🛑 ከ6 ኪሎ እስከ ስብሰባ ማዕከል በፍጥነት እየተሰራ ያለ መንገድ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 36

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 2 дні тому +2

    እናመሰግናለን ሰፈራቺን በጣም ተለወጠ

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl 3 дні тому

    🟢🟢🟢 ልወዝወዘው በግሬ our favorite ውይይታችሁ ደስ ሲል ትልቅ እውቀት እያስጨበጣችሁን ነው ። መቸም ይህ መንገድ የያዘው ታሪካዊ ቦታዎች እና እድሜ ጠገብ ዛፎች ልዩ መንገድ ነውና መንገዱን ግን ለምን አንድ lane አይስጨመርም ይህ ሁሉ ፈረሳ ከተካሄደ ዘንዳ ። Future expansion ሁሌ መሰራት አለበት። ትውልድ እባካችሁ ዛፍ እንጠብቅ ካለዛ ትልቅ ዋጋ እንከፍላለን

  • @rob21112
    @rob21112 3 дні тому +1

    Wow..thank you! Addis is changing fast

  • @askme7620
    @askme7620 3 дні тому +3

    በአሁኑ ወቅት ስለአ.አ የኮሪደር ልማቱን በተመሰረተ ብዙ ዩቱበሮች ተፈጥረዋል ። የእናንተ አቀራረብ ግን ለየት ያለና ሳቢ ነው ። በርቱ !

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 2 дні тому

    ጎበዝ ናቸው አውካቺውታል ሁሉንም የቦታ ስም

  • @yetnaythiruy1594
    @yetnaythiruy1594 3 дні тому +1

    በጣም ነው የማመሰግነው በእናንተ ምክንያት የሰፈሬን እና የሀገሬን ናፍቆት እየተወጣሁ ነው መነን ሸንበቆ ያደኩበት የምኮራበት ሰፈሬ ውድድድድድ🙏

  • @mtikualemayehu5765
    @mtikualemayehu5765 3 дні тому +1

    አቀራረባቸው በጣም ደስ ይላል፣ በርቱ

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 2 дні тому

    በስማም ግራ ነው የሚያጋባው እኛ ስንመጣ. ወንድሞቼ አንበሳ ግቢ ቀረ እንዲ

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl 3 дні тому

    🟣🟣🟢🟢 ለህዝባችን መብቱን እና ግዴታውንም በዛው አስተምሩ እግር መንገድ ላይ እየሰሩ ግብር ከፍሎ የሰራውን መንገድ እንዳይጠቀም ማረግ ትክክል አደለም ። የግብር ከፋይ መብት መጋፋት ልክ እንዳልሆነ አስተምሩ እግር መንገድ ክፍት መልቀቅ እንዳለብን

  • @WarkaInfo
    @WarkaInfo 3 дні тому

    የድባብ ተጋቢኖ ሽሮ በ5 ብር በልቻለሁ....ጣፋጭ ነበር ❤

    • @mtikualemayehu5765
      @mtikualemayehu5765 3 дні тому +1

      እኔ በ98ዓም በ 10 ብር በልቻለሁ

    • @jemalmidia_982
      @jemalmidia_982 3 дні тому

      ​እ ኔ96 ዓም በ5 ብር በልቻለው ቀሪው ትዝታ ነው።

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 3 дні тому +1

    ፕላን የምትሉት እኔ ልጅ እያለሁ የክቡር ዘበኛ ጠቅላይ መምርያ ነበር

  • @meserettesfaye116
    @meserettesfaye116 3 дні тому

    This a place I spend 5 years of my life in AAU, crazy transformation.

  • @onedrop33
    @onedrop33 3 дні тому

    በደርግ ዘመቻ መምሪያ። ሞርኒግ ስታር ት/ቤት ከጎኑ ነበር።

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl 3 дні тому

    🟣🟣🟣 Universityው እሙገርም ግቢ ነበር ደንበኛ park ነበር አዲሱን ፎቅ አናውቅም ምነው መንገድ ዳር መጣ ግን ። አሴ ባር አቃለሁ sprece እምንጠጣበት። መድሀኒያለም እራሱ ሲያምር

  • @AlemTeka-j7j
    @AlemTeka-j7j 3 дні тому

    እባክህ ሽሮሜዳን አሳየን

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 3 дні тому

    Hi salaam

  • @jemalmidia_982
    @jemalmidia_982 3 дні тому

    ኤክስፖ የሚታይበት ነበር እሱ አለ ወይ

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 2 дні тому

    የባልደራስ አለ

  • @onedrop33
    @onedrop33 3 дні тому

    ቀዳማዊ ሐይለ ስላሴ ዪኒቨርስቲ

  • @Tesgaye-yq2bf
    @Tesgaye-yq2bf 3 дні тому +3

    የመዳኒያለምን አጥር አፍርሶ የአሜሪካን ኢንባሲን ዘሎታል የሰማይ ቤቱ ይፍረስ

  • @samrawiteberhanu1055
    @samrawiteberhanu1055 3 дні тому

    Hi selam chiromedan asayon 😊

  • @et2507
    @et2507 3 дні тому

    Oxford has a press. Brain rot is crisp sexy choice for 2024. Regardless, how would you translate Corridor mesfert? Amharicae.

  • @et2507
    @et2507 3 дні тому

    Sidistkilo online.

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 3 дні тому

    አሰፉ በረንዳ!

  • @phoenix0000
    @phoenix0000 3 дні тому

    ወደመነን የሚወስደዉ መንገድ ላይ ያሉት ተለጣፊ ሱቆች ፈረሱ ወይስ አሉ?ኮፒ ማድረጊያና ሻይ መጠጫ ነበሩ::

    • @loveandmarriage7122
      @loveandmarriage7122 3 дні тому +2

      ተነስተዋል

    • @phoenix0000
      @phoenix0000 3 дні тому

      @loveandmarriage7122 ስንቱ በነሱ ጥሩ ገቢ ያስገባ ነበረ:: ከባድ ነዉ በጣም:: መቼም እዛዉ ቦታ አይሰጧቸዉም:: ተማሪውም የት ይሆን የሚጠቀመዉ?

  • @YonasTesfay-gd1bu
    @YonasTesfay-gd1bu 3 дні тому

    አረ መጋጫ ሰፍሬን በደንብ ሳታሳዩን ኢድዬ ማለት አሁን ፍፁም ሲኒማ ነው አሬፍ ነበር ግን መጋጫን ሰፍሬን በደንብ ሳታሳዩን ብሮ እነ ዲተሞ ሱቅ ናፍቆኛል የትውልድ ሰፍሬ

  • @edwardbyrne5746
    @edwardbyrne5746 3 дні тому

    ሁለት ጫታም ቦዘኔወች ። ስራ አላችሁ ወይስ መወዝወዝ ነው ስራችሁ ?? እስቲ ከዚህ ቦታ የተነሱትን ሱቅ የነበራቸው የተለያየ ንግድ የነበራቸው አሁን ግን ፈርሶባቸው የሚሰሩት አጥተው የትም ስለቀሩት ወገኖኖች ንገሩን ። ጫታም በተለይ አንደኛው ድምፅህ ሱሰኛ ቦዘኔ መሆንህ ያሳብቃል

    • @loveandmarriage7122
      @loveandmarriage7122 3 дні тому +1

      የከብቶቹ አለቃ መሆን አለብህ ታስታውቃለህ! እንከፍ! ቁጭ ብለህ አውራ ስራ መሆኑንኳ አላወክም ዘባተሎ!

    • @edwardbyrne5746
      @edwardbyrne5746 3 дні тому

      @loveandmarriage7122 ሰላም። የሰጠሁት አስተያየት እውነት ነው። እነዚህ ሁለት ጫታም ቦዘኔወች እውነት ስራ እየሰሩ ከሆነ የኮሪዳ ልማት እየተባለ ከዚህ አካባባቢ የፈረሱት የንግድ ባለቤቶች እና ሰራተኞች የት እንደረሱ ይንገሩን ። ስንት ሺ ሕዝብ ያለስራ ቀርቷል። የሰው መንገላታት የእነዚህ ሁለት ጥቅም የለሽ ቦዘኔወች መቀለጃ መሆኑ አሳዝኖኝ ነው አስተያየት የሰጠሁት። ይቅርታ ካጠፋሁ

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl 3 дні тому

    🟢🟢🟢 ልወዝወዘው በግሬ our favorite ውይይታችሁ ደስ ሲል ትልቅ እውቀት እያስጨበጣችሁን ነው ። መቸም ይህ መንገድ የያዘው ታሪካዊ ቦታዎች እና እድሜ ጠገብ ዛፎች ልዩ መንገድ ነውና መንገዱን ግን ለምን አንድ lane አይስጨመርም ይህ ሁሉ ፈረሳ ከተካሄደ ዘንዳ ። Future expansion ሁሌ መሰራት አለበት። ትውልድ እባካችሁ ዛፍ እንጠብቅ ካለዛ ትልቅ ዋጋ እንከፍላለን

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl 3 дні тому

    🟣🟣🟣 Universityው እሙገርም ግቢ ነበር ደንበኛ park ነበር አዲሱን ፎቅ አናውቅም ምነው መንገድ ዳር መጣ ግን ። አሴ ባር አቃለሁ sprece እምንጠጣበት። መድሀኒያለም እራሱ ሲያምር