ከ 30 አመት በኃላ አቀነቀነችው....ተወዳጁን አንተ ልጅ ወድጄህ ነው ሙዚቃዋን በሰይፉ ሾው መድረክ ላይ…. ድምፃዊት ፋንትሽ በቀለ | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 360

  • @ditamusicproduction1315
    @ditamusicproduction1315 2 роки тому +58

    ይሄን ዘፈን በጣም ልጅ ሆኜ በህብረት ትርኢት የምሰማው ዘፈን ነበር ዛሬ ጊዜ ፈቅዶ አንቺን መድረክ ላይ በማጀቤ ደስ ብሎኛ ረዥም እድሜና ጤና እመኝልሻለው 🙏 Simagegnehu (Sime Dita) ከቅኝት ባንድ

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 2 роки тому +362

    በጣም ደስ ብሎኛል የሀገሬ ልጆች እልልልል ብላችሁ ፈጣሪን አመስግኑልኝ እናቴ 5 ኪሎ እጢ በኦፕሬሽን በሰላም ተገላግላለች ከፈጣሪ ቀጥሎ jery tube ቻናል ያላት እህታችንን አመስግኑልኝ በብዙ የረዳችኝ ሴት ናትና እኔን ፈጣሪ እነደሰማ ሁላችሁንም ይስማ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 роки тому +119

    እናቶች:-እንዲሁም ያለወልዳችሁ እናት ናችሁ!በሴትነታችሁ! እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ!💐🙏🏾✌🏽💚💛❤️🇪🇹

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 2 роки тому +222

    32 አመት በፊት ባሌን ጠብሸው ቅልጥ ያለ ፉቅር ላይ ነበርን በዚህ ዘመን አሁን አያት ሆነናል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @semegnbrowne3068
      @semegnbrowne3068 2 роки тому +10

      😄 Enkuwane Egzabehere lazehe abkachu melekame yanatoch kane

    • @kokikokiki5945
      @kokikokiki5945 2 роки тому +3

      ደስይላል

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 2 роки тому +6

      እኔም እንዳችው ዛሬ አያት ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

    • @sitiaswab1492
      @sitiaswab1492 2 роки тому +3

      እንዴ እዚህ ምን ይሰራሉ በመፀለዩ ሰአት

    • @kokikokiki5945
      @kokikokiki5945 2 роки тому

      @@sitiaswab1492 ፡ኪኪኪኪኪኪኪኪ፡ምችግርአለው፡

  • @birtukangeberu9995
    @birtukangeberu9995 2 роки тому +17

    እርጋታሽ ከስርአትሽና አክብሮትሽ ጋር አብሮ ሲታይ እንዴት ኢትዮጵያዊነትሽ እንዳጎላው እግዛብሄር እንዳንቺ አይነቱን ሰው ያብዛልን እድሜ ይስጥልን

  • @WebaWebu-py3hi
    @WebaWebu-py3hi 10 місяців тому +2

    ስላየውሽ እድሜና ጥና ይስጥይ ስረአት የለሽ እረጋ ያለሽ እህት ኑሪልን እናከብርሻለን ለየት ትያለሸ❤

  • @mestitekletsadik6686
    @mestitekletsadik6686 2 роки тому +22

    እጅግ በጣም ደስ ይላል በእውነት ሁሌም መደመጥ ያለበት ድምፅ ነው በስማም እረ ፋንትዬ ይሄን ድምፅ አትደብቂው ሰው አክባራነትሽ ❤

  • @mvab3252
    @mvab3252 2 роки тому +11

    እሷ እያዜመች 🤔 እኔን እንዲህ የተሰማኝ #ታማኝን ትዝታ የት ይዞት እንደሚሄድ እያስብኩ ነበር 🤔 ልክ እንደ ወይን ድምፃም ጣፍጧል 🙏💯🇪🇹

  • @hailesolomon1924
    @hailesolomon1924 2 роки тому +6

    ፋንትሽ በሚገርም ሁኔታ ድምጽሽ እንዳለ ነው ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝልሻለሁ መልካም የእናቶች ቀን

  • @selamesutube4390
    @selamesutube4390 Рік тому +2

    ይሄን ዘፈን ሁሌም እንደ አዲስ ነው የምሰማው።አይሰለችም

  • @ንግስትትዋበእግዚአብሔርእ

    የታማኛችን ንግስት ሰርተሽዋል አይገልፀውም ካለባበስሽ ጀምሮ አች እኮ ድንቅ ነሽ😘😘😘😘

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 2 роки тому +4

    በእውነት አንቺ የሴት ጥግ ነሽ። ምክንያቱም ታማኝን የመሰለ ባል ዘመኑን ሁሉ ወዶሽ እንዲኖር ማረግሽ፣ ሌላው ደግሞ ለራስሽ እና ለሞያሽ ክብር አለሽ። እድሜ ከጤና ከመላው ቤተሰብሽ ጋር Amore.

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 2 роки тому +1

      ምን ታማኝ እኮ የመድረክ አጫዋች ነው ሰርቶ እማያውቅ ለምኖ ቤተሰቡ እምያስተዳድር

  • @BABR7826
    @BABR7826 2 роки тому +9

    ተናነቀኝ እንባ 😢😢 ይሄን ዘፈን ስሰማ የሰፈሬን ልጅ ያስታውሰኛል በጣም ምወዳት ስደት ከወጣው በሁዋላ ሞትዋን ሰማው በጣም ነበር ምትወደው ፋንትሽዬ ድምፅሽ ያምራል ዘፈኑም ዘመን አይሽረውም የፍቅር ዘፈን 😍

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 2 роки тому +1

      አይዞህ

    • @davidabrha6619
      @davidabrha6619 2 роки тому +1

      አኔም ያንተ አይነት ታሪክ አለኝ:አንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም:

    • @yonatanteshome6800
      @yonatanteshome6800 4 місяці тому +2

      Ene erase enba eyetenaneqegn New yemesemawou kebad New betam 😭😭😭❤❤❤

  • @FanaProductions
    @FanaProductions 2 роки тому +61

    በአለም ዙሪያ ያላችሁ መተኪያ የሌላችሁ ልጅን ከማህጸናችሁም ከልባችሁም ለወለዳችሁ ውድ እናቶች በሙሉ እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ!! ክበሩልኝ!❤️በህይወት የሌሉትን እናቶች በገነት ያኑርልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +43

    ፋንትሽየ መቼም የማይሰለች ድምፅ እኮ ነው ያለሽ ስወድሽ ❤😘

  • @tensaytensay2891
    @tensaytensay2891 2 роки тому +8

    የኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጥሽ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому +3

    ፋንትሽዬ ደግዋ ሰው በልቶ የሚጠግብ የማይመስላት በዘፈን ብቻ በስራዋ በቤት ውስጥ ሙያዋ ሃይማኖትዋን አጥባቂ ናት ዛሬ ደሞ ከበፊቱ የበለጠ እንደ ማር የሚንቆረቆር ድምፅ እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ለእስዋና ለመላው ቤተሰቦችዋ !!!

  • @tmaniacell
    @tmaniacell 2 роки тому +1

    ሰወድሸ ፋትዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 2 роки тому +4

    ፋንትሽ ማር ነሽ አንቆረቅርሽው ታማኝ ይሄን እየሱማ መቸም አያረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽ ይባረኩልሽ

  • @bettysheger976
    @bettysheger976 2 роки тому +4

    ፋንትሽዬ ቆንጆ ስታምሪ ድምፅሽ ሲያምር መልካም እና ቅን ሴት አገሯን የምትወድ ሰው አክባሪ የዋህ ስወዳት ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤💕❤🌺🌺🌺

  • @lijtade6462
    @lijtade6462 2 роки тому +5

    Wow ድምጿ እኮ አሁንም በጣም ነው ትዝታ ውስጥ ሚከተው ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @BoleMereja
    @BoleMereja 2 роки тому +51

    ጋዜጠኝነት ሞያ እንጂ ወንጀል አይደለም ፣ ፍትህ ለጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ 😊

  • @kukushag3386
    @kukushag3386 2 роки тому +29

    I cried for the first time in my life,
    A touching and delightful song....
    Cool.

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 роки тому +2

    ፋንትሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊት 💖

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 роки тому +27

    የወርቃማው ዘመን 💐💕💐💕

  • @mattewe492
    @mattewe492 2 роки тому +45

    ትዝ ይለኛል ህፃን እያለሁ ህብረት ትርኢት ላይ ይሄ ዘፈን ሲመጣ በጣም እፈራ ነበር። መልኳ አለባበሷ አደናነሷ በዛን ሰአት ላይ ያስፈራኝ ነበር ለምን እንደሆነ ባላቅም። አሁን ላይ ዘና ብዬ ነው ያደመጥኩት

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 2 роки тому +8

    የማያረጅ ውበት፣ የማይሰለች ዜማ፣ የሚማርክ ድምፅ። ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ከነመላው ቤተሠቦችሽ እመኝልሻለሁ

  • @asterastu8900
    @asterastu8900 2 роки тому +2

    1998 በጣም ሀይለኛ ፍንቃ ይዞኝ ይህን ዘፈን ሜድሜድያላይ አስከፍት ነበር ደስ የሜል ትዝታ አለብኝ ሁሌ ስማው እንባይ ይመጣል

  • @netsanetfirdu9117
    @netsanetfirdu9117 2 роки тому +2

    ምርጥ ዘፈኔ ነው ❤ብራቮ ፋንትሽ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾💪🏾🙌🏾🙏🏾❤️

  • @adugetanh3424
    @adugetanh3424 Рік тому +1

    በጣምነውምውደውስራነው የድሮውንሁሌነበርየምስማው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እመቢቲማርያም
    @እመቢቲማርያም 2 роки тому +13

    እድሜናጤና:ጤና:ፍንትሽዬ❤❤🙏🙏🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 2 роки тому +7

    ሙዚቃውን በጣም እወደዋለሁ የሷ መሆኑን ግን ዛሬ አወኩኝ ሰይፍሻ እንኳን ለ 10ኛ አመት በአልህ አደረሰህ 🙏❤❤

  • @ahmedtube8180
    @ahmedtube8180 2 роки тому +25

    አለባበስ ድምፅ everything is amazing woow

  • @fkrtech
    @fkrtech 2 роки тому +11

    የንጉሱ ታማኝ ሚስት💕💕💕

  • @እሙከድር-ነ7ተ
    @እሙከድር-ነ7ተ 2 роки тому +2

    😍😍😍😍😍😍ውስጤ ነሽ ማሬ ነገር

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 2 роки тому +3

    ከበፊቱ በሚገርም ሁኔታ ቃና ካለው ድምፅ ጋር ተጫውተዋለች ዋው

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 роки тому +2

    ይህን ሙዚቅ መቸም አረሳውም በዛ በልጅነት አስታውሳለሁ ስናሽ ደስ ይለን ነበር💚💛❤💕💗💓🌷🙏🌹የኔ ደርባባ አከብርሻለሁ እወድሻለሁ💕

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 роки тому +6

    ስወድሽ ፈንትየ የታማኝ ንግስት በእድሜ ከጤናጋ ያኑርልኝ እስከበተሰቦችሽ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለጎበዜ ሲሳይ

  • @hayatsalah843
    @hayatsalah843 2 роки тому +3

    Wubtshen tebkeshe eskahun bemnorshe des blognal!! Nuri enatu 🙏🏻🙏🏻❤️❤️😘😘😘

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 2 роки тому +5

    በጣም ያምራል ፋትሽዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 Рік тому +1

    ፋንትሽ፡።❤❤

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 2 роки тому +16

    ዋው ፋንትሽ አለባበስ የፀጉርሽ እስታይ አዘፋፈንሽ በጣም ተዋቶልሽል ሌላ ነው አንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ እናት ለሆናችሁ የእሕት የወንድም ልጅ እይሳደገችሁ ላላችሁ በሙሉ 🤪 መልካም በአል ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌿☘️

  • @tsehayneshmengesha6986
    @tsehayneshmengesha6986 2 роки тому +2

    እድሜ ይስጥሽ

  • @getanegasi1766
    @getanegasi1766 2 роки тому +2

    ፍቅር ቀድሞ የገባት የአራዳ ልጅ❤❤

  • @asterlegesse9021
    @asterlegesse9021 2 роки тому +2

    Fanteshe very elegante & very classi. I love it . Keep it up

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 2 роки тому +2

    ፋንትሽዬ ታምሪያለሽ፣ ድምጽሽም በጣም ጥሩ ነው።። ከዚህ በዃላ ግን ይህን ድምጽና መልክ ለሰጠሽ ክብር ለሚገባው ለአምላክሽ ብቻ ብትቀኚለት ለዘላለም አትራፊ ትሆኛለሽ።። መፀሃፍ ቅዱስ ዘፋኝ መንግስተ ሰማይ አይገባም እንደሚል አላነበብሽም?
    እህቴ መችም እርግጠኛ ነኝ ሰማያዊ ቤትሽን መስራት እንዳለብሽ እንደምታውቂ።። እወድሻለሁ።። ጌታ ይርዳሽ አምልጠሽ ቤተሰቦችሽን አስመልጪ።። ዝና ከንቱ ነው! ሰማይ አያሻግርም።

    • @Iman-vj4jo
      @Iman-vj4jo 2 роки тому

      Ende ali biraa edemiyachew gefeto beshta simeta new neseha yemigebut 🙂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +20

    ሙዚቃ እኮ ቀረ በናንተ ግዜ አሁን ሁሉም እየተነሳ መፈንጫ አደረገን አይ ግዜ ❤❤❤በናትሽ በአዲስ ሥራ እንይሽ

  • @asnisime2495
    @asnisime2495 2 роки тому +2

    ፍንትሺ ከረጂም ጊዜ በሃላ ዴምፄሺን በመስማቴ በጣም ተደስቻለሁ በርች ::

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 2 роки тому +2

    የታማኝ በየነ ንግስት ፈንትሽየ ውብ እኮ ነሽ😍😍😍❤❤❤😘😘😘🌹🌹🌹🌷🌷🌷

  • @masiketema6086
    @masiketema6086 2 роки тому +1

    ምርጥ ስራ ዘላለማዊ ነዉ ሣልወለድ የወጣ ሙዚቃ ግን በጣም ነዉ የምወደዉ👌👍😢

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 2 роки тому +12

    Wow What a voice after all this year amazing❤️😘

  • @lidacall5379
    @lidacall5379 2 роки тому +2

    ዋው ፋንትዬ ትዝታ ወደልጅነቴ መለሽኝ ድምፅሽ በስማም ደስ ሲል

  • @የትምወርቅከተማ
    @የትምወርቅከተማ 2 роки тому +3

    ወይኔ ሙሉ ካሴትዋ እኛቤት ነበር በጣምነዉ ምወዳት በልጅነት አምሮደጋግሜ አዳምጣት ነበር❤

  • @agerneshbogale1458
    @agerneshbogale1458 2 роки тому +4

    What a voice after all this year's Wow..... oldies goodies

  • @tigisttesifay8078
    @tigisttesifay8078 2 роки тому +5

    ወይ ፋንትሽዬ ትዝታዬን ቀሰቀሽብኝ ።በህብረትርኢት ሻይሽ በቃ ደስ ነበረ የምትይኝ እና ይሄን ዘፈን አሁንም ድረስ አንዳንዴ ለብቻዬ አንጎራጉረዋለሁ ❤🥰

  • @gebegreater9495
    @gebegreater9495 2 роки тому +2

    Fantish ye setoch kuncho. Long live and wish you all the best.

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 2 роки тому +4

    ፋንትሽዬ ድምፅሽ እንዳለ ነው የታማኝዬ ቆንጆ
    እንወድሻለን ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ። Thank You

  • @ethunshiferaw614
    @ethunshiferaw614 2 роки тому +2

    የአቀነቀንሽውን ሁነሽ ኑረሻል።መታደል ነው። በሕይወት ውስጥ ሲሳካ ያኑራችሁ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ይሄ ሙዚቃ ሳሰብ በሞት ያጣሁት ወንድሜ ነፍሰ ይማር ልጅ ሆነን የምንሰማው ሙዚቃነው ፋንትሸዬ ድምጰ መረዎ 💚💛♥

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +5

    እይ ያ ግዜ ወርቃማው ዘመን ማንም ቢጫ ወባ ማስቲካዬ እያለ ጥብብን ሳይጫወትባት የተሙ ምርጥ ዘፈኖች ትችያሉሽ👍❤️

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +4

    የኔ ንግስት ❤❤❤ስወድሽ ❤❤ልዩዬ እንኳን አደረሰን ለሁሉም እናቶች ❤❤❤❤❤

  • @securityguard6999
    @securityguard6999 2 роки тому +2

    ደስ የሚል ሙዚቃ ጎበዝ ነች🥰🙏🥰🙏

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 2 роки тому +13

    በትዝታ እቤት !!!!በዘመኑ የህብረት ትርዒት መክፈቻ ነበር ፋንትሽ እናመሰግናለን🙏

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 2 роки тому +3

    She made it even better. Good job Fantish!!!

  • @ሀገርሚዲያ-ኀ3ሠ
    @ሀገርሚዲያ-ኀ3ሠ 2 роки тому +3

    ፋንትሽየ ምርጥ ደምፅ መቸም የማይረሳ

  • @KidestTesfahun
    @KidestTesfahun 10 місяців тому +1

    መታደል ነው

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre

    ደስስስስስስ ይላል

  • @tensaetilahun2759
    @tensaetilahun2759 2 роки тому +2

    የኔ እናት አሁንም ድምጻ መረዋ ነው እኮ ስላየሁሽ ደስብሎኛል

  • @selamhailemariam6788
    @selamhailemariam6788 2 роки тому +17

    እድሜና ጤናውን ሰጦ ፈጣሪ ለሚጠብቃችሁ ለሁሉም እናቶች እንኳን አደራሳችሁ

  • @hananbk37
    @hananbk37 2 роки тому +2

    I remember this song long ago when my aunt & grandmother both passed away. It brings back memories. I feel butterflies in my stomach when i hear this song

  • @menderin4228
    @menderin4228 2 роки тому +4

    ዘ-ገራሚ ድምፅ ወይ ፋንትሽ ጣዕም ያለው የኮረዳነቷ ድምፅ መቼም አለመለወጡ ይደንቃል ትችያለሽ አቦ። እንደዚህ አይነት ድምፆች ከመድረክ እርቀውን ጆሮዎችንን እነያሬድ ነጉ ቀልደውበት ማድመጥ ካቆምን ቆይተን ነበር ዛሬ refresh አደረግን ሁፉፉፉፉ...

  • @ሀይሚቲዩብH
    @ሀይሚቲዩብH 2 роки тому +5

    የኔ ውድ ፍትሽሽዬዬ ሰላምሽ ብዝትት ስራት ከትና ጋር አሳየሽን እዴህ ነው ሰው መሁን ማለት💚💛❤
    እስቴ ፍትሽን ያላቹው እንያቹው🌹❤

  • @almyyoutube95
    @almyyoutube95 2 роки тому +4

    እድሜን ጤና ይስጥሽ ፍቱየ የኔ ቆጆ

  • @jabnaforfood3584
    @jabnaforfood3584 2 роки тому +2

    እረጅም እድሜና ጤና እሥከቤተሠብሽ ይሥጥሽ❤️

  • @deremactube
    @deremactube 2 роки тому +2

    እረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ ምርጥ በጣም የምወደው ሙዚቃ

  • @fireyirga34
    @fireyirga34 2 роки тому +2

    ሰይፉ እናመሰግናለን ፈንትሽን ሰላቀረብክልን

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 2 роки тому +2

    እድሜ ጤናይስጥሽ

  • @yohannesdemise3525
    @yohannesdemise3525 2 роки тому +2

    Webet kenetu,demegebatem tefi new! Her voice is still amazing, plus ergata 😍

  • @tibebewassie
    @tibebewassie 2 роки тому +2

    Fante she you and your husband are the face of Ethiopia. I was a kid at the time. But I remember the music and your face. Long live. Ethiopia always appreciate you. I am emotional after this interview. I hope we all Ethiopians
    Will be like the old times; kind, welcoming, reSpectful, but Ethiopia

  • @እህቴንናፋቂስደተኛዋ

    Yene konjo 😍😍😍😍sewodesh ema😘😘😘😘😘

  • @menderin4228
    @menderin4228 2 роки тому +13

    ቅኝት ባንድ ትችላላቹ the best quality sound within best composition Good job...

  • @selamethiopia8747
    @selamethiopia8747 2 роки тому +1

    ፋቱየ ምርጧ😘😘😘

  • @yonashaile6136
    @yonashaile6136 2 роки тому +5

    ዘፈነችው አይገልጸውም ። God Bless ፋንትሽ

  • @sirtonakifile6341
    @sirtonakifile6341 2 роки тому +2

    ስሜ ❤️❤️

  • @edenverma5743
    @edenverma5743 2 роки тому +4

    So amazing her tone bless you more ❤️👏

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 роки тому +3

    በጣም ደስይላል አለባበስሽ ያምራል ኑሪልን

  • @MakiDinke
    @MakiDinke 5 місяців тому

    Yene wed🥰🥰🥰🥰

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 2 роки тому +2

    ABSOLUTELY, BEAUTIFUL SONG!!! GREAT PERFORMANCE!!! BEAUTIFUL FANTISH BEKELE!!!
    The Musical Band is SUPERB, as well!!!
    GOD BLESS YOU, ALL!!

  • @yenovelyilma9655
    @yenovelyilma9655 2 роки тому +2

    Fantishyee 😍😍❤️❤️💕

  • @awekeendalew3911
    @awekeendalew3911 2 роки тому +2

    ፋንትሽዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 2 роки тому +3

    በስመእም እኛ የደርግ ዘመን ልጆች እራሱ ደርግ ትዝ አለኝ ህፃናት ሆነን ፈንዳዳዳ እያልን ነበር ቆንጂየ ፍንትሽየ

  • @hanahana1amenamenamenhana130
    @hanahana1amenamenamenhana130 2 роки тому +2

    ዋው የታማኝ ንግስት😍😍😍😍

  • @Uc_myuniverseekTM-98M-98E9
    @Uc_myuniverseekTM-98M-98E9 Місяць тому

    እጅግ እጅግ እወዳታለሁ ሰይፉ ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ

  • @ethioaddis5766
    @ethioaddis5766 2 роки тому +5

    የሚገርም ብቃት!!❤

  • @TheSeprioth
    @TheSeprioth 2 роки тому +2

    Wow your voice didn't change the same like before kept up the best songs ❤❤❤❤❤❤💜💐🌸🌹🌺🌸I Love it

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 2 роки тому +4

    ይሄን ሙዚቃ በፍቅር ነው የምወደው ❤️

  • @jerryabdela144
    @jerryabdela144 2 роки тому +2

    Wow voice amazing 100%/100%

  • @hannatadesse2117
    @hannatadesse2117 2 роки тому +3

    I love this song she did amazing!

  • @ሰውለሰው-ጐ4ሐ
    @ሰውለሰው-ጐ4ሐ 2 роки тому +2

    በጣም በጣም አሪፍ ነው ፋንትሽ።

  • @yanetetshume
    @yanetetshume 2 роки тому +2

    ፋንትሽዬ ❤️❤️❤️❤️