Ejish yibarek betam mirt naw areb ager ke carrot ena cocumber gar veniger chemrew naw miserut this one is so easy nd amaizing God bless you big respect 🙏🙏🙏
Rosa 🌹 ya! If u want u can follow her or don’t. She do her best if u know better than her give a solution not insulting very hard working beautiful lady. This is it pull us to develop in life. Insulting is makes u ignorant, but if u advice or show ur talent or ur different ideas 💡 u give to all of us something to grow thanks 🙏🏽
ደሞ ይሄንከማን ይሆን የመነተፍሽው አጅሪት ሰርቀሽስታወሪ የተማርሽ ሊቅ ትመስያለሽ ብልጣብልጥ
አንደበት የሞትና የሕይወት ኀይል አላት፤ የሚወዷትም ፍሬዋን ይበላሉ።
ምሳሌ 18:21
በጣም ብዙ ለፋሽ እኮ ለምን በተለያየ አካውንት ከመሳደብ የተለያየ አካውንት ከፍተሽ መልካም ስራ አትሰሪም።እኔ እንደሆነ ሊያወርዱኝ ሲሞክሩ ይብስብኛል። እኔን አወርዳለው ብለሽ ለራስሽ እናም ለትውልድሽ የአንደበትሽን ፍሬ ክፋትን ባታስቀምጪ መልካም ነው።ቃሉ ሀይል አለውና ባለሽበት ቃሉ ያግኝሽ
ማንም የሚሰማሽ ስለሌለ አትልፊ እባክሽን መልካም ለመሆን ሞክሪ ስራውን ትስራበት
ምቀኛ አእምሮ ያለው ሰው ነው ተምሮ የምያሰተምረው ቅናታም
ጥሩ ነገር መናገር ካልቻልሽ ዝም በይ ልጅትዋ ትስራበት ሰውን ለመጣል መጣደፍ ምንድነው ሁላችንም አላህ ቅን ልብ ይስጠን የሰው ምቀኛ አያድርገን
Min aynet shefafa neger nesh ketekemesh mokriw kalhonelsh man eyi alesh enkuan korja legna endigeban arga akerebechiln thank you adotye!!
ሰው ቅናት ሲይዘው ብዙ ነገር ያወራል የወሬ መንፈስ ከሜሰሩት ሰዉች ላይ ይነሳ
እህታችን የስራ ሰው ናት ከእሷ ብዙ ነገር
ተምረናል በረችልን ተባረኪ አሜን
በጣም አሪፍ ነው በነገራችን ላይ ነብያችን የአላህ እዝነት በሳቸው ላይ ይሁን ኸልንና ዱባን በጣም መክረዋል ብዙ ሌላም ነገር መክረዋል እጅሽ ይባረክ
s a w
እና እህቴ ድባ አይደለም በመጀመሪ ለውድ ነብያችን s .a.w ሲቀጥል ነጭ ሺንኩርትና ጥቁር አዝሙድ 👍👍👍ብቻ ስራው ለእኔ አላጀበኝም አለቀ
s.a.w. ersachew eko ejek yetekeberu ye allah dink fetret nachew ...ya habibi ya resulellah
ይገረማል የናተ ነብይ ምግብ ተኮር ምክሮች አሎቸወ
@@tigstethiopian6040 betekekel menew
❤👍👍👍 berch arfi nw
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ሰለአካፈልሽን እናመሰግናለን ተባረኪ 🙏🙏🙏
የምትሳደቡ ልቦና ይስጣችሁ የኔማር አላህ ይጨምርልሺ
አዴት በጣም ቆንጆ ነው በተለይ ወደ ጠርሙስ ስታስገቢዉ በየመሐሉ green apple slices ብትጨሜሪበት በጣም ቆንጆ ነው apple ከጨመርሽ ማር አያስፈልገውም
It’s true better leave salt and use apple slices ❤❤
በርቺልን ከወሬ ከሀሜት እንደዚ መስማት ጥሩነዉ ጎበዝ❤🎉
ግላብ ብትጠቀሚ ጥሩ ነው እጅ የነካው ነገር እጅጅ ስለሚል በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
ልክነሽ ሳምት ውጪነው የሚቀመጠው
አመሰግናለሁ የኔ አናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን አዶት ! እጅሽ ይባረክ ! በርቺ !
Good job ❤❤❤🎉🎉🎉
ሰላም አዶትዬ በጣም ልዩ አሰራር እሞክረዋለሁ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ 👌👌👍👍❤🙏
Anaf plesss sebscrab aregugn
አመሰግናለው ማሬ
በርቺ እንዲህ አይነት ነገር ባያስደስትም አንቺን ግን የበልጥ ሊያበረታሽ ይገባል
Thank you sister sauerkraut is the best probiotic food special for our gut
ጎበዝ ነሽ እኔ ግን ሳዘጋጅ በሎሚ ነው የማሸው ጨው በሽታዬ ነው ያመኛል ኩላሊቴን በጣም በጣም ትንሽ ነው የምጨምረው ጨው በማንኛውም ምግቦቼ ላይ
እናመሸጎናለን ኦህታቾን❤❤❤
Thanks Adot.
betam des yelal qongiye Amesegenalehu yene balemuya !!
ቆንጆ ነው ተባረኪ
Melat yenea ehet sebscrab aregign pless aberetachegn
❤❤❤❤እናመሠግንአለን
ደሰ ይላል👍👍👍👍
Tebareki Gobez betam yemifeligewn ngr new yasayeschign
ኣሪፍ ነው ኣረቦች በብዛት ይሰሩታል እነሱ ሰፋ ባለ እቃ ሰርተውት ግጥም ያለ የሸክላ ሳህን ይከድኑታል እላዩ ላይ የሚሺጡ ንፁህ ድንጋዮች ኣሉ እሱን እላዩ ላይ ሲጭኑበት ውሃው ሁሉ ወደ ላይ ይወል ከድነው ያስቀምጡታል ግን ቪኒገር ይጨምሩበታል ።ጎበዝ ነሽ በርቺ
Good 👍 job… especially it’s great for gut problems…
what do y mean good problems?😊
@@g.ahabteselassie7187 gut ችግር ነው ያለችው። ገት ማለት ሆዳችን ላይ ነው ዳጀስቲፍ ሲስተም ብዙ መጥፎ ባክቴሪያ ሲበዛ ፈርመንትድ በጣም ቆንጆ ነው
@@Dena.E 👍
Thank you so much it is new for me. I want to know for how many days it will stay healthy after we start eating it dear?
Ejish yibarek betam mirt naw areb ager ke carrot ena cocumber gar veniger chemrew naw miserut this one is so easy nd amaizing God bless you big respect 🙏🙏🙏
Wow Thanks for sharing I'll try it
እናመሰግናለን አዶት
የኔ ባለሞያ እጀሽ ይባረክ
አሞክረዋለዉ እስኪ አሪፍ ይመስላል ተባረኪ።
Tg yenea ehet sebscrab aregign aberetachegn
እሺ አሁኑኑ አረግሻለዉ
@@tgethiopia381 betamm ameseginalehu ehet
Great job! Classy
አድናቂሽ ነኝ
Masha Allha ejesh ybarak
አዘገጃጀቱ ይለያል እንጂ አርቦች መኸለል ይሉታል ከብዙ አይነት አትክልቶች ይሰራል እጅሽ ይባርክ አዶት
Temgush yenea ehet sebscrab aregign bekininet aberetachegn
@@alemgenatube2098 kløøopppm9øæluy 224åojj
በጣም የምፈልገው አሰራር ነበር አመሰግናለሁ
Wwwoo Masha'Allahaa Good job Adot Qalii koo Galatomii 💚❤️❤️💘💘
Thank you 😊 Blessings
በረች እህታችን
እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ ይላል እሰራዋለሁ
Wawoo my favorite 😍 like!🙏
ስወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ ባለሞያ ።
በጣም አሪፊ ነዉ እጂሽ ይበራክ እነመሰግነሌን
አቦ ጡሪ መልክ ይንሜ መናም አበናሂም
ብጣም ጥሩ ነው ጋንት ጥቅም አለው
አንቺ ብርቱና ጠቢብ ሴት ነሽ በርቺ ጀግኒት
አዶትዬ ጌተ ኢየሱስ ይበርክሽ።
ተምሮ የሚያስተምር ከወሬኛ ይበልጣል
እናመሰግናለን ከሰራን በሆላ ፍሪጅ ነው የምናደርገው? እስከ ስንት ቀንስ ይቆያል p/s መልሽልን
እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆ
አሰራሩ የሚደነቅ ነውና ለጨግራ አያቃጥልም ወይ እባክሽን መልሽልኝ።
Thank you so much I will try.
God bless you ❤❤
Good ❤❤❤🎉🎉🎉
ሰላም ላንቺ ይሁን አዶትዬ ቻይናውች በጣም ይጠቀሙታል የተሰራውን ነበር የምገዛው እንኳን አሳየሽኝ ቤቴ እሰራዋለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏
ቻይናዎችማ የማይጠቀሙት ምን አለ ለኛ የሚያሞቀሙቅ ነገር እየላኩልን ጤነኛው ለራሳቸው ክክክክ
እጅሸ ይባረክ
ዋውውውውው እጅሽ ይባረክ የሴት ባለሙያ
Melat yenea ehet sebscrab aregign ehet aberetachegn
ዉይ በጣም የምወደዉ ምግብ ሳወር ክራዉት የጀርመን አገር ባህላዊ ምግባቸው ! እኔ ምለው ጀርመን አገር ነው ምትኖሪው ?
Aster yenea ehet sebscrab aregign aberetachegn
Yes you’re right 👍
America 🇺🇸 new mitnorew
ጓንት ብትጠቀሚ ፐርፌክት ነው ❤❤❤
የምንጠጣዉም ተዘፍዝፎነዉ?
WOW arife nw ejishe ybark
Aaw yenea ehet sebscrab aregign
@@alemgenatube2098 እሺ ማማዬ አረግሻለው
@@mesi5970 betam ameseginalehu ehet
@@alemgenatube2098
እሺ ውዴ 🙏
Is this from China?
Be mefecha mefechet ayichalem woy?
Keyet awkesh new yemtasayn ???
no smelling one week thank you my sister
Good job sis
አደዐት ጨው ለማይጠቀምስ ምክሪን
ጥቅል ጎመን ቆሻሻ አለው አጥቦ ማድረቅ ይሻላል
በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን ተባረኪ
አዶትዬ አንች የተባረክሽ ነሽ ምንምመልስ አትመልሽ ክፉውን በበጎ አሸንፈው ስትመልሽ መንገድ መክፈት ነው ዝም በቃ ዝም
ግን ጫው ሳይጨመር በፊት አይታጠብምዴ አዶትዬ ?
እኔም ጥያቄዬ ነው ሳይታጠብ ይከብዳል
Vitamin bechew ratio meta min tikm alew?
ምነው ፍረሽ መብላት እያለ መከራ ማየት የቆየ አትክልት ባክተሪያ አያመጣም ግን
Thank You
🤗🤗😘😘
ፊሪጁ አያቀዘቅዘዉም?
የምነ ጥቅም ያመጣል
❤❤❤❤❤❤ 1:52
ጨዉ አልጠቀምም ምን ላድርግ
መቼ ነው የሚታጠበው?
❤❤❤❤❤❤❤❤
የት አከባቢ ነው ያለዉ 2016አመት ካለ ኮመንት ላይ ጻፊልኝ
thank you for sharing 🙏 I will try it
በነገራችን ላይ እንዲህ አይነት ምግብ ለጤና ጥሩ ቢሆንም ግን ራስ ምታት ለሚያስቸግረው ሰው መብላት አይመከርም
Belech neber aseraron gen alaqem nber amesegenalewo
😢😢😢😢😢😢 ዐይ ሌቦ የኤልሲ የዱባዯን ከሷ ከሷ እንደወሰድሽ ተናገራ
አከታተፍሽ ባለሞያ ጉራጌ እንደሆንሽ ያስታውቃል
Rosa 🌹 ya! If u want u can follow her or don’t. She do her best if u know better than her give a solution not insulting very hard working beautiful lady. This is it pull us to develop in life. Insulting is makes u ignorant, but if u advice or show ur talent or ur different ideas 💡 u give to all of us something to grow thanks 🙏🏽
Bereche yenea konjo kache bizu temiralehu
ሰላም ጎመኑ አይታጠብም
ፉሪጅ ነው ውጪ ምናስቀምጠው
መጀመሪያ ውጪ ለ7ቀን ከ7ቀን በኋላ ፍሪጅ
እኔ ባለሁበት አገር ሱቅ ውስጥ ይሸጣ የራሱ አሰራር አለው መጀመርያ ድንች ተቆራርጦ ይቀቀልና ከበሰለ በኃል ይህ አንቺ የሰራሽው ይጨመርና አብሮ ይበስላል ግን የሚመላው ወይም የዶሮ ጥብስ ወይም ስጋ ፣ወይም ሶስሺን ካለ አብሮ ይበላል /ዞር ኮል/ ተብሎ ይጠራል ሌላው በብርድ ግዜ ይበላል ምክንያቱም በብርድ ግዜ ሰላጣ እጅግም ለመብላት ስለሚቀዘቅዝ ይህ ሰላጣን ይተካል ለሰውነትም ሙቀት ይሰጣል ሌላው ጥቅል ጎመን በሾርባ መልክ ከተሰራ ለሰውነት ክሳት ይጠቅማል።
Betel Kongo new ❤
በንጨምቀውስ
Aditya yena konjo selanshe yebza!! Ena balgubet hager yebhel migeb new!
Tekel gomen ekoo gematam new enkoan endezi abkutesh sament askemeteshew
የምትሰሪው ነገር በሙሉ እርክት ነው የሚያረገኝ ተባረኪ
Brooke plesss sebscrab aregugn
ስራው በዛ
ልክነሽ እኔ ከ15አመት በላይ አውቀዋለው ግን ሰነፍነኝ
አመስግናለሁ
❤❤❤❤WWWWOOOO
❤❤❤❤
ሙቀት ያለበት ሀገር የምንኖር ሰዎችስ እንዳይበላሽብን ፍርጅ ውስጥ ማስቀመጥ ይቻላል እንዴ
አዎ
መጀመሪያማ ውጪ መሆን አለበት ፍሪጅ ውስጥ ከገባ ፈርመንት አይሆንም ጎመን ቅቅል ነው የሚሆነው
@@AdotEthiopianfood አዶትዬ ያለሁበት ቦታ በጣም ሙቀት ስለሆነ ሁለት ቀን ውጪ አቆየሁት እና ፍርጅ ውስጥ አደረኩት በጣም ነው የወደድኩት አመሰግናለው ቪድዮሽን እንዳየሁት ነው የሞከርኩት