ገንዘቤ አይባረክም እድሌ ጠማማ ነው/ የዝሙት መንፈስ መዘዙ /

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 61

  • @SamiDaniEyo
    @SamiDaniEyo  4 місяці тому +9

    የፀሎት ማህበራችንን ተቀላቀሉን
    t.me/medihanialmmahebr1

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 3 місяці тому +7

    አዲሰ ግቢ ነኝ መምህር ግርማ ን አይቻ የመጣሁ የኔ ሰሰት አባት

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ
    @ሰላምየማሪያምልጅነኝ 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እናመስግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Saratakliye
    @Saratakliye 4 місяці тому +3

    እናመስግናለን ወንድማችን

  • @atalatizazu9456
    @atalatizazu9456 4 місяці тому +2

    በርታልን ዳንዬ❤❤❤

  • @ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን ዳኒየ

  • @eyerus-ei1yd
    @eyerus-ei1yd 4 місяці тому +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ሠላም ይብዛልን ወድም አለምዬ
    በዉነት ላባቶቻችን ቃለሂወት ያሠማልን በርታልን ወድማለም ጡሩ ትምህርት ነዉ ከልብ እናመስግናለን❤

  • @BeletuAesefa-un3mr
    @BeletuAesefa-un3mr 3 місяці тому

    ወድማችን ቃሊወት ያሠማልን እናመሰግናለን ዳኒዬ👏😘

  • @ቅዱስመርቆሬዎስአባቴ
    @ቅዱስመርቆሬዎስአባቴ 4 місяці тому +2

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባቶቼ 👏👏👏 ወንድማችን በርታ 👍👏❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን እናመሠግናለን

  • @tekoandgameschannel1783
    @tekoandgameschannel1783 3 місяці тому

    Amen amen amen

  • @HuaweiY9-gz6en
    @HuaweiY9-gz6en 3 місяці тому

    Sagalee jireenya isinii yaa dhageesisuu🙏🙏🙏

  • @almaaz.belayneh
    @almaaz.belayneh 3 місяці тому

    አሜን

  • @hapashisara5897
    @hapashisara5897 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሠላምህ ይብዛ
    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እናመሰግናለን 🙏

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን 😍😍😍😍

  • @AFARafar-yj3of
    @AFARafar-yj3of 4 місяці тому +1

    ቃል ሂወት ቃል በረከትን ያሰማልን ወንድማችን በርታልን🕊🌺🌺🌺

  • @atalatizazu9456
    @atalatizazu9456 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን ወንድማችን

  • @Znu345
    @Znu345 4 місяці тому +1

    ለመምህሮቻችን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በርታ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ
    ለእኛም የሰማነውን የምንተገብር ያድርገን አቤቱ ልብ ስጠኝ እኔ ሰምቶ አፍስ 😢😢

  • @fantayebara8435
    @fantayebara8435 4 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንድሜችን ዳኒዬ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ ውንድሜ ቸሩ መድህኔ ዓለም ይጥብቅህ ❤❤❤

  • @KasahunTsegaw-wt4hm
    @KasahunTsegaw-wt4hm 3 місяці тому

    1ዱ እኔ ነኝ ሁሌም እንዴዚህ ነው ዬምለው

  • @ntsuhntsuh5651
    @ntsuhntsuh5651 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለአባቶቻችን ቃለ ህሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ወንድማችን በርታልን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @RecostaKhan
    @RecostaKhan 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ወንድማችን በርታልን ፀጋዉን ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 4 місяці тому +1

    መላክ መንክራት ግርማ ዉንደሙ ቃላህዉትን ያሰማል ❤ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ❤❤በረታል ዉንደሜ።

  • @ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7
    @ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7 4 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን የሂወትን ቃል ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል የሚያስተምረን ትምህርት ነው ከልብ እናመሰግናለን በርታልን !!!❤❤❤ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን !

    • @fantayebara8435
      @fantayebara8435 4 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን እህቴዬ ❤❤❤

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 3 місяці тому

    Tebarek 🙏

  • @SayedAhmaha-r5j
    @SayedAhmaha-r5j 3 місяці тому +1

    አረ እኔማ መኖርም አስጠላኝ በተለይ ዘንድሮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 3 місяці тому

      አይዞሽ እህታችን ለነገር ሁሉ ለበጎ ነው ከታገስን የማያልፍ ነገር የለም በርች ፀልይ

  • @CtyFyc-qx6zu
    @CtyFyc-qx6zu 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን❤

  • @BeletuAesefa-un3mr
    @BeletuAesefa-un3mr 3 місяці тому

    በእዉነት ቃለሒወት ያሠማልን መህምሮቻችን በእድሜና በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 👏👏👏

  • @mariaMio-bv2fi
    @mariaMio-bv2fi 4 місяці тому

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ በርቱ🍃🍃🍃

  • @Sara-ui8tk
    @Sara-ui8tk 3 місяці тому

    ለመምህሮቻችን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን 😢❤❤❤❤

  • @የማርያምቅዱስጊዮርጊስአባ

    አምለከ ቅዱሳን የተመሠገነ ይሁን ቃለ ህይወትኀያሠማልን አዎ ወንድሞችዬ አጫጭሮን ቪደዎ በደንብ ይጥቅመናል
    ደስ ነውየሚለው ቀጥሉበት በዚሁ በርቱልን
    የሚጠቅመንን በሚን አደምታት እደይቋረጥ

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🌺🌺🌺🌺🌺

  • @melkamufiker8830
    @melkamufiker8830 4 місяці тому +2

    አሜን እውነትነው ወንድሜ እኔ በጣም ተቸግሬ ነበር በሰላቢ መተት ሰው ሁሉ የት እያደረስሺው ነው የሰራሺበት ብር እያለ እስከሚገረም ድረስ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ትንሺ ብትሆንም እግዚአብሔር ያበረክትልኛል እኔ በአብዛኛው ሰወች የሚያጠቁኝ ብር አበድሪን ብለው ወስደውነው መስጠት ትቼነበር አሁን ደሞ ሼም እዬያዘኝ እያበደርኩነው እና ምን ትመክሩኛላችሁ ወንድሞቼ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 3 місяці тому

      🤔እኔ እራሱ እንዳንች ሆንኩኝ ሌላው መበተኛ መንገድ ሳይሆን አይቀርም ብድር እሰጣለሁ ደሞ ትንሽ ብር አደለም የምሰጠው 😔🥹

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew 4 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Marwacheru
    @Marwacheru 3 місяці тому

    🙏🙏🙏

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 3 місяці тому

    Kalywet.yasemaln.abtochachn.wendm.berta.xaga.yabzal

  • @atalatizazu9456
    @atalatizazu9456 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለው አባቶቻችን ቃለ ሔይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @WoinshetYnuo
    @WoinshetYnuo 4 місяці тому +1

    ሰላም ላንቴ ይሁን ወንድሜ እባክህ ላስቸግርህ በጣም የተጨነኩበት ህልም ነው እርዳኝ አስፈታልኝ በቅርበት አባቶችን ስለማላገኝ ነው
    ህልሙ እንዲህ ነው መንገድ እየሄድኩ ይመስለኛል ሀይለኛ ዝናብ ይዘንባል የአለም መጨረሻም የሆነ ይመስለኛል ሁሉም ሰው ከዝናቡ ለማምለጥ ይሮጣል እኔም የት ልጠለል እያልኩ እጨነቃለሁ ወደመሬት ስመለከት መሬቱ እንደመስታወት ሆኖ እዚያ ውስጥ የማየው የመዳህኒያለም ስዕል የእሾህ አክልል የደፋውን አያለሁ የምረግጠው መሬት ሁሉ እሱ ነው እኔም በሃጥያቴ ብዛት ነው እያልኩ እያዘንኩ ነቃሁ ምን ይሆን ?

  • @HelenMeles-nu5re
    @HelenMeles-nu5re Місяць тому

    እናመስግናለን ወድማችን🙏

  • @alamidhualamidhi9743
    @alamidhualamidhi9743 3 місяці тому

    Amen Amen Amen Ame😭😭😭😭💞💞💞👏👏n

  • @Bizunesh-bs9pl
    @Bizunesh-bs9pl 3 місяці тому

    አይ ጥ ነ ው የ ም የ ው😢😢😢😢😢

  • @galanigalani9011
    @galanigalani9011 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 3 місяці тому

    ወንድሜ:ለቤትህአዲስነኝ:ያቀረብከውሁሉ:በኔህይወትያለነው:እባክህበፅሎት:አግዘኝ:ከስደትእስክመለስ:አምላኬሆይ:ለንሰሐሞትአብቃኝ😢😢😢😢😢

    • @SamiDaniEyo
      @SamiDaniEyo  3 місяці тому

      በርች ስገጂ ፀልይ ማህበራችንን ተቀላቀይ በቴሌግራም

  • @FatimahFatinah-xm3cn
    @FatimahFatinah-xm3cn 3 місяці тому

    Ibakiwenideme ine: inate:kemotch:koyechi:behilime:ayina:bexam:eniba:sifesat:ayew:fitaliny

  • @tariqtemesgn1669
    @tariqtemesgn1669 3 місяці тому

    ወንድሜ በህልም አውሬ ወይም ሰው ቢያባርረን ወደ ላይ መንሳፈፍ ምንድነዉ

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg 4 місяці тому

    ❤🙏🙏

  • @Sara-ui8tk
    @Sara-ui8tk 3 місяці тому +1

    እኔ እለፋለሁ ሁሌም ከቱነኝ ምኞቴ ተሳካ ስል በቃሌላ ችግር ይመጣን ኦፍፍፍፍ እደኔ ሚሆን የለም ሁሌ በህልሜ ድመትና አይጥነው የማየው😢😢😢😢😢😢😢

    • @sarh9074
      @sarh9074 3 місяці тому

      ምቀኛነውእህቴ ዋናው ንፅህናሽነው እግዚአብሔር ይረዳሻል. እኔ አለሁልሽ 9 አመትሙሉለፍቼ በመጨረሻም በዝሙት ጥሎኝ አገቴን ደፍቼ መሄጃያጣሁ አገርም ልገባ አሰብሁግን ታምሜለሁ ምኞቴይከአልነበረም ንዴቱለሌላበሽታሰጠኝ በቃስራምመስራትአልቻልኩም. ስራቦታ ስሄድ ካረቦቹጋ አልስማማም. ቁጭብየእዲሁ እባብይመጣብኛል በህልሜያሰቃየኛል በተለይ የእግዚአብሔርን ቃል እምታቂከሆነ ፀፀቱከባድነው ፀልይልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Sara-ui8tk
      @Sara-ui8tk 3 місяці тому

      @@sarh9074 እኔም እዳች 9አመቴን ጨርሽ10አመቴን ልይዝነው ግን ባዶነኝ አይዞሽ እህታለም ተስፋ እዳቆርጭ ለምወጂው መላክ አሳልፈሽ ስጭ እራስሽን እዳትጎጂ የህሊና ጸጸት ከባድነው በብትር ቢመቱኝ ይሻላን ከሊና ጸጸት ዱላ ይቀላን ግን በእግዚአብሔር ተስፋሽን ጣይው እህቴ በተለይ ከመናፍስ ውጊያ ያለን ልጆች ሒወታችን ምስቅልቅሉ የወጣነው ስትክፍስራ የሚስሩት ስማቸው አይነሳም እኛ ግን ትንሽስተት ከስራን አቤትስማችን በነሱዘድ ማርበይው ይጥማቸዋን ሲያነሱን ሲጥሉነው የሚውሉ ስው ይጥላሽ ስውይበድልሽ ስው ይተውሽ ግን እግዚአብሔር አይለይሽ በእግዚአብሔር ዘድ ክፍአትስሪጂ ለሌው አትጨነቂ አይዞሽ ተግተሽ ጸልይ እኔም እባብ ጂብ ድመት አይጥና ድመት ተይው በገሀድ ድርስ ይመጣን ስውአያምንም ግን የቤተስ ዛርነው እባብ እግዚአብሔር ይገጸጸውና አይዞሽ እህቴ

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 3 місяці тому

      ​@@sarh9074አይዞሽ እህታለም የንሰሀ አባትቁጥር ልስጥሽና ንሰሀ ግቢ ከንሰሀ በሗላ ፀፀቱ ይቀንሳል ንሰሀ እረፍት ይሰጥሻል ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 3 місяці тому

      አይዞሽ እህታችን ያልፋል ጠንክሪ አንድ ቀን ይሳካል የሁላችንም ህይወት ድካም ነው ስላደረገልንም ስላላደረገልንም እግዚአብሔር ይመስገን በረከት እዲኖርሽ አስራት አውጭ ከደመወዝሽ ላይ እሽ

  • @SaLm-gh5ht
    @SaLm-gh5ht 3 місяці тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @MazaFfff
    @MazaFfff 3 місяці тому

    💔💔💔🥲🥲🤲🤲🤲

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 3 місяці тому

    ❤❤❤❤