ጅማ Jimma Etv | Ethiopia | News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2023
  • ጅማ Jimma #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews

КОМЕНТАРІ • 57

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 10 місяців тому +25

    ❤ ውድ መሪያችን !!!
    ዶ/ር ዐቢይ አህማድ ( ዐቢቹ ) ኑሪልን !
    ❤ አንተ ለህዝባችን አንድናት ለሀገራችን ታለቅናትና ከፍታ ቀን ከሌልት ትደክማለህ !!!
    ❤ ውለታህን ቢድራትን የማይራሰ እግዚአብሔር ይክፈል ።
    🎉 ጣለቶቻችን ቀን ከሌልት ሀገራችንን ለመበታተን ፣
    😅 ህብራተሰበችንን ደም ለማቃበት ይታትራሉ ።
    ❤ እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም ።
    🎉 ክፉዎች ተነቅለው መልካም የሚተከልበት ዘመን ነው ።
    ❤ ሀገራችንን ኢትዮዽያን የሚጠብቅ እግዚአብሔር አይተኛም አያንቀለፋም ።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 10 місяців тому +10

    ይህ ነው ሀገር ማለት የሞቱለት አቢቹ ተባረክ

  • @muhidinabatemam2267
    @muhidinabatemam2267 10 місяців тому +10

    Abbichu you're Ethiopian proud we are with you and May allah protect you from devils

  • @senaityohannes1996
    @senaityohannes1996 10 місяців тому +11

    Dr Abiy keep it up your amazing jobs ❤❤❤

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b 10 місяців тому +9

    ድንቅ መሪ❤❤❤

  • @temesgensodiso9794
    @temesgensodiso9794 10 місяців тому +6

    The will of God is with you Godhead. Our prime Minister Doctor Abiy Ahimed. You are really committed prime Minister for developing of Ethiopia.

  • @zkariyaseawel2306
    @zkariyaseawel2306 10 місяців тому +8

    አብቹ እናመሰግናለን

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 10 місяців тому +5

    Our visionary prime minister Dr Abiy we proud of you 👏 stay blessed 🙌

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 10 місяців тому +7

    አብቹ ኮ❤❤❤ ምራ አቦ

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 10 місяців тому +9

    🇪🇹❤ማንም ምንም ቢያደርግ የኢትዮጵያን የለውጥ ጉዞ ማቆም አይችልም ያለ ጥርጥር የተጀመሩ ፕሮጀክቶች በመሪያችን ብርቱ ጥረት ይጠናቀቃሉ የኢትዮጵያን ብልፅግና ያረጋግጣሉ

    • @redwangali8255
      @redwangali8255 6 місяців тому

      ተፈጥሮን ምቹ አርጎ ለሰው ደስታ የሚያውል ትልቅ ሰው!!!! tqu abichu

  • @mesmes4321
    @mesmes4321 10 місяців тому +2

    እዳንተ የለፋ ማንም የለም ተባረክ

  • @hannaemebetgirmatefera8940
    @hannaemebetgirmatefera8940 10 місяців тому +1

    አብቹ የኢትዮጵያ ጀግና ዘመንሕ ይባረክ
    ሺ ዘመን ኑርልን 🙏❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 10 місяців тому +10

    Dr አብይ ለኢትዮጲያ ከእግዚያብሔር የተስጥን
    መሪያችን ነው እረጀም እድሜና
    ጤና ከንቤተስብህ የስጥህ::
    ❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @behailuabdulnasser304
    @behailuabdulnasser304 10 місяців тому +6

    Wow abiy seferni selastawskegni ena astawash yatawni jimma ena ye boyee wenzi limta bemaytte betam tedsechalew

  • @abdoabakar3261
    @abdoabakar3261 10 місяців тому +6

    🇸🇩❤️🇪🇹📈👍

  • @ermiuasabera5827
    @ermiuasabera5827 10 місяців тому +2

    King god always with u 🙏🏾👌🏽💯💪🏾👏🏾🇪🇹🇪🇷👑

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 10 місяців тому +1

    አንተ የተባረክህ ወንድሜ እግዚአብሔርን የምትፈራ አገርን ሕዝብን የምትወድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh 10 місяців тому +1

    Ethiopian 🇪🇹 🇪🇷 🌹 🇪🇹 🇪🇷 🌹 🇪🇹 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤jimmaa koo
    Ni midhagda Abichu habasa I love you so much ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @afrodiamond143
    @afrodiamond143 10 місяців тому +2

    It's true Dr AA ❤❤❤

  • @hannaemebetgirmatefera8940
    @hannaemebetgirmatefera8940 10 місяців тому +1

    ከጀግናው መግስታችን ጋር ወደፊት 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k 10 місяців тому +1

    አብቹዬ ጀግና በርታልኝ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅ 😍😍😍😍❤❤❤☝️☝️☝️🙏🏻🙏🏻

  • @seait840
    @seait840 10 місяців тому +8

    አብቹ አባብያ በጅማ የፍቅር ከተማ 💕💕💕
    አብቹ ትንታጉ መሪያችን ያለእረፍት ይሰራል 🇪🇹🇪🇹💕💕
    አብቹ ይሰራል ከልብ እንደንብ 🇪🇹🇪🇹👌👌

  • @ethss_elearning-mk8ep
    @ethss_elearning-mk8ep 8 місяців тому

    አሪፍ ስራ ነው ቀጥሉበት with respect to the moral of peoples ❤❤❤❤❤❤

  • @ayuwgga455
    @ayuwgga455 10 місяців тому +1

    ጅማዬ❤❤ መርዬ

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 10 місяців тому

    PM Abiy Ahmed , eloquent !! This narration of nature and changes, deserves an Oscar Award!!

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un 10 місяців тому +5

    Gimma is very very beautiful regions in ethiopia . It is also very fertile regions. Ethiopian people are divided and fighting each other's than working togher on this beautiful areas. The main serious problem for all this horrific events in ethiopia is, ethincs idiology politics which brought by Meles Zenawi and Wayne officials in 1967. This dirty idiology scarfied More Tigrry people than other's Ethiopian people. For example, the war between Wayne and Ethiopian army last year is good examples.
    Still now the Tigrry people did not recover from that horrific death and others economy problems like many millions Hungry people in Tigry regions.

    • @detonater1348
      @detonater1348 9 місяців тому

      Same with the pure hearted people of Amhara, i love every ethnicity but since this evil pm came in office, the true colors of some ethnicity is showing. We now know very well who really loves Ethiopia, we will never forget what 🌳 people are doing now. Fano will take care of em and bring back peace.

  • @yosephtamrat5552
    @yosephtamrat5552 10 місяців тому +1

    Let God help you.

  • @Ethiopia278
    @Ethiopia278 10 місяців тому

    አቢቹ ጀግናዉ🇪🇹👋🏽🌹❤️

  • @zaharahzara5647
    @zaharahzara5647 10 місяців тому

    🎉🎉

  • @helentube4131
    @helentube4131 10 місяців тому +2

    Ke jimaa bonega yet nachu hagerachu alafekachum 😢❤❤❤❤❤

  • @tefariotube5048
    @tefariotube5048 9 місяців тому +1

    by the way, the Jimma to Bonga route transport is highly corrupt. the normal payment for one person is 120 Birr, but the driver and the attendant force the passengers to pay 200 Birr. Added to this, in the place where 2 people should be, they seat four, and they load upto 22 people in a mini-bus which should load only 15 people. serious crime.

  • @FatiyaMahmud
    @FatiyaMahmud 2 місяці тому

    Jimma

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 10 місяців тому +2

    Why go visit welega?

  • @senda9782
    @senda9782 10 місяців тому +1

    አባቴ በወቅቱ ከፋ ጅማ ተልኮ ለምን ከአዲስ አበባ ወጣሁ ብሎ ሲማረር ጭራሹኑ ኢሊባቡር ተጨምሮለት ዋናዉ ስራ ግን የሱዳን ነፃ አዉጪዎቹን መርዳት ነበር።
    ምድሩ በጣም የሚገርም ለም ነዉ ። በኋላ አገሮችን እንዳየሁት ከሆነ ኡጋንዳ ከጫፍ እስከጫፍ እንደዚህ ነዉ ማለት ይቻላል ።

  • @yaredg140
    @yaredg140 10 місяців тому +6

    መሪ ከሆኑ አይቀር እንደ Dr ዓብይ ነው። nothing more nothin less. 👏

  • @wissen35
    @wissen35 10 місяців тому +5

    ውቢቷ ጂማ/ከፉ!!!

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 10 місяців тому

    Why don’t go to visit Gonder Gojme welo

  • @tiruneshkassaye1821
    @tiruneshkassaye1821 10 місяців тому

    End afeh yehunrlen

  • @mukeremabako
    @mukeremabako 10 місяців тому +1

    የናሽናል ጂኦግራፊ!!!

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 10 місяців тому +7

    ❤ ውድ መሪዬ !!
    ❤ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ !
    የሀገሬ የኢትዮዽያ ምርኩዝ የሆንክ አንተን በምን ቓንቓ በማሰግን ይሆን !
    ❤ ውስጣዊ እኔናቴ እርካታ የሚያገኛው !
    🎉 አለውቅም እንዲሁ በተረደሁት መጠን አንተን በክፉ የሚትማኝ የሚታስቢ ናፍስ በቁመኗዋ እስከ ሰባት ትውልድ ትድራቅ !
    ዘር ሟንዘሯ ይድራቅ እለለሁ ።
    ❤ በዘመንህ ፣ የረገጥከው ምድር ፣ እስትንፋስህ ሁሉ የተበራካ ይሁን ።
    ❤ ከእግዚአብሔር የተሰጠህ እስትንፋስህ ለሀገራችን ለኢትዮዽያ ምድር ፈውስ ይሁንልን ።
    ❤ የእግዚአብሔር ጥበቃ እና ቸርናት አይለይህ እለለሁ ።
    🎉 ዘመኔን በሙሉ እባርክሃለሁ ።
    ለሀገሬ ለኢትዮዽያ ከሰው ሰይሆን ከእግዚአብሔር የተሰጠሀን ውድ የክብር ስጦታችን ናህ ።
    > አክባሪዎ !
    ደረጀ አበበ
    ከሰሜን አሜሪካ !!
    🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @nejashmohammedhasen5764
    @nejashmohammedhasen5764 5 місяців тому

    Dink haseb nw bertu

  • @bute5158
    @bute5158 10 місяців тому +3

    የምታኮራን መሪአችን 3 ኢትዮጵያን የመሩ መሪዎች አይቼ አንተ4 ተኛው ነህ እንኳን ሳልሞት ቆየሁ ኢትዮጵያ በህይወት ተቀብራ ነበር አሁን ከመቃብር ወጣችህይወት አገኘች ተዳፍኖ የነበረው መሬት ፍሬ መስጠት መለምለም ጀመረ ምላስ እንደመጋዝ ሆኖ ቢከብህም አትዮጵያን ያይህበት ማየት ስለተለየ መጋዚ አላስቆመህም እንኳን ደረስኩብህ እድሜ ጨምርልኝ የምትደንቀውን ሀብታሟን ለአለም የምትተርፈውን በቃኝ እስከምልህ እያልኩ ፈጣሪን ተማፀንኩ ዶክተር አብይ ያስችልሀል ትችላለህ አንተ ና አንተን የመሰሉ ድንቅ ድንቅ ልጆች ስለተነሳችሁ ፈጣሪ ይመስገን

  • @belaynhlekew2954
    @belaynhlekew2954 10 місяців тому +4

    እስቲሊ አብይ ዬኛ እቲዮጵያዊ መር ስላሆነ ብቻም ሳይሆን አንኛ መር ነው

  • @user-ud5tb5rm7p
    @user-ud5tb5rm7p 10 місяців тому +4

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ 🎉🎉🎉🎉አውሬው ወደ ሲኦል ድል ለኢትዮጵያውያን

    • @zerihuntedla1697
      @zerihuntedla1697 10 місяців тому +6

      ዝም ብለህ በባዶ ፋኖ(ጀዊሳ) እያልክ ጩህ አንጀትህ እያረረ

    • @seait840
      @seait840 10 місяців тому

      ❌ ፋኖ ጃውሳው አማራ ክልልን እያፈራረሰ የአማራን ህዝብ ደሃና እራዳታ ጠባቂ እያረገ ነው
      ❌ ኦነግ ሸኔ = ፋኖ ጃውሳው ሸኔ = ጁንታው ወያኔ = አብረው የተንኮል ጡት ጠብተው ያደጉ የአንድ እንጀራ እናት ልጆች ናቸው
      ❌ በግብፅ ፍርፋሪ ሆዳቸውን የሚሞሉ ዘረኛ ጎጠኛ ባንዳና ፅንፈኛ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው

    • @abenezersalemu6146
      @abenezersalemu6146 10 місяців тому +7

      Fano and bano will be a memory soon.

    • @user-yc5pz7cx3b
      @user-yc5pz7cx3b 10 місяців тому

      ​@@abenezersalemu6146😂👏👏👏👏

    • @salemhailu11-11
      @salemhailu11-11 10 місяців тому +3

      ይልቅ እጅህን ሰብስበህ ስራ ጀምር። ኢትዮጵያ የስራ ጀግና እንጂ በባዶ የሚያቅራራ ስራ ፈት መሸከም ሰልችቷታል

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 10 місяців тому +3

    አብቹ ጠላቶችክን ያጥፍልክ ገና ብዙ ነገር ትሰራለክ

  • @user-up9oe5nk1k
    @user-up9oe5nk1k 10 місяців тому +1

    ቀዳዳ በአሁን ሰአት ስለ ደን ታወራለህ ገዶ ነህ