Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ልጁ ንፁህ አፍቃሪ ነው ደስ ይላል እንዲህ አይነት ወንድ ብዙ አይገኝም አፍሰሻል እህት ❗️
እውነት ከልቡ እንደሚወዳት ያስታውቃል እድለኛ ነች
😄
እሧሥ??
damrnyi yene widdi 🙏
አዚ ደምርኘ ዉዴ
በናንተ እድሜ ይህንን የመሰለ ብስለት እና ትዕግስት ማየት በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ::
_ምርጥ ጥንዶች❤❤👍ውለዱ ክበዱ በእውነት ከውበት እስከ ስረአት አደባችሁ ባህላችንን የጠበቀ ንፁህ ፍቅር በጣም ነው ደስ የምትሉት ልዩ ናችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ_
አንተም ከዘረኛት ቁረጠው ገደለው የምትለው ፈጣሪ ያውጥህ
@@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ ክክክክክክክክክ ዘረኛ ማለት ምን ማለት እደሆነ አታቅም ልበል ስለዘረኝነት የማያቀውን ልጅ በግድ ሁን እያልክ ከሆ ነ ንገረኝ
@@HalimaHalima-sq7zf አይደለም በለላ ሰለማይው ነው እሽ
ማኛው እደት ነህልኝ ጥርስህ ሳምር
በጣም ደስ ትላላችሁ እሱ ደርባባ የተርጋጋ ወንድ እሷ ደግሞ ቆንጆ, በራሷ የምትተማመን ተጫዋችና ደፋር ሴት ናት ጥሩ ግጥትሞሽ ነው አብራችሁ አርጁ 🙏🏾ቶሎ ተጋቡ❤️
damrnyi yene widdi ❤
ደምርኘ ዉዴ
የመጅመሪያ ጊዜ እዚህ ፕሮግራም ጅምሬ የጨረስኩት ስርአት ያላቸው ጥንዶች ናቸው🥰
yetemare sew hulem srat alew
damrnyi yene konjoo 🙏
ከሁሉም ሴት ሳይሆን ለኔ የተለየች ናት ነው የሚባለው ሁሉም አፍቃሪው የኔ የተለየች ነው ነው የሚለው በራስክ አይን ስለያሃት ነው ቃል አጠቃቀም አስተካክል
በጣም ነው የምታምሩት ፍቅር ይብዛላችሁስርአታችሁ ድንቅ ነው ትክክለኛ የሴት ልጅ አለባበስ አለባበስሽ በጣም ያምራል 😘😘😘😘😘
ዋጋ ተከፍሎበታል ደምርኘ ዉዴ
ከብዙዎች ጥቂቶች ሴቶች ይመሳሰላሉ ከሴቶች ልዩ ግን ድንግል ማሪያም ብቻናት ከሁሉ ሴቶች ልዩ ሴት
እዚህ ውስጥ ይህ የተቀደሰች እናት እንዴት ታነሻለሽ?
@@Mengistu337 ከሴቶች ሁሉ ልዩ ናት ስላለነው ምክንያቱም ልክ እንደሶ ልዩ ሴቶች ስላሉ ከሴቶች ሁሉ ትለያለች ማለት አይችልም ከሴቶች ሁሉ ልዩ የተመረጠች ሴት ደሞ ድንግል ማሪያም ብቻናብቻ ናት ለዛነው ያስገበዋት
ለሱ ልዩ ናት።
የኔ ቆንጆ ግልፅ ሴት ለባሏም ታማኝ ነች መጨረሻችዉን ያሳምርላችሁ
ስድስት አመት ቆይታችሆል በጣም እንኮን በፍቅረኝነት በትዳር ስድስት ወር በማይቆይበት ጊዜላይ
Betam enjiy
በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ እግዚአብሔር አምላክ የከበረበት የፍቅር ሕይወት ይሁንላቹ አብራቹ አርጁ አይለያቹ ።
በ programu ላይ ስለጠራቹን እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታ ነበረን❤
Swedachihu des emilewu youtube alachihu tkeyalachihu❣️❣️❣️🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘
Sheger gebeta. Weletah alebn 😁👏🏽👏🏽👏🏽
ዉዴ ደምርኘ
ችኩልነትን ቀንሺ
hali love show
በጣም ስነስርአት ያላችሁ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
mesi koo damrnyi ❤
በጣም.... ስርአት ያላችው... ሀምብልካፕሎች.... ዘመናችሁ ይባረክ... ይሄሁሉ... የቤተስቦቻችሁ... ውጤት ነውስው የዘራውን ነው.. የሚያጭደውሁለቱም በዚህ ላይ ውቦች... ፐ... ከነዚህ የሚወለዱት ልጆ... ቅላት የለኝም... 🙏🙏🙏…❤️❤️❤️💚💛❤️👈
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅር እስከመቃብር
ደምሪኝ እማ🥰🥰
Rediet yene konjoo damrnyi ❤
በአደባባይ እንዳወራችሁት ሳይሆን ትክክለኛውን ህይወት ስትጀምሩ የተደበቀው እውነተኛ ማንነት ዘራፍ እያለ ይገለጣል ያኔ ነው ትውውቅ የሚጀመረውስው ተነቦ የማያልቅ መፅሀፍ ነው
እረ መላላጥ እንዴት አባታቸው ነው የሚያምሩት አቦ ተመቻችሁኝ 👏👏👏👏👏👏👏💛
እንዴት ነው የሚያምሩቱ በኪዳነምህረት 😍😍😍😍
ዋው ስርዓታችሁ እርጋታችሁ ሁኑታችሁ ሁሉ ደስ ይላል።
በጣም ታምራላችሁ. ውብናችሁ እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ
በጣም ነው ምታምሩት ፍቅሩን ያብዛላቹ😍
ከገለፀሽ በላል ውብነሽ አንቺን ለልጄ ነበር ገና ሆነእንጂ ስቀልድ ነው እግዚአብሔር ፍቅራቹን ይባርከው።
አሜን
ታምራላችሁ አይለያችሁ❤
So lovely and thank you for sharing your real experience!
ለማንኛውም እግዚአብሔር ይባርክላቹህ ትዳራቹህን
ደስ የምትሉ ስነስረአት ያላቹ አወራራቹ ደስ የሚል ምነው በኛ ጊዚ እንደሆን የዘንድሮ ልጆች አልተቻሉም ምን እየበሉ ነው እኛ ሻይ በዳቦ አብልተውን አደነዘዙን አቦ ይመቻቹ የዘንድሮ ልጆች 👏👍
አይለያችሁ በፍቅር ኑሩ 😍ሸገር ገበታዬ የኔንም አዳም በነካ እጅህ 😛
እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ♥♥♥
ለመጀመርያ ጊዜ ሰዓቴን ከፍዬ የተከታተልኩት በጣም ታምራላቹህ ለሁላችንም መልካም አፍቃሬ ይስጠን
ታምራቹ በጣም 😍😍😍 ሲንግሎች እንግዲ ለኛም ቀን አለው 😂😂😂😂
🙏🙏🙏🙏🙏 እንጠብቃለን
damrnyi yene widdi 😍
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣
ኣዎ ኣይዞን ሲንግሎች❤❤😁
ሁሐቱም ምርጥ ናቸው ተፋፍሳችኋል 😘😘
ኖኤል እና ሀሌ..ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል:: 🙌🙌
አጣባሹ😂😂be neka ejek lenem adamen felglgn😛
በጣም ደስ ትላላችሁ በ ፍቅር ያጽናች🥰🥰🥰
ሢሺኮረመሙ እደት እደሚያምርባቸው ሁሊም አብራችሁ ኑሩ
You both are so lovely and loving! May God bless you abundantly!!💕
ስታምሩ ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ. ውለዱ ክበዱ
naif damrnyi yene konjoo 😍
ውይ በጣም ደስ ትላላችሁ እረጋ ያላችሁ ምርጥ ጥንዶች
በጣም ደስ ትላላቹ፤ ታድለሀል ተጫዋች ፈንድሻ የሆነች ልጅ ከፍሰሀል ልጁም ደስ ይላል በቃ ተፋፈሳቹ።
ሣሬ ቆጅ ጥዶች❤❤አየሁ❤❤ካለባበስ❤❤አስከ ስረአት❤❤❤💞💞💞
ትክክል
ወይኔ ደስ ስትሉ አይነ አፋርነታቹ እራሱ ደስ ይላል😅😘😘😘😘😘😘
wow ...what amazing couple but this love is created by her only she is very impressive girl
እግዚአብሔር ምርጥ ጥንዶች ስራአት ያለቸው ጥንዶች❤❤😍😍😍😍❤❤❤
Beautiful couple God bless you abundantly! May God bless your relationship!
በድጋሜ ይቅረቡልን የምትሉ ላይክ ❤❤❤❤😘😘😘
ይሄ ፕሮግራም በሳምንት 3 ግዜ ይሁን የምትስማሙ ላይክ 😃😅
በሳምንት ሶስቴ ከሆነ እማ በቅናት ልሞት ነው በይኛ 🙈🙈🤔🤔
@@ሳቢየአምቦልጅ አራ ክክክክ ለምን ሳቢዬ
Kk
@@hanu-fq7ve እሱን ሲንግል የሆነ የሰው ይገባዋል😂😂😂
ጊዜ ተዉ ለኔ ና🙄🙄🙄🙄ኮማች ሆኔ ቀረሁ እኮ አይይይይይይ☹️☹️☹️
ክክክክ አብሽረ
ደምሪኝ እኔም እመልሳለሁ
ደምሩኝ
እኛማ ዝብለን እንኮምት🤣🤣🤣🤣🤣
I like them .they are so matured
ለምን ግን እስከ ትዳር የዘለቀ እንዲሁም ቤተሰብ የተመሰረተበት ትዳር ማታቀርቡት ለአብዛኛው ሰው ትምህርት እንዲሆን
የኔ ፍቅሮች ለመጀመሪያ ጊዜ ጀምሬ ጨረስኩት ውድድድድድድድ
ታምራላችው እግዚአብሔር እሰከመጨሪሻው በፈቅር ያኖራችው lovely together
ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ያዛላችሁ
Perfection reaches on you beautifull couples🥰🥰
ወይ ሁለታቹህም በጣም ታምራላቹህ ፈጣሪ መጨረሻቹህን ያሣምረው
የምር ቆንጆ ነሽ.....ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።😘😘😘😍😍
መስቀላችሁ ያምራል
Adigrat university ✌memory 💛🖤
yes i love it i have graduated there with high distinction . my life there was just waww
🇪🇷✨እኔ ኤርትራዊ ነኝ 🌹❤️🌹ደስ ትላላቹ እኔ ትግራይ በ UA-cam ነኝ የማቃትና ለማየት በጣም እጋጋ ነበርኩ ግን ሁኔታው ኣጋጠመ እናንተ ግን ኣሁን ምን ትላላቹ በተለይ የተማራቹበት university ዓዲ ግራት ብትንትኑ ወጥቶ ስትስሙ በተለይ በኛ ኤርትራ ስራዊትና በመከላከያ በትልቁም የዓዲ ግራት ህዝብ እንደዚህ ሲገጥመው ምን ኣላቹ ይህ የሂልና ነው እና እግዚኣብሔር ፍቅራቹ ይጠብቅላቹ 🙏❤️🙏🌹😍✨🙏🌹😍✨🌹🥂🍾🌹
🙏❤💛
ስታምሩ አብሮ ያኑራችሁ
That's beautiful story God bless
ማሻ አላህ በርቱ
ምርጦቹ ፈጣሪ ዘመናቸዉ የ ደስታ የፍቅር ይሁን
ምን ብዬ ልኮምት ማማራችሁ ምርጥ ፍቅረኞች ዋው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አማርኞ ያጥረዋል አደፍቅራችው ባህላችውን አክብሮ ግን ቆንጅና አንደኞ ነች ውድድድ ፍቅር ይብዛ
በጣምነው የምታምሩት ፍቅሩን ያብዛላቹሁ💕💕
her smile wow
አላህ ያሳካላችሁ
በጣም ታምራላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ አለባበስሽን ወድጀዋለሁ ከታች የለበሽውን ባላይም
❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷Des sitlu Fkrachu lezelalem yhun Edmen tinann yhakum I 'm 🇪🇷
❤❤
ስታምሩ የኔ ቆጆወች💗💗💗💗💯💯💯
ደስ ትላላችሁ አይለያቸሁ
ደምሩኝ🥰
በጣም ታምራላችሁ
love 💕 these couple 👌+++++
Yemr Best Couples I ever seen
I hop God with you guys l proud of you 👏 thanks
ፈጣር አምላክ ይጠብቃቹ
ጉቦ ሰጠው ብለህ ብታወራ እዚህ ዩቱብ ላይ ያለሁበት አገር ቢሆን እስርቤት ነበራቹ። ግን ፍቅረራቹ ያምራል። ያዝልቅላቹ
Were
የምታምሩ ጥንዶች ደስስትሉ ለሌሎች ምሳሌ ናችሁ
በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ልጅ እርጋታው ደርባባነቱ በጣም ደስ ይላል አንች ግን ቀስ በይ ማለት እሱ ሲያወራ አታቋርጭው ሀሳቡን ይግለፅበት በማህል እየገባሽ እያስጠፋሽው ነው አሁን ምንም ላይመስለው ይችላል ግን ለወደፌቱ አስተካክይ በተረፈ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
ኦኦኦኦኦኦ ስታምሩ በጣምምምም❤️❤️😍😍😍😍👍ስታምሩ
*_በጣም ታምራላችሁ🇪🇹_*
ዋውውው ስታምሩ
አይለያችሁ ፍቅርን ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም
Des telalachu enam adigrat new yetemarikut yemch bach nachuhe?
ደሰትላለች ፡ እሱም በጣም፡
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ😍
eso gobez nat, life gebetotal. bartu konjo naachehu
ስታምሩ
ደምሪኝ🥰🥰
God eskahune yemestg bechgaw tendoch nachu melkam edel swoch. Ene endi ayent chike bagegew bye rasu temegechalw
Betam tameralachew fetari fikerachun ya bezilachu
በጣም: ደሰ: የምትሉ: ጉደኛንት: ነው: በረቱ:: ተባረኩ:
ስታምሩ አይለያችሁ ውቦች 😘😘😘😘
ስታምሩ በተለይ እሱ ምርጥ አፍቃሪ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹♥♥♥♥♥💋💋💋💋❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌✅🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥💋♥💋💋💋💋♥❤❤ይጨምርላቺሁ
ታምራላችሁ በጣም
O my god how they beautiful God bless you
ውቦች ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
በታም ደስ ትላላቹ
እረ እኔም ፍቅሬንልግለፅ ስወዳቹህ እደናያለፍቅር ይስጠን
ታምራላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
Desemelu tendoch tebareku
ስታምሩ ፍቅራችሁ ይብዛ 💚💛❤️👌👍💚💛❤️
የመጀመሪያግዜ ይሄንፕሮ ግራም ስጨርሰው በደስታ ወላሂ ሰቃቸ ብቻበቂ ነው
ልጁ ንፁህ አፍቃሪ ነው ደስ ይላል እንዲህ አይነት ወንድ ብዙ አይገኝም አፍሰሻል እህት ❗️
እውነት ከልቡ እንደሚወዳት ያስታውቃል እድለኛ ነች
😄
እሧሥ??
damrnyi yene widdi 🙏
አዚ ደምርኘ ዉዴ
በናንተ እድሜ ይህንን የመሰለ ብስለት እና ትዕግስት ማየት በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ::
_ምርጥ ጥንዶች❤❤👍ውለዱ ክበዱ በእውነት ከውበት እስከ ስረአት አደባችሁ ባህላችንን የጠበቀ ንፁህ ፍቅር በጣም ነው ደስ የምትሉት ልዩ ናችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ_
አንተም ከዘረኛት ቁረጠው ገደለው የምትለው ፈጣሪ ያውጥህ
@@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ ክክክክክክክክክ ዘረኛ ማለት ምን ማለት እደሆነ አታቅም ልበል ስለዘረኝነት የማያቀውን ልጅ በግድ ሁን እያልክ ከሆ ነ ንገረኝ
@@HalimaHalima-sq7zf አይደለም በለላ ሰለማይው ነው እሽ
damrnyi yene widdi 🙏
ማኛው እደት ነህልኝ ጥርስህ ሳምር
በጣም ደስ ትላላችሁ እሱ ደርባባ የተርጋጋ ወንድ እሷ ደግሞ ቆንጆ, በራሷ የምትተማመን ተጫዋችና ደፋር ሴት ናት ጥሩ ግጥትሞሽ ነው አብራችሁ አርጁ 🙏🏾ቶሎ ተጋቡ❤️
damrnyi yene widdi ❤
ደምርኘ ዉዴ
የመጅመሪያ ጊዜ እዚህ ፕሮግራም ጅምሬ የጨረስኩት ስርአት ያላቸው ጥንዶች ናቸው🥰
yetemare sew hulem srat alew
damrnyi yene konjoo 🙏
ደምርኘ ዉዴ
ከሁሉም ሴት ሳይሆን ለኔ የተለየች ናት ነው የሚባለው ሁሉም አፍቃሪው የኔ የተለየች ነው ነው የሚለው በራስክ አይን ስለያሃት ነው ቃል አጠቃቀም አስተካክል
በጣም ነው የምታምሩት ፍቅር ይብዛላችሁ
ስርአታችሁ ድንቅ ነው ትክክለኛ የሴት ልጅ አለባበስ አለባበስሽ በጣም ያምራል 😘😘😘😘😘
ዋጋ ተከፍሎበታል ደምርኘ ዉዴ
ከብዙዎች ጥቂቶች ሴቶች ይመሳሰላሉ ከሴቶች ልዩ ግን ድንግል ማሪያም ብቻናት ከሁሉ ሴቶች ልዩ ሴት
እዚህ ውስጥ ይህ የተቀደሰች እናት እንዴት ታነሻለሽ?
@@Mengistu337 ከሴቶች ሁሉ ልዩ ናት ስላለነው ምክንያቱም ልክ እንደሶ ልዩ ሴቶች ስላሉ ከሴቶች ሁሉ ትለያለች ማለት አይችልም ከሴቶች ሁሉ ልዩ የተመረጠች ሴት ደሞ ድንግል ማሪያም ብቻናብቻ ናት ለዛነው ያስገበዋት
ለሱ ልዩ ናት።
የኔ ቆንጆ ግልፅ ሴት ለባሏም ታማኝ ነች
መጨረሻችዉን ያሳምርላችሁ
ስድስት አመት ቆይታችሆል በጣም እንኮን በፍቅረኝነት በትዳር ስድስት ወር በማይቆይበት ጊዜላይ
Betam enjiy
በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ እግዚአብሔር አምላክ የከበረበት የፍቅር ሕይወት ይሁንላቹ አብራቹ አርጁ አይለያቹ ።
damrnyi yene widdi 🙏
በ programu ላይ ስለጠራቹን እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታ ነበረን❤
Swedachihu des emilewu youtube alachihu tkeyalachihu❣️❣️❣️🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘
Sheger gebeta. Weletah alebn 😁👏🏽👏🏽👏🏽
ዉዴ ደምርኘ
ችኩልነትን ቀንሺ
hali love show
በጣም ስነስርአት ያላችሁ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
mesi koo damrnyi ❤
በጣም.... ስርአት ያላችው... ሀምብል
ካፕሎች.... ዘመናችሁ ይባረክ... ይሄ
ሁሉ... የቤተስቦቻችሁ... ውጤት ነው
ስው የዘራውን ነው.. የሚያጭደው
ሁለቱም በዚህ ላይ ውቦች... ፐ... ከነዚህ የሚወለዱት ልጆ... ቅላት የለኝም... 🙏🙏🙏…❤️❤️❤️
💚💛❤️👈
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅር እስከመቃብር
ደምሪኝ እማ🥰🥰
Rediet yene konjoo damrnyi ❤
በአደባባይ እንዳወራችሁት ሳይሆን ትክክለኛውን ህይወት ስትጀምሩ የተደበቀው እውነተኛ ማንነት ዘራፍ እያለ ይገለጣል ያኔ ነው ትውውቅ የሚጀመረው
ስው ተነቦ የማያልቅ መፅሀፍ ነው
እረ መላላጥ እንዴት አባታቸው ነው የሚያምሩት አቦ ተመቻችሁኝ 👏👏👏👏👏👏👏💛
እንዴት ነው የሚያምሩቱ በኪዳነምህረት 😍😍😍😍
ዋው ስርዓታችሁ እርጋታችሁ ሁኑታችሁ ሁሉ ደስ ይላል።
በጣም ታምራላችሁ. ውብናችሁ እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ
በጣም ነው ምታምሩት ፍቅሩን ያብዛላቹ😍
ከገለፀሽ በላል ውብነሽ አንቺን ለልጄ ነበር ገና ሆነእንጂ ስቀልድ ነው እግዚአብሔር ፍቅራቹን ይባርከው።
አሜን
ታምራላችሁ አይለያችሁ❤
So lovely and thank you for sharing your real experience!
ለማንኛውም እግዚአብሔር ይባርክላቹህ ትዳራቹህን
ደስ የምትሉ ስነስረአት ያላቹ አወራራቹ ደስ የሚል ምነው በኛ ጊዚ እንደሆን የዘንድሮ ልጆች አልተቻሉም ምን እየበሉ ነው እኛ ሻይ በዳቦ አብልተውን አደነዘዙን አቦ ይመቻቹ የዘንድሮ ልጆች 👏👍
አይለያችሁ በፍቅር ኑሩ 😍ሸገር ገበታዬ የኔንም አዳም በነካ እጅህ 😛
እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ♥♥♥
ለመጀመርያ ጊዜ ሰዓቴን ከፍዬ የተከታተልኩት በጣም ታምራላቹህ ለሁላችንም መልካም አፍቃሬ ይስጠን
ታምራቹ በጣም 😍😍😍 ሲንግሎች እንግዲ ለኛም ቀን አለው 😂😂😂😂
🙏🙏🙏🙏🙏 እንጠብቃለን
damrnyi yene widdi 😍
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣
ኣዎ ኣይዞን ሲንግሎች❤❤😁
ሁሐቱም ምርጥ ናቸው ተፋፍሳችኋል 😘😘
ኖኤል እና ሀሌ..ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል:: 🙌🙌
አጣባሹ😂😂be neka ejek lenem adamen felglgn😛
በጣም ደስ ትላላችሁ በ ፍቅር ያጽናች🥰🥰🥰
ሢሺኮረመሙ እደት እደሚያምርባቸው ሁሊም አብራችሁ ኑሩ
You both are so lovely and loving! May God bless you abundantly!!💕
ስታምሩ ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ. ውለዱ ክበዱ
naif damrnyi yene konjoo 😍
ውይ በጣም ደስ ትላላችሁ እረጋ ያላችሁ ምርጥ ጥንዶች
damrnyi yene widdi 😍
በጣም ደስ ትላላቹ፤ ታድለሀል ተጫዋች ፈንድሻ የሆነች ልጅ ከፍሰሀል ልጁም ደስ ይላል በቃ ተፋፈሳቹ።
ሣሬ ቆጅ ጥዶች❤❤አየሁ❤❤ካለባበስ❤❤አስከ ስረአት❤❤❤💞💞💞
ደምሪኝ እማ🥰🥰
ትክክል
ወይኔ ደስ ስትሉ አይነ አፋርነታቹ እራሱ ደስ ይላል😅😘😘😘😘😘😘
wow ...what amazing couple but this love is created by her only she is very impressive girl
እግዚአብሔር ምርጥ ጥንዶች ስራአት ያለቸው ጥንዶች❤❤😍😍😍😍❤❤❤
Beautiful couple God bless you abundantly! May God bless your relationship!
በድጋሜ ይቅረቡልን የምትሉ ላይክ ❤❤❤❤😘😘😘
ይሄ ፕሮግራም በሳምንት 3 ግዜ ይሁን
የምትስማሙ ላይክ 😃😅
በሳምንት ሶስቴ ከሆነ እማ በቅናት ልሞት ነው በይኛ 🙈🙈🤔🤔
@@ሳቢየአምቦልጅ አራ ክክክክ ለምን ሳቢዬ
Kk
@@hanu-fq7ve እሱን ሲንግል የሆነ የሰው ይገባዋል😂😂😂
ጊዜ ተዉ ለኔ ና🙄🙄🙄🙄ኮማች ሆኔ ቀረሁ እኮ አይይይይይይ☹️☹️☹️
ክክክክ አብሽረ
ደምሪኝ እኔም እመልሳለሁ
ደምሩኝ
እኛማ ዝብለን እንኮምት🤣🤣🤣🤣🤣
I like them .they are so matured
ለምን ግን እስከ ትዳር የዘለቀ እንዲሁም ቤተሰብ የተመሰረተበት ትዳር ማታቀርቡት ለአብዛኛው ሰው ትምህርት እንዲሆን
የኔ ፍቅሮች ለመጀመሪያ ጊዜ ጀምሬ ጨረስኩት ውድድድድድድድ
ታምራላችው እግዚአብሔር እሰከመጨሪሻው በፈቅር ያኖራችው lovely together
ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ያዛላችሁ
Perfection reaches on you beautifull couples🥰🥰
ወይ ሁለታቹህም በጣም ታምራላቹህ ፈጣሪ መጨረሻቹህን ያሣምረው
የምር ቆንጆ ነሽ.....ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።😘😘😘😍😍
መስቀላችሁ ያምራል
Adigrat university ✌memory 💛🖤
yes i love it i have graduated there with high distinction . my life there was just waww
🇪🇷✨እኔ ኤርትራዊ ነኝ 🌹❤️🌹ደስ ትላላቹ እኔ ትግራይ በ UA-cam ነኝ የማቃትና ለማየት በጣም እጋጋ ነበርኩ ግን ሁኔታው ኣጋጠመ እናንተ ግን ኣሁን ምን ትላላቹ በተለይ የተማራቹበት university ዓዲ ግራት ብትንትኑ ወጥቶ ስትስሙ በተለይ በኛ ኤርትራ ስራዊትና በመከላከያ በትልቁም የዓዲ ግራት ህዝብ እንደዚህ ሲገጥመው ምን ኣላቹ ይህ የሂልና ነው እና እግዚኣብሔር ፍቅራቹ ይጠብቅላቹ 🙏❤️🙏🌹😍✨🙏🌹😍✨🌹🥂🍾🌹
🙏❤💛
ስታምሩ አብሮ ያኑራችሁ
That's beautiful story God bless
ማሻ አላህ በርቱ
ምርጦቹ ፈጣሪ ዘመናቸዉ የ ደስታ የፍቅር ይሁን
ምን ብዬ ልኮምት ማማራችሁ ምርጥ ፍቅረኞች ዋው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አማርኞ ያጥረዋል አደፍቅራችው ባህላችውን አክብሮ ግን ቆንጅና አንደኞ ነች ውድድድ ፍቅር ይብዛ
በጣምነው የምታምሩት ፍቅሩን ያብዛላቹሁ💕💕
her smile wow
አላህ ያሳካላችሁ
በጣም ታምራላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ አለባበስሽን ወድጀዋለሁ ከታች የለበሽውን ባላይም
❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Des sitlu
Fkrachu lezelalem yhun
Edmen tinann yhakum
I 'm 🇪🇷
❤❤
ስታምሩ የኔ ቆጆወች💗💗💗💗💯💯💯
ደስ ትላላችሁ አይለያቸሁ
ደምሩኝ🥰
በጣም ታምራላችሁ
love 💕 these couple 👌+++++
Yemr Best Couples I ever seen
I hop God with you guys l proud of you 👏 thanks
ፈጣር አምላክ ይጠብቃቹ
ጉቦ ሰጠው ብለህ ብታወራ እዚህ ዩቱብ ላይ ያለሁበት አገር ቢሆን እስርቤት ነበራቹ። ግን ፍቅረራቹ ያምራል። ያዝልቅላቹ
Were
የምታምሩ ጥንዶች ደስስትሉ ለሌሎች ምሳሌ ናችሁ
damrnyi yene widdi 😍
በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ልጅ እርጋታው ደርባባነቱ በጣም ደስ ይላል አንች ግን ቀስ በይ ማለት እሱ ሲያወራ አታቋርጭው ሀሳቡን ይግለፅበት በማህል እየገባሽ እያስጠፋሽው ነው አሁን ምንም ላይመስለው ይችላል ግን ለወደፌቱ አስተካክይ በተረፈ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
ኦኦኦኦኦኦ ስታምሩ በጣምምምም❤️❤️😍😍😍😍👍ስታምሩ
*_በጣም ታምራላችሁ🇪🇹_*
ዋውውው ስታምሩ
አይለያችሁ ፍቅርን ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም
Des telalachu enam adigrat new yetemarikut yemch bach nachuhe?
ደሰትላለች ፡ እሱም በጣም፡
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ😍
eso gobez nat, life gebetotal. bartu konjo naachehu
ስታምሩ
ደምሪኝ🥰🥰
God eskahune yemestg bechgaw tendoch nachu melkam edel swoch. Ene endi ayent chike bagegew bye rasu temegechalw
Betam tameralachew fetari fikerachun ya bezilachu
በጣም: ደሰ: የምትሉ: ጉደኛንት: ነው: በረቱ:: ተባረኩ:
ስታምሩ አይለያችሁ ውቦች 😘😘😘😘
ስታምሩ በተለይ እሱ ምርጥ አፍቃሪ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹♥♥♥♥♥💋💋💋💋❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌✅🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥💋♥💋💋💋💋♥❤❤ይጨምርላቺሁ
ታምራላችሁ በጣም
O my god how they beautiful
God bless you
ውቦች ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
በታም ደስ ትላላቹ
እረ እኔም ፍቅሬንልግለፅ ስወዳቹህ እደናያለፍቅር ይስጠን
ታምራላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
Desemelu tendoch tebareku
ስታምሩ ፍቅራችሁ ይብዛ 💚💛❤️👌👍💚💛❤️
የመጀመሪያግዜ ይሄንፕሮ ግራም ስጨርሰው በደስታ ወላሂ ሰቃቸ ብቻበቂ ነው