ከሌላ የወለዳትን ልጁን የቤት ሰራተኛ አድርጎ ቤቱ ያመጣው አባት መጨረሻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • #ebs #donkey #seifuonebs #ethiopianmovie
    #ethiopianmovie 2023 ethiopia film 2023
    #ethiopianmovie h
    #donkey#EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed
    #motivationalspeech # amharicmovies2022 #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama # 7 #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad
    #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGold DiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata
    www.uviinty luvt amITONYAST BATUUTInty Luve
    amharic dink lijoch , abel birhanu , ethiopian news today , ethiopian movie 2023 full movie this week , ethiopian news today 2023 , ethiopian orthodox mezmur , ethiopian film , abrelo hd paypal , abrelo hd setup , abrelo hd new , abrelo hd #ለዛ
    movie , vlog , ethiopia , Seifu on EBS , Seifu Fantahun , New Ethiopian Music , New Ethiopian Protestant Mezmur ,, Donkey Tube , Comedian Eshetu , Zehabesha , Ethiopian News , Breaking News , Teddy Afro , Minew Shewa , Saron Ayelign , ebs saturday show , ebs saturday show today , ebs saturday show last week , ebs saturday show new , ebs saturday show this week ale tube , ቅሌት , abrelo hd , የአርቲስት
    bt , ethiopia , ethiopian tiktok , adagnu , adey drama , aletube , በስንቱ , feta daily , ጉድ , donkey tube , ድንቅ AnnC Hf , abrilo hd , ethiopian music , H , nºn የተቀረፀ , zehabesha , ethiopian news , አዝናኝ ቪድዮ , ebs tv , tn , kana tv , eshetu , seifu on ebs , ethiopian Screenshot has been saved to / Pictures / Screenshot pian tiktok , adagnu , aletube , n , feta daily ,, donkey tube , ድንቅ ልጆች , ሰበር ዜና , ethiopian music , ዜና , በድብቅ የተቀረፀ
    movi
    #bruktawit_shimelis #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @AstedeMichael
    @AstedeMichael 3 місяці тому +711

    ለስራተኛ ክብር ስጡ ።እኔ ከገጠር የመጣችውን ስራተኛ " ሀ " ብዬ ኮሌጅ አስጨርሻታልሁ፦ ዛሬ ከኔው ጋር ሆና የመንግሥት ሠራተኛ ሆናለች ።

    • @Samsunga04e-c5u
      @Samsunga04e-c5u 3 місяці тому +19

      Tebareki

    • @Fatima-nt6do
      @Fatima-nt6do 3 місяці тому +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Mgg-vr1op
      @Mgg-vr1op 3 місяці тому +17

      እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት ትልቅ ሰው ነሽ😢😢😢

    • @zenat6033
      @zenat6033 3 місяці тому +16

      አላህ ይጨምርልሽ መልካም ሰው

    • @SELI.Jesus.love7
      @SELI.Jesus.love7 3 місяці тому +10

      መልካምነት አይወሰድብ🙏

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 3 місяці тому +68

    አስተማሪ ድራማ ነው መጨረሻው ያምራል ግን ሰራተኛ ማለት የተለየች ፍጥረት አይደለችም እንደማንኛውም ሰው ናት ክብር ይገባታል የአባትነት ጥግ ደግሞ የተለየ ነው ኡፍፍፍፍ

    • @ktube8920
      @ktube8920 3 місяці тому

      ሰራተኝነት ነው ሂወታችንን የቀየረው 😘

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 2 місяці тому

      ሠራቸኛ ማለት እኮ የወል ስም ነዉ። የመንግሥት ሠራቸኛ፣የሆቴል ሠራተኛ፣የሆስፒታል ሠራተኛ እንደሚባለዉ የቤት ሠራተኛም ይባላል።

  • @Melaku-77
    @Melaku-77 3 місяці тому +96

    እንደዚህ ያለች ሚስት እንደዚህ ያለች ልጅ እና እንዴት ያለ አባት ከየት ይገኛሉ? 🥺 ድንቅ ድራማ ነው 🖤

    • @AminaAmina-f6z
      @AminaAmina-f6z 3 місяці тому +1

      ቆይ ድራማ ነው ወይስ

    • @FgfdFgf-ul8jf
      @FgfdFgf-ul8jf 3 місяці тому

      😢😢😢😢ኣባዬ

    • @SaidIbrahim-gb3or
      @SaidIbrahim-gb3or 3 місяці тому

      ከገባያ ነዋ😂😂😂😂

    • @Zuzu470
      @Zuzu470 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂​@@SaidIbrahim-gb3or

    • @RRr-jy5bl
      @RRr-jy5bl 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@SaidIbrahim-gb3or

  • @Muhammad-s4d8m
    @Muhammad-s4d8m 3 місяці тому +128

    አባት ያላችሁ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ እኔ አባት ባለዉ እቀናለሁ አባቴ ነፍስህን በገነት ያኑርልኝ😢😢😢😢

    • @makidasi
      @makidasi 3 місяці тому +2

      የኔም ታሪክ ነው 😢😢አባት አሌን ባላይ በሳማይ

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 3 місяці тому

      አሚን እህቴዋ አችንም አላህ ሶብሩን ብርታቱን ጥንካሬውን ይስጥሽ

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 3 місяці тому +1

      ነፍሳቸውን ይማር አሁን ይሄንን ቪዲዮ ሳይ እንባዬ መጣ ?
      እኔም አባቴ የ6 ወር ህፃን እያለሁ በመኪና አደጋ ሞቶብኝ አብረውኝ ያደጉ ልጆች አባቴ መጣ ብለው ሲያቅፉአቸው እቀና ነበር ?

    • @FgfdFgf-ul8jf
      @FgfdFgf-ul8jf 3 місяці тому

      😢😢😢❤❤❤

    • @ወለተእየሱስ-ጠ4ጘ
      @ወለተእየሱስ-ጠ4ጘ 3 місяці тому +1

      የኔም በልጅነቴ ነዉ የሞተዉ ነፍስ ነፍሳቸዉን ይማርልን😢😢😢😢

  • @ZainbKk
    @ZainbKk 3 місяці тому +139

    አይይ አባትነት ወላሂ ከባድ ነዉ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ ሚስኪን ለማኛዉም ከብር ላባቶች

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 3 місяці тому +4

      ትክክል ነዉ ግን ልጁን ከወደደ ሃቁን አውርቶ እመሸበት አይድርም ህይወቱን አስቀድሞ በፊቱ ሰራተኛ ያረጋታል😢😢

    • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
      @ኡሙአህላም-ወ5ዐ 3 місяці тому +2

      ​@@TigstGetachowድራማ ነው እኮ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 місяці тому +83

    ይልጅና ያባት ፍቅርና ናፍቆት ያስለቅሳል ።የተነካ ያውቀዋል

  • @AschalewHamu
    @AschalewHamu 3 місяці тому +19

    አባትነት በጣም ፍተናነው አንዳንድ አባት ልዩ ናቸዉ ።

  • @Tamene588
    @Tamene588 3 місяці тому +13

    አባባ ሰለ እኔ ያሎክ ነገር ምን አለ አባባ ከሁሉም በላይ እወድሃለሁ ኑርልኝ ማዜር እንደ ልጆት አድርጎት ይእዉት

  • @GgJj-b9n
    @GgJj-b9n 3 місяці тому +46

    አስተማሪ ነው ግን መቼም ቢሆን መጀመራያ መጠቀቅ እጂ ከተወለደ ወዳ መዋሸት መደበቅ አይረባም ልጅኮ የፈጣሪ ስጦታ ነው

    • @ktube8920
      @ktube8920 3 місяці тому

      እውነት ነው

  • @zed8332
    @zed8332 3 місяці тому +9

    ምረጥ አባት ምረጥ ልጅ ምሪጥ እናት በጣም ደሰሰሰ ይላሉ❤❤❤❤

  • @Hagosakeza07Dxb
    @Hagosakeza07Dxb 3 місяці тому +42

    ከመከራ ጀርባ ደሰታ አለ ጥሩ አሰተማር ነው በርቱ ጥልቅ ትምህርት ነው❤❤❤

  • @sanchoafrica9365
    @sanchoafrica9365 3 місяці тому +8

    እንዲህም አይነት ሰው አለ ለካስ በዚህ ክፉ ዘመን ከእናት በላይ እናት ማግኘት ምነኛው መታደል ነው❤❤❤

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 3 місяці тому +1

      ድራማአኮነው

    • @HgTy-hp3dq
      @HgTy-hp3dq 3 місяці тому

      ​@@vvvffff1290ድድራማም ቢሆን ጡሩ ጡሩ ሂሌና ያላቸው ሰወች አሉ

  • @marysam9193
    @marysam9193 3 місяці тому +19

    እንደዚህ አይነት ድራማ ደስ ይላል መልካም ነገር አስተማሪ ጎሽ!!!"

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 місяці тому +15

    ሁሉንም ያስተካከለው እልህ ምስጋና ይድረሰው ትእግስ ጥሩ ነው

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa 3 місяці тому +26

    እዉሽሽሽሽ የኔ አባት አባትኮ ሁሉን በሆዱ ቻል ነዉ የሚያደርገዉ😢😢

  • @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
    @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 3 місяці тому +18

    ደሥ የሚል አስተማሪ ድራማ ነው ግን ወዶቼ በየሔዳቹበት መሽናት አቁሙ😅😅😅😅😅😅😅

  • @ወለተሚካኤል-በ5መ
    @ወለተሚካኤል-በ5መ 3 місяці тому +7

    ጀግና ሴት ነሽ ትልክ ትምህርት ነው ከሀባትዋ ይልቅ ያች እናትነት እሱማ እኮ ልጁ ናት በስማም ❤❤❤❤❤

  • @WoinshetWoldegiorgis-yh9uk
    @WoinshetWoldegiorgis-yh9uk 3 місяці тому +16

    ጎብዞች አስተማሪ ድራማ ነው አንደኛ አለምዬ

  • @FissihaGashawbeza
    @FissihaGashawbeza 3 місяці тому +8

    ጥሩ ነው። የጋራ ልጆቻቸውን ደግሞ ብታሳትፉ ተውኔቱ ይበልጥ ያምር ነበር።

  • @ChuChu-w3w
    @ChuChu-w3w 3 місяці тому +10

    ትልቅ አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን ከብየ

  • @aynalamteshome3997
    @aynalamteshome3997 3 місяці тому +16

    አለም እጅግ በጣም እምትደነቂ ነሽ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ።የደስተኛ ቤተስብ ያድርጋችሁ።

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 3 місяці тому +5

    ለፈልም አልቅሼ አላቅም ነበር አፍፍፍፍፍ አጀት ይነካል❤❤❤❤እናትየዋ ዋው😭😭

  • @MeskiLove-go9sx
    @MeskiLove-go9sx 3 місяці тому +9

    የኔ ምርጥ አባት እኔ ባንተ ቦታ ተሳቅቄ ሞትኩኝ አባት እኮ ክብር ነው አባት ያላችው ኩሩ❤❤❤❤

  • @ElfSaron
    @ElfSaron 3 місяці тому +9

    እንዲ ነው አስተማሪ ድራማ በጣም ደስ ይላል 🥰🥰🥰

  • @Hana-if5bz
    @Hana-if5bz 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም ደስ ይላል በስተመጨረሻ የትፋትሽን ጥግ በመልካም ነገር ቀየርሽው አንጂ ለሰረተኛ ክብር ስጡ የነገ መውደቂያችን አይታወቅም እና ደስታችሁ በዚህ ይቀጥላል ቸኩለን ከመወሰን በትግስት ነገሮችን ማየት እንድንችል ፈጣሪ ይርዳን እርሶ ደሞ የምርጥ መርጥ አባት ኖት የአባት አባት ደስታችሁ ይጨምር ለጅትዋም የልጅ አሰተዋይ ናት በጥቅሉ በስተመጨረሻ ደሰ በሎኛል እያለቀስኩ ነበር ያየሁት የአበትየውና የለጅትዋ ሁኔታ

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 28 днів тому +1

    የምስቱ ትዕግስት ❤ የአባት ስቃይ የውስጥ ህመም የልጅቷ መሳቀቅ ❤❤❤

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 3 місяці тому +7

    ትክክል የቤተሰብ ታሪክ ለማንም አሳልፎ መስጠት አያስፈልግም

  • @gashawtsega7768
    @gashawtsega7768 3 місяці тому +8

    ባል ሜስትን ላለማጣት ብዙ ተሰቃይቶአልሚስት ግን እጅግ ትደንቂያለሽ እግዚአብሔርያክብርሽ ልጆችሽ ሁሉለቁምነገር ያብቃልሽ::

  • @DigafeTadesse
    @DigafeTadesse 3 місяці тому +4

    አንች መልካምሴት ዘመንሽ ይባራክ አንተም ድንቅ አባት ተባረክ

  • @AbassKadir-r8d
    @AbassKadir-r8d 9 днів тому +1

    ይገርማል በጣም በጣም እድለኛ ነሽ ምክንያቱም ሁሌ በእንጀራ እናት ስትገፊ በትግስት ስታሳልፊ ጎበዝ ሴት ነስሽ

  • @Niguse-l7o
    @Niguse-l7o 3 місяці тому +25

    ከናንተ ቡዙ ተመረናል ምስትህም በጣም ጡሩ ሴት ናት ልጅህም ደስ ትላላሁ

  • @hfhogji3332
    @hfhogji3332 3 місяці тому +31

    ዛሬ ገና አስተማሪ ምክር ሰማሁ

  • @Holyshit-ku4fn
    @Holyshit-ku4fn 3 місяці тому +21

    አሪፍ አስተማሪ:: The best drama of the year.

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 3 місяці тому +4

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ከልጅ የበለጠ የለምና ለባለትዳርህን ግልጽ ሆነህ መቅረብ ያለ መፍራት🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Lifeisgood-b8r
    @Lifeisgood-b8r 3 місяці тому +25

    ሴትዮዋ በጣም መልካም ሴት ናት አባትዬው በጣም ያሳዝናል።

  • @GbBb-zm9px
    @GbBb-zm9px 27 днів тому +1

    የኔ አብሮ ማልቀስ በስተመጨረሻ ደስ ይላል❤❤❤❤❤ሚስትየዋ የመችሺ

  • @Ahmufaki
    @Ahmufaki 3 місяці тому +12

    ልጅቷ ስታምር🥰🥰

  • @YeshYuoTube
    @YeshYuoTube 3 місяці тому +9

    ልጁቱ ስታምር❤

  • @AstedeMichael
    @AstedeMichael 3 місяці тому +24

    እባካችሁ! ለስራተ ኛችሁ ፍቅር ስጡ። ነግ በኔ በሉ ። ልጆቻችሁን አስቡ።

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 3 місяці тому +5

    ፈጣሪሆይ:ይቅርበለኝ:ለድራማ:እደዚህመልቀሴ:ግንግን:የአገራችን:ማዳሞችእደዚናቸው:ሆሆሆእበበአድአገር:ትንስከተናገረችን:14ሰአትአኮርፋታለሁ:ማዳምዬዬዬዬ:ይቅበይኝ:ለዛውምየምፈልገውን:እየገዛችልኝ

  • @Rahmetwolloyewa
    @Rahmetwolloyewa 3 місяці тому +7

    ይሄ ታሪክ እኔም ላይ ደርሦብኛል ልጅ እንዳለዉ ደብቆኝ ከሌላ ሠዉ ሠማሁ ሥጠይቀዉ ብነግርሽ ትርቂኛለሽ ብየ ነዉ አለኝ እኔም ፈጣሪ ያሣድግልህ ብየ በብሎክ አሠናበትኩት

    • @Adem-ur3fe
      @Adem-ur3fe Місяць тому

      ለምን😢

    • @سمرهسمرهه
      @سمرهسمرهه 29 днів тому

      😂😂😂😂😂

    • @abdallaali5508
      @abdallaali5508 19 днів тому

      ለምን ልጆች የአላህ ስጦታወች ናቸዉ

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co 9 днів тому

      ለምን አች ክፉ ሰው ነሽ ማለት ነው

    • @Rahmetwolloyewa
      @Rahmetwolloyewa 9 днів тому +1

      @@abdallaali5508 እሡን አዉቃለሁኝ ልጅን ያህል ነገር ለምን ደበቀኝ ነዉ ያናደደኝ

  • @MesiLegese-s6y
    @MesiLegese-s6y 17 днів тому +2

    አለም ምርጥ ሚስትናት ሁላችንም ከሶእንማር

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 місяці тому +19

    አዎ እውነቱን ንገራት አላህ ይረዳሀል።ከዛ የመሸበት ማደር ።👍🙏

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 3 місяці тому +1

    አሜንየ የኔ ውድ ስታሳዝን ኡፍፍፍ ከንደዝች አይነት መዳም ይሰውራችሁ ወገኖቸ😢😢😢😢😢😢😢😢ጋሸየ ይገሯት ዝም ብለው አይጨነቁ😢😢😢😢

  • @Nesrunesru67
    @Nesrunesru67 3 місяці тому +12

    ምርጥ አባት ወላሂ እሳ ግን ዘመድም ባትሆን ማሰቃየት አልነበረባትም

  • @eyobmaru-j1w
    @eyobmaru-j1w 3 місяці тому +11

    ሳናይ ሳናውቅ መፍርድ አድጋ አለው ልክ እያየሁት አፍርድ ነበር መጭርሻው ግን እዳስብኩት እድፍርድኩት አልሆንም ቡዙ ትምህርት የያዝ ነው እናመስግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @etoptv4718
      @etoptv4718  3 місяці тому

      ስለወደዱት እናመሰግናለን

    • @jemalmohamed4631
      @jemalmohamed4631 19 днів тому

      ❤ ‏‪25:13‬‏ ​@@etoptv4718

  • @ፋኖነፃነትፋኖአድነትፋኖየ

    ኡኡኡውውው ቀጣይ😢😢
    አለምየንየመሠለ ሴት አለወይ ግን አስተማሪ ድራማነው ወላሂ🎉❤❤❤

  • @semiraabdu9358
    @semiraabdu9358 3 місяці тому +5

    ኣለምዬ ጥሩ እናት ነሽ ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 3 місяці тому +4

    በስመአብ ምን አይኔት ጥሩ እናት ነሽ ጥሩ አባትም ደግሞ የልጅቷ❤❤❤

  • @MMn-jk1lo
    @MMn-jk1lo 3 місяці тому +18

    ዋው መጨረሻው ያምራል❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielweldkidan7412
    @danielweldkidan7412 3 місяці тому +4

    በስተመጨረሻም ጎበዝ እናት

  • @Mama-c9o4n
    @Mama-c9o4n 3 місяці тому +2

    የኔ ውድ አባት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የናፈቅከኝ የኔ ሁሉ ነገር 😢😢😢😢

  • @AmeanuelDemeke
    @AmeanuelDemeke 3 місяці тому +9

    ትልቅ ትምህርት ነው ታባርኩ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏ዳስ ብሎኛል ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍

  • @BilchaRak
    @BilchaRak 3 місяці тому +2

    አእናኩአን ድስስ አልህ አባታችን ❤❤❤እድህ አይንት አባት ያብዛልን እግዚያብሔር 🙏🙏🙏

  • @TirhasTirhas-z5e
    @TirhasTirhas-z5e 3 місяці тому +4

    ትክክልየቤተሰቤታሪክለማንምአሳልፎመሰጠትአየሰፈልግም❤

  • @gelayeg.michael3703
    @gelayeg.michael3703 3 місяці тому +2

    ጌታ ይባርክሸ ይቅረታ የምታውቂ ሰው ስለሆንሽ ተባረኪ ስለቀረው ነገር አትጨነቂ ሰው አይደለሽ? ማንም ሰው ቢሆን በትዳሩ ሲመጡበት የሚያሳዩትን ነገር ነው ያሳየሽው በእውነት ጌታ ይባርክሽ❤❤❤❤❤

  • @mutbmu7223
    @mutbmu7223 3 місяці тому +12

    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ትዕግስት የፈተና ማለፊያ ድልድይ ናት ክብር ላባቶቻችን የመዳም ቅመሞችዬ ከዚሕ እንማር ትዕግስትን😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SlaamLH
    @SlaamLH 9 днів тому +1

    በጣም አሪፍ ነው ምርጥ አባት የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤

  • @HhhsHhge-r3j
    @HhhsHhge-r3j 3 місяці тому +7

    መጨረሻው ድስስስስስይላን በእውነቱ❤🎉🎉❤🎉

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 2 місяці тому +1

    ደሰ የምትል ልጅ ደሰ የሚል ትምህርት ሰጪ ድራማ ጎበዞች 👏

  • @ለይላሀሰን-የ9ነ
    @ለይላሀሰን-የ9ነ 3 місяці тому +11

    10 ጊዜ የስደት ስራ መዳም 100 ትበልጣለች ወላሂ አልሃድሊላህ ያረብ 😢🎉

    • @AmeenaSaeed-mt5xg
      @AmeenaSaeed-mt5xg 3 місяці тому

      በጣም የኢትዮያ መዳም አኡዙቢላህ

  • @KlkedenKalkeden
    @KlkedenKalkeden 3 місяці тому +2

    ብዙ አስተምሮናል እናመሰግናለን ክብር ላባቶች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aya-y5b5f
    @Aya-y5b5f 3 місяці тому +2

    እኔ እናተ እግዚሔበረ ይባረክሺ ተባረክ እዲመ ይሲጥሸሐ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tsigemulualem
    @Tsigemulualem 3 місяці тому +1

    መልካም ሰዎች ናችሁ አብሶም እናትየዋ አምመየቀጣም ልለካም እናት ነች ደስስስ ስትሉ

  • @ZmeRa-vq7vw
    @ZmeRa-vq7vw 3 місяці тому +15

    አባትየው አሳዘነኝ ኢፍፍፍፍ😢😢😢

  • @zyenba
    @zyenba 3 місяці тому +2

    ረጂምእዲሜላባቶቻችን የኔሥአባት እደልጂአይቆጥረኝምይኑረልኝጂበደሥታ 😭😭😭😭

  • @Baniyas-z4i
    @Baniyas-z4i 3 місяці тому +3

    አሜን እንኮን ደስ አላችዉ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን ውዴ እንኮን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤

  • @romanbelete4849
    @romanbelete4849 3 місяці тому +2

    አለም መልካምኘትሸ ለተቀጣሪ ሠራተኞችሽም እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ።ሀሪፍ ተጫውተሽዋል ።

  • @MmSs-v2t
    @MmSs-v2t 3 місяці тому +4

    መጨረሻው ያምራል ዋውውው🙏😢❤❤❤

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 місяці тому +1

    ይሄ አባት ሆኖ የምስራቅ ሰው በጣም ጎበዝ ችሎታ አለው.

  • @taibaaweet4449
    @taibaaweet4449 3 місяці тому +19

    አይይአባትነትወላሂአለቀስኩኝ

  • @HelenDembel
    @HelenDembel 20 днів тому +1

    እውነት እንዳንቺ ሰው አለ ጌታ ይባርካችው አሰተማሪ የሆነ ትምርት ነው

  • @njvip3364
    @njvip3364 3 місяці тому +6

    ጥሩ ትምህርት ያለዉ ነዉ ቀጥሉበት❤

  • @abarega692
    @abarega692 3 місяці тому +2

    You are incredible mother God bless this family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074 3 місяці тому +6

    ተባረኪ❤❤❤❤😂😂😂

  • @meryamadem7027
    @meryamadem7027 3 місяці тому +2

    አለምዬ. እድሜና. ጤና. ይስጥሽ

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 3 місяці тому +7

    ዋው መጨረሻው ያምራል😢🥰👌

  • @kimochanal5384
    @kimochanal5384 Місяць тому +1

    amazing history. thanks all of you ❤❤❤

  • @weynikuskwam8712
    @weynikuskwam8712 3 місяці тому +2

    እንዳንቺ ሁሉም ደግ ሰው ቢኖር መልካም ጥሩ ነበር

  • @UiU-bx1dw
    @UiU-bx1dw 3 місяці тому +2

    ሁሌም ይደሠቱልን አባቶቻችን አይክፋቸው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    እግዚዚአብ. ሔር ይመስን

  • @AbdiReru
    @AbdiReru 3 місяці тому +3

    መጨረሻውያማረህይወትይስጠን

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 3 місяці тому +2

    ስረአት ያለው አስተማሪ ድራማ ነው ❤

  • @bbantu1915
    @bbantu1915 3 місяці тому +3

    በጣም ደስ የሚል ዜና

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 3 місяці тому +2

    አቤት. የሚገርም. ነዉ. ከእናት. አባት. ተሽሎ. ለልጅ. ፍቅር. ? እናት. ስንቱን. ችግሮች. ተፈራርቀዉባት. ነዉ. ልጅ. የምትወልደዉ. የችግሮቿ. መገለጫ. ልጇ
    ከምንም. በላይ. በስስት. ጠብቃ. የምታሳድግ. ከእናት. በላይ. አይኖርም. ።

  • @BilchaRak
    @BilchaRak 3 місяці тому +3

    ዋው ድስስ ይላል ❤❤❤

  • @ShitayeAhimed
    @ShitayeAhimed 3 місяці тому +2

    ተባረክ ኡኡኡዕዕዕዑዕእዑዑዑዑዑዑዑዑዕእዑዑዑእዕ!!!!!!

  • @gufh9364
    @gufh9364 3 місяці тому +5

    የኔ አባት አባነት 😢😢❤❤❤❤❤

  • @alexalem-nt5sv
    @alexalem-nt5sv 3 місяці тому +2

    አያቹ ወንዶቻችን ከባለቤታቹ ትንሽ ክፍተት ሲከሰት ለመማገጥ አትቸኩሉ ችግሩ ለልጅ መገላታት ነውየሚተርፈው እባካቹ ትግስት ይኑራቹ 34:51

  • @almazotterbein2525
    @almazotterbein2525 3 місяці тому +7

    በጣም ፡ ጥሩ ፡ ሰው ፡ ነሽ

  • @דמקהטמנה
    @דמקהטמנה 3 місяці тому +2

    እኳን ደሳለህ አባታችን በዉነት እኔም ጨቆኝ ነበር ❤❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 місяці тому +6

    ተባረኪ አልምዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 місяці тому +1

    ❤❤❤ እህቴ ባለቤቱ ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝመው።። ባይሆን ጥሩ።። ከሆነ ሚስቶችም ባሎችም እንደዚህ የይቅርታ ልብ ይኑረን።።።

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of 3 місяці тому +3

    በጣምጎበዝነሽ፣ይቅርታመጠየቅሽ

  • @fetiandm-yu5vc
    @fetiandm-yu5vc 3 місяці тому +2

    አስተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ግን ሰራተኛስ ብትሆን ይሄ ይገባታል????

  • @KiyaKiyat
    @KiyaKiyat 3 місяці тому +3

    የኔ አባት ግን ወልዶኝ ክዶኛል አሁን 29 አመቴ በጣም ትልቅን ነኝ ግን ያየኛ አያናግረኝም እኔም አልፈልገውም ሰውዬው አባቴ በሆነ ብዬ ተመኘው😢😢😢😢😢

    • @uouo441
      @uouo441 3 місяці тому

      ያጋጥማል ዉዴ 😢😢😢

  • @Enatneshhussien
    @Enatneshhussien 3 місяці тому +2

    💚💚💚 እግዜአብሔር ይባርክሽ እህቴ

  • @FozyaEndrisa
    @FozyaEndrisa 3 місяці тому +3

    የኔ አባት መሰልከኚ

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 3 місяці тому +2

    በጣም ደሰ እሚል አገላለፅ ነው ❤❤

  • @DhvftTjgy
    @DhvftTjgy 2 місяці тому +3

    የእኔ ማልቀስ ምን ይሉታል እነሱስ ለብራቸው ነው😢😢😢