ልጄን ማግኘቴ ህልም እየመሰለኝ ነው! እነሱን ፍለጋ ጣልያን ድረስ ሄጃለው!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
ምርጥ አባት ምርጥ ባል የድሮን ትዝታ እንደ አዲስ የሚተርክ አባት እንካን ደስ አላችሁ የሚያሳዝን ታሪክ
ጨዋ አባት ነህ ወንድሜ ይዲድያ ታድለሀል ስለ እናትህ መልካምነቷን የሚናገር አባት አገኘህ ደስ ይላል መልካም ዘመን ይሁንላችሁ
I'm so happy for son and father ❤❤
እውነት ነው
ለመጀመራጊዜ:አበት:ልጁን:ሚፋልግአበት:አይደለም:አፋቅሮ:የሚየደንቅ:አግብቶ:የመነጭቃል:የሁኑ:ወንድ👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የሚየፋቅራን:መግኛት:መታደልነዉ
@@MulunaLewi🎉
በጣም ለፍቷል አባትዬው ከልቡ አንጀት ያለው አባት ነው እንኳን ደስ አለህ
ወይ ምን አይነት የፍቅር ሠዉ ነው ምን አይነት ቅን ሠዉ ነህ እግዚያብሄር ሆይ ይህን ቅን ሠዉ ከልጅ ጋር ስላገናኘህዉ ክብር ለሀያልነትህ ይሁን ልጁ እራሱ ያለዉ ስብእና በጣም የሚደነቅ ነው በጣም ነው ደስ ነው ያለኝ
Rnmm😢
🎉
አሜን ኤርትራዊ ከማንም ይውለድ ዘሩን አይጥልም ከወደደም ፍቅሩ ገደብ የለውም ፓለቲከኞች ግን ስም እያጠለሹ ህዝቡን በማባላት ተሳክቶላቸዋል አሁንም ኢትዮጵያ ያሉ ኤርትራውያንን ያለ አግባብ ከኢትዮጵያ እያሶጡ ነው በጣም የሳዝናል አዋጅ አውጥቶ በህጋዊ ማስወጣት ይቻላል የሚድያ ተቀላቢዎች ግን ምክንያት የሌለው ጥላቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ኤርትራና ኢትዮጵያን ሰላሙን ያምጣልን።
@@sabafissha8726 Amen !! Very true
I respect u thanks much dear
እንዴትነው ሰውየው ወሬው የሚጣፍጠው ልክ አሁን የተፈጠረነው የሚመስለው ትረካው ተባረክ ንፁህ የሆነ ሰውየ
በጣም
ክብር ለዚህ ድንቅ አባት ..አንዲሁም ለአቶ ታዬ ቤተሰቦች ...መሰዬ ተባርኪ የኔ አነቁ ❤🙏
ጋሽ ታዬ እግዚሀብሄር ዘርህን ይባርከው ባንተ ምክኒያት የሰላሳ አመት ታሪክ ተፈታ
በትክክል ጋሽ ታየ ልዩ ሰው እግዚአብሔር ይባርከው 🙏
በጣም፣ምጥ፣ሰዉ፣ፈጣሪ፣የልጆቹ፣አባት፣ያርገዉ
😊😊😊😊😊😊
WOW ደስስስስ ሲል ተመስገን ከፈጣሪ በታች መጀመሪያ ልጁን ለመርዳት ሚዲያ ላይ ለመጡት ሰዎች ለነጋሽ ታዬ ዘር ይውጣላቸው ሸበላ አቢትህን አገኘህ ከርታታዋ እናትህን ነፍስ ይማር😢 እናንተ ቀሪ ዘመናቹን በደስታ ኑሩ❤❤❤❤❤
መሲዬ አንቺም ከልብሽ ነው የተደሰትሽው ኢሄ የተለየ ነው ለሁላቹን ክብር ይገባችዋል❤
❤❤❤❤
❤❤
አሜን
አቶ ታዬ ከነባለቤትህ እግዚአብሔር ይባርክህ የምታስበው ይሙላልህ❤
Wow thermal.
ይሔ የእግዚአብሔር እጅ አለበት
አባትም፣ ልጅም፣ አቶ ታዬም ከነባለቤቱ ልባችሁ መልካም ስለሆነ እግዚአብሔር ተዓምሩን ሰራ
ተመስገን ከማለት ሌላ ቃል አጣሁለት
በመጀመርያ ይሄን ሁሉ ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እናቱ በሕይወት ባትኖርም አባትና ልጅ መገናኘታችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል በአይነ ስጋ ለመገናኘት ያብቃችሁ የኔ ልዕልት እንዴት እንደምታምር ግን ደሞ ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆነው ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑረው በተረፈ አቶ ታዬ ከነቤተሰብህ ተባረክ ከፈጣሪ በታች ባንተ ምክንያት ነው ይሄ ልጅ እዚህ ደረጃ ላይ የደረሰው ሚድያን እንደዚህ ለመልካም ነገር መጠቀም እንዴት ደስ ይላል መሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
የሚገርም አባት ቃላት አጣውልህምን ብዬ ላመስግንሄ ድንቅ አባት ኤርትራዊያኖች በፍፁም ዘራቸውን አይጥሉም ፈጣሪ ያኑርህ ቀሪ ዘመናችው ይባረክ
ኤርታያዊያኖች ንፁ የእውነት አፍቃሪኖች ናቸው የእውነት ሰው ናቸው ፈጣሪ ዘርህን ያብዛው
🎉❤
Amennnnn
❤❤❤❤❤
Betam new yemamesegnew thank you so much for ur lovely comment gbu
ልክ ነሽ ኤርትራያኖች መልካም ስዎች ናቸው አብሬአቸው ከልጅነቴ ከነሱ ጋር ነው ያደኩት በጣም ነው የምወዳቸው ስርጋቸው ዘፈናቸውማ ውይይይይ
ይሄን ልጅ የዛሬ 7አመት አውቀው ነበር በጣም ታታሪ ስነ ስረአት ያለው ሰው አክባሪ ነው ❤የሰው ልጅ ለካ በውስጡ ብዙ ችግር አለው😢 የኔ ጌታ ሁሉንም በውስጡ እሰይ እንኩዋን አባትህን አገኘህ❤
የት
የተረጋጋ አባት አንደበቱ የሚጣፍጥ ታሪኩን ሲወራ ቢያድር የማይሰለች እንኳን ደስ አለህ የኔጌታ ሰለሞን(ይዲዲያ) አንተ ደግሞ የጥንካሬ ተምሳሌት ድንቅ ወጣት ከዉቢቱ ባህርዳር እንዲህ በስነምግባርና በስራ የታነፀ ወጣት ሀገሬን አስመሰገንክ ወንድሜ እንኳን ደስአለህ ቀሪ ጊዜያችሁ የተባረከ ይሁን እንኳን ደስአላችሁ
Ewnet new
ባያልቅ ብየ ተመኚሁ በጣም በተከታታይ ነዉ ያየሁት አቤት የእግዚአብሔር ሥራ ክብሩን ሁሉ የድግል ማርያም ልጂ ይዉሠድ በጣም ድንቅ ነዉ የሚገርም ታርክ በሥመአም አልቅሸ ጀመርኩ ሥቄ ጨረስኩ ተመሥገን ❤❤❤❤
Thank you ❤🎉
ኤርትራውያን በየትኛውም ችገር በየትኛውም አለም እና የምድር ጥግ ቢሆኑ የወለዱትን ልጀ እይደለም ወገናቸውን ጎረቤትና አብሮ አደግ እንኳን የሚፈልጉ የዋህና ሩህሩህ ወርቅ ህዝቦች መሆናቸውን እኔ በግሌ አንድ ምስክር ነኝ !!!!!!🇪🇷❤️
tnx bro am so proud 🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️♥️
ውሸታም ኤርትራዊ ስለ ሆነ ሳይሆን ጥሩ ሰው ሰለ ሆነ ነው አሉ አደለ ከሀዎዲች
😢😢😢በጣም ፍቅር ናቸዉ በልጅነቴ አባቴ ይደብቃቸዉ ነበረ ዉጡ የተባሉ ጊዜ ቤታችን ተፈተሸ ገጠር ዘመዶቻችን ጋር ሄዱ ከተረጋጋ ቡሀላ ግን በሰላም ይኖሩ ነበረ ሽዋሮቢት
@@suzansuzan2700 May God bless you and your family for protected those Eritreans in their dark times
aten Eiriterawan selehok enji set alu adele kahadi demo endenesu kahadi ale ende
ዋው የፍቅ ድርሰ መፀሀፍ የማነብ የመሰለኝ ልዩ አባት ያለፈውን ከልቡ አስቀምጦ የሚተርክ እሁን ላለበት ህይወት አመስጋኝ ባለቤትህንም እግዚአብሔር ይባርካት ቀሪውን ዘመንህ ከልጅህ ከቤተሰብህ በሰላም በደስታ የምታሳልፍበት ይሁንልህ 🙏
አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏👉💚💛❤️🙏
የተባረከ አባት ነህ እንኳን ደስ አለህ እድሜህን ሁሉ አብራችሁ ለመኖር ያብቃችሁ
አባት በሚከዳበት አገር እንዲህ አይነት ዘሩን የማይጥል ይሄን ያህል ድካም ልጁን ለማግኘት የሚያደርግ አባት መኖሩ ይገርማል
እውነት ነው
Ewnet new
በጣም
ይገርማል ስደት እና ክፉ አጋጣሚዎች የለያያቸው መልካም ሰዎች😍😪😪
የአቶ ታዬ ቤተሰቦች ዘመናችሁ ይባረክ ምን አይነት እድል ነዉ የዘመናት ጥያቄ መልስ መሆን። ይቺስ እናት ምን አይነት ቅን ሰዉ ነበረች በሞቷ እንኳን በሰዉ ልብ በመልካምነቷ ያልተረሳች😢። ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።
0😅😅
እኔም የሚገርመኝ ምን አይነት መልካም ሰው ብትሆን ነው ምን ያደርጋል መልካም ሰወች በዚህ ምድር ላይ አይበረክትም በጣም ያማል
ትልቅ አስተዋይ አባት ነህ። ፍቅር ያለበት ፈጣሪ አለ። ፈጣሪ ያሳብህን ሁሉ ያሳካልህ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ።
ታዬ እግዛብሔር ይሰጠው አባትየው በጣም ያሳዝናል እድለኛ ነው መጨረሻው ሰላማረ ደሰ ብሎኛል እንኳን ልጅህን አገኘህው ታሪካቹ ይገርማል
በእውነት የታየን በስህተት መደወል መሲ ስትናገሪ ይህ እኮ የአንድ ስው ፀሎት እና እንባ ትልቅ መልስ ነው የሆነው 100% የእግዚአብሔር ስራ ነው !!!
እውነት መታደል ነው እንዳንተ ያለ አባት በዚህ ዘመኔ ስሰማ አቤት መታደል ነው እውነት አንተ አንዳድ አባት የወለዱትን የሚኩዱበት ባለበት ዘመን አንተን የመሰለ የአባቶች ምሳሌ መገኘቱ የሚገርመው አቶ ታዬ ከልቡ ነው የፈለገው ለዛ ነው የተሳካው ደስ ብሎኛል
ዋው ሰለሞን ታድለህ ማርያምን ደስ ነው ያለኝ የማንንነት ጥያቄ ከባድ ነበር ግን እ/ር በፈቀደው ቀን ሆናል እንካን ደስ አለህ መስዬ እ/ር ይባርክሽ
ወንድማችን ታዬን እና ዉድ ባለቤቱን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክልን በጣም ወድጃቾኋለሁ ስለእናንተ እግዚአብሔር የክበርልን ሁሌም በመልካም ስራ ተገለጡ ደስ ይላል
አንተ በጎ አባት ነህ እግዚአብሔር ለአይነ ስጋ ለመገናኘት ያብቃችሁ🙏
እንኳ ሓጊስኩም ኩቡራት ስድራ ሕጅውን ሙሉ ሓጎስ ይግበረልኩ እግዛብሔር።
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደስ አላችሁ ❤
እንዴት እይነት የሚገርም ታሪክ ነው ሃዝን በደስታ ሲለውጥ ማይት መሣይ እባቱን በማግኘቱ ስለሞን ድእስስስ ይላል ይህ ብርቱካን እውነትም ብርቱካን ነው ማንነታዋ አደስንሰለተ ረእጅምምምም ታሪክ የሚያሣዝንም የሚገርምም የሚያስደስትም ታሪክ ነው የብዙ ቅን ልብ ስዎች የተካተበት ልብ ውልድ መሣይ ታሪ እድ መፅሓፍ ይወጣል ይፃፍ ይህ ታሪክ ትንሽ ቢክፋኝም በእናቱን ማጣት በእባቱ መገኝት ግን እግዚአብሔር መልካምን እድርጋል ምስኪኑ ስለሞን ማንነቱ መልስ እግኝታዋ ሁላችሁም እግዚያብሔር ቤታችሁን ይጎብኝ እግዜር ይስጥልን እባትና ልጅን በእካል ሲገናኙ ደግሞ መሲ ታሣይናልሽ በተፋ እንጠብቃለን ❤❤❤ 😂😂😂 !!!
የኛ የኢትዮጵያን እና የኤርትራውያን የህይወት ታሪክ አሳዛኝ ፊልም ሆኖ ቀረ ያሳዝናል ለዚህ ሁሉ እንግልት ላበቁን ፖለቲከኞች ብድሩን ያገኙት😭
Ewnet new wondime
የያኔዋ ሀገሬ እጅ አዙር ቅኝ ገዥዎች ፖለቲከኞችን በገንዘባቸዉ ገዝተዉ የነጠቁንን ሀገር እና ትዉልድ ማን ነው እሚመልስልን በዘር ሳንከፋፈል የኖርንባትን ሀገሬን ማን ነው የበፊት ሀገሬን የሚመልስልን 😭😭😭
ፈጣሪ ይፍረድባቸው ምን ታረገዎለህ በጣም ያማል
እውነት ብለሀል ብለሻል ፓለቲከኞች ከዚህ ምድር በኃላ ብዙ ጥያቄ.......
Amen tikikil
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እንደዚህም አይነት ሰው አለ ለፍቅር የከፈለው መስዋእትነት በጣም ብዙ ነው ዛሬ ደግሞ እግዚአብሔር ከልጅህ ጋር ተገናኘህ እንኳን ደስ አላችሁ አባትና ልጅ እንዲሁም የዮናታን ሙሉ ቤተሰቦች ❤❤❤❤
መገናኘታቸዉ በጣም ደስ ይላል ቸሩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!! ፈጣሪ ሲክስ እንዲህ ነዉ ለዪዲዲያ በጣም ደስ ብሎኛል አባቱ አያቶቹ ወንድሞቹ ፈላጊ ቤተሰቦቹ ሁሉም በህይወት ተገናኙ የሰዉ ኀብታም አደረገዉ በአንዴ ፈጣሪ ክብሩ ይስፋ ምን ይሳነዋል ለእሱ!!የብርቱካን ታሪክ ግን በጣም ያሳዝናል ስለእዉነት ሳስባት እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል ይቺን መሳይ ልጅ ወይ ከኢትዮጵያ አልሆነች ወይ ከኤርትራ
ፍፃሜዋ ባህር ላይ ተጠናቀቀ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑራት!!
@@Bt-Y2XLOበጣም እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ብርቱካን ግን አንጀት ትበላለች ስደት ክፉ😭😭💔💔💔
ስታሳዝን ተከራተተች የኔ እናት መጨረሻ ሙተች ልብ ይሰብራል😢
እልልልልልልልልልልል እሄን ላደረገ እግዚአብሔር ስሙ ይመሰገን አባትና ልጅ ቤተሰብ ስላገናኘ ተመስገን የናቱንም ነፍስ በገነት ያኑርለት
እኔ እስካሁን እንደዚህ አይነት ታሪክ እንዲህ አይነት ፍቅር እንዲህ አይነት የልብ ቀናነት ትህትናና ንፁህ ልቦች ያየሁበት ታሪክ አይቼ አላቅም እግዚአብሔር ነፍሷን ይማረው እንዴትስ ልቧ ንፁ ቢሆን እንዴት አይነት ስነምግባር ቢኖራት ነው በዚህ ዓይነት መልኩ ሰዎች ልብ ውስጥ የቀረችው አባትየው ደሞ የሚገርም እግዚአብሔር ያክብርህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁላችሁንም ተባረኩ መሲዬ አንቺም ተባረኪ፡፡
ይገርማል ተጀምሮ እስኪያልቅ በእንባ ነበር እምሰማው እግዛብሄር ይባርክ ደክመሃል ለፍተሃል ግን በመጨረሻ እግዛብሄር የበኩር ልጅህን አገኘህ እንክዋን ደስ አለህ እሳም አልሞተችም ትልቅ ታሪክ ነው መቼም ቃላት ያጥራል እንክዋን ተገናኛቹህ
Thank you ❤🎉
የሚገርም ታሪክ ለፍቅር የተከፈለ ፈጣሪ ይመስገን ለሁሉም ጊዜ አለው
ልክ ልብ ወለድ ትረካ ይሚመስል ታሪክ እንደገናም እዚ ታሪክ ላይ ያሉ ስዎች በሙሉ ቅኖች ፥አስትዋዮች ፥የቀን ጉዳይ ሆኖ እንጂ ሁሉም ትፈላላጊዎች ዋው ብያለው።ተባረኩ።
ዋው መልካም መሆን ሞተህም ትናፈቃለህ ማሻአላህ አንተም መልካም አባት ነህ የእናቱ ነገር ያሳዝናል አንተን ልጅህም ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ እውነት ጀግና ነህ በዚህ ዘመን ይህንን መስማት እራሱ ተስፋ ይሰጣል
እልልል እሰይ እ/ር ይመስገን። መልካም አባት። እንኳን ደስ አላችሁ። አቶ ታዬ፤ አንተን እ/ር ለዚህ ሁሉ ደስታ ምክንያት አደረገህ። ። ከነቤተሰቦችህ ቀሪ ዘመንህን ብርክ ያድርግልህ። 💚💛❤️
በሰላሴ የአምላክ ተአምር የታየበት ታሪክ ሰለሁሉም ነገር የፈጣሪ ሰም ይክበር ይመሰገን እርሷንም ሞቷ እዉነት ከሆነ የዘለአለም እረፍት ይሰጣት አምላክ ነብሷን የሳርፉት !ሁላችሁም እንኳን ደሰ አላችሁ!!!!
Thank you 🎉❤
እደዜህ አይነት ሰው የሚገም አባት ሌላ ሰው ቢሆን በሆላ ያገባት ሚስቱ አጠገብ ሆኖ ያለውን ነገር የልጁን እናት እደሚወዳት እፈልጋለሁም የሚል የለም እድሜ ጤና ይስጥህ እንኮን ደስ አለህ
እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ በጣም ደስ ብሎኛል
አባት ዮናታን በጣም ደስ የሚል ሰዉ ነዉ ንግግሩ እራሱ ያስታዉቃል
ወንድም ይዲዲያ ላንተ ደስ ብሎኛል በብርቱካን ወጥቶ መቅረት ልቤ ተሰብርዋል ሁሉ የእግዚአብሔር ፍቃድ ነዉ ፣ይዲዲያ በጣም መልካም ስነ ምግባር ያለህ ነህ ታድለህ
ታዬ ብሩክ ሁን እግዚአብሔር አንተን ምክንያት አድርጎ ስራዉን ሰራ
የይዲድያ እናት አልሞተችም በአምላኳ ዘንድ ህያው ሆና አለች ይዲድያ እናትህ የእግዚአብሔር ልጅ ነች ነፍሷ በአደደ ገነት አለች ጌታ ሲገለጥ አብራ ትገለጣለች መልካምነቷ ደግሞ ለአንተም ተርፏል እህታችን የተባረከች ናት
በጣም የምትደንቅ እናት በምድር እያለች አደራ የሰጠችው አምላኳ በእርሱ እቅፍም ሆና በምድር ሆና የለመነችዉን የልጇን ፀሎት መለሰና ልጇን አሰበዉ። እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን።
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት ቁምነገረኛ ሰው አለ ፍቅሩን ዘመንና ጊዜ የማይለውጠው እግዚአብሔርም የልቡን መሻት አይቶ እስዋን ቢያጣትም ከሚያፈቅራት ሚስቱ የወለደውን ልጁን አገናኘው ያን ደግ ሰው ምክንያት አድርጎ አንች ጋር በመቅረባቸው።
በእውነት ፊልም የሆነ እውነተኛ ታሪክክ
በእውነት ደስ የሚል አባት ኢዲዲያ እንኳን ደስ አለህ በእውነት ቀሪ ዘመንህ ካባትህ ጋር ያማረ እንደሚሆን ከአባትህ ፍቅር መናገር ይቻላል እግዚአብሔር ክሶሀል ብል አልተሳሳትኩን
ኤርትራዉያን የሚታወቁበት ትልቁ ባህላቼዉ ማለት እችላለሁ ከማንም በምንም ነገር ዉሰጥ የወለዱትን ልጅ አይክዱም ቡዙ ከዚህ ተመሳሳይ ታሪካቼዉን ሰለማዉቅ ነዉ በቤተሰቤም ስላለ ነዉ ፈረሀ እግዜሐብሔር ያላችዉ ሰወች ናችሁ ዘራችሁን የማትተዉ ያብዛችሁ🥰🥰🥰
ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስአላችሁ❤❤❤ ሚዲያ ለመልካም ነገረ መጠቀም እንዲነው የሚያስደስተው
🎉❤
በጣም ያሳዝናል ስደትን የሚያቅ ያቀዋል የሰዉየዉ መከራተት እድለኘነህ በማታም ቢሆንም አግተሀዋል ❤❤❤
የእውነት ባንተ አባትነት እጅግ በጣም ቀናሁ ልጆቼ ምንም በአባት ያልታደሉ አጠገባቸው እያለ አመት ሙሉ ሊያያቸው የማይፈልግ የማይፈቅድ አባት ስላላቸው በጣም አዘንኩ እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ልጆቼ ምን ላድርጋቹ አንተን ግን እግዚአብሔር ፍቅርህን ይጨምርልህ መሲዬ የኔ መልካም ተበርኪልኝ የኔ እህት ታዬም ከነቤተሰቡ አምላክ የሰውክ ክፍተት እንደሞላህ ላንተው የኑሮ ክፍተትህን ሁሉ ይሙላልህ ሰለሞንም ከልብ የሚወድህ አባት ስላገኘህ እንኳን ደስ አለህ
በጣም ውዴ የኔም ልክ እንዳቺው አባቱ አጠገቡ ሆኖ ለ 10አመት አላየውም ውስጤ እሪሪ እያለ ልጄን እያሳደጉኝ ነው እንደዚም መልካም አባት አለ ለካ
አንች ልጆችሽ እኔ እራሴ የአባት ፍቅር አግኝቼ አላደኩም እና አልቅሼ ጨረስኩት ህይወቴ ላይ ተፅኖ ፈጥሮብኛል ትዳር እንድፈራ ነገ የእኔም ልጆች ዕጣ እንደኔ ይሆን ብዬ እፈራለሁ ለወንድ ጥላቻ አለኝ😥
መስየ ከፈጣሪ. በታቺ. የሰወቺ ድልድይ ነሺ ፈጣሪ. እድሜሺነ ያርዝምልሺ እዳቺ ያለ መልካም ሰዉ. ያብዛልን. እኔ አረብ ሀገር ነኝ. ልብስ እየተኮስኩ. አባይ ማሠራት አልቻልኩም የሁለት ፈቅርና. ልፋታቸዉ. እንደዚህ ያለ አፍቃር ልጁን ፈላጊ. ጀግና ሰዉ እንኳን በሰላም. ተገናኙ. ቀሪዘመናቺሁሉ. ደስታ ይሁን
በእውነት ተአምር ነው በግዜ እግዚአብሔር የፈታው ቋጠሮ መፅሀፍ ይወጣዋል ታሪኩ።
ዋው ሰለሞን እኳን ደስ አለህ በድጋሚ የልጅነት ጥያቄህ ስለተፈታልህ አያችሁ ወገኖቸ እናቱን ቢያጣም አባቱን ወድሞቹን አገኘ አድ ወስዶ ብዙ ለሚሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው ተመስገን አምላኬ
እፁብ ድንቅ ግሩም ነው ያንተ ስራ አምላኬ ጌታዬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ እዚህ ቤተሰብ ላይ የምህረት የፍቅር የአንድነት እጅህን የዘረጋህበት መንገድ ድንቅ ነው ::
የጋሽ ታዬ ስልክ ስህተት የሰሎሞን መገኘት የአባቱ መገኘት የብርቱካን መጨረሻ አሳዛኝ ቢሆንም ቁርጥንም ማወቅ አንድ ነገር ነው አስደምሞኛል 🤔❤
መስዬ ዘርሽ ይባረክ የ30ዓመት ታሪክ እንደፈታሽ ነገሮችሽ ሁሉ የተፈቱ ይሁኑ ከነቤተሰብሽ ከስራ ባልደረቦችሽ ጋር🙏ሸገር ኢንፎ ይስፋ ይደግ ይመንደግ ተባረኩ አቦ ❤️❤️
መሰረት/መሲ ይህ የዘመናችን ድንቅ ታሩክ አየመረረ እየከነከን እያስናጠስ የሚከታተሉት እውነት
ሁላችንም ደስ ብሎናል ይህን ይህል የሚያም የሚያግዋጋ ታሪክ "የዓመቱ ድንቅ ግጥምጥሞሽ" እንኮን ደስ አላችሁ
በጣም ደስ የሚል ነው እንኳን ደስ አላችሁ አባትና ልጅ እንዲሁም ይህንን ለማሳካት ጥረት ያደረጋችሁ በሙሉ ። I’m so happy for you guys 😊😊
ጀግና አባት እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤
አቶታዬ የተባረከ ዘርነህ ፈጣሪ መገድህን ይክፈትልህ ልጅ አባቱን ያገኛው በአተነው ዘርህ ይባረክ የምር ፊልም የሜመስል ታሪክነው የሚመሰለው ልጅራሱ አባቱን ማግኛቱ እዴት ደስ ይላል እግዛቤር ይመሰገን ደስ ይላል❤❤
እንኳን ደስ ያለህ! መልካም ሰው ስለሆንክ ፈጣሪ ልጅህን ባረከልህ:: ወንድሜ! ልጅህን አጠገብ አድርገህ ህይወትህን አጣጥም:: የዛፍ ፍሬ ከዛፋ ርቆ አይወድቅም ይባላል:: መልካም አባት! መልካም ልጅ!
Thank you ❤🎉
ብጣም ደስ የሚል አባት ዕድሜና ጥና ይስጥህ እንካን ደስ አላቹ🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ይሄ መፀሀፍ ቢፃፍ ልብወለድ ይወጣዋል የሚገርም ታሪክ ነው ❤
እኔም ይህን ሳስብ ነበር ፍቅር እስከ መቃብርን ይመስላል።
እውነት ነው
እውነት ነው የሚገርም ታሪክ ይሄ ሁላ መልካምነት ነው
ድንቅ ነው የፈጣሪ ስራ❤🙏🙏🙏
መታደል ነው በዚህ ሰአት እንደዚህ አይነት አባት ማግኘት ለአባትና ልጁ መገናኘት የቀድሞው ሰው ጋሽ ታየ እንኳን ደስ አላችሁ
❤🎉
የናታን ያክስቴ ልጅ እንኳን ደስ አለሕ ዮኒ ሐወይ አስመራ አድርሰው ብዙ እሕቶች አለን
Thank you ❤🎉raheley ewedishalehu ❤❤❤
ታዮሌ እንኩዋን ደስ ያለህ ጥረትህን እንቆቅልሽ የፈታልህ አምላክ ይባረክ ልጆችህ ብሩክ ይሁኑልህ 💚💚💚🙏🙏🙏
በእዉነት እኚህ አባት ለወንዶች ሁሉ ምሳሌ ናቸዉ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናቸዉን ይባርክ የእግዚአብሔር ሰዉ ደግ ንጹህ ግዜ ያለወጣቸዉ ተተባረኩ አባቴ
ለታመኑ በጽናት ለቆሙ..... በጊዜው ሁሌም መልካም የምታደርግ የድንግል ማሪያም ልጅ ጌታዬ መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም አንተ ድንቅ አምላክ ነህ!!💕💕
ባለቤትህን አመስግንልን ደግ ቅን ሰው ናት ኲየሷ ተጨምሮበት ነው ግልፅነት መልካምነት ከነ ልጆቻችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
እሱን ያዥልኝ በጣም ትክክል ቅን ሚስት አለችው ወይም ማንያውቃል …..
በአባት ደስታ እኔም ተሰቱኩኝ እንካን ደስ አለክ አባት መስ አላህ ይስጥሽ በእዉነት እንዲ አይነት ቁምነገር መስራትሽ በጣም ደስ ኘዉ የምለዉ❤
ሰለሞን እንኳን ደስ አለህ አባቱም ከብዙ ዉጣ ዉረድ በዃላ መገናኘታችሁ ደስ ብሎኛል እንባ ታበሰለት ወንድ ልጅ ሲያለቅስ አልወድም የናቱ ሞት ጎድቶት ሳለ በአባቱ ተካሰ ይመስገን ለፈጣሪ ።መስየ አንችንም እ/ር ይባርክሽ ።
ውይ አቶ ዮናታን አንተ ልብ ወስጥ ያለውን ቀናነት እንደው እግዚአብሔር ለሁሉም አባቶች ይሰጣቸው ዘንድ ጸሎቴነው ፈጣሪ ይባርክህ ዘርህ ይባረክ እድሜና ጤና ፍቅር ይስጣቸሁ የልብህን መሻት እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ እኔንም ከልጆቼ ጋር ለመገናኘትና እንዳንተ ለማመስገን ያብቃኝና እንዳንተ ለማመስገን ያብቃኝ በጸሎትህ አሰበኝ
ልጅ እድለኛ ነው እና ምትክ አባቱ እንዳገኝ ሚቆጠረእውነት እግዚአብሔር ያገርማል አባትየው በጣም ቀና ስው ብዙ አባቶ ልጆ በሚክድበት ዘመን እንዲ ያለ አባት አያቼ አላውቅ ሚገርመ አባትይቀና ያገርማልአባትዬውልጅ መፈለጉፍላጎቱ ሚገር ነው ስንቱ ውሽታ በሆነበት ዘመን ትዳር አለ ምን አልፈልግ ሳይ የልጅበፍቅር ስለተቀበለው እኔራሴደስ ብሎኛመፅሃፍ ቢፃር ጥሩ ነው( ዬዲድያ እግዚአብሔር የተወደ ማለ ልጅ በጣም እድለኛ ነው በእውነት ያህ እግዚአብሔር ድንቅ ስራ ያለበት እናት ቀናነት ሁሉ ቀና ስዎች አስባስቦ እግዚአብሔር ያለለት ልጅ ባካል እንዲገናኝ ቀሪ ለማየት እግዚአብሔር ያብቃን
አቶ ታዬ ከነባለቤትህ ክብር ምስጋና ይገባሀል ኢዲዲያ እንኩዋንም ደሳለህ እናትህ አንተን የመስለ በመውለዱዋ አልሞተችም ባንተ ተጠርታለች ተፅናና ብትኖር መልካም ቢሆንም እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ እንኩዋንም እባትህን አገኘህ ቀሪዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው
በጣም የዋህ ሰው ነው እግዚአብሔርልፍትህን አይቶ ልጅህን አገናኘህ የመልካምነትህ ዉጤት እሶን ብታጣ ልጃቹን አግኝተሀል ተመስገን
ልጃችሁን የምትከዱ አባቶች ከዚህ መልካም ሰው ተማሩ
የብርትኳን ቁንጅና በጣም ቆንጆናት የኔ እናት 😭
እኔ ግን በልጁ ቦታ የሆንኩ ያክል ደስ ያለኝ ተመስገን አማኑኤል🙏🙏🙏
አምን፤አቦ
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ ወንድም ሰለሞን እንኳን ደሰ አለህ በአንዱ ሀዘን ቢሆን በአንዱ ደሰታ አለ ሰለዚህ ከአባትህ ጋር ሰለተገናኘህ በጣም ደሰ የሚል የእግዚአብሔር ታምር ነው እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለውም ወንድም እንኳን ደሰ አለህ ከልጅህ ጋር ሰለተገናኘህ በጣም ትልቅ ደሰታ ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለውም ክብር ምሰጋና ይግባው ለፈጣሪ አሜን
እኮን ደስ አለህ ማሻአላ እደለኛ ነህ
የማዳም ቅመሞች የሰው ደስታ የሚያስደስታቹሁ በላይክ አሳዩኝ ተመስገን
ሡባህነክ
የማዳም ቅመሞች እሚል ስም አትጠቀሙ እባካችሁ እየተጫወቱባችሁ የማዳም ቅመሞች ካልጠፋ መጠሪያ ትገርማላችሁ!!!
በህይዎቴ ያስደሰተኝ እናቱን አጥቶ አባቱ ስላገኘ በጣም ነዉ የተደሰትኩት በሳምት ዉስጥ ሁሉም ሲሳካ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም በርሱ ሆነ❤
ዋው የሚገርም ነው ዋው ቃላት የለኝም
እሄንን ቤተሰብ ለመግለፅ መሲ 1000 አመት ኑሪ ❤❤❤
እግዚአብሔር ታላቅ ነው።አይዘገይምም አያረፍድምም። የከርታታዋ ስደተኛ መጨረሻ ልብ የሚሰብር ቢሆንም አሁን ግን ነብሷ በሀሴት እየዘለለች እንደሚሆን እና በሰላምም እንደምታርፍ ተስፍ አለኝ። ታዬ ልዩ ሠው ነው።ይዲዲያ ደግሞ ጎበዝ ጠንካራ እና ጨዋ እና ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው።አባትየውም ንፁህ የፍቅር ሠዉ እና መልካም አባት ነው። ለሁላችሁም የካሣ ዘመን ያድርግላችሁ ።
የሚገርም አባት ነው እድሜ ከጢናጋ ይስጥህ ከነቤተሰብህ ከልጅህ ጋር በአካል ለመገናኘት ያብቃችሁ🎉
የሰው ልጅ ካልሞተ ይገናኛል አላህ ከፈቀደ 🥰🥰🥰🥰
አስተዋይ አባት ነው እግዜቤር ከናንተ ጋር ይሁን
ታዬ ዮዲት በቅንነት ስለተነሳቹ ነገሮች እንዲ በሚያምር መንገድ ተሳካ
ለ 1 ቤተስብ ደስታ ምክኒያት ናቹ መድሃኒያልም ቤታቹን በደስታ ይሙላ አባትየውም እንኳን ደስ አለክ
ስለ ራሤ አለቀስኩ😭😭😭ሁለት ልጆች የወለድኩለት የልጆቸ አባት ልጆቹን እንደ ጠላት ነው የሚያሳድዳቸው 😭😭 ወንድ ሁሉ አውሬ ነው የሚመስለኝ ለካ እንዲህ አይነት አባትም አለ ኡፍፍ እግዚአብሔር ከነ ባለቤትህ ይባርካችሁ
Ebkshen lelegoches abete lakelete
Yesemawe yezhene mlkame abete
Feker ❤
አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል በተቻለሽ አቅም ግን ስለ አባታቸው ክፉ አትናገሪ ነገ ዞረው ይገናኛሉ
ምን አይነት ልባንጠልጣይ ነው እሱም ምርጥ አባት ተንከራተተ ፈጣሪ ይመሰገን መገናኘታቸው
Thank you gbu❤🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹህ ተመስገን ሰዉ ካልሞተ ይገናኛል ማለት እዉነት ነዉ በመጀመሪያ ጋሽ ታየ እግዛቤር ዘራቹህን ያብዛ
በእውነት ይለያል የእግዚአብሔር ስራ አባትየው ንግግሩ ጣፍጭ ነው የፍቅር ሰው ነው እድለኛ ነህ ይዲዲያ ብዙ ፈተና አሳልፎ አንተም ብዙ ፈተና አሳልፈህ በመጨረሻም በምክንያት ተገናኛችሁ አይለያችሁ
እግዛቤር ካ ድቅነው ይገርማል አድ አይነት ቁርጥ አባቱን ነው የሜመሰለው እናቱ አሁን ነብሶ ታርፈለች ክብር ለግዛቤር ክብርህ ትልቅነው ❤❤
😢😢😢የኔ አባት. የምትወዳትን. ሚስትህን. ብታጣም. ውድ ልጂህን ስላገኘክ. ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይድረሰው😢😢❤❤❤❤አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ❤❤❤
ሶል የአንተን ታሪክ አንድዝ ማየት በጣም ይገማል የኔ ጠንካራ አንካን ደስ አልክ ሶል ወንድሜ🙏🙏
_ይሄ ሁሉ የጋሽ ታየ ስራ ነው በህይወቱ ሁሉ እግዚአብሔር መልካሙን ይግጠመው_
የሚገርም ታሪክ ትክክልኛ ፍቅር ብዙ መሰዋትነት ከፍለሀል ልጅህን ሰላገኝህ እንኳን ደሰ ያለህ ልጅህም ሰነምግባር ያደገ ነው ያልጠፋ ልጅ ሰላገኘህ ተመሰገን በል
በዚህ ዘመን የተገኘ ምርጥ አባት ሀይማኖተኛ ነህ
ጊዜ ሳትሰጥ ቶሎ አግኘው ያለፈው አልፉልና የወደፊቱን በጥሩ ፍቅር ለማሳለፍ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ደስ ይላል
ጋሽ ታየና ባለቤቱ በእውነት ጥሩ ስብእና ያላቻሁ የተባረካችሁ ናችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ። ዛሬ ሰው እንኳንስ በሞት ለተለየው ሰው ይቅርና በህይወት አብሮ እየኖረ የተጨካከነበት ግዜ ላይ ነው ያለነው ጋሽ ታየናባለቤቱን እግዚአብሔር ያክብርልን። አባትና ልጅ እግዚአብሔር በአካል ለመገናኘ ያብቃችሁ። መስዮ እንኳን ደስ አለሽ።
ያሳደጉት ቤተሰቦቹም እጅግ ሊመሱግኑ ይገባል በጥሩ ሰነምግባር ነው ያሳደጉት።
ወይ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ🙏🏾 ምን አይነት ትልቅ አምላክ ነህ ቡርቴ ቅንነትሽን አስታውሰዋለሁ እንደ ተከታታይ ፊልም ነው በጉጉት ያየሁት
መሲ ዋጋሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ🙏🏾
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ የልፋትህን ዋጋ ልጅህን አግኝተሀል በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ቀሪዉን ዘመናችሁን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ መሲም ተባረኪ
የብርቱካን ታሪክ በእንባ ነው የጨረስኩት ምን አለ አንድ ጊዜ ቀና ብለሽ ብታያቸው 😢
እኔ አፈር ልብላ 😢 ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን።
እግዚአብሔር ስራውን የሚሰራው በሰው ላይ አድሮ ነው ጋሽ ታዬ የዋህ ደግ ሰው ቅዱስ ገብርኤል ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ።
መሲዬ የኔ ቅን ሰው ዘርሽ ይለምልም ❤
ኤዲዲያ (ሰለሞን ) ያደገበት ማህበረሰብ የጎጃም አማራ ወግ አጥባቂ ባህል እሴት ሐይማኖት ያለው የታደለ ህዝብ ነው ለመበላሻት ለመጥፋት ከባድ ነው እድለኛ ነው።
ሠላማዊት እኔን አፈፈር ይብላኝ ብለሽ እኔንም አስለቀሽኝ እሕቴ.😭😭😭😭 ክፉ አይንካሽ የምንሰማው ታሪክ እጅግ ይገርማል ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ እኛ ኢትዮጰያ ውያን ያላሰብነው እየገጠመን ነው እንጂ መተዛዘናችንን በኮሜንት የሚፃፈፈውን አያለሁ ለማንኛውም ይሄን ን ላደረገ. እግዜአቤሔር ክበርልን 🙏🙏🙏🙏🙏 በጨለማ ውሰጥ ብርሐንን የምታሳየን የአለም ንጉ ሥ ከድንግል ያገኘን ህ ክበርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን ፫ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ ።
@@asterasamenew9236 የኔ እህትዋ ውድድድ💕💖