Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስዩሜ ሮባ ከምርጥም በላይ ምርጥለወገንህ ለሀገርህ ተቆርቓሪ በርታልን ማንም አይነካህም አንድዬ ካለ።❤❤❤❤❤
ስዩሜ ለአቢይ ያለህ የፀና አቋምህን እደግፈዋለሁ በርታ እልሀለሁ አቢይን የምትደግፈው ኢትዮዽያን ሥለምትወድና ሥለኢትዮዽያውያን የውደፊት ህይወት ሥለሚያሣሥብህ ነው በርታ እላለሁ ስው ምን ይለኛል ብሎ ውሥጡን ማሣየት በማይችል ማህበረ ሰብ ውስጥ ዕውነትን መናገር በራሱ ጀግንነት ነው በርታ እላለሁ
ሰላም ስዩሜ ሮባሮቤ ወፉ ሰላማቹ ብዝዝዝት ይበል ሮባ እንኳን በሰላም መጣ ስዩሜ ኢትዮጵያ አምጣ የወለደችህ ጀግናናህ
ሰዬ! እግዚአብሔር ይባርክህ! በጤና, በሰላም, በሚያስፈልግህ, ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን አሜን ::
ስዩሜ እኔ አንተን ከአንድ የሀገሬ ጀግና ወታደር ለይቼ አላይህም እድሜህ ይርዘም አባ ተንትን
ስዩሜ የሀገራችን የክፋ ቀን ባለ ውለታ
ሰላም ስዩሜ እና ሮቤል ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
My dear brother I'm watching from Johannesburg South Africa, everyday i learn something , you're hero # patriotism i see in you
አቤት አቤት የሰማይ ጌታ የምድር ባለቤት
ምንም ማለት አልችልም ሁላችሁንም እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልችሁ አንድም ፕሮግራም አልፎኝ አያውቅም ዛሬ ግን ስሜታዊ አደረከኝ ጀግና ነህ የቁርጥ ቀን ልጅ ሞራልም እውቀትም ልብም አለህ የዘመናችን አርበኛ ነህ ኢትዮጵያ ውለታህን አትረሳም ተባረክ I respect you my brother
እሮባ አብሽር ስዬ እኳንበሰላመጣቹ እነትነው የደርግየመከላከያሰራዊት ነው ያሜዳላይመለዮንአጥፎ የለመነው እድሜ ለመለስ ዜናዊ
ጥሩ ትንታኔነው በርቱ🇪🇹💪
ተባርኩ ሰዬ ሮባ
ስዩሜ አስለቀስከኝ? ተባረክ!
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ውዶቻችን ስዬዬዬዬዬ እና ሮቤላላላላ በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ blessed 🙏🙏🙏🙏
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤
ለቅሶ ለኢትዮጵያ ችግኝ እንትከል አታልቅሶ አለ አቢቹ ለኢትዮጵያ ስየ ያራዳአ ልጂ
ሰዩ የአራዳ ልጅ የኢትዮጵያ እግረ ኳስ የአንድ ነት መገለጫ ነው ክብር ለመከላከያ ስራዊት ❤❤❤❤❤
ስዪሜ የቤትን ቃለምልልስ ደስ ብሎኝ እስከመጨረሻው አዳመጥሁት ።የዚህ ዘመን ወጣቶች የዚህችን ልጀ አስተሳሰብ ትቂቱን እንኳን ቢቋደሱ ሀገራችን እንዴት ባለ ሠላም እና መረጋጋት እድገት እና ብልፅግና ትደስ እንደነበር ሳስብ ከቆጭት ጋር ነው ።በተረፈ ሱዩሜ አያስጠጋኝም ስትል ከልብ ከልብ ሳቅሁ ።እናም ምናለ የእኛ ፖለቲከኞች ለመጠፋፋት ጦር እየሰበቁ የራሳቸውንም ሆነ የእኛን የደስታና የፍሰሀ ፀጋ ከሚያደበዝዙት ልክ ቤት ሱዩሜ አያስጠጋኝም በሚል መነጋገር ቢያምኑ ብየ ተመኘሁ ።
I also listened to her interview three times. It was wonderful.
በጣም ትክክል የወታደርና የመምህር ልጆች ሀገር ወደሰድ ብቻ አይደለም ስነምግባርም ጎበዝ ናቸው! ግን መምህር የበፊቶቹ ከ30 አመት በፊት የነበሩትን ነው ታድያ
ስዬ እና ሮቢ 👍🙏🏽❤️❤️
ጀግና ነህ ስዩሜ❤የቤቲን መፅሐፍ ብትጋብዙኝ ደስ ይለኛል ።
ሰላም ሰዩሜ አና ሮቤል💐🇪🇹💐✅
ስዩሜ ምርጥ ተንታኝ ❤ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤❤
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ስዬ በርታ 🌹🌹🌹
የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን
በርታ ለአንድ ሃገር
Seyoume I follow you discussion every day from peritoriea south Africa you are one of the Great Ethiopian hero keep it up.
Love you Seye! Keep it up ❤
ስየ እውነት ማለት በተግባር የሚረጋገጥ ሀቅ ነው
💚💚💛💛💛❤️❤️❤️በዘር ብ ን ለ ያ ይ ምበክልል “ቢከልሉንም“በመከላከያ አንድ ነን !!!💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
ስየ መጣህ ለመቻል እሮጠህ ያራዳአ ልጂ
የበጎቹ እረኛ የአለም አምላክ ኢትዮጵያ ዛሬም እረኛዋ ነው አምላካችን ይክበር አለም አለም ስየ ከዋንጫ በላይ ነች ኢትዮጵያ
አርአያ ተስፋማርያም ምነው ጠፋብን ጀግናችን
ስዩሜ ❤❤❤
ሥዩሜ ትክክል ነህ በመጀመርያ ወንጀል እንዲፈፅሙ የሚመለመሉ በቤተስብ ውስጥ መልካም እስተዳደግ የጎደላቸውና አዕምሮዋቸው በስፋት ነገሮችን ማየት የማይችሉ ለሆዳቸው ያደሩ ባይሆኑ ክፋት የማድረግ ኃይል አይኖራቸውም
❤❤❤ ስዬ ጀግናችን❤❤የበለፀገ አህምሮ ባለቤት
የቤቲን ኢንተርቪ ሙሉን ሰምቼ የአንተን መልስ እየጠበኩ ነበር🎉🎉🎉
You are so WONDERFULL Ethiopian !
ንጉስ አብቹ ደጋፊው ጠባቂው የመረጠው የላይኛው አምላክ መድኃኒያለም ነው 🙏🙏አብቹ ገና ምን ታይቶ ኢትዮጵያን ከከፍታዋ ጫፍ ሳያደርስ ወይ ንቅንቅ 🇪🇹🇪🇹💪💪💕💕 አብቹ ጀግናው የኢትዮጵያ ንጉስና መሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕
ከድህነት ቀንበር እያወጣን ያለው መሪ! የኢትዮጵያዊያን ጥያቄ ብቸኛው ሁሉም የሚስማማበት ከድህነት መውጣት ነው ይህም በተባበረ ክንድ እውን ይሆናል💪! አሁን ላይ የጀመርነው ድህነትን ለማጥፋት የምናድርገው ጉዞ ይበል የሚያሰኝ ነው! መሪያችን የጀመረውን የልማት መንገድ ውጤታማ እና ስኬታማ ናቸው! ታዲያ ይህ የተጀመረውን ድህነትን የማጥፋት ጉዞ ሁላችንም በትጋትና በንቃት ተሳትፈን ድህነትን ነበረ የምናስብል ትውልዶች እንሁን ታሪክ ሰሪዎች በመሆን አስተዋጽኦ በማድረግ የበኩላችንን እንወጣ! ሁሉም የሚስማማበት ነገር ቢኖር ከድህነት መውጣት ነው!**
Abichu man of the match neber betam temeche penalty leyu neberech👌👌👌👌
Siye we loves you ❤❤ please jawen tawewu ishi , just go ahead please. Don't forget the major issues 🎉🎉🎉🎉
ሰለሚተቹ ሰዎች አይግረማችሁ ። ተከታዮቹም የእነሱ ቢጤ ናቸው ደ
Sir ስዩሜ አፌ ቁርጥ የበልልህ። ሮቤል እንኳን ደህና መጣህ!!!
ሰላም ነዉ
ሱዩሜ እንደት ነቹ አላቹት ሮባ ኑሩልኝ🎉🎉🎉🎉
ስዬ አባ ተንትን ትመቸኛለህ።ይመችህ።
ትክክል ስዩሜ ❤❤❤ሮቤል❤❤❤ወፉ❤❤❤
እኔም ውጭ አገር ነው የምኖረው: የአብቹን ደግነትና ትህትናና ምን ያህል አገሩንና ሕዝቡን እንድሚወድ ከተግባሩ እያየሁ ሁልጊዜ አለቅሳለሁ :: በዕድሜዬ እንደሱ አይነት መሪ አላየሁም: እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጠው:: እሱን የሚያክሉ ልጆች አሉኝ: ከነሱ እንዳንዱ ነው የምሳሳለት: የምፀልይለት: ❤🎉
ሠላም 🙏❤️🇪🇹
ወሳኝ !!!!!!!!!የነ አጅሬ እራስ ምታት
እንዲ ነው ስዬ❤❤❤
ተማራቹ ኢትዮጵያውነትን ይኖ ሚን አርያ ስየ ያራዳአ ልጂ
ስዩሜ አያስገባኝም ብላለች ቤቲ ትንሽ ጠጋ በልልን
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘
you are absolutely right. am the son of police man and I love my country and growing by discipline
ስዩሜ ጀግና
❤
ሰላም ቤተሰብ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሰላማችሁን ያብዛልን🤲ስዬ 👋❤️🥰 ሮባ ሮቢ ሮቤል 👋❤️🥰ወፉ🐦📷 👋❤️🥰
ስዩም እውነት ያለው አያረጅምና እውነትን አጣጥመህ እየበላህ ነው አድናቂህ
ስዪሜ እንዴት ነህ? ኑርልን።
ስዩሜ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።
የጫት ቤቱን ቁልፍ ነው??
ታቀህ ሙት የሙታን ደጋፌ😂@@user-ot5dg8kp4v
በቀልድ አርገሽ ብልፅግና ብዙ ደጋፊ አለ ለማለት ነው ልክ እንግዲህ የኢትዮጵያን ህዝብ በቀልድም ቢሆን በምር አይታለልም
ስዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Seya abata wetder new hagern edwd adergo yasfgn ❤❤❤
ስየ ያራዳአ ልጂ ቤት አለች
ስዬ አንበሳው❤❤❤❤እረ ጠጋበልላት ለቤቴ😂😂😂😂😂😂😂
መከላከያን በኳስ ብቻ አይደለም በፈረስ በዋና በኪነት የራሱ የሆነ ሚድያ አጠናክሮ መያዝ በተለይ ከየክፍለ ከተማውና ከየመንግስት ት/ቤት ህፃናትን ማሰልጠን በመከላከያ ስም
የህግ ባለሙያ ልጆችንም ጨምርበት እነሱም እንደ መከላከያ ልጆች ናቸው
የህግ ፣የህዝባዊ ግንባር ባለሙያ ልጆች????
ስዮም ወፎ የምትላት ነገር ላጥ ታረገኛለች በጣም ይመችህ
can't wait betys response
የዛሬው ችግራችን በሀገራዊ/በኢትዮዽያዊነቱ የሚኮራና የሚተማመን ትውልድን ለመፍጠር ስልጠና መስጠትና ማንቃት ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ሊሆን ይገባል የኢትዮዽያን እንድነት ማሥጠበቅ የምንችለው ይህን ካደረግን ብቻ ነው ምክንያቱም ህወሀት ለ27 ዓመታት በቆየበት ጊዜ ሲሰራ የቆየው የኢትዮዽያ እንድነትን በማፍረስ ፖለቲካ ላይ ነው
siye i love you my Brother ❤🙏🏿
Syuma bertu ❤❤❤❤
SEYE ROBEL SELAMACHIHU YIBEZA 🎉🎉🎉🎉🎉
ስዬ እረዠም እድሜ ከጤና ከሮቢ ጋር
ሰላም
Abiyin Geta Eyesus new yemeretew.🎉🎉🎉
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የሉተራን ሚሽን ተማር ነበርኩ፤ጨቢን አውቃለሁኝ።
ሮባ ሮቢ ሮቤል ........!!!!!
Ethiopia- The motherland
Yezareh tinitaneh kelib endiwodih adirgignal betam teregagteh yebesele tinitaneh ..gifted be ewuket lay yetemeserete ..bisil alem akefawi kegizewu tiwilid 100 ermija wedfit yehede..1 dekika almeselegmim tinitaneh...
Betty the great one.she is good jornalI love her
Me too
Elena mear from south africa
Allah bless Ethiopia
ትላንት መቻል ወክለህ ከአብቺ ጋር ጠብቄ ነበር
"Elana Meyer" ትባላለች በባርሴሎና ኦሎምፒክ ሁለተኛ የወጣችው ደቡብ አፍሪካዊት
Welcome 💖💖💖💝💝💝
Syuma bertu
ስዬ ቀልፍ ሰው✅
አጥሩ ፈረሰ ዛሬ የወያኔ
❤❤❤❤❤
❤❤❤
እኔም አዳምጠሀለው
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
በምድር ላይ እንደዚህ አይነት ቀፋፊ ሰው የለም
Selamachu yebeza seya robale
ስዩሜ ሮባ ከምርጥም በላይ ምርጥለወገንህ ለሀገርህ ተቆርቓሪ በርታልን ማንም አይነካህም አንድዬ ካለ።❤❤❤❤❤
ስዩሜ ለአቢይ ያለህ የፀና አቋምህን እደግፈዋለሁ በርታ እልሀለሁ አቢይን የምትደግፈው ኢትዮዽያን ሥለምትወድና ሥለኢትዮዽያውያን የውደፊት ህይወት ሥለሚያሣሥብህ ነው በርታ እላለሁ ስው ምን ይለኛል ብሎ ውሥጡን ማሣየት በማይችል ማህበረ ሰብ ውስጥ ዕውነትን መናገር በራሱ ጀግንነት ነው በርታ እላለሁ
ሰላም ስዩሜ ሮባሮቤ ወፉ ሰላማቹ ብዝዝዝት ይበል ሮባ እንኳን በሰላም መጣ ስዩሜ ኢትዮጵያ አምጣ የወለደችህ ጀግናናህ
ሰዬ! እግዚአብሔር ይባርክህ! በጤና, በሰላም, በሚያስፈልግህ, ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን አሜን ::
ስዩሜ እኔ አንተን ከአንድ የሀገሬ ጀግና ወታደር ለይቼ አላይህም እድሜህ ይርዘም አባ ተንትን
ስዩሜ የሀገራችን የክፋ ቀን ባለ ውለታ
ሰላም ስዩሜ እና ሮቤል ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
My dear brother I'm watching from Johannesburg South Africa, everyday i learn something , you're hero # patriotism i see in you
አቤት አቤት የሰማይ ጌታ የምድር ባለቤት
ምንም ማለት አልችልም ሁላችሁንም እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልችሁ አንድም ፕሮግራም አልፎኝ አያውቅም ዛሬ ግን ስሜታዊ አደረከኝ ጀግና ነህ የቁርጥ ቀን ልጅ ሞራልም እውቀትም ልብም አለህ የዘመናችን አርበኛ ነህ ኢትዮጵያ ውለታህን አትረሳም ተባረክ I respect you my brother
እሮባ አብሽር ስዬ እኳንበሰላመጣቹ እነትነው የደርግየመከላከያሰራዊት ነው ያሜዳላይመለዮንአጥፎ የለመነው እድሜ ለመለስ ዜናዊ
ጥሩ ትንታኔነው በርቱ🇪🇹💪
ተባርኩ ሰዬ ሮባ
ስዩሜ አስለቀስከኝ? ተባረክ!
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ውዶቻችን ስዬዬዬዬዬ እና ሮቤላላላላ በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ blessed 🙏🙏🙏🙏
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤
ለቅሶ ለኢትዮጵያ ችግኝ እንትከል አታልቅሶ አለ አቢቹ ለኢትዮጵያ ስየ ያራዳአ ልጂ
ሰዩ የአራዳ ልጅ የኢትዮጵያ እግረ ኳስ የአንድ ነት መገለጫ ነው ክብር ለመከላከያ ስራዊት ❤❤❤❤❤
ስዪሜ የቤትን ቃለምልልስ ደስ ብሎኝ እስከመጨረሻው አዳመጥሁት ።የዚህ ዘመን ወጣቶች የዚህችን ልጀ አስተሳሰብ ትቂቱን እንኳን ቢቋደሱ ሀገራችን እንዴት ባለ ሠላም እና መረጋጋት እድገት እና ብልፅግና ትደስ እንደነበር ሳስብ ከቆጭት ጋር ነው ።በተረፈ ሱዩሜ አያስጠጋኝም ስትል ከልብ ከልብ ሳቅሁ ።እናም ምናለ የእኛ ፖለቲከኞች ለመጠፋፋት ጦር እየሰበቁ የራሳቸውንም ሆነ የእኛን የደስታና የፍሰሀ ፀጋ ከሚያደበዝዙት ልክ ቤት ሱዩሜ አያስጠጋኝም በሚል መነጋገር ቢያምኑ ብየ ተመኘሁ ።
I also listened to her interview three times. It was wonderful.
በጣም ትክክል የወታደርና የመምህር ልጆች ሀገር ወደሰድ ብቻ አይደለም ስነምግባርም ጎበዝ ናቸው! ግን መምህር የበፊቶቹ ከ30 አመት በፊት የነበሩትን ነው ታድያ
ስዬ እና ሮቢ 👍🙏🏽❤️❤️
ጀግና ነህ ስዩሜ❤
የቤቲን መፅሐፍ ብትጋብዙኝ ደስ ይለኛል ።
ሰላም ሰዩሜ አና ሮቤል💐🇪🇹💐✅
ስዩሜ ምርጥ ተንታኝ ❤ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤❤
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ስዬ በርታ 🌹🌹🌹
የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን
በርታ ለአንድ ሃገር
Seyoume I follow you discussion every day from peritoriea south Africa you are one of the Great Ethiopian hero keep it up.
Love you Seye! Keep it up ❤
ስየ እውነት ማለት በተግባር የሚረጋገጥ ሀቅ ነው
💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
በዘር ብ ን ለ ያ ይ ም
በክልል “ቢከልሉንም“
በመከላከያ አንድ ነን !!!
💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
ስየ መጣህ ለመቻል እሮጠህ ያራዳአ ልጂ
የበጎቹ እረኛ የአለም አምላክ ኢትዮጵያ ዛሬም እረኛዋ ነው አምላካችን ይክበር አለም አለም ስየ ከዋንጫ በላይ ነች ኢትዮጵያ
አርአያ ተስፋማርያም ምነው ጠፋብን ጀግናችን
ስዩሜ ❤❤❤
ሥዩሜ ትክክል ነህ በመጀመርያ ወንጀል እንዲፈፅሙ የሚመለመሉ በቤተስብ ውስጥ መልካም እስተዳደግ የጎደላቸውና አዕምሮዋቸው በስፋት ነገሮችን ማየት የማይችሉ ለሆዳቸው ያደሩ ባይሆኑ ክፋት የማድረግ ኃይል አይኖራቸውም
❤❤❤ ስዬ ጀግናችን❤❤የበለፀገ አህምሮ ባለቤት
የቤቲን ኢንተርቪ ሙሉን ሰምቼ የአንተን መልስ እየጠበኩ ነበር🎉🎉🎉
You are so WONDERFULL Ethiopian !
ንጉስ አብቹ ደጋፊው ጠባቂው የመረጠው የላይኛው አምላክ መድኃኒያለም ነው 🙏🙏
አብቹ ገና ምን ታይቶ ኢትዮጵያን ከከፍታዋ ጫፍ ሳያደርስ ወይ ንቅንቅ 🇪🇹🇪🇹💪💪
💕💕 አብቹ ጀግናው የኢትዮጵያ ንጉስና መሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕
ከድህነት ቀንበር እያወጣን ያለው መሪ!
የኢትዮጵያዊያን ጥያቄ ብቸኛው ሁሉም የሚስማማበት ከድህነት መውጣት ነው ይህም በተባበረ ክንድ እውን ይሆናል💪! አሁን ላይ የጀመርነው ድህነትን ለማጥፋት የምናድርገው ጉዞ ይበል የሚያሰኝ ነው! መሪያችን የጀመረውን የልማት መንገድ ውጤታማ እና ስኬታማ ናቸው! ታዲያ ይህ የተጀመረውን ድህነትን የማጥፋት ጉዞ ሁላችንም በትጋትና በንቃት ተሳትፈን ድህነትን ነበረ የምናስብል ትውልዶች እንሁን ታሪክ ሰሪዎች በመሆን አስተዋጽኦ በማድረግ የበኩላችንን እንወጣ! ሁሉም የሚስማማበት ነገር ቢኖር ከድህነት መውጣት ነው!**
Abichu man of the match neber betam temeche penalty leyu neberech👌👌👌👌
Siye we loves you ❤❤ please jawen tawewu ishi , just go ahead please. Don't forget the major issues 🎉🎉🎉🎉
ሰለሚተቹ ሰዎች አይግረማችሁ ። ተከታዮቹም የእነሱ ቢጤ ናቸው ደ
Sir ስዩሜ አፌ ቁርጥ የበልልህ። ሮቤል እንኳን ደህና መጣህ!!!
ሰላም ነዉ
ሱዩሜ እንደት ነቹ አላቹት ሮባ ኑሩልኝ🎉🎉🎉🎉
ስዬ አባ ተንትን ትመቸኛለህ።ይመችህ።
ትክክል ስዩሜ ❤❤❤
ሮቤል❤❤❤
ወፉ❤❤❤
እኔም ውጭ አገር ነው የምኖረው: የአብቹን ደግነትና ትህትናና ምን ያህል አገሩንና ሕዝቡን እንድሚወድ ከተግባሩ እያየሁ ሁልጊዜ አለቅሳለሁ :: በዕድሜዬ እንደሱ አይነት መሪ አላየሁም: እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጠው:: እሱን የሚያክሉ ልጆች አሉኝ: ከነሱ እንዳንዱ ነው የምሳሳለት: የምፀልይለት: ❤🎉
ሠላም 🙏❤️🇪🇹
ወሳኝ !!!!!!!!!የነ አጅሬ እራስ ምታት
እንዲ ነው ስዬ❤❤❤
ተማራቹ ኢትዮጵያውነትን ይኖ ሚን አርያ ስየ ያራዳአ ልጂ
ስዩሜ አያስገባኝም ብላለች ቤቲ ትንሽ ጠጋ በልልን
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘
you are absolutely right. am the son of police man and I love my country and growing by discipline
ስዩሜ ጀግና
❤
ሰላም ቤተሰብ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሰላማችሁን ያብዛልን🤲
ስዬ 👋❤️🥰
ሮባ ሮቢ ሮቤል 👋❤️🥰
ወፉ🐦📷 👋❤️🥰
ስዩም እውነት ያለው አያረጅምና እውነትን አጣጥመህ እየበላህ ነው አድናቂህ
ስዪሜ እንዴት ነህ? ኑርልን።
ስዩሜ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።
የጫት ቤቱን ቁልፍ ነው??
ታቀህ ሙት የሙታን ደጋፌ😂@@user-ot5dg8kp4v
በቀልድ አርገሽ ብልፅግና ብዙ ደጋፊ አለ ለማለት ነው ልክ እንግዲህ የኢትዮጵያን ህዝብ በቀልድም ቢሆን በምር አይታለልም
ስዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Seya abata wetder new hagern edwd adergo yasfgn ❤❤❤
ስየ ያራዳአ ልጂ ቤት አለች
ስዬ አንበሳው❤❤❤❤እረ ጠጋበልላት ለቤቴ😂😂😂😂😂😂😂
መከላከያን በኳስ ብቻ አይደለም በፈረስ በዋና በኪነት የራሱ የሆነ ሚድያ አጠናክሮ መያዝ በተለይ ከየክፍለ ከተማውና ከየመንግስት ት/ቤት ህፃናትን ማሰልጠን በመከላከያ ስም
የህግ ባለሙያ ልጆችንም ጨምርበት እነሱም እንደ መከላከያ ልጆች ናቸው
የህግ ፣የህዝባዊ ግንባር ባለሙያ ልጆች????
ስዮም ወፎ የምትላት ነገር ላጥ ታረገኛለች በጣም ይመችህ
can't wait betys response
የዛሬው ችግራችን በሀገራዊ/በኢትዮዽያዊነቱ የሚኮራና የሚተማመን ትውልድን ለመፍጠር ስልጠና መስጠትና ማንቃት ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ሊሆን ይገባል የኢትዮዽያን እንድነት ማሥጠበቅ የምንችለው ይህን ካደረግን ብቻ ነው ምክንያቱም ህወሀት ለ27 ዓመታት በቆየበት ጊዜ ሲሰራ የቆየው የኢትዮዽያ እንድነትን በማፍረስ ፖለቲካ ላይ ነው
siye i love you my Brother ❤🙏🏿
Syuma bertu ❤❤❤❤
SEYE ROBEL SELAMACHIHU YIBEZA 🎉🎉🎉🎉🎉
ስዬ እረዠም እድሜ ከጤና ከሮቢ ጋር
ሰላም
Abiyin Geta Eyesus new yemeretew.🎉🎉🎉
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የሉተራን ሚሽን ተማር ነበርኩ፤ጨቢን አውቃለሁኝ።
ሮባ ሮቢ ሮቤል ........!!!!!
Ethiopia- The motherland
Yezareh tinitaneh kelib endiwodih adirgignal betam teregagteh yebesele tinitaneh ..gifted be ewuket lay yetemeserete ..bisil alem akefawi kegizewu tiwilid 100 ermija wedfit yehede..1 dekika almeselegmim tinitaneh...
Betty the great one.she is good jornal
I love her