ስንጣላ ሙሉ ልብሴን አቃጥላ አልጋው ላይ ወጥ ደፍታበት ሄደች || እሱን በማግባቴ ከቤተሰቤ ጋር ተቆራረጥኩ || ልጃችን ለ6 ቀን ከኮማ አልነቃም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 54

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 2 роки тому +15

    ውይ የገጠር ልጅ ምንም ብትጣላ መሄድ ካለባት እራሱ የተቦካ ካለ ጋግራ የቆሸሼ ካለ አፅድታ ቤቱን በስርአት አድርገ ነው እንዴ የምን እቃ መስበር ጉድነውኮ

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms 2 роки тому +23

    የሰው መጥፎ ማለት ሲጣሉ እቃ የሚሰብር ጥፋት የሚያጠፋ ሰው ነውረኛ ሰው ነው

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 2 роки тому +20

    የፍቅር አምላክ ፍቅር ይጨምርላችሁ እንደ ባልሽ ማህተብ እሰሪ ውድ እህቴ😍

    • @fhfk8048
      @fhfk8048 2 роки тому

      gobezz medanalm yebarkh

    • @rhrh4613
      @rhrh4613 2 роки тому

      Betikkl maser alebat

  • @Solomon-vy2kh
    @Solomon-vy2kh 2 роки тому +6

    በልጁ ትግስት እንጅ እንደ አንቺ ሁኔታ ከሆነ እስካሁን አንድ ላይ አትቆዩም ነበር። ስለዚህ አንቺ ማስተዋሉን ይስጥሽ። በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል ይባላል። በምታደርጊው የህፃን የሚመስል ድርጊትሽ ሲመረው ጥሎሽ እንደሚሄድ ማሰብ አለብሽ። ሁሌ አንቺን አባብሎ መኖር ይከብዳል። በኋላ ይቆጭሻል። በተለይ አልጋ ፍራሹ ላይ ወጥ ደፋሁበት ትያለሽ እንዴ ደግሞ እንደ ጥሩ ነገር። አንተ ግን ትግስትህ ይገርማል።

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 2 роки тому +3

    እህቴ በትዳር ውሰጥ ችግር አለ አንድ እሳት አንድ ውሀ ካልሆነ ከባድ ነው ግን ከአንገትሸ ላይ ማተብ እሰሪ ትእግሰት ይኑርሸ

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 роки тому +5

    ታምራላችሁ ግን ቅር ያለኝ ነገር አለ 🙏ማህተብሽን እሰሪ 🤔🙏እንደ ባለቤትሽ 🤔

  • @digissechanie1459
    @digissechanie1459 2 роки тому +2

    እኔ ግን የተሠጡትን ኮመንቶች ሣይ ትንሽ ሚዛን አላደፋልኝም ምክንያቱም እሡን የቀጣችበት መንገድ ብዙም ባይመቸኝም ግን ልጅን መንከባከብ የጋራ ነው ወጥ መድፋትና ልብስ ማቃጠል ቅናት ነው ። በአጠቃላይ እኔ የተረደውት ልጅነት ስለ አለባቸው ነው ብዬ የማስበው

  • @ሩቅያነኝከወሎ
    @ሩቅያነኝከወሎ 2 роки тому +3

    ጎበዝ ነህ መቻሉን ይስጥህ ልብስ በተወደደበት ሆሆ ከልክ ያለፍ ቅናት ትዳር ያፍረሳል ተጠቀቂ አተም ታማኝ ሁን

  • @rhrh4613
    @rhrh4613 2 роки тому

    Mahateb bitasri yebelete tamrialesh ehte egziabher tidarachun yibark

  • @mekatube1706
    @mekatube1706 2 роки тому +1

    ኡኡኡ ኮመንቱ ያደናብራል ምን አድርጋ ይሁን እስቲ ልከታተላቸው

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 2 роки тому +2

    ድንቄም ፍቅር ወሬ ብለሽ ታወርያለሽ ምን ትመስላለች በጌታ ልጁ ግን የዋህ ነው እረ ወንድ ሆን እሷ ወንድ እሱ እንደሴት

  • @woyinshetbelete1871
    @woyinshetbelete1871 2 роки тому +7

    ደግሞ ትስቃለች እንደ ጥሩ ስራ እንደሰራ 😏😏 ሞልቃቃ ናት በሱ ትግስት እንጂ በአንች ቢሆን እስከ ዛሬ ትለያዩ ነበር

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 2 роки тому

    እህትህ ግን በጣም ስለገባት ፍቅሬችሁእስረህ ግባትልሃለች መልካም ሰው ነች
    ብዙዎቹ እህቶች ወንድም ቤተሰቦች በጣም ክፍዎች ናቸው በጭራሽ መቀበል እይፈልጉም
    በዝህ የተነሳ ስቱ ህይወቱን እጥቶእል
    እግዚአብሔር ከናተግር ይሁን ፍቅራችሁ አደራሽን ንዴታም እትሁኝ ጎብዝ ሁኝ ትዳራችሁ ይለምልም

  • @ሁሉምለበጎነውጎደሬዋ

    እህነየ አባራት ቀቅላ ሳበላህ ይች ልቦ አይገኝም አውዙቢላህ

  • @etarzeynuetarzeynu978
    @etarzeynuetarzeynu978 2 роки тому +3

    ታሥታዉቃለቺ መርዝ አፍ ነገር ናት ወዶች ከደዚቺ አይነት ሤት ያጠብቃቺሑ!!

    • @MT-my2iv
      @MT-my2iv 2 роки тому +1

      አይባልም ሰውን በአንድ ኢንተርቪው አትገምቱ ደሞ ምን አደረገች ይልቁኑ እራስሽን ጥሩ አድርገሽ በሌላው ስትፈርጂ የራስሽን መርዝነት አጋለጥሽ

  • @mohammedkhirfan4579
    @mohammedkhirfan4579 2 роки тому +2

    ኤሬ እንዴት እንዴት ነው ምቆላሺ 😏😏

  • @maki4428
    @maki4428 2 роки тому

    ኦኦ በጣም ነው የምታምሩት ፍቅሩን ያብዛላቹሁ❤❤

  • @sheberasefa661
    @sheberasefa661 2 роки тому

    የኔ እናትም ልክ እንደዚህ ናት

  • @sawatube
    @sawatube 2 роки тому

    አደጋ እኮ አደጋ ነው እግዚአቢሄር የጠብቀን እንጂ አደጋ አቤትህ ውስጥም ሊያጋጥም ይችላል መጸለይ ብቻ

  • @sawatube
    @sawatube 2 роки тому

    ኦኦ ሴትዋ ሃይለኛ ናት በስምአብ አስፈራችኝ

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    ባልሽ ሲያሳዝን ትግስተኛ ነው እንቺግን ከባድ ነው ባህሬሽ ወጥን የሚያህል ነገር እልጋላይ ገራሚ ነሽ ተነጋገሩ እንጂ እንደዚህ እታድርጊ የፍቅር እምላክ ፍቅርን ያብዛላችሁ እንገትሽ ላይ መስቀል ቢኖር ይበልጥ ታምሬያለሽ

  • @tsionayalew7568
    @tsionayalew7568 2 роки тому

    Ye zedero tidar god iko new yemiaseman gerachin gin setasazen.

  • @sofiaademe2414
    @sofiaademe2414 2 роки тому

    Waseye tegestehen saladenk alalfem mamayem tenekaresh teru new gen tenesh smoth lemehon mokeri

  • @baletbasket9356
    @baletbasket9356 2 роки тому

    ጎበዝፍቅርየሸናፉል

  • @jamilatube4417
    @jamilatube4417 2 роки тому

    ወጡን ከድስቱ አልጋው ላይ🙄 ኸረ በዚህ የሚቀርቡት ተመርጠው ነውዴ😂😂ጉዳጉዳቸው ብዛቱ

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 2 роки тому

    ውይ ጉድ ደሞ ጡሩ ዝና እደሠራ ሠው ታወራለይ ዝርክርክ ሠገጤ

  • @mitadest9165
    @mitadest9165 2 роки тому

    ታምራላቹ

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 2 роки тому +1

    በአናቶ ከስክሳት ስንት ጥሩ ሴት በሞላበት ሰሀት ያዙኝ ልቀቁኝ ነገ ራስክ ላይ ትወጣለች ይቺ ቆሼ

  • @hirutyilma3488
    @hirutyilma3488 2 роки тому +1

    ገብርኤል !!!!!

  • @amenatnoor1240
    @amenatnoor1240 2 роки тому

    የምታምሩ ናችሁ

  • @impacttube1
    @impacttube1 2 роки тому +1

    ቢታይ ua-cam.com/video/ro5oiKXFelw/v-deo.html

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 роки тому +1

    አዳድ ወድ የተባረከነው ሲያሳዝን ሴቶች ተዉ ባላቹን አታበሳጩ

  • @uaeuae1689
    @uaeuae1689 2 роки тому

    እረ ያንቺስ ከፋ በጣም ከፋ ምንድነው ወንድ ልጅ ማሰቃየት በዛ ላይ እቃ መስበር አልጋ ላይ ወጥ መድፋት ደግሞ ጀብድ እንደሰራ ሰው በኮንፊደንስ ስታወሪ አታፍሪም ወንድሜ አንተ በዚሁ ቀጥል ትእግስትህን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ደግሞ መሀተብ እሰሪ

  • @fooddoor8670
    @fooddoor8670 2 роки тому +1

    ባልዩው ቃሊቲ ነው ያለው ማለት ይቻላል ሚስቱ ባለጌ ናት እየዞረች ትጨፍርበታለህ ሌላ ወጣት አግባና ቅጣት

    • @Tube-uj6rt
      @Tube-uj6rt 2 роки тому

      ክክክክክክ ትክክል

  • @ሁሉምለበጎነውጎደሬዋ

    አጩ ስታስጠላ ወጥ ክብረ ቢስ ናት ድጋሜ ከቤቴ አላስደርሳትም ሰይጣን ወራዳ ናት

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 2 роки тому

    ኮመንታተሮች በሳቅ ድክም

  • @صيفحر
    @صيفحر 2 роки тому

    ጥርስህንም ያወላለቀችው. የግባርክ ምልክት. ያወጣችልክ. ሚስትካህ ናት ማለትነው. ደሞእዴደናነገር ወሬብላችሁ. ታውራላችሁ. ሲጀመር. ልጂቷ ሰይጣናት

  • @solomonnegash4265
    @solomonnegash4265 2 роки тому

    ለመየቅሽ።ተጠኚ

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 2 роки тому

    ክህሎቶች

  • @mayssounebouziani5083
    @mayssounebouziani5083 2 роки тому +1

    የሆነችቶፋአችምብሎአፍቃሪትሸ

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 2 роки тому

    ኦርቶዶክስ ከሆንሽ መሀተብ እሰሪ ባዶ አንገት ምንድነው

  • @ድግልሆይለምኝልን
    @ድግልሆይለምኝልን 2 роки тому

    ለምን ማህተብ አላረግሽም ኦርቶዶክስ ከሆሾ

  • @AminaAmina-zh8gv
    @AminaAmina-zh8gv 2 роки тому +1

    😂😂😂😂🥰🥰👍🏽