Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የሚገርም ነው ገጣሚ እና ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ አያ ሙሌ ግጥሙ ሁሉ የሱ የሚሞገሱት ዘፋኞቹ
በጣም የሚቆጩኝ ሰው ቢኖር "አያ ሙሌ ነው ማንንቱ ሳይታወቅለት ብዙ ሚስጥር ይዞ የነበረ ትንፋሽ ያለው ቅዱስ መዝገበ ቃላታችን ነበር ::"
ጥበብ ከጥቅምና ከራስ ወዳድነት ስትርቅ የጆሮ ጥምን ታረካለች ።አይ አያ ሙሌ ሳንጠግበው ብዙ ነገር ይዞ ግን እንዲያበረክት እድሉን ሳንሰጠው ያጣነው ትልቅ ስው ።አያ ሙሌ
አያ ሙሌ ያሳለፈውን ህይወት ሳስበው ከዲዮጋን እና ካህሊል ጅብራን ጋር በእጅጉ ይመሳሰልብኛል።
ጥበብን ለጥሪያቸው ብቻ ከሰሯት ውስን ሰወች አንዱ ነበረ 👌👌👌
ውይ ይሄ ኘሮግራም እንዴት እንዳስደሰተኝ ።የካሳ ከራቤ ትንታኔ እጅግ ረቂቅና ምጡቅ ነው ። ሊቀ ሊቃውንትዬ ነውልኝ ።ለነገሩ አብሲኒያዊው ካህሊን ጅብራን ቡሎ የፃፈውን ካየሁ ቀን ጀምሮ በንቃት ነው እምከታተለው ። በሉ በነካ እጃችሁ የሙሌ ሆነው በሌሎች ስም የቀረቡልንንም ስራዎች አስመልክቶ አወያዩልን ።ለማዋረድና ለማሳቀቅ ሳይሆን ነገሩ እንዲገታና እንድንከባበር ያደርገናል ።የሰው ለቅ ለማናችንም አይረባንም ።በተረፈ በጣም አርኪ ነበር ሁሉንም ሰማሁና ፈነጠዝኩ ።❤🙏😇😍
ስንዱዬ ስለ ሙሌ በመድከም በጥቂቱም ቢሆን እንድናውቀው የባለቅኔው ምህላ መፅሃፍ ጀባ ስላልሽን እናመሰግናለን
•••ቃሌ ደም ምግባሬ ደም እንኳንስ ለቃጣኝ ላሰበኝ የማለቀደም ለትንሳኤ የምታደም የትም የማልጋደም የትም የማልስደመደም••• ስንዱ በጣም አመሰግናለሁ። አያ ሙሌን ባንቺ ነው ያወኩት
ሙሌ ሁሌም ልዩ ነው በቃ ግጥም ተከተተ መቼም አይፈጠርም ምክኒያቱም ለግጥም የተፈጠረው ሙሌ ብቻ ነው፡፡♥
👍👍👍👍👍👍👍👍👍ድንቅ ባለቅኔ በውስጤ ነው ✍️
ምንም አልልም ነፍስህን ይማረው
ነፍስ ይማር ።
ZEFAGNOCH YEMIYAWERUT YERASACHEWU SIRA INDEHONE NEWU , BEWUNET KEHONE TSEHAFIWECHIN SIMIYASEGIN YESEMAHUT ZEFAGN YELEM , BITSAT SIYUM ADERA LIJEN SILEMILEWU MULUGETAN MAMESGEN NEBEREBAT BEQALE METEYIWQU SITAMESEGINEWU ALSEMAHUM
ሸገሮች አስደመማቹኝ በጣም ምርጥ ዝግጅት ነበር። አሁንም አንድ አይጠፋም እና ሳይሞት ድረሱበት።
በቆሎ ይመስል ልብስ ማብዛት ምን ይሰራል ሲያልቅ እገዛለሁ
Thanks ❤❤❤❤❤❤
ነገርኩሽ አልሰማሽም፣ ልሄድ ነው አልረሳሽም
አያ ሙሌ ለግጥም የተፈጠረ ሰው
ሸገር የምርጦች ምርጥ አስደሳች ዝግጅት!!!
I am speechless, amazing Aya Mulie!
Aya mulie ልዩ ነገር
ሴት ልጁን ሄዋን ሙልጌታን እንርዳት ችግር ውስጥ ነች እባካችሁ
የ ፕሮግራሙ backgroud ዘፈን የማን ነው
any one who know the background music pls
Ethiopian KHALIL GIBRAN!
arif program
ለታይታ ግድ የለለው ነበር።
Mule tesfaye..
ጉድ የሚለውና ተስፋ የሚሉት የዣን ስዮም ሙዚቃዎች ግጥምም ዜማውም የ አዶኒስ ነው እባካችሁ የሙሌ አይደለም
የሚገርም ነው ገጣሚ እና ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ አያ ሙሌ ግጥሙ ሁሉ የሱ የሚሞገሱት ዘፋኞቹ
በጣም የሚቆጩኝ ሰው ቢኖር "አያ ሙሌ ነው ማንንቱ ሳይታወቅለት ብዙ ሚስጥር ይዞ የነበረ ትንፋሽ ያለው ቅዱስ መዝገበ ቃላታችን ነበር ::"
ጥበብ ከጥቅምና ከራስ ወዳድነት ስትርቅ የጆሮ ጥምን ታረካለች ።አይ አያ ሙሌ ሳንጠግበው ብዙ ነገር ይዞ ግን እንዲያበረክት እድሉን ሳንሰጠው ያጣነው ትልቅ ስው ።
አያ ሙሌ
አያ ሙሌ ያሳለፈውን ህይወት ሳስበው ከዲዮጋን እና ካህሊል ጅብራን ጋር በእጅጉ ይመሳሰልብኛል።
ጥበብን ለጥሪያቸው ብቻ ከሰሯት ውስን ሰወች አንዱ ነበረ 👌👌👌
ውይ ይሄ ኘሮግራም እንዴት እንዳስደሰተኝ ።
የካሳ ከራቤ ትንታኔ እጅግ ረቂቅና ምጡቅ ነው ። ሊቀ ሊቃውንትዬ ነውልኝ ።
ለነገሩ አብሲኒያዊው ካህሊን ጅብራን ቡሎ የፃፈውን ካየሁ ቀን ጀምሮ በንቃት ነው እምከታተለው ።
በሉ በነካ እጃችሁ የሙሌ ሆነው በሌሎች ስም የቀረቡልንንም ስራዎች አስመልክቶ አወያዩልን ።
ለማዋረድና ለማሳቀቅ ሳይሆን ነገሩ እንዲገታና እንድንከባበር ያደርገናል ።
የሰው ለቅ ለማናችንም አይረባንም ።
በተረፈ በጣም አርኪ ነበር ሁሉንም ሰማሁና ፈነጠዝኩ ።
❤🙏😇😍
ስንዱዬ ስለ ሙሌ በመድከም በጥቂቱም ቢሆን እንድናውቀው የባለቅኔው ምህላ መፅሃፍ ጀባ ስላልሽን እናመሰግናለን
•••ቃሌ ደም ምግባሬ ደም
እንኳንስ ለቃጣኝ ላሰበኝ የማለቀደም
ለትንሳኤ የምታደም የትም የማልጋደም
የትም የማልስደመደም•••
ስንዱ በጣም አመሰግናለሁ። አያ ሙሌን ባንቺ ነው ያወኩት
ሙሌ ሁሌም ልዩ ነው በቃ ግጥም ተከተተ መቼም አይፈጠርም ምክኒያቱም ለግጥም የተፈጠረው ሙሌ ብቻ ነው፡፡♥
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ድንቅ ባለቅኔ በውስጤ ነው ✍️
ምንም አልልም ነፍስህን ይማረው
ነፍስ ይማር ።
ZEFAGNOCH YEMIYAWERUT YERASACHEWU SIRA INDEHONE NEWU , BEWUNET KEHONE TSEHAFIWECHIN SIMIYASEGIN YESEMAHUT ZEFAGN YELEM , BITSAT SIYUM ADERA LIJEN SILEMILEWU MULUGETAN MAMESGEN NEBEREBAT BEQALE METEYIWQU SITAMESEGINEWU ALSEMAHUM
ሸገሮች አስደመማቹኝ በጣም ምርጥ ዝግጅት ነበር። አሁንም አንድ አይጠፋም እና ሳይሞት ድረሱበት።
በቆሎ ይመስል ልብስ ማብዛት ምን ይሰራል ሲያልቅ እገዛለሁ
Thanks ❤❤❤❤❤❤
ነገርኩሽ አልሰማሽም፣ ልሄድ ነው አልረሳሽም
አያ ሙሌ ለግጥም የተፈጠረ ሰው
ሸገር የምርጦች ምርጥ አስደሳች ዝግጅት!!!
I am speechless, amazing Aya Mulie!
Aya mulie ልዩ ነገር
ሴት ልጁን ሄዋን ሙልጌታን እንርዳት ችግር ውስጥ ነች እባካችሁ
የ ፕሮግራሙ backgroud ዘፈን የማን ነው
any one who know
the background music pls
Ethiopian KHALIL GIBRAN!
arif program
ለታይታ ግድ የለለው ነበር።
Mule tesfaye..
ጉድ የሚለውና ተስፋ የሚሉት የዣን ስዮም ሙዚቃዎች ግጥምም ዜማውም የ አዶኒስ ነው እባካችሁ የሙሌ አይደለም