እስከዛሬ የተባለውን ሁሉ ሰምቻለሁ እኔንም ስሙኝ እና ትክክለኛውን ፍርድ ስጡን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,6 тис.

  • @ethiopia405
    @ethiopia405 7 місяців тому +98

    እውነት ነው በልጆችዋ መመካት እና መመፃደቅዋ አደጋ አለው!!! መመኪያ ፈጣሪ ነው!!!

    • @genettadesse641
      @genettadesse641 7 місяців тому +2

      አሉ ሚመኩ ሰጪም ነሺም ፈጣሪ ነው በአንድ ጀምበር ሞትም ይነጥቃል

    • @tewahedobi3929
      @tewahedobi3929 7 місяців тому +1

      አልተመፃደቀችም። ከዋሸሁ እግዚአብሔር በሰጠኝ ስጦታ ይቅጣኝ ነው ያለቸው።

    • @wondawkwondirad2760
      @wondawkwondirad2760 7 місяців тому

      @@tewahedobi3929 ewnet eninegager ketebale lomi belijochua timekalech:: ene yhn adereku sayhon lije yelije bal ... new emitl bcha bekelalu mesmamat eyechalu balshenefm baynet yebase chigr eyefeteru new

    • @ethiopia405
      @ethiopia405 7 місяців тому

      ⁠@@tewahedobi3929 እኔ ልገልፅ የፈለኩት ሎሚ የሚልዋት በተናገረችው በልጆችዋ ጉዳይ ነው ::የላቀችን ሀሳብ አትመፃደቅ ያለችውን ለመደገፍ ነው

  • @beyapease6686
    @beyapease6686 7 місяців тому +31

    ማነው እንደኔ የተምታታበት ሁሉም ያሳዝናሉ፡፡ እባካቸሁ ታርቃችሁ ቀሪውን እድሜ በስላም ኑሩ፡፡

    • @asteramsalu1119
      @asteramsalu1119 5 місяців тому

      የአእምሮ ሀኪም ያስፈልጋቸዋል ስህተቱ ብዙ ግዜ አብረው መኖራቸው ነው።

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ 7 місяців тому +173

    እእዚህ ቤተሰብ ውስጥ ትልቅ ሰይጣን አለ ሁሌም ባእድ አምልኮ ካለ ሰላም የለም

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 7 місяців тому +3

      በትክክል

    • @zed8788
      @zed8788 7 місяців тому +9

      እውነት ነው ልጆቹ ባያመልኩትም ወላጆቻቸው ላይ ካለ ቤተሰብ ይረብሻል ብዙ ሰው ግን መነሻውን አያውቀውም ፀቡን በማበባስ ያስደስቱታል እግዚአብሔር ይገስፀው ::

    • @የመንዝወርቅ
      @የመንዝወርቅ 7 місяців тому

      @@zed8788 እውነት ነው

    • @Netsi19344
      @Netsi19344 7 місяців тому +2

      ትክክል

    • @FarxaanXsn
      @FarxaanXsn 7 місяців тому +3

      በአድ አምሎኮ ያለ ይመሥለኛል

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 7 місяців тому +64

    የኢትዮጵያ እናቶች መጨረሻቸውን እንደ እማማ ዝናሽ ያሳምርላቸው እንጂ መውለድ ትርጉም የለውም 😭😭😭

    • @woinshetchanyalaw3085
      @woinshetchanyalaw3085 7 місяців тому +1

      ትክክል

    • @asteramsalu1119
      @asteramsalu1119 5 місяців тому

      ተስፋችን ሜቄዶንያ ነው ስትል አንዷ ሴት ገርሞኝ ነበር ግን ትክክል ነው።

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 7 днів тому +1

    አለምሰገድ የዚህ ቤተሰብ ታሪክ በጣም ይገርማል? ቤተሰብ እንዲህ ተከፋፍሎ ሲነታረክ ምንኛ ያማል? ለማንኛውም ለሚማርበት ብልጥ ማህበረሰብ ትልቅ ትምህርት ነው ። አመሠግናለሁ አለምሰገድ❤❤❤❤

  • @salehMohammed-jh5ui
    @salehMohammed-jh5ui 7 місяців тому +102

    የጆሮ ደግነቱ አለመሙላቱ ስንቱን ሰማን ዘንድሮ

    • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
      @ethiopianortofocsrsongbisw8244 7 місяців тому +1

      በትክክል አሰቀመጠውታል ጆሮ አየሞላም

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 7 місяців тому +2

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😅😮😢

    • @SabinaSabina-to8jw
      @SabinaSabina-to8jw 7 місяців тому

      ፣😂😂😂😂

    • @sannayt941
      @sannayt941 7 місяців тому

      ሉላ ገዙ እያለች ስታወራ የኢቢየስ ጋዜጠኛ ትመጣብኛለች የስም መመሳሰል ጉድ ነዉ

    • @wondawkwondirad2760
      @wondawkwondirad2760 7 місяців тому

      @@sannayt941 comment lay reply eyaderegech new balegudaywa lula gezu asteyayet lay eyetesadebech new::

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 7 місяців тому +340

    አረ በናታችሁ እንደው ቤቱን የሰሩት ሰውዬም ጥለውት ሄደዋል እባካችሁ ገበናችሁን ፀሃይ አይሙቀው በሰላም እቤታችሁ ፍቱት እስኪ ጊዜውን ተመልከቱት ጠዋት ታይቶ ማታ የማይታይበት ጊዜ ላይ ነን 😢

    • @andenetyemetal4102
      @andenetyemetal4102 7 місяців тому +8

      ምን አይነት ጊዜ ላይ እንደደረስን በጣም ያሳዝናል ጉድን አደባባይ ማውጣት ትርፉ መሳቂያ መሆን

    • @nuale23
      @nuale23 7 місяців тому +5

      ከዚህ በላይ ምን ገበና ይውጣ ሆሆሆ

    • @ZaidBerhane-yj3xe
      @ZaidBerhane-yj3xe 7 місяців тому +2

      Tankesss❤❤❤

    • @ZaidBerhane-yj3xe
      @ZaidBerhane-yj3xe 7 місяців тому +1

      Teleke sew

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 7 місяців тому +1

      Sew kininetu new enji lelaw tirif new ebakachu tiru lib yistachew.

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 7 місяців тому +306

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ ❤🥰

  • @osmanabdulaziz7395
    @osmanabdulaziz7395 7 місяців тому +109

    የቤቱ ዋና ረብሻ እና ትርምስ ጠማቂዋ ሎሚ የምትባል ወንበዴ ማፊያ ነች

  • @AtsedeAtsede-j8z
    @AtsedeAtsede-j8z 7 місяців тому +116

    ይችኛዋሰ አሰተዋይ ናት እናት እናት ናት👍 ያችኛዋ ገንዝብ ያሰክራት ናት

    • @rabiyaabrar3349
      @rabiyaabrar3349 7 місяців тому +3

      Be min aweksh atfredu

    • @ገነትገነት-የ9ኘ
      @ገነትገነት-የ9ኘ 7 місяців тому +3

      ትክክል

    • @pesefor8707
      @pesefor8707 7 місяців тому +2

      @rabiyaabrar3349 nigigiriwa mizan yanesal yachignaw ENATIWAN aliwedatim maletiwa bicha ENATIWA layi kifat kemesirat yemitimeles ayimesilimdegimo Mist ayidelechim , beshitegnawin ligin ena yichignawin kewiris wichi indihonu lelam ... lemadireg tilik asitewatsiwo adirigalech ke abatiwa gar temesatira

    • @Lkh5671
      @Lkh5671 7 місяців тому

      እውነት ነው

    • @phonetasti1892
      @phonetasti1892 7 місяців тому

      ሎሚምእያለቀሰች አሳምናለች ስለዚህ ለዚህ ቤት ትልቅ ፀሎት ያስፈልጋል አምላክ ይርዳችሁ

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 7 місяців тому +63

    ይህ ቤተሰብ በጣም ከባድ ነው ሁለቱም ነገር ማሳመር ይችላሉ ስለዚህ እውነታው እግዚአብሔር ጋር ነው ያለው

  • @fikirtealemu7698
    @fikirtealemu7698 7 місяців тому +594

    ሁሉንም ሲያወሩ ልክ ነው የሚመስሉት ጎረቤት ይቅረቡልን

  • @jamilaj-rs5pe
    @jamilaj-rs5pe 7 місяців тому +462

    አለም ሰገድ እባክህን እራስህን ጠብቅ የሰዉን ችግር ማዳመጥ ከባድ በሺታ ነዉ

    • @narditube4378
      @narditube4378 7 місяців тому +11

      በጣም እኔም ሁሌ ይሄንን ነው የምለው

    • @zuzu-t7p
      @zuzu-t7p 7 місяців тому +32

      ከኢትዩጲያ ፍርድ ቤት ይሄ ሚዲያ ይሻላል

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 7 місяців тому +2

      💔☝️🙏

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 7 місяців тому

      ​@userSALEFELEGE 😂💔🤔-gu6cs5zi7i

    • @KiyyaKasu-vz9ig
      @KiyyaKasu-vz9ig 7 місяців тому +2

      😅😅😅😅

  • @HiwotBelachew-hg2st
    @HiwotBelachew-hg2st 7 місяців тому +83

    ሎሚ እኔ ሀይለኛ ነኝ ትላለች ማንም ከነኩት ሀይለኛ ነው ላቀች ግን ንግግርሽ በጣም ደስ ይላል ሎሚ እየሱስ ሳይሆን አጋንት ነው የሰፈረብሽ ልቦና ይስጥሽ

    • @MarrySharou
      @MarrySharou 7 місяців тому +3

      😂😂😂😂በትክክል

    • @hutadawed2
      @hutadawed2 7 місяців тому

      😅exactly

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 7 місяців тому

      ​@@MarrySharou Hahaha eyasuse silalache nawe?

    • @GabrelaGebremichael
      @GabrelaGebremichael 7 місяців тому +4

      አንቺ ራሱ ሴጣን ነገር ነሽ ግልጽ ሰው ሁሌም አይወደድም ይቺ ይስንቺ ቢጠ ናት
      አንቺ ግን ታረቁ እንደማለት ውሻ ነገር ነሽ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 7 місяців тому +2

      ሎሚና የኔ ትልቁ ወንድም አንድ አይነት ይመስሉኛል።
      ሰካራም ከሆኑና እናታቸውን የሚሳደቡ ወይም የሚመቱ ሰዎች በተፈጥሮዋቸው ቅናተኞች ናቸው። አመላቸው አይመችም። እርኩስ የረከሱ ናቸው።
      👹👺👹👺👹👺
      ፈጣሪ ታግሶ ድንገት ይሰብራል እንዲህ አይነት ሰዎችን። የኔ ወንድምም ፈጣሪ አስወግዶታል። እንዲህ አይነት ሰው አያስፈልግም። የንሰሃ ጊዜያቸውን ሳይጠቀሙ ወደ አፈር ይላካሉ ይወገዳሉም።
      ክፉዎች ናቸውና።
      👺👹👺👹👺👹👺👹

  • @MekdesNadew-lh1tz
    @MekdesNadew-lh1tz 7 місяців тому +90

    ወይራ ሰፈር ያሉት አቡነ እጨጌ ዮሐንሽ እቤታቹ ይግቡ ሰላማቹ ይመለስ እሳቸውን ተማፀኗቸው የሰላም አባት ናቸው ሂዱ ደጃቸው መፍቴ አላቸው አባቴ

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት 7 місяців тому +1

      በትክክል የመንፈረ ሰራ የው ሚያውካቸው

    • @zainaba1174
      @zainaba1174 7 місяців тому

      ❌❌❌

    • @YeneLyu
      @YeneLyu 7 місяців тому

      Amen amen❤

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 7 місяців тому +1

      በትክክል ግራ የገባ ነገር ነው በስመአብ ምን ጉድ ነው

    • @አሁንአሁን
      @አሁንአሁን 7 місяців тому

      🙄🧐😒🤔

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 7 місяців тому +120

    የሚያምኑት የዛር መንፈስ በቤታቸው ውስጥ ያለ ይመስላል በገንዘብ ማበድ የጤና አይደለም ለናትየዋ አምላክ ከፊታቸው ይቅደም

    • @astherbesteu1074
      @astherbesteu1074 7 місяців тому

      Yessss

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu 7 місяців тому

      ትክክል

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому +2

      መልካም ባህሪያት በገንዘብ አይገዙም ፤ በግብረገባዊ አስተዳደግ እንጂ ፦

    • @MahlatHilu
      @MahlatHilu 7 місяців тому +2

      ልክ ነው እናት ቢቆርቡ ባይ ነኝ የናት ጉብዝና በረከቱ ለልጅ ነው

    • @mituethio
      @mituethio 7 місяців тому +1

      ልክ ነው በአድ አምልኮ የሚያመልኩ ይመስለኛል ግልፅ አላረጉትም

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 7 місяців тому +107

    ቤተሰብን ትዳርን የሚበጠብጥ ቋንቋን የሚደበላልቅ መንፈስ እግዚአብሔር ይገልብጠው !!!!

    • @hhdhehhs7869
      @hhdhehhs7869 7 місяців тому +3

      ❤❤❤❤❤❤

    • @hanademelash6673
      @hanademelash6673 7 місяців тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @MarrySharou
      @MarrySharou 7 місяців тому +1

      😂አሜን ይገልብጠው

    • @አሁንአሁን
      @አሁንአሁን 7 місяців тому +1

      😂😂😂😀🤪

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 7 місяців тому

      አሜን.ይገልብጠው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zinatrashad-px9ym
    @zinatrashad-px9ym 7 місяців тому +105

    ወጣም ወረደ እኔ ከማማ ጋር ነኝ አምላካችን አላህ ስለ እናታችን አቅ ነግሮናል ጅነት እንኴን በስዋ እግር ስር እንደሆነ ነው ቅድሚሀ ለናታችን

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому +1

      ነገር ግን ፡ እራሱ ሙሐመድ ፥
      - ልዩ መልክተኛ አይደለሁም ፤ በእሱና በተከታዮቹ ‘ኣሏህ’ ምን እንደሚሰራ አላውቅም ፤ በግልፅ አስፈራሪ ብቻ ነኝ ፤ ሌላ አይደለሁም ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፵፮ የአሸዋዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል አሕቃፍ] ቁ. ፱)። 📖👈🏾🫢

    • @zinatrashad-px9ym
      @zinatrashad-px9ym 7 місяців тому +7

      @@TruthEz ሳይጠሩት አቤት የሴጣን ጎሮቤት ምነው ቁርሀኑን ያወረድኩት እኔ ነኝ አልክ (አልሽ )

    • @rabiyaabrar3349
      @rabiyaabrar3349 7 місяців тому

      Beday ena tebedayen allah bicha new meyawkew

    • @ilmaanagaro978
      @ilmaanagaro978 7 місяців тому

      እናትና አባት ላፈሩት ሐብት ይኼ ሁሉ አረ ሎሚ ተይ ተይ ያንቺ አልበቃ ብሎ ልጆችሽንም አሳበርሽ አረ ነዉር ነዉ። ፍትህ ለእናቶች

    • @AyshaTube-v7c
      @AyshaTube-v7c 7 місяців тому +3

      ​@@TruthEzነብዩ ሙሃመዲ የተከበሩ ነብይ ናቼው ሲቀጥል መፀሃፍ ቅድስሽን አብቢ ያእዩሃል ካፊሩን ሰለቁርአን አቺ በቂ አይዴለሽም ነጃሳ ነሽ

  • @እማትዝታዬነሽሁሌም
    @እማትዝታዬነሽሁሌም 7 місяців тому +24

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ የሞተቹ በልጅነት ብሆን እንኳን እኛ አራት ነን አንድም ቀን አባታችንን ንብርት ሳንጠይቅ ቆየተው ከሃያ አራት አመት በኋላ እንጀራ እናቴ ወደ ራሷ ልታዞር ስትል ወንድሞቼ በክብር ጠይቀው ለሁላችንም የድርሻችን ብሰጠንም እኔ አልነበርኩም ግን የለችም ብለው ሳይገፊኝ እኔ በሌለሁበት በስሜ አዙረው ካሪታ አውጥቶ አገር ስገባ ስጡኝ የእናንተ ግን ዘግናኝ ነው እንድ ስው አስቡ ፍቅር ይበልጣል ከንብርት ይልቅ

    • @wondawkwondirad2760
      @wondawkwondirad2760 7 місяців тому +3

      endezih yetebareke sewm ale

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 7 місяців тому +1

      Xeru Wendemoche Nachew Bezuw Ayaregem Enem Yene Yeqere Yemetenekeratet Ehete Ezaw Eyalech Sayesexuwat Qeretewal Egeziabehere Wendemocheshen Edemena Xena Yesexelesh

    • @AD-qy3tm
      @AD-qy3tm 6 місяців тому +1

      Fetari ystachew ewnet ayleyachhu

    • @እማትዝታዬነሽሁሌም
      @እማትዝታዬነሽሁሌም 6 місяців тому

      @@AD-qy3tm አሜን አሜን አሜን ውዴ

  • @mentugirma1001
    @mentugirma1001 7 місяців тому +17

    የሎሚ ልጆች እንደእናታቸዉ ባለጌዎች ነዉ

  • @birtukanmohammed6599
    @birtukanmohammed6599 7 місяців тому +65

    እነዚህ ቤተሰቦች የሰውን ልጅ ባህሪ በትክክል የሚያሳዩ ናቸው: ሁሉም ሲያቀርቡ እውነት የያዙ ይመስላል ማነው የዋሸው የሚለውን መገመት ያስቸግራል::

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 7 місяців тому +13

      ምትበጠብጠው ሎሚ የምትባለዋ ነች

    • @abentekelly9387
      @abentekelly9387 7 місяців тому +6

      @@zeinabahmed863እንዴት አወቅሽ?? አብረሽ ትኖሪ ነበር ?

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 7 місяців тому +6

      ከእማዬ ወገን ያሉት ናቸው ታማኞች እማማ ተሸውደው ነው የፈረሙት

    • @Seni1286
      @Seni1286 7 місяців тому

      @@abentekelly9387😂😂😂😂😂

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 7 місяців тому +52

    ይች እውነት ያላት ትመስላለች እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው ብቻ ምናይነት ውስብስብ ያለ ታሪክ ነው ይሄ ቤተሰብ መጀመሪያ የስነ ልቦና ህክምና ያስፈልገዋል አወዛጋቢ ታሪክ ነው

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 7 місяців тому +188

    ተከታታይ ፊልም የመሰለው ማነው አንደኔ 🙌🙌🙌አረ ይብቃ ሕኡኦ

    • @ZainabDibabaHaile
      @ZainabDibabaHaile 7 місяців тому +11

      እባካችዉ ደህና ነገር ጸፉ ጋዘጠኛ ጆሮዉን ሰቶ እየሰማ አእናንተ አለመስማት መብታችዉ ነዉ ከቻላችዉ ዝም በሉ

    • @santaw5392
      @santaw5392 7 місяців тому +2

      የአባታቸው ሞት መጣራት አለበት ፣ ሎሚ ለመውረስ ብላ ሊሆን ይችላል።

    • @andenetyemetal4102
      @andenetyemetal4102 7 місяців тому +1

      እውነት ነው ይህችማ በጣም ድራመኛ ሁኔታዋ ሁሉ በጣም የሚያስጠላ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በዚህ በተልከሰከሰ ስራቸው ሊያፍሩ ሲገባቸው አደባባይ ወጥተው መለፍለፍ ምን ለማግኘት ይሆን ሰድቦ ለሰዳቢ መስጠት ምን አይነት ጊዜ ነው በእውነት አለምሰገድ ይሄ አይነቱን ታሪክ ማቅረብ ለማንም መማሪያ አይሆንም እግዚኦ እግዚኦ

    • @AlmazGashaw-sh5hk
      @AlmazGashaw-sh5hk 7 місяців тому +1

      ምንድነው በተለያዩ ጊዜ ለሶስተኛ ጊዜ ሲቀርቡ ሚናገሩት ቃል ተመሳሳይ ናቸው ሁሉም ወይራ ሰፈር በሙሉ ያውቃል ይላሉ !!! አይይይ ባዕድ አምልኮ መታሰር እኮ ሳይታወቅ እንደዚህ ዋጋ ያስከፍላል !!!

    • @GemilaKedir-rc7cu
      @GemilaKedir-rc7cu 7 місяців тому +1

      አብዝሀኞቻችን ይህን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምንጠብቀው ተከታታይ መሆኑ ሀሪፍ ነው ሁሉም የየራሱን እውነት ከተናገረ መጨረሻላይ እነሱን ለማስታረቅ ቀላል ይሆናል የፕሮግራሙም አላማ ሰላም መፍጠር እና ማስታረቅ ስለሆነ በተግባርም ስላሳዩን

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 7 місяців тому +11

    ጎበዝ ይህ ሃሳብህ በጣም ደስ ይላል እኛም ታርቀዉ ተስማምተዉ ማየት እንፈልጋለን እግዚአብሔር ይርዳቸዉ

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 7 місяців тому +24

    ወይዘሮ ላቀች በጣም አሰተዋይ የተርጋጋ መንፍሰ ያላት ሴትመሰላለች ወይዘሮ ሎሚ ደግሞ የቤተሰብ የሰይጣን መንፍሰ የተሸከመች ሴት ናት ወይዘሮ ሸቱ ለዉርሰ ብላ ነዉ የተቀየርችዉ በአጠቃላይ ችግሩ ወይዘሮ ሎሚና የወይዘሮ ሎሚ ሰይጣን ነዉ አንዲህ የሚቀዉጠዉ 😢ፍትህ ለአማማ ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️

    • @Yetigist
      @Yetigist 7 місяців тому

      le wersema bela lejewan ferd bet yakomechwena yech merz nat

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 7 місяців тому +2

      @@Yetigist ነገሩን ከምንጩ ይላል የሃገሬ ሰዉ አይተሸዋል የወይዘሮ ሎሚ የመርዝ ሰራ አህቶችዋን ብቻ ሳይሆን መላ ቤተሰብን በድላለች ገና ለገና ልጄ አሜሪካ ነዉ አያለች የምትመፃደቀዉ አሜሪካ ሸንት ቤት ጠርጎ ነዉ አሁን ዋናዉ ለማማ ፍትህ ነዉ አከተመ 👈

    • @ErielFikre
      @ErielFikre Місяць тому

      Atkebatri lk endemyak betraka

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f 7 місяців тому +119

    ሎሚዋ ኑዛዜውን ከያዘች በኋላ ሰማይ እና ምድርን የጨበጠች መሰላት

    • @Emeye633
      @Emeye633 7 місяців тому +4

      አዎ ውሽቱ ሁሉ አፍላይ ያምራ

    • @mahelet9539
      @mahelet9539 7 місяців тому +25

      ሎሚ ሁሉንም ነገር በእቅድ ነው ያከናወነችው ችግር ያለው ሎሚጋር ነው

    • @yeneMB
      @yeneMB 7 місяців тому +1

      Ehh

    • @ገነትገነት-የ9ኘ
      @ገነትገነት-የ9ኘ 7 місяців тому +3

      ትክክል ለገዘብ እዲህ መሆን አይከብድም ወይ

    • @AmeAme-c9o
      @AmeAme-c9o 7 місяців тому +1

      አፍ ያለው ቅቤ ይቆላል ነው ነገሩ

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 7 місяців тому +286

    ኮመንታተሮች ማናቸውም ላይ ከመፍረድ ተቆጠቡ ፍርድ የ ፈጣሪ ነው ሁሉም የየራሱ እውነት ይኖረዋል እኛ በነገሩን እንጅ በቦታው ሆነን ያየነው ነገር የለምና በዛ ላይ በቤተሰብ ውስጥ ጣልቃ መግባትም ነውር ነው እንዲያስማማቸው ብቃቱ ያላችሁ በ እየሐይማኖታችሁ ፀልዩላቸው ።

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 7 місяців тому +52

    እናታችሁ ግን እንጀቴን በሉኝ በአሰተርጅና በመጦሪያ ጊዚእቸዉ እሁን እኚህ እናት ሰንት እመት ሊኖሩ ምናለ ብታሰደሰቷቸዉ ሲሞቱ ከመፀፀት ሲሞቱ ማልቀሰ እንደማበድ ይቆጠራል በህይወት ሳሉ ነዉ እናቶችን መርዳት እኔ ብቻ እንጀቴ ተላወሰ ምንም መጥፎ ቤሆኑም እናት እናት ናት መተኪያ የሌላት

    • @SalamatMandosto
      @SalamatMandosto 7 місяців тому +1

      በልጃቸዉ.የአግኙት.እዉነት.😢

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 7 місяців тому +15

    በጣም አሳዛኝ ነው , የቤተሰብ ችግር እንደዚ ሲሆን . እባካችሁ ህይወት አጭር ነው .ፍቅር ይበልጣል

  • @MetaniaShewangzaw
    @MetaniaShewangzaw 7 місяців тому +12

    ችግሩ እማዬ አባዬ እያላችሁ የራሳችሁን ፍላጎት አወራችሁ ሁለታችሁም ለፍቅር ጊዜ የላችሁም ልጆቻችሁን እና የልጅ ልጆችን እየበተናችሁ ነው እናታችሁ በልጆች ተከበው በመደሰቻቸዉ ሰአት አደባባይ አወጣችኋቸው አስመሳይ ናችሁ ምህረት ያርግላችሁ

  • @shewayegidaye904
    @shewayegidaye904 7 місяців тому +38

    ማነው እንደኔ የተምታታበት ሁሉም ያሳዝናሉ፡፡ እባካቸሁ ታርቃችሁ ቀሪውን እድሜ በስላም ኑሩ፡፡ ፈጣሪ ስላሙን ያውርድላቸሁ፡፡

    • @Bezawit-zu9cc
      @Bezawit-zu9cc 7 місяців тому

      😅😅😅😅😅

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 7 місяців тому +1

      አሚን ሰላሙን ያውርድላቸው መቼም ይሄ መሬት ነው የሚያባላቸው እሱ ባይኖር ኖሮ ሰላም ይሆኑ ነበር የጥቅም ጉዳይ ነው በጣም ያሳዝናል ማንን እንመን እግዝዬ

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 7 місяців тому

      😒ምን አገባኝ እራሳቸው ይምታታባቸው 😒ምን በ ውጣን

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 7 місяців тому +74

    ጎረቤት አይዋሽም ያለዉ ማነዉ ላለመቀያየም ብለዉ ይዋሻሉ ስለዚህ ዋናዉ ይሄ ቤተሰብ የእናት ምርቃት ሰላም ያስፈልጋል ዘራችሁ በምርቃት መቀጠል አለበት አለምዬ ፈጣሪ ይርዳህና አንድ እንደምታረጋቸዉ አምናለሁ

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 7 місяців тому +3

      አጋንንት ነው እመኑኝ አንዳችውም በግል መጥፎ ሆነው አይደለም ፅሎት ነው የሚፈታው

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому +2

      የእርቅ ማእድ የማይቋደስ ቤተሰብ ፡ ለሰፈር ብቻ ሳይሆን ፡ ለከተማና ለሀገር ጠንቅ ይኾናል።

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 7 місяців тому +12

    እናት እና አባት ክብር ይገባቻል እውነቱን እግዚአብሔር ነው ማቀው ኑዛዜው አግባብ አደለም ከሆነም ለሚስኪኑ ለታማሚው ነበር መናዘዝ ያለባቸው

    • @LamlamAl
      @LamlamAl 7 місяців тому

      በጣም

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 7 місяців тому +11

    የኔ እህቴ ልክ እንደ ሎሚ ናት ምንም ብናረግላት እኛን የምትከስበት ስበብ ትፈልጋልች እና ሎሚም እህቴም ከእውነተኛ መንገድ የወጡ ሰዎች ናቸዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ገና እምነቷን ሳልሰማ ነው ሎሚ በሕቴ መንገድ እንደሆነች የገባኝ!!!!

  • @mbet1840
    @mbet1840 7 місяців тому +4

    ሎሚ ተብየዋ እናቷን እንደምታሰቃያት ምንም ጥያቄ የለውም ምክኒያቱም ቃል በቃል እናቴን አልወዳትም ብላለች❤❤

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 7 місяців тому +52

    ላቀች አስተዋይ ከሆንሽ አንቺም ልጅችሽም እናተሽም በሀይማኖታቹ ጠንክሩ በአድ አምልኮ ምናም እር ተር ከዚህ ውጡ ምስኪን ወንድምሽ እራሱ ህመምተኛ ያርገው እሱ ነው በኢየሱስ ስም ወንድማቹ ፀበል አስጠምቁት ሁሉም አላፊ ነው ከሀይማኖታችን በቀር

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu 7 місяців тому +2

      ሀይማኖት ለስም ነው ባህድ አምላኪ ናት

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 7 місяців тому +2

      ​@@MN-xf8xuበትክክል እኔ ላቀች ያወራችውን በደን ሰምቸዋለሁ ከሳ ወሬ ተነስቼ የገባኝ ነገር ቢኖር ባእድ አምልኮ አለ

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 7 місяців тому

      ግን ምንድን ነው ባእድ አምልኮ ማለት? ?? አልገባኝም እዚጋ ሁሉም ሰለአምልኮ አልተናገሩም ግልፅ አድርጉልኝ? ? ከቻላችሁ​@@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 7 місяців тому +4

    ፈጣሪ ሆይ በዚህ ዘመን በአገራችን ህዝብ በየቤቱ የገባውን ክፉ መንፈስ አስወጣልን

  • @nedaahmed5123
    @nedaahmed5123 7 місяців тому +20

    አላህዬ ሰላሙን አውርድልን በዚህ ቤት የሁሉንም ልብ የምታውቀው አንተ ነህ አላህዋ🎉🎉

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 7 місяців тому +7

    ትክክል ነች ከእሳ የልጆቻ ነው እኔንም ያሳዘነኝ እኜ ሚሲኪን እናት ክብር እንጂ ስድብ አይገባቸውም አንቺን ግን ሳላዳንቅ አላልፍም ለእናትሽ የከፈልሽውን ዋጋ በልጆችሽ ታገኚዋለሽ ልጆችሽ አንቺ እናትሽን ስትወጂ ስታከብሪ ካንቺ የሚማሩት እናትን መውደድ ማክበር ነው ተባረኪልኝ ጎበዝ ልጅ ነሽ ለእህትሽም ልቦና ይስጣት ወልዳለች በልጆቻ ታገኘዋለች ብድራን የእውነት እናት ሆነሽ በእናት መፍረድ ያሳዝናል

  • @GrDgg
    @GrDgg 7 місяців тому +8

    እናት ያላቹ ሰውች እናታቹን ትበድላላቹ እኔ እናቴ በልጅነቴ ነው ያጠዋት እናቴ እማዬ ማለት ይናፍቀኛል እናታቹን ከጥቅም ጋ አታያይዙ ጥሩ አይደለም ግን አባቴ ነው ያሳደገኝ ምንም ሳይጎድልብኝ አላሀምዱሊላ

  • @edanedan-h3n
    @edanedan-h3n 7 місяців тому +45

    ጎሮቤት አቅረቡልን የዚህ ቤተሰብ በዉጭ ሰዉ መጣራት አለበት

    • @appseth8007
      @appseth8007 7 місяців тому +11

      ጎረቤት እደማያዳላ በምን እናውቃለን ፈጣሪ በቤታቸው ይግባ ያሳዝናል በጣም በየቤቱ ያለነው ግን የነሱ በዛ አባትና እናት በልጆች መሀል ማበላለጥ ይሄነው ውጤቱ ከፋፈሉዋቸው እህትማማቾችን እናቴ ወንድ ልጆችዋን በጣም ከመውደድዋ የተነሳ ታደላ ነበር በጣም ይከፋኝ ነበር አሁላይ እኛ ሴትልጆችዋ ነን አቀባረን የያዝናት አልተቀየምናትም እኔን እናቴን ስታሳዝነኝ

    • @RT-hw9lx
      @RT-hw9lx 7 місяців тому +4

      የኢትዮዽያ ጎረቤትም . ወገን ይይዛሉ / ሁሉ በቲፎዞ ነው

  • @tewabechwubschet8725
    @tewabechwubschet8725 7 місяців тому +9

    ሎሚ የምትባለው በጣም ቀጣፊ ነው የምትመስለው ይህችኞዋ ልጅ እውነተኞ ትመስለኞለች

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 7 місяців тому +22

    አለም ሰገድ ተባረክ
    ሽማግሌ በጠፈበት በዚህ ክፉ ዘመን
    የልጅ ሽማግሌ ተገኘህ
    ወልዶ ያሳደገህ ይባረክ🙏✅

  • @ህሊኡራኤል
    @ህሊኡራኤል 7 місяців тому +31

    እየጨነቀኝ ነው የሰማሁት እግዚአብሄር ሰላም ያውርድላችሁ ከባድ መንፈስ አለ በፆም በፀሎት አሸንፉት

    • @DastaBashir
      @DastaBashir 7 місяців тому +2

      ማርያም ን ልክ እንደኔ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ

  • @mariamm9531
    @mariamm9531 7 місяців тому +20

    አቤት ነገር ስንወዲኮ ያችም ስትመጣ ትክክል ይችም ስትመጣ ትክክል የምትሉ ሰወች ግን ጤነኛ ናችሁ አላህ እዉነቱን ያዉጣዉ

    • @hanademelash6673
      @hanademelash6673 7 місяців тому +2

      😂😂😂😂 ምን ይደረግ ጆተኒ ሆንን

    • @asnitubechannel4469
      @asnitubechannel4469 7 місяців тому

      😍😂😂

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 7 місяців тому +1

      መቼም ሎሚ ተብየዋ ልክ ናት የሚል የሷ ቢጤ አረመኔ መሆን አለበት

    • @LovelyBackgammon-dy6ou
      @LovelyBackgammon-dy6ou 7 місяців тому

      😂😂😂😂

  • @wengelhiwot5301እውነት
    @wengelhiwot5301እውነት 7 місяців тому +58

    አለምሰገድ በጣም ነው ያሳዘነኝ የስንቱን ጉድ ቁጭ ብሎ ማዳመጡ ትህግስቱ እንደ እኔ ያሳዘናችሁ እጅ አውጡ
    የዚህን ቤት ታሪክ እግዚአብሔር አምላክ እርሱ ይፍታው

    • @yeneMB
      @yeneMB 7 місяців тому

      💵

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 7 місяців тому +2

      ምንም የሚያሳዝን ነገር የለም ስራ ነው $$$

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 7 місяців тому

      @@yeneMB$$$

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 7 місяців тому

      ​@@Stoplying-k1wከከከ ሲያካብድ ስራ ስራ ነው

    • @narditube4378
      @narditube4378 7 місяців тому

      በጣም ይገርማል ከነዚህ ቤተሰብ ሰይጣን ራሱ ክፈትት ይኮርጀል በተለይ አባትዮ አብሮ እያሉ የፍቺ ,,,,😢😢😢

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 7 місяців тому +15

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ማለት ነው
    አንዳቸውም ጥፋተኛ ነኝ አላሉም አንዳቸው ሌላውን መወነጃጀል ነው እንጂ እውነቱ ማንጋ እንዳለ ማወቅ አይቻልም ሁሉም ልክ ነን ነው የሚሉት እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣ ስላሙንም ይስጣቸው

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት 7 місяців тому +40

    እኔ እኮ አሜሪካ እሔዳለሁ አላለችም ሎሚ 😂
    መንግስተ ሰማያት አስመሰለችው

    • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
      @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 7 місяців тому +17

      በጣም በልጆቿ ተመጻደቀች
      የልጆቿን መጨረሻ ሳታይ
      የናት ሐዘን ቀላል መስሏታል
      በልጆቿ ታገኛታለች

    • @ሲኖሪታ
      @ሲኖሪታ 7 місяців тому +9

      ጉረኛ ነች እዩኝ እዩኝ ትላለች

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 7 місяців тому +11

      😂😂😂አሜሪካ ላብ ጥብ ተደርጎ ሚኖር አልመሰላትም

    • @empyrealcirus
      @empyrealcirus 7 місяців тому +17

      ሎሚ እናቴ ነች ልጆቼን ያሳደገቻቸው ዛሬ እማዬ አትበላም እኔ እየበላሁ ነው አለች ነገር ግን የበላች አትመስልም በዊግም በሜካፕም ታጅባ አሻሮ ነው የምትመስለው 😂😂😂

    • @ሲኖሪታ
      @ሲኖሪታ 7 місяців тому +1

      @@empyrealcirus ከከከከከከ

  • @Wine_1616
    @Wine_1616 7 місяців тому +4

    አለምዬ እውነቱ እግዚአብሔር ጋ ነው ያለው ለመፍረድ አደለም ነገር ግን የሎሚ ጉዳይ መጣራት አለበት ችግሮች እርሷጋ ያሉ ይመስላሉ ስታወራም የሚያስታውቁ ይመስላሉ እኔ ሀይለኛ ነኝ እኔ እውነት ተናጋሪ ነኝ በሚል የብዙ ሀቀኞች እውነት ተዳፍኖ ቀርቶአል ሲጀመር ተለይቶ ተደብቃ ከአባቷጋ ሄዳ ውልና ማስረጃ ያናዘዘቻቸው ቀን ማንነቷ የተጋለጠ ይመስለኛል ልቦና ይስጣት ለቤተሰቡ ምህረት ከእግዚአብሔር ይላክላቸው ሰውየውን ነፍስ ይማር!

  • @nonazerihun7780
    @nonazerihun7780 2 місяці тому +1

    አባትና እናት ለሁለት ሲካፈሉ ልጆችም እንደዛው ነው የሚያደርጉት አንዳቸው ለእናታቸው አንዳቸው ለአባታቸው ይወገናሉ ስለዚህ አንድ መሆን ያቅታቸዋል አባትም ለሚወዳቸው ልጆች የሚነግረው እንደተበደለ እናትም እንደዛው በትክክል እናቶች በጣም ብልህ ስለሆኑ ልጆቻቸው አይመረው ላይ የማይሆን ነገር ነው ሚዘሩት ምክንያቱም መደመጥ አላቸው ትክክለኛ ባልና ሚስቶች ግን ከገንዘብና ከነገሬ ይልቅ ልጆቻቸው አንዳይነት እንዲሆኑ እንዲተሳሰቡ መሃላቸው ክፍተት እንዳይኖር ከገንዘብ ይልቅ እህታቸውን ወይም ወንድማቸውን እንዲወዱ ነው ማድረግ የነበረባቸው

  • @BetiDubai
    @BetiDubai 7 місяців тому +52

    በስመአብ ሎሚ በጣም ከባድ ሰው ናት ለመሬት ብላ ይህ ሁሉ ጦርነት

  • @ezekiel_10
    @ezekiel_10 7 місяців тому +10

    መቼም ፡ይሄ፡ታሪክ፡በጣም፡አስፈሪና፡አስደንጋጭ፡ነው፡መቼም፡ጌታ፡መድሃኒአለም፡ይፍታው፡መቼም፡ከሱ፡የሚያልፍ፡የለም።እግዚኦ፡አንተንም፡አዘጋጁን፡ብርታቱን፡ያድልህ።

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 7 місяців тому +21

    ከምንም በላይ የአለምሰገድን ትህግስት ማዳመጥ ችሎታ ይስጣችሁ ይሄነገር በየቤታችን እግዛብሄር ይሰውረን የምትሉ ላይክ

  • @HelenMhari
    @HelenMhari 7 місяців тому +2

    እሕቴ ተባረኪ በልጆችሽ ተደሰቺ እድሜና ጤና ይስጥሽ ለናትሽ ክብር ስላለሽ ተባረኪ እማን አደራ ጠብቂያቸው እሕትሽ እንኳን ውሸታም ነች የልጆችሽን ፍሬ ያሳይሽ ኖሮሽ ይባረክ ሰላምሽን ያብዛው ከእማማጋም የመጣችው እሕትሽንም አመሰግናታለሁ

  • @almazng3982
    @almazng3982 7 місяців тому +4

    እንኳንም ከደሃ ቤተሰብ ተወለድኩ የሚያሰኝ ጊዜ ደርሰናል: የዚህ ዘመን ትውልዶች እጅግ በጣም ይገርማሉ OMG I am so lucky I born in 60s we never think like this. ባለፈራችሁት ንብረት ለግድያ መፈላለግ: ያማል መስማት : እኛ ድሮ ስራ ይዘን የተሻለ ቤት ገዝተን እናት አባታችን ጡረን ነበር ::

    • @MesiEmani
      @MesiEmani 7 місяців тому

      I guess They were born in the 60s to 70s too
      They are growing women they don't look younger

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 7 місяців тому

      እውነትህን ነው ዘንድሮ ገና ከቤት እራሳቸውን ችለው ወጡ ብለህ ስታስብ፣ ልጆች ግን ወላጆች ሲሞቱ የሚካፈሉትን ያሰላሉ። ከባድ ጊዜ ነው እንዳይጣሉ ቀድሞ ያለውን መናዘዘ ይበጃል።

  • @viva8589
    @viva8589 7 місяців тому +21

    አጋንት ነው የሚጫወትባቸው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቸው

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu 7 місяців тому +1

      ሎሚ በዛ አታምንም ይቺ ግን ባህድ አምላኪ ናት በቅርብ አውቃለው

  • @mimijonathan2020
    @mimijonathan2020 7 місяців тому +33

    ተባረኪ ላቀች በልጆችሽ አግኘው እንደዚህ በእድሜ የገፋ አዛውንት እናት እንኳን መንገላታት የለባቸውም እግዚአብሂር ከጎናችሁ ይሁን ሰላምን ያሳደገች እናት ዘጠኘ ወር የተሸከመች እናት እንኳን ያለደከሙትን ንብረት ለመካፈል አይደለምና እናትን ቢሸከሟት አትከብድም ሎሚ ማስተዋሉን ይስጥሽ

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 7 місяців тому +1

      ሂጂ ወደገደል አቃጣሪ እንዳንቺ መናፍቃን ስለሆነች አጎብድጂ #ጋለሞታ

    • @mimijonathan2020
      @mimijonathan2020 7 місяців тому

      ​@@friyeamen9579የተረዳሁትን አስተያየት መስጠት መብቴ ነው ለናቱዋ ያላት ፍቅር ልቤን ነክቶኛል በፈለገችው ማመን መብቷ ነው

    • @mimijonathan2020
      @mimijonathan2020 7 місяців тому +1

      @@friyeamen9579 አማኘ አይሳደብም ማስተዋሉን ይስጥሽ እህቴ ያመሠገንኳት ካናደደሽ ለናቷ ያላት ፍቅር ልቤን ስለነካው ነው

    • @lulagezahegn
      @lulagezahegn 7 місяців тому

      አሜን በልጆችዋ አጊንታዋለች ልጆችዋ አይወድዋትም እሳም አቶዳቸውም አረመኔ ናት ላቀች መርዞ

    • @Yetigist
      @Yetigist 7 місяців тому

      esuwa merz nenat lakech malet eski lenatiwa ade netila ekon agezalatem lejun be hodu megemeti enati nat manenem atiwedem ke birr beseteker

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 7 місяців тому +47

    ሎሚ የምትባለው ሴት ወደ ፀበል መሄድ አለባት በሰይጣን የተያዘች ልችሆን ትችላለች ጤነኛ ሰው እንዲህ አይሆንም የራስዋን ሀጢያት ለቤተሰብዋ የምትሰጥ አፈ ዘራፍ ሴት ትመስላለች እግዚአብሔር ይርዳት አንድ በጥባጭ ካለ ቤተሰብ ሰላም አያገኝም

    • @yeneMB
      @yeneMB 7 місяців тому

      Penti nechi

    • @SmilingAlpineVillage-zk2sg
      @SmilingAlpineVillage-zk2sg 7 місяців тому +2

      ሴጣይ የያዘክ አንተ ናክ ማን ፈራጅ አደረገክ

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 7 місяців тому

      ​@@SmilingAlpineVillage-zk2sgዝም አትይውም ይች እኮ ሎሚን በፊት መሀን ነሽ ልጅ የለሽም አለችኝ ያኔ ቂም ይዠባት አለሁ ጠላሇት አለች እኮ ዛሬ ላይ ሁሉም ልጆቻቸው ስለደረሱ ተራክሰዋል እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ ይመስላል ነገሩ

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 7 місяців тому +1

      ​@@SmilingAlpineVillage-zk2sg አጉል ጻዲቅ ጻዲቅ አትጫወቺ እየተሳደብሽና እየተራገምሽ ኦኾ ነው ምን አገባሽ ወይም ሎሚ ነሽ 😂

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 7 місяців тому +1

      @@mehbobamahnoobaላቀች አኳ መጥፎ ብትሆን የሎሚን ልጅ ከራሰዋ ጋር አታሰራትም ነበር አሄንሰ አንዴት ተገነዘብሸዉ

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 7 місяців тому +5

    የመጀመርያ ልጅ እኮ የእናት ምትክ ናት ግን ምናይነት አይምሮዋ የደፈነው አሩጊት ነሽ ሎሚ ተብዬዋ የእናትሽ እርግማን በህይወት እያለሽ ያሰቃይሻል ተይ የናት ዋጋዋ ውድ ነው😢እናት ሚድያ ለሚድያ የሚያሳድድ ልጅ ባይወለድ በእስከ እርጅናቸው ፍርድቤት ለፍርድ ቤት የምታሳጅጃቸው ነገ በልጆችሽ ሁሉም ታገኝዋለሽ ጠብቂ ግን ግዜው ሳይረፍድብሽ እናትሽን በትልቁ ይቅርታሽን ጠይቃቸው😢😢😢ማንም የዘራው ነው የሚያጭደው

  • @saragetachew8191
    @saragetachew8191 4 місяці тому +1

    ይሄ ቤተሰብ በእርግጠኛ አናት አባታቸው የሚያመልኩት ባዕድ አምልኮ ነበር አሁን ግብሩ ሲቀርበት አረስ በእርስ የባላቸዋል በአስቸኳይ ሠላም ፍጠሩና እናታችሁ ንስሀ ይግቡ ሥጋ ደሙን ይቀበሉ ከዛ ቤተሰቡ ሠላም ያገኛል

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 7 місяців тому +7

    ምርጥ ጋዘጠኛ ነህ ሁሌም መበሻሸቅ የራሳችን ችግር ልንፈታ ባለመቻላችን ይገርማል ባለመግባባት ባለመስማማት ህዝብን ሆነን ከቤተስብ ስለወጣን አገራችንም ደሀ ሆና ህዝብም ችግርን ፈቶ አገርን አገር ማረግ ባለመቻላችን ያሳዝናል ምክንያቱም ቤተስብ መልካምነትን ሳይሆን ክፋትን ያጠነጠኑበት ጎረቤት የተባበረበት ህብረተስብ ምን ያበቅላል ለዚህም ነው አገር የደህየችው ምንም የማይረባውን ጪቅጪቅ ትተን እስቴ ስለስላም ስለፍቅር ብሎም የጌታን ፍራቻ ሞትን አስበንለዘላለሙ ጉዞ መልካምነትን ብንመኝ

  • @zedyetewahdolij5700
    @zedyetewahdolij5700 7 місяців тому +14

    እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጣልቃ ይግባላችሁ መፍቴሄው ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ነው

  • @hanannur-ul2sp
    @hanannur-ul2sp 7 місяців тому +47

    ሎሚ የምትባለው ታስፈራለች አባቷንም የገደለቻቸው ይመስለኛል ስግብግብ አረመኔ ንች

    • @BizuyeTefera
      @BizuyeTefera 7 місяців тому +4

      አዎ ራስ ወዳድነ እኔ አውቃለሁ የምትል ናት

    • @YaniyaniYaniyani-x9h
      @YaniyaniYaniyani-x9h 7 місяців тому +6

      እረ በስመአብ ከመፍረድ ዝም ማለት አይሻልም

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 7 місяців тому +1

      አትፍረድ ይፈረድብሃል

    • @GemilaKedir-rc7cu
      @GemilaKedir-rc7cu 7 місяців тому +5

      አትፍረዱ ይሷም ጋ እውነት ይኖራል ቢባል ቢባል አባቷን ለተንከባከበች ባልሽ ነው መባል ለዛውም በእናት እና እህት ተደርጎ የማይታወቅ ትልቅ ነውር ነው😏

    • @ZuzuMmm-gq9wl
      @ZuzuMmm-gq9wl 7 місяців тому +1

      ወይኔ ፍጣሪየ ኧር እስኪ ዝም በሉ ያላያችሁትን አትዘላብዱ ትጠየቁበታላችሁ ሆ

  • @meazagirma6364
    @meazagirma6364 7 місяців тому +7

    ይህ ታሪክ የአብዛኛው የኢትዮጵያዊያን ታሪክ ነው የሚመስለኝ ፡፡ ቤት ችሎት ነው ፡፡

    • @ayoushamk7518
      @ayoushamk7518 7 місяців тому

      ትክክል እኛ ቤትም ገብቷል😢

  • @GraceFavour99
    @GraceFavour99 7 місяців тому +3

    እታፈራሁ ልጄ ሎሚ ጋያ ታጨስ ነበር ቁምጣ ትለብስ ነበር ቢራ ትጠጣ ነበር ወዘተ ወዘተ ይሄን ሀሉ ሳይቆጥር ለሰው ሁሉ በደል እራሱን አሳልፎ የሞተልን እየሱስ ያልሽውን ሁሉ ሽሮ ልጁ አድርጓታል ። ሰው አጢያትን ይቆጥራል ምህረት ሰጭው የሀላችንን ኃጢያት በመስቀል የጠረቀው ግን በደሞ አጥቦ አፅድቶ ይቅር ይላል። ፍቅር በመሃላችሁ ይግነን። በዚህ እንያችሁ🙏
    ዮሐንስ 3:16-“ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና”
    አምላክ ይወደናል፤ እንዲሁም የዘላለም ሕይወት እንድናገኝ ይፈልጋል። ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ወደ ምድር የላከው በዚህ ምክንያት ነው።

    • @tarikuabbadima7036
      @tarikuabbadima7036 7 місяців тому

      sile egiziabiher asitalech yenante menfes lela new geta geta eyalachihu ye eyesus menfes sayihon ye diablos new yalachihu bizu bota eyayen new

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 7 місяців тому +10

    አለምዬዬ አተንተ የኢትዮጵያ የእቅ አባት ብዬሀለሁ እኔ ቤተሠብ መታረቅ አለባቸው ፍቅር ይበልጣል

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 7 місяців тому +61

    በእውነት ማናቸውም ላይ አትፍረዱ ቤተሰቦቻቸው ያመልኩት የነበረው ባእድ አምልኮ ነው እርስ በእርሳቸው እንዳይስማሙ ያደረጋቸው

    • @yelejochemeznagna1533
      @yelejochemeznagna1533 7 місяців тому

      😂😂 new beleshi new

    • @SaiH-r9j
      @SaiH-r9j 7 місяців тому +1

      ያበእድ አምልኮ ምንድነው አልገበኝም እስቲ ኒገሪኝ በእድአምሎኮ፡ምንዲነው???

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 7 місяців тому

      በትክክል

    • @KaleNate-eq8xc
      @KaleNate-eq8xc 7 місяців тому

      @@SaiH-r9j እህትየው ያደረገችውን ኢንተርቪ ክፍል1-2 ገብተሽ ጮክ ብለሽ አድምጪው መልሱን እዛ ላይ ታገኚዋለሽ

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 7 місяців тому

      ​@@SaiH-r9jውቃቢ፣መተት፣ደብተራ ናቸው እናትዬ

  • @EdenAberam
    @EdenAberam 7 місяців тому +78

    ስላሴ ሰላሙን ያውርድላችሁ እራሴን አመመኝ😢

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 7 місяців тому +8

    ላቁ አስተዋይ እንደሆንሽ ከንግግርሽ መገንዘብ ይቻላል። አባትሸንም ተወጂአቸዉ ነበር እናትሽንም ስለምትወጂ ትከከለኛና ሚዛናዊ ሰዉ እንደሆንሽ መገመት ይቻላል።

    • @Yetigist
      @Yetigist 7 місяців тому

      asetewaye sw edzi nw ed satawek enatun miwed sw eko be ferd betu beye police tabiyawe ayakeratitim wede neseha wede fetari deje nw miwesedew ege edi adelm enati mewede esuwa lasetachten keber nw zari leber bela bekadechate lej ye enatenetun wege yasayechat so....

    • @wondawkwondirad2760
      @wondawkwondirad2760 7 місяців тому

      @@Yetigist sewye yhe ye commentateroch bota new gudayu yeminekachu sewech keretsa lay astelalfu please!

  • @aberatarikuafiseha9103
    @aberatarikuafiseha9103 3 дні тому

    እናትሽን ስላከበርሽ ተባረኪ እንባዬ መጣ እንደዚህ አይነት ታሪክ ሰምቼ አላቅም

  • @rehanayassin6346
    @rehanayassin6346 7 місяців тому +10

    እንዴት የሚያሳፍር ቤተስብ ነው አላህ ከእንደዚህ አይነት ይጠብቀን አሚን

  • @SaraEthiopia-b1t
    @SaraEthiopia-b1t 7 місяців тому +8

    አሌክሰ እግዛቤር ጤናህን ይሰጥህ የሰንቱን ጉድ በትግሰት መሰማት ከባድነው አሰማማቸው ለየትኛው ጌዜ ፋጣሪይ ይርዳህ ወንድማለም❤

    • @hirutgashaw9206
      @hirutgashaw9206 7 місяців тому

      ለእሱ የገንዘብ ማግኛ ስራው ነው 😅 ለተመልካች ነው እንጂ ማዘን

  • @ShewayeGebru
    @ShewayeGebru 7 місяців тому +5

    አለምዬ የነዚህ ቤተሰቦች ታሪክ ግራ ያጋባል የማን ይታመናል እግ ይፍረደው እንጂ ከባድ ነው አደራ መጨረሻውን አሰማን እግ ይርዳህ ሎሚ ግን ስላባቷ ኦቨር አክት አደረገች ደግሞም ዋሸች ሆስፒታል አልጠየቁም ማለት ምን አስፈለገ ባይጠይቁም ቢጠይቁም አባታቸው ናቸውኮ ማን እሷን ብቻ አዛኝ አደረጋት ከዛችኛዋም ጋር የተሻረኩት ለጤና አደለም

  • @kukutilove
    @kukutilove 7 місяців тому +7

    ሎሚ ፀበል ትጠመቅ የገንዘብ መንፈስ ከላያ ላይ ተነቅሎ ይወጣል❤❤❤

  • @selam9713
    @selam9713 7 місяців тому +4

    አቤት ጌታ ሆይ የቤት ገበና ባደባባይ እግዚኦ😢😢😢

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 7 місяців тому +7

    እናት ❤❤❤❤❤❤❤አትነካም ምንም ትሁን እስከጥፋቷ ❤❤❤❤ልትወደድ ልትከበር ልትንከባከብ ይገባል እና እናታችሁን ውደዱ 😢የልጅ ልጆችም አያታችሁን ይቅርታ ጠይቁ።

  • @narditube4378
    @narditube4378 7 місяців тому +25

    እኔ በነዚህ ቤተሰብ ውስጥ የተረዳሁት ነገር አንደኛ ቤተሰብ ልጆችን እኩል አለማያት ልጆች እንድጠለሉ ወንኛ ምክንያት ነው ያ በቤተሰብ የምወደደውን ልጅ የማይወደድ ልጅ ያንን ይጠላል ስቀጥል በጣም ጥቅመኝነት ይተያኛል አራ ጎበዝ ሞት የምሉት ጀግና አለኮ ሌላው ሁላችሁም ሎሚ ለይ የምትፈርዱት ስትናገር ሀይላቃል ስለሆና ነውጅ እንደዚህ አይነት ሰው ውስጡ የዋህ ነው ብዙ ግን ግድ ቀድሞ የቀረበው ተበዳይ ነው ማለት አይቻልም ሌላው አምላክ በመካከላችሁ ይግባ

    • @mahelet9539
      @mahelet9539 7 місяців тому +7

      ሎሚ ብልጣብልጥና ለእያንዳንዱ ነገር የተዘጋጀችበት ነው የሚመስለኝ

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ 7 місяців тому +5

      ሰው ደግሞ አፍሽ ሚናገረውን እንጅ የውስጥሽን የሚያየው እግዚአብሔር ብቻ ነው

    • @samiyasaid7499
      @samiyasaid7499 7 місяців тому +4

      ሎሚ በጣም አስመሳይ ናት ክፋትን በጣም ተሽከመች ይምስላል የልጇን ባል ምን አመጣው ጥላቻ ቢሆን እንጅ ስለ ስራውስ ማውራት ምን አስፈልእገ በጣም ጥሩ አመለካከት አይታይም ምን ያህል የእህቷ ንግግር ቢበረታባት ነው ከውሻ መውለድን የምትመኘው ይህ ሁሉ የሚያሳየን እንደአገር ያላወቅነው እንደሀይማኖት ያልተማርነው ህግ ነው ህግ ባለማወቃችን ታናሽና ታላቅ ደረጃ እየተዳፈርን ነው

    • @narditube4378
      @narditube4378 7 місяців тому

      ​@@samiyasaid7499በጣም ክው ነው ያልኩት ቪዲዮው ረዢም ስለሆና ጨርሼ አልሰማውም ነበር የዚችኛውን መሀላ ስሰማ በጣም አዘንኩ በውሸት ልጆቼን ይንሰኝ ማንም ሴት አትልም 😱😱

  • @ገኒ-ረ9ጸ
    @ገኒ-ረ9ጸ 7 місяців тому +28

    ሎሚ አማባገንና ነች እኔ ብቻ ልሰማ ለሁሉም ነገር ሀላፊነት ሊውሰድ የምትል ትመሳላለች እና በጉልበቷ የምትተማመን ነች።

    • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
      @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 7 місяців тому +6

      በትክክል ቅልብልብ ያለች ናት
      አጉል የአባቴ ተቆርቋሪ ነኘ እኔ ብቻ እሰመሳይ ናት።

    • @BeemnetBayeah
      @BeemnetBayeah 7 місяців тому +3

      በጣም ችግሩ ያለው ሎሚ ጋ ነው ።

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ 7 місяців тому +10

    😢😢😢😢ያሳዝናል ይህ ቤተሰብ እውነቱ ፈጣሪ ጋር ነው

  • @eyerusalemdesta7887
    @eyerusalemdesta7887 7 місяців тому +4

    እኔ ከዚህ ታሪክ የተማርኩት በባልና ሚሰት መካከል ልጅ ሲገባ ሚፈጠረዉ ይህ ነዉ እናተ ናቹሁ በጠበጣችሁት አሁንም አባት አይገኝም በጃቹሁ ያሉቱን እናታቹሁን አክብራቹሁ ያዙ እናቴ አባቴ አትበሉ እናት አባት እኩል ነዉ በፈጣሪ ፌት ስለዚህ በህይወት ያሉትን እናታችሁን አክብራቹሁ ያዙ ለልጆቻቹሁ ፍቅር አስተምሩ አመቤቴ ከነ ልጅዋ ቤታቹሁ ትግባ ሰላም ትስጣቹሁ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 7 місяців тому +11

    የሰላም አምላክ የፍቅር ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሰላሙን ይላክላችሁ አሌክስዬ በናትህ ይሄንን ቤተሰብ ሄደህ አስታርቃቸው አልታረቅም ያለውን ሚዲያ ላይ አውጣው ያኔ ጠባጫሪው ይታወቃል ሁሉም በየፊናው ሌላውን ይወነጅላል !

  • @fairozhamed6227
    @fairozhamed6227 7 місяців тому +10

    ሎሚ ተብየዎ አባትየውን ገዳይ ናት መተተኛ ፍትህ ለናታችን

  • @ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ
    @ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ 7 місяців тому +17

    ያረቢ አንተው ርዳቸው ይሄን ቤተሰብ ያአላህ ምን ጉድ ነው😢😢 ኮምንተሮች አትሳቁ ነግ በኔ በሉ ምን እንደሚገጥመን አናውቅም 😢😢😢

  • @MajorBerhanuwoldesenbetket4038
    @MajorBerhanuwoldesenbetket4038 3 години тому

    አለም ሰገድ እጅግ ድንቅ ሰው የምንማርበት ሥራ እንደምትሠራ ይታወቃል ሆኖም ከዝህ ቤተሰብ ምን እንማራለን ? በእውነት ከኢትዮጵያዊ ባሕርይ እና ጨዋነት ያፈነገጠ ቆሻሻ መማር አንፈልግም በሕይወት የሌለን ሰው እንኳን ነፍሱ ካረፈችበት ሰላሙን ይነሳሉ

  • @MarrySharou
    @MarrySharou 7 місяців тому +1

    ምንም አይነት አስተያየት የለኝም ልዑል እግዚአብሔር ሰላሙን በቤታችሁ ያውርድ አሜን 🤲🙏

  • @bereketasfaw7168
    @bereketasfaw7168 7 місяців тому +16

    ይህንን ቤተሰብ የሚያባላው የባህድ አምልኮ ነው በተለምዶ አባባል (የቤተሰብጣጣ) የሚባለው ነው በፀሎት ነው የሚፈርሰው

    • @asteramsalu1119
      @asteramsalu1119 5 місяців тому

      Exactly they fight until death በፆም ፀሎት ሱባኤ በጋራ ካላባረሩት ። የሁላችንም ችግር ነው።

  • @hayatabdulkadir3280
    @hayatabdulkadir3280 7 місяців тому +7

    ጎሮቤት መተው እውነቱን ቢናገር የበለጠ ይጠመዳል በአሁኑ ግዜ እውነት መናገር ብዙ መዝዘ ይዞ ይመጣል ፈጣሪ ይዘንልን

  • @ቤቲነኝ-ጸ2ቀ
    @ቤቲነኝ-ጸ2ቀ 7 місяців тому +14

    ይሄንን ቤተሰብ የሰላሌው ቃልቻ ደህና አርጎ ነው አሳስሮ ቁጭ ያደረጋቸው:: እናትየውና አባትየው አይተማመኑም : እናት ቤት የሚታረደውን አባት አይበላም :አባት ቤት የሚታረደውን እናት አትበላም: ይሄ ትክክለኛ የጠንቋይና የቃልቻ ነገር ነው::በስተርጅና ተፋተው ወይ አንደኛቸውን አልተለያዩ አንድ ቤት እየኖሩ ልጆቹን ያባላሉ:: በሰላም ያላቸውን ተሳስበው እንዳይበሉ እርስ በርስ እያባላ ከሰውነት ውጭ አርጎ አጎሳቁሎ በአደባባይ አዋረዳቸው:: ፀሎት አርጉ ፀልዮ ፈጣሪ ከታሰራችሁበት እስራት ይፍታችሁ:::

    • @yasmalblooshi6939
      @yasmalblooshi6939 7 місяців тому +1

      እዉነት ነዉ 😢😢😢😢

    • @امالبه
      @امالبه 7 місяців тому

      ሰላሌ የጀግና ሀገር ነው የጠንቋይ ሀገር አይደለም የጀነራል ታደሰ ብሩ የሀገሬ ቱሉ ሀገር ነው ኮመንት ስትሰጭ በጁምላ አትፃፊ ።24 ሰአት ኦሮቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ እኮ ናቸው እዮሃ ሚዲያን በደንብ ፈትሸሽ እይው እና ተናገሪ

    • @ቤቲነኝ-ጸ2ቀ
      @ቤቲነኝ-ጸ2ቀ 7 місяців тому

      @@امالبه የኔ እናት አውቃለሁ ሰላሌ ፍቼ ምርጥ አገር ነው... ይህንን ያልኩት እናትየው የመጡት ከዛ ስለሆነና አባትና እናት የተጣሉት ለቤተሰብ ሰርግ እዛ ሄደው ሲመለሱ ነው ስላሉ ያው እዛ አግኝቷቸው ነው ብዬ ነው እንጂ ሰይጣንማ ሁሉም ቦታ አለ::

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 7 місяців тому

      Bade amelko bher bota tosta aymertem wende beken libona eyew andede sew bade amelko endmiktlu yetsfu sewch alu Egziabher selam yawerdlachew​@@امالبه

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 7 місяців тому +2

    እንደዚህ ያለ ልጅ ከመውለድ ያልወለደች መሐፀን የታደለች ነው የመጨረሻ ዘመን እናተ ላይ አየን አቤት ጌታሆይ ከምንም በላይ ትልቁ ሐብት የቤተሰብ ፍቅር ነው

  • @ATNASIABabyVideos
    @ATNASIABabyVideos 7 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባላችሁ እንጂ ሁሉም እኔ ትክክል ነኝ ከባድ ነው አብርሀሙ ስላሴ ይፍቱላችሁ ችግራችሁን 🤲🏻🤲🏻👏👏👏

  • @Emuassfa
    @Emuassfa 7 місяців тому +5

    ፍቅር ይስጣችሁ እውነት ከባድነው ግን ለናታችሁ እርፍ ብለው በቀራችው ዘመን ይደሰቱ ፍቅር ሰላም ይስጣችሁ ነው እምለው አለምዩ ተባረክ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 7 місяців тому +164

    እረ ይሄ የቤተሰብ ባዕድ አምልኮ 🥹🥹🥹ነው ገጠመኝ አዳምጡ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 7 місяців тому +10

      ከግራ ወደ ቀኝ ያጋጥምሽ ለሰይጣን ሰይጣን ምን መፍትሄ አለው ኣዛው እራሳችሁን ችላችሁ አዳምጡ ኮተት

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 7 місяців тому

      ​@@asegedechanbesso1399seyetanshe tensa

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 7 місяців тому

      ​@@asegedechanbesso1399በስላሴ ስም አችም ተይዘሻል ስድብንምን አመጣው ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 7 місяців тому

      @@asegedechanbesso1399 ምነው ለሰይጣን ጥብቅና ቆምክለት????? ለስድቡ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይክፈልህ ::::እናተ ግን ምን እንደምትማሩ አላቅም ሰው ካልሰደባችሁ በሀሳብ መተቸት አትችሉም :::አዎ ባዕድ አምልኮ ነው የሚባላቸው ጨሌ አተቴ ጠቋር ቡዳ ዛር ይህ ሁሉ ሰዎች በማወቅም ባለማወቅም የሚያመልኩት ነው ከሴጣን ጥሩ ስለማይገኝ እንደዚህ በሰው ፊት እንዲዋረዱ እንዲባሉ ሰላም እንዳይሆን ያረጋል ::::ክፉ ተናጋሪ የሰይጣን አበጋዝ ነው :::ታዲያ ማነው ሰይጣን ::::ስድብ የማነው????

    • @Fanos-rn5jy
      @Fanos-rn5jy 7 місяців тому +11

      ትክክል የኔ ቆንጆ በተለይ መምህር ተስፋዬ አበራ ብያገኛቸዉ

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo 7 місяців тому +13

    ሎሚ ከእርቅ በፊት ፀበል ትሂድ በትንሹ 3 ሰባት ይገባታል ላቀች ተባረኪ እውነታውን አወጣቸው እናቴ ዘሞተች አባትሽ ባልሽ ነው ተባልኩ ባደባባይ አይባልም ሉላ እናውቅሻለን መልካም ሰው ነሽ እናትሽን ምከሪ ፀበልም አስጠምቂ ቤተሰብ ይጣላል የናንተ ግን የሌለ ነው!

    • @lulagezahegn
      @lulagezahegn 7 місяців тому

      bematawkiw neger atkebatri enenem atakigm enatenm atakim werega

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sg 7 місяців тому +2

    ጎረቤት የምትሉ ሰዎች በሰላም ነው ጎረቤት እኮ ለወደደው ነው የሚመስክረው

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 7 місяців тому

    በጣም የሚያሳዝን ቤተሰብ ነው እግዚያብሄር ሰላሙን ያውርድላቸው ።የእናትና አባት ችግር ነው ልጆቹን አቡዋድኖ የሚያባላቸው ።እናት አርጅተዋል ልጆቹ ይቅር ተባብለው የእናታቸውን ቀሪ ዘመን በደስታ እንዲለውጡ እና እንዲመረቁ ፈጣሪ ይርዳቸው አሜን።❤❤❤❤❤

  • @helenkibrom9142
    @helenkibrom9142 7 місяців тому +8

    ከባድ ነው ላቀች እውነት የምታወሪ እራስሽን ችለሽ የምትኖር ጠንካራ ሴት ትመስይላሽ እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላችሁ

    • @Yetigist
      @Yetigist 7 місяців тому

      edeme le aba esh zari yemetinorebet eko ke eser bet setiweta azagajeto yasegebati zari bale mekina negn yemeyilewem edeme le aba mekina gezto setate sw aregat leleju yetalechwen aseto asadego yesetewn ayegebawm bela nw ferd bet lemakom yetwaredech set nat werse yelemedech set selamatawekiw ngr akibatire

    • @wondawkwondirad2760
      @wondawkwondirad2760 7 місяців тому

      @@Yetigist lomi be 56 ametua wurs eyetebekech litdenek ?? mejemeria rasuan chila kebeteseb erdata netsa hona beyetgnawm mengedakmuan masayet menor neberebat kebeteseb ga tetabko kemalekakes

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 7 місяців тому +20

    አንቺ ተባረኪ።ለቀሩት ልብ ይስጣቸው።

  • @Blissful-day
    @Blissful-day 7 місяців тому +11

    አለምሰገድ እንደዚህ አይነት የቤተሰብ ጥል ቢበቃ ባታሳዩ ሁሉም መተው እኔ ነኝ ትክክል የሚሉት የትኛውን እንመን

  • @ሮዝናዬ
    @ሮዝናዬ 7 місяців тому +4

    እመቤቴ ማረያም ስላም ታውርድላቹ

  • @Buzayewkefelegn
    @Buzayewkefelegn 2 місяці тому +1

    ላቀችን፡አምናለሁ❤❤❤