ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ሙዓለ ንዋዮች ገበያን መርቀው ሲከፍቱ ያደረጉት ንግግር Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 83

  • @Jossykase-cx9zj
    @Jossykase-cx9zj 12 днів тому +24

    የኔ ዘመን ምርጡ መሪ❤ እድለኛ ነኝ

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 12 днів тому +31

    ብዙ የማይደፈር ነገሮችን በእግዚአብሔር አምኖ እና ተማምኖ የደፈረ ሰው እንቁ መሪያችን ዶከተር አብይ አህመድ አል ተባረክ።!!!

  • @AbabuMegrsa
    @AbabuMegrsa 12 днів тому +16

    አብቹ የአባቱ ልጅ የእሳት ትንታግ!!ያበረታህ እግዚአብሔር ለዘላለም ይክበርልን።

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op 12 днів тому +22

    ታታሪው መሪያችን አብቹ በርታልን ካንተ ጎን ነን ብዙአችን የሚለፈልፉትን አትስማ🇪🇹❤️🇪🇹

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m 12 днів тому +17

    🇪🇹 PM Abiy Ahmed The Pioneer of Technology and Innovation for new generation of Ethiopians!🇪🇹 🌹

  • @NadiHemmat
    @NadiHemmat 12 днів тому +19

    አብያችን በርታልን

  • @osmansirag-vu6nn
    @osmansirag-vu6nn 12 днів тому +11

    በርታልን የኛምርጥ መሪ

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 12 днів тому +8

    እግዚአብሔር ይባረክ!!!!

  • @JustaThoughtUSA
    @JustaThoughtUSA 12 днів тому +5

    🎉🎉🎉🎉CONGRATULATIONS 🎊 👏 💐

  • @WondyifrawWoldemariam-q5r
    @WondyifrawWoldemariam-q5r 12 днів тому +4

    ሃይ ትልቅ ሰው ..... !!!!! ተባረክ .... ተባረኩ .... ድንቅ ሰው ነህ እውነት!!!!! ተባረክ ተጠበቅ ፈጣሪ በሙሉ ኃይል ፍቅር እውነት ደስታ ሰላም ይምራህ ወንድሜ ..... እኛ ኢትዮጵያዊያን ወደ ልካችን ወደ ማንነታችን እንድንመለስ ትመራን ዘንድ ፈጣሪ ይምራህ .... !!!!!

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 12 днів тому +5

    እውነት ነው። ዛሬ እንደዚህ አይነት ጥሩ መሰረት ካላስቀመጥን ወደፊት ሁሉንም እድሎች እና ስኬት ማየት አንችልም።

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 12 днів тому +6

    አብቹ በርታ !!🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yohanshailu1157
    @yohanshailu1157 12 днів тому +6

    ❤❤❤, Ethiopian can do anything with Gods jesus christ help.

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga371 12 днів тому +6

    You are the only one prime minister, did great job

  • @tagelabrar3739
    @tagelabrar3739 12 днів тому +1

    ድንቁ ሰዉ እንወድሃለን❤

  • @tsigiekumssa7972
    @tsigiekumssa7972 12 днів тому +2

    Thank you so much all Ethiopians! This a great accomplishment 👏 👌 🎉❤🎉

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 12 днів тому +11

    ይህ ነው የሚፈለገው እስቶክ ማርኬት የዘመናዊ ኤኮኖሚ መሠረት ከሚባሉት አንዱ ነው።

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 12 днів тому +3

    እብቹ ምርጥ ድንቅ ብርቅ መሪያችን !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohanshailu1157
    @yohanshailu1157 12 днів тому +4

    I am really happy about it.

  • @NegashYifra
    @NegashYifra 12 днів тому +3

    እወድሀለሁ ዶክተር አብይ አህመድ የኔ አላማ ሁሉም የኢትዮጵያ ተፎካካሪዎች ስዎች ግለሰቦች የሚያቀርብትን ቅሬታ ሀሳብ ተቀብለን ሰምተን አስተካክለን ደምረን የተሻለች ያደገች ሁሉም የኢትዮጵያ የሚደሰትባት ሀገር መፍጠር ነው በተለይ ዲያስቦራው ብዙ ልምድ እውቀት ስላላቸው ሀሳባቸውን ተረድተን አብረን በመስሪት መጠቀም አለብን እላለሁ

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 12 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerguat
    @zerguat 12 днів тому +1

    የምንመኘው ሁላ እየተከናወነ ነው ፤ መጥፎ መጥፎ ክስተቶችን እያነፈነፍን ከማጮህ ለበጎ ስራዎችም አለማመስገን ንፉግነት ነው ። እናመሰግናለን

  • @SmonMr
    @SmonMr 11 днів тому

    Ethiopia first.

  • @greatPrinceMike
    @greatPrinceMike 12 днів тому +4

    ❤🇪🇹❤️

  • @almazpasqual1120
    @almazpasqual1120 12 днів тому +4

    የየኢት/ጠ/ሚ Dr. አብይ አሕመድ ለኢት/ና ለሕዝቡ መልካም ማድረግና እድገት ስላሳየኸን እግዚሐብሄር አምላክ አብዝቶ ይበርክህ ከክፉ ይጠብቅ ለአመራርህ ሞገሥ መወደድ አብዝቶ ይስጥሁ ምርጫችን ነሕ አይዞህ በርታ ጽና ለልብሕ ሐሳብ የተሳካ መከናወንን ይስጥህ::

  • @tsigiekumssa7972
    @tsigiekumssa7972 12 днів тому +2

    We love you PM. Dr. Abiy Ahmed. God bless you and your family!

  • @yayahala615
    @yayahala615 12 днів тому +3

    አብቹ ❤

  • @asrategirma5206
    @asrategirma5206 12 днів тому

    God bless my hero pm 🙏🇪🇹🇪🇹

  • @maherbahar645
    @maherbahar645 11 днів тому

    You did good 👍 but make it' balanced for people who are in the country

  • @emunman
    @emunman 12 днів тому

    Good jobb ethiopia Gaverment.

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 11 днів тому

    አብቹ የተገነባችን ሀገር ቢመራ ከአለም ምርጥ 3 መሪዎች አንዱ ይሆን ነበር
    አውርቶ አደሮች ያውሩ አንተ በዝምታ ስራህን ስራ 👍
    🇪🇹❤️

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 11 днів тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-jd2zj2qm1gGA
    @user-jd2zj2qm1gGA 12 днів тому

    ያምራል ዲጅታል ኢትዮጵያ ለቴክኖሎጅሞ ሆነ ለልማታችን በጣም ወሳኝ ነው። ይህ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት።

  • @SmonMr
    @SmonMr 11 днів тому

    Profound ethiopia first

  • @onelove2817
    @onelove2817 12 днів тому +6

    The idea to create Ethiopian stock exchange market during Haile Selassie regime. Before this happen fascist and illiterate Derg came to power and killed it because its guiding principles were socialism and communism.

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 11 днів тому

    * MAY THE ETHIOPIANS '🇪🇹 ECONOMICS IN DEVELOPS FOREVER FROM HIGHLY SKILLS !!!
    * I AM GREATLY AND STRONGLY SALUT THE TRUE OF THE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 DR.ABIY AHMED AND FIRST LADY ZINASH TAYACHEW FOREVER 💙!!!!!!!!!!!!....
    * PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!!
    * I AM VERY EXCITING !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @nana2009able
    @nana2009able 12 днів тому

    We are seeker of knowledge. We will keep learning. Slowly but surely. No MESHKEDADEM. Hope this system works for the poor person like me.

  • @ማድያዋኬና
    @ማድያዋኬና 12 днів тому +2

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️☝️☝️☝️☝️☝️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @seyoumtesema711
    @seyoumtesema711 10 днів тому

    ስለ ማነዉ ሚያወራዉ ?? ኑሮ ከበደን

  • @habtamugemechu8414
    @habtamugemechu8414 11 днів тому

    ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ መሳጭ ንግግር ዉስጥ የገረመኝ እና የተመቼኝ ነገር ባንክንግ እና ESX ተደጋጋፊ እና አንዱ የሌላኛዉን ክፍተት በመሙላት ኢትዮጵያን ያሳድጋሉ (which is exactly equivalent to the the concept of መደምህር) እና ዛሬ የማንችለዉ እና የሚሳካልን ጉዳይ ባይመስለንም ጀምረን ለልጆቻችን ምሳሌ በመሆን ፈር በመቅደድ እንሰራለን የሚለዉን ጉዳይ ለማስገንዘብ ጂቡቲ ላይ ከ100 አመት በፊት ፊታዉራሪ ተክለሓዋሪያት ያጋጠማቸዉን ታሪክ ያስታወሱንበት ጉዳይ እንዴት ይገርማል መሰላችሁ??
    ይህችን ሀገር እራሷን ችላ እንዲትኖር እና እንዲትበለጽግ ለሚያደርጉት ጥረት እና ትጋት እግዚአብሔር ይባርካቸዉ።

  • @asnakeseyoum3109
    @asnakeseyoum3109 12 днів тому

    where we can buy and sale?

  • @Abela21
    @Abela21 12 днів тому

    🎉🤴Ab

  • @sina-u8o
    @sina-u8o 10 днів тому

    ጥፋት ወይስ እ-ጥፋት?

  • @KalabeAsratea
    @KalabeAsratea 12 днів тому +2

    Nugaschen shee ammet neges enmotlhalen man uderhen tebakyachen lawhulum menfsoch....yae meketelw generation idolize ur brain. Please let program ur mind and pass it on. We need 1000 mindset like you for Ethiopian to not fall anymore...your carriage is amazing

  • @ASHUGebremichael
    @ASHUGebremichael 12 днів тому

    Migerm sera new yeteseraw. Thank you yemilem tewled genbu

  • @harowalbenotifier-hwn4802
    @harowalbenotifier-hwn4802 12 днів тому

    Am I seeing Dr. Elena G/M here

  • @agdr895
    @agdr895 12 днів тому

    እነ አቶ እየሱስወርቅ የት አሉ ከዚህ ስብሰባ ላይ?

  • @yamralhagere5294
    @yamralhagere5294 12 днів тому

    ኢትዮጵያ ለሞባይል ባንኪንክ ደርሳለች ወይ ተብሎ ሳይሆን ሲመከር የነበረው
    ሶማሊያ እንኳን ሞባል ስትጠቀም ኬኒያ ስትራቀቅ እኛ እንዴት ወደኃላ እንቀራለን ነበር ሲባል የነበረው

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 12 днів тому

    The camels 🐫 keep marching while the dogs still bark! Ethiopia is on the path of unprecedented developmental and prosperous changes under dynamic leadership to improve the safety, security, welfare, and health of our citizens and to regain the image of the country that matches its history. We don't stop until each Ethiopian mother stops carrying firewood on her back and until each household is lit by electricity. Fetan New Baburu! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @AbduSultan-u2p
    @AbduSultan-u2p 12 днів тому +1

    ቀዉስ

  • @Samuel-ld6qv
    @Samuel-ld6qv 12 днів тому

    To talk the reality the incumbent government has worked immensely on technology, but humanity has highly disregarded. Humanity beyond anything. So, please attention to humanity; then other things follow as far as I'm concerned.

  • @DANIELBEYENE-nl9jm
    @DANIELBEYENE-nl9jm 11 днів тому

    መጀመሪያ የህዝብህን ሆድ ሙላ ሀገር ከምታሳምር ደንቆሮ የሸርሙጣ ልጅ እናትህ ትበዳ እከካም ከፈለከኝ ዳኒኤል ነኝ ከጎንደር

  • @Mohamed-yz5ll
    @Mohamed-yz5ll 12 днів тому +4

    ኢትዮ አላህ ከዚህ ሰው ይገላግልሽ

  • @HailuAssefa-oq3sn
    @HailuAssefa-oq3sn 12 днів тому +1

    ሚዲያ ላይ ያደገች የጠገበች ሀገር ኢትዮጵያ!!!

    • @zerguat
      @zerguat 12 днів тому

      አልገብቶም !! ሀይሉ አሰፋ አልገብቶም !!!!

    • @HailuAssefa-oq3sn
      @HailuAssefa-oq3sn 12 днів тому

      ጦርነት ባለበት ሰላም በጠፋበት የትኛው ባለሀብት ነው የሚሳተፈው??kanaatu nagallee!!

  • @SifanKebede-k3n
    @SifanKebede-k3n 12 днів тому

    ለምን ተዘረፋ ተዲያ።ሁሉም ነነር ከለውጥ ቦኌለ ነው ከተበለ ኢትዮጵያ ን የፈጣረ ዐቢይ ነው።

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 12 днів тому

    A chatt box.

  • @henokbaire269
    @henokbaire269 12 днів тому +1

    Ebid wusha Mehayem

  • @SalimHashim-jr5es
    @SalimHashim-jr5es 12 днів тому

    ይሄ ቅዠታም አሁንም አያርፍም ጉዱ ነዉ። 4 አመት አይቆይም

  • @yamralhagere5294
    @yamralhagere5294 12 днів тому

    ይሄ ሰውዬ ግን ...

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 12 днів тому

    *"Grand Crises of Ethiopia "*in regime of ababaric arogant crime minister Abiy Ahemad☝..Shame On You❗❗❗

  • @getnetkebede7463
    @getnetkebede7463 12 днів тому +3

    "እንኩዋን ደስ አላችሁ" እያለ ህዝብን የሚያስለቅስ ጨዋታ......

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 12 днів тому

    ራቁቱን የቀረ ወሮበላው የማፊያ መሪ "አብይ አህመድ" ዕራቁትህን የምትታይበ ቀን ቀርቦአል☝👁‍

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 12 днів тому

    This beshasha kid government he played big time but slowly his government collapse.

  • @nuradinabdulkadir9415
    @nuradinabdulkadir9415 12 днів тому

    😂😂😂😂😂 mekaraw mekaraw enbi kala makara yemkaraw! We will see it who is fool! Art art metalat kal ka Los Angeles altamarkem? Artistoch si yadnuachu ayalew!😂😂😂😂😂

  • @addisgebrhiwot481
    @addisgebrhiwot481 12 днів тому

    Galla

  • @addisgebrhiwot481
    @addisgebrhiwot481 12 днів тому

    Gay galla

    • @almazpasqual1120
      @almazpasqual1120 12 днів тому +1

      በምን እዉቀትሕ ነዉ የእግዚሐ/ን ፍጥረት እንዲህ የምትለዉ ይሕን በማለትህ ብዬ እስልሐለሁ አንተም አለህ በአራት እግር የምትራመድ አጐንብዘህ ሣር የምትበላ::
      ሒድ መጀመሪያ ጥበብ እንድታገኝ የፈጠረህ እግዚሐብሄርን እወቀዉ ፍራዉ ::የሕይወትህ መመሪያ የሚሆንህን ድምጽ እንድትሰማ ከመ/ቅዱስ ቃል አንብብ::

    • @tsigiekumssa7972
      @tsigiekumssa7972 12 днів тому

      Denkoro

  • @SaronasratSari
    @SaronasratSari 12 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yamralhagere5294
    @yamralhagere5294 12 днів тому

    ኢትዮጵያ ለሞባይል ባንኪንክ ደርሳለች ወይ ተብሎ ሳይሆን ሲመከር የነበረው
    ሶማሊያ እንኳን ሞባል ስትጠቀም ኬኒያ ስትራቀቅ እኛ እንዴት ወደኃላ እንቀራለን ነበር ሲባል የነበረው

  • @addisgebrhiwot481
    @addisgebrhiwot481 12 днів тому

    Galla

    • @AbdisaNure
      @AbdisaNure 12 днів тому

      Komata

    • @tsigiekumssa7972
      @tsigiekumssa7972 12 днів тому

      Denkoro

    • @metimeti1998
      @metimeti1998 12 днів тому +3

      ​@AbdisaNureዘረኝነትን በ ዘረኝነት መዋጋት አይቻልም። ሌላው ሲሳሰደብ አንተም ተከትለህ መሳደብ የለብህም። ስትሳደብ ራስህን ነው ዝቅ የምታደረገው፡፡

  • @miroasiko4715
    @miroasiko4715 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤