Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አለምሰገድ የመጨረሻዋ ልጅ የስነ ልቦና እና የህክምና ድጋፍ የምታገኝበትን መንገድ ብታመቻችላት ጥሩ ነውከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ
ው❤❤❤❤❤❤
የመጨረሻዋ ልጅ ተናግራ አልወጣላትም
ልክ ነሽ መልካም ልብ አለሽ
ሁሉም ንቀዋታል
Beteley lomi
ላቀቸ በጣም የምትገርም ልጅ ናት እግዚአብሔር ያከብርሽ ንግግሯ እራሱ የተረጋጋቸ እህት ነቸ❤ እህትሽ ሃጢያትሽን አብዝታ አንቺ ግን በተግባር ጥሩ ነትሽን አሳየሽ❤
አራተኛዋ እህት ታሳዝናለች በጣም ሎሚ በሷ ላይ ያሳየችው የንቀት ንግግር ዘግናኝ ነው። የሎሚ ልጆች ሽንታችሁን አጥባ ያሳደገቻችሁን አክስታችሁና አያታችሁን አታስከፉ። ይቺ ያልታረመች አለሌ እናታችሁ ለናንተ ጭምር እርግማን እንዳታስቀምጥ ማሰብ አለባችሁ።
እኔ ለዚህ ነው የሰው ልጅ የሰው ነው እህቶቼ ሳይመሽባቹህ ዲቃላም ቢሆን ውለዱ የምለው ምን ተንከባክቦ ቢያሳድጉት የእህት የወንድም ልጅ 80%ሐብት ካለ መቼ ነው የምትጭረው እቺ ሴትዮ ብለቅ ለቅርስ ይጓጓሉ የራስ ቢሆን ግን ምንም ቢሆን ሰርቆም ሴተኛ አዳሪም ሆና እናቷን ታኖራለች/ያኖራል
Batam Egzabher tarik ykeyral nket ena tbit tru aydelem maryamn 😢
እውነት ነው እንድትናገር እንኳን አልፈቀደችላትም የቀን ስራ እየሰራው 5ብር እየተከፈለኝ ልጆችሽን አሳድጌ ብላ እያወራች በጩህት አስቆመቻት በጣም ታሳዝናልች አይይ ጭካኔ 😢
absolutely your right that is my idea to shame on her she will get it back very soon
Lomi is a dictator
ጋዜጠኛው ወንድማችን ግን ይለያል በ እውነት እድሜ እና ጤና ይስጠው። የምቶዱት እስትይ በ like❤❤❤
ዓለም ሰገድ መልካም ሰዉ ተባረክ እስኪ የምትወዱት በላይክ ግጩኝ 👍
💚💛❤🙏
ስማችን ተመሳሰለሳ?
❤❤❤❤❤😢
❤
ለቀች❤❤❤❤❤❤❤ አንቺ እናት ነሽ ❤❤❤❤አለህ በልጆችሽ የሰርፍሽ
ማለት?
Ameeeeeeeeen 🙏🙏🙏
ሎሚ የምትባለው ሴትዬ ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ እናትሽን እህቶቸሽን እንዲህ አዋርደሽ በልጆቸሽ እየተመፃደቅሽ መኖር ስንት አመት ልትኖሪ ነው
በጣም በጥፊ ብላት ደስታዬ ነበር 😡
የግዜ ጉዳይ ነው ታለቅሳለች በልጆቿ ፣ ግፍ ነው የምትሰራው
ደግሞ እግሯን እግሯ ላይ ሰቅላ በልቃጣ ናት ይቺ መናፍቅ አባቶች ፊት
@@elsa3589tagejewaleche echie erkuse
@@hayatbkewasa226🤔😒
የላቀች ልብ ግን ትክክለኛ ንፁህ ልብ ተባረኪ እስኪ በሃሳቤ የሚስማማ በላይክ ኣሳዩኝ ❤
የሎሚ ፀያፍ ንግግር "አንቺ ያለሽበትና ልጆቼ ያሉበትን ማየት ነው" ያለቻት ይሔን ያልሻትን ፀያፍ ቃል በልጆችሽ ታገኚዋለሽ ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ደሞም በአፉ ቃል ይወድቃል ያኔ ወየው ላንቺ
Yeljocheshe guday yasayegal
Stlat MN tbel
መረን ናት ምናም ጌታን አያቅም
Betekikle yeker yebelen
እዉነት ነዉ መጨረሻዉን እናየዋለን ሎሚ እደስሞ ነች እደ እድሜዋ አይደለም ንግግሮ እሶን ሳያት አፈራለሁ
እኔ የፕሮቴስታንት አማኝክርስቲያን ነኝ መቼስ ከዚህ የቤተሰብ እርቅ ፕሮግራም ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ይህ ቤተሰብ እጅግ አስቸጋሪ ቤተስብ ለማንም በጥሩ ምሳሌነት የሚጠቀሱ ባይሆንም ከተወደደው ወንድማችን አለምስገድ ባሻገር እጅግ የተባረኩባቸው ስው ቢኖር ባስታራቂነት የተገኙት የኦርቶዶክስ ቄስ ንግግራቸው ምክራችው እንደእግዚአብሔር ቃል እጅግ ተደስቼባቸዋለሁ ዕድሜዎን ያርዝመው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርኮት እላለሁ ።
በጣም ቄሱ የተናገሩት ቢረዱት ትልቅ ነገርነዉ ::እኔም በጌታነኝ ::ቤተሰቡ ግን ልቡ ደንዳኖች ናቸዉ
@@MayoshaTaልበደንዳኖች ብቻ? የባዳ ፀብ እንኳን እንዲህ ሲከር ሰምቼ አላውቅም:: አባ ዕድሜ ይስጥዎት::
Enem yerotestant haimanot teketay negn. Be kesu nigigir libe teneka. Egziabher yibarkot.
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Einih ye betekirstiyan abat egizihabehare yibarikachew endezi new ye kirstyan abatoch ....... le betesebu libona yistachew egizihabehare amilak sebun wede fikir yikeyirilachew amen amen amen
አራተኛ ልጅ ትረዳ ምትሉ ላይክ አርጉ በአለምሰገድ በኩል እንርዳት የእውነት
በጣም አሣዘነችኝ ተሠሚነት አጣች።አፍ ከፋን አሏት።አለምሰገድ የሚባለዉም አልሠማትም ሠዉ ላለዉ ነዉ የሚያቆለባብሥ።ከሎሚ ተረከዝ ተደግፎ
ማነው የምረዳት
የቤተሰቦቿ ንብረት አለ
ምን ሖነች ካርታ አበላም ዝም ተብሎ ይረዳል ሥንት ችግረኛ እያለ ሑሉም ነቅተው ይፀልዩ ሠላም ፍቅር ያሣጣቸው ክፉ መንፈሥ ነው ሥለዚ ሕ ይፀልዩ 😮😮😮😢😢😢
@@tofikmohammed568 የሚያስፈልጋት የስነልቦና ስልጠና ነው እንጂ የቤተሰቦቿ ንብረት አለ
ላቀች ቅንና አስቸዋይ ብልህም ትመስለኛለች የአባታቸዉ ልጅ ነገረኛ ትመስላለቸ ላቀች አላህ ይጠብቅሽ እናትሽን ጠባቂ ነሽ አንቺን አላህ ይጠብቅሽ መልካም ምንዳሽን በልጆችሽ አግኝዉ እህቴ
አባታችን ይፍቱን በእውነት ትልቅ አባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን ትልቅ አባት ላይክ ይገባቸዋል❤
ይህ ቃለ ህይወት ፈረደበት 😂😂😂😂
አሜን አሜን አሜን
@jerryaboye7200 ምነው ተቃጠልሽ ኮሰኮሰሽ ኩስ
ሎሚ ግን አሜሪካ መንግስተሰማያት አረግሽውና ተመፃደቅሽ ጴንጤ ነኝ ብለሻ መፅሐፍ ቅዱስ እኮ እናትና አባትህን አክብር ይላል 🤔እናቴ አልወዳትም ማለት አይከብድም ለማንኛውም ካህን ቁጭ አድርጎ መነታረክ በውስጣችሁ ያለውን ትቢተኛ መንፈስ ያስወጣላችሁ ለእናታችሁ ክብር ሰጡ‼️‼️
ትክክል እረስታዋልች በጣም ትቢት እለባት ፔንጤ በሆደበትም እልሆደችም ስው ወላጅ እናቶን እልወዳትም ማለት የክፍት መጨረቫ ነው ያሳፍራል
ዐትባልግ ትእቢትህን መጀመሪያ ከራስህ ጣል
ሀ ሴቴየ ዋ በራሳቸው ምሳሌነት የላቸውም
Lomi eyu chufa gar thid 😂menfes alebat pentewechi dro selamawi neberu ezih program enkuwan snt menafkan enatchiwn ehtachiwn eyasekayu tarikachiw yekerebew
@@saraabrham123 እውነቱ ሲነገር ሊያመን እይገባም ወላጅ እናትን Media. ላይ ወጥታ እልወዳትም ማለት ከትቢት ያለፈ ከባድ ጥላቻ ላይ ነች ስለዚህም እግዚአብሔር ያስባት እንድ ቀን መልሳ ስታየው Should be regret❤️❤️😘😇👍
ላቀች የእውነት ጥግ ናት ፈጣሪ ከነልጆችሽ ከነባለቤትሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ! ሎሚ ከሚጨፍርብሽ የገንዘብ መንፈስ ያውጣሽ! ለሎሚ መሃላ አይከብዳትም
ደግሞ ፔንጤወች ጨካኞች ናቸዉ
Were
ተው መፍረድ ቀላል ነው
@@jemo5716ጴንጤን አትወክልም
በልጆቻ ታታገኘዋለች በርግጠኝነት በእናት ላይ ያዙኝ ልቀቁኝ ይፉረድብሸ😊
እናታችን የተቃጠሉበት ነገር አለ ያስታውቃሉ በጣም ተጎድተዋል❤እናንተ ግን እኚን ደካማ እናታቹን አሳዝናቹ ሚቀናቹ መስሏችኋል
ወገን የመጨረሻዋ ልጅ አስለቀሰችኝ በጣም ነው ያሳዘነችኝ እናንተስ ??
በጣም
Enime asazenche betame
@@ምጥን በጣም
በጣም ታሳዝናለች
እናትና የመጨረሻዋ ልጅ እጅግ ተጎድተዋል እግዚአብሔር ይሄን ህመም ታልፉት ዘንድ ይርዳችሁ🙏
Amen
በጣም እናትየው አንጀታቸው ተልጧል ፣
በጣም እናት በዚህ እድሜ ቲስቃዩ ማየት በጣም ያማል😢😢
@@abuahmed6265ትክክል
አሜን እግዚአብሄር ከእነሱ ጋር ይሁን❤❤❤
የሎሚ ጉራ የደበራችሁ ላይክ አድርጉ
ወይ አታምር ወይ አታፍር ጉራ ብቻ
ጥሎብኝ በገዘብ የሚጎራ ሰዉ አልወዲም
Are setastela wuy metfo negeregna besmeam
Ljo u.s.a eko new yalew😅😅😅😅
😂@@fsenaemuti
እናት ከደረሰባቸው ስቃይ የተነሳ የልጆቿን እና የልጅ ልጆቿን ፊት አላይም ይገድሉኛል እፈራለሁ ስትል በጣም አለቀስኩ የእማማ ህመም ልቤን ዘልቆ ተሰማኝ ::: አንቺ ሎሚ የምትባይ ምን አልባት እግዚአብሔር እድሜ ከሰጠሽ ዛሬ እናትሽን ጠልተሽ አስለቅሰሽ አበሳጭተሽ የቀረቻችውን እድሜ በደስታ እንዳይኖሩ እንዲህ ፈርተው ተጨንቀው እንዲኖሩ አድርገሽ ነገ ልጆቼ ይወዱኛል ያከብሩኛል ይጦሩኛል ብለሽ እንዳትጠብቂ እሾህ ዘርተሽ በለስ አትለቅሚም ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል እና ነው :: አይዞት እማዬ እግዚአብሔር አለ 🙏 እግዝኦ መጨረሻው ዘመን 😢😢😢😢
ሎሚ ማለቴ ነዉ ስሟ ስለጠፋኝ ነው ትልቋ በጥባጭ ሎሚ የምትባለው ናት አትመፃደቂ ልጅሽ አሜሪካ ስለሔደ ሰማይ ቤት የገባሽ መሰለሽ ሰውን ቢዋሹ እግዛብሔርን መዋሸት አይቻልም የሎሚ ልጆች ግን ለራሳችሁ እፈሩ እናታችሁን ምከሯት መሳቂያዎች ።
በጣም ትክክል ጥጋቡዋ ቅጥ አጣ
Yehi yareb hager durye neh demsoi rasu
አቤት ፈጣሪ 9ወር በሆዳቸው ተሸክመው በወለዱ ባሳደጉ ይህን ያህል መከራ ላለቀ አለም በምን መንገድ ልንገራቸው ለእናት የሚከፈለውን ዋጋ ኧረ ልጆቾ በተለይ ትልቋ ምነው ተረጋጊ አለም ሰገድ አለም ይስገድልህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 🥰🥰🥰🥰🥰
በትክክል
Mnagebachu manew feraju yaderegachu
ላቀች በእውነት አመብርሃን ቤተሠቦቺሽ ጋር ትጠብቅሽ ።
ላቀችየ ቅን የይቅርታ ልብ ያለሽ ላቀችየ ቅን ሴት ትዳርሽን ልጆችሽን ይባርክልሽ ተባረኪ
አሜን ይባርካት
ሎሚ በዕናትሽ ያደርግሽዉን ያስለቀሽዉን በድሩን ከልጆችሽ ታገኝያለሽ ብቆይም በመጦርያ ዕድምያቸዉ ማሳደድ ያማል😢😢😢😢😢አባታችን እርጅም ዕድመ ይስጦት❤💒
በ80አመት እንደዚህ እናት ሲማረር ያሳዝናሉ
በጣም ያሳዝናል😢 ያረብ እናት ማሰቃየት
እጅግ በጣም
በጣም ነዉ እናቲቱ ያሣዘኑኝ
የሞቱት አባታቸው ኑዛዜ የተባለው ሎሚ አስገድዳ ያስደረገቻቸው ይመስለኛል እንጂ አባትየው የዛን አይነት ኑዛዜ የተናዘዙ አይመስለኝም።ኑዛዜው ይመርመር በህግ።ቤተሰቡን ያመሰችው ሎሚ የሚሉዋት የተረገመች እርጉም ሴትዮ ናት።
ላቀች እጅግ በጣም የተረጋጋሽ አስተዋይ ሴት ! የመጨረሻዋ 4 እህታችሁ አይዞሽ እግዚአብሔር ከፍፍፍ ያድርግሽ ከሰው በጎ የለም እግዚአብሔር በጎን ነገር ያድርግልሽ
ሎሚ አንድ ነገር ልምከርሽ ከልጆችሽ በፊት እህትሽን ነበር የምታውቂው በጣም በጣም ንቀትሽ ያስጠላል
Lomi balaga nat.
ስድ ነች በጣም ባለጌ ምን አይነት ልጆች ነው ያላት አመክሮትም እንዴ እህትሽን መናቅሽ ብልግናሽን ነው የሚለክተው ሎሚ አንቺ ማን ሆነሽ ነው ሰው የምትንቁው ባለጌ ባለጌ ባለጌ
ውይ በጣም የምታናድድ ሴትዬ እህቶቿን እንዴት እንደምትንቅ እናቷን የምታዋርድ ባለጌ ታገኝዋለሽ በልጆቸሽ😊
@@mulualemkebede4030 pente to love u, to respect u and to serve u mesfertachew genzeb/ habtesh new… deha kehonsh yimikushal
እናት እኮ ባሱ አልታረቅም በዚህ እድሜ አልተበደሉም አላልኩም
ለእናት ይሄን ያክል ጭካኔ ይገርማል ምን አይነት ዘመንነው አላህዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ🥺😔😍🤲
ለቀች እውነትም ለቀች ነት አሁንም ፈጣሪ የልቃት እንደው ለቀችን ቀርቤ በመሰግነት እንዴት ደስ በለኝ ነበር
Betkkel
Ergatawa wow nggruwa ❤
የተባረከች ናት ላቀች።እመብርሃን ልጆቿን ትባርክላት
@@KamilJemale እውነት ብለሻል ላቀች እነደስመሟ የላቀች ሎሚ እንደስመሰዋ ቆምጣጣ
❤❤❤❤❤❤❤
ላቀች በጣም ሀቀኛ ናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥሽ
ሎሚ ፔንጤ ለሆነች😅😅😅
በጣም እውነተኛ ሴት
ጴንጤማ ድሮ ነበር ተማኝ አለ ገንዘብ ባዩበት ሁሉ ለሀጫቸው ያዝረከርካሉ ለገንዘብ ብለው ኢየሱስ ትተው እራሳቸው ሰብከው አንድ ሊትር ውሀ በሺህ ብር የሚሸጡት የተከራዩት ቤት ካልወረስኩ የሚሉ ባንዳ @@ethiopiaethiopia8568
@@ethiopiaethiopia8568ልጇ ነሽ ወይስ እራስሽ ሎሚ ነሽ መቼም ህሊና ያለው ሰው በንግግሯ እውነት ይረዳል በየቦታው ኮሜንት ምትመልሽው ማነሽ አንቺ 😄😄ከሃይማኖት ጋር ምንም ምያገናኘው ነገር የለም
@@tinazemu1596 ሰገጤ በያት ፔንጤ ስለሆነች ትላለች አዎ
ላቀች እንደ ስምሽ ልቀሽ ተገኝተሻል እናትሽ እንደሚሰሙሽ የሚሰማ የሚጦር ልጆች ይስጥሽ❤❤❤
Amen❤
ኣሜን
@@alemtsehayyeshidagna6921ፕሬስፒ❤
ለሎሚ እግዚኣብሔር ይርዳሽ ጉድሽ ፈላ እግዚኣብሔር ትቢተኛን ያዋርዳል 😢አይን በላሽ
ላቀች ላቁ 👌👌👌ስምን ከነ ክብሯ የያዘች መልካም እናት የሴት ወይዘሮ ደርባባ ምንም የማይወጣላት ምርጥ ሴት በልጆቺሽ ይባርክሽ አምላክ 🙏🙏😔ሎሚ ያሮጊት አለሌ በረከትሽ ይለፈን 🤗🤗🤗
😂😂😂😂 በረከትሽ ይለፈን ደስስስ ይላል
😅😅😅😅😅😅 berketshe yelfen des sel 😂😂😂😂
Hahaha
😂😂😂😂😂😂መጨረሻው
😜😜😜
ላቀች ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥሽ በጣም ሃቀኛ ሴት❤😊
እቺ ሎሚ ምትባለዋ ግን የምር መንፈስ አለባት ምንም ክብር የላትም በትንሽ እህቷ ላይ የወረወረችው መርዝ እራሱ በቂ ነው ለብልግናዋ ደሞ አስር ጊዜ አባቴ አባቴ ትላለች እንዴ አባትነቱ እኮ ለሁሉም ነው ደሞ በሂወት ያለችውን አምጣ የወለደችን እናት ያላከበረች የሞተን አባት ማቆለጳጰስ መንን ለማሳመን ነው ሴት ሆነሽ አምጠሽ ወልደሽ እናትነትን ቀምሰሽ እናትሽ ላይ የምታሳይው ብልግና ግን የት እንደሚጥልሽ ታያለሽ ጠብቂ ቲሽ 😢😢😢😢😢😢
በጣም በትክክል ብለሻል ትንሽ እህቷ ላይ የሳቀችሁ የንቀት ሳቁዋ ትእቢትና ትምህክትዋ ሁለት ሰአት ባልሞላ ለዚያውም ካሜራ ፊት እንደዚህ የሆነች የመጥፎ ባህሪ እና መንፈስ የሰፈረባት ሰው ነው የማየው
Batam 😢
ሎሚ የምትባለው ልጆቿን አሳድገው ለቁምነገር ያደረሱላትን እናትና እህቶቿ ማመስገን እያለ እነሱን ገፍታ ልጆቿን በጥላቻ መርዛ በልጆችዋ መመፃደቅ አሜሪካ እኮ መንግስተ ሰማያት አይደለምና ግፉ ለልጅና ለልጅ ልጅ ነው የሚተርፈውና ይሄ ከላይዋ ያለውን እርኩስ መንፈስ በፀበል ታስወግድና መተኪያ የሌላትን እናት ይቅር ትበላት የእናት እንባ ጥሩ አይደለም
Brtam😢
አንተ ጥሩ አደረክ በርታ
እኔ ያሳዘነችኝ የመጨረሻዋ ልጅ ናት ዉይ ሰላሙን ያምጣላችሁ ሎሚ ግን ተይ አትመፃደቂ ጥሩ አይደለም ከፍ ማለት እንዳለ ሁሉ ዝቅ ማለት አለ
ወላሂ እኔም አስለቅሳኝ አለች
ላቀች የማዘርን እና የትንሿ እህትሽን ነገር አደራ ትንሿ በጣም አሳዝናኛለች
እና የወንዱን ልጅ 😢
አንቺ ያለሽበትና ልጆቼ ያሉበት አይባልም የህትሽ መቦሳቆል ያንቺም ነው የሁሉንም መጨረሻ የሚያውቀው ፈጣሪ ነው ሎሚ አስተውይ
ትክክል ተባረኪነገን በእጃችን የያዝነው ይመስል ትምክህት ያውም በተጎሳቀለች እህት ኣቤትትት ይቅር ይበለን
አዎን ትንሽ እዚጋ ሎሚ ሥሜታዊ ሖነች
እውነት እሷ ለተፋችው መርዝ እኔን አስደንግጦኛል በልጆቿ ታግኘው የሰሩት ፍሬ ያፈራል ጥሩም ይሁን መጥፎ😢
ልቤን የነካው ንግግር😢
አይ ትእቢቷ የኔ ልጆች የአንቺ አኗኗር ሕዝብ ይየዉ በጣም ነዉ ትእቢቷ በጣም አሥደነገጠኝ ያቺ ምሥኪን እሕቷን አንቺ ጎሥቋላ አለች እናቷን አልወዳትም አለች በመሠረቱ እንደዚ አይነት ሠዉ መጨረሻው እግዚአብሔር ትክክለኛ ፈራጅ ሥለሖነ ይፋረዳታል።
መፍረድ ቢከብድም ሎሚ ትመስለኛለች ቤቱን የምትበጠብጠው ። ራሷን ሰማይ ሰቅላለች በልጅ እንዲህ አይኮራም ፈጣሪ ሁሉንም ያውቃል
absolutely right she is the one👌👌👌👌
አወ ሰው ትንቃለች
That’s true
በጣም ስርአት ይጎላታል እንደ ታላቅ እህት አይደለችም 😮
ዝም በይ ፈራጅ ማንም አላረገሽም እናትየው ለእርቅ ለይቅርታ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲሉ እየሰማሽ ንብረት ንብረት ሲሉ እየሰማሽ ለየትኛው ጊዜ ነው ልጆቼ እናንተ ተስማሙ ማለት ሲገባቸው እ/ር አይለመነኝ ይላሉ ከባድ ሴት ናቸው
ለእኚህ እናታችን አቅማችን በቻለው እናዋጣ እና እንርዳቸው ለአንዳንድ ነገር ይጠቅማቸዋል እናቴ አይዞት ላቀች አስናቀች እህቴ አይዞን ፈጣሪ ይፈርዳል አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዓለም ሠገድ ፈጣሪ ይጠብቅህ
አረብ ሀገር ድስት ከማጠብ ሳትወጡ የ 30 ሚሊዬን ብር ቤት ያላቸውን ሰው እንርዳ ምድረ ቀፍይ እራስህ ብለህ እርዳ ፈሳም እነሱ መች ቸገረኝ አሉ
ለሎሚ ልቦና ይሰጣት እራሳን ቆለለች ሰውየሚንቅ እራሱ የተናቀ ነው እህታ ግን ታሳዝናለች
ሳህ
Begabat eko kalejocha befit ehtochan naw yemtakaw
Hunat
በዚህ ቤተሰብ ውስጥ የገባውን በጥባጭ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀውና ሰላም ይስጥልን ሁሉም ንስሀ ይግቡ ይታረቁ🙏🙏
ትክክል እርኩስ መንፈስ ነው
እወነት መነፈሰ ነወ
አሜን
Amen amen amen የሰላም መንፈስ ይግባ 🙏🙏🙏🙏
ሎሚ ተብየዋ እረ በረድ በይ አላህ ልቦና ይስጥሽ የመጨረሻዋ ልጅ አስለቀሰችኝ 😢😢አለም ሰገድ አላህ ይጠብቅህ
መጨረሻ ዘመን ላይ ደርሰናን እኮ እንዴት እናትን ያክል በዚህ ደረጃ ያንከራትታሉ ውይ የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳወት😪
አለም ሠገድን የምትወዱ በላይክ ግለፁት👍👍👍👍👍👍👍
ቦርጭህን ቀንስ በለው 😄😄😄😄🙏🏽
አለምሰገድ ማንም በናትየው የሚቀየም የለም ባለጌዎቹ ልጆቻቸው ናቸው በተለይ ትልቅ ተብየዋ ይች ሰካራም አረመኔ ነች እንዴት እናት በልጆቿ ትጎዳለች
ቄሱም እለም ስገድ እዚህ ላይ እላወቁበትም.....ትንሻን እህታቸውን ልትናገር እልፈቀደላትም ለሎሚ እድልታል 🥲
ከቦርጩ ምን አለሽ 😂 እኛ የሚለቅልንን ማዳመጥ እጅ አብረነው አተኛ ሆ@@rutafruh6588
@@AgewKemant True 👋
እኔ በጣም የገረምኝ እግዚአብሔር የእናትየውን እና የእህትየውን ጉዳት እና እውነት ያጋለጠበት መንገድ
የንስ አባታቹ ደስ ሲሉ ንግግራቸዉ ማስተዋላቸዉ ጥሩ የንስሀ አባት በጠፋበት ዘመን ጠብቋቸዉ እንዲ አይነት አባቶች ይብዙልን
እይይይ እባት ተብየውም እስመሳይ ለሎሚ እድልተዋል👈🏽 እናትየው ከዚህ በፌት እባት ተብዬውን ጠርቻቸው እልመጡልኝም ብለዋል....!!!
እውነት ነው @@Stoplying-k1w
@@Stoplying-k1w አድሎአቸዉ አልታየኝም ግን 20ዓመት ግራ ከተጋባ ቤተሰብ ጋር መኖራቸዉ ሲናገሩ እያስተዋሉ በጥንቃቄ ነዉ አስተዋይ አባት ናቸዉ በእዉነት
እውነት እኔም ገርሞኛል ላቀችን መጨረሻ ላይ እያዩ ነው ሸንቆጥ ያረጓት እባካችሁ አባቶች እንደ ነብስ አባት ሁኑ
አለም ሰገድ ይህንን የመሰለ ብዙ የመከራ እሮሮ በየጊዜው እየሰማህ ቆመህ መሄድህ ( ተኝተህ ማደርህ) ጀግና ሰው ነህ። አሬተኛዋን ልጅ በፊልሙ ላይ ለምን በደንብ አላሳየሃትም?
በህወት ያለች እናቷን ሳታከብር በህይወት የሌለን አባየ አባየ ማለት ማስመሰል ነው
ምን አርገችእናትየው አይደሉ እንዴ በዚ እድሜያቸው እርቅ አልፈልግም ያሉት እንደውም ሎሚ ሀቀኛ እና የዋህ ነች
ይገርማል
ውሸታም ባለጌ ናት ለእናቶ ያላዘነች አባዬ ትላለች በትእቢት የተወጠረች ስድ ናት
@@ethiopiaethiopia8568ሎሚ ራስሽ ነሽ ወይስ የሎሚ የሃሽሽ ጓደኛ ህሊና ይኑርሽ ባለጌ የባለጌ ልጅ።
ትክክል
የእሳደጋት የእባትየው ልጅ..... ግፈኛ ነሽ .... ከልጆቻቸው እኩል እሳድገውሽ እማማን በድፍረት መናገርሽ 😢
Yeabathe lege amede afeshe aluuùu
ትንሿ በጣም ታሳዝናለች ልትረዳ ይገባል ።እመብርሃን ትረዳሻለች አይዞሽ ።
🥰🙏❤️
አዎ
ሎሚ ለምን ተራ ነገር ትያለሽ ሚስጥር እኮ ለመደበቅ መጀመርያ ነበር እሷም ጉዳቷን ትናገር ለፍታ አባቷ ሲነጥላት ከዚህ በላይ ጉዳት የለም የቤቱ መንፈስ አንደኛው አንቺ ላይ ነው ጴንጤ መሆን ይሄ ነው ትርፉ ተረጋጊ
ኑሮ የነሱ ታላቅ ታላቅ አረጋት ጌታ ይድረስላት
@@genettadesse4581 አይ መጨረሻውን የሚያውቅ ማንም ስው የለም
ሎሚግን ፈጣሪ በስተመጨረሻ በናቅሺያት እህትሽ ላይ ይጣልሽ ቅሌታም ነሽ አረመኔ ትጆችሽን አሳድጋ ዛሬ ናቅሻት ልጅሽም ለዚህ ያበቃችልሽ እሶ ናት አችግን አረመኔነሽ
😢😢
ሎሚና ትልቅ ተብየዋ እህት የሎሚ ቡችላ ባለጌዎች አለሌ እናት እንደዚህ መናቅ የተረገማቹሁ የወለዳቹሁት ሰባት ቤት አይባረክ ሎሚ ተብዬ ልጀሽ አሜሪካ ስለሚኖር ገነት የገባ መሰሰለሽ እኛም አሜሪካ እየኖርን እንዳንቺ አንመፃደቅም ቸኝተሽ ስለመነሳትሽ ምን መተማመኛ አለሽ ልጅ የሚሰጠው እግዛብሄር ነው ልጆችሽን እንዳትነጠቂ ንስሀ ግቢ እናቱን የሚሳደብ ወፍጮ በአንገቱ ተንጠልጥሎ ወደገደል ቢወረወር ይቀለዋል ይላል የእግዚአብሔር ቃል በጣም የታዘብኩሽ እኔ አዚህ ብዙ አልኖርም ልጄ ጋር እሄዳለሁ የምትይው አሜሪካ ብትመጭ መንግስተ ሰማያት የምትመጭ መሰለሽ እህቶችሽን የምትንቂ አለሌ ባለጌ ብየሻለሁ ምነው እህቴ ብትሆኝ ልክ አስገባሽ ነበር ላቀችን ሳላመሰግን አላልፍም ጨዋ ስነስርአት ያለሽ በናቱ የተመረቀ ለልጅ ልጆችሽ ይድረስ ትንሿ ታሳዘናለች በጣም ሎሚን እግዛብሄር ያንሳላቹ የሰው አፍ እንጨት ይሰብራል ትለኝ ነበር እናቴ እዮኝ እዮኝ ለሚል ሰው ሎሚና የሎሚ ቡችላ ትልቅ ተብየዋ እህት ንስሀ ግቡ
ትክክል በተለይ ትልቅ
መተተኛ ትመስላለች
ኣንገት ደፊ
እሰይ ምን እንደምል ግራ ገብቶኝ ውስጤ ነበር ያረረው ለመፃፍ ደብሮኝ ነበር የልቤን ነው የተናገርሽው ❤❤
ወላሂ እኔም እድሜሽ ይርዘም የልቤ አወራሽልኝ🎉🎉
በጣም ተኩራራሽ ወይዘሮ ሎሚ አሜሪካ መሄድ እኮ እየኖርንበት ነው እናውቀዋለን።በጣም ተፈላሰሽ ህይወትሽን በጅሽ ይዘሽ የምትኖሪ መሰለሽ 😢አይዞችሁ ላቀችና ትንሿ
አዎ አሜሪካ መሄድ በጣም አመፃድቋታል። ስንት ነገር እንዳለበት ውስጡ አልገባትም
በጣም ኃይለኛ ናት ጎርምሳ ናት እግዚኦ እናትየዋ ግን አሳዘነችኝ ትልቅ ናቸው በእድሜ😢
ሎሚ ግን ኮሜንት አንብቢ ልብ ከገዛሽ
@@tsedaltediለምትመፃደቅ ባቸው ልጆች መርገም እያስቀመጠች ነው አሜሪካንን እንደ መንግስተ ሰማያት አይታ ልጆቼማ የደረሱበትን አየሽ አለች ነገን ጠብቂ እድሜ ይስጥሽ
She is mean
ይህ ቤተሰብ ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው ልጆችን በውጪ መርዳት እንጂ አዝሎ ማኖር አያስፈልግም የመጀመሪያ ልጅ ሎሚ ተብዬዋ ልክ ቤተሰቧን የወለደቻቸው ነው የሚመስላት መሰል? ልጁዋ አሜሪካ ስላለ እንደ አለቃ ነው የሚያረጋት እህቴ ተረጋጊ እናት እና አባትሽ ባፈሩት ንብረት አንዳቸው በህይወት እያሉ አንቺ ማዘዝ አትችይም እናትሽን አክብሪ ነገ ይህ ጽዋ እንዳይደርስ ስለ እራስሽ አስቢ በማንም አትመኪ እግዚአብሔርን ፍሪ እናት እና አባትህን አክብር እድሜህ እንዲረዝም ነው ቃሉ እንደሚለው አንገትሽን ሰበር አድርገሽ ከቻልሽ እራስሽን ችለሽ ውጪ አቅሙ ካለሽ ቤተሰቡም ሰላም ይሆናል😢 እግዚአብሔር ሆይ በዚህ ቤት ሰላምህን አውርድ አሜን!አለምዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ቤተሰብህን ፣ ልጆችህ የዘር ሀረግህ ሁሉም ይባረክ!!!
እናቴ የፍርድ ቤት ጉዳይ ሳያልቅ ዛሬ ነግ እኑንር አናውቀውም ይቅር ብለሁ የፍርድ ቤቱን ውሳኔ ቢጠብቁ ጥሩ ነው እናቴ
የመጨረሻዋ ልጅ አንጀቴን በላችው የኔ እናት እህ
በጣም ደግሞ ስትመጻደቅባትስ የኔ ልጆች ያሉበት አንቺ ያለሽበት አለቻት😢😢😢😢ያማል 😢😢
ሎሚ ግን መሞቷንም ረስታዋለች እንኳን ማጣትን አሁን ሲያልፍላት አይናችሁን ላፈር አለቻቸው የመጨረሻዋ ልጅ አንጀቴን በላችው ብዙ በድል እንደላት ያስታውቀል ሀሳቧን እራሱ መግለፅ አልቻለችም በጥሩ ነገር ይካሳት አላህ 😢😢😢
😢😢😢
I wish people contribute and help that lady. I feel so bad for her. Yene enat ayzosh.
ላቀች በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ተባረኪ
ሎሚ ነገ ታጫለሽለሽ። ይሄን ቃልሽን ይፀፅትሻል።የሰው ያለህ የዘምድ ያለህ ያስብልሽ። የሰጠሽ ፈጣሪ ነው የሚያሳጣሽ ፈጣሪ ነውና ወደፊትም አላጣም አይባልም።
አቤተ አምላካችን ያንተ ንጹህ ቅዱስ የሆነው ልእክት በአባታችን ላይ አድረህ ለሠራኸው ድንቅ ሥራ ተመስገን አለምሰገድ እግዜአብሔር አብዝቶ ይጠብቅህ እንደ አንተ ያሉ አስተዋይ የሆኑትን ያብዘልን ተባረክ.
የሎሚ ልጆች እባካችሁ ኤናታችሁን ምከሯት። ከሰማቻችሁ በእግዚአብሔር ሥም።
የእባብ ልጅ እንሽላሊት ነው ልጆቿም እንደእሷው ቢሆኑ ነው ዝም ያሉት
ይቺ እኮ ዱርዬ ነች ታስታውቃለች ፣ልጆቿም እንደ እሷ ነው የሚሆኑት
እውነት ነው ወይ ምከሯት ወይ በግዜ ራሳችሁን ከእሷ አርቁ ለእናንተ መርገም እያስቀመጠችላችሁ ነው
ሰውን ሊያስተካክል የሚችል ሃሳብ ስጡ እንጂ ክፋትን አትርጩ እባካችሁ
@@georgem.s1611 ይቺ አትስተካከልም ታስታውቃለች በጣም በጥጋብ እና በትዕቢት ተወጥራለች ፣ፈጣሪ ነው የሚያስተነፍሳት
እኚ እናት ግን ከ እግዚአብሔር ቀጥሎ ላቀች ባትኖር ሟች ነበሩ😢 ፈጣሪ ይቅር በለን😢
❤❤🎉🎉በትክክል
ተሳስተሻል አንቺ አባትሽ ባልሽ ነው ቢሉሽ ምን ይሰማሻል😢
ሎሚ እኮ እልል የተባለለት ዱርዬ ጠጪ አጫሽ ጨፋሪ ነች :: ሐቅ እሷ ጋር የለችም 100000%. የወይራ ሰው ሁሉ ያቃል. ጐረቤቶች መጠየቅ ይቻላል::
@@saragbriselase9299 ከአባትዋ ጋር በየመጠጥ ቤቱ አምሽታ መጥታ ከአባትዋ ጋር የምትተኛ ሴትንና ቤተሰቡን የምትበጠብጥን ሴት ምን ይበልዋት ታድያ????
ያዋርድሽ እናትሽን እንደጏደኛ ታዋርዳላችሁ ምድረ ብለጌ!!
የኔምርጥ ሰዉ አለምሰገድ እደኔ የሚወደዉ👍👍👍
ላቀች የኔ ደርባባ ጌታ በልጆችሽ ይጎብኝሽ የመጨረሻዋ ልጅ በጣም ታሳዝናለች እነኚህ ሁለቱ ግን ፍርዱን ያገኙታ
እቺ ሎሚ ተብዬ እባብ መርዝ ናት እክትዋ በጣም ታስጠላለ ለትንሽዋ እህትዋ ያላት ንቀት እጅግ ያናዳል
When the last one start to talk, Lomi feels hyper, Lomi has a problem!!!
በጣም ሎሚ መርዛም ነሽ ለትንሽዋ ገፋቻት 😢
ሎሚ የተረገመች መናፍቅ ናት! አዉሬ ትመስላለች 😮
Lomi is a snake. It is obvious
God will pay her back.
ሎሚ ግን በልጆች በጣም ትመፃደቂያለሽ ማግኘት እንዳለ ማጣትም ይመጣል እኮ የመጨረሻዋ ልጅ አላህ መልካሙን ነገር ይወፍቅሽ የማታ እንጀራሽን አላህ ያሳምረው ወላሂ ውስጤን በላችው አንች የት ነሽ የኔ ልጆች የት ናቸው አለቻት ሎሚ እህ ቀን አይጣል በዚህ ሰአት
እኔ እራሱ በጣም የመረረኝ ቃል ነው እህቷን እንደዛ ስትላት ማርያምን ፈጣሪ ግን እውነተኛ ዳኛ ነው ቢዘገይም መልስ ይሰጣል 😢😢
መተው ግን ይሻላል ነገ መልካም ይሆናል❤❤❤
ላቀች እርጋታዋ ደስ ሲል❤🎉
አይይይደደደልልል?
@@asnibelhu8843የሚታይ አኳ ነዉ አንደ ሰሞ የላቀች 😍
@@asnibelhu8843አዎ
ሎሚ አሜሪካ ያለው ልጅዋ መግስተስማይ የገባ ነው የመስላት ንቀትዋ ደግሞ አቤት የሎሚ ልጆች እባካችሁ እናታችሁን ተይ በልዋት
እግዚያር ይቅር ይበላት
አይገርምም አሜሪካ ገነት አረገችዉ እኮ መተሽ እይዉ ሌላ ምንም አልልሽም ቀዝቀዝ በይ ካለሽ ለምን ትካሰሻለሽ ያዉም ከናት ጋር ጉረኛ ተረጋጊ ያለዉማ ለእናት ለአባቱ ቤት ይገዛል እንጂ አይከራከርም እህትሽ ዋጋ እንደከፈለች ያስታዉቃል
Arogant
እኔ የገረመኝ እናትዋሚድያማመላለስ ኡኡኡ😢እናቴን
የሷ መርገም እነሱላይ እንዳይወርድ
ሎሚ ጠግባለች ማብረጃውን ይስጣት የማማ ቤት ብቻ ሳይሆን አለምየ እዮሃ ሚድያንም የግሌ ነው እያለች ነው ይቺ ስግብግብ ነች ፈጣሪ ማብረጃውን ይስጥሽ
😂
😂😂😂😂😂
ትክክል አክት እያሳየችን ነው😂😂😂😂
Kelal hzbun eko mnm ayamtam alech yesew af eretb yaderkal
እግዛቢሃር ይመስገን ጎይታ የተረፈ አንተ ልባቸው ህጠበው ❤❤❤
ሎሚ ተብየዋ altitudeሽ በራሱ ማንነትሽ ይናገራል ሆዳም ነሽ ባጠቃላይ። እማማ እግዚያብሔር ይፍድሎታል እመቤቴ ትጠብቆት። አለምሰገድ ትልቅሰው much respect man!
ይህን ቤተሰብ ተከታትያለሁ። ላቀችን ወድጃለሁ፣ እናትየዋ ቢበደሉም ትንሽ ነገሩን ያጋኑታል፣ የመጨረሻ እህታቸው ደግሞ እጅግ ታሳዝናለች ነገር ግን እንኳን ወልዶ ያሳደገን አባት የሞተ ሰው እኮ አይወቀስም በሏት አደራ።ሎሚ ደግሞ ሀይለይነትሽን ካላበረድሽው ለመጥፎ ቦት ያጋልጥሻል። የቤተሠቡ በጥባጭ አንች መሆኑ አያጠራጥርም። አለም ሠገድ እግዚያብሔር ይባርክህ መልካም ሥራ እየሰራህ ነው።
Hulum lik naw excep sila tanash ehitiyew benatin abatiyew lik alisarum ewnatiwan naw min tadirg tadiya. Yachi ergum lomi sitisadibat ayachu endalamadach sidibun zim bila sitadamit keliba naw yasazanachign Lomi gin ez belijociwa yemelisilat
Aelemseged please help the last daughter
@TheEngdaw ለምን አባትየዉ አይወቀሱም ?ሲኖሩ በጥብጠዉ ሲሄዱ በጥብጠዉ ሄዱ።
እማማ ሃይለኛ ናቸው እሳቸው ያበርዱት ነበር ግን አልፈለጉም
ንስሀ አባትየው ግን እግዝያብሄር ፀጋውን ያብዛላቸው ከልብ አባት ናቸው ትግስታቸው ትህትናቸው ይገርማል አያዳሉም::
አዎ ምርጥ አባት ናቸው የንስሃ ልጅዎ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ እረዥም እድሜ ያድልዎት
@@elianameba እግዝያብሄር ይርዳኝ ጋቢ አለብሳቸዋለሁ ታገናኚኛለሽ
@@mummysfood8276ጥሩ መንፈስ
ኡነት ነው የምላቹ ይሄ ሰው ልብ በሉ ገና ብዙ ነገር ያስተምረናል። ኡነት የምትሉ 👍👍👍👍👍👍
እኔ በዚህ ቤተሰብ በጣም ነው ያዘንኩት በተለይ ሎሚ በሚሏት እኔ እንኳን እናቴን ልጠላ ንብረት ልነጥቅ ይቅርና ይኸው 18 አመቴ ከሀገር ከወጣሁ አባቴን ብዙም ሳልጦረው ሞተብኝ እናቴን ግን እዛው ባለችበት ትልቅ ቆንጆ ቤት ሰርቼላት በየወሩ ያለሟቋረጥ $$$ እያልኩኝ እየጦርኳት እየተመረኩኝ አለሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን እና እባካችሁ ለሚያልፍ አለም እናት እና አባታችሁን አታሳዝኑ ❤❤❤
አረመኔ ነች ሎሚ አባቷ ይጥፋ
ተበረኪ
እንደኔ የኔ ጀግና በርቺ❤❤❤
እህቴ እግዛብሄር ያሰብሸውን ያሳካልሸ የማታ እንጀራ ይሰጥሸ የእናት ምርቃት በጣም ጥሩ ነው አይዞኝ እህቴ
@@NardosTesfaya አሜን 🙏
ታሪክ ቀያረው አምላክ በአንድ ለሊት የናቅሻትን እህትሽን ታሪክ ቀይሮ ያሳየናል ያንቺንም እንደዛው ትምክህተኛ ነሽ በጣም
ትክክል ሕግዚአብሄር ኡሉ ይቻለዋል ❤
እኔ ራሱ አሳዘነችኝ ብታቀው እናቷን እየጦረችላት ነበር እናቷም ያረጁ በሽተኛ ልጅ እያስታመመች ምናለ ብትተዋቸው ልጇ አሜሪካ ስላለ ገነት ያለች መሰላት
በጣም ልቧ ተደፍኗል
በእውነት እግዚአብሔር የትንሿን እህት ሕይወት ይቀይርላት።
@@serkalemkassa818 አይቀርም እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
ወይኔ እህት ወንድሞቼን ዛሬ መልካም እንደሆኑ ተረዳሁኝ እኛ አባታችን ሢሞት 450 ካሬ ሜትር መሬትና ቤት ነበረን ግን ሁላችንም ለእናታችን ትተን እኛ ተከራይተን ወጣን ዛሬ የእናታችን ምርቃት ብዙ እየረዳን ነው። እባካቹ እናንተም እንደዚሁ አድርጉ የእናት ምርቃት አይገኝም።
እግዛብሄር ይባርካቹ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ደግሞ ቄሡ ተናገሩ የእናት እርግማን ከፍተኛ የኢኮኖሚ የራሥ ሠብአዊነትን የዃላ ዃላ ጨለማ ያደርጋል እናት አባቱን የሚሠድብ በድቅድቅ ጨለማ መብራቱ ይጠፋል ይላል
የተባረከ ቤተስብ❤
የኔ ጻድቅ። አልቀረብሽም ወሬ አለብሽ።
The spiritual father is so blessed.
እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይነኝ፡፡ የፈለገ እዉነታ ሊኖራት ይችላል፡ ልትበደል ትችላለች ግን ሎሚ የምትባለዉ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ናት ለማለት አቸገራለሁ:: ክርስትና መብትን እንኳን እስከ መተዉ ድረስ ነዉ፡፡ አባታችንን ጌታ ኢየሱስ ይባርካቸዉ፡፡ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ለህይወት ስንቅ የሚሆን ትምህርት ነዉ ያስተላለፉት
እንደዚህ ለመሆን እኮ ነው ጴንጤ የሆነችው.
አይባልም@@yahuinfo8306
ሎሚ የምትባይው ጥለሽው ለእምትኤጅው የገዛ እናትሽን ማሰቃየት በእውነት ጌታን ፍሪ
እናት ግን አትዘን ምንም ቢሆን እናቴ ኖራ ባስደሰትኴት 😢😢😢
አሜን አንቺም ለመልካም ንግግርሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
የንስሀ አባት በእውነት አስተዋይና ታጋሽ አባት ነወት የፈጣሪ በረከት ዘወትር አይለየወት አሜን
አሁን በጥባጭ ሎሚ እንደሆነች በደምብ ታወቀ ደሞ ልጆችሽ ባሉበት ቦታ አጥመፃደቂ የነገን አዋቂ ፈጣሪ ነው
በዚህ አባባሏ ግብዝ ብያታለሁ።
ለምን ፔንጤ ድለሆነች ቱልቱላ
😂😂😂ኢትዮጲያ ያለ ሰው እኮ አሜሪካን እንደመንግስት ሰማይ ነው የሚያዩት በስመአብ ንግግሯ ዘጋኝ ልጆቼ ያሉበትን ቦታእና አንችን ያለሺበትን ቦታ እይው አለችኮ አጀብ ነው😭
@@MaarY-zg7ni ልክ ናቸው መቼም ከኢትዮጵያ ይሻላል እነሱም ልጆቿ ጥሩ ቦታ ስለሆኑ ነው ብቅናት ያበዱት
@ethiopiaethiopia8568 ኮተታም ውለጅላት
ወንድሜ በጣም አከብርሀለሁ እናት የሌለው ስለ እናት ህመሙን ያቀዋል 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ባለጌ "ልጆቼ የት ጋር እንዳሉ አኝቺ የት ጋር እንዳለሽ ታቂዋለሽ" ባለጌ ልጆችሽን አስወጋሻቸው በጣም ባለጌ ከእድሜሽ ያነሽ ፈጣሪ ይምራታል እሷም የት እንደምደርስ አታዊም ።
እኔም ልቤ ያዘነው በዚህ ንግግሯ ነው ያሳዝናል ልጅቱ ብዙ በደል የደረሰባት ይመስለኛል ፍርድ ይስጥ
Lomi koshaha nat Ljochwan fetari Lebachwn ikeyrebat metfo awri abati abati mtiw Letkmsh neftam sharmuta tastawkialesh
ዘግናኝ ትዕቢት አለባት የሚፈርዳት ቅርብ ነው😢
ላቀች ድንቅ የእግዚአብሔር ሴት❤❤❤ሎሜ የምትባይው ወደ ፓስተርሽ ሄደሽ ንስሀ ግቢ በትእቢት የተሞላሽ ስለሆንሽ ውድቀትሽ እንዳይፋጠን😮
ሎሚ የምትባይ ባለጌ እናትሽን የናቅሽ ወልደሻል የጅሽን ታገኝዋለሽ እህትሽ ልጆችሽን ባሳደገች በንቀት የምትናገሪያትበጣም ያማል ላቀችና ትንሿ እህታቸው ጌታ ይባርካችሁ እናንተ ለናታችሁ በቂ ናችሁ ሎሚ የምትባይ ሴትዮ ግን ልጅሽ አሜሪካ ስላለ ወይም ደግሞ fake Gucci ስለለበሽ እራስሽንየበላይ አርገሽ ነዉ የገመትሽዉ ልቦና ይስጥሽ
ተሳስተካል አንተ እናትክ ሚስትክ ናት ብትባል ምን ይሰማካል😢
Eko
አቤት!..... እንዴት ግን ደንድነናል በጌታ!!! ካህን: መስቀል ,.... ክብሩ ሁሉ ተረስቷል!!! ... ያሳዝናል!!!.... ይህ በእርግጥም የሃገራችን የውድቀት ሙሉ ምክንያት ነው!!!😢😢😢
ሎሚ በልጆችሽ አትመጻደቂ ባክሽ በጣም ትምክት አለቦሽ ከንግግርሽ ነገ የልጆችሸን እጣ ክፍል አታውቂም በጣም ትቢት አለብሽ ተረጋጊ ከሰው እንጂ ከእግዚአብሔር መዋሸት አትችይም ሰከን በይ ።
Betame
በጣም ነገ ጠዋት ምን እንደሚፈጠር አታውቂም ። አትመፃደቂ
ላቀች እግዛብሄር ከነልጅችሽ ትልቅ ደረጃ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ
ወረኛ ፍርድ የአላህ ነው
@@FateyaShifa አሽቃባጭ አናት ፍቅር የሌላዉ ሰዉ ሁሌ አቃጣሪ ነዉ
@@FateyaShifaልጃ ነሽ የሎሚ😅
የቤቱ መርዝ ሎሚ የምትባል ስድ መደዴ ናት ለእናት አባት ግጭት ሁሉ ምክንያቶ እሷ ናት የመጀመሪያዎ የታረመች ጨዋ ብትሆን ሁሉ ነገር ይቀና ነበር መቼም እግዚአብሔር ብድርሽን በልጆችሽ ይክፈልሽ የእኚህ ምስኪን ደካማ እናት አምላክ
ሎሚ እንደገና የደህንነት ትምህርት ያስፈልጋታል ክርስቶስ ይሄን አላስተማረም ይቅርታ የሚለውን ትምህርት ዘላዋለች
ከአባቷ ጋራ ሰክራ የምትገባ
Betam
ከመቅደስ ወደ ሉላ 😂
አባ ጌታ ዘመኖን ይባርክ ተባረኩ
ሎሚ ተብዬዋ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ በጣም ባለጌ ሴት ነሽ።#ክብር ለእናት።
የዚህን ቤት ሰላም ያደፈረሰችው ሎሚ ናት ሎሚ በጣም መጥፎ ሴት ናት በጣም ተመጳዳቂ ናት በልጆቿ ትመካለች በእውነት ለህርቅ ሲቆሙ እንኳን እሷ የተጨነቀችው ለልብሷ ነው ካሜራ ፊት ስለሆነች እስር ነው ልብሷን ይምታስተካክለው እና በእውነት ትልቋ እህታቸውና ሎሚ በጣም ከባድ ናቸው ላቀች እግዚአብሔር ያክብርሽ በልጆችሽ ብድር ይግባሽ ትንሿ እህታቸው እግዚአብሔር ነገሮችሽኝ ሁሉ ያስተካክልልሽ አይዞሽ ነገ ሌላ አዲስ ቀን ይመጣል ይሄም ያልፋል
አባታችን በነሱ ቤትእኛ ብዙ ተምረናል እድሜናጤና ያድልልን። አለምዬ መልካም ወንድምነክ እግዚአብሔር ያክብርክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Tikikil tikikil tikikil lome eisuwa nat lezi hulu neger seyitanawe aserari yedaregechachew betam yemeyasitela menifes new yalat ye seyitan feres neger nat gin betam yemeyasazinew aligebatim lezi hulu chigir meri ye seyitan telalaki mehonuwa yasazinal betam egizihabehare libina yistat amen amen amen
ሎሜ እና ከሷ ጋር የመጣችው አብሳዮች ናቸው የመጨረሻዋ ልጁ በጣም ነው የምታሳዝን ሎሜ የእግዚአብሔር ቃል የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ይላል እህትሽንና ልጆችሽን ማወዳደር የለብሽም አህትሽ እንደሻማ ቀልጣ ልጆችሽን አሳድጋ ይሆናል ማወዳደር የለብሽም ሎሜ አይንሽን ክፍች
Esua rasua lome endalasadegechachew tenagralech eko Setua lij ke lakech gar new yemitiseraw
የኔ እናት በራሶ እናቴን አየዋት የእርጅና ምልክት ይታየባቸዋ ልጆች ምነው ንብረት ታያቹ ልጅ ለወላጅ ያረጋል እንጂ ከመቼ ጀምሮ ሁሉም ለእናቴ እንቢ ካለቹ እኔ እረዳቸዋለሁ ቀላል ነገር ነው ልጅ ሲደረሰ ይሄ ነው እናት ምን ገጠመቶ
የመጨረሻዋ ሴት በጣም ነው የምታሳዝነው ውስጥዋ ቆስለዋል እንድትናገርም ሎሚ ተብየው እድል አልሰጠቻትም ሎሚ ተብዬ አትመፃደቂ ልጆችሽ አንድ አሜሪካ ስላለ እንድዋ ጥሩ ባል እና ስላላት በጣም እያቅራራች ነው ዝቅ ብለሽ የናትሽን እግር ብትስሚ ትንሻን እህትሽንም አሳድጋለች ይቅርታ እንዲጠይቁ ማድረግ አለብሽ ለምን ስንት እላይ የነበሩ ታች ተፈጥፍጠው አይተናል ይብተኝነት ክፉ ነው
በጣም ተናግራ ማውጣት እንኳን አልቻለችም
ሎሚ ግን አለም በጄናት አልሽ ዋ
Tikekel
Lomi tebiyewa gin egziabeher n firi zare habetame betehogni nege Lalemaxatesh bemin ergxegna nesh tanash eheteshnem enbawa ansherto mengede layi yixeleshal wa sayimeshebesh fexegni yegna habetam!
እውነት አላት የእውነት ነው ሚመስለው
አራተኛ ልጅ ስታወራ ሎሚ ንቀቷ ባለጌ ጌታ የፈጠራትን አንቺ የምትንቂያት ወራዳ ነገ የት እንደምትወድቂ አታቂም ፈጣሪን አክብሪ ላቀች እውነት አዋቂ ነሽ እውነት ስላለሽ ነው የተረጋጋሽው እናትሽን ተከባከቢ ።
ልክ ነች ልምን ልጆቿ ን ትናገርባታለች
@@azebkuhemy3j8 ትክክል በጣም ባለጌ ናት ምን እንዳለች አንቸ የት ነሽ ልጅ የት አለች ይህች ቅንቅናም ሎሚ
ልክ ነው በጣም ነው ሰው የምትንቀው
@@ምጥን ምንም አናቀችም ገና ለገና ፔጤ ስለሆነሽ ተቃጥላቹ ነው በጣም የዋህና ሀቀኛ ነች
ሎሚ አለኝ ካልሽ ለምን አረብ አገር ሄድሽ ዛሬም ቤተሰብ ቤት ቁጭ ብሎ አለኝ ብሎ መፎከር አይከብድም ድእነት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ብርቅ አይደለም ግን ሰዉ ያልፍለታል ብያልፍም አይረሳም ትንሽ የሎሚ ነገር አልጣመኝም እዉነት ያሸንፋል
Yes
end ljochan eko new yansachw litareku metew lela arts mawrat.
Aba እግዚአብሄር ይባርኮት
አለምሰገድ የመጨረሻዋ ልጅ የስነ ልቦና እና የህክምና ድጋፍ የምታገኝበትን መንገድ ብታመቻችላት ጥሩ ነው
ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ
ው❤❤❤❤❤❤
የመጨረሻዋ ልጅ ተናግራ አልወጣላትም
ልክ ነሽ መልካም ልብ አለሽ
ሁሉም ንቀዋታል
Beteley lomi
ላቀቸ በጣም የምትገርም ልጅ ናት እግዚአብሔር ያከብርሽ ንግግሯ እራሱ የተረጋጋቸ እህት ነቸ❤ እህትሽ ሃጢያትሽን አብዝታ አንቺ ግን በተግባር ጥሩ ነትሽን አሳየሽ❤
አራተኛዋ እህት ታሳዝናለች በጣም ሎሚ በሷ ላይ ያሳየችው የንቀት ንግግር ዘግናኝ ነው። የሎሚ ልጆች ሽንታችሁን አጥባ ያሳደገቻችሁን አክስታችሁና አያታችሁን አታስከፉ። ይቺ ያልታረመች አለሌ እናታችሁ ለናንተ ጭምር እርግማን እንዳታስቀምጥ ማሰብ አለባችሁ።
እኔ ለዚህ ነው የሰው ልጅ የሰው ነው እህቶቼ ሳይመሽባቹህ ዲቃላም ቢሆን ውለዱ የምለው ምን ተንከባክቦ ቢያሳድጉት የእህት የወንድም ልጅ 80%ሐብት ካለ መቼ ነው የምትጭረው እቺ ሴትዮ ብለቅ ለቅርስ ይጓጓሉ የራስ ቢሆን ግን ምንም ቢሆን ሰርቆም ሴተኛ አዳሪም ሆና እናቷን ታኖራለች/ያኖራል
Batam Egzabher tarik ykeyral nket ena tbit tru aydelem maryamn 😢
እውነት ነው እንድትናገር እንኳን አልፈቀደችላትም የቀን ስራ እየሰራው 5ብር እየተከፈለኝ ልጆችሽን አሳድጌ ብላ እያወራች በጩህት አስቆመቻት በጣም ታሳዝናልች አይይ ጭካኔ 😢
absolutely your right that is my idea to shame on her she will get it back very soon
Lomi is a dictator
ጋዜጠኛው ወንድማችን ግን ይለያል በ እውነት እድሜ እና ጤና ይስጠው። የምቶዱት እስትይ በ like❤❤❤
ዓለም ሰገድ መልካም ሰዉ ተባረክ እስኪ የምትወዱት በላይክ ግጩኝ 👍
💚💛❤🙏
ስማችን ተመሳሰለሳ?
❤❤❤❤❤😢
❤
ለቀች❤❤❤❤❤❤❤ አንቺ እናት ነሽ ❤❤❤❤አለህ በልጆችሽ የሰርፍሽ
ማለት?
Ameeeeeeeeen 🙏🙏🙏
ሎሚ የምትባለው ሴትዬ ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ እናትሽን እህቶቸሽን እንዲህ አዋርደሽ በልጆቸሽ እየተመፃደቅሽ መኖር ስንት አመት ልትኖሪ ነው
በጣም በጥፊ ብላት ደስታዬ ነበር 😡
የግዜ ጉዳይ ነው ታለቅሳለች በልጆቿ ፣ ግፍ ነው የምትሰራው
ደግሞ እግሯን እግሯ ላይ ሰቅላ በልቃጣ ናት ይቺ መናፍቅ አባቶች ፊት
@@elsa3589tagejewaleche echie erkuse
@@hayatbkewasa226🤔😒
የላቀች ልብ ግን ትክክለኛ ንፁህ ልብ ተባረኪ እስኪ በሃሳቤ የሚስማማ በላይክ ኣሳዩኝ ❤
የሎሚ ፀያፍ ንግግር "አንቺ ያለሽበትና ልጆቼ ያሉበትን ማየት ነው" ያለቻት ይሔን ያልሻትን ፀያፍ ቃል በልጆችሽ ታገኚዋለሽ ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ደሞም በአፉ ቃል ይወድቃል ያኔ ወየው ላንቺ
Yeljocheshe guday yasayegal
Stlat MN tbel
መረን ናት ምናም ጌታን አያቅም
Betekikle yeker yebelen
እዉነት ነዉ መጨረሻዉን እናየዋለን ሎሚ እደስሞ ነች እደ እድሜዋ አይደለም ንግግሮ እሶን ሳያት አፈራለሁ
እኔ የፕሮቴስታንት አማኝክርስቲያን ነኝ መቼስ ከዚህ የቤተሰብ እርቅ ፕሮግራም ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ይህ ቤተሰብ እጅግ አስቸጋሪ ቤተስብ ለማንም በጥሩ ምሳሌነት የሚጠቀሱ ባይሆንም ከተወደደው ወንድማችን አለምስገድ ባሻገር እጅግ የተባረኩባቸው ስው ቢኖር ባስታራቂነት የተገኙት የኦርቶዶክስ ቄስ ንግግራቸው ምክራችው እንደእግዚአብሔር ቃል እጅግ ተደስቼባቸዋለሁ ዕድሜዎን ያርዝመው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርኮት እላለሁ ።
በጣም ቄሱ የተናገሩት ቢረዱት ትልቅ ነገርነዉ ::እኔም በጌታነኝ ::ቤተሰቡ ግን ልቡ ደንዳኖች ናቸዉ
@@MayoshaTaልበደንዳኖች ብቻ? የባዳ ፀብ እንኳን እንዲህ ሲከር ሰምቼ አላውቅም:: አባ ዕድሜ ይስጥዎት::
Enem yerotestant haimanot teketay negn. Be kesu nigigir libe teneka. Egziabher yibarkot.
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Einih ye betekirstiyan abat egizihabehare yibarikachew endezi new ye kirstyan abatoch ....... le betesebu libona yistachew egizihabehare amilak sebun wede fikir yikeyirilachew amen amen amen
አራተኛ ልጅ ትረዳ ምትሉ ላይክ አርጉ በአለምሰገድ በኩል እንርዳት የእውነት
በጣም አሣዘነችኝ ተሠሚነት አጣች።አፍ ከፋን አሏት።አለምሰገድ የሚባለዉም አልሠማትም ሠዉ ላለዉ ነዉ የሚያቆለባብሥ።ከሎሚ ተረከዝ ተደግፎ
ማነው የምረዳት
የቤተሰቦቿ ንብረት አለ
ምን ሖነች ካርታ አበላም ዝም ተብሎ ይረዳል ሥንት ችግረኛ እያለ ሑሉም ነቅተው ይፀልዩ ሠላም ፍቅር ያሣጣቸው ክፉ መንፈሥ ነው ሥለዚ ሕ ይፀልዩ 😮😮😮😢😢😢
@@tofikmohammed568 የሚያስፈልጋት የስነልቦና ስልጠና ነው እንጂ የቤተሰቦቿ ንብረት አለ
ላቀች ቅንና አስቸዋይ ብልህም ትመስለኛለች የአባታቸዉ ልጅ ነገረኛ ትመስላለቸ ላቀች አላህ ይጠብቅሽ እናትሽን ጠባቂ ነሽ አንቺን አላህ ይጠብቅሽ መልካም ምንዳሽን በልጆችሽ አግኝዉ እህቴ
አባታችን ይፍቱን በእውነት ትልቅ አባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን ትልቅ አባት ላይክ ይገባቸዋል❤
ይህ ቃለ ህይወት ፈረደበት 😂😂😂😂
አሜን አሜን አሜን
@jerryaboye7200 ምነው ተቃጠልሽ ኮሰኮሰሽ ኩስ
ሎሚ ግን አሜሪካ መንግስተሰማያት አረግሽውና ተመፃደቅሽ ጴንጤ ነኝ ብለሻ መፅሐፍ ቅዱስ እኮ እናትና አባትህን አክብር ይላል 🤔እናቴ አልወዳትም ማለት አይከብድም ለማንኛውም ካህን ቁጭ አድርጎ መነታረክ በውስጣችሁ ያለውን ትቢተኛ መንፈስ ያስወጣላችሁ ለእናታችሁ ክብር ሰጡ‼️‼️
ትክክል እረስታዋልች በጣም ትቢት እለባት ፔንጤ በሆደበትም እልሆደችም ስው ወላጅ እናቶን እልወዳትም ማለት የክፍት መጨረቫ ነው ያሳፍራል
ዐትባልግ ትእቢትህን መጀመሪያ ከራስህ ጣል
ሀ ሴቴየ ዋ በራሳቸው ምሳሌነት የላቸውም
Lomi eyu chufa gar thid 😂menfes alebat pentewechi dro selamawi neberu ezih program enkuwan snt menafkan enatchiwn ehtachiwn eyasekayu tarikachiw yekerebew
@@saraabrham123 እውነቱ ሲነገር ሊያመን እይገባም ወላጅ እናትን Media. ላይ ወጥታ እልወዳትም ማለት ከትቢት ያለፈ ከባድ ጥላቻ ላይ ነች ስለዚህም እግዚአብሔር ያስባት እንድ ቀን መልሳ ስታየው Should be regret❤️❤️😘😇👍
ላቀች የእውነት ጥግ ናት ፈጣሪ ከነልጆችሽ ከነባለቤትሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ! ሎሚ ከሚጨፍርብሽ የገንዘብ መንፈስ ያውጣሽ! ለሎሚ መሃላ አይከብዳትም
ደግሞ ፔንጤወች ጨካኞች ናቸዉ
Were
ተው መፍረድ ቀላል ነው
@@jemo5716
ጴንጤን አትወክልም
በልጆቻ ታታገኘዋለች በርግጠኝነት በእናት ላይ ያዙኝ ልቀቁኝ ይፉረድብሸ😊
እናታችን የተቃጠሉበት ነገር አለ ያስታውቃሉ በጣም ተጎድተዋል❤እናንተ ግን እኚን ደካማ እናታቹን አሳዝናቹ ሚቀናቹ መስሏችኋል
ወገን የመጨረሻዋ ልጅ አስለቀሰችኝ በጣም ነው ያሳዘነችኝ
እናንተስ ??
በጣም
Enime asazenche betame
@@ምጥን በጣም
በጣም ታሳዝናለች
በጣም ታሳዝናለች
እናትና የመጨረሻዋ ልጅ እጅግ ተጎድተዋል እግዚአብሔር ይሄን ህመም ታልፉት ዘንድ ይርዳችሁ🙏
Amen
በጣም እናትየው አንጀታቸው ተልጧል ፣
በጣም እናት በዚህ እድሜ ቲስቃዩ ማየት በጣም ያማል😢😢
@@abuahmed6265ትክክል
አሜን እግዚአብሄር ከእነሱ ጋር ይሁን❤❤❤
የሎሚ ጉራ የደበራችሁ ላይክ አድርጉ
ወይ አታምር ወይ አታፍር ጉራ ብቻ
ጥሎብኝ በገዘብ የሚጎራ ሰዉ አልወዲም
Are setastela wuy metfo negeregna besmeam
Ljo u.s.a eko new yalew😅😅😅😅
😂@@fsenaemuti
እናት ከደረሰባቸው ስቃይ የተነሳ የልጆቿን እና የልጅ ልጆቿን ፊት አላይም ይገድሉኛል እፈራለሁ ስትል በጣም አለቀስኩ የእማማ ህመም ልቤን ዘልቆ ተሰማኝ ::: አንቺ ሎሚ የምትባይ ምን አልባት እግዚአብሔር እድሜ ከሰጠሽ ዛሬ እናትሽን ጠልተሽ አስለቅሰሽ አበሳጭተሽ የቀረቻችውን እድሜ በደስታ እንዳይኖሩ እንዲህ ፈርተው ተጨንቀው እንዲኖሩ አድርገሽ ነገ ልጆቼ ይወዱኛል ያከብሩኛል ይጦሩኛል ብለሽ እንዳትጠብቂ እሾህ ዘርተሽ በለስ አትለቅሚም ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል እና ነው :: አይዞት እማዬ እግዚአብሔር አለ 🙏 እግዝኦ መጨረሻው ዘመን 😢😢😢😢
ሎሚ ማለቴ ነዉ ስሟ ስለጠፋኝ ነው ትልቋ በጥባጭ ሎሚ የምትባለው ናት አትመፃደቂ ልጅሽ አሜሪካ ስለሔደ ሰማይ ቤት የገባሽ መሰለሽ ሰውን ቢዋሹ እግዛብሔርን መዋሸት አይቻልም የሎሚ ልጆች ግን ለራሳችሁ እፈሩ እናታችሁን ምከሯት መሳቂያዎች ።
በጣም ትክክል ጥጋቡዋ ቅጥ አጣ
Yehi yareb hager durye neh demsoi rasu
አቤት ፈጣሪ 9ወር በሆዳቸው ተሸክመው በወለዱ ባሳደጉ ይህን ያህል መከራ ላለቀ አለም በምን መንገድ ልንገራቸው ለእናት የሚከፈለውን ዋጋ ኧረ ልጆቾ በተለይ ትልቋ ምነው ተረጋጊ አለም ሰገድ አለም ይስገድልህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 🥰🥰🥰🥰🥰
በትክክል
Mnagebachu manew feraju yaderegachu
ላቀች በእውነት አመብርሃን ቤተሠቦቺሽ ጋር ትጠብቅሽ ።
ላቀችየ ቅን የይቅርታ ልብ ያለሽ ላቀችየ ቅን ሴት ትዳርሽን ልጆችሽን ይባርክልሽ ተባረኪ
አሜን ይባርካት
ሎሚ በዕናትሽ ያደርግሽዉን ያስለቀሽዉን በድሩን ከልጆችሽ ታገኝያለሽ ብቆይም በመጦርያ ዕድምያቸዉ ማሳደድ ያማል😢😢😢😢😢አባታችን እርጅም ዕድመ ይስጦት❤💒
በ80አመት እንደዚህ እናት ሲማረር ያሳዝናሉ
በጣም ያሳዝናል😢 ያረብ እናት ማሰቃየት
እጅግ በጣም
በጣም ነዉ እናቲቱ ያሣዘኑኝ
በጣም
የሞቱት አባታቸው ኑዛዜ የተባለው ሎሚ አስገድዳ ያስደረገቻቸው ይመስለኛል እንጂ አባትየው የዛን አይነት ኑዛዜ የተናዘዙ አይመስለኝም።
ኑዛዜው ይመርመር በህግ።
ቤተሰቡን ያመሰችው ሎሚ የሚሉዋት የተረገመች እርጉም ሴትዮ ናት።
ላቀች እጅግ በጣም የተረጋጋሽ አስተዋይ ሴት ! የመጨረሻዋ 4 እህታችሁ አይዞሽ እግዚአብሔር ከፍፍፍ ያድርግሽ ከሰው በጎ የለም እግዚአብሔር በጎን ነገር ያድርግልሽ
ሎሚ አንድ ነገር ልምከርሽ ከልጆችሽ በፊት እህትሽን ነበር የምታውቂው በጣም በጣም ንቀትሽ ያስጠላል
Lomi balaga nat.
ስድ ነች በጣም ባለጌ ምን አይነት ልጆች ነው ያላት አመክሮትም እንዴ እህትሽን መናቅሽ ብልግናሽን ነው የሚለክተው ሎሚ አንቺ ማን ሆነሽ ነው ሰው የምትንቁው ባለጌ ባለጌ ባለጌ
ውይ በጣም የምታናድድ ሴትዬ እህቶቿን እንዴት እንደምትንቅ እናቷን የምታዋርድ ባለጌ ታገኝዋለሽ በልጆቸሽ😊
@@mulualemkebede4030 pente to love u, to respect u and to serve u mesfertachew genzeb/ habtesh new… deha kehonsh yimikushal
እናት እኮ ባሱ አልታረቅም በዚህ እድሜ አልተበደሉም አላልኩም
ለእናት ይሄን ያክል ጭካኔ ይገርማል ምን አይነት ዘመንነው አላህዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ🥺😔😍🤲
ለቀች እውነትም ለቀች ነት አሁንም ፈጣሪ የልቃት እንደው ለቀችን ቀርቤ በመሰግነት እንዴት ደስ በለኝ ነበር
Betkkel
Ergatawa wow nggruwa ❤
የተባረከች ናት ላቀች።እመብርሃን ልጆቿን ትባርክላት
@@KamilJemale እውነት ብለሻል ላቀች እነደስመሟ የላቀች ሎሚ እንደስመሰዋ ቆምጣጣ
❤❤❤❤❤❤❤
ላቀች በጣም ሀቀኛ ናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥሽ
ሎሚ ፔንጤ ለሆነች😅😅😅
በጣም እውነተኛ ሴት
ጴንጤማ ድሮ ነበር ተማኝ አለ ገንዘብ ባዩበት ሁሉ ለሀጫቸው ያዝረከርካሉ ለገንዘብ ብለው ኢየሱስ ትተው እራሳቸው ሰብከው አንድ ሊትር ውሀ በሺህ ብር የሚሸጡት የተከራዩት ቤት ካልወረስኩ የሚሉ ባንዳ @@ethiopiaethiopia8568
@@ethiopiaethiopia8568ልጇ ነሽ ወይስ እራስሽ ሎሚ ነሽ መቼም ህሊና ያለው ሰው በንግግሯ እውነት ይረዳል በየቦታው ኮሜንት ምትመልሽው ማነሽ አንቺ 😄😄ከሃይማኖት ጋር ምንም ምያገናኘው ነገር የለም
@@tinazemu1596 ሰገጤ በያት ፔንጤ ስለሆነች ትላለች አዎ
ላቀች እንደ ስምሽ ልቀሽ ተገኝተሻል እናትሽ እንደሚሰሙሽ የሚሰማ የሚጦር ልጆች ይስጥሽ❤❤❤
Amen❤
Amen
Amen
ኣሜን
@@alemtsehayyeshidagna6921ፕሬስፒ❤
ለሎሚ እግዚኣብሔር ይርዳሽ ጉድሽ ፈላ እግዚኣብሔር ትቢተኛን ያዋርዳል 😢አይን በላሽ
ላቀች ላቁ 👌👌👌ስምን ከነ ክብሯ የያዘች መልካም እናት የሴት ወይዘሮ ደርባባ ምንም የማይወጣላት ምርጥ ሴት በልጆቺሽ ይባርክሽ አምላክ 🙏🙏😔ሎሚ ያሮጊት አለሌ በረከትሽ ይለፈን 🤗🤗🤗
😂😂😂😂 በረከትሽ ይለፈን ደስስስ ይላል
😅😅😅😅😅😅 berketshe yelfen des sel 😂😂😂😂
Hahaha
😂😂😂😂😂😂መጨረሻው
😜😜😜
ላቀች ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥሽ በጣም ሃቀኛ ሴት❤😊
እቺ ሎሚ ምትባለዋ ግን የምር መንፈስ አለባት ምንም ክብር የላትም በትንሽ እህቷ ላይ የወረወረችው መርዝ እራሱ በቂ ነው ለብልግናዋ ደሞ አስር ጊዜ አባቴ አባቴ ትላለች እንዴ አባትነቱ እኮ ለሁሉም ነው ደሞ በሂወት ያለችውን አምጣ የወለደችን እናት ያላከበረች የሞተን አባት ማቆለጳጰስ መንን ለማሳመን ነው ሴት ሆነሽ አምጠሽ ወልደሽ እናትነትን ቀምሰሽ እናትሽ ላይ የምታሳይው ብልግና ግን የት እንደሚጥልሽ ታያለሽ ጠብቂ ቲሽ 😢😢😢😢😢😢
በጣም በትክክል ብለሻል ትንሽ እህቷ ላይ የሳቀችሁ የንቀት ሳቁዋ ትእቢትና ትምህክትዋ ሁለት ሰአት ባልሞላ ለዚያውም ካሜራ ፊት እንደዚህ የሆነች የመጥፎ ባህሪ እና መንፈስ የሰፈረባት ሰው ነው የማየው
Batam 😢
ሎሚ የምትባለው ልጆቿን አሳድገው ለቁምነገር ያደረሱላትን እናትና እህቶቿ ማመስገን እያለ እነሱን ገፍታ ልጆቿን በጥላቻ መርዛ በልጆችዋ መመፃደቅ አሜሪካ እኮ መንግስተ ሰማያት አይደለምና ግፉ ለልጅና ለልጅ ልጅ ነው የሚተርፈውና ይሄ ከላይዋ ያለውን እርኩስ መንፈስ በፀበል ታስወግድና መተኪያ የሌላትን እናት ይቅር ትበላት የእናት እንባ ጥሩ አይደለም
Brtam😢
አንተ ጥሩ አደረክ በርታ
እኔ ያሳዘነችኝ የመጨረሻዋ ልጅ ናት ዉይ ሰላሙን ያምጣላችሁ ሎሚ ግን ተይ አትመፃደቂ ጥሩ አይደለም ከፍ ማለት እንዳለ ሁሉ ዝቅ ማለት አለ
ወላሂ እኔም አስለቅሳኝ አለች
ላቀች የማዘርን እና የትንሿ እህትሽን ነገር አደራ ትንሿ በጣም አሳዝናኛለች
እና የወንዱን ልጅ 😢
አንቺ ያለሽበትና ልጆቼ ያሉበት አይባልም የህትሽ መቦሳቆል ያንቺም ነው የሁሉንም መጨረሻ የሚያውቀው ፈጣሪ ነው ሎሚ አስተውይ
ትክክል ተባረኪ
ነገን በእጃችን የያዝነው ይመስል ትምክህት ያውም በተጎሳቀለች እህት ኣቤትትት ይቅር ይበለን
አዎን ትንሽ እዚጋ ሎሚ ሥሜታዊ ሖነች
እውነት እሷ ለተፋችው መርዝ እኔን አስደንግጦኛል በልጆቿ ታግኘው የሰሩት ፍሬ ያፈራል ጥሩም ይሁን መጥፎ😢
ልቤን የነካው ንግግር😢
አይ ትእቢቷ የኔ ልጆች የአንቺ አኗኗር ሕዝብ ይየዉ በጣም ነዉ ትእቢቷ በጣም አሥደነገጠኝ ያቺ ምሥኪን እሕቷን አንቺ ጎሥቋላ አለች እናቷን አልወዳትም አለች በመሠረቱ እንደዚ አይነት ሠዉ መጨረሻው እግዚአብሔር ትክክለኛ ፈራጅ ሥለሖነ ይፋረዳታል።
መፍረድ ቢከብድም ሎሚ ትመስለኛለች ቤቱን የምትበጠብጠው ። ራሷን ሰማይ ሰቅላለች በልጅ እንዲህ አይኮራም ፈጣሪ ሁሉንም ያውቃል
absolutely right she is the one👌👌👌👌
አወ ሰው ትንቃለች
That’s true
በጣም ስርአት ይጎላታል እንደ ታላቅ እህት አይደለችም 😮
ዝም በይ ፈራጅ ማንም አላረገሽም እናትየው ለእርቅ ለይቅርታ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲሉ እየሰማሽ ንብረት ንብረት ሲሉ እየሰማሽ ለየትኛው ጊዜ ነው ልጆቼ እናንተ ተስማሙ ማለት ሲገባቸው እ/ር አይለመነኝ ይላሉ ከባድ ሴት ናቸው
ለእኚህ እናታችን አቅማችን በቻለው እናዋጣ እና እንርዳቸው ለአንዳንድ ነገር ይጠቅማቸዋል እናቴ አይዞት ላቀች አስናቀች እህቴ አይዞን ፈጣሪ ይፈርዳል አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዓለም ሠገድ ፈጣሪ ይጠብቅህ
አረብ ሀገር ድስት ከማጠብ ሳትወጡ የ 30 ሚሊዬን ብር ቤት ያላቸውን ሰው እንርዳ ምድረ ቀፍይ እራስህ ብለህ እርዳ ፈሳም እነሱ መች ቸገረኝ አሉ
ለሎሚ ልቦና ይሰጣት እራሳን ቆለለች ሰውየሚንቅ እራሱ የተናቀ ነው እህታ ግን ታሳዝናለች
ሳህ
Begabat eko kalejocha befit ehtochan naw yemtakaw
Hunat
በዚህ ቤተሰብ ውስጥ የገባውን በጥባጭ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀውና ሰላም ይስጥልን ሁሉም ንስሀ ይግቡ ይታረቁ🙏🙏
ትክክል እርኩስ መንፈስ ነው
እወነት መነፈሰ ነወ
አሜን አሜን አሜን
አሜን
Amen amen amen የሰላም መንፈስ ይግባ 🙏🙏🙏🙏
ሎሚ ተብየዋ እረ በረድ በይ አላህ ልቦና ይስጥሽ የመጨረሻዋ ልጅ አስለቀሰችኝ 😢😢አለም ሰገድ አላህ ይጠብቅህ
መጨረሻ ዘመን ላይ ደርሰናን እኮ እንዴት እናትን ያክል በዚህ ደረጃ ያንከራትታሉ ውይ የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳወት😪
አለም ሠገድን የምትወዱ በላይክ ግለፁት👍👍👍👍👍👍👍
ቦርጭህን ቀንስ በለው 😄😄😄😄🙏🏽
አለምሰገድ ማንም በናትየው የሚቀየም የለም ባለጌዎቹ ልጆቻቸው ናቸው በተለይ ትልቅ ተብየዋ ይች ሰካራም አረመኔ ነች እንዴት እናት በልጆቿ ትጎዳለች
ቄሱም እለም ስገድ እዚህ ላይ እላወቁበትም.....ትንሻን እህታቸውን ልትናገር እልፈቀደላትም ለሎሚ እድልታል 🥲
ከቦርጩ ምን አለሽ 😂 እኛ የሚለቅልንን ማዳመጥ እጅ አብረነው አተኛ ሆ@@rutafruh6588
@@AgewKemant True 👋
እኔ በጣም የገረምኝ እግዚአብሔር የእናትየውን እና የእህትየውን ጉዳት እና እውነት ያጋለጠበት መንገድ
የንስ አባታቹ ደስ ሲሉ ንግግራቸዉ ማስተዋላቸዉ ጥሩ የንስሀ አባት በጠፋበት ዘመን ጠብቋቸዉ እንዲ አይነት አባቶች ይብዙልን
እይይይ እባት ተብየውም እስመሳይ ለሎሚ እድልተዋል👈🏽 እናትየው ከዚህ በፌት እባት ተብዬውን ጠርቻቸው እልመጡልኝም ብለዋል....!!!
እውነት ነው @@Stoplying-k1w
@@Stoplying-k1w አድሎአቸዉ አልታየኝም ግን 20ዓመት ግራ ከተጋባ ቤተሰብ ጋር መኖራቸዉ ሲናገሩ እያስተዋሉ በጥንቃቄ ነዉ አስተዋይ አባት ናቸዉ በእዉነት
እውነት እኔም ገርሞኛል ላቀችን መጨረሻ ላይ እያዩ ነው ሸንቆጥ ያረጓት እባካችሁ አባቶች እንደ ነብስ አባት ሁኑ
አለም ሰገድ ይህንን የመሰለ ብዙ የመከራ እሮሮ በየጊዜው እየሰማህ ቆመህ መሄድህ ( ተኝተህ ማደርህ) ጀግና ሰው ነህ። አሬተኛዋን ልጅ በፊልሙ ላይ ለምን በደንብ አላሳየሃትም?
በህወት ያለች እናቷን ሳታከብር በህይወት የሌለን አባየ አባየ ማለት ማስመሰል ነው
ምን አርገችእናትየው አይደሉ እንዴ በዚ እድሜያቸው እርቅ አልፈልግም ያሉት እንደውም ሎሚ ሀቀኛ እና የዋህ ነች
ይገርማል
ውሸታም ባለጌ ናት ለእናቶ ያላዘነች አባዬ ትላለች በትእቢት የተወጠረች ስድ ናት
@@ethiopiaethiopia8568ሎሚ ራስሽ ነሽ ወይስ የሎሚ የሃሽሽ ጓደኛ ህሊና ይኑርሽ ባለጌ የባለጌ ልጅ።
ትክክል
የእሳደጋት የእባትየው ልጅ..... ግፈኛ ነሽ .... ከልጆቻቸው እኩል እሳድገውሽ እማማን በድፍረት መናገርሽ 😢
Yeabathe lege amede afeshe aluuùu
ትንሿ በጣም ታሳዝናለች ልትረዳ ይገባል ።እመብርሃን ትረዳሻለች አይዞሽ ።
🥰🙏❤️
አዎ
ሎሚ ለምን ተራ ነገር ትያለሽ ሚስጥር እኮ ለመደበቅ መጀመርያ ነበር እሷም ጉዳቷን ትናገር ለፍታ አባቷ ሲነጥላት ከዚህ በላይ ጉዳት የለም የቤቱ መንፈስ አንደኛው አንቺ ላይ ነው ጴንጤ መሆን ይሄ ነው ትርፉ ተረጋጊ
ኑሮ የነሱ ታላቅ ታላቅ አረጋት ጌታ ይድረስላት
@@genettadesse4581 አይ መጨረሻውን የሚያውቅ ማንም ስው የለም
ሎሚግን ፈጣሪ በስተመጨረሻ በናቅሺያት እህትሽ ላይ ይጣልሽ ቅሌታም ነሽ አረመኔ ትጆችሽን አሳድጋ ዛሬ ናቅሻት ልጅሽም ለዚህ ያበቃችልሽ እሶ ናት አችግን አረመኔነሽ
😢😢
ሎሚና ትልቅ ተብየዋ እህት የሎሚ ቡችላ ባለጌዎች አለሌ እናት እንደዚህ መናቅ የተረገማቹሁ የወለዳቹሁት ሰባት ቤት አይባረክ ሎሚ ተብዬ ልጀሽ አሜሪካ ስለሚኖር ገነት የገባ መሰሰለሽ እኛም አሜሪካ እየኖርን እንዳንቺ አንመፃደቅም ቸኝተሽ ስለመነሳትሽ ምን መተማመኛ አለሽ ልጅ የሚሰጠው እግዛብሄር ነው ልጆችሽን እንዳትነጠቂ ንስሀ ግቢ እናቱን የሚሳደብ ወፍጮ በአንገቱ ተንጠልጥሎ ወደገደል ቢወረወር ይቀለዋል ይላል የእግዚአብሔር ቃል በጣም የታዘብኩሽ እኔ አዚህ ብዙ አልኖርም ልጄ ጋር እሄዳለሁ የምትይው አሜሪካ ብትመጭ መንግስተ ሰማያት የምትመጭ መሰለሽ እህቶችሽን የምትንቂ አለሌ ባለጌ ብየሻለሁ ምነው እህቴ ብትሆኝ ልክ አስገባሽ ነበር ላቀችን ሳላመሰግን አላልፍም ጨዋ ስነስርአት ያለሽ በናቱ የተመረቀ ለልጅ ልጆችሽ ይድረስ ትንሿ ታሳዘናለች በጣም ሎሚን እግዛብሄር ያንሳላቹ የሰው አፍ እንጨት ይሰብራል ትለኝ ነበር እናቴ እዮኝ እዮኝ ለሚል ሰው ሎሚና የሎሚ ቡችላ ትልቅ ተብየዋ እህት ንስሀ ግቡ
ትክክል በተለይ ትልቅ
መተተኛ ትመስላለች
ኣንገት ደፊ
እሰይ ምን እንደምል ግራ ገብቶኝ ውስጤ ነበር ያረረው ለመፃፍ ደብሮኝ ነበር የልቤን ነው የተናገርሽው ❤❤
ወላሂ እኔም እድሜሽ ይርዘም የልቤ አወራሽልኝ🎉🎉
በጣም ተኩራራሽ ወይዘሮ ሎሚ አሜሪካ መሄድ እኮ እየኖርንበት ነው እናውቀዋለን።በጣም ተፈላሰሽ ህይወትሽን በጅሽ ይዘሽ የምትኖሪ መሰለሽ 😢አይዞችሁ ላቀችና ትንሿ
አዎ አሜሪካ መሄድ በጣም አመፃድቋታል። ስንት ነገር እንዳለበት ውስጡ አልገባትም
በጣም ኃይለኛ ናት ጎርምሳ ናት እግዚኦ እናትየዋ ግን አሳዘነችኝ ትልቅ ናቸው በእድሜ😢
ሎሚ ግን ኮሜንት አንብቢ ልብ ከገዛሽ
@@tsedaltediለምትመፃደቅ ባቸው ልጆች መርገም እያስቀመጠች ነው አሜሪካንን እንደ መንግስተ ሰማያት አይታ ልጆቼማ የደረሱበትን አየሽ አለች ነገን ጠብቂ እድሜ ይስጥሽ
She is mean
ይህ ቤተሰብ ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው ልጆችን በውጪ መርዳት እንጂ አዝሎ ማኖር አያስፈልግም የመጀመሪያ ልጅ ሎሚ ተብዬዋ ልክ ቤተሰቧን የወለደቻቸው ነው የሚመስላት መሰል? ልጁዋ አሜሪካ ስላለ እንደ አለቃ ነው የሚያረጋት እህቴ ተረጋጊ እናት እና አባትሽ ባፈሩት ንብረት አንዳቸው በህይወት እያሉ አንቺ ማዘዝ አትችይም እናትሽን አክብሪ ነገ ይህ ጽዋ እንዳይደርስ ስለ እራስሽ አስቢ በማንም አትመኪ እግዚአብሔርን ፍሪ እናት እና አባትህን አክብር እድሜህ እንዲረዝም ነው ቃሉ እንደሚለው አንገትሽን ሰበር አድርገሽ ከቻልሽ እራስሽን ችለሽ ውጪ አቅሙ ካለሽ ቤተሰቡም ሰላም ይሆናል😢 እግዚአብሔር ሆይ በዚህ ቤት ሰላምህን አውርድ አሜን!
አለምዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ቤተሰብህን ፣ ልጆችህ የዘር ሀረግህ ሁሉም ይባረክ!!!
እናቴ የፍርድ ቤት ጉዳይ ሳያልቅ ዛሬ ነግ እኑንር አናውቀውም ይቅር ብለሁ የፍርድ ቤቱን ውሳኔ ቢጠብቁ ጥሩ ነው እናቴ
የመጨረሻዋ ልጅ አንጀቴን በላችው የኔ እናት እህ
በጣም ደግሞ ስትመጻደቅባትስ የኔ ልጆች ያሉበት አንቺ ያለሽበት አለቻት😢😢😢😢
ያማል 😢😢
ሎሚ ግን መሞቷንም ረስታዋለች እንኳን ማጣትን አሁን ሲያልፍላት አይናችሁን ላፈር አለቻቸው የመጨረሻዋ ልጅ አንጀቴን በላችው ብዙ በድል እንደላት ያስታውቀል ሀሳቧን እራሱ መግለፅ አልቻለችም በጥሩ ነገር ይካሳት አላህ 😢😢😢
😢😢😢
I wish people contribute and help that lady. I feel so bad for her. Yene enat ayzosh.
ላቀች በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ተባረኪ
ሎሚ ነገ ታጫለሽለሽ። ይሄን ቃልሽን ይፀፅትሻል።የሰው ያለህ የዘምድ ያለህ ያስብልሽ። የሰጠሽ ፈጣሪ ነው የሚያሳጣሽ ፈጣሪ ነውና ወደፊትም አላጣም አይባልም።
አቤተ አምላካችን ያንተ ንጹህ ቅዱስ የሆነው ልእክት በአባታችን ላይ አድረህ ለሠራኸው ድንቅ ሥራ ተመስገን አለምሰገድ እግዜአብሔር አብዝቶ ይጠብቅህ እንደ አንተ ያሉ አስተዋይ የሆኑትን ያብዘልን ተባረክ.
የሎሚ ልጆች እባካችሁ ኤናታችሁን ምከሯት። ከሰማቻችሁ በእግዚአብሔር ሥም።
የእባብ ልጅ እንሽላሊት ነው ልጆቿም እንደእሷው ቢሆኑ ነው ዝም ያሉት
ይቺ እኮ ዱርዬ ነች ታስታውቃለች ፣ልጆቿም እንደ እሷ ነው የሚሆኑት
እውነት ነው ወይ ምከሯት ወይ በግዜ ራሳችሁን ከእሷ አርቁ ለእናንተ መርገም እያስቀመጠችላችሁ ነው
ሰውን ሊያስተካክል የሚችል ሃሳብ ስጡ እንጂ ክፋትን አትርጩ እባካችሁ
@@georgem.s1611 ይቺ አትስተካከልም ታስታውቃለች በጣም በጥጋብ እና በትዕቢት ተወጥራለች ፣ፈጣሪ ነው የሚያስተነፍሳት
እኚ እናት ግን ከ እግዚአብሔር ቀጥሎ ላቀች ባትኖር ሟች ነበሩ😢 ፈጣሪ ይቅር በለን😢
በትክክል
❤❤🎉🎉በትክክል
ተሳስተሻል አንቺ አባትሽ ባልሽ ነው ቢሉሽ ምን ይሰማሻል😢
ሎሚ እኮ እልል የተባለለት ዱርዬ ጠጪ አጫሽ ጨፋሪ ነች :: ሐቅ እሷ ጋር የለችም 100000%. የወይራ ሰው ሁሉ ያቃል. ጐረቤቶች መጠየቅ ይቻላል::
@@saragbriselase9299 ከአባትዋ ጋር በየመጠጥ ቤቱ አምሽታ መጥታ ከአባትዋ ጋር የምትተኛ ሴትንና ቤተሰቡን የምትበጠብጥን ሴት ምን ይበልዋት ታድያ????
ያዋርድሽ እናትሽን እንደጏደኛ ታዋርዳላችሁ ምድረ ብለጌ!!
የኔምርጥ ሰዉ አለምሰገድ እደኔ የሚወደዉ👍👍👍
ላቀች የኔ ደርባባ ጌታ በልጆችሽ ይጎብኝሽ የመጨረሻዋ ልጅ በጣም ታሳዝናለች እነኚህ ሁለቱ ግን ፍርዱን ያገኙታ
እቺ ሎሚ ተብዬ እባብ መርዝ ናት እክትዋ በጣም ታስጠላለ ለትንሽዋ እህትዋ ያላት ንቀት እጅግ ያናዳል
When the last one start to talk, Lomi feels hyper, Lomi has a problem!!!
በጣም ሎሚ መርዛም ነሽ ለትንሽዋ ገፋቻት 😢
ሎሚ የተረገመች መናፍቅ ናት! አዉሬ ትመስላለች 😮
Lomi is a snake. It is obvious
God will pay her back.
ሎሚ ግን በልጆች በጣም ትመፃደቂያለሽ ማግኘት እንዳለ ማጣትም ይመጣል እኮ የመጨረሻዋ ልጅ አላህ መልካሙን ነገር ይወፍቅሽ የማታ እንጀራሽን አላህ ያሳምረው ወላሂ ውስጤን በላችው አንች የት ነሽ የኔ ልጆች የት ናቸው አለቻት ሎሚ እህ ቀን አይጣል በዚህ ሰአት
እኔ እራሱ በጣም የመረረኝ ቃል ነው እህቷን እንደዛ ስትላት ማርያምን ፈጣሪ ግን እውነተኛ ዳኛ ነው ቢዘገይም መልስ ይሰጣል 😢😢
መተው ግን ይሻላል ነገ መልካም ይሆናል❤❤❤
ላቀች እርጋታዋ ደስ ሲል❤🎉
አይይይደደደልልል?
@@asnibelhu8843የሚታይ አኳ ነዉ አንደ ሰሞ የላቀች 😍
@@asnibelhu8843አዎ
ሎሚ አሜሪካ ያለው ልጅዋ መግስተስማይ የገባ ነው የመስላት ንቀትዋ ደግሞ አቤት የሎሚ ልጆች እባካችሁ እናታችሁን ተይ በልዋት
እግዚያር ይቅር ይበላት
አይገርምም አሜሪካ ገነት አረገችዉ እኮ መተሽ እይዉ ሌላ ምንም አልልሽም ቀዝቀዝ በይ ካለሽ ለምን ትካሰሻለሽ ያዉም ከናት ጋር ጉረኛ ተረጋጊ ያለዉማ ለእናት ለአባቱ ቤት ይገዛል እንጂ አይከራከርም እህትሽ ዋጋ እንደከፈለች ያስታዉቃል
Arogant
እኔ የገረመኝ እናትዋሚድያማመላለስ ኡኡኡ😢እናቴን
የሷ መርገም እነሱላይ እንዳይወርድ
ሎሚ ጠግባለች ማብረጃውን ይስጣት የማማ ቤት ብቻ ሳይሆን አለምየ እዮሃ ሚድያንም የግሌ ነው እያለች ነው ይቺ ስግብግብ ነች ፈጣሪ ማብረጃውን ይስጥሽ
😂
😂😂😂😂😂
ትክክል አክት እያሳየችን ነው😂😂😂😂
Kelal hzbun eko mnm ayamtam alech yesew af eretb yaderkal
እግዛቢሃር ይመስገን ጎይታ የተረፈ አንተ ልባቸው ህጠበው ❤❤❤
ሎሚ ተብየዋ altitudeሽ በራሱ ማንነትሽ ይናገራል ሆዳም ነሽ ባጠቃላይ። እማማ እግዚያብሔር ይፍድሎታል እመቤቴ ትጠብቆት። አለምሰገድ ትልቅሰው much respect man!
ይህን ቤተሰብ ተከታትያለሁ።
ላቀችን ወድጃለሁ፣ እናትየዋ ቢበደሉም ትንሽ ነገሩን ያጋኑታል፣ የመጨረሻ እህታቸው ደግሞ እጅግ ታሳዝናለች ነገር ግን እንኳን ወልዶ ያሳደገን አባት የሞተ ሰው እኮ አይወቀስም በሏት አደራ።
ሎሚ ደግሞ ሀይለይነትሽን ካላበረድሽው ለመጥፎ ቦት ያጋልጥሻል። የቤተሠቡ በጥባጭ አንች መሆኑ አያጠራጥርም።
አለም ሠገድ እግዚያብሔር ይባርክህ መልካም ሥራ እየሰራህ ነው።
ትክክል
Hulum lik naw excep sila tanash ehitiyew benatin abatiyew lik alisarum ewnatiwan naw min tadirg tadiya. Yachi ergum lomi sitisadibat ayachu endalamadach sidibun zim bila sitadamit keliba naw yasazanachign Lomi gin ez belijociwa yemelisilat
Aelemseged please help the last daughter
@TheEngdaw ለምን አባትየዉ አይወቀሱም ?ሲኖሩ በጥብጠዉ ሲሄዱ በጥብጠዉ ሄዱ።
እማማ ሃይለኛ ናቸው እሳቸው ያበርዱት ነበር ግን አልፈለጉም
ንስሀ አባትየው ግን እግዝያብሄር ፀጋውን ያብዛላቸው ከልብ አባት ናቸው ትግስታቸው ትህትናቸው ይገርማል አያዳሉም::
አዎ ምርጥ አባት ናቸው የንስሃ ልጅዎ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ እረዥም እድሜ ያድልዎት
@@elianameba እግዝያብሄር ይርዳኝ ጋቢ አለብሳቸዋለሁ ታገናኚኛለሽ
@@mummysfood8276ጥሩ መንፈስ
ኡነት ነው የምላቹ ይሄ ሰው ልብ በሉ ገና ብዙ ነገር ያስተምረናል። ኡነት የምትሉ 👍👍👍👍👍👍
እኔ በዚህ ቤተሰብ በጣም ነው ያዘንኩት በተለይ ሎሚ በሚሏት እኔ እንኳን እናቴን ልጠላ ንብረት ልነጥቅ ይቅርና ይኸው 18 አመቴ ከሀገር ከወጣሁ አባቴን ብዙም ሳልጦረው ሞተብኝ እናቴን ግን እዛው ባለችበት ትልቅ ቆንጆ ቤት ሰርቼላት በየወሩ ያለሟቋረጥ $$$ እያልኩኝ እየጦርኳት እየተመረኩኝ አለሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን እና እባካችሁ ለሚያልፍ አለም እናት እና አባታችሁን አታሳዝኑ ❤❤❤
አረመኔ ነች ሎሚ አባቷ ይጥፋ
ተበረኪ
እንደኔ የኔ ጀግና በርቺ❤❤❤
እህቴ እግዛብሄር ያሰብሸውን ያሳካልሸ የማታ እንጀራ ይሰጥሸ የእናት ምርቃት በጣም ጥሩ ነው አይዞኝ እህቴ
@@NardosTesfaya አሜን 🙏
ታሪክ ቀያረው አምላክ በአንድ ለሊት የናቅሻትን እህትሽን ታሪክ ቀይሮ ያሳየናል ያንቺንም እንደዛው ትምክህተኛ ነሽ በጣም
ትክክል ሕግዚአብሄር ኡሉ ይቻለዋል ❤
እኔ ራሱ አሳዘነችኝ ብታቀው እናቷን እየጦረችላት ነበር እናቷም ያረጁ በሽተኛ ልጅ እያስታመመች ምናለ ብትተዋቸው ልጇ አሜሪካ ስላለ ገነት ያለች መሰላት
በጣም ልቧ ተደፍኗል
በእውነት እግዚአብሔር የትንሿን እህት ሕይወት ይቀይርላት።
@@serkalemkassa818 አይቀርም እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
ወይኔ እህት ወንድሞቼን ዛሬ መልካም እንደሆኑ ተረዳሁኝ እኛ አባታችን ሢሞት 450 ካሬ ሜትር መሬትና ቤት ነበረን ግን ሁላችንም ለእናታችን ትተን እኛ ተከራይተን ወጣን ዛሬ የእናታችን ምርቃት ብዙ እየረዳን ነው። እባካቹ እናንተም እንደዚሁ አድርጉ የእናት ምርቃት አይገኝም።
እግዛብሄር ይባርካቹ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ደግሞ ቄሡ ተናገሩ የእናት እርግማን ከፍተኛ የኢኮኖሚ የራሥ ሠብአዊነትን የዃላ ዃላ ጨለማ ያደርጋል እናት አባቱን የሚሠድብ በድቅድቅ ጨለማ መብራቱ ይጠፋል ይላል
የተባረከ ቤተስብ❤
የኔ ጻድቅ። አልቀረብሽም ወሬ አለብሽ።
The spiritual father is so blessed.
እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይነኝ፡፡ የፈለገ እዉነታ ሊኖራት ይችላል፡ ልትበደል ትችላለች ግን ሎሚ የምትባለዉ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ናት ለማለት አቸገራለሁ:: ክርስትና መብትን እንኳን እስከ መተዉ ድረስ ነዉ፡፡ አባታችንን ጌታ ኢየሱስ ይባርካቸዉ፡፡ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ለህይወት ስንቅ የሚሆን ትምህርት ነዉ ያስተላለፉት
እንደዚህ ለመሆን እኮ ነው ጴንጤ የሆነችው.
አይባልም@@yahuinfo8306
ሎሚ የምትባይው ጥለሽው ለእምትኤጅው የገዛ እናትሽን ማሰቃየት በእውነት ጌታን ፍሪ
እናት ግን አትዘን ምንም ቢሆን እናቴ ኖራ ባስደሰትኴት 😢😢😢
አሜን አንቺም ለመልካም ንግግርሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
የንስሀ አባት በእውነት አስተዋይና ታጋሽ አባት ነወት የፈጣሪ በረከት ዘወትር አይለየወት አሜን
አሁን በጥባጭ ሎሚ እንደሆነች በደምብ ታወቀ ደሞ ልጆችሽ ባሉበት ቦታ አጥመፃደቂ የነገን አዋቂ ፈጣሪ ነው
በዚህ አባባሏ ግብዝ ብያታለሁ።
ለምን ፔንጤ ድለሆነች ቱልቱላ
😂😂😂ኢትዮጲያ ያለ ሰው እኮ አሜሪካን እንደመንግስት ሰማይ ነው የሚያዩት በስመአብ ንግግሯ ዘጋኝ ልጆቼ ያሉበትን ቦታእና አንችን ያለሺበትን ቦታ እይው አለችኮ አጀብ ነው😭
@@MaarY-zg7ni ልክ ናቸው መቼም ከኢትዮጵያ ይሻላል እነሱም ልጆቿ ጥሩ ቦታ ስለሆኑ ነው ብቅናት ያበዱት
@ethiopiaethiopia8568 ኮተታም ውለጅላት
ወንድሜ በጣም አከብርሀለሁ እናት የሌለው ስለ እናት ህመሙን ያቀዋል 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ባለጌ "ልጆቼ የት ጋር እንዳሉ አኝቺ የት ጋር እንዳለሽ ታቂዋለሽ" ባለጌ ልጆችሽን አስወጋሻቸው በጣም ባለጌ ከእድሜሽ ያነሽ ፈጣሪ ይምራታል እሷም የት እንደምደርስ አታዊም ።
እኔም ልቤ ያዘነው በዚህ ንግግሯ ነው ያሳዝናል ልጅቱ ብዙ በደል የደረሰባት ይመስለኛል ፍርድ ይስጥ
Lomi koshaha nat Ljochwan fetari Lebachwn ikeyrebat metfo awri abati abati mtiw Letkmsh neftam sharmuta tastawkialesh
ዘግናኝ ትዕቢት አለባት የሚፈርዳት ቅርብ ነው😢
ላቀች ድንቅ የእግዚአብሔር ሴት❤❤❤ሎሜ የምትባይው ወደ ፓስተርሽ ሄደሽ ንስሀ ግቢ በትእቢት የተሞላሽ ስለሆንሽ ውድቀትሽ እንዳይፋጠን😮
ሎሚ የምትባይ ባለጌ እናትሽን የናቅሽ ወልደሻል የጅሽን ታገኝዋለሽ እህትሽ ልጆችሽን ባሳደገች በንቀት የምትናገሪያትበጣም ያማል ላቀችና ትንሿ እህታቸው ጌታ ይባርካችሁ እናንተ ለናታችሁ በቂ ናችሁ ሎሚ የምትባይ ሴትዮ ግን ልጅሽ አሜሪካ ስላለ ወይም ደግሞ fake Gucci ስለለበሽ እራስሽንየበላይ አርገሽ ነዉ የገመትሽዉ ልቦና ይስጥሽ
ተሳስተካል አንተ እናትክ ሚስትክ ናት ብትባል ምን ይሰማካል😢
Eko
አቤት!..... እንዴት ግን ደንድነናል በጌታ!!! ካህን: መስቀል ,.... ክብሩ ሁሉ ተረስቷል!!! ... ያሳዝናል!!!.... ይህ በእርግጥም የሃገራችን የውድቀት ሙሉ ምክንያት ነው!!!😢😢😢
ሎሚ በልጆችሽ አትመጻደቂ ባክሽ
በጣም ትምክት አለቦሽ ከንግግርሽ
ነገ የልጆችሸን እጣ ክፍል አታውቂም
በጣም ትቢት አለብሽ ተረጋጊ ከሰው እንጂ ከእግዚአብሔር መዋሸት አትችይም ሰከን በይ ።
በትክክል
Betame
በትክክል
በጣም ነገ ጠዋት ምን እንደሚፈጠር አታውቂም ። አትመፃደቂ
ትክክል
ላቀች እግዛብሄር ከነልጅችሽ ትልቅ ደረጃ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ
ወረኛ ፍርድ የአላህ ነው
@@FateyaShifa አሽቃባጭ አናት ፍቅር የሌላዉ ሰዉ ሁሌ አቃጣሪ ነዉ
@@FateyaShifaልጃ ነሽ የሎሚ😅
የቤቱ መርዝ ሎሚ የምትባል ስድ መደዴ ናት ለእናት አባት ግጭት ሁሉ ምክንያቶ እሷ ናት የመጀመሪያዎ የታረመች ጨዋ ብትሆን ሁሉ ነገር ይቀና ነበር መቼም እግዚአብሔር ብድርሽን በልጆችሽ ይክፈልሽ የእኚህ ምስኪን ደካማ እናት አምላክ
ሎሚ እንደገና የደህንነት ትምህርት ያስፈልጋታል ክርስቶስ ይሄን አላስተማረም ይቅርታ የሚለውን ትምህርት ዘላዋለች
ከአባቷ ጋራ ሰክራ የምትገባ
Betam
ከመቅደስ ወደ ሉላ 😂
አባ ጌታ ዘመኖን ይባርክ ተባረኩ
ሎሚ ተብዬዋ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ በጣም ባለጌ ሴት ነሽ።#ክብር ለእናት።
የዚህን ቤት ሰላም ያደፈረሰችው ሎሚ ናት ሎሚ በጣም መጥፎ ሴት ናት በጣም ተመጳዳቂ ናት በልጆቿ ትመካለች በእውነት ለህርቅ ሲቆሙ እንኳን እሷ የተጨነቀችው ለልብሷ ነው ካሜራ ፊት ስለሆነች እስር ነው ልብሷን ይምታስተካክለው እና በእውነት ትልቋ እህታቸውና ሎሚ በጣም ከባድ ናቸው ላቀች እግዚአብሔር ያክብርሽ በልጆችሽ ብድር ይግባሽ ትንሿ እህታቸው እግዚአብሔር ነገሮችሽኝ ሁሉ ያስተካክልልሽ አይዞሽ ነገ ሌላ አዲስ ቀን ይመጣል ይሄም ያልፋል
በጣም
አባታችን በነሱ ቤትእኛ ብዙ ተምረናል እድሜናጤና ያድልልን። አለምዬ መልካም ወንድምነክ እግዚአብሔር ያክብርክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Tikikil tikikil tikikil lome eisuwa nat lezi hulu neger seyitanawe aserari yedaregechachew betam yemeyasitela menifes new yalat ye seyitan feres neger nat gin betam yemeyasazinew aligebatim lezi hulu chigir meri ye seyitan telalaki mehonuwa yasazinal betam egizihabehare libina yistat amen amen amen
ሎሜ እና ከሷ ጋር የመጣችው አብሳዮች ናቸው የመጨረሻዋ ልጁ በጣም ነው የምታሳዝን ሎሜ የእግዚአብሔር ቃል የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ይላል እህትሽንና ልጆችሽን ማወዳደር የለብሽም አህትሽ እንደሻማ ቀልጣ ልጆችሽን አሳድጋ ይሆናል ማወዳደር የለብሽም ሎሜ አይንሽን ክፍች
Esua rasua lome endalasadegechachew tenagralech eko
Setua lij ke lakech gar new yemitiseraw