ደስታችን የሚያስደስታችሁ😍

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 3,3 тис.

  • @nainin7810
    @nainin7810 Рік тому +238

    ማሻ አሏህ አልሀምዱሊላህ እንኳን እንኳን ደሥሥ አላቹ አወልን ፀጉረህን አስተካክል የምትሉ በላዩክ

  • @hikma5
    @hikma5 Рік тому +187

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግላቹ የሰዉ ደስታ የሚስደስታቹ በላይክ

    • @IkramUae-l7g
      @IkramUae-l7g Рік тому

      አላህ ያሳድግላችሁ ወላሂ ለአላህ ብየ እወዳችሆለሁ ምርጥ ልጆች ናችሁ

    • @kadirmo989
      @kadirmo989 Рік тому

      ማሻአለህህህህ አለህ ያሰዲኩለቹ ያራብብብብ

  • @zedandbaba
    @zedandbaba Рік тому +6

    ማሻ አላህ ከስደት ከስንት ፈተና ብሆላ ይህ ነገር ያስደስታል አመሥግኑ የአላህ ሊሎቻችንም አላህ ያሳካልን መኞታችንን❤❤❤

  • @HubiHubi-c4i
    @HubiHubi-c4i Рік тому +181

    ማሻ አላህ መብሩክ ሰአዲ 😢😢
    እኔም የ 6 ወር ነፍሰ ጡር ነኝ ዱዓ አድርጉልኝ በሰላም ጀሊሉ የልጅ እናት እንዲያደርገኝ

    • @ktube8920
      @ktube8920 Рік тому +1

      አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ማሚ

    • @saadas9954
      @saadas9954 Рік тому +3

      አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ በሰላም ይገላግልሽ ያረብ ሷሊህ ልጅም ያድርግልሽ

    • @MubiyouTube
      @MubiyouTube Рік тому

      አላህ በሰላም ይገላግልሽ

    • @konjokonjo9806
      @konjokonjo9806 Рік тому

      እኔም በጣም ጨንቆኛል በስደት😢😢😢😢

    • @Zabo-A16
      @Zabo-A16 Рік тому

      Allah basalam yiftash wudoo

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Рік тому +358

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

  • @روادطيبه-خ4م
    @روادطيبه-خ4م Рік тому +1

    ሥጠፉ በጣም ተጨን ቄነበር ሠአዳየ እኮን በሠላም ወለድሽ

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 Рік тому +152

    እኳን ለዚህ አበቃሽ በጣም ድስ የላል እንደዚህ ከሰድት መልስ በሥድት ያላችሁ እህቶች ለዚህ ክብር ያብቃን ሀገራችን ሰላም ያድርገልን በጣም አሰጨንቁናል ፁለት ደዋ አድርጉ ❤❤❤❤❤

  • @አልማዝወለዬዋ
    @አልማዝወለዬዋ Рік тому +97

    እካን በሠላም ተገላገልሽ ሰአዲ❤❤❤ አልፀጉሩን ይቆረጥ የምትሉ በላይክ

    • @mereyemseid8929
      @mereyemseid8929 Рік тому

      ስንት አመቴ ደከመኝ አሏህ ይቆረጥ በጣም ያስፈራል የሙስሊም ልጆች አቆራረጥ አይደለም በጭራሽ

    • @omrahimfohfff9312
      @omrahimfohfff9312 Рік тому

      ​@@mereyemseid8929መሻአላሂሂሂሂሃ

    • @omrahimfohfff9312
      @omrahimfohfff9312 Рік тому

      መሻአላሂሂሂ

    • @kemuti8779
      @kemuti8779 Рік тому

      Awe tekoret wedime

  • @hawabentbaba9587
    @hawabentbaba9587 Рік тому +18

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ ዉዶቼ❤❤❤
    ዩስራ ምርጥ ስም ነዉ ወላሂ ማነዉ ከኔጋ የሚስማማ👍😊❤

  • @እሙአስማዩቶብ
    @እሙአስማዩቶብ Рік тому +898

    ዩስራ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @Rአደም
    @Rአደም Рік тому +97

    ዳታ አልተከፈተሞይ😢😢😢 ማሻአሏህ ደስ ብሎኛል አላህ ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @eeeeeeeeeeef817
    @eeeeeeeeeeef817 Рік тому

    ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ግን ዛሬ አላስቻለኝም ማሻ አሏህ እንኳን ደስስስስ አላቹሁ ወላሂ ይሄንን ሰሞን እያስታወስኳቹ ነበር ሱብሃንሏህ

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Рік тому +22

    ዩስራ ምርጥ ስምነው ማሻአላህ መብሩክ ማጅብት ብት🌷🌷 እኔ መታ አላህ ቢሰጠኝ ዩስሪ &ዩስራ ነበረ የምላቸው የምወደው የቁርአን ቃል

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому +1

      ደምሪኛ

    • @sameerasameera8996
      @sameerasameera8996 Рік тому +1

      አው ወላሂ ምርጥ ስም እኔ የወንድሜ የመጀመረዋ ልጅ ዩስራ ብየተለው በጣም ነው የምወደው ዩስራ ስም 🥰🥰💖💖💖💖🥰💖

  • @haytemohammed6902
    @haytemohammed6902 Рік тому +23

    አላህ ሶልህ ልጂ ያድርግላችሁ አላህ ያሳድግላችሁ

  • @samirasss461
    @samirasss461 Рік тому

    ማሽ አላህ አላህ ሷሊህ ልጅ ያድርግላችሁ ዩስራ በጣም ደስ የሚል ስም ነው በጣም የምወዳት ልጅ ስም ናት ዩስራ በሏል ግን አንተ መፍቀድ አለብህ

  • @Neju197
    @Neju197 Рік тому +75

    መሸአሏህ ሰአድ መብሩክ እኔም እህቴ መታ ሴት ልጆችን ሰላም ወልዳ በጣም ደስ ብሎኛል መብሩክ በሉኝ ያው ባላያትም ስደት ሁነን ሁለታችንም😢

    • @lubabageto6117
      @lubabageto6117 Рік тому +1

      መሻአላህ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Рік тому +1

      መብሩክ ❤❤

    • @ራቢራቢ-ኰ9ገ
      @ራቢራቢ-ኰ9ገ Рік тому +2

      ማሻአላህ መብሩክ አላህ ያሳድግላት ለኝም ዱአ እድረጉልኝ ነፍሰጡር ነኝ

    • @ቲያነኝየጊራናዋቀበጥ
      @ቲያነኝየጊራናዋቀበጥ Рік тому +1

      ማሻአላህ መብሩክ ሀቢቢቲ አላህ ያሳድግላት ያረብ ለኔም ከስደት መልስ መታ ልጅ ወፍቀኝ ምኞቴነው

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Рік тому

      ❤❤

  • @zinetmohammedzinetmohammed6148
    @zinetmohammedzinetmohammed6148 Рік тому +14

    አልሀምዱሊላህ.ወላሂ ለብዙ ጊዜ ጠብቄችሁ ነበር ማሻአላህ መብሩክ ሰአድየ.አወል መልካም አባት ያድርግህ

  • @Zehabunsgash
    @Zehabunsgash Рік тому

    መሻአላህ በጣም ደሥ ይላል ሠአዲየ እንኳን በሠላም ወለድሺ

  • @sadahussen6004
    @sadahussen6004 Рік тому +21

    ዮሰራ በጣም ቆጆ ሰም ነው ❤

    • @HooahM
      @HooahM Рік тому

      አይዋ ዩሥራ ሢበዛ ምርጥ ነው

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube6563 Рік тому +28

    እኮንም በሰላም ለቀቀሺ አልሀምዱሊላህ ዩስራራራራራራ❤❤❤ የምትሉ

  • @aminaahmed-zz9dj
    @aminaahmed-zz9dj Рік тому

    ማሻ አሏህ ወንድማችን አወል እንድሁም ሰአዲ እንኩዋን ደስ አላችሁ ማሻ አሏህ አሏህ ልጃችሁን ጤነኛ ያድርግላችሁ መልካም ምጂ አሏህ ያድርጋችሁ እንኩዋን ደስ አላችሁ

  • @ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ

    መብሩክ አወል እና ሰአድ እናትመት ደስ የሚል ስቃይ ነው የምር ❤

  • @AsrtDqd-qz7se
    @AsrtDqd-qz7se Рік тому +22

    ስአዲ ና አወል እንኳን ደስ አላቺሁ አላህ ልጃቺሁን ያሳድግላቺሁ ለትልቅ ደርጃ ያብቃላቺሁ ስሟ ዩስራ ይሁን የምትሉ

  • @በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ

    እንኳን ወስ አላችሁ ያአክስቴ የልጅ ልጅ እንኳን ደስ አለህ አወሉ ሰአድ ወጣ ወጣ አትበይ በደንም ነው መታረስ ያለብሽ በስደት ነተጎዳ ወገብሽን ጠግነሽ ነው መውጣት

  • @Sadaaymim
    @Sadaaymim Рік тому +31

    ሰአድዬ እንኳን ደስ አላችሁ አልሃምዱሊላህ 😍😍😍😍😍

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    ስአዳየ እንኳን ማርያም ማርችሽ ደስታችሁ ደስታችን ነው እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ሀገራችነን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያድርግልን😢❤

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 Рік тому

    እንኳን ደስ አላችሁ መሻ አላህ የመጀመሪያ ልጂ ስም የማውጣት የእናት ነው አወል ለሰአዲ ለቀቅ አድርግ የፈለገችውን ታውጣ ኢንሻ አላህ ሁለተኛ ልጂ ሲመጣ ያንተ ይሆናል ስም የማውጣት ማለት ነው

  • @hayamuhammad9537
    @hayamuhammad9537 Рік тому +68

    ሰአድየ እኮን በሰላም ተገላገልሽ ❤❤❤

    • @rabduarabdua3173
      @rabduarabdua3173 Рік тому

      እንኳንበስላም ተገላገለች

    • @saraass1202
      @saraass1202 Рік тому

      መች አርግዛ ነው ቆይቷል ካየሁቸው

  • @mounahussein9155
    @mounahussein9155 Рік тому +4

    ማሻ አላህ እኛንም በስደት የምንከራተተውን አላህ ይስጠን ጠቃሚ የሆነ የአላህ ባሪያ

  • @medianmedian7422
    @medianmedian7422 Рік тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ
    ስሟ ዩስራ ያምርል ❤❤

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ Рік тому +10

    እኮንም ለዚ አበቃሽ እህቴ አልኸምዱሊላህ አወል እኮንም የልጅ አባት ሆክ ማሻላህ ተባረኩ

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 Рік тому +11

    መብሩክ አላህ ሷሊህ የሆነ ለኡማዉ ጠቃሚ የሆነ ለጂ ያዲርገዉ 🤲

    • @nanu144
      @nanu144 Рік тому

      ውዴ ሰብስክራብ አርጊኚ

  • @hayatkw5976
    @hayatkw5976 Рік тому

    እኩዋን ደስ አላችሁ መሻአላህ ዩስራየ አላህ ያሳድግሽ የኔ ውድ

  • @Enen550
    @Enen550 Рік тому +21

    የኔ ምርጦች ሁሌ ሳስባችሁ ነበር ሰአድ እንኳንም በሰላም ተገላገልሽ ማማቴ❤❤❤❤❤

    • @alimaalima1988
      @alimaalima1988 Рік тому

      የኔ ቆንጀ ስወድሽ በምን ቃላት እንደምገልጥ አላቅም የኔ መልካም 😘😘😘😘

    • @اميرهاميره-ب4ج
      @اميرهاميره-ب4ج Рік тому

      ማሻአላህ❤❤❤

  • @emuyasmin5283
    @emuyasmin5283 Рік тому +4

    ማሻ አላህ ማንን ልጠይቅ ስለናንተ እንኳን ደስ አላችሁ❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Рік тому

    ማሻአላህ እንኮን ስላም ተገላገልሽ ፀጉርህን አስተካክል አልወዲም የመጀመሪያ ልጅ ሴት ስትሆን ደስ ይለኛል

  • @መካያላህባሪያ
    @መካያላህባሪያ Рік тому +12

    ማሻ አላህ አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ አወል&ሰአዳ እኛንም ሀገራችንን ሰላም አድርጓል በሰላም እቤተሰቦቻችን ጋ ለመገናኘት ያብቃን እስቲ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ በቅርብ ሀሳቤተሳክቶ ሀገሬ ገብቸ ከውዱ ባሌጋ ተገናኝተን ልጅ እንድሰጠኝ

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
    @ሱሱነኝያሀላሌብቻ Рік тому +52

    ማሸ አላህ እንካን ደስ አላቺሁ እንደት ሰራናቺሁ ዳታው ማነው ይህቀን የናፈቃቺሁ በላይክ😢

    • @tube-yt5ur
      @tube-yt5ur Рік тому +5

      ማሻ አላህ 🎁💐🌹💐🌹💐🌹🌹 እኳን ደስ አላቺሑ ሙኢሚን ልጂ ያርግላቺሑ የስው ደስታ የሚያስደስታቺሑ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 Рік тому +5

      አፍር ክልል ሄን አለ እኮ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@tube-yt5urደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@zaynabaa4034ደምሪኛ

  • @sitisitu3108
    @sitisitu3108 Рік тому +1

    እንኳንም በሰላም ተገላገልሽ እስይ ደስስ ብሎኛል ልጅሽም አላህ ያሳድግል ሽ ትንሻ ልጅም ችግር የለውም ባለችበት ሁኔታ በቪድዮ ብትገባ ምንም ፀጉሯ ባይስተካከልም ታምራለች ህፃን ናት እኮ የኔ እናት አላህ ይጠብቅሽ ልጆች እኮ ምንም ቢለብሱ ምን ቢቆሽሹም ያምራሉ ካልከፋቸው ካላለቀሱ ሲጫወቱ ፈገግ ሲሉ ማየት በቂ ከበቂም በላይ ነው

  • @Aነኝስደተኛዋተስፋያደከመ

    ማሻአላህ የኔልዮች መብሩክ እንኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው አላህ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ 😍😍😘😘😘ሀገራችንንን ሰላም አላህ ያርግልን😘😘

  • @ነኝየሀይቅዳሯ
    @ነኝየሀይቅዳሯ Рік тому +6

    ወይኔ ዛሬ አደኛ ኮማች ነኝ ግን ወላሂ ስጠብቃችሁ ነበር መሻ አላህ እኳን ደስ አላችሁ

  • @leylaendris3525
    @leylaendris3525 Рік тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተባረክ እረህማን በጣምምምም ደስ ይላል አላህ ያሳድግላችሁ ወዶቸ ያገሬ ልጆች

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ

    እኳን ማርያም ማረችሽ ሰአዳዬ እኳን ደስ አላችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤

    • @fatimahmohammed1088
      @fatimahmohammed1088 Рік тому +1

      🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ከውሰርሙሀመድ
      @ከውሰርሙሀመድ Рік тому +5

      እንኳን አላህ በሠላም ገላገለሽ በይ ወገናችን ማሪያም ማረችሽ አይባልም በኛ ምክንያቱም ከአሏህ ውጭ ማንንም አናመልክ ማሪያም ወይም መሬምን እንወዳታለን ግን አናመልካትም

    • @tcxjhvc2190
      @tcxjhvc2190 Рік тому +2

      ​@@ከውሰርሙሀመድእኛ አላህን አናቀዉም 😩

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ Рік тому +3

      ​​​​@@ከውሰርሙሀመድወሬኛ እኛስ እናመልካታለን ያለሽ ማነው? አሰው ኮሜት ውስጥ ገብተሽ ከምትቀደጂ የራስሽን ኮሜት ፅፈሽ አወጭም፣
      እንኳን ማርያም ማረቻት ድጋሜ❤❤🎉🎉

    • @ከውሰርሙሀመድ
      @ከውሰርሙሀመድ Рік тому +3

      @@ላምሮት-በ8ኈ ደደብ አንችስ ምናባሽ አሰደበሽ እና ካላመለክሻት እመቤቴ ማሪያም እርጅኝ ድረሽልኝ ማሪኝ ለምን ትያለሽ
      አላህ ያንችም የኔም የሁላችንም ፈጣሪ እሱ ብቻ ነው በሀቅ የሚመለከውም እሱ ብቻና ብቻ ነው አለቀ
      ከአሏህ ውጭ በሀቅ የሚመለክ አካል የለም ሊኖርም አዬችልም አበደን

  • @susususu7128
    @susususu7128 Рік тому +9

    ዩስራ ሀሪፍ ነው እንዳቀይሩ❤❤

  • @Sadie665
    @Sadie665 Рік тому

    በመጀመሪያ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ለዚህ አበቃሺ ሰአዲ በእናትህ ስም ጥራት አወል

  • @ኩንፈየኩን-ዀ8ወ
    @ኩንፈየኩን-ዀ8ወ Рік тому +12

    ደስታቸዉ የሚያስደስታችሁ ❤ይሄ ቪዶዎ 10 ሺ ላይክ ማግኘት አለበት😘

  • @ሀያትቢንትእስላምሀያትቢን

    አላህ ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @seda1438
    @seda1438 Рік тому

    ማሻአላህ እንኳን በሠላም 2ሆንሽ ሰአዲየ ሞክሸየ

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 Рік тому +4

    ምጥሽ ገር ነው ማለት ነው እቤትሽ ከወለድሽ ማሻአሏህ እኳን ደስ አላችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን😢

  • @seve3476
    @seve3476 Рік тому +5

    እንኳን ደስ አላችሁ ያገሬ ልጆች በሽልም ውጭ

  • @ጦይባየመርሳዋ
    @ጦይባየመርሳዋ Рік тому

    ማሻአላህአልሀምዱሊላህ ስአድ እንኳን በሰላም ወለድሺ እንኳን ደስስስስ አላቺሁ ደስታችሁ ደስታችንነው

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ Рік тому +9

    ማሻአላህ. መብሩክ. እንካን በሰላም ተገላገልሽ. ያአላህ. እኛም የመዳም ቆመሞች እረ ከግርድና አውጥተህ የእረፍት እንጀራ ስጠን ያአላህ. የሰው ሀገር ሂወት በቃችሁ በለን ያአላህ. ሀገራችን ሰላም አድርግልን. ጥሩ ትዳር ወፍቀን ያአላህ. 😢😢😢

  • @ሰላምወሎዬዋ
    @ሰላምወሎዬዋ Рік тому +8

    እንኳን ደስ አለሽ ሰአዲዬ 🎉❤
    እፍፍ እኔስ መቸ ይሆን ሀገሬ ገብቼ አግብቸ እምወልደው 😢 የሰው ቤት ንሮ አንቀጠቀጠኝ🥺

  • @dohaqatar5500
    @dohaqatar5500 Рік тому

    እንኳንም በሠላም ወለዴች ሠአድየ ዴሥ ብሎኛል

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Рік тому +13

    እኳን ደስ አላችሁ ወላሂ ትናትና ሳስባችሁ ነበር ያዉም ይቲባችሁን ሠርች አርጌ ባያችሁ ቪደወ አለቀቃችሁም የሠአድን አክባር ናፍቆኝ ነበር አልሀምዱሊላህ ደስስስ ብሎኞል❤❤❤

  • @Emanmohammed-c3h
    @Emanmohammed-c3h Рік тому +13

    እልልልል አደኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች ኑማ እንኳን ደስ ያላችሁ ናፍቃችሁኚ ነበር😢😢

  • @ኡሙፍራህዩቶብ
    @ኡሙፍራህዩቶብ Рік тому

    ማሻ አላህ ተባርከላህ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ አላህ ሷሊህ ጠቃሚ ልጂ ያዲርግላችሁ

  • @AlainALAIN-i7x
    @AlainALAIN-i7x Рік тому +8

    ማሻአለህ ኡኳን ደስ አለቹሁ እልልልልልል ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @makaalkaabi2242
    @makaalkaabi2242 Рік тому +15

    ግንበጣምነውደሥ የምትሉት ፍቅራችሁ ለዘላለም 🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤💐💐💐ይሁንላችሁ

  • @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ
    @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ Рік тому +1

    ማሻአላህ ሰአዲ እንኳን በሰላም አላህ ገላገለሽ የኔዉድ እንኳን ደስ አለሽ

  • @rahmarahma-jk9ys
    @rahmarahma-jk9ys Рік тому +4

    አልሃምዱሊላህ ❤❤❤❤አልሃምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባው ያረብ

    • @nanu144
      @nanu144 Рік тому +1

      እራህማየ ሰብስክራብ አርጊኚ

    • @rahmarahma-jk9ys
      @rahmarahma-jk9ys Рік тому

      @@nanu144 አድርጌሻለሁ ውደ

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Рік тому +5

    ማሻአላህ እንኳን ደስ ያላችሁ ❤❤❤❤

  • @najatnsjat9563
    @najatnsjat9563 Рік тому +1

    ❤❤❤❤ማሻላህ.የኔውድ.ሳድየ,,እኳንደስአለህ.አወልየ..መብሩክ❤❤❤❤❤🎉

  • @genetadane9683
    @genetadane9683 Рік тому +11

    እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያምጣልን እንካን ማርያም ማረችሽ እህት ❤❤❤❤❤❤❤

    • @መክያነኝየልጎማዋ
      @መክያነኝየልጎማዋ Рік тому +1

      ማሻአላላላላላ ሰአዲ ሳስብ ነበር እኳን በሠላም ወለድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰአድየ

    • @hayatseid7013
      @hayatseid7013 Рік тому +5

      ማርያም መማር አችልም ለራሷ ፍጡር ናት

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce Рік тому

      ​@@hayatseid7013ውይ እናንተ ነገረኞች

    • @Fatima-pc3gs
      @Fatima-pc3gs Рік тому

      ​@@hayatseid7013😂እሷ እኳ ክር ሥቲያን ሁና ነዉ ከኛ አገር ወላሂ አድ ካፊር የለም እና ሰዉ ሢወ ልድ እኳን ማሪያም ማረሺ ይላ ሉ ሙሥ ሊሞቹ እኔ ለምን ማሪያም ትላ ላችሑ እኳን አላህ ማርሽ አት ሉምደ እል ነበረ የገጠ ሠዉ ዲኑን በደብ ሥለማ ያቅ ነዉ

    • @rozaeidris
      @rozaeidris Рік тому +1

      @@Fatima-pc3gs አወን ወላሂ አዱኒያ ሲወልድኳን ማሪያም ማሪያም ይባላል ባይገባኝም እኳን እኔም አብሬ እል ነበር አላህ ይቅር ይበለንክክክ

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 Рік тому +12

    እኳን ማርያም ማረችሽ ደስታችሁ ደስታችንነዉ ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላሙን ያዉርድልን❤❤❤❤❤

  • @FatumaFatuma-ku3bb
    @FatumaFatuma-ku3bb Рік тому

    በጣም ደሥ ይላል እናትነት ለልጂ ሚሥት ትሆነኛለች በቅረቡ ከሣኡድ ብቅ ይላል

  • @jemila602
    @jemila602 Рік тому +13

    አንዴኛ ነኝ ሠአዱ የሚጣ እናት ሆንሺ አሊፍ መብሩክ አላህ ሷሊህ ልጂ ያድርግልሺ እድግ ትበል ❤❤❤

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
    @ሱሱነኝያሀላሌብቻ Рік тому +26

    ግን ምን ግዜ ቀንሺ ደረሰ ቀኑ ይሮጣል ወላሂ መቸ ይሆን ይህ ቀን ማሸ አላህ ብያለሁ😢

  • @አልሀምዱሊላህ-ዠ6ሠ

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ማሻአሏህ ተባረከሏህ ሁለታችሁንም ለአሏህ ብዬ እዎዳችኋለሁ አሏህ ኡማውን ጠቃሚ ያረገው

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa7581 Рік тому +21

    እንካን ደስ ያላችሁ አወል እና ሰአዳ እልልልል
    መብርክ እንካን ለዚህ ክበር አበቃችሁ

  • @hayattube3185
    @hayattube3185 Рік тому +26

    እኳንም ደስ አላችሁ ማነው እደኔ ያገሩ ሰላም ያስጭነቀው አር በቃ በለን ኡፍፍ😢😢😢😢😢

    • @መርየምዩቶፒ
      @መርየምዩቶፒ Рік тому

      መሻኣላሃ መቡሩክ ኡከንደስአለቹ ዩስረ ጡሩ ስምኖ

  • @የበራሀዋእርግብ

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሰአዲ እንኳንም በሰላም ወልድሽ ሁቢ ወላሂ ደስስብሎኝል አወል እንኳንም ደስስስአልህ መብሩክ መብሩክ

  • @hayatyoutube1802
    @hayatyoutube1802 Рік тому +10

    ህፃኗ ስትስል አወል ደነገጥክ ስሜቱ አላህ ያሳድግላችሁ

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ Рік тому +5

    አደኛ አሳሰበኝ ነበር ናፍቃኝ ገበር እኮንም በሰላም ተገላገለች እኛም በስደት መልስ ወልዶ ለመሳም ያብቀን ጉሉ አሚን❤ ሳዳዩ ዘይሬሻለው ይደረስ ሰላምታዩ አሰላሙ አለይኩም

  • @zenatawal4378
    @zenatawal4378 Рік тому

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱሊላህ ወበረካቱሁ አልሃምዱሊላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ መብሩክ አላህ ያሳግላችሁ

  • @eldanayedingillij
    @eldanayedingillij Рік тому +13

    እንዴት ከመቸው ጊዜው ይሮጣል እንኳንደስ ያላችሁ ውዶች❤❤❤

  • @qeew2686
    @qeew2686 Рік тому +10

    ማሻአላህ ሳአድ እና አወል እንኳን ድስ አላችሁ❤❤❤❤❤ ❤ ተናፍቃችሁ ነበር ❤❤❤ እኛም የመዳም ቅመሞች አላህ ላገራችን ያብቃን ❤❤ሀገራችንን ሰላሙ ያምጣልን😢

  • @AaA-rj7wo
    @AaA-rj7wo Рік тому

    ምርጥናትጅልአላለም
    ማሻአላህ ሚጡየበሰላም ያሳድግላችሁ

  • @seadeseade7377
    @seadeseade7377 Рік тому +9

    ማሻአላህ እንኳን አላህ ለዚህ አበቃሽ እኔም 3 ወር ነብሰጡር ነኝ ዱአ አድርጉልኝ ውዶቸ

  • @seadawerku7029
    @seadawerku7029 Рік тому +9

    ያኢላሂ እኔስ መቼነው ከመዳቤት ወጥቼ ለዚህ የምበቃው 😢😢ሰአዲዬ መብሩክ ያገሬልጂ😘

    • @areazz1754
      @areazz1754 Рік тому

      እኔስ ማየት ብቻ😢

    • @seadawerku7029
      @seadawerku7029 Рік тому

      @@areazz1754 ኢሻአላ አድቀን ይሆናል ሁሉም አይዞን😥😘😘😘

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl Рік тому

      እኔስ ቅጂትብቻ😂😂😂

  • @እሙአዩብያዩቢእናትነኝስደ

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላ

  • @نجاةالإدريسي-ت5ش

    አባባ አወል እና እማማ ሳአዲ መብሩክ

  • @monazmona8256
    @monazmona8256 Рік тому +5

    mashallah❤❤❤🙏🙏😘😘

  • @medi640
    @medi640 Рік тому

    ማአሻአላህ አላህ ጠቃሚ ልጅ ያድርግላችሁ ለኛም አላህ ይወፍቀን

  • @zeynebmahamed6893
    @zeynebmahamed6893 Рік тому +8

    ማሻኣላህ ዩስራ የምትሉ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @mehanaym8
    @mehanaym8 Рік тому

    መሻአላህ ሠአድየ እኮንም በሠላም ተገላገልሽ

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 Рік тому

    ማሻ አላህ ሡሡዬ የኔ ድቡሽቡሽ እንኳንም ለዚህ በቃሽ 🌺🌺🌺🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺

  • @hayattube5981
    @hayattube5981 Рік тому

    ማሻአላህ እንኳን ደህና ወለድሽ ዩስራ በጣም ቆንጆስም ነው

  • @sartt6950
    @sartt6950 Рік тому

    ማሻአሏህ ሰአድ end አውል በጣምነው ዴስ ያለኝ አድጋ የምትጦራችሁ ያድረጋት ኢሻአሏህ

  • @Yyyyy-o7q
    @Yyyyy-o7q Рік тому

    እንኮን በሰላም ሁለት ሆሽ ሰአዲ ማሻ አላህ የኔ ውዴ አላህ ያሳዲግልሽ

  • @እሙፊርዶስ-ጘ1አ
    @እሙፊርዶስ-ጘ1አ Рік тому

    እነማል ኡስሪ ዩስራ. የሚለውን. አስታውስ. አወልየ. ዩስራ ምርጥ ስም ነው. አላህ ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ እኳን በሰላም ወለድሽ አልሀምዱሊላህ

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Рік тому

    ማሻ አሏህ መብሩክ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ይላል እንኳን በሰላም ሁለት ሆንሽ

  • @kalo1745
    @kalo1745 Рік тому

    ወድሜ ደስ ይላል አላህ ያሳድግልህ

  • @ሀዩቲዩቶብ
    @ሀዩቲዩቶብ Рік тому

    መሻአላህ ተባረክ ረህማን እንኳን በሰላም ወለድሽ ሰአዲ እንኳን ደስስ አላችሁ አላህ ያሳድግላችሁ

  • @RmkMks
    @RmkMks Рік тому

    መሻ አላህ ሰአድና አወል እኳን ደስ አላችሁ መብሩክ

  • @AminatHussen-d9m
    @AminatHussen-d9m Рік тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እንደት ናችሁ
    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ ሠአዲ እንኳን አላህ በሠላም ገላገለሽ እህት
    ደግሞ የስሙ ነገር አባት ነው የሚያወጣው
    ቀመር በሏት 🌺🌺

  • @makiyamakiya8021
    @makiyamakiya8021 Рік тому

    ዋውውው የኔቆጆ መሻአላ ብያለሁ አወልና ሠአዳ🎉🎉🎉🎉❤❤❤እካን ደስ አላቸሁ

  • @zdtube7721
    @zdtube7721 Рік тому

    ማሻአላህ እኳን በሰላም ወለድሺ ሰአድ ዩሰራ ምረጥ ሰምነው

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Рік тому

    እኮን በሠላም ተገላገልሽ ሥአድ ዉዴ ማሻአላህ አላህ ያሥድግላችሁ ዉዶቸ