ማረፊያና መዝናኛም የሆነው የሜክሲኮ-ሳር ቤት ውብ መንገድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024
  • #ባኪቱ #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV

КОМЕНТАРІ • 20

  • @Milsmek
    @Milsmek 2 місяці тому +2

    Im so proud of all Ethiopian who is understanding the change and appreciating, God bless all and thank you for Mr Abiy you are true example to all.

  • @danieltsegaye6479
    @danieltsegaye6479 2 місяці тому +8

    Adanech and Abiy
    Congra
    Wonderful

  • @zessseyoum9963
    @zessseyoum9963 2 місяці тому +1

    So eager to walk and enjoy this beautiful places! We appreciate our visionary leaders, specially Dr Abiyeye!!

  • @IRegan
    @IRegan 2 місяці тому +5

    I hope these people will keep this clean, save it for tourism, and help themselves!

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 місяці тому +10

    ልንጠብቀው ልንከባከበው ግድ ይለናል ያለዛ መሰራቱ ብቻ ዎጋ የለውም!!

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon6141 2 місяці тому +2

    You make Addis ❤❤❤and are very conferetable . The view is so lovely, and I can see how your potential to change any unpossible things to change for good. Thank you, vesinoer ❤❤❤❤

  • @onedrop33
    @onedrop33 2 місяці тому

    It’s hard to choose between the music and the sound of the interviewee.

  • @onedrop33
    @onedrop33 2 місяці тому

    Good programming, videography, reporting, and production. No split screen and following the reporter. The reporter narrates in the background while the viewer watches uninterrupted. Please cut out the music. It distracts the viewer. Hard to hear the interviewee.

  • @zebibacker0423
    @zebibacker0423 2 місяці тому +2

    Is time to wake up Ethiopiërs?

  • @zebibacker0423
    @zebibacker0423 2 місяці тому +2

    Somme ethiopians like to take foto on this devlopend corridor, but hate Abiy, why?

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 2 місяці тому

    ቱሪስት አንድ አገር የሚሄደው ፎቅ ወይ መብራት ወይ ፓርክ ለማየት አይደለም ምክኒያቱም አገራቸው ሲወለዱ ጀምሮ እያዩ ያደጉት ነገር ስለሆነ::
    ቱሪስት ወደ ገጠር መሄድና ተፈጥሮን ማየት የሰዎችን ለየት ያለ አኑዋናር ና ባህል ማየት እንጂ አዲስባበባ ቻይና ሰራሽ የሆነ ፉዋፍዋቴ ለማየት አይመጣም አትጃጃሉ

    • @dagnekebede7853
      @dagnekebede7853 2 місяці тому +2

      ena addis aba koshasha hona meketel alebat tlaleh?

    • @aazewde9394
      @aazewde9394 2 місяці тому

      @@dagnekebede7853 ሃሳቤ ቱሪስትን ለመሳብ የሚሉት እንደው አስተሳሰባቸውን ለማረም ነው ይህን እንዴት አያውቁም?
      እንደ እኔ አስተሳሰብ የወጣው ገንዘብ በሙሉ ለእያንዳንዱ ሰፈር ውሃ እንዲሁም መብራት at least በሳምንት አምስት ቀን እንኩዋን እንዲያገኝ ቢሰራበት ነበር ደስ የሚለኝ : ከዛ ሲቀጥል አሁን የተሰራው ቢሰራ
      ቅደም ተከተሉ ላይ ትኩረት አልተደረገም

  • @AristotleKnowledge
    @AristotleKnowledge 2 місяці тому +1

    የኢትዮጲያ ቱሪዝም ቢሮ ደንቆሮ ነው! ይሄ የተሠራው ልማት መሆን ያለበት ነው በዚህ 30 አመታት አለማችን በዚህ ነው የታነጸው ኢትዮጲያ አሁን ስለጀመረች ቱሪስት ፏፏቴ ሊያይ በዶላር የአየር ትኬት ከፍሎ አይመጣም!
    የአገር ውስጥ ቱሪዝምን ያበረታታል ችግሩ ግን ይሄ ሁሉ ሰው እየጎረፈ ወንበሮቹ ላይ እየተዘፈዘፈ የሚውል ከሆነ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቀለሙ ይለቃል መንገዱም ከመረማመድ የተነሳ ይበላሻል 🤣

    • @abimulugeta9209
      @abimulugeta9209 2 місяці тому +3

      ወንድሜ ክመሳድብ ይልቅ ያየሁን ብትናገር ጥሩ ነው ምንድን ው የፍልክው ታሽጎ በዚህ ምልፋው ክልክል ነው እንዲባል ነው ውይ ወንድሜ. ይሄ ቀርቶአል ድሮ ነበር አንደነት ፓርክ ዛሬ አንም ግብትህ ፎቶ ትንሣበታልህ ግዝው ጥቅይሮአል. ትባረክ ውንድሜ ኢትዮጵያ ብሚቀጥልው 5 ዓምት አሉ ከሚባሉ 20 አግሮች አንዷ ትሆናች ይሄ ወሬ ስይሆን ባይንህ የምታየው ነው ብትችል አግዥ ሁን ካልቻልክ ዝም በል ወንድሜ የእግዚአብሔር ሰላም ካንተ ጋር ይሁን 👍🏾🙏🏾🙏🏾👍🏾👍🏾

    • @AristotleKnowledge
      @AristotleKnowledge 2 місяці тому

      @@abimulugeta9209
      የቱሪዝምን ቢሮ አስተያየት ስለሰጠው የቱሪዝም ቢሮ ይመልስልኝ! ኢትዮጲያ በስልጣኔ የምትደርሰው ፏፏቴ ዙሪያ ከበው ፎቶ በሚነሱ አይሆንም!
      የተከለከለ ፓርክ ይሁን አላልኩም እያያችሁ እለፉ ባይ ነኝ ተዘፍዝፋችሁ እዛ ተቀምጣቹ ለምትውሉት ግን የከተማው አስተዳደር ሊያስብበት ይገባል ባይ ነኝ ይሄ ፓርክም አይደለም መተላለፍያ መንገድ ፏፏቴ ያለው ነው ስለዚህ እየተራመዳቹ ልማቱን አጣጥሙ አዛውንቶች ከሆኑ እነሱ ስራ ስለሌላቸው ይቀመጡ! የቱሪዝም ቢሮ ያልኩትን አይንቀውም።
      ስጨርስ በገዛ አገሬ የፈለግኩትን አስተያየት እፅፋለው ለቱሪዝም ቢሮ ብዬ ስም እና የአባት ስም ፅፌ ስለፃፍኩኝ ሀሳቤን የምቀይር አይደለሁም የፃፍኩትንም የቱሪዝም ቢሮ የሚንቀው አይደለም😘

    • @getachewnekere1980
      @getachewnekere1980 2 місяці тому +1

      ኢ/ያ እንዳትበለፅግ የሚመቀኘው ሻቢያና የሻቢያ አህዮች ብቻ ነው፤ ወይ ሻቢያ ደንቆሮ ነህ ወይ የሻቢያው ሃድጊ ነህ።

    • @AristotleKnowledge
      @AristotleKnowledge 2 місяці тому

      @@getachewnekere1980
      የኢትዮጲያ ቱሪዝም ቢሮ ነህ ወይም ነሽ ? ለእናንተ አልጻፍኩም እኮ ኤሪትራዊ ሃድጊ ሰርግ ሲሰርግ ይሄ ፏፏቴ ያስፈልገዋል! እኛ ውጪ ስንሄድ ፎቶ ፏፏቴ ላይ የምንነሳው አይተን ስለማናቅ ባርቆብን ነው።
      ቱሪስት እንዲመጣላችሁ የምትፈልጉት ከሱሉልታ ከሠበታ ከሆነ ይሄ ፏፏቴ ያስደምመዋል የከተማ ውበት መጀመሪያ የሚጠበቀው ግብር ከፍሎ ለሚኖረው ነው እናንተ ደግሞ ፎቶ ተነስተን ቱሪዝምን እናስተዋውቃለን ስላላቹ ሜክሲኮ ሳር ቤትን የማያውቅ የአዲስ ሰው የለም !
      ይሄ ሁሉ ኢትዮጲያዊ ውጪ ያለው ደግሞ አዲስ አበባ ላይ እትብቱ የተቀበረበት ነው ቤተሰቦቻችን አሉኮ ሰዎች ለኛ ከሆነ ፏፏቴ ላይ ፎቶተነስታቹ የምታስተዋውቁት ለቀባሪ መርዶ አረዱት ስለሆነ አትፎገሩ የውጪ ቱሪስት ከሆነ ስለኢትዮጲያ ለማወቅ ሲፈልግ ጉግል ማፕ ላይ ገብቶ ሁሉንም ሠፈር ያያል የውጪዎቹ ደግሞ ታሪካዊ ስፍራ እና ገጠራማውን ህዝብ ሊያይ ይመጣል እንጂ እናንተን ቅራቅንቦዎች ፏፏቴ ባርቆባቹ መንገዱን ዘግታቹ አጨናንቃቹ ያላችሁትን ለማየት ዶላር ከፍሎ አይመጣም!
      ስጨርስ የኢትዮጲያ የቱሪዝም ቢሮ ደግሞ እናንተን ሰገጤዎች በዛ መንገድ እንድታልፉ ይፍቀድ እንጂ መንገድ ዘግታቹ ወንበሩ ላይ ተዘፍዝፋቹ ተቀምጣቹ እንዳትውሉ እንዲያደርግ ደግሜ አስተሳስባለው 😘👏🏾