#new

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 461

  • @Abinat.Ababeea
    @Abinat.Ababeea 6 місяців тому +1

    Amen ❤🙏🙏🙏

  • @Mekdi-u1j
    @Mekdi-u1j 7 місяців тому +93

    ክርስቶስ ትንሥአ እሙታን
    ✝️ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን
    ✝️ አሰሮ ለሰይጣን
    ✝️ አግአዞ ለዓዳም
    ✝️ሰላም
    ✝️እምይ እዜሰ
    ✝️ኮነ
    ✝️ፍሰሐ ወሰላም ::
    እንኳን ደና መጣችሁልን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን! 🙏💚💛❤

    • @Sarasara-sz9qe
      @Sarasara-sz9qe 7 місяців тому +1

      😙😍😍😍 Ameen Kalhiwot yasemalin

  • @Yetewadolej
    @Yetewadolej Місяць тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🥰

  • @ZikoCell567
    @ZikoCell567 Місяць тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀገዉን ያብዛላችዉ መምህሮቻችን እግዚአቢሔር ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የኛ እንቁ መምህር ፍፃሚወትን ያሰምርልን ዳቆንም እግዚአቢሔር ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 4 місяці тому +1

    ቃል ሕይወት ያሰማንልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @bezukonjo4937
    @bezukonjo4937 29 днів тому

    kalehiwet Yasemaln Yagelglot Zebenotn yabzaln memhr❤❤❤❤❤

  • @MihretBete
    @MihretBete 26 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዝመናችሁን እግዚአቤር ይባርክ

  • @Selam1927
    @Selam1927 7 місяців тому +95

    በሰመአብ ውይ አኩል ልማድ መጥፎ ነው ማርያምን ቅዳሜና ማክሰኞ ሲቀሩ እንዴት እንደከፋኝ😢 መምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን! እግዚአብሔር አምላክ መምህራችን እና ውንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ቀዳሜ ፀጋ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያቆየልን መድኃኔዓለም

  • @shiferawdebalke2475
    @shiferawdebalke2475 5 місяців тому +3

    እግዚአብሔር የባረከው ልጅ መጋቢ ሀይማኖት ምትኩ አበራ
    እኔ ኮነሬል ሸፈራው ደባልቄ ድሬዳዋ አየር ኃይል ነው የምሰራው ነዋሪነቴም እዛው ነው። መጋቢ ሀይማኖት ምትኩ በድሬደዋ ላይ ከፍተኛ ተወዳጅ እውነተኛ ለሀይማኖቱ
    ሟች እግዚአብሔር ጥቡን ያደለው አንደበቱ በሰው ጆሮ ኮርኩሩ የሚገባ ትምህርት የሚሰጥ አሰተማሪ ነው ። ድሮ አሱ አሱ በያሰተምርበት ቦታ ሰዋች ተሯሩጦ የሚሄድበት ግዜ ነበር። አሁንም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጠው።

  • @እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @AtsedeAtsede-j8z
    @AtsedeAtsede-j8z 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዝመናችሁን እግዚአቤር ይባርክ🙏🙏🙏

  • @fggh6526
    @fggh6526 7 місяців тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @ኤዶምኢትዮጵያዊት
    @ኤዶምኢትዮጵያዊት 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ይፍቱኝ አባታችን ቅዱስኑ እረደኤታችሁ በረከታችሁ
    ይደርብን😢😢😢😢❤🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @BbB-o3l1k
    @BbB-o3l1k 3 місяці тому +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር

  • @BlanishAyla
    @BlanishAyla 6 місяців тому +1

    በኡነቱ እስከሁን መለቅ ትምህርት ነዉ በጠም አስተምሮ ነዉ ጸገዉን የብዘለችሁ የሠመነዉን በልቦነችን የሰድርብን አሜን

  • @habtemariamyoseph7934
    @habtemariamyoseph7934 7 місяців тому +25

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን....ቃለህይወት ያሰማልን! ዛሬ ላምበረት መናሃሪያ ሰው እየጠበኩ የገጠመኝ ነው ካህን መስሎ ቆብና ነጠላ አድርጎ መስቀል ይዞ አንዲት ሴትን የእግዚአብሔር ቃል የሚነግር መስሎ ለረጅም ሰአት በመተግተግ ሊዘርፋት ሲል የተከታተሉት ወጣቶች ቀስ ብለው የእጁን እንቅስቃሴ ፎቶ አንስተውት ማስረጃ ከያዙ በኋላ ከበው ሲያናግሩት ካህን መስሎኝ በወጣቶቹ ተቆጥቼ ሳናግራቸው ፎቶውን ሲያሳዩኝ ...ካህን መሆኑን ጠየኩት አዎ ነኝ አለ ከሆንክ እስኪ የክህነት መታወቂያህን አሳየኝ አልኩት። ቤተክርስቲያን አላት ። ሊያሳየኝ አልቻለም ። የት አጥቢያ እንደሆነና የሚያገለግለው ጠየኩት መለሰልኝ። አስተዳዳሪው አለቃው ማን እንደሆነ ጠየኩት እእእ ስማቸውን አላወኩትም ግን አዛ አገልጋይ ነኝ ብሎ ሲዋሽ ። ከፎቶው በተጨማሪ አረጋግጠን። ካህን መስሎ ወንጀል መስራቱን እንዲያቆም ለምነነው አስጠንቅቀን ቀጠያ ለሚደርስበት ነገር እንዲያስብበት አድርገን አስተምረን ለቀነዋል። ግን ምእመናን ጥንቃቄ አድርጉ እንደዚህ አይነት ሰዎች እንዳሉ እወቁ ።ሴትየዋ አላወቀችም ነበር እግዚአብሔር የላካቸው የሚመክሩኝ አድርጌ ነበር የገመትኩት ብላ እሷንም እውነተኛ ካህናትን እንድትለይ በእነሱም ብቻ እንድትጠቀም አስተምረናታል። በዚህ ላይ የሚያደርጉትን ሴራ እያጋለጥን ምእመኑን ከጉዳት እንታደገው። መልካም አገልግሎት።

  • @Meme-j7p9j
    @Meme-j7p9j 16 днів тому

    ቃል.ሄውት.ያሰማን❤❤❤❤❤

  • @Soo65Sho56-iq6pn
    @Soo65Sho56-iq6pn 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረቻችን በአድሜ በጠና ይጠብቅልን🤲❤❤😘😘

  • @asnaku123
    @asnaku123 4 місяці тому

    አሜን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ እግዚያብሔር ይጠብቅልን ለዘላለሙ አሜን

  • @Mesi505
    @Mesi505 5 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤

  • @BlanishAyla
    @BlanishAyla 6 місяців тому +3

    በኡነቱ ቃለ ህዎትን የሠመልን ❤❤❤❤❤❤

  • @almaz7677
    @almaz7677 7 місяців тому +8

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን🎉እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉🎉🎉🎉

  • @helensahle6071
    @helensahle6071 7 місяців тому +11

    Selam Selam enkan dehna metachuu Memhirachin ena diakon🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏

  • @WorkiyaK
    @WorkiyaK 6 місяців тому

    Amen🤲Amen🤲❤❤Amen🤲❤❤❤

  • @DghGjk-v2r
    @DghGjk-v2r Місяць тому

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruneshhaile3363
    @tiruneshhaile3363 7 місяців тому +10

    በጣም ደስ የሚል ብሮግራም ነወ ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በፀጋ አብዝቶ ይባርክልን

  • @አፀደማሪያምዘድንግል
    @አፀደማሪያምዘድንግል 7 місяців тому +6

    በእውነት ድንቅ ትምህርት ነበር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናቹህን ይባርክልን በርቱልን

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 7 місяців тому +2

    በእውነት ለሁለታችሁ ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምልን ግሩ ት/ት በእውነት በርቱልን

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 7 місяців тому +1

    HOLY HOLY HOLY GOD BLESS YOU ALL !!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 7 місяців тому +2

    ገብረ ስላሴ ወልደ ስላሴ አመተ ስላሴ ወለተ ስላሴ

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv 7 місяців тому +3

    በጣም ነው የምወዳችሁ እናወሰግናለን የህወት ምግብ እየመገባችሁን ነው እርጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤

  • @TsehaineshFessehaie
    @TsehaineshFessehaie 17 днів тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ኩቡር መምህራችን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 7 місяців тому +13

    እኳን ደህና መጣችሁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዝብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን በርቱልን መምሕሮቸ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @LiyaBaruda
    @LiyaBaruda 7 місяців тому +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛለቹ እንኳን ደህና መጣቹ በጉጉት ነው የምንጠብቃቹ ❤❤❤❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 7 місяців тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️🙏ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤️🙏

  • @حسناحمد-ط1ش
    @حسناحمد-ط1ش 7 місяців тому +1

    በእውነት. እድሜና ሥጋውን. ያቡዛላችህ እኔ በጣም. ትምህሬታችሁን. እከታተላለውና. ቡዙ. እቀት. እያግየው ስለሆነ በሬቱ.እግዝህቤሐቤር. ይጥቢቃችሁ. ፍጣሬ ከዝህበላኝ. እንድትስሩያግዛችሁ. አሜን. አሜን. አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HenokMekonnen-tv6kv
    @HenokMekonnen-tv6kv 7 місяців тому +4

    መጋቤ ሐይማኖት ምትኩ የአገልግሎት ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ ይጨምርልህ

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 7 місяців тому +2

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኝየነ-ዸ9ፐ

    ቃለ ይወት ያሰማልን መምራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 7 місяців тому +6

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እና ዲያቆን ቀዳሚ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ብዙ እየተማርን ነው

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 7 місяців тому +6

    እድሜና ጥና ይስጥልን መምህራችን በብዙ ያስተማሩን ፈጣሪ ያክብርልን የታለን የኦርቶዶክስ ልጆች ጊዛችን በማይሆን ነገር አናጥፋ ለነብሳችን ስንቅ እንቓጥር እንማር

  • @FikeraddsMolaa
    @FikeraddsMolaa 7 місяців тому +4

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በርቱልን በጉጉት ነው የምጠብቀው ቅዳሜን

  • @እየሩስ6b
    @እየሩስ6b 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @AlimazEndalew-l7q
    @AlimazEndalew-l7q 6 місяців тому

    Kale hiwet yasemalin Amen 💒✝️🕯🥰🥰🥰🙏🔥

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏💖💖💖💖

  • @ATNKUGNATA
    @ATNKUGNATA 7 місяців тому

    Qala hiwoten Qidus egziabhar amelak Qidus egziabhar amelak ya semalen AMEN.Melkam hiwat ya Mirza marha gebr nw. Bselam ya sgmarachu Qidus egziabhar amelak bselam lmabrkat ya brtachu.Amen

  • @ChFhh-h2g
    @ChFhh-h2g 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @AmenHamelmal
    @AmenHamelmal 7 місяців тому +17

    እንኳን ደና ቆያችሁን እንኳንም በደና መጣችሁ❤ እግዚአብሔር ከእናንተ ብዙ እንደሚያስተምረን አልጠራጠርም ፀጋውን ያብዛልን ከእረጅም እድሜና ጤና ጋር🙏🙏

  • @sofiasofia9129
    @sofiasofia9129 7 місяців тому +6

    ስለህይወት ን ያሰማል መምህር በእድሜ በጤና ይባርካችሁ!

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 7 місяців тому +11

    ወንድሞቼ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏🏻 እናት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሁሌም ለሁሉም መልስ አላት የምንለው በምክንያት ነው እንኳንም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ምእመን ሆንኩኝ ተመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 7 місяців тому

    kale hiwet yasemalin❤❤❤

  • @marcymila2161
    @marcymila2161 7 місяців тому +12

    እናንተን የመስለ ወንድሞች እግዜአቡሔር ስለሰጠን ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን በቤቱ ያፅናልን ጥሩ ይዛችሁናል በርቱልን❤❤❤❤❤

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 7 місяців тому +1

    እንኳ ደና መጣችሁ ውይይታችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ ❤❤❤

  • @stc6291
    @stc6291 7 місяців тому

    እግዚአበሔር ይመስገን በእዉትለመምህራችቃህይወትንያሰማል ወድማችንዲያቆንቀዳሜፀጋ በጣምጠቃሚእከልማዳችየምነወጣበትፕሮግራስለአጀጋጀህልንክብትይሰጥልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @meriymeriy9038
    @meriymeriy9038 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ከናንተ እየተማርን ያለንው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 7 місяців тому

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen Be Unet ❤❤❤❤❤

  • @bbbbbbbb562
    @bbbbbbbb562 7 місяців тому +18

    ወንድማችን ቀዳሚ ፀጋ የዝማሬ አደበትህን ሀያሉ አምላካችን ልኡለ ባህር የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ያለምልምልን ላዘነው መፅናኛ ለምእሙኑም ማመስገኛ ነው እና ስለ መምህራችን ምትኩ አበራ ምስጋናየ የላቀ ነው ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን እድሜና ጤናን አብዝቶ ያድልልን❤❤❤

  • @mohamedsalheen8810
    @mohamedsalheen8810 7 місяців тому

    ❤❤❤አሜን አሜን ❤❤አሜን በአወነት❤❤❤ቃለ❤❤❤ህደውት❤❤❤ያሰ❤ያማልን

  • @Mesii12tube
    @Mesii12tube 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ❤

  • @ShebreAsmamaw
    @ShebreAsmamaw 7 місяців тому +3

    በእውነት ቀንድል ሚድያዎች በርቱልን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️✝️✝️

  • @bettybetty7678
    @bettybetty7678 7 місяців тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እማምላክ ታበርታቹ በርቱልን በስደት ያለነው በጉጉት ነው ምጠብቃቹ❤❤❤

  • @abebagonfa5582
    @abebagonfa5582 7 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @mohammedp1090
    @mohammedp1090 7 місяців тому +8

    እንኳን በደህና መጣችሁልን መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ከእናተ ብዙ እየተማርን ነው በርቱልን ❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉን እድሰማ ስለ ፈቀደልኝ ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችንና ወንድማችን ዘማሪ ፀጋ እኔ ጥያቄ ጠይቄ ነበር አልተመለሰልኝም ግን ከልብ አመሰግናለሁ ስለ ትምህርታችሁ ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤❤💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤በርቱልኝ💒💒💒❤❤❤

  • @SaudiSaudi-d3y
    @SaudiSaudi-d3y 6 місяців тому

    ቃለሂወትን. ያሰማልን. ፀጋ. እግዚአብሔር. ይብዛላቹህ. መምህረኖቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ቀጥሉበት ብዙ አትረፈናል

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 6 місяців тому

    Kaalihiyotin yasamalin mehemirachin ameen ameen ameen 🙏

  • @AlamAlom-l8g
    @AlamAlom-l8g 6 місяців тому

    ቃለህይዎት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @BirhenaGobeze
    @BirhenaGobeze 7 місяців тому +5

    ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤🙏🙏🙏🙏ከናተ ስንት ነገር ተማርኩኝ

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @rahmabasheer7902
    @rahmabasheer7902 7 місяців тому

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው ፈገግታችሁ እራሱ ትምህርት ነው

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 7 місяців тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 7 місяців тому

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰኣልን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ቃላችሁን በሰላም ሰላ አሰማልን እርሜና ጤና ያድልሎት እርሜና ፀጋሁን ያብዛላችሁ 🤲🙏🥰

  • @TsedaluWendemneh-ug6cw
    @TsedaluWendemneh-ug6cw 7 місяців тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋመንግስተ ሰማያተትን ያውርስል የእመቤታችን የድንግል ማርያም ልጅ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን።

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥት ሰማያት ያወረስልን መምህራችን ተባረኩልን👏👏👏😇😇😇

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 7 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን ❤እመሰግናለሁ ለኔም የውስጤ ጥያቄ ተመልሶልኛል ❤❤❤

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 7 місяців тому +9

    መምህር በጣም ነበር ያዘንኩት ደርሸላቼው ሳላሰቆርባቼው በልጅነቴ ህዎታቸው ላለፈው ለናቴና ለአማቴ የእግዚአብሔር ቃል ስሰማ በጣም ነበር ወደሗላ ተመልሼ አሁን ቢሆን የምለው ማሰቀደስ ማቁረብ ነው ሲሉ በጣም ነው ደስ ያለኝ በርግጥ ታናሽ እህቴ አቋርጣ አታቅም ሙት አመታቸውን ቤተክርስቲያን ይቀደሳል በያመቱ የልቤ ሐዘን ቀለልኝ እግዚአብሔር ሁል ግዜ ተስፋቆርጨ ባዘንኩበት ቀን መቶ ከሐዘኔ ያላቅቀኛል 😢😢 እግዚአብሔር ይመሰገን እናመሰግናለን መምህር ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልን በእውነት የደስታ ለቅሶ ነው ያለቀስኩት የእግዚአብሔር ቸርነት ይገርማል

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 7 місяців тому

      በጣም መልካም ሰው ነሽ

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema 7 місяців тому

    አሜን ❤❤🎉 ቃለ ህይወት ያሰማልን መ ምህራችንና❤❤❤🎉

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 7 місяців тому

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መህራችን 🙏🙏🙏

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 7 місяців тому

    ቀድል ሚድያን ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን
    ለመከረን ለገሰጥን ሉእል እግዚአብሔር
    ሰሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @HaregtadssHayila
    @HaregtadssHayila 7 місяців тому

    Memherachin kalhiwot yasemalen zemari wendmachenem tegawen yabzalachu bedme betena yitbkeln yagelgelot zemenachun yarzemelen amen

  • @ንግስቷነኝየንጉሱ
    @ንግስቷነኝየንጉሱ 7 місяців тому +2

    ቃለሂወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @فانتزيفانتزي
    @فانتزيفانتزي 6 місяців тому

    ቃለህይውት ያስማልን

  • @SemayGulelat
    @SemayGulelat 7 місяців тому

    መምህር ጌታ ሰላምን ያብዛላቸሁ ሰለመጠጥ አብዝታችሁ ብታስተምሩ

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 7 місяців тому

    Ameen Ameen Ameen bewunet Kal hiwot yasemalen mamerachen egzaber tsagahun yabzalachew 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @AfiEfrem
    @AfiEfrem 7 місяців тому

    ዋው ደስ ይበላቹ ደስ ብሎኛል እንካን የኛ ሆንክ!!❤❤❤❤❤ቀጥሉበት❤❤❤❤❤

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe 7 місяців тому

    Kalhiwot Yasemalen Tesfa mengste Semayatin Yawarsilen Ameen

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 7 місяців тому

    Kale heywete yasemalegne memheratgne 🙏🙏🙏❤️

  • @KaziJemal
    @KaziJemal 7 місяців тому

    እግዚኣብሄር ይባርካቹ

  • @ሩሀማTube
    @ሩሀማTube 7 місяців тому +1

    ቃለህይዎት ያሰማልን መምህረኖች እግዚአብሄር ፀጋውን ዘላቹ ተወዳጆ የተደገመ ጥያቄ ሲመጣ የተሰረውን ቫድዮ ሊንክ ሁሉም ኮሜንት ላይ መንሽን አድርጉ❤❤❤❤ አስተዬቴ ነው ለምሳሌ ከኔ ተሞክሮ አንድ ነገር ልገረቹ ተከታተይ ትምህርት ሲሆን ወደሃላ እየሄድኩኝ እየፈለኩኝ ነው ምማረው ዬትኛውም ትምህርት ቤሆ የመለጠኝ እየፈለኩ ነው ምማረው እናም የመለጣቹ ወደሃላ ከሄዳቹ ተገኙት አለች እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 7 місяців тому +15

    እረ እንኳን ደህና መጣችሁ ናፈቃችሁን እኮ ሳምንት ሳጣችሁ እንዴት ቅር እንዳለኝ

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 7 місяців тому +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ የወንድማችንም ነፍስ ይማር

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
    @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 7 місяців тому

    #ክርስቶስ ትንሳኤ እሙታን✝️
    ግሩም ነው በእውነት ለእኛም ለሰሚዎች አስተዋይ ልቦና
    ለመምህራችን ለዲ/ን ና
    ለዘማሪ ዲ/ን .... የሕይወት ቃሉን ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 7 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋ በረከቱን ያብዛላችሁ🙏♥️♥️♥️

  • @simagnsimagn8022
    @simagnsimagn8022 7 місяців тому

    ቃለህውት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @TsigeKorabz
    @TsigeKorabz 7 місяців тому

    ቃለ ሕይውት ቃለ በርከት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @SalySaly-x7c
    @SalySaly-x7c 7 місяців тому +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እረጅም እድሜ እና ጤና ያቆይልን

  • @TadesseAbebe-py4hi
    @TadesseAbebe-py4hi 6 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን