አሊ ጉድ ተሰራ ሰአዲ አመረረች! ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ 😐😊 | aymenita | seadi and ali

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 611

  • @زوزوبتسعيد
    @زوزوبتسعيد Рік тому +221

    ግን እኔ ብቻ ነዉ እድ?? የድሞች ሞት አልርሳም ያለኝ ህመም ብቻ😢😢😢

    • @Faeza852
      @Faeza852 Рік тому +8

      ለእናትና አባት የዘላለም ህመም ነው ሶብሩን ይስጣችሁ

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt Рік тому +2

      አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ ኸባድነዉ

    • @asiasaed1251
      @asiasaed1251 Рік тому +1

      እእሕሕሕ😢

    • @لاالهالاالله-د9ش6و
      @لاالهالاالله-د9ش6و Рік тому +6

      የኔቆጆ እኔም እንዳችዉ ስሜቱ በጣም ከብዶኛል በበተሠብ ሞት መራራ ነዉ ግን የአላህ ዉሳኔ ስለሆነ የትም አይደረስ አልሃምዱሊላህ ማታ የሞቱት ለጧት እቅድ ይዘዉ ነበር ጧት የሞቱት ለማታ እቅድ ይዘዉ ነበር ግን በአይን እርግብግብ ቅፅበት ሊቀየር ይችላል አላህ ይዘንላቸዉ

    • @لاالهالاالله-د9ش6و
      @لاالهالاالله-د9ش6و Рік тому

      @@ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ እዉነት

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Рік тому +154

    ትኩረት እና ፍትህ ለመስጅዶች ለቤተክርስቲያን🕌⛪👈

  • @toybamohammed6257
    @toybamohammed6257 Рік тому +59

    😢ቆይ ግን እኔ ያልገባኝ ነገር በአሁኑ ሰአት እደዝህ በጨፈርና ደስተኛ መሆን የቻላችሁት እደት ነው እስልምናችን ፈተና ላይ በሆነበት ሰአት እስክስታ ሀስቡን አላህ😢

    • @medinawol8859
      @medinawol8859 Рік тому +1

      አየማማየ እነሡ ምነለባቸዉ ብለሺነዉ አላህ ፈሪዱን ያዉሪዲልን ብቻ አሥቸጋሪነዉ😢

    • @የፈረሰተስፍ
      @የፈረሰተስፍ Рік тому +2

      ዱንያ እዲህ ናት አዱ ያለቅሳል አዱ ይስቃል

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Рік тому +1

      ደህና ልብ አላቸው ያሳዝናል

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Рік тому

      ጦይባ ነይ ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 Рік тому +2

      በጣም ያሣዝናል እነሡ ሃሣባቸው ሥለይቱብ ብቻነው

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Рік тому +63

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

  • @samutube8551
    @samutube8551 Рік тому +36

    ሰአድ ወነትም አሊ ፈርቶሻል በሱና በሚዜዋ መካከል ያለው ክፍተት እኮ ማታ አስረሺ የምገርፊው ነው የመሰለው 😂😂😂ለማንኛውም አምሮባችሗል ደስ ይላል 😘 መልካም ትዳር ይሁንላቸው ❤

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari Рік тому +1

      ቀላል ፈራደ እሶእራሱ አይኖ ከሱላይነውእያትማ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Рік тому +1

      እኮ አሳዘነኝ😅

    • @EthioDawa55
      @EthioDawa55 Рік тому +1

      የተደቀነው ካሜራ😅

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 Рік тому

      @@hilamoo928 ቡቀርበት ይሻል ነበር ወትም እሷ ሚዜ ሆና በነበር

    • @seidalmaz3526
      @seidalmaz3526 Рік тому

      ካሚራ የድቀነቺው እድኔ መዳም ለተኮሏ ነው በዮቶብ ስበብ

  • @eyadalimahamed
    @eyadalimahamed  Рік тому +30

    😂🎉❤

    • @Ubnhhjuui
      @Ubnhhjuui Рік тому +3

      😂😂😂😂😂😂ሰአዳ ባል ተወዶል ጀግና አሊን ጠበቅ👍👍👍❤❤❤❤❤💃💃💃💃💃

    • @zbm8807
      @zbm8807 Рік тому +1

      ስአድ ሳይጠልፉብሽ😂

    • @zaharamuhammad2691
      @zaharamuhammad2691 Рік тому

      መነዉ ፍራሸ አተሰረቄም አሳቅሸኝ ከባልሸ ጉን ቆጨ አለሸ ቀመም ነሸ

    • @qusaialmomani9438
      @qusaialmomani9438 Рік тому +1

      ወይኔ ሙዚቃ😢

    • @ኡም.ሱምያ.ቻናል
      @ኡም.ሱምያ.ቻናል Рік тому

      እኔመያየሁትእሷነው

  • @tube-hl6er
    @tube-hl6er Рік тому +63

    ዘንጣና አምሮባት ያየሁት እዚህ ቤት ስአዲን ብቻ ነዉ እኔ👌

    • @እስኪይሁን-ፐ6ኘ
      @እስኪይሁን-ፐ6ኘ Рік тому

      አወ ወላሂ

    • @ሰአዳ-ቸ5መ
      @ሰአዳ-ቸ5መ Рік тому +5

      ስለምንወዳት ከሷውጭ ያሉት ለዓይናችን አልሞላ አሉ😂

    • @EthioDawa55
      @EthioDawa55 Рік тому +3

      ወይኔ ያሊ ሜዜነት መሳቀቅ እኳን በጁ ባይኑኳ መስረቅ አይችልም ባካልም በካሜራም በቁጥጥር ስርነው😅😅

    • @tube-hl6er
      @tube-hl6er Рік тому

      @@EthioDawa55 😀😀

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 Рік тому

      ​@@EthioDawa55 ክክክክክ😅

  • @Hadiya-ek5zr
    @Hadiya-ek5zr Рік тому +49

    አይመንና ሂክማ በጣም አጥፉተዋል 😅😅እንደዚህ እሱን በመጠበቅ አይንሽ ከሚከራተት አንችም ሚዜ መሆን ነበረብሽ ሰአዲ 😅

  • @mekilovexff7334
    @mekilovexff7334 Рік тому +13

    ሰአዲ ውበት ከንቃት ጋር አሊ እግሩ እስኪነቃ ቢሄድም ያንቺን አይነት አያገኝ❤ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat Рік тому +50

    ማነው እንደኔ የሚፍታህ ሳቅ እሚያስቀው😂

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 Рік тому +36

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ጥሩ ትዳር ይረዝቃችሁ በሀገራችሁ ላይ 💙❤🕌⛪

  • @አኢሻኡሚንናፊቂ
    @አኢሻኡሚንናፊቂ Рік тому +53

    ከሁሉም ያመረባት ሰአዳ ናት❤❤

    • @zainaby.4716
      @zainaby.4716 Рік тому +1

      በትክክል

    • @zainasied615
      @zainasied615 Рік тому

      እይወላ መሻአላህ

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Рік тому +2

      ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።።።

    • @አኢሻኡሚንናፊቂ
      @አኢሻኡሚንናፊቂ Рік тому

      @@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y እሸ

  • @zahraalghamdi
    @zahraalghamdi Рік тому +11

    ሰው ይኖረዋል ኑሮን አይገልጸውም አይ ስደት ልፋት ብቻ 😢😢😢😢😢

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ Рік тому +12

    ማሻአላህ ሰአድ አምሮብሻል ወላሂ የኔ ፍልቅልቅ አይናማ 100 ሴት ቢጨፈለቅ አንድ አንችን አይወጡም የኔ ልባም ባለሞያ ሴት መልክ ሞያ ታታሪነት ሁሉን የተሰጠሽ ምን ፈለጋ ሌላ ይመለከታሉ ጋሻሊ😂😂😂😂😂

    • @zinbzii417
      @zinbzii417 Рік тому

      የወሎልጂናትእኮ

  • @zeybahussen5518
    @zeybahussen5518 Рік тому +24

    ሠኣዲ ቆጆ አቺነሽ ሙሽራይቱ አቺብቻነሽ የታየሸኝ😍😍😍😍😍😍 ሠው እደት በስተርጅና ሠርግ 😳

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Рік тому +1

      ዘይነብ ነይ ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።

    • @zeybahussen5518
      @zeybahussen5518 Рік тому

      @@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y እሽ😍

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Рік тому +2

    የተቦጫረቀ ፈር የሌለው ዝብርቅርቅ ያለ ነው እስካሁን ያየሁት ማሻአላህ ሰአዲየ የሀገሬ ቆጆ ውብ ነሽሽሽ😍😍😍

  • @FazelMuhammad-y8k
    @FazelMuhammad-y8k Рік тому +21

    ሡበሐን አላሕ መሥጅድ ይፈርሣል ለመሥጅዳቼዉ ወንድሞቻችን ሸሒድ ይሆናሉ የቆሠሉት ድጋፍ ይፈልጋሉ እናተ ደሞ ቅድባችሑን ተቀድባችሑ ዱቄታችሑን ለቀብታችሑ ወንድና ሤት ተደባልቃችሑ ትጨፍራላችሑ ግን ነብሥያችሑ እዴት አሥቻላት

    • @hayattube8562
      @hayattube8562 Рік тому +2

      ሂወትእንደዚህነው ዱንያ እንደዚህ ተገላቢጦሽ ናት ለአዱ ብረሀንለአንዱጨለማ

    • @مدااقشمدااقش
      @مدااقشمدااقش Рік тому

      @@hayattube8562ቲ

    • @مدااقشمدااقش
      @مدااقشمدااقش Рік тому

      @@hayattube8562ቲ

    • @aydaayda9381
      @aydaayda9381 Рік тому +1

      እና ሰርግ ነው ያልቅስልሽ በሰርጉ ቀን ሲቀጥል አላህ የወደደውን በምክንያት ይወስዳል

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 Рік тому

      በጣም እህት ትክክክል ለዚህ የሚያወጡትን ወድሞቻችንን ቢያሣክሙ ምናለበት ለመጃጃል እደዚህ መሆን በዚህ ሠአት ሠው እያለቀሠ እየሞተ

  • @meditube4425
    @meditube4425 Рік тому +27

    ዝብርቅርቁ የወጣ ሰርግ 😂😂😂

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Рік тому

      መዲ ነይ ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 Рік тому +12

    ከሁሉም የሰአድ ውበት ይለያል❤ቆጂየ

    • @tube7195
      @tube7195 Рік тому

      ማሻዓላህ የኔውድ እህት ቆንጆናት

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    ግን ባል እንዲህ ይጠበቃል ክክክክ ይህን ብቻ ስወዲ ጉበዝ😅 አሊ እኮ ሚዜዋን ላለማየት ሰማይ ሰማይ ነው የሚያየው😂

  • @sofu1548
    @sofu1548 Рік тому +19

    ሙሹረዋ ሰአዲ ነት የስብለለ መሸ አለህ ሺክ ብለሸል የገሪ ልጅ አሊንም አምሮብሀል በይልኝ የመሀመድ አበት መሸ አለህ

  • @hayuhayu3607
    @hayuhayu3607 Рік тому +3

    ኮሜንታሮች ትገርማላችሁ😮አጥብቆ መያዝ ያለበት እሱ ነዉ ሙሽራ ነዉ የመሰለች❤❤ማሻ አላህ

  • @usratube4895
    @usratube4895 Рік тому +3

    የኔ አስሊ ወሎዬ ሠአድ ብቻ ነች ዴምቃ የምትታየው ማሻ አላህ የሀይቋ እንስት የተቀሩት ምናቸውም አይነሳ❤

    • @بومحمد-ر3ص
      @بومحمد-ر3ص Рік тому

      በጣም ሁላቸዉንም በልጣለች የኔዋ ወሎየ

  • @seidtubee
    @seidtubee Рік тому +3

    ባረከላሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር ሠአድያሳዘነቻችሁ በላይክ አሳዩኝ አሊሲጨፍር ቁልም ቁልም አለች🤣🤣🤣ሚስኪን👌👈 ሰአድ ግን አሊጋ የጨፈረችውን ትተባበሪኝ ባይሆን ሚዜዋትሆኛለሽ በዛውም ከአሊጋ ማራቅነው።🤣🤣

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz Рік тому +5

    ኣይመን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኬሻ መሰለ😂😂😂😂 ምስክናይ ክልተ ኣዋልድ😂😂😂😂😂😂😂 ሰኣዲ እንደ አሊን ተከትለሽ እንዳይወስዱብሽ ማዓረይ ❤❤ አሊና ምፍታሕ ናቸው አይን የሚገቡት እና ባለካሜራው❤❤❤

    • @tegesttegest7695
      @tegesttegest7695 Рік тому

      ክክክክክክክክ ኬሻ እሚለው ነገር ግን ትንሽ ክክክክክክክክ😅😅

    • @GualRaya-vz4zz
      @GualRaya-vz4zz Рік тому

      @@tegesttegest7695 ምን ልበል ሑቢ ኩንታል ከሻ ናው ምመስለዉ ኮ ክክክክክ ይቅሬታ ከተሳሳትኩ እኔ ጭራሽ ሴት ናው ምመስለኝ

  • @ወሎየዋነኝቢንትባባ

    ሠአድዬ አንች ብቻ ነሽ የምትታይኝ ልዩ እኮነን💚💛❤

  • @tube-yq9no
    @tube-yq9no Рік тому +3

    የሴቶች በላይ የኔ ፍልቅልቅ አችብቻ ነሺ የምትታይው ማሻአላህ እዳትጠለፊ ጠንቀቅበይ የኔ ልዬ

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 Рік тому +20

    ይሄ ኢኽትላጥ ሀገራችን ሌይ አላህ ያንሳልን

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Рік тому

      መኪያ ነይ ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።

    • @እናቴኑሪልኝ-ኸ8ወ
      @እናቴኑሪልኝ-ኸ8ወ Рік тому

      አሚን ያረብ

  • @ወሎሀይቅይቶብ
    @ወሎሀይቅይቶብ Рік тому +1

    የአይመን።ሰርግለየት።።የሜያርገዉ🎉🎉🎉ባህሉንየጠበቀንዉ።አለባባሳቸሁ።ጡሩ።ማሻአላህ

  • @ftube923
    @ftube923 Рік тому +1

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አይንድነት ለሀገራቺን ይሁን ያረብ በየአላቺሁበት አለምዳርቻ ሰላማቺሁ ብዚት ብዚት ይበል ዉድ እህት ወንድሞቺ ጥሩ ቆይታ ነበር ማሸአላህ🎉😂😂😂😂

  • @leylatube134
    @leylatube134 Рік тому +11

    የሽ ማግሌ ሰርግ መሆኑ ይበይን ሰዓዲ ዝብርቅርቅ ያለ ነው 😂አንቺ ግን ማሻአላህ አምሮብሻል 🥰አሁንኮሜታተሮች ይወርዱ ብሻል

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Рік тому

      ለይላ ነይ ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።

    • @Hmtyub
      @Hmtyub Рік тому

      ክክክክክ

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት

    ወይኔ ሳድዬ ካይን ያውጣሽ አምሮብሻል ❤❤❤❤

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Рік тому +13

    ሰአድ ያችንም በቅርብ እጠብቃለን አቦሙሀመድ በቃ እደገና ተጋቡ ማሻአላህ አምሮብሻል ሰአድ የማሜእናት ውክልናውን ለሪድዋንን አድርጊ

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Рік тому +1

      ሙሀጂራ ነይ ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 Рік тому +1

      ​@@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y እሽ ውደየ እመጣለው

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ Рік тому +3

    ሳአዲ አምሮብሻን ሙሽራ መስለሻንእናተም ተጋቡ እደዚህ🎉😂😂❤

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A Рік тому +2

    ሙሺራይቱ ግን የተሸከመችው አልከበዳትም😅😅😅😅😅 መቸም ጰጉሯ አደለም ሆሆሆሆ አገባች አደለ ለምን ቆለለችው😅😅😅 ሠአድ አለባበሥሺ ቆጆ ነበር ግን ቲሸርት ብጨምሪበት ሀሪፍ ነበር ከጂሺ አጭር ነው ሶሪ😢

  • @zinab8199
    @zinab8199 Рік тому +2

    ሰአዲ የኔ ወርቅ አምሮብሻል❤ አኪድ በአሊ ጭፈራ ፈገግ እያልሽ ነው😅

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Рік тому +2

    😂😂 ወይስአዲ አሊን በመከተል እዳሺንአየሺ ቻይው እግድህ 😅😅❤❤ ደስይላል ይመቻችሁ ዋው የሆነባህል ነው

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Рік тому

      ስዓዳ ነይ ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe Рік тому +4

    ወይ ሠአዲ አይንሽ ተከራተተ😂😂ግን እኮ አችነሽ ሙሽራ የምመስሊው ያማራብሽም❤😂😂

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Рік тому +7

    ግንበአሁኑ ሰአትምጪፈራአለደ ለዛዉም ሰደትን አይታችሁ የኔቢጤወች አላህ ሂዲያይሰጠን😢

  • @የቢላልልጂሀበሻ

    ማሻአሏሀ ነው ግን አንድ ነገር የታዘብኩት ሁሉም መላጣ ነው አንድም ሴት ወርቅ ያደረገች አላየሁም የክልል 1ሰርግ ቢሆን ኑሮ ስንት በወርቅ ያሸበረቁ እናይ ነበር እንዴ እንቁጣጣሽ እኮ ነው የሚያስመስል

  • @መዲወሎየዋtube304
    @መዲወሎየዋtube304 Рік тому +6

    የሰአዲ አስተያየት እዳሳቀኝ ጡረ አርገሻል👌👌👍😁

    • @zainasied615
      @zainasied615 Рік тому +1

      ሳህ😂😂😂😂

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Рік тому

      መዲ ነይ ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።

  • @ekramhassan7711
    @ekramhassan7711 Рік тому +1

    ሠአዳ ውበት ማሻአላህ ነው ወላሂ❤❤❤ አይንሽ ብቻ በቂነው❤❤

  • @ኢክራምመሀመድይቱብ

    አደባለቁት ሙዚቃዉን ከናሺዳ ለማንኛዉም ያምራል መሻ አላህ አልልም❤

  • @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ

    በውነት ማሻ አላህ በጣም ነው የሚያምርው ከኋላ ጸጉር ከስሯል ከምርውታል በጣም እዴ ጤፊ ቁጮ

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን

    አሊን በስስት ነው የሚየየው ልበ ቀና ነው ሰአዲም ቆንጂት ጎበዝ ነሽ አላህ ከሙሉ ቤተሰቡ ከኩፉ ነገር ሁሉ ይጣብቀችህ

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Рік тому

      ሰፊና ነይ ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።

    • @SeidMuhe-h6c
      @SeidMuhe-h6c Рік тому

      ማሻአላህ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 Рік тому +1

    ሲጀመር ባለ ትዳር ሠወችን ሚዜ ሲያደርጉ አብርው ቢሆኑ ደስ ይል ነበር

  • @ghh5860
    @ghh5860 Рік тому +1

    የሴቶች በላይ የኔ ፍልቅልቅ ስአድን ቆንጆ❤❤❤ሌላው የጋላ ጥርቅም ናቸው😂

    • @hhkk4666
      @hhkk4666 Рік тому

      ግን አይባልም

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Рік тому

    ድኮሩ ማሻአላህ ያምራል ከዛ ስአዲ ወላሂ ማሻአላህ ውብ ነሽ አንደኛ አንችነሽ የምትታይው ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 Рік тому +4

    😅😅 አይ ሳአዲ የፈሩት ነገር እኮ ይደርሳል

  • @sofiakamal5924
    @sofiakamal5924 Рік тому +3

    ማሻኣላህ ሠኣዲ 😅😅😅 ኣሊ ፈፈርቶሽ ሊሞት ነው የጨምርልት

  • @smms6004
    @smms6004 Рік тому +1

    መልካም ጋብቻ. ብያሉሁ. አይመኒታ ሽማግሌ መሰለ 😂😂😂😂 ግን ከሁሉም ማሻአላ እምታምረው ሰአዲ ነች ሚዞቹ😂😂😂😂😂😂

  • @jpsh4976
    @jpsh4976 Рік тому +14

    ማነው እንደኔ የአገራችን ሰርግ ወንድ ለብቻ ሴት ለብቻ እንዲሆን የናፈቀው በዛምላይ ከዝላይ እና ቀጭብጫቦ እንድንወጣ የናፍቀ ብቻ በ ላይክ ያሳየኝ እኔ ዘወትር ምኞቴ ነው

  • @zebibaseis6068
    @zebibaseis6068 Рік тому +4

    አች ብቻ ነሽ የታየሽኝ ሰአድዬ አብሮ አደጌ❤❤❤

  • @ዚነትሙሀመድ-ቸ4ኀ
    @ዚነትሙሀመድ-ቸ4ኀ Рік тому +4

    ሰኢዲ እሱ ነው አንችን መጠባበቅ ያለበት 😂😂የሀይቋ ውብ

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 Рік тому

    ወላሂ አይመኒታ ግን በሄድክበት አላህ ይጠብቅህ ሳውድ እደነበርክ ለብዚወች አልቅሰህ ሲስቁ ስቀል ነበር ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ግን አትጨፍር እተ ቂላህ

  • @hayubint.mohammed3864
    @hayubint.mohammed3864 Рік тому +2

    😂😂😂 ሰአዲ ሰለአንቺ እኔ አፈርኩ😂😂😂 ወሎየ ሁነሸ ባል ጥበቃ ማፍጠጥሸ በራሰሸ ከተማመንሸ ባልየው የትም አይሄድ አይዞሸ

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Рік тому +10

    ሰአዲ ባልሽን በደንብ ተከታተይው 😂😂😂

  • @SameeraSameera-gb7hj
    @SameeraSameera-gb7hj Рік тому +1

    🎉አች ነሽ የታየሽኝ❤

  • @fauziyaahamad9570
    @fauziyaahamad9570 Рік тому

    መሻአላህ ተባረከላህ ሰአዲ ሰይዲ የኔ ዘናጭ ይመችሽ ማርዋ

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ Рік тому +2

    ሰአድ ተበለሽ አይይ አረ ይመችሽ እኔማ ሰረጉ አይደለማ የይሁቱ አች ነዉ እና አሊቶ ነዉ👌🌹

  • @leylatube134
    @leylatube134 Рік тому +3

    ወላከሁሉም ሰዓዲ ብቻ ናት ያማረባት ማሻአላህ

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 Рік тому

      የሀይቅ ቆጆ መሆኗን አትርሺ

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Рік тому

      ነይ ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።

  • @dambalmedia
    @dambalmedia Рік тому +1

    I Miss Wollo Kombolcha Fikir hager

  • @مريمبنتمكته
    @مريمبنتمكته Рік тому +4

    አይ ሰአዲ ለምን የሴት ሚዜ ብቶኝ ደስ ይል ነበር አሊጋ ትመደቢ ነበር 😂

  • @RicheTube
    @RicheTube Рік тому +5

    😂😂😂😂😂😂አይሰአድ እውነትሽንነው በደንብተከታተይ 😅

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ

    ክክክክክክክክ ሳአድ ሻርብሺ ያምራል አይ ወላ ትምርት ቤት ኪነጥበብ እያተባለ ስጨፍር ቅመሞዋ እዝርትዋ ነበር ስሜ መድረክ ላይ 👌👌 ወገብ የላቺሁም ረድዋን ቀብረረ ያለ ነዉ

  • @ሀያትወለየዋ-ኰ1ለ

    እኔ እምለው አሊ የት ለመዲረስ ነው ሚዜይቱጋ ጠጋ ጠጋ ሰአዲ አይንሺ እያየ እዳይልፈሺ 😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @اميسرى-ظ1ه
    @اميسرى-ظ1ه Рік тому +5

    የውጭ ስጠብቂ ጒደኛ እዳይቀማሽ ተጠቀቂ የሴት ጒደኛማለት ጥይትናት 😂😂😂😂😂የወንድ ጒደኛ ይግደለኝ

  • @hidiyayessuf2520
    @hidiyayessuf2520 Рік тому +3

    ቢስሚላህ ሳአድ ቆጆ የቆጆ ቆጆ ❤

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 Рік тому +3

    ሆታዉ ላይ ጎበዝ ሆነ አሊ ሌላ ላይማ ኮሜታተሮች ይፍረዱ ክክ

  • @ghahsggsgs9116
    @ghahsggsgs9116 Рік тому

    የኔዉድ ሠአድናት ከሁሉም የምታምረዉ ወላሂ ያገሪልጀ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayathhayath3651
    @hayathhayath3651 Рік тому +3

    አይስአድ አሁንግዚባልከጅከወጣአይገኝም ጠበቅአድርገሽተከታተይ😂❤

  • @ayshayesuf764
    @ayshayesuf764 Рік тому +5

    ወድ እና ሴት አንድ ጋር አቀላቅሎ እድህ በአደባባይ አላህን ማመፅ አላህ ሂዳያ ይስጠ

  • @susutube360
    @susutube360 Рік тому +1

    ስአዲ ሙሽራ መስለሻል😂አሊ ግንእንዴት እዴት ነው እሚያረገው እኔአይቼልሻለሁ😅

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ

    አይ ሰአዲ አች እኮ አንደኛ ነሽ❤❤😂😂

  • @indujed3236
    @indujed3236 Рік тому

    Mashahla allha setmur Seadi Mashahla allhe allhe yetbiksh wubbbee nashe Mashahla allhe 🥰🥰

  • @Z1861z
    @Z1861z Рік тому

    አይ አይመን እኔ ኮ ኡስተዝ ነበሪ ሚትመስለኝ 😅አልሙሄሚ መብሩክ አለህ ሀገረችንን ሰለሚ የሪግልን

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 Рік тому

    ማሻ አላህ ደስስትሉ ❤❤❤❤❤

  • @እናቴኑሪልኝ-ኸ8ወ

    ሰዓድ አምሮብሻል
    እስት ለአይመን ምስት ንገርያት ሁሌ ፀጉሩዋ እጃብን እየሰደበ ነው መቶከሻ ከሌላት በጨርት ትሰረው ስየስጠለበት ኤጭ 😂አፉን የከፈታ ቅርጫት 😂ይመስላል😊

  • @sdhsddh8427
    @sdhsddh8427 Рік тому

    መሸ አላህ አላህ ትደረችሁን ይበርክለችሁ አዪመን ሰአዲ መሸ አላህ አምርብሸል የኒ ቆጆ አላህ አገረችንን ሰላም የርግልን ያረብ

  • @ahlameadem2605
    @ahlameadem2605 Рік тому

    ،አችነሽ ሙሽራ የምመስይው ሰአድየ የኔ ቆጆ🥰

  • @zuzue
    @zuzue Рік тому

    ሰአደ እኮ መሸ አለህ ነሽ አለበበስ ነ ፅደት ትችይቀተሌሽ❤❤❤

  • @toybamohammed8060
    @toybamohammed8060 Рік тому

    እር ሰአዲየ ሳትዋሺንገሬኝ እሰርጉ የለከፈሺ አለ አሊ እራቅ ሲል እዳትዋሺ ያስታውቅብሻል ወላሂ መሻአላ ውበት ብቻ❤❤❤❤

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل Рік тому

    አሊ ግን አላመርብህም እዴህትህ አይተህ አጨፍርምዴ እሶ እዴምትፍልግህ አተ እዴማፍልጋት የምትሆነው እዝህጋኮ መፍለግሳይሆን ሚዜ ሁናችሁነው ምን የሚባል መጄልነው

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 Рік тому

    አሊ እኮ አንችን ነው መጠበቅ ያአለበት የኔ ወሎዬ

    • @بومحمد-ر3ص
      @بومحمد-ر3ص Рік тому +1

      እረ ወላሂ ልክ ብለሻል የሀይቅ ሽሙንሙን

  • @HoulathRem
    @HoulathRem 2 місяці тому

    የወጉርማበጠሬዉ ምንያረጋል

  • @tube3507
    @tube3507 Рік тому +1

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ
    😍😍😍😍😃😃👉ሰአዲ አሳቅሽኝ ተከታተይ በደንብ

  • @lulutube311
    @lulutube311 Рік тому

    አይ ዱኒያ በምነቴ ደካማ ነኚ ግን የወድሞቸ መሞት የግር እሳት ሆኖብኛል እናተ ደሞ እዚህ ትደልቃላችሁ የወድሞቻችን ደም እኳን ሳይደርቅ አረ ተው ዱኒያ ነው ፈተና በዝቶል ዱአ አርጉ በጣም የተራበ በዝቷል እንተዛዘን ድንበር አንተላለፍ

  • @የሀይሚምርኮኛ
    @የሀይሚምርኮኛ Рік тому +1

    ሰአድአምሮብሻል❤❤❤❤

  • @ዜድነኝየመርሳዋ

    ሰአዳ ደሜዋ❤❤❤❤❤ የወሎ የአማራ ልጅ አች ብቻ ነሽ ውብ የተቀሩት አፍር ነው የሚመስሉት😅😅😅😅😅 እጭ

  • @zainab-l2i3f
    @zainab-l2i3f Рік тому +5

    አይ ስአድ ተገላታሽ 😢 በቃ ጠበቅ አረገሽ ያዢ እዳትቀሚ 😂

  • @ሀያትወሎ-ጐ9ኸ
    @ሀያትወሎ-ጐ9ኸ Рік тому +1

    ከሁሉም አምሮብሻል ማሻአላ ተባረከላ ላኪን ሠርጉ ከነ ሙሽሮቹ ይዘጋል ተጣግቦ ሠርግ አይነፋምምም

    • @LuLu-ii2ih
      @LuLu-ii2ih Рік тому

      በጣጣ😢😢😢😢😢

  • @amelmesfin5003
    @amelmesfin5003 Рік тому +11

    ዝብርቅርቅ ያለ ሰርግ 😂😂ሚዜዎቹ ሰርጉን አበላሹት የምር

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w Рік тому +2

    መገን እኔ ቅጥነቴን ወደድኩት🙆

  • @zenetyemam1238
    @zenetyemam1238 Рік тому +1

    ሳአድየ ታይን ይጠብቅሽ

  • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ

    የትኛው ደስታ ነው የሚያስጨፍረው ሀገራችን ሰላም አታ እደናንተው መደሰት መናር የሚፈልጉ ብዙ ህልም ያላቸው ወንድሞች አተን አላህ የሸሂድን ደረጃ ይስጣችው ያረብ አይ ዱንያ አንዱ ይስቃል ሌላው ያለቅሳል

  • @እሙአስማዩቶብ
    @እሙአስማዩቶብ Рік тому +34

    አሊ እና ሰአድ እደገና ሰርግ ያረጉ የምትሉ ላይክ😢

    • @meremYouTube2420
      @meremYouTube2420 Рік тому +3

      እርፍሁለት ልጆች ወልደው እደገና ስርግ😅😅😅😅

    • @sameeramuhammed4530
      @sameeramuhammed4530 Рік тому +1

      ኑሮ ተወዷል. የምንሰርግነው

    • @ዘሀራ-ሐ2ረ
      @ዘሀራ-ሐ2ረ Рік тому +1

      ወይ አንቺ እኛ አንዴ ሳንጋባ እነሱ ሁለቴ ይጋቡ😂😂😂😂

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 Рік тому

      ​@@ዘሀራ-ሐ2ረ 😢ሳህ

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 Рік тому

      ምንቤት ነሺ ምንአገባን

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ Рік тому

    ጎበዝ በደብ ተከታተይ ሳአዲዬ ደስ የሚለው አንቺ ነሽ ተሁሉም ቆጆዋ አብሽሪ አሳቅሽኝ ወላሂ ሳአዲ 😂😂😂 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadawerku7029
    @seadawerku7029 Рік тому +5

    ቀልድ የለም በባል ሰአዲ ወጥሪ😂😂😂😂

  • @keshintube6178
    @keshintube6178 Рік тому +1

    ሠአድየ የኔቆጆ ምችት ይበልሽ እኔብሆን ሚዜይቱጋር አላስጨፍረዉም እኔ ራ ሴ ነበርኩ የምጨፍረዉ እሶን አሶግጀ😂😂😂ቸርነሽ ምንም አትይ🤪🤪🤪🤪

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Рік тому

    እኮን ደስ ያላችሁ