በ 30ሺ ብር በወር የተጣራ 50ሺ ብር ትርፍ| የሻማ ማምረቻ ማሽን| Candle making machine| Sile business| Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 51

  • @tadtube-1
    @tadtube-1 2 місяці тому +2

    Thanks!

  • @tigistteshome6557
    @tigistteshome6557 2 місяці тому +4

    እኔ ስራውን ጀምሬ ነበር ነገር ግን የዋክስ ዋጋ እየጨመረ ነው ያለዉ ዋጋ ስጨምር መርካቶ እንገዛለን ይላሉ መርካቶ የሚሸጡበት ዋጋ በፍፁም አይገናኝም በቅናሽ የማገኝበትን ብትጠቁሙኝ ብዬ ነው በዚህ ምክንያት ስራዉን ላቆመዉ ነዉ

    • @astertube8785
      @astertube8785 Місяць тому

      እናትዬ እኔም ለብዙ ግዜ። ለመስራት እፈልጋለሁኝ ነገር ግን እንዴት እንደሆነ አላወኩም በዛላይ ከተሰራውስ ቦሃላ የሚረከበውስ ሰውችስ ኬት እናመጣለን እስቲ አስረጂኝ እባክሸ

    • @Fanos-hgfy
      @Fanos-hgfy Місяць тому

      እኔ እየሰራሁ ነው አሁን ማሽኑ ስላስጠላኝ ላቆም ነው ግን ዋክስ ከጨመረ ካልኩሌት አርገሽ ሒሳብ ማውጣት ነው

    • @MuluMulu-i7m
      @MuluMulu-i7m Місяць тому +1

      ለመጀመር እያሰብሁ ነበር

    • @betismart3807
      @betismart3807 Місяць тому

      ዋክሱ ምን ያክል ነው ልጀምር ነበር ምን ያክልስ ይወጣዋል​@@Fanos-hgfy

  • @GulilatDebebe-f4h
    @GulilatDebebe-f4h 2 місяці тому +9

    አመሰግናለሁ ይህ የሻማ ማምረቻ ሞልድ ባለ 80ቀዳዳ ሆኖባለ 25,ባለ30 እናባለ40ግራም 3ቱንም በአንድላይ የያዘማሽን ዋጋውን አውጥተህ ንገረኝ አመሰግናለሁ በተጨማሪ የሚያስፈልገው የቦታስፋት ምንያህል ይበቃዋል ገምተህ ንገረኝ

    • @SariTilahun
      @SariTilahun 2 місяці тому

      እኔም እፈልጋለሁ ማርያምን

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  2 місяці тому +1

      እባኮ ሙሉ video ይመልከቱ እና በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን 🙏🙏🙏

    • @tregeocell2094
      @tregeocell2094 2 місяці тому +1

      ሰላም ወድማችን እኔም ለእህቴ እገዛለዉ ሰሞኑን እደዉላለዉ

    • @ZemzemamanAmanbariso
      @ZemzemamanAmanbariso 11 днів тому

      ene yemifaligo ye shaman ye shunkurti please silk kutur

    • @ZemzemamanAmanbariso
      @ZemzemamanAmanbariso 11 днів тому

      adama ale ine adama nenyi please

  • @GalaxyA13-o8e
    @GalaxyA13-o8e 2 місяці тому

    ሥልክ አሥቀምጡልን አሪፍ መርጃነዉ❤

  • @JUNEYEDyoutube
    @JUNEYEDyoutube 2 місяці тому +7

    ወድ የሀገሬ ልጆች 1000 አዝገቡኝ

    • @GanaaatSlam
      @GanaaatSlam 2 місяці тому

      ነይ ዉዴ እኔም ጀማሪ ነይ ቤተሰብ እንሁ❤❤❤

  • @AlexoAbebe-e3m
    @AlexoAbebe-e3m 2 місяці тому +1

    Ye shama sira ayawatam

  • @ሠውመሆንይቀድማል
    @ሠውመሆንይቀድማል 2 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op 2 місяці тому

    ኢሸአላህ ታሰለጥኑኝአላችሁ🎉🎉

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 2 місяці тому +1

    እናመሰግናለን🙏
    የሰው ቤት እደሪት መሮኛል 😢
    ቁጥራቹህን አስቀምጡልን

  • @hanasahle6688
    @hanasahle6688 2 місяці тому

    ዋክስ ውድ ነው እንዴት በመስራት ነው ትርፍ እሚገኘው?

  • @godisgoodyesgood8031
    @godisgoodyesgood8031 8 днів тому

    በወር 50000 ማለት ምን ማለት ነዉ? ሰዎችን ለማጓጓት ካልሆነ በቀር፣ ሻማ መስራት እንደሚቻል ብቻ ካስረዳችሁ በቂ ነዉ። ዉጤቱን ማስላት ስራዉን መስራት ለሚፈልገዉ ሰዉ ብትተዉ መልካም ነዉ።

  • @LailaLaila-o9c
    @LailaLaila-o9c 2 місяці тому +1

    አመሰግነለዉ

  • @MakidasSalamo
    @MakidasSalamo 2 місяці тому

    😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮ዋዋዋዋዋዉዉ አምለኬ

  • @Khad-c7f4g
    @Khad-c7f4g 2 місяці тому +1

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡ 4:17

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  2 місяці тому +1

      እባኮ ሙሉ video ይመልከቱ 🙏🙏🙏

    • @Khad-c7f4g
      @Khad-c7f4g 2 місяці тому

      @@Silebusiness እሺ ይቅርታ

  • @lidiyakebede4562
    @lidiyakebede4562 2 місяці тому +4

    Pls yihe sira bechirash ayawatam mashinun yemiserutin bicha promoshin mesrat sayhon ewunetun menager tekebaynet yebelete tagegnalachuh.

  • @Betty-um5fh
    @Betty-um5fh 2 місяці тому +1

    Wawa dasi ilal la Bala bete nagralo

  • @Mare-qb9xr
    @Mare-qb9xr 2 місяці тому +1

    ❤🎉

  • @ManeJan-mz1yg
    @ManeJan-mz1yg 2 місяці тому

    አድራሻ የት ነው ስልክ ቁጥር ቢኖረው ለማግኘት እፈልጋለሁ

  • @Fantayetarekegn
    @Fantayetarekegn 2 місяці тому +1

    እኔ አገር ከገባው ገና11ቀኔ ነው ይኸን ማሽን እፈልጋለው

  • @kidiyGatu
    @kidiyGatu 2 місяці тому +1

    እባካችሁ ስልክ ቁጥር ካለ

  • @toibaebrahim3849
    @toibaebrahim3849 2 місяці тому

    ስልጠነው ስት ቀን ይፍጃል እስኪ አሳውቀኝ ባለቤቴ መጥቶ እዲስለጥን እቃውንም ገዝቶ እዲሄድ

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd Місяць тому

    እስቲ በየክፍለ ሀገሩ ቅርንጫፍ ይኑራችሁ ሁሉም አዲስ አበባ ብቻ ነው

  • @bereketnuru6457
    @bereketnuru6457 2 місяці тому +2

    እኔ ስራ አጥቼ ጨንቆኛል ለዛውም ልጅ ይዤ

  • @toibaebrahim3849
    @toibaebrahim3849 2 місяці тому

    ስልክ ቁጥር

  • @TolashiAddunya
    @TolashiAddunya Місяць тому

    Karton ena kir endihum lela gibatoche chamoro senti bir yifejal

  • @mekedelaweteyob
    @mekedelaweteyob 2 місяці тому

    የት ነው ያላችሁት ??

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  2 місяці тому

      ከVideo ያገኙታል 🙏🙏🙏

  • @ሚሎና
    @ሚሎና 2 місяці тому +1

    ለጀማሪ በዱቤ ትሰጣላችሀ

  • @marilove3638
    @marilove3638 2 місяці тому +1

    Yet new damo selkichw

  • @hadiahhh6502
    @hadiahhh6502 2 місяці тому

    እኔምላቹ የመዳም ቅሞሞቺ ይሆ ናወይ ቤቱ

  • @AmeAme-c9o
    @AmeAme-c9o 2 місяці тому +1

    ትርፍ ያን ያህል አይደለም አታጋኑ

  • @konjitkonjit8456
    @konjitkonjit8456 2 місяці тому

    Botawenena selk asekemetu

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  2 місяці тому

      ከVideo ያገኙታል 🙏🙏🙏

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  2 місяці тому

      ከVideo ያገኙታል 🙏🙏🙏

  • @TolashiAddunya
    @TolashiAddunya Місяць тому

    Karton ena kir endihum lela gibatoche chamoro senti bir yifejal