Amen Amen Amen memhirachin Awo egziabehir ale :: behulum sefira ale ::: egziabehir bayenure ye debeles mechwech mihunen nebere .... ale yene geta ale yene abate .lezelalem yenurale 🙏🙏🙏💒❤
Amen amen amennnn egziabher ale behednbet menged behulum bota yegna abat ale lafta yemayleyen abat alen amen egziabher ale amen egziabher àle kale hiwot yasemalen kiberlen nurlegn tebareklegn des sile yanten timiht mesmat
ጌታ ሆይ አይቼሀለሁ በሰደት ጊዜ ማንም በተወኝ ጊዜ አንተን አይቼለሁ መድሀኒዓለም😭😭😭
የሰላም አለቃ የዘላለም አባት ስሙ ይመስገን አለ እግዚአቤሔር እኛ ነን እንጂ እመነታችን ጎደሎ የሆነወ እሱስ አለ በዙፋን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በፀጋ በዕድሜ ያኑርልን
በክርስቶስ ወንድማችን የሆክ የእግዚአብሔር ብሩክ ጌታ እብቶ ይባርክህ
Amen 🙏 kale hiwet yasemaln memhrachn egthiyabher amlak ykber ymesgen Yun hulem bechrnet befkru bemadanu hulem Al Amen 🙏🙏🙏💖💖💖🙏
ድሮ ዝማሬዎን ዘምሬ ድስ ብሎኝ እግዚአብሔርን አመስግን ነበር በሀገሬ!አሁን ደግሞ አጥንትን የሚያለመልም ቃሉ በደማቸው ለተዋሀደው ይበልጥ እንዲፀኑ የሚያደር! እንደ ፀሐፍት ፈሪሳውያን እምነት ስርዓትን ማውራት ብቻ ለሚመስላቸው ከኛ በላይ ላሳር ለሚሉ እውነትን ስለሚስብኩ በፀጋ ላይ ፀጋ ያድሎት!! እንደእኔ አሜሪካ ሲኦል ለሆነበት መፅኛ ነው።ቃለህይወት ያስማልን።
Egiziabher Alelisch Ehte Ayzoch Egiziabher Yemsgen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አዎ እግዚአብሔር አለ በጣም ተፅናናሁ በዚህ ትምህርት ሁሌም ለሰዉ ታማኝ ነኝ ግን ለኔ ሰዉ አይታመንልኝም 😭😭😭😭😭 ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ ተሰፋ አለኝ አንድ ቀን ሁሉ ነገር እንደሚሰተካከልልኝ
Enam endanch
betkikl
Sew Yelelew EgziabiheR Alew Ayzosh Yegna Amlak Talak New
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በእውነት እግዚአብሔር አለ
እግዚያብሄር አለ !! እረፈት የሚሰጥ ትምህርት የ አገልግሎት ዘመኖት በአምላኬ ይባረክ
ቃለ ህይወት ያሠማልን ቀሲስ አግዚአብሄር አለ እሱን ከመያቁት ሰዎች ጋር የምናረው እሱ ስላለነው ተኝቼ እምነሳው እሱ ሰላለ ነው እስከዚህ ስአት የደረስኩት እሱ ስላለ ነው የናዝሪቱ እየሱስ አላ ከኔጋራ:: አለ:: አለ::::::::::::!!!
Edmena tena lezelalem bmtastemren tmhrt betam desten nn egzabher ale lezelalem ale enamnalen kbrnamsgana lezealm ynur
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜነ አሜን እውነት ነው አባታችን ዝማሬ መልአከት ያሰማልን አባታችን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜነ አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይከት ያሰማልን በውነት ህወትን የሚያለመልም ትምህርት ነው እግዚአብሔር አለ ሰሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን አሜን እግዚአብሔር አለ አለልኝ አባቴ
አለልኝ ጌታየ
ዘመን የማይሽረው ባለ ውለታየ 🤲❤️✝️
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አዎ እግዚአብሔር አለ በጣም ተፅናናሁ በዚህ ትምህርት ሁሌም ለሰዉ ታማኝ ነኝ ግን ለኔ ሰዉ አይታመንልኝም ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ ተሰፋ አለኝ አንድ ቀን ሁሉ ነገር እንደሚሰተካከልልኝ በዚህ ጊዜ እንዳልጠፋ ያዘጋጀልኝ በሀህየይወተት እንድኖረር ስለፈፍለገ የነገረኝ ነው ቃለህይወት ያሰማል
ኝ
kale Hiwet Yasemaln Memhrachn Betam New Mwedh Wegenoche Egziabiher Tamagn New Egziabiher Ale Belut Amesgnut
Amen amen amen
ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ክብሩ ይመስገን ቃሉ የከበረ ይሁን ታላቅ አባት ስላለን አመሰግናለሁ
Egiziabher yemsgen kale hiwet yasmalin memher egiziabher yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ሰለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔርይመሰገን አሻዳይ አለ አዳናይ አለ ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማለን አሜን አሜን አልፋ ናኡሜጋ አለ አል አሜን
amen amen amen kale hiwet yasmaln memherachn
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያኑርልን ። ጸጋውን ያብዛልዎ ልጆቻችሁ ይባረኩላችሁ ። ዛሬ ልቤ በተስፋ ተሞላልኝ ። አዎ አምላካችን አለ ። እኛ ነን እየራቅነው ያስቼገርነው ። ልባችንን ይመልስልን ። አሜን አሜንን አሜንንንንን
♥ እግዚአብሄር ... ♥ አለ ። ...። ..። ♥
amen amen amen egziabeher yakberelene kale hiwot yasemalegn be edemey betsega yetebekelegn
እግዚአብሔር ይመስጌን ምንም የለኝም ግን ሁሌም ደስተኛነኝ ውስጤ ሁሌም ደስተኛ በውነት እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ሁሌም ልበ ደንዳና አርጎ ስለፈጠረኝ አመሠግናለሁ ተመስጌን ስለሁሉም ነገር ሁሉም ያልፍል እያልሁ ሁሌም በተስፍ እኖራለሁ
Amen kalhiwet yasemaln
Egezeabher ale esu hulume ale Egezeabher yemsgen kisses Ashenafe Egezeabher edemana tena abezeto yesteki
Ofcourse god is with me on my way always Amen thank you kesses Ashenafi
እግዚአብሔር አለ
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን
ያብዛሎት የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን
መምሬ የእግዚአብሄር ሰላምታ ካተጋር ይሁንልኝ እኔ ያተን ትምህርት እየተመገብከየት ነው በየቀኑ አዳዲስ ነገሮችንም እጠብቃለው እናሁሉም አስተምህሪትህ ለኔ ምግቤ ነው እኔ በውጪሀገር ላይስኖር ጡሩ መፅናኛ አተንሰቶኛል ባተእደሰታለው ባተ እፅናናለው ከሁሉም ከሁሉም በተረጋጋ በንፍስ ስለምታስተምር በጣም እደሰት በታለውእግዚአብሄር አምላክ ከነቤተሰብህ የተረጋጋ ኑሮ ይስጥህ ለኔም እድትፀልይል እለምንሀለው እዳተ ጀበኑሮየፀም ሆነ በሂወቴ የተረጋጋ ኑሮ እዱሰጠኝ እለምን ሀለው አተንም እግዚአብሄር ያብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን እግዚአብሄር ይባርጅህ መምህሬ መልካም ቀንለሊት እመኝልሀለው
amen wenedemi Egziabhar yemsegne 👏👏👏👏amen amen❤💚💛💚💛💚💜💗💖💛💚💙👏👏👏
Amen Amen Amen memhirachin
Awo egziabehir ale :: behulum sefira ale ::: egziabehir bayenure ye debeles mechwech mihunen nebere .... ale yene geta ale yene abate .lezelalem yenurale 🙏🙏🙏💒❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አወ እግዚአብሔር አለ ተመስገን እሄን ያሰማን ለዚህ ያደረሰን አምላክ ተመስገን
አሜን አሜን አሜን
ረዝም እድሜ ለአባታችን
ይሀው እኮ እግዛብሔርን በትምህርቱ ልቤን ሲሞላው እያየው ነው። ተባረክ።
እግዚያብሄር አለ እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin. Egizeabher Ale lemiyaminut mechem yetim bota🙏
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen wendemachen tegawun yabizalehe egzeabher Amelak yagalegelot zemenken ybarke egzeabher Ale egzeabher kehulachen gar yhun
ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ጌታ ባንተ አድሮ ስላስተማረን ስለመከረን ይክበር ይመስገን አሜን።
Amen Amen Amen kalehiwot yasemalen tesefa megeseti semayaten yawerslen ewneti leba edate edetfewisi ❤yemsgen gataya
ቃለሂወት ያሰማል መምህራችን አው እግዛብሄር አለ ሱሙ የተመሰገነ ይሁን😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😘😍😘😍😘😍😘😍😘😍😘😍😘😍😘
የግዛቢሄር መኖር ነው የኛ መኖር ጌታ ከሌለ እኛ እንጠፍ ነበር ለስሙ ክብር ምስጋና ይሁን መምህራች እናመሰግናለን ተባረክልን ትምርትህ ልብን ያበራል ተስፍም ይሰጣል ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን
😢😢😢💙💙💙👂👂👂💖💖💖👂👂👂💛💛💛👂👂👂💜💜💜👂👂👂💚💚💚👂👂👂👏🎋👏🎋👏🌷👏🎋👏🍀👏🍀👏🍀👏🌷👏🌷👏🌷💜💜💜👂👂👂❤❤❤👂👂👂😢😢😢😢😢😢👂👂👂👂👂👂👂
እግዚአብሔር
እውነትነው እግዚአብሔር አለ ለምንጠይቀውሁሉ ያከናውንልናል አቤቱ ለኔኤ በሰከድነው የሚደርስልኝ አባቴ
መምህር አሸናፊ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእውነት አለ የድንግል ልጅ ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባው እንደቸርነቱ ሀጽያታችን ሳይቆጥር ደርሶልኛል ተመስገን
ቃለህይወትን ያሰማልን ለአባታችን ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር በአገልግሎቶትን ዘመን ይባርክሎት ወለተ ጻዲቅ በጸሎት ያስቡኝ ስደተኛ ነኝ መሰደዴን ለበጎ ነው አሜን።
አሜን እግዚአብሔር ይመስገነዉ ሰላምነን አሜን እግዚአብሔር አለ ቃለህይወት የስማል የምናስተዉልበት ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜንንን
ወንድማችና አባታችን አለ እግዚአብሔር ያልከዉ በእድሜና በፀጋ ይፀግዉህ አዎ ከምልዐቱ የማይጎድል አምላክ አለ !!!!ገበና ሸፍኖ የሚያቅፍ ጌታ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን
Ewnet egzabiher neber ahunm ale ahunm lezelalem ynoral kbahr yashageregn yenye eyesus alegn amen
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን
ፀጋውን ያብዛልን
እግዛብሄር ኣለ በችግሬ በመከራየ በስደት ኑሮየ እግዛብሄር ኣለ በሁሉም ቦታ እግዛብሄር ኣለ
እግዚያብሄር አለ በስደት በኑሮየ አለ በእውናት ጌታችን አለ በችግራችን ጊዜየማይሽርው የለማይለዎጠው አለ አለ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር አለ። ሰላል ነው ያለውት አለሁኝ ሰለ አለህ ጌታዬ
ትምህቶችህ ሁሉ ያፅናኑኛል
እመብርሀን ትከተልህ
Ene yelhume malet yekilale Egizebr yelam kemlet Amen wendimchn Tebarek zeminhe yebarki❤️🙏🙏🙏
አሜን አሜኔ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን።
አሜን አሜን አሜን አዎን እግዚአብሔር አለ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!ቃለ ሕይወት ያሰማልን
በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው በጨነቀኝ ሰዓት ነው የሰማሁት ቃለ ሒወት ያሰማልን ወድማችን
ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያቆይልን
Amen amen amen amen kale hewety yasemlen
ቃለሂዎት ያሰማልን እግዚአብሄር ይባርክህ በእምባነው የተማርኩት ልቤ ተነክቷል በፁሎት አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች
Amen amen amen amen Egzeabher hulem kenega ale Kalehiwt yasemalehn
Amen Amen Amen GOD IS SITTING IN HIS TROWN FOR EVER GOD BLESS YOU
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ያቆይልን አዉን እግዚአብሄር አለ አዉ ጌታይ አለ ዘመን የማይሽርዉ በለዉለታይ አዉ እግዚአብሄር አለ ለሁሉም ነገር እግዚአብሄር አለ
Amen alelegn !!!! Egzaber Lezelalem yemesgen . Kale hiwet yasmalen
Amen Awo Ale Egzabher wusetey Ale Amen Amen Amen
Amen amen amen kale hyiwet yasemalin🙏🙏🙏🙏
Egziabher ale , hulem ydegfenal kbr ygbaw. Egziabher ybarkot abate kene betesebo amen 🙏
Amen Amen Anen Egizeabher Ale hulem...
አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን።ለአባታችንም እድሜና ፀጋውን ያርዝምልን ያገግሎት ዘመንወን ያርዝምልን።አባት ሆይ አተ በችግራችን ግዜ አተ ጠብቀን።
Amen, Egziabiherima ale bezudanu
Kale hewet yesmalen wendem Amen amen amen 🙏
Amen egzhabire yestleni temsgen
Amen amen amennnn egziabher ale behednbet menged behulum bota yegna abat ale lafta yemayleyen abat alen amen egziabher ale amen egziabher àle kale hiwot yasemalen kiberlen nurlegn tebareklegn des sile yanten timiht mesmat
ቃለሂወት ያሰማል ተስፋይቱ መልግስትን እየሩስ አለምን ያዉርስልን አሚን እዉነት ነዉ ለምናምነዉ እግዚአቤር አለ ብዙ ነገር አድርጎልኛል ምን ይከፈለዋል ተመስገን ብቻ ነዉ አግዚአቤር አለ አሚን
Kesis egzeyabher yebarkih atintin yalemelimal tebarek tesfan yadisal
እውነት ነው መምህራችን በአህዛብ ሀገር ከፍ አርጎ የሚያኖረኝ እግዚያብሔር ስለአለ ነው ቃለህይወት ያሰማልን
AMEN AMEN EGZIYABER ALE...SIRAWENEM BE HIWOTE WESTE YESERAL
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን
እግዚአብሔር አለ ........ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
Amen kalehewot yasemalen geta 🙏
Amen Amen Amen Awo Egzeabher Ale
ቃለሄወት ያሰማልን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen qal hiwot yasemalin ye agelgilot zemenihin yebarkilh mamhirachen
አቤቱ እንዴት ያለሁ እምነተ ጎዶሎ እንደሆንኩ በደንብ አስተዋልኩ ትምህርትህ እያስለቀሰኝ ነው እውነት ነው አምላክ አለ፣ የእስራኤል ቅዱስ አለ ፍቅር የሆነ አምላክ አለ ግን እኛ እመነታችን ጎዶሎ ነው አቤቱ በፀሎትህ አስበን አገልጋይ ወንድማችን አንደበትህን የባረከ አምላክ ይመስገን እድሜና ጤና ከመላ ቤተሰብህ ጋር ይስጥህ
አሜን ቃለሒወት ያሰማልን
እግዚአብሔር። የማያልቀውን ፀጋ
ያልብስህ። መምህራችን
Amen Amen Amen,Eghiziabher Ale
Amen amen amen kal hiwet yasemaln abatacen temhrtocehn endew besemacew altegbacwm bedme betega yakoiln
ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሄር ዘመንኩን ይባርክ ወድም የጨለመብኝ ነገር ሁሉ ይበራልኛል የቱን ትምህርት ትሰማ ተመስገን አምላኬ
Amen amen amen kale hiyowt yasemalin rejim idme ina tena yistilin.
Amen Amen Amen
Kale hiwot Yasemalen Egizbher ale
Kalehiowte yasemlen abatachin amen amen amen
በኡነት እግዚአቢሄር አለ እኔ ሁልም እግዚአቢሄር አለ እል ነበር እዚ አገር ማንም ማውቀዉ ሰዉ የለኝም አንድ ቀን ውጪ መስራት ፈለኩ ከዛ ከኔ ጋ ምትሰራ ልጅ ሰዉ የለሽም የት ትሄዳለሽ አለችኝ ከዛ እንደዚ አልኩዋት ማውቀው ው አው የለኝም ማውቀው እግዚአቢሄር ግን አለኝ ብያት ወጣሁ ወጥቼ ታክሲ አገኘሁት ከዛ ቤትክርስትያን ዉሰደኝ ቅርብ የሆነ አልኩት መክንያቱ ምንም ቦታ አላውቅም ከዛ ሻርጅያ ወሰደኝ ሰኞ ነበረ ሁሉም ዝግ ነበረ እግዚአቢሄር ይረዳኛል አልኩት ከዛ ታክሲዉ በቃ እዚ ውረጂ ሁሉም ዝግ ነው ብሎ ሄደ ከመኪናው ወርጄ ተሻገርኩት ሁለት ሰዎች አገኘሁት የሌላ አገር ቤተክርስትያን የኢቶጵያ ዩት ነው አልኳቸው ቀጥ ብለሽ ህጂ አሉኝ ከዛ ማርያምን አንድ እግሬ ሳነሳ በየት እንደመጣ አላየሁትም አንድ ኤሜሪካዊ መጥቶ ልርዳሽ አለኝ ተዋወኩት በጣም ጥሩ ነው እግዚአቢሄር የሰጠኝ ብየ ተቀበልኩት አብረን ነን እና እመኑ ብቻ አትፍሩ እግዚአቢሄር በሁሉም ቦታ አለ
kale hiwot yasemaln ,be edme betena yitebkln kifu ayonkawot abatachin egziabher yistiln
Amen amen kale hiwotn yasemaln enamesegnalen wendmachn
Eleee እውነት፡እግዚአብሔር፡አለ፡ቀሲስ፡ትምህርትህን፡ሳልሰማ፡መዋል፡አልችልም፡ብሩክ፡ሁን፡ጌታ፡ኢየሱስ፡ይባረክ
ቃለሀይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ከቤተሰቦችህ ጋር
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመክን ይባርክልን አሜን
Amen Amen Amen kale hiwoti yasemalin yemengistu tekafayi yaregilin
Amen amen amen egezeyabhare ale
Amen amen amen kalehiwot yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማል : የሜፃናና የሜበረታ ቃል :: ኮሁን አሁን ምትን እያልን ቤት ተዘግተን ይህንን ስብከት ስሰማ እውነት ብርታትና ጉልበት ሆንከኝ እውነትም እግዚአብሔር አለ የልጅነቴ እጄን ይዙ የኪንያን ጫኮ ያሳለፈኝ : እግዚአብሔር አሁንም ከኔ ጋር እንዳለ አስታወስከኝ : ጊታ ይባርክክክ::
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችንን
❤"""የኛ ❤ጌታ የኛ አባት❤ አለ አለ ለዘላለም በዙፋኑ ነግሶ ይኖራል ክብርና ምስጋና ❤ለንጉሱ❤ ይሁን ታሪኬን ቀይሮ የሚገፍ ያልመሠለኝ መከራ አልፎ ዛሬ በሂይወት እጅግ በደስታ እያኖረኝ ነው ሂይወቴን ያዳነ ❤አምላክ❤ ቃል ያጥረኛል ስለሱ ለመናገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤