Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ባለቅኔ ምሉዕ ጌታ ተስፋዬ የልቤ ሰው የጥበብ አባት።😢😢
የ አያ ሙሌን ግጥሞች እንደ አንተ በደንብ የሚያነብ አላየሁም! እናመሰግናለን ✌️ተባረክ እዮብ!
አያ ሙሌን በጣም ነውየምወደው በተላይ አበበ ተካ ያንቆረቆረውን ወፍዬ ወፊቱን የምገልፅበት ቃል የለኝም
ሙሉጌታ ተስፍየ ጀግናችን ነብስ ይማርልን የምንግዜም ምርጥ የጥበብ ሰው
የባለቅኔው ሙልጌታ ተስፋዬ ጽሁፍ ካንተ ድምጽ ጋር ተዋዶ እንዲህ ሲቀርብ እና ሳደምጠው ቀልብን ገዝቶ አብሮ ከታሪኩ ጋር ያነጉዳል አመሰግናለው ማለፊያ ነው እዮባ
ውይይይ ጥበብ ኢትዮጰያዊ ያደረከኝ አምላክ ተመስገንልኝ ለእኛም የአባቶቻችንን ጥበብ አድለን እምየ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ብዝትትትት ይበልልን
ኋላ ከማቀርቀር ነውር እፈር በእኔሞት ሌላው እኔኳ ቢቀር ። ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ኢትዮጵያዊይ. ጀግና ቃላት አጣሁልህ. ምን ብየ ላወድስህ ጉልበቴ ማልቀስ ነው. ነብስህን ይማረው.
ትልቅ ባለቅኔ!በሙሉጌታ ብዕር የዝና ማማ ላይ ተቀምጣችሁ ባለቅኔው ተጎሳቁሎ ያለ እድሜው ለሞት ሲበቃ ዘወር ብላችሁ ያላያችሁት ሙዚቀኞች፣እግዜር የእጃችሁን ይክፈላችሁ።ነውር የማታፍሩ ሰው በላ ናችሁ!!!
ዋው እዮባ አንደኛ ነው እናመሰግናለን እዮባ ወንድሜ
ኢዮቤ እናመሰግናለን ። ጥበብ ዘለዓለም ትኑር ።
በእውነት ግሩም ውእቱ ድንቅ ሥራ ነው ወንድሜ ።
ኋላ ከማቀርቀር ነውር እፈር በእኔሞት ሌላው እኔኳ ቢቀር ።
ነፍስ ይማር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ
እናመሰግናለን ሙሉውን እንጠብቃለን
እኒህ ሰው በጣም ታላቅ ሰው ናቸው ወልዴያዬ ያፈራችው ጀግና እናመሰግናለን
አሉ እንዴ በህይወት
@@ስንታየሁየድንግልልጅአበበ 1996 ከዚህ ዓለም ተንከራቶ ህይወቱ አልፏል።
እናመሰግናለን እዮብዬ
ዋው ደሥ ሢል ከውነት ፈጣሪ ይስጥልን እናመሰግናለን
men yebalal aya mule kedir setete leyu new bechegna ethiopawi
ሰላም 🇪🇹🙏👍👍
ወይ ግሩም። ❤❤🙏
ኑሩልን
Newer efer yelghal bezab...
ዋዉ እዴት ደስይላን በጣም ጣፋጭ ነዉ እዮቢ በጣም ደስይላን
A pinnacle of Amharic poetry.
እውነት ነው ነውር እፈር እናመስግናለን እግዚያብሔር ይስጥልን
WOW WOW AMAZING REGEM EDMY TMGEHU MY BROTHER STAY BLESSED 💕 THIS WAS OUR BEAUTY HOW DID WE GO WRONG KNOW? 😢 EBAKEH AMLAKACHEN METGAYACHEN FEKREN SELAMHEN ABZALEN 😢😢😢
But,The killers of him are like you,
betam.des.yilal.enameseginalen.wendmachin
Betam desi yelil keilb amesgenilhu
ke libe enameseginale selamune yabizalihi
Thank you bro
እጅግ በጣም እናመግናለን ዋውውው በጣም ደስስስ ይላል
ejag betam grum new
ነፍስ ይማር
ነውር እፈር እውነትነው ከልብ እናመሰግናለን
Tnxs eyob for sharing such interesting deal expect more from u God bless u n hope u will share us more abt Mulugeta n others
💚💛❤️
Ayyyyy
❤️❤️❤️🙏
❤❤❤❤❤❤
Anebabebu lek aydelem, ena demo ስንቱን ነይ ነይ ፆም በሀሌ ገደፈው አይደለም ስንቱን ነነዌ ፆም በሀምሌ ገደፈው ነው ትክክለኛው
enamsagnaleeen
Wfffff 💖💖💖💓💔💔
ባለቅኔ ምሉዕ ጌታ ተስፋዬ የልቤ ሰው የጥበብ አባት።😢😢
የ አያ ሙሌን ግጥሞች እንደ አንተ በደንብ የሚያነብ አላየሁም! እናመሰግናለን ✌️
ተባረክ እዮብ!
አያ ሙሌን በጣም ነው
የምወደው በተላይ አበበ ተካ ያንቆረቆረውን
ወፍዬ ወፊቱን የምገልፅበት ቃል የለኝም
ሙሉጌታ ተስፍየ ጀግናችን ነብስ ይማርልን የምንግዜም ምርጥ የጥበብ ሰው
የባለቅኔው ሙልጌታ ተስፋዬ ጽሁፍ ካንተ ድምጽ ጋር ተዋዶ እንዲህ ሲቀርብ እና ሳደምጠው ቀልብን ገዝቶ አብሮ ከታሪኩ ጋር ያነጉዳል አመሰግናለው ማለፊያ ነው እዮባ
ውይይይ ጥበብ ኢትዮጰያዊ ያደረከኝ አምላክ ተመስገንልኝ ለእኛም የአባቶቻችንን ጥበብ አድለን እምየ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ብዝትትትት ይበልልን
ኋላ ከማቀርቀር ነውር
እፈር በእኔሞት
ሌላው እኔኳ ቢቀር ።
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ኢትዮጵያዊይ. ጀግና ቃላት አጣሁልህ. ምን ብየ ላወድስህ ጉልበቴ ማልቀስ ነው. ነብስህን ይማረው.
ትልቅ ባለቅኔ!በሙሉጌታ ብዕር የዝና ማማ ላይ ተቀምጣችሁ ባለቅኔው ተጎሳቁሎ ያለ እድሜው ለሞት ሲበቃ ዘወር ብላችሁ ያላያችሁት ሙዚቀኞች፣እግዜር የእጃችሁን ይክፈላችሁ።ነውር የማታፍሩ ሰው በላ ናችሁ!!!
ዋው እዮባ አንደኛ ነው
እናመሰግናለን እዮባ ወንድሜ
ኢዮቤ እናመሰግናለን ። ጥበብ ዘለዓለም ትኑር ።
በእውነት ግሩም ውእቱ ድንቅ ሥራ ነው ወንድሜ ።
ኋላ ከማቀርቀር ነውር
እፈር በእኔሞት
ሌላው እኔኳ ቢቀር ።
ነፍስ ይማር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ
እናመሰግናለን
ሙሉውን እንጠብቃለን
እኒህ ሰው በጣም ታላቅ ሰው ናቸው ወልዴያዬ ያፈራችው ጀግና እናመሰግናለን
አሉ እንዴ በህይወት
@@ስንታየሁየድንግልልጅአበበ 1996 ከዚህ ዓለም ተንከራቶ ህይወቱ አልፏል።
እናመሰግናለን እዮብዬ
ዋው ደሥ ሢል ከውነት ፈጣሪ ይስጥልን እናመሰግናለን
men yebalal aya mule kedir setete leyu new bechegna ethiopawi
ሰላም 🇪🇹🙏👍👍
ወይ ግሩም።
❤❤🙏