አሸናፊ ነኝ "Ashenafi Negn" || Meklit kassahun || Azeb Hailu || live music video 2023
Вставка
- Опубліковано 14 жов 2024
- አሸናፊ ነኝ "Ashenafi Negn" || Meklit kassahun || Azeb Hailu || live music video 2023
UA-cam:- / @holybeatsound
Facebook:- / holy-beat-sound-worshi...
our main priority is to crate an atmosphere of worship so people can encounter Jesus in a real life and personal way
______ __________ ___________ __________________________________
#protestant_song #new_Worship #Mazemur #Share #Subscribe #Like #share #like #subscribe #protestant_song
#Protestant_Worship_song_2022,#Amharicworship,#worshiopsong,#Amharicsong,#Ethiopiansong,#WORSHIP,#GOSPLSONG,#AMHARICWORSHIP,#MEZEMUR,#AMLEKO,#ETHOWORSHIP,#ETHIOPANSONG,#AMHARIC,#AMHARICMEZEMUR,#GREATART
ኦርቶዶክስ ነኝ ። ግን ይሄ መዝሙር🥰
❤ እኔ እያለሁ ወንጌል እንጂ ክህደት አይነገርም❤
❤️❤️❤️❤️
ይህን መዝሙር በፊት አውቀዋለው ግን አሁን በደንብ እየገባኝ ዘመርኩት ተባረኩ ወገኖቻችን።
👌👌👌በጣም ጥርት ያለ ድምፅ መስማት ማቆም አልቻልኩም 😍
God bless you all!
ኢየሱስ የነገሰበት ድንቅ መዝሙር በድንቅ ድምፅ ♥♥♥
አሸናፍ ነኝ
ጥርት ያለ ሙዚቃ፤ ውብ አዘማመር፤ ደስ የሚል መንፈስ፤ በርቱ። በርቺ ዘማሪቷ😊
pervert
Yes😍😍😍😍
True❤
የዘማሪት አዜብ ሐይሉ ድንቅ መንፈስ ያለበት መዝሙር ነዉ
በጣፋጭ ዜማ መክሊት ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ❤❤❤
❤
❤
ዊዊዊ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዘመንሽይባረክ
ቅድስና ለአእግዚአብሄር
ሀሌሉያ ሀሌሉያሀሌሉያ ሀሌሉያሀሌሉያ ሀሌሉያሀሌሉያ ሀሌሉያ❤❤❤
ማክ አንቺ ድንቅ ዘማሪ💌💌💌
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ይህንን ቪዲዮ ሳይ የወደድኩሽ በርቺልኝ
የኔ እናት ተባረኪል💝💝💝💝💝💝💝💝
ምን አይነት የተባረከች ልጅ ናት❤❤❤
እንኳንም የጌታ ሆንሽ❤❤❤
እንዴት ነው ምታምሪው ❤❤❤
በእውነት አከበርኳችሁ ቆሜ ነው ያመሰገንኳችሁ ፣ ተባረኩ
በጣም ምርጥ ሚክሲንግ ነው ሳውንድ ጥርት ብሎ የተሠራ ነው የልጅቷ ድምፅም አንደኛ ነው ።ግን አዚን ፍቃድ ብጠይቂ ዘማሪት አሪፍ ነው ።ከፈቀደችልሽ ሙሉ ስራ ይሆናል ብዬ ነው
ዋው ተባረኪልን ሙዚቀኞች እዲ ጣፍጦን እድንሰማ ሰላደረጋቹን እግዚአብሔር ይባርካቹ❤❤❤
ጥፋጭ ድምፅ. ነው ❤❤❤
የአዜብ ሐይሉ ድንቅ መዝሙር ነዉ
አንዳንድ ዝማሬዎች ተደግመው መዘመር ያለባቸቸው ለዚህ ነው ።
ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር ቀኑን ሙሉ ነው የማዳምጠው የተከስተንም እንዲሁ።
ፍቅር እና ሰላም ይስጠን ሀላችሁም ሰላማቹ ይብዛ።
👍👍👍
ተባረኩ😊
🎉🎉 to all musicians.
Especially the bassist.....wow
Yeah 👍
ተባረኪልኝ የእኔ ልጅ
I love it this music God bless you 100%👍
❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ብሩክ ነሽ
Tebarekulgn❤❤❤❤
የዘመርሽለት ጌታ ብርክርክ ያርግሽ
ተባረኩ /በርቱ
the bass
በወደደን በእርሱ ከአሸናፍዎች ሁሉ እንበልጣለን ፤really by christ always we are winners!!!!!!!!!!.
ለጥናት የሚመች መዝሙር ነው
Wow❤❤❤❤
Wow እግዚአብሔር በየዘመኑ ሰው አለው ❤
ዋ ተባረክ
❤❤❤❤❤❤❤❤ሃሌሉያ
Me kilt my favorite singer God bless you.
wow አሸናፊ ነኝ ❤❤❤
ዋው በጣም የምገርም ዝማሬ ነው ተባረክ
የጌታ ስለሆክ አሸናፊ ነኝ።❤❤❤😊😊
ሙዚቃው ሙዘቀኞች ዘማሪዋ perfect 👍 God bless ❤️❤️🙏🏽
በመንፈስ ቅዱስ የተቀመመ እጅግ ድንቅ መዝሙር በብዙ ተባረክ ❤
God bless you all👏👏👏👏👏
Wow sound
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️ elelele
ዉይይይይ ስወደዉ ይሀን መዝሙር ። ሁላችሁም ተባረኩልኝ።
ብሩካን ናችሁ🙌
Makyeeee tebareki
Wow nice remixed.. Meklit
God bless you.
Tebarek beteleye Dimtsin new Yasemashn.
Makiye 🎉
ተባረኩ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Uhhhh sele zemariwoch ena sele muzikegnoch getan enebarekalen chemeru bezu waw,,,IT,s so amazig job
አሜን ጌታ ይባርክሽ
Wow des dilu tebareku
አሸናፊ ነኝ!!! lovely song
ተባረኩ
መዝሙሩ በጣም ውብ ነው❤
I appreciate the writer. Just reading the Bible.
Yene kemem tegawn yabzalshi❤
Wow wow ene eyalew truth enje weshet aynegerem❤❤❤ beta yemegerem mezmur egzeabher yebarkesh
በጣም የምወደው መዝሙር ነው እንዲህ በተረጋጋ እና በአማረ መልኩ ስለዘመርሽ ተባረክ🙏❤
❤❤❤❤😍😍😍❤😘😊
Migerm voice,grace GOD bless u❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩልን✝❤❤❤
ጥፍጥ ያለ ነገር ነዉ brothers ❤❤❤
brother🤥🤥
Bless you more....
❤❤❤
አሸናፊ ነን እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘማሪት እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
Tsega yibzalsh😇 lela mnm alelem
Bewnet betam dnk new betam new yewededkut tebarekuln egziabher zemenachun ybark
🎉🎉wow
Hayl ymiyads zmare new ahunm ychemerlsh bebzu tebareki
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ሊከብር የተገባው እርሱ ስለሆነ እናንተ ግን ተባረኩ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይለቅ ተባርካችሁ ቅሩ!!
❤❤❤ ምንም ቃል የለኝም ድንቅ እና ድንቅ ነው🎉😊❤❤❤
ማክዬ ተባረክ❤🙏
❤❤❤❤️❤️❤️
ሙሉ ግጥም ለጥፉ አስቲ !may god bless you!
❤❤❤❤❤❤ tega Yabizalshi tebarek
Nice music
Waaaaaaaaaaw praise God,,, amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa,,, bless you all,,,,,,, ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
anedegn berchey
ምንአይነት መዝሙር ነው በጌታ መንፈስን የሚያረካ እህቴ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤
GOD bless you 🙏
AJaa'ibumam፣ ዋዉ ተባረኪልን!
📕'If they obey and serve Him, they shall spend their days in prosperity, and their years in pleasure' Job 36:11 KJV.
👏👏Congratulations!
❤Beloved dear Maki❤❤
Grace & peace be to you from Lord our God & his son Jesus Christ
It is really amazing and I can feel that the grace of God is increasing higher and higher.
🙏May Jehovah God bless you, increase you and establish you.
You are so blessed!
More Grace!
Much Glory!
Wow
Tebaeki ❤❤❤❤❤❤
ተባረኩልኝ🥰🥰🥰
❤❤ blessed
yene qonjo tebareki Ashenafi nen❤❤❤
Meklit tebareki ❤️❤️
Blessed squad ❤❤❤
GOOD SINGER. .. WE ENCOURAGE YOU SISTER! REFRESH THE OLD SONG LIKE THIS...
አሜን ✝️📖