Ethiopia News: ነጭ ሽንኩርት እንዴት ማምረት እንችላለን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 130

  • @DOXA-TV-WORLD-WIDE
    @DOXA-TV-WORLD-WIDE 3 роки тому +4

    በጣአም ደስ የሚል ስራ ነው በርታ በሌሎች አገር ሳይ እኛ አገር ወጣቶች ኢህ ቢሰሩ ያልኩ የማሰበው ነገር ነው ዛሬ በማየቴ በአገሬ በጣአም ደሰ አለኝ

  • @henoksiyoum7739
    @henoksiyoum7739 Місяць тому +1

    ሙሉ ስራ አድርገዉ ምርቱ ግዜ አሰባሰብ

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ

    ጎበዝ ጠክር ጥሩ ነው

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому +1

      አመሰግናለሁ ዜድ👍👍👍

  • @HafizaMulago
    @HafizaMulago 6 місяців тому +2

    የሙዚቃ መሳሪያ ባታካትትበት ሁሉን ያማከል ቢሆን እንዲህ አይንት ስራወችን መማር መከታተል ምንፈልግ እንኖራለን ግን የሙዚቃው…ይከለክለናል

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  6 місяців тому

      አመሰግናለው።አስተካክላለው

  • @maheletmulugeta3758
    @maheletmulugeta3758 3 роки тому +6

    በጣም ቆንጆ ነው ውጤቱን ብናይ ደግሞ የተሻለ ነበር በስንት ግዜ ደርሶ ይለቀማል? ይሄን ብናይ የበለጠ እንደ ሌላው ሀገር ገበሬዎች ውጤቱን አሳየን

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому +2

      አመሰግናለው ከአራት ወር በዋላ ይደርሳል እሺ አሳያለው

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cn 7 днів тому

    በርታ ወድሜ❤❤❤❤❤

  • @mulutamru
    @mulutamru 2 роки тому +1

    ዋው ዘዲ ነው እይም

  • @girmaasmerom4376
    @girmaasmerom4376 3 роки тому +2

    አስተማሪ ስራ ነወ በርታ

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 3 роки тому +1

    ለቡዙዎች አስተማሪ ነህ ወድሜ

  • @zaydddjamale1392
    @zaydddjamale1392 4 роки тому +5

    በርታ ወላሂ በጣም ነው ደሥ ያለኝ እሥካሁን ሌላሀገራት ነበር ምከታተለው

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому

      የተሻለ ነገር ይዜ ለመቅረብ እሞክራለው በጣም አመሰግናለው

    • @Hነኚገጠሬዋ
      @Hነኚገጠሬዋ 2 роки тому

      እንራሱ እዳጋጠሚ የሌላ ሀገር እያየሁ አልገኚ ሲል ሰርች ሳረግ ፫ጣልኚ የሱ ሀሪፍስራነዉ ቀለልባለ መገድ ፫ጠቀም እችላለን በርታ

  • @tigistfeleke89
    @tigistfeleke89 3 роки тому +2

    አሪፍ ትምህርት ነው፡፡ የአሳዋ ሰዓን…

  • @tihgetadese6134
    @tihgetadese6134 3 роки тому +1

    ጉበዝ

  • @tffkkk2035
    @tffkkk2035 2 роки тому +1

    በርታ

  • @eimumuradyoutube9756
    @eimumuradyoutube9756 2 роки тому +1

    ጎበዝ💪💪💪

  • @semiramohammedtube8832
    @semiramohammedtube8832 2 роки тому +1

    Berta xeruu Sera new

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Рік тому +1

    ❤❤በርታ ጀግና

  • @kedist1978
    @kedist1978 3 роки тому +1

    በርታ
    ድመትህ በጣም ታምራለች

  • @danshuretube4115
    @danshuretube4115 2 роки тому +1

    gobez betam arif new. berta wendime arif sira new.

  • @ይችላል
    @ይችላል 2 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ነው tiktalk ላይ ጠይቀህ ነበር መልሱን አግኝቻለሁ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 3 роки тому +1

    በጣም ቀላል ነው ወድማችን

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 Рік тому +2

    በርታአላህይጨምርልህአብሺር❤

  • @rumiban5080
    @rumiban5080 4 роки тому +1

    Bertalen arif hasab new

  • @mulutamru
    @mulutamru 2 роки тому +1

    ዋው በርታ

  • @selamtube958
    @selamtube958 2 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ነክ ሳላደንቅክ አላልፍም ዋው በርታ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 роки тому

      አመሰግናለው🥰🥰🥰🥰🌻🌻🌻✅

  • @hugdewmnbghu7269
    @hugdewmnbghu7269 4 роки тому +2

    ማሻአላህሀ

  • @kedist1978
    @kedist1978 4 роки тому +1

    በርታ👍

  • @solomonbogale5260
    @solomonbogale5260 4 роки тому +2

    wowww

  • @kelwamenzuma2001
    @kelwamenzuma2001 4 роки тому +1

    Gobez nek berta

  • @wubittefera7857
    @wubittefera7857 4 роки тому +2

    ጎበዝ ውንድሜ በረታ !

  • @rahimabintseid6331
    @rahimabintseid6331 3 роки тому +1

    በርታ ደስይላል

  • @nigusgashu3955
    @nigusgashu3955 11 місяців тому

    እናመሰግነለን ግን ወንዴሜ የከፍተች መደብረይ መጥቅም ይችለለ

  • @Hayah-jf1mz
    @Hayah-jf1mz 6 місяців тому

    አሪፍ ትምርት ነው ሀገር ስገባ እሞክረዋለሁ

  • @alemalem9255
    @alemalem9255 Рік тому

    ጎበዝ በርታ

  • @Hነኚገጠሬዋ
    @Hነኚገጠሬዋ 2 роки тому +1

    ነጭ ሺኩርቱ መጀመሪያ መብቀል የለበትም እዴ በተረፈ በርታ ሀሪፈስራነዉ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 роки тому

      አዎ የበቀለውን መትከሉ ቶሎ እንዲጸድቅ ይረዳዋል እንጂ ይህሜ በቅሎ ለምርት ይደርሳል

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 3 роки тому +1

    ለተሰጠኝ፡ትምህርት፡በጣም፡አመሠግናለሁ።

  • @rahmivlogs8457
    @rahmivlogs8457 Рік тому

    ወንዲሜ እናመሰኛለን

  • @gebetakitchen
    @gebetakitchen 3 роки тому +1

    Menun No 1

  • @luluetyochanal4193
    @luluetyochanal4193 4 роки тому +1

    አሪፍ ነው

  • @meryjotube1237
    @meryjotube1237 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን በጣም

  • @ስአዲየጃማዋ
    @ስአዲየጃማዋ 3 роки тому +1

    እናመሠግናለን

  • @fatoumamohammed1352
    @fatoumamohammed1352 3 роки тому +1

    Nice👍

  • @mokfvllbdcvk8036
    @mokfvllbdcvk8036 4 роки тому +1

    Betam arif new beretu teru sera

  • @አፆኪያመኮይ
    @አፆኪያመኮይ 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @fikeraddise205
    @fikeraddise205 4 роки тому +1

    አሪፍ ነገር ስላጋራህን እናመሰግናለን

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому

      እኔም አመሰግናለው አብራችሁኝ ስላላችሁ

  • @ሰላምለሀገሬ-ነ9ዀ
    @ሰላምለሀገሬ-ነ9ዀ 4 роки тому +1

    Wowww

  • @hamoudhabibi5415
    @hamoudhabibi5415 4 роки тому +1

    Good

  • @footballjoy301
    @footballjoy301 4 роки тому +1

    bro gobez farmer ena utuber yiwetatakal berta arif new

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому

      አመሰግናለው አብራችሁኝ ሁኑ

  • @seadi553
    @seadi553 4 роки тому +1

    Arif new

  • @mesatwottedsseofficialchan6718
    @mesatwottedsseofficialchan6718 2 роки тому +1

    የሎዝ፣ፍሬን፣አተካከል

  • @tesheashuye9139
    @tesheashuye9139 4 роки тому +2

    ከወዳደቁ እቃዎች ወደ መልሶ ጥቅም መቀየር እንዴት መቻል እንደሚቻል ስላሳየከን ጎበዝ በርታ ብሮ

  • @ethioabyssinia4361
    @ethioabyssinia4361 4 роки тому +1

    Wow good thanks

  • @ahaduabyssinia9300
    @ahaduabyssinia9300 4 роки тому +1

    good

  • @wamendawit4876
    @wamendawit4876 4 роки тому +1

    ዋውውው

  • @rahmivlogs8457
    @rahmivlogs8457 Рік тому

    ጊዜ ኣለዉ ወዪስ ማንኛዉም ወቅት ማልማት እንችላለን

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 Рік тому +1

    👍👍👍👍👍

  • @efgdjfhfhfddhdjfgfffdy3501
    @efgdjfhfhfddhdjfgfffdy3501 3 роки тому +1

    ሰልክህን ላክልኝ ሊጠይቅ ህ አለኝ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому

      እሺ በዚው ስም fb lay alewgn mimon homestead
      Text adrgulegn endewawelalen

  • @selam2194
    @selam2194 4 роки тому +1

    Arif

  • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ

    ይሆነገር ሌላ ሀገርነበር እያየሁየነበረው በጣምእሪፍስራነው

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому

      ማይቻል ነገ የለም አመሰግናለው

  • @betelehemtsgabu3683
    @betelehemtsgabu3683 4 роки тому +1

    beqelalu endih mamret endemichal silasayeken bextm enamsgnalen berta

  • @berehan260
    @berehan260 Рік тому +1

    እኔ ቦታ የለኝም እንጂ ብዙ ሀሳብ አለኝ ግን ተከራይቼ ነው የምኖረው

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Рік тому

      በተገኘው አጋጣሚ ለመስራት መሞከር ያዋጣል

  • @45firta
    @45firta Рік тому +1

    ወንድሜ በጣም እምወደው ስራ ነው ግን አፋር ነው ያለሁት አፈሩ ይሆናል ወንድሜ እባክህን መልስልኝ

    • @45firta
      @45firta Рік тому

      ena wendme yihonal lmokrewu

  • @HenokMekuria-jo3ri
    @HenokMekuria-jo3ri 8 місяців тому

    Lemetikeli giize yelewum

  • @AhunMedia
    @AhunMedia 4 роки тому +2

    arifnew

  • @weynialex128
    @weynialex128 2 роки тому +1

    ማዳበሪያዎችን ማበልፀግን ስራ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 роки тому

      የሰራውት አለ የተፈጥሮ ማዳበሪያ እንዴት ማዘጋጀት እንደሚቻል ለመመልከት ሞክረው

  • @kachure2274
    @kachure2274 2 роки тому +1

    አመድ ለነጭ ሽንኩርት ብቻ ነው ለሌሎችም ተክሎች ይጠቅማል?

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 роки тому

      ምንም ችግር የለውም ለሁሉም ሰብሎች መጠቀም ይቻላል🥰🥰🥰

  • @Hayah-jf1mz
    @Hayah-jf1mz 8 місяців тому +1

    አመዱ የምድነው የጉበት ወይ የጨት?

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  6 місяців тому

      የቅጠላቅጠል ቢሆን ይመከራል

  • @gebetakitchen
    @gebetakitchen 4 роки тому +1

    Nice

  • @IGK546
    @IGK546 4 роки тому +1

    Good izzy vlog

  • @nurutube5355
    @nurutube5355 4 роки тому +2

    ሚሞን ኮሜንተን ተከተለኝ ተከስቸልሀለሁ በጨዋነት

  • @arerahiman1112
    @arerahiman1112 4 роки тому +1

    Egna endekoshasha yemnasebachewen bendezhi aynet neger mayet yasdestallll wawawwwwww

  • @tigstkiros9670
    @tigstkiros9670 4 роки тому +2

    Yamral

  • @wellotube7062
    @wellotube7062 2 роки тому

    ግንኮ ምናምንቴ ሳፋ ከምትሰበስብ
    መሬቱ ላይ ብተክለው የተሻለ ነው ልክ እንደገጠሩ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 роки тому

      መሬት ከት ተገኝቶ በምንም ይሁን ምርት ከሰጠ ምንም ችግር የለውም🙏🙏🙏

  • @Meyou3
    @Meyou3 4 роки тому +1

    Harif mereja berta 124

  • @serawitneberegn3971
    @serawitneberegn3971 2 роки тому +1

    Gobezzzzzzzzzzzzz

  • @asrattefera8322
    @asrattefera8322 3 роки тому +1

    exam ari berta

  • @bitingethio5716
    @bitingethio5716 4 роки тому +1

    nati & ayuyi

  • @mameyethio5956
    @mameyethio5956 4 роки тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት በርቱ እንበርታ ሁሉን አሟልቼ መጥቻለው 1k ሞላውት እናንተም ኑ ቤቴን እዩልኝ Mesi ethio channel ነኝ

  • @ditu3381
    @ditu3381 4 роки тому +2

    Arif

  • @girum_traveler
    @girum_traveler 4 роки тому +1

    Arif new