ቤዚ እሺ ብላለች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @alemituyemichaellij1007
    @alemituyemichaellij1007 9 місяців тому +37

    ዋው ሁለት ምርጥ ሰው ደግሞ የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች ወይኔ እኔም ቅዱስ ሚካኤል የደም ስሬ ነው የአለም የደስታ ያድርግላችሁ

  • @hggff9535
    @hggff9535 9 місяців тому +6

    እውነት ግን ልጂቷ ውስጤ ናት እህቴ እስትመስለኝ ድርስ ❤❤ቀረ ዘመንሺ ሁሉ በድስታ ኑሪልንን ወንድምሺንም እግዚአብሔር ይጠብቅልሺ
    ታሪክሺን ስታካፍይ የመጀመሪያ የሰማው ቀን በእንባ ነበር ያየሁት ውስጤ ነበርሺ የራሳችሁ ቻናል ላይ ስላየውሺ በእውነት ድስስ ነው ያለኝ ❤❤❤❤

  • @MetsehetAssefa
    @MetsehetAssefa 9 місяців тому +6

    ሰይፈ የሆን አስተዋይ ነገር ነህ ይቺን ፍቅርን ማሰብህና እዚህ ማድረስህ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ እንደዘመኑ ጊዜ ትዳር እንዳታደርጉት እንዳትለያዩ ተቻችላችሁ ኑሩ ነገ ሌላ ቀን ነው በብዙ ነው የምትባረኩት እ/ር እስከመጨረሻው በሁሉ ነገር ይባርካችሁ፡፡

  • @MomNanaye
    @MomNanaye 9 місяців тому +16

    ዱቄት የለ ቀለም የለ እሱም ሳይሳቀቅ ነው የሚያቅፋት በዚህ ቀጥይበት ❤

  • @BettiBet-i5c
    @BettiBet-i5c 9 місяців тому +34

    እኔ ቆይ ሀዘንሽ አስለቅሶኝ ደስታሽ አስለቅሶኝ እችለዋለዉ ወይ ቤዝዬ❤

  • @sarti20
    @sarti20 9 місяців тому +28

    እንደኔ ያስደሰትዉ ቢዚን እንድህ ማየት ደስ በሎት እንኳን ደስ አላችሁ ሰይፈ ሚካኤል ❤❤❤❤❤

  • @HayathHaya-xt7zr
    @HayathHaya-xt7zr 9 місяців тому +22

    ሲወዳት ቤዚን ወሏሂ ምርጥ ሤት ነች ልባም ጎበዚ ነች በጣም አዲናቂሺ ነኝ ከዱባይ ብርታትሺን

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 9 місяців тому +22

    እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ በእድሜ በጤና በፍሬ ይባርካችሁ። ቤዚ አንቺ ጠንካራ ልጅነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @zemzemmohammed829
    @zemzemmohammed829 8 місяців тому +2

    I remember u speaking about your brother really I cannot stop 😢I cry allot I have big respect for you brother I am happy for u my sister

  • @hgyy2926
    @hgyy2926 9 місяців тому +4

    ማርያም ፅዮን ሙሉእ ሓጎስ ትግበረልኪ እንካን ደስ በለኩም 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @FoziyaAbera-br9w
    @FoziyaAbera-br9w 9 місяців тому +3

    ወላሂ በጣም ደስ ብሉኛል እኔ የምወደውን ልጁ አንተን ይመስለኛል በአንተ በሰራሀው ፊልም ነው ነው የምጠራው ፍፁሜ እውነተኛ ስምህንም ስላወኩ ደስ ብሉኛል ቤዝየ እንኳን ደስ አላችሁሽ ❤❤❤❤❤

  • @ሰላም-ቸ1ጠ
    @ሰላም-ቸ1ጠ 9 місяців тому +25

    ወንድምሽ ልዩ ነው❤

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm 9 місяців тому +110

    የሀ ቻናል የእውነት የነ ሰይፈ እና ቤዚ መሆኑ አንዳችሁ ቭድዬ ስሩልን ያው በስማችው ሌላ ሰው ከፍቶ እንዳይ ሆን ብየ ነው እናንተ ከሆናችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ ኖር ብለናል❤ ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለዓለማችን ባለንበት መዳኃኒዓለም ይጠብቀን አሜን

    • @ethiopiatakele533
      @ethiopiatakele533 9 місяців тому +13

      የእነሱ አይመስለኝም በሰው ስም መነገድ

    • @Tsionmulalem
      @Tsionmulalem 9 місяців тому

      Awo tikikil

    • @sanimanayehu
      @sanimanayehu 9 місяців тому +2

      Awo yenesu Instagram lik ale yesu tikekeligna ye seif ina beza new chanalu

    • @bazarootama1093
      @bazarootama1093 9 місяців тому

      የራሳቸው ነው ​@@ethiopiatakele533

    • @fikergirme1708
      @fikergirme1708 9 місяців тому

      Yenesu nw wde ​@@ethiopiatakele533

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb 9 місяців тому +1

    Oh wow. I didn't know who Bezi was until last night when I listened her story in donkey tube. What an amazing heart wrenching story. ጀግና ነሽ ፣ Congratulations on your engagement. God bless you both more and more. Her story should be a book or film ❤❤❤❤❤.

  • @hannahaileselase3333
    @hannahaileselase3333 9 місяців тому +5

    እንኳን ደስ አላቹ ቤዚ እና ሰይፈ እመቤቴ ትጠብቃቹ🙏🙏🙏

  • @ለመኑእነግርሐዘነልብየእን

    ደስታሽ ደስታችን ነው የኔ ልእልት 😍😍

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 9 місяців тому +3

    የኡነት እንቁ ሴት ነሽ አላህ መጨርሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ

  • @ጋልትግራይሓላል-ዘ5ጀ
    @ጋልትግራይሓላል-ዘ5ጀ 9 місяців тому +1

    ማርያም ፅዮን ሙሉእ ሓጎስ ትግበረልኪ እንኳን ደስስ በለኩም🙏🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @fikirhabtamu-q5j
    @fikirhabtamu-q5j 9 місяців тому +1

    ቤዚዬ የምር እዴት አድርጌ እደምነግርሽ አላቅም በቃ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ካሁን ቡኋላ ግን ሰይፈን የመሰለ ሰው ሰጠሽ እ/ር ይመስገን ሁሌም በፀሎቴ አስባቹሀለው እወዳቹሀለው በዚህ ብቻ አያበቃም አጊንቻችሁ ለናንተ ያለኝን ፍቅር ብገልፅላችሁ እዴት ደስ ባለኝ ነበረ ግን እደማገኛችሁ ተስፋ አደርጋለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruworkadmasu8485
    @tiruworkadmasu8485 9 місяців тому +2

    Beza you have the best brother ever ❤

  • @yedusami26
    @yedusami26 9 місяців тому +2

    ❤❤ አስለቀሰኝ ሰይፈ የፍቅራቹ መጠን ሰው ላይ ይጋባል

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 9 місяців тому +11

    የተምኛሃት ሰው ነው ያገኘህ ሜክኣብ ያማትወድ ደስ ይላል

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 9 місяців тому +6

    እፍፍፍፍፍፍፍ ለናተ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል አይለያችሁ ወለዱ ክበዱ ❤❤❤

  • @halom3886
    @halom3886 9 місяців тому +3

    ቃላት የለኝም በጣም ደስ ነው ያለኝ ካይን ያውጣችሁ❤

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 9 місяців тому +2

    በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እመብረሀን ወላዲተ አምላክ በልጅ ትባርካቹ ❤❤❤❤

  • @frykhalifa
    @frykhalifa 9 місяців тому +2

    የኔ ቆንጆ ሰታልቅሼ አለቀሰኩ ሰትሰቂ አብርሼ ሳቁ በደሰታሸ ሰታልቅሺ አብርሪሸ አነባለሁ እግዚአብሔር ይችላል ደሰታሸ የዘላለም ይሆን እንኳን ደስስስ አላቸው

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 9 місяців тому +16

    ያለ ሜካፕ ቆንጆ ❤❤

  • @hasetlove5111
    @hasetlove5111 9 місяців тому +6

    የራሳቸው ነው ጎበዝ አበረታቷቸው😊

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 9 місяців тому

      በነሱ ስም ተከፍቶ ነው😂😂😂😂

  • @ruqayaruqaya4404
    @ruqayaruqaya4404 9 місяців тому +7

    እግዚአብሔር ፈተናሽ ቢበዛው ነገ ይሄን ነገር አዘጋጅቶልሽ ነው ክርስቲያን ን ፈተናችን ቡዙ ነው እንኳን እኛ እግዚአብሔር በዝች ምድር ተሠቃይቷል እና እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይበርክልሽ ❤

    • @RukiyaUmusebrina
      @RukiyaUmusebrina 9 місяців тому +1

      ጥያቄ አለኝ እዝጋቤር ጌታ ከሆነ ለምን ይሰቃያል

    • @ruqayaruqaya4404
      @ruqayaruqaya4404 9 місяців тому +1

      ቡዙ ቦታ ሰምተሻል ለምን እንደተሠቃየ ብዘረዝረልሽ እድጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ስለሆ ልተወ እናተ አህዛቦች ስናስተምር ተከታትላችሁን ነው ገለቱ

    • @ሲታመሰቆዋ
      @ሲታመሰቆዋ 9 місяців тому

      ችግር የለውም ንገሪን እውነት ከሆነ ብትነግሪን ምን ችግር አለው እርግጠኛ ከሆንሽ መናገሩ ለምን ከበደሽ ?​@@ruqayaruqaya4404

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 9 місяців тому +1

    እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ሰይፈ ምርጥ ሰው ሰውን በሰውነቱ የምትወድ አሉ አንዳንድ ጥቅማጥቅም ፈልገው ሰው መስለው አውሬ የሆኑ 😢

    • @tcxjhvc2190
      @tcxjhvc2190 9 місяців тому

      ምን እደተፈጠረ ባላውቅም ግን ሳያቸው እባዬ መጣ❤😢😢😢

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 9 місяців тому +2

    የኔ ዉዶች እንኳን ደሥ አላቹህ ቤዚዬ ሠይፈ ወላዲተ አምላክ ፍቅራቹህ ታብዛላቹህ መጨረሻቹህን ታሣምርላቹህ❤❤❤❤❤ እወዳቹሀለሁ

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 9 місяців тому +1

    እውነት መቼም እሼጋ ታሪኳን ከሰማክ በኋላ ነው የወደድካት ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላት ኢትዮጵያዊት ሴት በማንነቷ የምታምን በቴክኖሎጂ ያላጌጠች የናቷ ልጅ ሴታሴት ሚስት አንቸም የፈለካት እንደዚች አይነት ነበር ተሳካልክ ፈጣሪ ወልዳቹ ከብዳቹ እንድትኖሩ ይርዳቹ ❤❤❤ የምታነቡ እኛንም በስደች ሀገር ኑሮ የሰለቸንን የደከመንን ኡፈይ ብለን የምንኖርበት ፈጣሪ ያመቻችልን 🙏ግን በቃ ሰልችቶኛል ደክሞኛል ሀገሬ ገብቼ ልረፍ አሳድጉኝ በቃቃቃ💔💔💔💔😭

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 9 місяців тому +1

    ዋው አልቅሳቹ እስለቀሳቹኝ እውነተኛ ፍቅር ይትባረክ ትዳር ይሁንላቹ

  • @ads242sdsc25aa
    @ads242sdsc25aa 9 місяців тому

    በጣም ነዉ እምታምሩት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ሰይፍየ መልካም ሰዉ ቤዚየ ልባም ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል ዋጋዋ ከቀይ እንቁ እጅግ ይበልጣል የተባለዉ ልክ ለዳች አይነቷ ጠንካራ ሴት ነዉ ነዉ ❤❤❤ ካች ጥንካሬን ተምሬ አለሁ ❤ ወልዳቹህ ሳሙ ስለ እናተ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 9 місяців тому +2

    ቤዚ ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ አላቹ አብራቹ እርጁ❤❤🎉🎉

  • @MastewalEndalkachew
    @MastewalEndalkachew 9 місяців тому

    ቤዚዬ የኔ እናት ብዙ ጥንካሬን አስተምረሽኛል ሰይፈዬ አንተንም በጣም ነዉ ምወዲክ አባቴ

  • @KamelaEsmael
    @KamelaEsmael 8 місяців тому

    ንፁ ፍቅር ለመጀመሪያ ጊዜ ተመለከትን ከዛ ሁሉ መከራ አልሀምድሊላ ከሰው አይን ያውጣቹ ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @almazadisu
    @almazadisu 9 місяців тому +2

    Bezye yene konijo yene jegena jegen sete nesh anich takare neshe yene ite seife ante huletachu iwedachulaw congregation 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እሙ
    @እሙ 6 місяців тому

    አኔ ለምን እያለቀስኩኝ እንዳየው አላቅም እመብርሃን ብርሃን የሆነውን ልጅዋን ይዝ በቤታችሁ ትግባ እምወዳት እናቴ ቅድስት አርሴማ ትዳራቹን ከክፉ ነገር ትጠብቅላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @KalkidanMengesha-f8d
    @KalkidanMengesha-f8d 9 місяців тому +1

    የኔ እናት ይገባሻል❤❤❤

  • @ElizabethShewarget
    @ElizabethShewarget 9 місяців тому +2

    የኔ ስኳር አዳም የት እባቱ ገባ ተንበርኮ ቡና እንኳን እንዳያፈላልኝ ❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 9 місяців тому +3

    Congratulations 🎉 🎉🎉 both of you are amazing persons in my heart ♥️ ♥️🥰🥰

  • @ሂዊ
    @ሂዊ 9 місяців тому +1

    እውነት ለመናገር እደቤዚ እና ሤፈ የተደሠትኩበት ነገርምንም የለም እናም ልመርቃችሁ 😁እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርከው ውለዱ ክበዱ ሺ አመት ያኑራችው የሁለታችሁም አድናቂ ነኝውድድ አረጋችኋለሁ❤❤ ግን ሤፈን ፍፁም ቃል በሚለው ፊልሙ ነበር ለመጀመሪያ ግዜ ያወቅሁት ከዛ ጀምሮ እወደዋለሁ ቤዚ ቀደምሽኝ😂😂😂

  • @tube-di4df
    @tube-di4df 9 місяців тому

    የኔ ቆንጆ በደስታሽም በጣም ነው ያለቀስኩት እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @AyinalemDibicha
    @AyinalemDibicha 9 місяців тому +1

    ኤርግጠኛ ነበርኩ መጨረሻሽ ያማረ እነደሚሆን ጨምሮ የባርክሽ ።

  • @GhGh-sy9ll
    @GhGh-sy9ll 7 місяців тому

    ፍቅራችሁን አላህ ይባርክላችሁ ከምቀኛም ከመጥፎ አይንም አላህ ያውጣችሁ ቤዚይ ያችንደስታ ሁሉም ይፈልጋል ደስታሽን ከባልሽጋ ሙሉ ያድርግልሽ ወንድምሽንም የመልካምነት ሽልማቱን አላህ ይካሰው ወልደሽ ከልጂሽና ከባልሽጋ ሶስትሆናችሁ እምናይ ያድርገን

  • @Saraheni
    @Saraheni 9 місяців тому

    የኔ እናት ወንድምሽ እውይይይ ስሜታችሁን እንዴት እንደተጋባብኝ
    ሁሌም ፈጣሪ እንዴት እንደሚክሰን አናውቅም ግን በየትኛውም ጊዜ መልካም መሆን ሽልማቱ ለራስ ነው
    የአብርሃም እና የሳራ ብሩክ ትዳር ይሁን

  • @bezualemtesem9458
    @bezualemtesem9458 9 місяців тому

    እግዚአብሔር መልካም ነው እሱን ያመነ እሽናፊ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እደኔ እናተም የተደስታችሁ እይመስለኝም ቡቻ እግዚአብሔር ይቅደም ላችሁ እንባየን መቆጣጠር እልቻልኩም ባየሁትቁጥር ሁሌም እዲስ ይሆንብኝል ስይፈ ሚክኤል ምን እደምልህ አላውቅም !!!!

  • @ሀይለንበሚሰጠኝበክርስቶስ

    ቤዚዬ ደስ ብሎሽ ስላየሁ እንዴት ደስ እዳለኝ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምረው ሁሌም ደስ የበላችሁ

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 9 місяців тому +4

    ትክክል እኔ የማቀው እኔን የምለውን ቻናል ነውና አሳውቁን ቤዝዬ ሰይፈ ሜካኤል። የቅዱስ ሜካኤል ልጅ

    • @Haymanot-o5u
      @Haymanot-o5u 9 місяців тому +1

      የሱ ነበር ይሄ❤❤❤ አበረታቱዋቸው❤

    • @SaadaKadir
      @SaadaKadir 9 місяців тому

      ​@@Haymanot-o5ueshi❤❤❤❤

  • @BrightBreakfast-ci2cb
    @BrightBreakfast-ci2cb 6 місяців тому

    መጨረሻችሁን ያሳምረዉ ደግሞ የኔ ቢጤ ሰርጋችሁ ላይ ቢኖር ሀሪፍ ነበር ነጭ ለባሽ አይጠቅምም ድሀን ነዉ ከዝክራችሁ አንደኛ ማድረግ

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 9 місяців тому

    Bezaye Maree Swedsh Enqan Lezih qen aderesesh❤❤❤❤❤❤

  • @zemameyayu
    @zemameyayu 9 місяців тому

    ደሰታ ይገባሻል ቤዚዬ ሁሌም ደሰ ይበልሺ

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 8 місяців тому +1

    God is good

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ

    ደስታሽም ሐዘንሽም አስለቀሰኝ 😢እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችኹ

  • @netsanetnega8947
    @netsanetnega8947 9 місяців тому +1

    እንዴት እንደምወዳችሁ የእናተን ቪዲዬ ማየት ሆናል ስራዪ ስንቴ ደጋግሜ እንዳየሁት መጨረሻችሁን ድንግል ማርያም ታሳምርላችሁ❤

  • @ethiohabeshawit9721
    @ethiohabeshawit9721 9 місяців тому

    Yene jegina enkuan egziabher lezi kibr abekashi❤❤❤❤❤

  • @MahiDan-vz4gt
    @MahiDan-vz4gt 9 місяців тому

    ለምን አለቀስኩ ግን የደስታ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ እውነት እግዚአብሔር ይመስገን እሸቱ እዚህ ቢኖር እጅግ ደስ ይለኝ ነበር

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 9 місяців тому

    ፈጥይመስገን ክብር ለድግል ማራያም ልጁ❤❤❤❤

  • @LemmaSelam
    @LemmaSelam 9 місяців тому

    በጣም ነው የተገረምኩ ልጅን በጣም ነው የምወደው

  • @buzayewabebe5629
    @buzayewabebe5629 9 місяців тому

    እኔ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔርይጠብቃችሁ

    • @tigistegab-3465
      @tigistegab-3465 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habeletube9474
    @habeletube9474 9 місяців тому +1

    ሰው አልቅሶ እንዲያምራል እንዴ አይ የእግዚአብሔር ተፈጥሮ አቦ ይመቻችው እንኮን ደስ አለቻው

  • @SarahAyele1020
    @SarahAyele1020 9 місяців тому +4

    Beautiful couple! May God bless your union❤❤❤❤

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ያክብርህ ወድሜ

  • @hggff9535
    @hggff9535 9 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤❤የኔውዳችች እውነት እደት ደስስ እዳለኝ ትዳራችሁ ይስመር ውለዱ ክበዱልን❤❤

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 9 місяців тому

    የምር የሚመኝው ሴት ነው ያሀገኝው waw so beatifl good❤❤❤ baza kojo❤

  • @jobaad2982
    @jobaad2982 9 місяців тому +1

    🥺❤

  • @tsegahadgu
    @tsegahadgu 9 місяців тому +1

    Enqan des alchu 🎉🎉🎉🎉 am so happy yen mertchu🎉

  • @fasikagebretsadik73
    @fasikagebretsadik73 9 місяців тому

    E/r mechereshawen yasameralachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ

    እንኳን ደስ ያላችሁ 🎉 ግን ማናችሁ አርቲሰቶችን አየሁ ልቀል ነባ ሰላም ቃልኪዳን

  • @TanjaVorce
    @TanjaVorce 9 місяців тому

    Tidarachun yibarkilachu yene eht betam nw des yaleng ❤❤❤❤❤❤

  • @RahelAsefa-rs9jr
    @RahelAsefa-rs9jr 9 місяців тому

    ቤዚዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaittesfay2718
    @senaittesfay2718 9 місяців тому

    I am happy to see you happy. You guys look amazing and you are beautiful😊May God bless your marriage ❤❤

  • @محمد-ك6س5ع
    @محمد-ك6س5ع 9 місяців тому

    Congratulations ❤❤🎉🎉

  • @user-sg7ue4or4nJerry
    @user-sg7ue4or4nJerry 9 місяців тому

    Wow amazing Happy wetting married 👰 congrats, Life is Enjoy ❤️❤️💍👈🙏

  • @fatumibintosman2864
    @fatumibintosman2864 9 місяців тому

    እንኳን ደስ አላቹሁ ታምራላቹሁ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @DTNEducationalChannel-ih8di
    @DTNEducationalChannel-ih8di 8 місяців тому

    Wow! What hilarious moment is this! Ewunet betam nw desi mitlut!

  • @bahrekebedewu5898
    @bahrekebedewu5898 9 місяців тому

    bezaye melkam gabcha❤❤❤

  • @ConfusedBaseballEquipmen-kr1sm
    @ConfusedBaseballEquipmen-kr1sm 9 місяців тому +1

    2 sewadechu mareyemn yene qonojo bezi❤ malekam tedar

  • @elbetelGetachew
    @elbetelGetachew 9 місяців тому +2

    እግዚያቢሄር ሲፈትን ትልቅ በረከት ሊሰጠን ነው ላንቺ ደሞ ይገባሻል ሌላ ብርሀን አገኘሽ

  • @amarechsolomon353
    @amarechsolomon353 9 місяців тому

    Ohhhhhh Assey Assey elllllllllllllllllll egzabher kebru ysefa ❤❤🙏❤️🙏❤️

  • @firtunaasmelash2578
    @firtunaasmelash2578 9 місяців тому

    I can’t stop watching 👀

  • @himanalazar9560
    @himanalazar9560 9 місяців тому

    Hej!
    Beza na seifu betam des tlu. Agzabhie amlak fqr tena mlu ystakum. Bezi jgna siet and seif jgna wetat bal hunela. yqreta ane amarik bzuh ay chlm . sle metereshta ygzabhier ybarkum.
    ❤❤❤❤❤❤

  • @senaygetanehe2664
    @senaygetanehe2664 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ በእድሜ በጤና በፍሬ ይባርካችሁ። ቤዚ አንቺ ጠንካራ ልጅነሽ።

  • @sisaygibe5034
    @sisaygibe5034 9 місяців тому

    እንቺቻጅ ውይይይ ኡፍ የኔ ልእልት እንኩአን ደስ አለሽ የማትቆረቆሪ ግራጎን እንደሆንሽ አምናለሁኝ ሰይፈ አንተም ይቤትህ እራስ ያፍርግህ እመብርሀን በዘርፋፋ ቀሚሱ ትሸፍናችሁ ብየዘራያቆብ እመቤት እዛኜ የጊሸኑአ እመቤት ትሸፍናችሁ

  • @mardagetachew4650
    @mardagetachew4650 9 місяців тому

    Congratulations ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @buezaheugezahegn811
    @buezaheugezahegn811 9 місяців тому

    እንኳን ደስ አላቹ የኔ ውዶች ውለዱ ክበዱ❤❤❤

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 9 місяців тому

    የኔ እመቤት😭😭😭

  • @GenetAwele
    @GenetAwele 9 місяців тому

    እመብርሀን ትጠብቃችሁ

  • @ZebenayeMimi
    @ZebenayeMimi 9 місяців тому

    Fetare yemwedwn new miftnew yene konjo enkan des alshe enem betam des bilognal ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ብሌንደሰየወለተሂወት
    @ብሌንደሰየወለተሂወት 9 місяців тому

    እመብርሀን ትባርካችሁ❤

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta 9 місяців тому +1

    እረረ ኡኡኡኡ 🥺🤨😅😅

  • @rutatekele7273
    @rutatekele7273 9 місяців тому +4

    Shkorinatat ❤🇪🇷

    • @hah-zd9fm
      @hah-zd9fm 9 місяців тому

      ❤❤❤❤ መቐረት

  • @wdaseande3123
    @wdaseande3123 9 місяців тому

    Asey zemenkum ybarek ❤

  • @Nega-gj5zq
    @Nega-gj5zq 9 місяців тому

    Yena weduche❤

  • @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
    @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb 9 місяців тому

    getan enarasu betam new yasdesetachihugn fetari ybarkachu

  • @elsahailu6066
    @elsahailu6066 9 місяців тому

    True Love!

  • @haroutharout6156
    @haroutharout6156 9 місяців тому

    Cogratulations🎉🎉🥰🥰