መታየት ያለበት ፊልም | ተሻለ ወርቁ፣ ፈለቀ ካሳ፣ ምእራፍ ኃይሌ Ethiopian full movie 2020

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 430

  • @lijsolatube5698
    @lijsolatube5698 3 роки тому +163

    ይህ ታሪክ ተደገመ ማለት ነው አይይ እማማ ሀገሬ በመጨረሻም ልጆችሽ እየካዱሽ ነው እኔ ማ ስደት ብሆንም ሀገሬሬሬሬ አልክድሽም ❤️🙏😭😭😭😭

    • @ississ7287
      @ississ7287 3 роки тому +1

      እርእሱን ንገሩኝ ሙሉዉን ልየዉ

    • @fiqerkonjo9790
      @fiqerkonjo9790 3 роки тому +1

      ayegremem

    • @lijsolatube5698
      @lijsolatube5698 3 роки тому

      @@fiqerkonjo9790 betammmm

    • @missesaida9685
      @missesaida9685 3 роки тому +1

      ክክክክእምዬ ሀገሬ ዞሮ መግቢያዬ የደፈረሽ ይውደም

    • @lijsolatube5698
      @lijsolatube5698 3 роки тому

      @@missesaida9685 🙏❤️

  • @user-kn7ek3bi6y
    @user-kn7ek3bi6y 3 роки тому +12

    😭😭😭😭😭 አቤቱ ለኛ ለኃጢአተኞቼ ብለህ ሳይሆን እንደ ሀገሬ ላሉ እቦቅላ ምንም ለማያውቁ ህፃናትና ስለ ደጋግ ሰዎች ብለህ እናት ኢትዮጲያን ታደጋት እባክህ ሀገራችንን ከወንድማማቾች ጦርነት ጠብቅልን ፍቅርን ሰላምን ስጠን😭😭😭
    እኛ ልጆቿም ኃጢአተኛ ብንሆንም ልጅነታችንን በቅጡ ሳናሳልፍ ማጣትን ችግርን ረሃብን ሰልችተን የጎደለውን የእናት ጓዳን መሶቧን ሙሉ ለማድረግ ተሰደን ከሀገር እንደ ወጣን ሀገር እናት ወላጅ እንደ ሌለው ልጅ ስደት ላይ እንዳንቀር ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @eyerushoney6005
    @eyerushoney6005 3 роки тому +16

    በጣም ይገርማል እውነትም መታየት ያለበት በዝህ ጊዜ በቀጥታ ስርጭት ሕዝቡ እንያየው ደጋግሙት ሰው በመግደል ምንም አናገኝም በጣም ትምህርት ሰጭ ነው

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому +1

      መጨረሻ ግን ፡ ኢትዮጵያዊ ደርግ ሳይሆን ፡ የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ወንበዴዎች የትግራይ ወያነ ጁንታ ናቸው ፡ በትግራይ ድንጊያማ ደረቅ በረሃ ላይ ደማቸው የፈሰሰው ፤ ያውም ደመ-ከልብ ሆኖ የቀረው ። እንደ ዳይኖሰር ከገጸ-ምድር ለዘላለሙ የጠፉ። የዘላለም ፍርዳቸው ተቀብለው ፡ ገሃንም ውስጥ የዘላለም እሳት እየተቃጠሉ ናቸው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ኣሁን እልልልልል በይ ውዲትዋ ሃገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ።

  • @projotdj5607
    @projotdj5607 3 роки тому +16

    ዋው የእውነት ጀግና ናችሁ ርጥ ፊልም ነው በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ነገር ስሩ አርቲስቶቻችን ፊልም ከልብ ሲሰራ ይጥማል በጣም ጣፍጭ ነበር ፊልሙ

    • @rmbfdn1794
      @rmbfdn1794 Місяць тому

      ሣህ የመቶ አለቃ ማሥተዋል መልካምነት ይለያል

  • @user-zu6ls8zq8n
    @user-zu6ls8zq8n 3 роки тому +45

    ፈጣሪዬ ሀገሬን አደራ 🇪🇹ህዝቦችን አደራ

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому

      መጨረሻ ግን ፡ ኢትዮጵያዊ ደርግ ሳይሆን ፡ የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ወንበዴዎች የትግራይ ወያነ ጁንታ ናቸው ፡ በትግራይ ድንጊያማ ደረቅ በረሃ ላይ ደማቸው የፈሰሰው ፤ ያውም ደመ-ከልብ ሆኖ የቀረው ። እንደ ዳይኖሰር ከገጸ-ምድር ለዘላለሙ የጠፉ። የዘላለም ፍርዳቸው ተቀብለው ፡ ገሃንም ውስጥ የዘላለም እሳት እየተቃጠሉ ናቸው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ኣሁን እልልልልል በይ ውዲትዋ ሃገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ።

  • @Fnan986
    @Fnan986 Місяць тому +1

    እኛ ልጆቿም ኃጢአተኛ ብንሆንም ልጅነታችንን በቅጡ ሳናሳልፍ ማጣትን ችግርን ረሃብን ሰልችተን የጎደለውን የእናት ጓዳን መሶቧን ሙሉ ለማድረግ ተሰደን ከሀገር እንደ ወጣን ሀገር እናት ወላጅ እንደ ሌለው ልጅ ስደት ላይ እንዳንቀር ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @user-ry4tb2xq5o
    @user-ry4tb2xq5o 3 роки тому +69

    የስርዓት እንጅ የህዝብ ክፉ የለም፣መቸም አይኖርም

    • @monicalove4162
      @monicalove4162 3 роки тому +3

      Joe biden amaregna mawerat jemere ende🤔🤔

    • @user-ry4tb2xq5o
      @user-ry4tb2xq5o 3 роки тому +1

      @@monicalove4162 የጎጃም ሰው ነውኮ አባቴ እንደት አልችልም በቅንፍ ውስጥ ሞጣ ቀራኒዮ🤣🤣🤣

    • @user-cr5cu2my8c
      @user-cr5cu2my8c 3 роки тому +1

      እውነት ነው

    • @emmyemmy6610
      @emmyemmy6610 3 роки тому

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому

      መጨረሻ ግን ፡ ኢትዮጵያዊ ደርግ ሳይሆን ፡ የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ወንበዴዎች የትግራይ ወያነ ጁንታ ናቸው ፡ በትግራይ ድንጊያማ ደረቅ በረሃ ላይ ደማቸው የፈሰሰው ፤ ያውም ደመ-ከልብ ሆኖ የቀረው ። እንደ ዳይኖሰር ከገጸ-ምድር ለዘላለሙ የጠፉ። የዘላለም ፍርዳቸው ተቀብለው ፡ ገሃንም ውስጥ የዘላለም እሳት እየተቃጠሉ ናቸው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ኣሁን እልልልልል በይ ውዲትዋ ሃገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ።

  • @user-cr5cu2my8c
    @user-cr5cu2my8c 3 роки тому +21

    አሁንም ደገምነው ወንድም ወንድሙን እየገደለ ትርፍ አልባ ጦርነት 😭😭😭😭ጌታ ሆይ ታረቀን በቃ በለን

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому

      መጨረሻ ግን ፡ ኢትዮጵያዊ ደርግ ሳይሆን ፡ የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ወንበዴዎች የትግራይ ወያነ ጁንታ ናቸው ፡ በትግራይ ድንጊያማ ደረቅ በረሃ ላይ ደማቸው የፈሰሰው ፤ ያውም ደመ-ከልብ ሆኖ የቀረው ። እንደ ዳይኖሰር ከገጸ-ምድር ለዘላለሙ የጠፉ። የዘላለም ፍርዳቸው ተቀብለው ፡ ገሃንም ውስጥ የዘላለም እሳት እየተቃጠሉ ናቸው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ኣሁን እልልልልል በይ ውዲትዋ ሃገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ።

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 3 роки тому +5

    እኔ ሳየው10ኛዬ ነው በጣም አሪፍ ፊልም ደሞም አሁን ያለንበትን ጊዜ ይወስናል አይይይ ለሰው ልጅ ፍቅር ነበር ዋናው ቸሩ ሆይ አስበን🤲🤲😭

  • @kala8905
    @kala8905 3 роки тому +14

    ኧረ ያሁኑን ግዜ ያለንበትም ዘመን ነው ያየነው 😥 ያረብ አገራችነን ሠላም አድርግልን ያረሂሙ 😢

    • @fakrtegabire5960
      @fakrtegabire5960 3 роки тому +1

      እግዚአብሔር ሆይ አገሬን አደራ የአንድ እናት ልጆች ተባላን እባክ በቃቹሁ በለን ይቅር በለን

  • @gechtube4386
    @gechtube4386 3 роки тому +12

    ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛ ተጠለይ በእግዛብሔር ታዛ ጌታ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому

      መጨረሻ ግን ፡ ኢትዮጵያዊ ደርግ ሳይሆን ፡ የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ወንበዴዎች የትግራይ ወያነ ጁንታ ናቸው ፡ በትግራይ ድንጊያማ ደረቅ በረሃ ላይ ደማቸው የፈሰሰው ፤ ያውም ደመ-ከልብ ሆኖ የቀረው ። እንደ ዳይኖሰር ከገጸ-ምድር ለዘላለሙ የጠፉ። የዘላለም ፍርዳቸው ተቀብለው ፡ ገሃንም ውስጥ የዘላለም እሳት እየተቃጠሉ ናቸው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ኣሁን እልልልልል በይ ውዲትዋ ሃገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ።

  • @hebshawit
    @hebshawit 12 днів тому +1

    ታርኩ በፊልም ብቻ ሳይሆን እውንም ሆናል አሁላይ ያለቺው ሀገራችን😢

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 3 роки тому +12

    ቸሩ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት ስለናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ🤲🤲💚💛❤

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому

      መጨረሻ ግን ፡ ኢትዮጵያዊ ደርግ ሳይሆን ፡ የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ወንበዴዎች የትግራይ ወያነ ጁንታ ናቸው ፡ በትግራይ ድንጊያማ ደረቅ በረሃ ላይ ደማቸው የፈሰሰው ፤ ያውም ደመ-ከልብ ሆኖ የቀረው ። እንደ ዳይኖሰር ከገጸ-ምድር ለዘላለሙ የጠፉ። የዘላለም ፍርዳቸው ተቀብለው ፡ ገሃንም ውስጥ የዘላለም እሳት እየተቃጠሉ ናቸው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ኣሁን እልልልልል በይ ውዲትዋ ሃገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ።

  • @alfiyayoutube5715
    @alfiyayoutube5715 2 роки тому +4

    ዋው በጣም ያምራል ሀገሬ ኢትዮጵያ አላህ ሰላምዋን ያብዛልን

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 3 роки тому +15

    እቺ ትግሬዋ ግን በጣም ጎበዝ ተዋናይት ናት በርቺ።

    • @amharawittube588
      @amharawittube588 3 роки тому +1

      🤣🤣🤣🤣

    • @abdullahabdo7204
      @abdullahabdo7204 3 роки тому

      ኧረ በሳቅ

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому +1

      መጨረሻ ግን ፡ ኢትዮጵያዊ ደርግ ሳይሆን ፡ የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ወንበዴዎች የትግራይ ወያነ ጁንታ ናቸው ፡ በትግራይ ድንጊያማ ደረቅ በረሃ ላይ ደማቸው የፈሰሰው ፤ ያውም ደመ-ከልብ ሆኖ የቀረው ። እንደ ዳይኖሰር ከገጸ-ምድር ለዘላለሙ የጠፉ። የዘላለም ፍርዳቸው ተቀብለው ፡ ገሃንም ውስጥ የዘላለም እሳት እየተቃጠሉ ናቸው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ኣሁን እልልልልል በይ ውዲትዋ ሃገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ።

    • @girmaytekilay3175
      @girmaytekilay3175 3 роки тому

      @@danielhadgu ስማ የማታውቀውን ዝም ብለህ አትቀባጥር ልጅትዋ ስደተኛ ኤርትራዊት ነት ጁንታውማ ሽንታም በለው በየ ጉድጓዱ እየተደበቀ ይሄ ርዝራዥ ሁላ ምድረ ዱቄት ገና ገሃነብ ትገባለህ ጁንታ የተባልክ ሁላ።

  • @azeblove3833
    @azeblove3833 3 роки тому +6

    Nice move I love it God bless Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rohemayemariyamljiii6239
    @rohemayemariyamljiii6239 3 роки тому +48

    አምላኬ ሆይ ለካ ጦርነት እንደዚህ ነው ፈጣሪየ ሀገራችንን ወደ ሠላሟ መልስልን

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому

      መጨረሻ ግን ፡ ኢትዮጵያዊ ደርግ ሳይሆን ፡ የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ወንበዴዎች የትግራይ ወያነ ጁንታ ናቸው ፡ በትግራይ ድንጊያማ ደረቅ በረሃ ላይ ደማቸው የፈሰሰው ፤ ያውም ደመ-ከልብ ሆኖ የቀረው ። እንደ ዳይኖሰር ከገጸ-ምድር ለዘላለሙ የጠፉ። የዘላለም ፍርዳቸው ተቀብለው ፡ ገሃንም ውስጥ የዘላለም እሳት እየተቃጠሉ ናቸው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ኣሁን እልልልልል በይ ውዲትዋ ሃገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ።

  • @user-cq3yd9ez6b
    @user-cq3yd9ez6b 3 роки тому +10

    እግዚአብሔርን ስንት ደሃ ምንም የማያውቁ ልጆች እኮ ነው በ አሁኑ ሰአት የሚማገዱት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому

      መጨረሻ ግን ፡ ኢትዮጵያዊ ደርግ ሳይሆን ፡ የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ወንበዴዎች የትግራይ ወያነ ጁንታ ናቸው ፡ በትግራይ ድንጊያማ ደረቅ በረሃ ላይ ደማቸው የፈሰሰው ፤ ያውም ደመ-ከልብ ሆኖ የቀረው ። እንደ ዳይኖሰር ከገጸ-ምድር ለዘላለሙ የጠፉ። የዘላለም ፍርዳቸው ተቀብለው ፡ ገሃንም ውስጥ የዘላለም እሳት እየተቃጠሉ ናቸው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ኣሁን እልልልልል በይ ውዲትዋ ሃገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ።

  • @sarahioo1682
    @sarahioo1682 3 роки тому +6

    መጀመሪያ የተገደለዉ ልጅና እናት ሞተዉ ሌላኛዉ ልጅ እነሱጋ ተደፋቶ ሲያለቅስ ኡፍፍፍፍ ያማልልል 😭😭😭😭 ልጅቷ ከወንበዴና ከወታደር መሀል ሆና ስንትከራተት የቆየችበት ምክንያት እኔ እንደተረዳሁት ኢትዩጲያ ምን ጦርነት ቢበዛባትም እንኳ እንደማትፈርስ ነዉ አምላኬ ኢትዩጲያንና ህዝቦቿን አስባት

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому +1

      መጨረሻ ግን ፡ ኢትዮጵያዊ ደርግ ሳይሆን ፡ የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ወንበዴዎች የትግራይ ወያነ ጁንታ ናቸው ፡ በትግራይ ድንጊያማ ደረቅ በረሃ ላይ ደማቸው የፈሰሰው ፤ ያውም ደመ-ከልብ ሆኖ የቀረው ። እንደ ዳይኖሰር ከገጸ-ምድር ለዘላለሙ የጠፉ። የዘላለም ፍርዳቸው ተቀብለው ፡ ገሃንም ውስጥ የዘላለም እሳት እየተቃጠሉ ናቸው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ኣሁን እልልልልል በይ ውዲትዋ ሃገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ።

  • @eyu6354
    @eyu6354 3 роки тому +2

    ፍቅር ያሸንፋል እምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላምሽ ብዝዝት ይበል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏ድንግል ማርያም ሆይ ኢትዮጵያ አስቢያት አሜን (3)

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому

      መጨረሻ ግን ፡ ኢትዮጵያዊ ደርግ ሳይሆን ፡ የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ወንበዴዎች የትግራይ ወያነ ጁንታ ናቸው ፡ በትግራይ ድንጊያማ ደረቅ በረሃ ላይ ደማቸው የፈሰሰው ፤ ያውም ደመ-ከልብ ሆኖ የቀረው ። እንደ ዳይኖሰር ከገጸ-ምድር ለዘላለሙ የጠፉ። የዘላለም ፍርዳቸው ተቀብለው ፡ ገሃንም ውስጥ የዘላለም እሳት እየተቃጠሉ ናቸው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ኣሁን እልልልልል በይ ውዲትዋ ሃገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ።

  • @michaeltenaw3377
    @michaeltenaw3377 3 роки тому +4

    ምርጥ ሀሳብ ወድጀዋለው በደነዝ ፖለቲከኞች ፍቅር የሆነ ህዝባችን ፍቅር አጣ

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому

      መጨረሻ ግን ፡ ኢትዮጵያዊ ደርግ ሳይሆን ፡ የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ወንበዴዎች የትግራይ ወያነ ጁንታ ናቸው ፡ በትግራይ ድንጊያማ ደረቅ በረሃ ላይ ደማቸው የፈሰሰው ፤ ያውም ደመ-ከልብ ሆኖ የቀረው ። እንደ ዳይኖሰር ከገጸ-ምድር ለዘላለሙ የጠፉ። የዘላለም ፍርዳቸው ተቀብለው ፡ ገሃንም ውስጥ የዘላለም እሳት እየተቃጠሉ ናቸው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ኣሁን እልልልልል በይ ውዲትዋ ሃገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ።

  • @selamawitwolelaws3686
    @selamawitwolelaws3686 3 роки тому +3

    WOW !!!!!AMAZING FINISH GOD BLESS ETHIOPIA

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому

      መጨረሻ ግን ፡ ኢትዮጵያዊ ደርግ ሳይሆን ፡ የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ወንበዴዎች የትግራይ ወያነ ጁንታ ናቸው ፡ በትግራይ ድንጊያማ ደረቅ በረሃ ላይ ደማቸው የፈሰሰው ፤ ያውም ደመ-ከልብ ሆኖ የቀረው ። እንደ ዳይኖሰር ከገጸ-ምድር ለዘላለሙ የጠፉ። የዘላለም ፍርዳቸው ተቀብለው ፡ ገሃንም ውስጥ የዘላለም እሳት እየተቃጠሉ ናቸው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ኣሁን እልልልልል በይ ውዲትዋ ሃገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ።

  • @rmbfdn1794
    @rmbfdn1794 Місяць тому

    በጣም ደሥ እሚል ነው ልጅቷ ዋው ፍራት ማፊ የመቶ አለቃ መልካምነት ይለያል ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ ህፃኗ የኔ ከርታታ ጀግናናት

  • @gelilagelila3530
    @gelilagelila3530 3 роки тому

    ፍቅር የማይታገሉት ሀይል ነው ኢትዮጵያዬ ሰላምሸ ይመለሰ

  • @rakitey5729
    @rakitey5729 3 роки тому +7

    በሉ እዩት የኛ ህይወት እንዲ ነዉ
    በጦርነት ምክንያት ኣባት ኣጎት ቤተሰብ ማጣት ቀላል ይመስላል
    ሀሉን ትተን ፀሎት ብናረግ የተሻለ ይመስለኛል የኢትዮጵያ ሕዝብ በኛ ዘር መቁጠር ፖለቲካኛ መሆን ኣያምርብንም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hn8ef7lg5w
    @user-hn8ef7lg5w 3 роки тому +6

    አላህ ሆይ የሀገሬን ነገር አደራ ሰላምዋን መልስላት ህዝቦችዋን አዋድ ፍቅር ቅንነት አብላቸው ።።።።ሲቀጥል ፊልሙ ጥሩ ነው ግን ክፍል ሁለት ሊኖረው ይገባል

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому

      መጨረሻ ግን ፡ ኢትዮጵያዊ ደርግ ሳይሆን ፡ የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ወንበዴዎች የትግራይ ወያነ ጁንታ ናቸው ፡ በትግራይ ድንጊያማ ደረቅ በረሃ ላይ ደማቸው የፈሰሰው ፤ ያውም ደመ-ከልብ ሆኖ የቀረው ። እንደ ዳይኖሰር ከገጸ-ምድር ለዘላለሙ የጠፉ። የዘላለም ፍርዳቸው ተቀብለው ፡ ገሃንም ውስጥ የዘላለም እሳት እየተቃጠሉ ናቸው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ኣሁን እልልልልል በይ ውዲትዋ ሃገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ።

    • @user-hn8ef7lg5w
      @user-hn8ef7lg5w 3 роки тому

      @@danielhadgu የጁታ ነገር አበቃለት ብዬ እልልል አልኩ ሀገሬ ሰላምዋ ተመለሰ ብዬ ደስ አለኝ ግን ደስታዬ ብዙም አልቆየም ስም ያልተሰጣቸው ሰው በል የሆኑ አራጆች ተከሰቱ ምንም የማይመለከተው ንፁሀን ሰዎች ተገደሉ ዛሬም አላቆመም እዴት ብሎ ያቁም እርምጃ ሳይኖር ብቻ እሱ ስለሁሉም ነገር መልስ አለው ለሱ ትቻለሁ ፍርድ ከፈጣሪ ነውና

  • @meramera6591
    @meramera6591 3 роки тому +11

    አረፉ ፊልም ነው 👉🇻🇳🇪🇹👈☝🙏🙏🙏

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому

      መጨረሻ ግን ፡ ኢትዮጵያዊ ደርግ ሳይሆን ፡ የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ወንበዴዎች የትግራይ ወያነ ጁንታ ናቸው ፡ በትግራይ ድንጊያማ ደረቅ በረሃ ላይ ደማቸው የፈሰሰው ፤ ያውም ደመ-ከልብ ሆኖ የቀረው ። እንደ ዳይኖሰር ከገጸ-ምድር ለዘላለሙ የጠፉ። የዘላለም ፍርዳቸው ተቀብለው ፡ ገሃንም ውስጥ የዘላለም እሳት እየተቃጠሉ ናቸው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ኣሁን እልልልልል በይ ውዲትዋ ሃገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ።

    • @tsgeenderitawitgaltewahedo5305
      @tsgeenderitawitgaltewahedo5305 2 роки тому +7

      @@danielhadgu እጭ ኣህያ ትግራዋይ መይቱ ኣብ መሬት ዓዱ እዩ ዝቅበር ሰማኣታትና እውን እናትከበሩ ይነብሩ ትግራዋይነት ትመተ ኣብ መሬቱ ልመንነቱ እዩ ዝመውት❤💛❤💊💪✊ ሃም ናይካ ኣይኮነይ ዝመውት ዘይመርየትካ መረየትይ እንዳበልካ ኣብ ፈቀድኡ ጎቦታት ትግራይ ዝረግፍ ዘለው ሰራውትካ ከም ቆፅሊ ደሞም ደም ከልቢ ስጎኦም ቀለብ እሞራ እዮም እሳት ስኦል ዝቅቦሎ ካዓ ሰራውትካ እዩ ዝክፍእ እንድዝህ ነው ወያኔ ቆራፅነት በዚህ ወያነ መጣች❤💛❤💪👊👈🇪🇹🤣🤣🤣

    • @GuxFrom
      @GuxFrom Місяць тому

      ​@@tsgeenderitawitgaltewahedo5305ዝፍጥ ወያኔ ምን ይዞልሽ መጣ ከችግርና ከረሁብ

  • @user-bi7cm2fe4z
    @user-bi7cm2fe4z 3 роки тому +5

    እሄንን ፊልም ካየዉ ቆይቻለዉ የሰሞኑን ሁኔታ ሳየዉ ትዝ ብሎን ነበር ዛሬ ደግሞ እንደገና አየሁት

    • @Alikoldash1
      @Alikoldash1 6 місяців тому

      😢😢😮😅😅😮😮😢😢🎉🎉

  • @menvisbariazgi4464
    @menvisbariazgi4464 3 роки тому +3

    It is a timely movie, we should learn a lot from this.

  • @user-dk9lp6cw9n
    @user-dk9lp6cw9n 7 днів тому

    እግራችንን ሰላምአርግልን ምርጥ አስተማራነው ልብያለው ልብይበል ልብየለልው ልብይበል

  • @user-yf5ev5yy8e
    @user-yf5ev5yy8e 3 роки тому +1

    ዋዉ ጀግና ያገሬልጆቺ ሰሌማቺሁይብዛ አገራቺንንም አላህ ይጠብቅልን

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 3 роки тому +25

    ፊልሙን ካየሁት ቆየሁ አሁን ሰው ካሁኑ ካገራችን ችግር ጋር ተመሳሳይ ነው ብሎ እያየው ነው

    • @user-qb9sm1mf4c
      @user-qb9sm1mf4c 3 роки тому

      ትክክል የስንት አመት ፊልም እኮ ነው

    • @aleamyaara5284
      @aleamyaara5284 3 роки тому

      ኩረና እደመጣነው ይየሁትህግንአሁንካለሁ ነገር ጋር አድህነው

    • @mamamesirt
      @mamamesirt 3 роки тому

      እኔ ራሱ ካየሁት 1ኣመት ሁነኝ

    • @user-wv3br6ht3g
      @user-wv3br6ht3g 3 роки тому

      ለዚህ ነው እኮ ፊልም የዚህ አለም እውነታ ነው የሚባለው የሚጨመሩ ነገር ቢኖርም ግን ብዙ ነገር ያለው ነው እና የሌለ ነገር ቢሰሩ ህጉ አይፈቅድም

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому

      መጨረሻ ግን ፡ ኢትዮጵያዊ ደርግ ሳይሆን ፡ የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ወንበዴዎች የትግራይ ወያነ ጁንታ ናቸው ፡ በትግራይ ድንጊያማ ደረቅ በረሃ ላይ ደማቸው የፈሰሰው ፤ ያውም ደመ-ከልብ ሆኖ የቀረው ። እንደ ዳይኖሰር ከገጸ-ምድር ለዘላለሙ የጠፉ። የዘላለም ፍርዳቸው ተቀብለው ፡ ገሃንም ውስጥ የዘላለም እሳት እየተቃጠሉ ናቸው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ኣሁን እልልልልል በይ ውዲትዋ ሃገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ።

  • @sarahioo1682
    @sarahioo1682 3 роки тому +3

    ሁላችንም ሀገር ዉስጥም ከሀገር ዉጭ ያለን ኢትዩጲያዉያን ሁላችንም በየ በየሀይማኖታችን በፀሎት እናስባት

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому

      መጨረሻ ግን ፡ ኢትዮጵያዊ ደርግ ሳይሆን ፡ የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ወንበዴዎች የትግራይ ወያነ ጁንታ ናቸው ፡ በትግራይ ድንጊያማ ደረቅ በረሃ ላይ ደማቸው የፈሰሰው ፤ ያውም ደመ-ከልብ ሆኖ የቀረው ። እንደ ዳይኖሰር ከገጸ-ምድር ለዘላለሙ የጠፉ። የዘላለም ፍርዳቸው ተቀብለው ፡ ገሃንም ውስጥ የዘላለም እሳት እየተቃጠሉ ናቸው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ኣሁን እልልልልል በይ ውዲትዋ ሃገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ።

  • @abadihayleslassie7263
    @abadihayleslassie7263 3 роки тому

    ዋውውውውውውውውውውውውውው በጣምምምምም ምርጥና ኣስተማሪ።ቀጡሉበትትትትትትት።

  • @weweee9072
    @weweee9072 3 роки тому +2

    Fetenachehu. Sigerm hodamoch. Ena azeneku. Wedemocha eza nachewu 😭😭💒❤🇪🇹👏

  • @Fnan986
    @Fnan986 Місяць тому

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ የሰራሀው ህንፃ ህንፃው አፈረሰው እግዚአብሔር ሆይ እንደሰው ያልሆንከው አምላክ አንተ እንደቸርነትህ ይቅርበለን፣በቃቹ በለን አንተው እንደሰራህን በአንተው ብንፈርስ ነው የሚያምርብን ሀገራችን ኢትዮጵያን በቃሽ በላት። c
    I turned and faced the road we'd come down, my face hard and set. The kids moved on without me. I could still see a slight glow and the murky, gray smoke reaching above the trees, where it spread to the south....When I thought they were out of earshot, I took a deep breath The water and the blood the suppley of the water.

  • @user-ee9ix2ww6b
    @user-ee9ix2ww6b 6 місяців тому +2

    አየ ሀገሬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Habesharecordsshow
    @Habesharecordsshow 3 роки тому

    May God bless Ethiopia

  • @zabebashamsu4249
    @zabebashamsu4249 3 роки тому +6

    እራስ በእራስ እየተባላን ያሳዝነል

  • @juntaslayer5911
    @juntaslayer5911 2 роки тому

    What a fantastic movie I felt warm and love I liked how the woyane woman came to her senses Amharas are carrying Ethiopia

  • @bonsaboy9269
    @bonsaboy9269 3 роки тому +21

    ያለፈን ታሪክ እየጎነጎኑ ነገር ከማንሳት የዛረውን ማስተካከል ይሻላል ያለምንም ደም እትዮፕያ ትቅደም

    • @user-be3bv1mw4f
      @user-be3bv1mw4f 3 роки тому +2

      በትክክል ምድረ ዘረኞች ጎጠኞች ፖለቲካኞች ከምድር ያጥፋልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን የኖረን እየቆሰቆሳችሁ አትግደሉን በቃ እፍፍፍፍፍ

    • @habiibjames9218
      @habiibjames9218 3 роки тому

      ባጣም እነመሳግናሌን ላማያውቁትትልቂትምሪት የናውኤሆ

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому

      መጨረሻ ግን ፡ ኢትዮጵያዊ ደርግ ሳይሆን ፡ የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ወንበዴዎች የትግራይ ወያነ ጁንታ ናቸው ፡ በትግራይ ድንጊያማ ደረቅ በረሃ ላይ ደማቸው የፈሰሰው ፤ ያውም ደመ-ከልብ ሆኖ የቀረው ። እንደ ዳይኖሰር ከገጸ-ምድር ለዘላለሙ የጠፉ። የዘላለም ፍርዳቸው ተቀብለው ፡ ገሃንም ውስጥ የዘላለም እሳት እየተቃጠሉ ናቸው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ኣሁን እልልልልል በይ ውዲትዋ ሃገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ።

  • @adanegirma4843
    @adanegirma4843 3 роки тому

    እጅግ ምርጥ ፍልም።

  • @user-vj1ux1kn8i
    @user-vj1ux1kn8i 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ የሰራሀው ህንፃ ህንፃው አፈረሰው እግዚአብሔር ሆይ እንደሰው ያልሆንከው አምላክ አንተ እንደቸርነትህ ይቅርበለን፣በቃቹ በለን አንተው እንደሰራህን በአንተው ብንፈርስ ነው የሚያምርብን ሀገራችን ኢትዮጵያን በቃሽ በላት።

  • @dianaeyob2921
    @dianaeyob2921 2 роки тому +1

    Am Eritrean Teayto may Tegeb film Respect

  • @youtp4062
    @youtp4062 3 роки тому +2

    ምርጥ ደስ ይላል

  • @dessalegntassaw2796
    @dessalegntassaw2796 3 роки тому +1

    ምናለበት ያገሬ ሰው እንዲህ ቢሆን ! እንባ እየተናነቀኝ ነው የጨረስኩት ።ለዚህ ነው ያገሬ ሰዎች ለስልጣናቸው ሲሉ ንጹሃንን እያስጨፈጭፉ ያሉት።አመሰግናቹሃለው

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому

      መጨረሻ ግን ፡ ኢትዮጵያዊ ደርግ ሳይሆን ፡ የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ወንበዴዎች የትግራይ ወያነ ጁንታ ናቸው ፡ በትግራይ ድንጊያማ ደረቅ በረሃ ላይ ደማቸው የፈሰሰው ፤ ያውም ደመ-ከልብ ሆኖ የቀረው ። እንደ ዳይኖሰር ከገጸ-ምድር ለዘላለሙ የጠፉ። የዘላለም ፍርዳቸው ተቀብለው ፡ ገሃንም ውስጥ የዘላለም እሳት እየተቃጠሉ ናቸው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ኣሁን እልልልልል በይ ውዲትዋ ሃገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ።

  • @osolutions4405
    @osolutions4405 3 роки тому +1

    በጣም የተናደድኩበት ፊልም ዕርሱ አይታውቅም

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому

      መጨረሻ ግን ፡ ኢትዮጵያዊ ደርግ ሳይሆን ፡ የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ወንበዴዎች የትግራይ ወያነ ጁንታ ናቸው ፡ በትግራይ ድንጊያማ ደረቅ በረሃ ላይ ደማቸው የፈሰሰው ፤ ያውም ደመ-ከልብ ሆኖ የቀረው ። እንደ ዳይኖሰር ከገጸ-ምድር ለዘላለሙ የጠፉ። የዘላለም ፍርዳቸው ተቀብለው ፡ ገሃንም ውስጥ የዘላለም እሳት እየተቃጠሉ ናቸው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ኣሁን እልልልልል በይ ውዲትዋ ሃገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ።

  • @ahmedsfg
    @ahmedsfg 3 роки тому +1

    እጅግ በጣም ማራኪ ችፊልም

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 3 роки тому

    እፉፉፉፉፉፉ አሁን እንደፍቅር የሚያሥደሥት ምን አለ እባክክ ፈጣሪ ለሀገራች ሠላምን ለህዝባችን ፍቅርን ስጥልን !!!ይህ ፊልም በጣም አሥተማሪ ነው ግን መጨረሻው ልጅቷም ህፃኗም ልጁም አብረው መሻገር ነበረባቸው ሠውየው መሞቱ ጥሩነው ጨካኝ ሥለሆነ ዎጋውን አገኘ

  • @bemewodushetube6327
    @bemewodushetube6327 2 роки тому

    Wow ሰርታችሁታ ትወናውን በብቃት ተዋናዮቹ👌👌👌👌❤❤❤❤❤

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 3 роки тому

    ማስታወቂዋን ተዉት ወቅቱን እና ስአቱን በተለይ የሁኑን የጠበቀነዉ ሀሪፍነዉ

  • @andualememmanuel828
    @andualememmanuel828 3 роки тому

    Betam tiru message alew👍👍👍

  • @user-nx4xx6ut6k
    @user-nx4xx6ut6k 3 роки тому +1

    ፊልሙ አሪፍ ነው ሁላችንም መዋደድ ነው ሚበጀን

  • @djgerreman7402
    @djgerreman7402 Рік тому +1

    እያለቀስኩም እየሳኩም እያዘንኩም ያየሁት ፊልም 😢😢

  • @UserFitsum
    @UserFitsum 3 місяці тому

    ምናለ እንዲ ምርጥ ፊልም ሰርታቹህ መጨረሻውን እንደዚህ አደረጋቹህት ሌላ ፓርት ይፈልጋል

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 3 роки тому +1

    እግዚያብሄር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-bw1hu6ec5w
    @user-bw1hu6ec5w 2 місяці тому

    የውጭ ወራሪ ጠላትጋር ተዋግተዉ ድል ያደረጉ ለሀገር ለህዝብ አንድነትና ክብር የተሠዉ ጀግኖች የዛሬ ትውልድ እርስ በርስ ጠላት ሆኖ ሥጫረስ ቢያዩ ምን ይሉ ይሁን,

  • @bortokanmekonen3637
    @bortokanmekonen3637 3 роки тому +3

    ከየሁት ቆይቷል ግን ከለንበት ግዜ ገር ይመሠሠለል

  • @fatimahf5520
    @fatimahf5520 3 роки тому +1

    አይ አምላኬ ለሀገራችን ሰላሟን አሟን አውርድልን ይህ ታሪክ ነው የተደገመዎ 😢😢😢

  • @antenehmekuria1571
    @antenehmekuria1571 3 роки тому

    Hagere ..betam gobez tewanaye hetsan lege nat.....!!

  • @andualememmanuel828
    @andualememmanuel828 3 роки тому +1

    Egziabher Ethiopian ante tebikat

  • @user-wn3nt1zu3n
    @user-wn3nt1zu3n 3 роки тому +4

    ዋውውውውውውውውውው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💗💗💗💗💖💖💖💖💖💖💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘ፍቅር ያሸንፍል

  • @semeretewelday8956
    @semeretewelday8956 3 роки тому

    Wey ye Ethiopia hizib tariya ahun min tegene fikir new miyamirachu tefakeru😍😍

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 роки тому

    ያአላህ እዴትእደደነቀጥኩ ዉነትነዉእሚመሥል

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e 3 роки тому +3

    Selam lehagerachn 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Fnan986
    @Fnan986 Місяць тому

    ይህ ታሪክ ተደገመ ማለት ነው አይይ እማማ ሀገሬ በመጨረሻም ልጆችሽ እየካዱሽ ነው እኔ ማ ስደት ብሆንም ሀገሬሬሬሬ አልክድሽም

  • @desalegneshetu8082
    @desalegneshetu8082 3 роки тому

    i like it. best action move.

  • @mekdihabeshawit4129
    @mekdihabeshawit4129 3 роки тому

    Waw betam astemarina des yemil film

  • @user-qm9zp6pm4d
    @user-qm9zp6pm4d 3 роки тому

    ✌🤞wawww very nice 🎥 keeping up great 👍

  • @tadessemitiku9073
    @tadessemitiku9073 3 роки тому

    ጥሩ ትምህርት ነው።

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 3 роки тому +1

    አሪፍ ነው ይመልከቱት ።

  • @user-fw6yd2tt7z
    @user-fw6yd2tt7z 3 роки тому +2

    አረፉ ፊልም ነው
    እትዮጵያን🇪🇹 እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-xc3jk4uj3j
    @user-xc3jk4uj3j 3 роки тому +3

    ወያነ የድል እንጂ የሽንፈት ባለቤት አይደለም 💪ሰላም ይስጠን ☝️

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 2 роки тому

      ዘራፊ ሌባ ናችሁ እንጅ እየተደበቃችሁ ሰው ትጨርሳላችሁ ፊትለፊት አትቀርቡም

    • @user-xc3jk4uj3j
      @user-xc3jk4uj3j 2 роки тому

      @@firdoustube5078 ዘረውሻ የደርጊ ዲቃላ ምንታቂያለሽ

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 2 роки тому +1

      @@user-xc3jk4uj3j ተዐይ መዐሬይ እየታያችሁ ስራችሁ የስርቆት ዝርፊያ ነው

  • @senaithabtemaryam4251
    @senaithabtemaryam4251 3 роки тому

    Ethiopia one love ✌

  • @user-cp5xz9sc4d
    @user-cp5xz9sc4d 3 роки тому +1

    ይገርማል እኔ ገርሞኛል በጣም ሳስበው ታስቦበት የተሰራ ይመስለኛል አሁን ላይ ያለንበት ችግርነው

  • @tasfathamen2643
    @tasfathamen2643 3 роки тому +1

    መግባላይ ያለዉ ማስታወቃዉ ትክክል ነው

  • @wkweynawk3880
    @wkweynawk3880 3 роки тому +1

    Arife naw 💚💛❤️

  • @Filimon-lz9un
    @Filimon-lz9un 2 місяці тому

    በጣም ኣሪፍ ፊልም ነው ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @alemargaw1641
    @alemargaw1641 3 роки тому

    ደስ ይላል

  • @user-pt3lv5bt8n
    @user-pt3lv5bt8n 3 роки тому

    አስተማሪ ነው

  • @tilahundata130
    @tilahundata130 3 роки тому

    Arifi filimi newu Bahunu Mikesetewu Yethiopia Huneta gari yihedali

  • @user-uv5iz7ku4k
    @user-uv5iz7ku4k 3 роки тому +6

    እሀ ታሪክ እየተደገመ ነው ግን ጥሩ አይደለም የመንግሥት ችግር እንጂ የህዝብ ችግር የለም

  • @Selemon-hr7mj
    @Selemon-hr7mj 8 місяців тому

    እግዚያብሄርሆይ አገራቺንን አንድ አድርግልን ያድ አባት ያድት እናት ልጆቺነን 😭😭😭💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 роки тому

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ፈጣሪ ሀገሬን ጠብቃት ሀገሬ ከዘረኝነት ከጥላች ከበሽታ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @erinas2073
    @erinas2073 3 роки тому +1

    I’m Eritrean ታሪክ የተደገመ ነው selam ke 🇪🇷ethio

    • @erilove5283
      @erilove5283 3 роки тому

      Hlkus ethiopia fahfah ktbl alewa bselam knebr ente koyna hagerna kem beal nska dekalu gin msluynet gidefu

  • @muluneshbuli2554
    @muluneshbuli2554 3 роки тому

    fetar hagerachen ethiopia selamun yabezalen

  • @user-eo8sf3zb3g
    @user-eo8sf3zb3g 3 роки тому

    በኢቶቢያ 1ኛ ደረጃ ይይዛል ዋው

  • @mamitube_mamitube
    @mamitube_mamitube 3 роки тому +1

    ሠላም ለሀገራችን ብቻ 🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому

      መጨረሻ ግን ፡ ኢትዮጵያዊ ደርግ ሳይሆን ፡ የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ወንበዴዎች የትግራይ ወያነ ጁንታ ናቸው ፡ በትግራይ ድንጊያማ ደረቅ በረሃ ላይ ደማቸው የፈሰሰው ፤ ያውም ደመ-ከልብ ሆኖ የቀረው ። እንደ ዳይኖሰር ከገጸ-ምድር ለዘላለሙ የጠፉ። የዘላለም ፍርዳቸው ተቀብለው ፡ ገሃንም ውስጥ የዘላለም እሳት እየተቃጠሉ ናቸው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ኣሁን እልልልልል በይ ውዲትዋ ሃገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ።

  • @milihawiqadie6419
    @milihawiqadie6419 3 дні тому

    Nice Movie ❤

  • @arawelohd8025
    @arawelohd8025 3 роки тому

    so sad God help us

  • @masarathayilu3938
    @masarathayilu3938 3 роки тому +1

    አርፍ ትምህርት ነው

  • @mistirtube3096
    @mistirtube3096 6 місяців тому

    Really interesting!

  • @miliatimo5466
    @miliatimo5466 3 роки тому

    Leki ahun layi yalechi itopiyaa
    Faxari hagarachin salm yadrgilin
    Arfi dream thanks.

  • @dagenatwondenmu7341
    @dagenatwondenmu7341 3 роки тому

    So Nice movie wowww

  • @user-hn6rz4ow6k
    @user-hn6rz4ow6k 3 роки тому +1

    አምላኬ ሁይ ለሀገሬ ስላም ለውገኔ ፍቅር ስጥልኝ ኢትዩባን በምህርትህ አስብልን አሜንንን

  • @user-wv3br6ht3g
    @user-wv3br6ht3g 3 роки тому +2

    አፍንጫቸውን ማለት ነው አለ መጌ😂😂😂😂😂ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልኝ ፈጣሪዬ ጦርነት እፈራለሁ አባቴ ጥይት ሲፈትሽኳ እፈራ ነበር

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому

      መጨረሻ ግን ፡ ኢትዮጵያዊ ደርግ ሳይሆን ፡ የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ወንበዴዎች የትግራይ ወያነ ጁንታ ናቸው ፡ በትግራይ ድንጊያማ ደረቅ በረሃ ላይ ደማቸው የፈሰሰው ፤ ያውም ደመ-ከልብ ሆኖ የቀረው ። እንደ ዳይኖሰር ከገጸ-ምድር ለዘላለሙ የጠፉ። የዘላለም ፍርዳቸው ተቀብለው ፡ ገሃንም ውስጥ የዘላለም እሳት እየተቃጠሉ ናቸው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ኣሁን እልልልልል በይ ውዲትዋ ሃገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ።

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 3 роки тому

    አቤቱ አድነን ከመአቱ 🙏🙏🙏

  • @user-bg4db8cs7x
    @user-bg4db8cs7x 3 роки тому +1

    ዋውውውው በጣም አረፍነው

    • @user-bg4db8cs7x
      @user-bg4db8cs7x 3 роки тому

      ሀገራችን ሰላምያድርግልን እግዚአብሔር
      ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን💚💛❤💚❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪

  • @filmontesfe1283
    @filmontesfe1283 2 місяці тому

    I love this movie

  • @user-yr1gn7kp2b
    @user-yr1gn7kp2b 3 роки тому +1

    ግራ የሚያጋባ ፊልም ነዉ