ሶስት ዓይነት የነጭ ሽንኩርት አመራረት ዘዴ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 28

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 2 роки тому +3

    በምድር ላይ ለሰው ልጅም ላለንበትም አለም ዋናው ትልቁን ስራ ነው የጀመርከው በርታ ቀጥልበት ያለኬሚካል መኖር ለሰውልጅም ላለንበት ምድርም እረጅም እድሚና ጤና የሚሰጥ ስራ ነው እየሰራሕ ነው ያለኸው በርታልንን 👏👏👏👏👏👏🌴🌴🌴🌴🌴🌴
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @GhionNews
    @GhionNews 3 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ነው ያስተምራል ፡ደስ ደስ ይላል።በጣም ቀላል አዘገጃጀት ነው

  • @mekibebitube3371
    @mekibebitube3371 3 роки тому +1

    ዋውውውውውውውውውው ስያምር በርታ

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 2 роки тому +1

    በርታልን የኢትዮጵያ ጀግና ነሕ ሐገርን እራስን መውደድ ማለት ይሔ ነው 👏👏👏👏🌴🌴
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 3 роки тому +1

    Bertalen wendemachen temerebetalhu gobez berta amesegnalu 👏👏👏👏

  • @kachure2274
    @kachure2274 2 роки тому +1

    በእውነት እልሀለሁ .. ትልቅ ሥራ እያከናወንክ ነው። የአንተ ሰናይ ተግባር ለብዙዎች አርኣያ ነውና በርታ እላለሁ።

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 3 роки тому +1

    አመስግናለሁ

  • @sisayweldeyes3422
    @sisayweldeyes3422 3 роки тому +1

    Great Job😃

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 2 роки тому +1

    በርታ ወድማችንንን ጎበዝ ጎበዝ በርታ በርታ ትልቅ ስራ ነው የጀመርከው ለወገኖቻችንም ትልቅ ትምሕርት ነው ዘር እያሳደክ መሪት በሰፊው ላላቸው መሸጥ ትችላለሕ አተም ታድጋለሕ በርታ ወድማችን 👏👏👏👏👏👏🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @ጉጉፍቱሚዲያ
    @ጉጉፍቱሚዲያ 3 роки тому +1

    ግን ወንዲም በማንኞዉም ወር ነው እሚዘራው

  • @የእህቴፍቅርነኝ
    @የእህቴፍቅርነኝ 3 роки тому +1

    በርታ ልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ1ተ

    ክክክክክክክክክክክክክ በርታ ወንድመ

  • @ቋንቋዬነሽማሪያምየጌታዬእ

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @misssoha7732
    @misssoha7732 3 роки тому +1

    በረታ ትትናህ መልካም ነው ቀጥልበት

  • @misssoha7732
    @misssoha7732 3 роки тому +2

    ለስንት ፖለቲካ ለሚወራ ሰው ላይክ ይደረግ አደል

  • @misssoha7732
    @misssoha7732 3 роки тому +1

    በርታ ወንድሜ

  • @firewendale8559
    @firewendale8559 3 роки тому +1

    Excellent job bro...demo demstoche dese yelalu😆😆😆

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 3 роки тому +1

    የኔ ውድ በጣም ምርጥ ሰው ነህ በርሀ ማሬ

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 3 роки тому +1

    አውነት ሰወድህ ወድሜ ውድድድድ

  • @Sada-bc4sq
    @Sada-bc4sq 3 місяці тому

    በስንትቀንይደርሳል

  • @muluneshyilma1961
    @muluneshyilma1961 3 роки тому +1

    በርታ፡ ጎበዝ ይኸው፡ ዮቱብህነ ተቀላቅዬአለሁ፡ ሌችም፡ እናክፋለን

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 роки тому +1

    እኔ መሬት ላይ ነው የተከልኩት ነጭ ስንኩርቱን ግን ውሃ በቀን በቀን ነው ማጠጣው. አንተ እንዳልከው በ 3 ቀን ላጠጣው ? አሪፍ ነው በርታ 👍

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому +1

      ሀይ በምታጠጣው ጊዜ በደብ እስኪጠግብ አጠጣው በቀን በቀን ሲሆን በአፈር ውስጥ ያለው ያየር ዝውውር የተስተካከለ አይሆንም ምርቱላይም ተፅህኖ ይፈጥራል

    • @forgotemail594
      @forgotemail594 3 роки тому +1

      @@Mimonhomestead አመሰግናለሁ ወንድሜ 🍀🌻🌹🍀🌻🌹🍀🌻🌹🍀

  • @misssoha7732
    @misssoha7732 3 роки тому +1

    እር ላይክ አርጉለት አያስከፍል