ባሏ እያለ የጋደኞቿን ባሎች የምታማግጠው ሚስት መጨረሻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024
  • ባሏ እያለ የጋደኞቿን ባሎች ያማትምረዋ ሚስት መጨረሻ #sele-hiwot
    #sele-hiwot
    #rohedrama
    #rohe
    #kehelot

КОМЕНТАРІ • 89

  • @abduababulgu4643
    @abduababulgu4643 2 роки тому +27

    ከህፃናት እቃ እቃ ጯወታ የሚለየው ተዋናይ ተብየዎቹ ትልልቅ መሆናቸው ብቻ ነው፣ ምድረ ብሽቅ!!

  • @Aየመርሳዋቀበጥ
    @Aየመርሳዋቀበጥ 2 роки тому +8

    የባሰአለ።ትግስቱንስጠኝ

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 11 місяців тому

    የኔ አባት. እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @አጃኢብነውሷሂብ

    Wow beutifull girl

  • @zuzukassimtube6144
    @zuzukassimtube6144 2 роки тому +4

    አንዳንዴ እውነት አልመስለኝ እያለ ነው የምሰማው ታሪክ አላህ ይጠብቀን

  • @getsolomon
    @getsolomon 2 роки тому +9

    ምን አይነት ትምህርትን ለማስተማር የው?የሠው ትዳርን በዝሙት ጠንቅ የሚያፈርስ የዲያቢሎስ መልዕክተኛ የተረገማችሁ!!

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 роки тому +12

    አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!

    • @lefikr
      @lefikr Рік тому +2

      Wow great speech bro i subscribe ur channel ok 👍

    • @sawa8227
      @sawa8227 Рік тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 2 роки тому +8

    አይይ ፍትህ ለባልየው 😁😥

  • @richmesfin1881
    @richmesfin1881 Рік тому

    Class wust yemnseraw drama enkuan kezi ga aywedaderm wey chlota

  • @BuzyeBasheer-di6hk
    @BuzyeBasheer-di6hk 10 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @richmesfin1881
    @richmesfin1881 Рік тому

    Tewanagnoch chlota betam ygolachewal

  • @sayedahmada542
    @sayedahmada542 Рік тому

    ቆንጆማ

  • @rila4958
    @rila4958 2 роки тому +5

    አምላኬ ቆይ ይሄ ባል ነው የሚባለው ወይስ ልጅ

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት Рік тому +1

    ፍትህ ለባልየዉ ግን ባል ምንም በግ ቢሆን እደዚህ አልጋ እስከምደርስ ሸም ነዉ

  • @bireaz9220
    @bireaz9220 Рік тому

    Woow best friend

  • @kon7612
    @kon7612 Рік тому +1

    ሲጀመር የተፈቀደው ለባል መገላለጥ እንጂ ከዛ ውጪ ሐጢያት ነው

  • @belayetwale1714
    @belayetwale1714 2 роки тому +4

    በጥፊ ብትመታት እውነት ይመስል ነበር

  • @befekerfeker709
    @befekerfeker709 7 місяців тому

    ልጁ ባል ነዉ ወይስ አባል ይገርማል

  • @fikeraddsmolaa2960
    @fikeraddsmolaa2960 Рік тому +1

    ወይ ጉዲ

  • @tigist3498
    @tigist3498 2 роки тому +3

    ምድረ ስርአት የለሽ ስራ ፈት

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 роки тому

    Medteee shermutaaa!!!!

  • @meriethio3622
    @meriethio3622 2 роки тому +4

    ትወና ዘጋኝ

  • @samueltasissa3734
    @samueltasissa3734 Рік тому

    ምን ድራማ አይመስልም ገና ገና ብዙ የሚቀረው ነው
    ሀሳቡም ተዋንያኑም ምንም ናቸው

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 Рік тому

    ምድረስድ በመጀመሪያ ለባለ ቻናሎች ክህሎት ምንድነው ትምህርቱ ቱቱቱ አረምነው

  • @haderabederu2817
    @haderabederu2817 Рік тому

    😭

  • @seadajemal2958
    @seadajemal2958 Рік тому

    Tigistu leyu nw hooo

  • @zainabazainaba6717
    @zainabazainaba6717 Рік тому +2

    ጎሽ የባልየው ማስጠላት እሱ እራሱ ሴት ሆኖል እጭ

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 2 роки тому +5

    እኔ ግን ይቅርታ አድርጉልኝና እኔ ና ባሌ ጓደኞቼ ቤት ብንሄድ ጓደኞቼ የተገላለጠ ልብስ ከለበሱ ስርአት ያለው ልብስ እንዲለብሱ እነግራቸዋለሁ እንቢ ካሉ ወደቤታችን ተመልሰን እንሄዳለን እንጂ እነሱ እዛ ጋር ተገላልጠው ባሌን ሲፈታተኑት ዝም ብዬ አላይም ወንድ ልጅ ይወድቃል እግዚአብሔር ካረዳው በስተርቀር ሲጀምር የሰው ባል ፊት አይደለም እራቁት ሊኮን ይቅርና የሰው ባል ሲታይ እራሱ በሙሉ አይን አይታይም እኔም ብሆን የጓደኞቼ ቤት ስሄድ ወይም ባላቸውን ይዘው ሲመጡ ስነስርአት ያለው ልብስ መልበስ ግድ ይላል በዚህ በዚህ አረቦች በጣም ደስ ይሎኛል የሰው ባል አትዮ የምታዬና የምትመኜ ሴቶች ውሾች ናችሁ ባለጌዎች

  • @libulibu418
    @libulibu418 Рік тому

    EL

  • @feruzdev6099
    @feruzdev6099 2 роки тому +1

    የማይመስል ነገር

  • @አለልኝአባቴመድኸን
    @አለልኝአባቴመድኸን 2 роки тому +3

    ባለጌነሽ አላለም ሆሆ

  • @emukiya822
    @emukiya822 Рік тому +1

    አሁን ይሄ ምን ይሉታል

  • @actorvenkatbala6684
    @actorvenkatbala6684 2 роки тому +1

    👍👍👍👍👍

  • @tofiksiraj9702
    @tofiksiraj9702 Рік тому

    Ye habsha wand bet balwa fit mist wushima yiza sitimta asbkut iko 😂😂😂amrga minagru farnjoch mahon albachw

  • @bezaaseged4873
    @bezaaseged4873 2 роки тому +2

    ወይ ድራማ የሌለ ስታስጠሉ

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 Рік тому

    ተማሩ ለማለት ናው ዎይስ ተዝናኑ ለማለት ናው አልገባኚም ለሁለቱም አይሆንም ehe ድራማ ለማናኛዉም አላለፈቺም የሚላው የባላገሩ አሻንጉሊት ትዝ alegn😳😳😳😂

  • @michaelberaki4968
    @michaelberaki4968 Рік тому

    Yhinin jaq new ketebale enonja

  • @tebabe
    @tebabe 2 роки тому +4

    እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ የሱፍራ አሰራር ላሳያችሁ

    • @AlexAlex-wd6jj
      @AlexAlex-wd6jj 2 роки тому

      በየት እንምጣ እሽ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      @@AlexAlex-wd6jj በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @medinegnyeresulwedag8509
    @medinegnyeresulwedag8509 2 роки тому

    ወይኔ ምን አይነት ጉድ ነው

  • @actorvenkatbala6684
    @actorvenkatbala6684 2 роки тому +1

    Good acting actorss

  • @classclass3379
    @classclass3379 2 роки тому

    Enedezih kalem beshita new egzier ymarachew

  • @መድሀኒአለምአባቴ
    @መድሀኒአለምአባቴ 8 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zahraargobawatube887
    @zahraargobawatube887 Рік тому +2

    የተጃጃላችሁ

  • @elsa.tsgaya3720
    @elsa.tsgaya3720 Рік тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @lefikr
    @lefikr Рік тому +3

    የፖርን ፊልም እያያቹ እየመጣቹ እዚ ፊልም አትስሩብን እስኪ በናታቹ 😏😏😏😏

  • @selamawithulgize861
    @selamawithulgize861 Рік тому

    Yehen men yelutal

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 2 роки тому +2

    እናተን ሰብስቦ ነበር መግረፍ ደደቦኝች 👎👎

  • @mesekiitefera8310
    @mesekiitefera8310 Рік тому

    dirama now aydel

  • @frehiwotgetachew1658
    @frehiwotgetachew1658 Рік тому

    🤣🤣🤣🤣 betam taskalachu

  • @tube-gj5vu
    @tube-gj5vu 2 роки тому +1

    ደባሪ ስታስጠሉ አሁን እሄ ምን ሊያስተምር ነው

  • @ገጠሬዋነኝ-ሠ9ወ
    @ገጠሬዋነኝ-ሠ9ወ 2 роки тому +4

    አረ ለሁሉም ልክ አለው ሆ ውሸትም ሲበዛ ይከብዳል ሆ

  • @nake9111
    @nake9111 2 роки тому

    Np

  • @Miseraki
    @Miseraki Рік тому +1

    ሰገጤዎች ሰርታቹ ልባቹ ወለቀ ሂዱ ወዲያ

  • @mimim8831
    @mimim8831 2 роки тому +2

    ባሉ የሞትክ ነህ ማሳራ የለሚ ባላቸው😭

  • @abdunebyattube1703
    @abdunebyattube1703 2 роки тому

    ተማሩ ለማስመሰል ትምህርት ለመተወን መማር መማር

  • @yeshialemmelese2964
    @yeshialemmelese2964 2 роки тому

    እቃቃ ጨዋታ

  • @fritaabelachew3077
    @fritaabelachew3077 Рік тому

    Qoodawoch

  • @honey48757
    @honey48757 2 роки тому

    Ye Ewnet Endezih Aynet Setoch enna Wendoch Alu 🤣🤣🤣🤣🤣 Metenkek Yasfeligal yemir ☝️☝️😀😀
    Ye Rasachewn Askemtew Yesewn Yemimegnu Bizu Alu. Be And Yemayrekunna Ke Bizu Sew Gaar made Yelemedu enna Esum Suus Yehonebachew Bizu Sewoch Alu Silezih yihen Sewu Nekito metebek Yasfeligal ☝️☝️

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 Рік тому

    ቲሽ

  • @woineshetdechasa2742
    @woineshetdechasa2742 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂drama

  • @samriabreham7583
    @samriabreham7583 2 роки тому

    Stastelu yhenen ahun mn blachu new yserachut tewledn matfat new yeteyayazachut...tarikun yetsafew sew gn temechtognal🤣 kezi ye htsanat teret teret yshalal

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 Рік тому

    🤣😂😂

  • @Miseraki
    @Miseraki 2 роки тому +2

    እናተ ብሎ ድራማሰሪዎች

  • @helenbsefkat6272
    @helenbsefkat6272 2 роки тому +2

    አረ ይህማ ውሸት ነው የባለ ትዳር እቤት እንዴህ ቅሌት

  • @kedirkesisamunda4722
    @kedirkesisamunda4722 Рік тому

    በመጀመሪያ አማረኛ ታማር

  • @AAAA-sy2bw
    @AAAA-sy2bw Рік тому

    خيانة 🙂

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 2 роки тому +1

    የወረደይ ናት👎👎👎

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 Рік тому +1

    አይ ውሸት ደደብ ክምችት

  • @toybafintew2070
    @toybafintew2070 2 роки тому

    Setasetla koshasha

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 2 роки тому

    🤪🤪🤪🤪

  • @አሎሄአሎሄአሎሄ

    እጭ

  • @fyrozfyroz6719
    @fyrozfyroz6719 Рік тому

    ደባሪዎች

  • @miliroyaltube6586
    @miliroyaltube6586 2 роки тому +1

    ምድረ ማጋጣ ሁላ፣ በቃ የትውልድ ውድቀት ፋሲሊቴተር ናችሁ።

  • @mamyshatube4090
    @mamyshatube4090 2 роки тому

    አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ለ