፣ቀላል፣ነው፣ኬክ፣መስራት🤭ዐመሰግናለሑ።እስኪ፣እሜክረዋለሑ።
ወዉ በጣም ቃላል ነዉ እጅሽ ይባራክ ማማዬ
ዋው ደስ ሢል 👍👍👍👌
በርቺ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ነሽ መከራሽ ራሱ በጣም ደስ ይላል
በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ
በርቺ ሞክሬው በጣም ነው የወደድኩት
ዋው ባለሙያ ነሽ👌👌👌👌
በጣም ጥሩ ኬክ ከግሩም ገለጻ ጋር ።ተባረኪ።እጅሽ ቁርጥማት አይንካው፣ለወርቅ አምባር ይሁን።
ጥሩ ስራ ነው ተባረኪ።
ዋው ተባረኪ
ማሻአላህ እጅ ይባርክ ያምራል በርች
ዋው በጣም ያምራል❤❤❤❤❤
በጣም ይምርል እንጂሽ ይባርክው በርች 👏👏👏🌹🌹
I like your cake you did great job 👏👏
በርቺ የኔ ባለውያ በጣም ወድጀዋለሁ
ጎበዝ በርች በጣም ቆንጆ ነው
Tebarek zare keke lemoker new
በጣም ጥሩ አሰራር ነው መሞከርሽ ቀላል አይደለም እያሻሻልው ስትሄጂ ከዚህ የበለጠ መሥራት ትችያለሽ በርቺ 👏👏🌻
በጣም ጥሩ አሰራር ነው እኔም እንደም ሰራው ተስፋ አደጋ ለው
በጣም ያምራል👍👍👍
ደስ ይላል በጣም
❤አሪፍ ስራ ነው ማሻአላህ
በጣምእናመሠግናለን
በርቺ ያምራል ሁቢ
Waw ejsh y arek lemedam serchew asmesegenshg thenkyu😘😘🥰
wawww gobez batam yimeral 😋
በርች የኔ ቆንጆ
ማሻአላህ ጎበዝነሽ
ቆንጆ ሰራ ነው
እጂግ በጣም ጎበዝ ነሽ
Betam arif yekramn Sel lakln
God job my sister 🙏 🙌 ❤
በጣም ያምራል አጀሽ ይባረክ አንዛመድ
ማሽ አላህ ጀግና ነሽ
በርቺ እግዚአብሄር ከዚህበላይ እዉቀትሽን ይጨምርልሽ ቆንጆነዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
I love the decerations on the cake.
I like your channel.Its just amazing and expiring about how the cake is decerated.This is the very first time I have watched your channel.I just want to say your channel is amazing.your doing amazing.
ዋው እጅሽ ይባረክ እህቴ እንዴት ነው የሚያምረው
አሪፍ ነው እሺ
Your smile is atractive as well, keep smiling thank you dear. your cake is perfect.
Thank you 🙏❤
Wow yamral❤
እናመሰግናለን እህት
Waw elu yene gobez berchy betam aryf nw
እናመሰግናለን ወዴ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው አናመሰግናለን በርች ወዴ እጅሽ ይባረክ አችም ጎራበይ ወደቤቴ አችም ጎራበይ
Ejishi yibareki berichi
I can tell this is good, Gobez. thanks for sharing
wow betam betam yamrali Lelidet tiseralesh esh
በጣም እናመሰግናለን
በጣም ያምራል
waw i love ate
Berchi konjo ❤ your so cute The restaurant food in hamar Is so delicious BTW
ማሻላህ ውደ በጣም ነው የሚገባው ሥታሥረጂ
ባለሙያ ነሺ
Woow gobeze❤❤
Good job really nice
Thank you እጅሽ ይባርክ
አሪፍ ነው
በርቺ ጎበዝ
ጎበዝ በሮቺ
በጣምአሪፍነውበርች
Looking Nice kake 👌
ተባረኪ
ማሻአላህ'ሀቢቲ
ኣሪፍ ነዉ
ደስ ይላል
Yene balemoya betam arife new enem emokrewalew
Yummy😍😘
gobezineshi❤️
እኔና ኬክ ስንዋደድ የባሰ እንድሰራ አነሳሳሺኝ የኔ ባለሙያ ሴት አቦ እጂሺ ይባረክ
Betam turu new👌👌👌👌👌👍👍👍👍
ማሻአላህ
Very sweet thank you
እጅሽ ይባረክ ማሬ በጣም የሚያስጎመጅ የሚያምር ነዉ ተባረኪልኝ ዉድድድድ በርቺልኝ
❤❤❤😘😍😘😘😘የኔማሬ
Good job ehtye
Bagaa nagadhaan dhufutee Annaa haa dhufuu bareduu koo♥️♥️waqayyoon gofotaan biyaa kenyaaf nagaa haa godhuu ♥️♥️♥️dhugaa waww kekaa bayyee baredaa ta'eeff ciremaa haallaa baredaa ta'ee sirraa baradheen jiraa halumaa kananii ittii fufii Amalee akkaa waan garrii siraa baradhuu Abadiin qabaa♥️♥️♥️
ጎበዝ ቆጆ ነው
Good job 👍👍👍
Thank you for sharing. Its really nice. አረ የምን መግዛት ነው እንደዚህ አሳምረሽ እየሰራሸ❤🙏😍🥰
አመሰግናለሁ ሄለንዬ ❤
ከ ኬኩ በፊት፣ ፀጉርሽ በጣም ያምራል፣ አገላብጬ ማየት ብችል አሪፍ ነበር፣ እንዴት እንዳስያሽው ብታሳይን ከተቻለ ❤
አመሰግናለሁ በጣም ከምግብ ስራ ወደ ውበት ልታስገቢኝ ነው አደል 😀 ❤
ይሄም ወሳኝ ነገር ነው እኮ የኔ ቆንጆ፣ ችግር ካልፈጠረብሽ ስራሽ ላይ ❤
ያው አንዳንዴ ወጥ የሆነ ነገር መስራት ለቻናሉ ጡሩ ነው ስለሚባል ነው ስለ ውበት ከሆነ ከውበት ጋር የተያያዘ ነገር ብቻ ስለ ምግብ ከሆነ እንደዛው ብለው ትላልቅ ሻናል ያላቸው እንደዛ አይነት ሀሳብ ሲናገሩ ስለምሰማ ነው
ዋው
ዋው ምራቄን ነው ያስዋጥሽኝ😅
Bravo thankyou❤
Betam gobez lij
ሰወድሽ
Very nice make wow
በርቺ
It is very nice
ዋዉ
Woow aref kak new yeserashew
ዋውው
በርች የነ እናት
Arif new mar 😘😘😘
Waw ya yamiral
Well done
እንደዚህ ባለሙያ ሆነሽ የምን መግዛት ነው 👍👍🍇🍇🍇🍇🍇🙏

Berchi konjo ❤
your so cute
The restaurant food in hamar Is so delicious BTW