ልወዝወዘው በእግሬ  Lewozewozew begire
ልወዝወዘው በእግሬ  Lewozewozew begire
  • 210
  • 811 466

Відео

🛑 የሽሮ ሜዳው ልማት ምን ደረሰ? የሽሮ ሜዳ ድምቀቶች Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2025
Переглядів 4,4 тис.7 годин тому
# የሽሮ ሜዳው ልማት ምን ደረሰ? የሽሮ ሜዳ ድምቀቶች AddisAbaba walk and talk ETHIOPIA 4K 2024
🛑 ከ ጊዮርጊስ... ሰሜን ሆቴል... ዳትሰን... Addis ababa walk and talk ETHIOPIOA 4K 2024
Переглядів 8 тис.12 годин тому
# ከ ጊዮርጊስ ሰሜን ሆቴል ዳትሰን Addis ababa walk and talk ETHIOPIOA 4K 2024
🛑 ጀ/ል አማን ሚካኤል አንዶም አባቴ ናቸው:: ወንድምና አህቴ የት ናችሁ?
Переглядів 21 тис.16 годин тому
# ጀ/ል አማን አንዶም አባቴ ናቸው ወንድምና አህቴ የት ናችሁ? #seifu on ebs#eyoha media#ethio forum#abel berehanu#
🛑 ከቸርችል ጎዳና ገዝተህ ቸኮላታ...Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024
Переглядів 1,3 тис.19 годин тому
# ከቸርችል ጎዳና ገዝተህ ቸኮላታ...Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024 ua-cam.com/video/cCD3jyPEc0U/v-deo.html የትረካ ቻናላችን ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
🛑 ከለገሀር እስከ ትግላችን የተጠናቀቀው መንገድ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024
Переглядів 2,4 тис.День тому
# ከለገሀር እስከ ድላችን የተጠናቀቀው መንገድ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024 ትረካ ለምትወዱ ሊንኩን ተጭናችሁ በመግባት ቤተሰብ እንዲሆኑ በአክብሮት ጋብዘናልua-cam.com/video/cCD3jyPEc0U/v-deo.html
🛑 የሌለ እንስሳ የለም !! በመሀል አዲስ አበባ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024
Переглядів 1,7 тис.День тому
#የሌለ እንስሳ የለም !! በመሀል አዲስ አበባ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024 the tour,drive&review relaxing walking tour ethiopia addis ababa close up ethiopian walking tour and driving town zewari walking tour Etour TY traveles the tour walk,driv&review feti vloges
🛑 CMC ቅዱስ ሚካኤል ውብ ሆኗል!! /የእነ ክንትር ፍተላወች Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024
Переглядів 7 тис.14 днів тому
# CMC ሚካኤል ውብ ሆኗል!! /የእነ ክንትር ፍተላዎች/ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024
🛑 በሰራችሁት ስራ ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች መንበረ ጸባኦት ቅድስተስላሴ ካቴድራል Addis Ababa ETHIOPIA 4K 2024
Переглядів 1,3 тис.14 днів тому
#በሰራችሁት ስራ ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች መንበረ ጸባኦት ቅድስተስላሴ ካቴድራል Addis Ababa ETHIOPIA 4K 2024
🛑 ከ70 ደረጃ እስከ አፍንጮ በር የወንዝ ዳር ልማት Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024
Переглядів 10 тис.14 днів тому
# ከ70 ደረጃ እስከ አፍንጮ በር የወንዝ ዳር ልማት Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024 relaxing walking tour ethiopia addis ababa close up ethiopian walking tour and driving town zewari walking tour Etour TY traveles the tour walk,driv&review feti vloges
🛑 ያበደ መንገድ! ከተባበሩት እስከ ሚካኤል Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024
Переглядів 3,2 тис.21 день тому
# ያበደ መንገድ! ከተባበሩት እስከ ሚካኤል Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024 the tour,drive&review relaxing walking tour ethiopia addis ababa close up ethiopian walking tour and driving town zewari walking tour Etour TY traveles the tour walk,driv&review feti vloges
🛑 ከ6 ኪሎ እስከ ስብሰባ ማዕከል በፍጥነት እየተሰራ ያለ መንገድ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024
Переглядів 6 тис.21 день тому
# ከ6 ኪሎ እስከ ስብሰባ ማዕከል በፍጥነት እየተሰራ ያለ መንገድ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024 the tour,drive&review relaxing walking tour ethiopia addis ababa close up ethiopian walking tour and driving town zewari walking tour Etour TY traveles the tour walk,driv&review feti vloges
🛑"አፈረሱት አሉ ውቤ በረሃን" ትንቢት ነበር ? Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4 K 2024
Переглядів 12 тис.21 день тому
# "አፈረሱት አሉ ውቤ በረሃን" ትንቢት ነበር ? Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4 K 2024 the tour,drive&review relaxing walking tour ethiopia addis ababa close up ethiopian walking tour and driving town zewari walking tour Etour TY traveles the tour walk,driv&review feti vloges
🛑 በአስገራሚ ፍጥነት ከ4 ኪሎ እስከ 6 ኪሎ እየተሰራ ያለው መንገድ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024
Переглядів 26 тис.28 днів тому
# በአስገራሚ ፍጥነት ከ4 ኪሎ እስከ 6 ኪሎ እየተሰራ ያለው መንገድ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024 the tour,drive&review relaxing walking tour ethiopia addis ababa close up ethiopian walking tour and driving town zewari walking tour Etour TY traveles the tour walk,driv&review feti vloges
አይ መርካቶ ! ስንቱን... Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024
Переглядів 5 тис.Місяць тому
# አይ መርካቶ ! ስንቱን... Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024 the tour,drive&review relaxing walking tour ethiopia addis ababa close up ethiopian walking tour and driving town zewari walking tour Etour TY traveles the tour walk,driv&review feti vloges
🛑 ከ ጃክሮስ አስከ ቶቶት ሁለተኛው ዙር Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024
Переглядів 8 тис.Місяць тому
🛑 ከ ጃክሮስ አስከ ቶቶት ሁለተኛው ዙር Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024
🛑 ቀጨኔን በወፍ በረር Addis Ababa walk and talk ETHIOPIOA 4K
Переглядів 2,1 тис.Місяць тому
🛑 ቀጨኔን በወፍ በረር Addis Ababa walk and talk ETHIOPIOA 4K
🛑 ፒያሳን ፍለጋ!? Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K zewari walking tour addis ababa close up
Переглядів 12 тис.Місяць тому
🛑 ፒያሳን ፍለጋ!? Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K zewari walking tour addis ababa close up
🛑 እርይ በከንቱ ማለት ቀረ? Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
Переглядів 23 тис.Місяць тому
🛑 እርይ በከንቱ ማለት ቀረ? Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
🛑 ካሳንቺስ!! እየተፋጠነ ያለው መንገድ Addis Ababa walkand talk ETHIOPIA 4K zewari walking tour
Переглядів 8 тис.Місяць тому
🛑 ካሳንቺስ!! እየተፋጠነ ያለው መንገድ Addis Ababa walkand talk ETHIOPIA 4K zewari walking tour
🛑 ሃያ ሁለት በካምፓላ! ሁለተኛው ዙር የኮሪደር ልማት Addis Ababa walk and talk ETHIOPIOA 4K zewari walking tour Etour
Переглядів 8 тис.Місяць тому
🛑 ሃያ ሁለት በካምፓላ! ሁለተኛው ዙር የኮሪደር ልማት Addis Ababa walk and talk ETHIOPIOA 4K zewari walking tour Etour
🛑 ሜክሲኮ!!! እየተንቀረፈፈ ያለው የመንገድ ልማት Addis Ababa ETHIOPIA 4K zewari walking tour addis ababa close up
Переглядів 2,3 тис.Місяць тому
🛑 ሜክሲኮ!!! እየተንቀረፈፈ ያለው የመንገድ ልማት Addis Ababa ETHIOPIA 4K zewari walking tour addis ababa close up
🔴በአዲስ ሰማይ ስር ምሽቱ ደመቀ!! እኛኮ በጆንትራ ቮልታ በቤል ቦተም ሱሪ በሱፐር ሚኒ በሻፍት ጫማ...ADDIS ABABA ETHIOPIA 4K
Переглядів 4,4 тис.Місяць тому
🔴በአዲስ ሰማይ ስር ምሽቱ ደመቀ!! እኛኮ በጆንትራ ቮልታ በቤል ቦተም ሱሪ በሱፐር ሚኒ በሻፍት ጫማ...ADDIS ABABA ETHIOPIA 4K
🛑ሽሮ ሜዳ! ከ6 ኪሎ የቀጠለው ልማት...Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
Переглядів 15 тис.Місяць тому
🛑ሽሮ ሜዳ! ከ6 ኪሎ የቀጠለው ልማት...Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
🛑አዲስ አበባ ውሃ ስንቁ ሰፈር ? Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
Переглядів 3,9 тис.Місяць тому
🛑አዲስ አበባ ውሃ ስንቁ ሰፈር ? Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
የሰንበት ጥሞና ጉዞ በአራት ኪሎ Addis Ababa ETHIOPIA 4K
Переглядів 1,2 тис.Місяць тому
የሰንበት ጥሞና ጉዞ በአራት ኪሎ Addis Ababa ETHIOPIA 4K
እየተጣደፈ ያለው የጫካ ፕሮጀክት መንገድ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
Переглядів 20 тис.Місяць тому
እየተጣደፈ ያለው የጫካ ፕሮጀክት መንገድ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
መገናኛ ድልድዩ ለምን ፈረሰ? Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
Переглядів 31 тис.Місяць тому
መገናኛ ድልድዩ ለምን ፈረሰ? Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
ከ5 ኪሎ የቀጠለው ልማት ስብሰባ ማዕከል ደረሰ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
Переглядів 17 тис.2 місяці тому
ከ5 ኪሎ የቀጠለው ልማት ስብሰባ ማዕከል ደረሰ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
ደራሲው በደሴ መቄዶኒያ ኑ ጎብኙን ይላሉ DESSIE walk and tgalk
Переглядів 7642 місяці тому
ደራሲው በደሴ መቄዶኒያ ኑ ጎብኙን ይላሉ DESSIE walk and tgalk

КОМЕНТАРІ

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 6 годин тому

    Thank you for nice explanations. Can you go to Gonder before the epiphany’s celebration?

  • @daniel4799
    @daniel4799 9 годин тому

    የአብዛኛዎቻችን ኢትዮጲያዊም ሆነ ኤርትራዊ የዚች ምድር ላይ አጭር የህይወት ቆይታችን በጣም ሚስጥር ፣ ድብቅ፣አኩራፊ እና በሁለንተናዊ ውርደት ውስጥ ወድቀን ራሳችንን የምንሸነግል ህዝቦች ነን!! ለዚህም ነው ከትዳር ውጭ የተወለደን ሰው ታሪኩን እና ማንነቱን ስንደብቀው እና ስናሸሸው የምንኖረው !!!መሰልጠን ማለት የተደበቀውን መግለጥና መነጋገር መሆኑን ልንለዳ ይገባናል::በተለይ በዚህ ዘመን አለም ሁሉ በሶሻል ሚዲያ አደባባይ በወጣበት ግልፅ ዘመን!!!!!

  • @AbrahamDebesay-k3d
    @AbrahamDebesay-k3d 10 годин тому

    ሲጀመር እስካሁን የት አመሸሕ መቼም ጠጅ ስጠጣ እንደማትለኝ ርግጠኛ ነኝ የአማን ልጆችም ሆኑ ልጆች ልጆችም ኤርትራ ኤርትራ ነዉ የሚሸቱት የአንተን አማን አዶም ሶማሌ ላንድ ወደብ ሄደህ ፈልግ ግዜህ አታጥፍ ምርጥ ምርጡን የኛ ነዉ የሚል መጋኛ ነዉ የመታችሁ መሰለኝ ጦጲያዊያን እረ ተዉ ወደ የት ልሰደድ እረ ጉበዝ

  • @illentzehaie4508
    @illentzehaie4508 10 годин тому

    ዕድሜው ከኣምሳ በላይ መሆን አለበት

  • @yacobfantaye4658
    @yacobfantaye4658 10 годин тому

    አማን ከሞቱ 50አመት ሆናቸዉ ታድያ ይህ ሰዉ ከ50አመት በላይ ይሆናል???

  • @yacobfantaye4658
    @yacobfantaye4658 10 годин тому

    ጠያቂዉ ደንቆሮ ነዉ እድሜ መጠየቅ አልቻለም

  • @brhanalem5387
    @brhanalem5387 12 годин тому

    እናንተ ሰዎች ምን ሆናቹ ኤርትራ ኣልተገነጠለችም ! ኤርትራዊያን እንዲገነጠሉ? ቅስቀሳ ኣደረጉ 😮ያልሆነ ነገር ኣትናገሩ ኤርትራ እኮ ከ ኢትዮፒያ በሃይል ነዉ 14 ክፍልሃገር ብላ የተጠራች እንጂ 1952 በፈረንጅ ኣቆጣተር ሃይለስላስየ በሃይል ደበለቀን ኤርትራ መርየትዋ እንጂ ህዝባዋን ኣያስፈልገንም ብለዉ በሚያሰቅቅ ግፍ መግደል ማቃተል ቤት ሰዉ እያለ ዉስጥ ማቃጠ ኤርትራ የ ኤርትራዊያን ላሉ ሰዎች ሰዉ እያየ ለለሎችህ ማስተማርያ ተብለው በኣደባባይ በስልክ ማነቅ መረሽሀ ተያያዙት እዉነት ለማወቅ ከፈለጋቹ ታሪክ መርምሩ ከ 1952 ቦሃላ ክ1952 በፊት እዩት ታሪኩን ኣብስንያ ትባል ነበረችህ ኢትዮፒያ ካርታ እዛ እዩት ወይም የ ሃይለስላስየ ኦፊስም ካርታው ኣለላቹ ኤርትራን የለለባት ካርታ መንግየም ያው ነው እምቢ ያለ ሰው ጥይት ኣጉርሰዉ ኢያለ ሰው በሂወት እያለ በታንክ መግደል በኣየር መደብደብ ማቃጠል ሁሉም ኣንድ ናቸው እኛ ታሽተናል በግፍ ግን ጌታ ትልቅ ነው የጌታ እጅ በራሳችን ኣለ እንግዲህ ሰው የዘራው ነው የሚያጭደው እዉነት ታሪክ ንገሩ ለታዳጊዎች ለተወለደ ወዲ ዉግያ ቆንጆ ኣይደለም እዉነት ካወቀ ሰው ተከባብሮ ይሄዳል ልክ ሳማፎሮ ቢጫ ተተንቀቅ ኣረንጓድየ ሂድ ቀይ ቆም ሁሉ ተከባብሮ ይሀዳል በዉጭ ሃገር በቀይ ከሀድክ ወይ ትቀጣለህ ወይም ኣደጋ ይደርስሃል ለብዙ ሰዉ ስለዚህ እዉነት ማናገር ኣርነት ያወጣል ኮመንት የምትጽፉ ደግሞ ይገርማል ኣማን ኣንዶም ጀግና ኢትዮፒያዊ ነው ትላላቹ ዘራይ ደረስ ደግሞ ጀግና ኢትዮፒያዊ ትላላቹ ኤርትራዉያን ናችሀው እናንተ ምንም ስህተት የለባችሁም ዉሽሀት እየሰማችህ ናቹ❤

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 12 годин тому

    apart frpm the private palaces /buildings there is no light in the central statue of arata kilo ..witness of the patriots' achieviement

  • @MimiEtho-nw5mz
    @MimiEtho-nw5mz 13 годин тому

    Enamesegenalen

  • @MimiEtho-nw5mz
    @MimiEtho-nw5mz 13 годин тому

    Waw betam tizita weste gebahu 25 anet befet

  • @sabat1176
    @sabat1176 14 годин тому

    Derg sewu yemibela fashishit.nebere.eritrawi jegna Aman Andom.

  • @FekerteSahle
    @FekerteSahle 15 годин тому

    Ahun YeDNA zemen ketegnanug nrgeru yefetal Egeziabeher yerdeh

  • @hiwettesfai4970
    @hiwettesfai4970 15 годин тому

    አማን ዓንዶም አምበሳ ው ኤርትራዊ ለዚህ ነበር አስመራ ስተዴም ምጥቶ እኔ ወንድማችሁ ነኝ ያላቸው።

  • @adighebre1215
    @adighebre1215 16 годин тому

    ከቅንነት ተነስተው፣ በቅንነት የተገለጹት፡ ከዚህ በታች የቀረቡት ኣብዛኞቹ ሐሳቦችን ብቻ፣ በደንብ በመልቀም፡ አዋሕዶ ፍጻሜ ላይ ለመድረስ፡ ጋዜጠኛውና ባለታሪኩ የተራቀቀ ክለሳ ቢያደርጉ፣ ጀነራል ኣማንን በአድናቆት የምንመለከት ሰዎች፣ ከነፍሳቸው ጋር ኣብረን ´´ዕረፍት´´ እናገኝ ነበር።

  • @muluaseged5266
    @muluaseged5266 17 годин тому

    መግቢያው ላይ ስለኤርትራ ጀነራል አማን ብለዋል ብለህ ያወራኸው እንዳንተ የወሬ ፋብሪካዎቹ ደርጎችና በማቃጠር ስልጣን የሚወደውና የሰው ድርሰት ተርጉሞ ደራሲ የተባለው ለበአሉ ግርማን ህይወት መጥፋት ምክኒያት ከሆኑት አንዱ ማሞ ውድነህ የፈበረከውን ወሬ ሸጦ መጽሐፍ ጻፈ ያልከውን ስሰማ ማፈሪያ ብዬሀለሁ። የልጁ ጉዳይ ዲ ኤን ኤ ባለበት ዘመን ውስብስብ ማድረግ አያስፈልግም ። ልጁ ዕድሜው ከ 50 ካነሰ ታሪኩ ድርሰት ነው። ምክኒያቱም ጀነራል አማን ህዳር 14ቀን 1967 ዓም ማታ ነው የተገደሉት ። ከዛ በፊት የተወለደ ከሆነ 50+ መሆን አለበት ማለት ነው። እትዬ ጽዮንም በቅርቡ አልፋለች። ሚካኤል ጊታር እየተጫወተ በትልልቅ የሙዚቃ ባንዶች ሲሰራ ስለነበረ ለማግኘት ቀላል ነበረ በወቅቱ ። ብቻ ሳንቲም ለመለቃቀም የጀግኖችን ታሪክ ባታበላሹ ስማቸውንም ባታጠለሹ መልካም ነው!!!!!!

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 21 годину тому

    አማን አንዶም ከሞቱ ሃምሳ ዓመታቸው ነው። አንተ ስንት ዓመትህ ነው?

  • @AchamManaye
    @AchamManaye 23 години тому

    መጀመር ዳቤ የዉሸት ሥራ መጠለይ

  • @faithakbar453
    @faithakbar453 23 години тому

    So who cares what big deal about Aman andam where ever his Ethiopian scarf 🧣 for Ethiopia we don’t care the Eritrea we lot of Heroes General???????Always Ethiopia all they’re lies for everything even Ethiopia history fake story,propaganda ,we Ethiopia we never colonized but Italy 5 years stayed heilaslasia 🏃‍♀️ Run away from Ethiopia we have 3000 history where every thing dream movie 🍿 such lies Ethiopia no trustworthy maybe see just like entertainment or fun that all ??????????

  • @Emeb246
    @Emeb246 23 години тому

    እናመሰግናለን አንዳንዴ ታስቀናለህ ፀሀዩ ሃይለኛ ነው ማለት ለምዶብሃል መሰለኝ በማታም ትላለህ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 День тому

    ዛሬ ሰብሰክራይብ አደረግሁ ከካናዳ ተነግሮኝ አሪፍ አዘጋጅ ነህ በርታ ።

    • @-theabyssiniatv2388
      @-theabyssiniatv2388 23 години тому

      @@mogesgebreyes8766 ክብረት ይስጥልኝ ኑርልኝ ወንድሜ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd День тому

    ሓገርን ኣስፍቶ መያዝና ተስማምቶ ኣብሮ መኖር በጎሰኞች ቢጠላም ህዝባችንን ኣፍሪካዊውን ለማዳን ካላመቸ ቦታ ወደ ተመቸ ቦታ ወስደን ከወንድምና ዕህቶቻቸው ጋር ተቀላቅለው ዕንዲኖሩ ከዓደጋው ኣርቀን ዕናሰፍራቸዋለን። ይጎሳ ክልል ኣፓርተይድ የመገፋፋትና የማያባራ ፀብ ኣንጋሽን የጠላነው በምክንያት ነው። የቋንቋ ልዩነት ፍቅራችንን ኣይንደውም፣ ኣያስፈራንም ኣንወነጅልበትም። ለማይቀረው መፈናቀል መሰናዳቱ ይጠቅማል። ዓፋር ዲፕረሽን ተብሎ በዓጥኚዎች የተከለለው ቦታ ከባህር ጠለል ከመቶ ሁለት መቶ ሜትር በታች ስለሆነ በውሃ ስር በፍጥነት መጥለቅለቁና መግባቱ የማይቀር ነው። ሥለዚህ ከወዲሁ ሃገሪቷ ውሥጥ ስምጥ ሸለቆውን ተከትለው ያሉ በቀኝም ሖነ በግራ ከ ፭ ኪሎ ሜትር ባላነሰ ርቆ መጠበቁ መስፈሩና መራቁ ይመረጣል። ዓንድም ፀሎትና ጩኸት ኣያድናቸውም። ብልፅግናን ብትጠይቁ ፕላስተር ለጥፉበት ይቆማል ይጠገናል ዕንደሚሉ ጥርጥር የለንም። ይሄ የፍል ውሃ ምንጭ ላወቀበት ብዙ ሜጋ ዋት ኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጪያ ጣቢያ በሆነ ነበር። በቀላል ኣፈና ማስተንፈሻው ላይ ተርባይን ቢገጥውም ግፊቱ ያላቋረጠ ዝርዮሽ ፈጥሮ ብቀርብ ያሉ መንደራትን ፍጆት በከለለ ነበር።

  • @sulimanomer7668
    @sulimanomer7668 День тому

    Ateterater kayut yfelgutal mn agebah

    • @GebreshetGessesse
      @GebreshetGessesse 10 годин тому

      አንተ ይልቁን በማታዉቀዉ ነገር ጉዳይ ገብተህ ቀላመድክ

  • @sulimanomer7668
    @sulimanomer7668 День тому

    Astesasebh tebab new

  • @sulimanomer7668
    @sulimanomer7668 День тому

    Inatu eretrawit aydelechm yanadedeh yhe new dedeb

  • @sulimanomer7668
    @sulimanomer7668 День тому

    General bihon sew aydelm inde abatu bihon mn ydenkal yemtnagerewn asbh tenager

  • @yifat-o4w
    @yifat-o4w День тому

    BRAVO! ከአራተ ኪሎ ፣በኧሪ በከንቱ ድልድይ አድርገህ ወደ ላይ ወደ ፒያሳ የተሠራውን ብታሳየን ?! እናመሠገንናለን

  • @taduaweke7495
    @taduaweke7495 День тому

    The light is to much ot looks like Christmas

  • @loulou453cr
    @loulou453cr День тому

    ባታሳየው ይሻል ነበር ! በጨለማ አትቅረፅ , በቀን ይሻለል !!!

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w День тому

      በጭለማም አአ ምን እንደምትመስል ያሳየን እንጂ!

  • @woine123
    @woine123 День тому

    ሁሉን ስታስታውስ እንዴት ይሄን እረሳህ? "ውርጭ ከጥምቀት ቦኃላ የለም"! ይባል ነበር::

  • @ghirmayteklu-s7w
    @ghirmayteklu-s7w День тому

    Sijemer Ethiopian Ende ager endtxera yareguat Eritrawyan nachew yemejemerya ayer hail abrari Eritrawi new abraha deboch ena zerai deres yemesaselut Eritrawyan nachew

  • @lamrof
    @lamrof День тому

    መብራቱ በዝቷል። የወርቅ ቤት መስሏል ብላለች ያቺ ቤተልሔም የሚሏት ህዝባዊ ገጸባሕርይ። በበኩሌ ከማሳመርም አጉል ነገር ሆኗል። እንዲህ የሚሆነው ለበዓል ነው እኔ እስከማውቀው ድረስ።

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm День тому

      ከቤተክርስቲያን ወጥታ ደጅ ላይ መኪናዋ ውስጥ ተቀምጣ ባለጌና ትንሽነቱዋን የሚገልፅ ስድብ በምትቃወመው ስው ላይ የምታወርድ ስውን እንደ ቁምነገረኛ ተቺ ምነው አቀረብካት? እሱ ቅዳሜ ገብያ ወጥታ እንደስው የማስብ ችሎታዋና ስባዊነቱዋን ሽጣ የተመለስች ነች

  • @ghideonortho4957
    @ghideonortho4957 День тому

    የጀብዱ የጅግና ጀነራል ልጅ ከሆነ ለምድነው መነጋገር የማይጅል ።

  • @samsonyohannes161
    @samsonyohannes161 День тому

    በሳይክል መጠቀም ገና ነን። ለምንድነው ዋጋው ውድ ሆኖ ነው ወይስ አሁንም አመቺ ያልሆነ ጉዳይ አለ? ሌላው ያየሁት እንደ ችግር የሚታየኝ፡የማንሆል አሰራሩ አሁንም አልተሻሻለም። ትንሽ ቆይቶ ወድያው ይደረመስና በሰውም በተሽከርካሪም አደጋ ሲፍጥር ይታያልና አስተያየት ቢሰጥበት።

    • @lamrof
      @lamrof День тому

      ሰው በምን አቅሙ ይጋልባል? ቢስክሌት መጋለብ እኮ አቅም ይጠይቃል። አፍጥኖ ያደርሳል ነገር ግን ካልተበላ አቅም ያጥራል። በተጨማሪም የቢሲክሌት ዋጋ እጅግ በጣም ውድ ነው።

  • @MuhammedNaser-w2b
    @MuhammedNaser-w2b День тому

    Yet hager style nw yihe light?

    • @pearls1626
      @pearls1626 День тому

      YeEthiopia!

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 15 годин тому

      @@MuhammedNaser-w2b Las Vegas Style ነዋ!

    • @MuhammedNaser-w2b
      @MuhammedNaser-w2b 14 годин тому

      @yifat-o4w fas Vegas nw yalkew?

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 29 хвилин тому

      @@MuhammedNaser-w2b እሱማ የአንተ አካባቢ ነው።

  • @GebreshetGessesse
    @GebreshetGessesse День тому

    አመሰግናለሁኝ

  • @GebreshetGessesse
    @GebreshetGessesse День тому

    ኧረ ለዛዉም በዚህ ዘመን ይቻላል

  • @user-eu7up9of2i
    @user-eu7up9of2i День тому

    ያሳካልህ !

  • @mestewalie6479
    @mestewalie6479 День тому

    አማን የኢትዮጵያ ጀግና ነው አምነው አንድ ሆኖ የተሰዋ የድሮ አባቶች ጀግኖች ናቸው ደስ ይለኛል ።

    • @Rasamabaafar
      @Rasamabaafar 12 годин тому

      ታሪክ ሚለው ኤርትራዊ እንደሆነ ነው።መገደያ ምክንያታቸው ምንድነው ታውቃለህ?

    • @Sky20844
      @Sky20844 10 годин тому

      የኣማን ቤተሰብ ኤርትራ (ሓጋዝ) የሚባል ከተማ ሆቴል ኣላቸው

    • @girmatelk8457
      @girmatelk8457 6 годин тому

      ኤረትራዊ ጅግና ለኢትዮጽያ ታሪክ መስራት ፡ መጨረስታው የውሽት ታሪክ ስጥቶ መግደል ማኣስር ስም መጥፋት ኖው። ኣማን የጂግኖች ጂግና ኖው። ያሳዝናል በድቄት ስፋሪ ጋላ ሂዎቱ ማለፉ።

  • @anthoniemark2494
    @anthoniemark2494 День тому

    ATEWASH , Eritryanoche Bemnem Aynet lijochachewen Aytelum Begonem Biweldu. WUSHETAM

  • @anthoniemark2494
    @anthoniemark2494 День тому

    Ye Aman Andom ihete Weizero Tsion Yemotechiwe Bejerbe gize Newe Yemotute. Behiwet iyalu Weizero Tsion Lemen Altenagerkem?? WUSHETAM . Bemote Sewe Atkelede.

  • @woldemirach5669
    @woldemirach5669 2 дні тому

    My brother if what you said is true find your sister and brother. I have a great respect to general Aman. My house not far from where the general lived and I have a bad memory after I saw how his residence has badly damaged by Tank after his death near former Lielt Tsehay Hospital, old airport.

    • @FekerteSahle
      @FekerteSahle 15 годин тому

      Enamgirebet Newbern shamfabricaw Gare never beaches yezan lelet WedHospial 9werergus leveled we'd hospital leveled exaw leveled tankudermeso gebeto wetaderoch mekina leteweddersalet asalfuwchew below ajew betel asalefun alresawem Novemver 48 ametu leveled best legit Nahum Aman wendlejei tewlde

  • @theredsealion6342
    @theredsealion6342 2 дні тому

    በስንት ዓመተምህረት ነው የተወለደው ? የአማን ዓንዶም ልጆች ለመቀበል የDNA ምርመራ መጠየቃቸው አይቀርም ምን ያህል ለዚህ ዝግጁ ነው ? ዕውነታውን DNA ስለሚለየው እንብዛም አያሳስብም ! ሆኖም ግን በክርስትና አባቴ ስም ነው የምጠራው ያለ መሰለኝ ባልሳሳት የጀነራል አማን ልጆች አዲስ አበባ ነበሩ ነገር ግን ደርግ ለመግደል የሞከረ አይመስለኝም ልጆቹን የስንት ዓመት ጎረምሳ ቢሆን ነው በዚያን ጊዜ ስሙን ለመቀየር የተገደደው ? የደርግ መንግስትስ ምንያህል ስጋት ቢያድርበት ነው ለአቅመ አዳም ያልደረሱ ልጆችን የሚያድነው ?

    • @GebreshetGessesse
      @GebreshetGessesse День тому

      እንግዲህ እናቴም የነሱ የቅርብ ዘመዶችም አሉ ነበሩ በወቅቱ ከነሱ የተነገረኝን እንጂ እናንተ እንደምትሉት አይደለም አየህ እኔ ይሄንን ሳደርግ መረጃና ማስረጃ ይዤ ነዉ በዚህ ሚዲያ የወጣሁት ነገ የማፍርበትን ነገር ለማድረግ እንዳልሆነ እንድታዉቅልኝ ።ደግሞ ያለፈ ነገር ነዉ ፍላጎቴ እህትና ወንድሜን ለማወቅና ለመገናኘት እንጂ ሌላ ምን ይኖራል ብለህ ነዉ

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 2 дні тому

    He resemble Amanamdemichel his face is long like him

  • @Barry-m3w
    @Barry-m3w 2 дні тому

    ጀነራል ኣማን: ኩሩ : የጀግኖች ጀግና: ክቡር የኢትዮጰያ ልጅ! ምሥራቅ አፍራካን ያ,ን ቀ ጠ ቀ ጠ: ጠላትን የሰባበረ: ጀ ነ ራ ል ተለየን እንጂ ኣልሞተም:: ኢትዮጵያ እና የኢትዮጰያውያን ጀግኖች በክብር እየዘከርዋቸው::የኢትዮጵያ ታሪክም እንደዚሁ:!!! ይህን የማይረዳ ፈ ን ድ ያ ካለ ገመድ ይዞ ይታነቅ::

  • @Barry-m3w
    @Barry-m3w 2 дні тому

    የክብሮች ከቡር ጀግናው!! ኣማን ሚካኤል ኣንዶም: ተለየን እንጂ አልሞቶ!!! በኢትዮጵያ ታሪክ ኣከባቢውን በጀግንነት ያንጰረጰሩ ጀግና: ታናሾቹን ስለናቀ:እና ስለናቀ: በእብሪት ለጡባቸው በመትረየስ ረፍርፈው ተሰናበቲ:: የማያሳዝን: እንደ ወታደር: ጠላትን መቅደም ይገባቸው ነበር::

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 2 дні тому

    በጣም ሰፈራቺን አወደሙን ብቻ ይሁን ምን እናድርግ ተበታተንን. እንቃጠል ቤትም ነበር ጠጅ ቤት ብቻ ሳይሆን ሃሃሃሃ

  • @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto

    ይሄ ሰፈር አለ ሰንቱን አሳለፍንበት 🌿🕊እግዚአብሔር🕊🌿 ይመስገን ከስንቱ ጠብቆ እዚህ አደረሰኝ ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 2 дні тому

    ልክ ነው 31 ቁጥር ነበረች ነሽሮ ሜዳ መለያዋ!! ግን ስድስት ቁጥርም ወከቄራ አዲሱ ገበያ የምትሄደውም ብዙ ባስ ይመደብ ነበረ።አሁን ግን አላውቅም ።

  • @kudusantesfa8146
    @kudusantesfa8146 2 дні тому

    mamen yikebdal ye su anegager.

  • @WakOda-z7i
    @WakOda-z7i 2 дні тому

    Your videos is not good as before, bro. What going on?