🛑 ያበደ መንገድ! ከተባበሩት እስከ ሚካኤል Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024
  • ያበደ መንገድ! ከተባበሩት እስከ ሚካኤል Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024
    the tour,drive&review
    relaxing walking tour ethiopia
    addis ababa close up
    ethiopian walking tour and driving town
    zewari walking tour
    Etour
    TY traveles
    the tour walk,driv&review
    feti vloges

КОМЕНТАРІ • 17

  • @DebochTeja
    @DebochTeja 2 дні тому

    i like it walk and talk!

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w День тому

    እሚሰማው ሁሉ ያስፈራል ያገሬ ሰው እባካችሁ እግዚአብሔርን አታሳዝኑ 😔… እባካችሁ ? ያገሬን የቤተክርስቲያን ግቢ የዛፍ ጥላ ስር ፀጥታው እግዚአብሔርን የምንገናኝበት ቦታ እንደናፈቀን በፍራቻ ብቻ ተሳቀን በፍራቻ ወጥተን ቀረን 😢…

  • @meseretaklilu4687
    @meseretaklilu4687 День тому

    የባቡሩ ሀዲድ ባይኖር እንዴት ያምር ነበር።

  • @amanuel6047
    @amanuel6047 2 дні тому

    ከመገናኛ ሲግናል ሊፈርስ ነው የተባለውን አሳዩን

  • @kelemeworkfeleke5751
    @kelemeworkfeleke5751 22 години тому

    ጥያቄ የእግረኛውን ና ባይክ መንገዱን ማነው የሚሰራው በስው እጅ ነው የሚነጠፈው ጥንካሬው እንዴት ነው በጣም ያምራል

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 2 дні тому

    Hi salaam

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 2 дні тому

    እናመሰግናለን። "ልወዝወዘው በግሬ፤ በደስታ ጨዋታ" ብለነዋል።
    ከገለፃው ጨዋታ ጋር ቡናና ቁርስ በልቶ እንደአለመክፈል ነው፤ subscribe ተመልካቾች።

  • @Aselefech-d6w
    @Aselefech-d6w 2 дні тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌👏👏👏💖💙💙💙💙💙♥️♥️♥️♥️💖💖👏🙌

  • @abdulshekuradem3687
    @abdulshekuradem3687 2 дні тому

    ደሀ ሆነህ ረጅም መሆን ኢትዮጵያዊ ውስጥ በጣም አስቸጋሪ ነው: አንተም መርዘም አልነበረብህም: እኔ አሁን 1.88 ነኝ ይሄው በታክሲና በምከራየው ቤት አጫጭር መግቢያ በሮች ምክንያት ያለእድሜዬ ጎበጥኩ:

  • @tbb9074
    @tbb9074 2 дні тому

    ካለፈው ፊልምህ አንዱ የወንዝ ልማት ላይ እሪ በከንቱ ስትደርስ የመረባ ዳገቱንና ጠጅቤቱን ዘንግተኽው በማለፍህ አዘንኩኝ።😢😮😢😮😮😢

  • @WakOda-z7i
    @WakOda-z7i 2 дні тому

    You observed well about taxis; I am tired of them. They're acting as an idiot but they're not. Hopefully, they will change after collider development is finished partially. Thank you very much for your videos.

  • @et2507
    @et2507 2 дні тому

    ሾላ ቅዱስ ዛፍ ነ:: መገኛውም ግብጥ ነ:: ሾላፍሬ., Egypt ሃገር ነ:: የቨርጂን ሜሪ ወይን ዲንግል ማርያም ትልቁ ሙዘየም ተነሂዎቱ ይገኛል:: ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክሲያን ስኮላሮች ኣሉ:: ግብጥ ሃገር:: የካ በምኒሊክ ሾላ በካቢታሊዝም ታይሸነሸኑ... ጋሻ ጋሻ ጡጢ ኣፍታም ባለቤቶች ነበሯቸ:: ግማሹ ለቤተክሴያን ግማሹ ሊፊያት ኩባንያ ተሸጡ:: ከተማ ኮኑ::

  • @tbb9074
    @tbb9074 2 дні тому

    ከዴንቨር ነው የማይህ፣ጥሩ ቀረፃ እና ሼር ነው ‼️ መንግሥቱ ኃ/ማርያም ለኤንባሴዎች ያስገነባው ቤቶችን ሳትገልፅ እያለፍከው😅😂😂 ነው