F fee rt g re r re tv f fret 5fff_ed 4re 4r e yene errrrf hmm+f fee erred ft see e it Ii i we Ii i:ie38iiij8iie iiiuuuiuuuhhuh7uuuyeuu I used uu we w e hmm I'll"l9l""""""""pp0pll"l"p Liu 7:euu733 Yuri uwuuu7ii7ueiuu uuu uuùuwuu7uuu
Our wonderful president Dr Abiy Mohamed you are brialent and have big dreams & hope.we wish the same thing .but sometimes when we hear bad news we scared. But we never give up .We do one dollar a day. We love you & respect One Ethiopian & one people.
Watching from Washington DC what an amazing speech oh my God God bless you younger man God be with you in every direction you go every direction anymore I respect you so much Ethiopians we now can say we have a leader he is name is Dr Abbey
ጠቅላይ ሚኒስትር አብያችን የኛ ጀግና ኑሪልን አላህ ይጠብቅህ እንወድሀለን ቃላት አጣሁ የሚገልፅልኝ
Great speech, Great hope, Great leader! may God the Almighty gives you more wisdom🤗Respect Dr Abiy!!!
I am from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷Gbu Abiy 💚❤💛💙
የእግዚአብሔር ሞገስ ባንተ ላይ ነው በእውነት የተባረክ
የሰይጣን ሞገስ ማለትህ ነው?🤣
GOD BLESS YOU DR ABI AHMAD
FROM ERTIREAN
Masha allah allah ytebekeh masha allah
ጠቅላይ ሚንስተር ደከተር አብይ ፈጣሪ ይጠብቅህ ኑርልን:: አንተን የሚጠላ ደቢሎስ ብቻ ነው:: እነሱም በጸሎት ይጠፋሉ:: አግዛብሄር ይጠብቅህ:: አሜን::
አሜንንን ይጠብቅልን
ዶክተር አብይ እግዚአብሄር ይጠብቅህ በጣም እንወድሀለን እንአከብረሀን አንተን የሚጠላ ኢትዮጵያን የሚጠላ ነው
አብይችን ሁሌም ንገስልን ጀግናችን በርታ ሁሌም ከጎንክ ነን
ስላምህን ያብዛው ፈጣሪ ዘርህን ያብዛው ተባረክ
አብይዬ እንኮራብሀለን ኑርልን
እንወድሀለን የኔ አሥተዋይ
የኔ ጀግና ፈጣሪ ካተጋር ይሁን አይዞክ ከጎንህ ነን 😘😘😘😍
አምላክ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን ይህን ቅን አገልጋይ ምን እንበለው ? በፍቅር በእንባ ጨረሰን ስለሱ ክብር ላንተ ይሁን በሚቆምበት ቦታ ሁሉ ሞገስ ሰለሆንከው በእርሱ አንደበት ስለምትናገረን ክብር ላንተ ይሁን አባ ተባረክ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Amen amen
Ye Egzabhare mlktga new eko.
የእግዚአብሔር ፡ስራ፡ነዉ፡በተስፋ፡ሁሉም፡ነገር፡ይሆናል፡የአምላክ፡ቃልም፡ተስፋ፡ነው፡ዋጋ፡ያለው
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አላህ ይጠብቅህ ታላቅ እና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና
No words about you ! I thank my God !
እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏 ጠ/ርዶ/ር አብይ ይህን ህዝብ የምትመራበት ጥበብን እንደ ሰለሞን ይስጥህ🙏🙏🙏 💚💛❤እምዬ ኢትዮጵያ💚💛❤👉 አንተ ውድ ቅን ልጅ ሰላገኛች 👈💚💛❤ሁሉም ኢትዮጵያያን ፈጣሪን ሊያመሰግን ይገባል🙏🙏🙏🙌🙌🙌 ቃላት የለኝም ።
እድሜ ከጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏⛪💚💛❤
A leader that we can proudly call our Leader. He speaks to everyone. He represents everyone. Amazing. Great Person, Great leader. Cheers!
We love you 😍🇪🇷❤️🇱🇷
ያርብ አላህ ይጠብቅህ ኢንሻ አላህ ክብር ና ምስጋና ላአላህ ይገበዉ ይህን ቀን ላሳየን ጌታ ያርብ እድሜና ጤና ይስጥህ ያርብ
እኔ ላብይ ቃለት የለኝም ፋጹም ሠላምህን ያብዛልን ፈጣሪ አተን የወለደች እናት ሽአመት ትኑረ ፈጣሪ እድሜ ህን ያሪዝምልን 😚😚😚😚😚😚😚😚😚
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👊👊👊👊👊👊🤛👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊
ውዱ ተናፋቂው እውነት አንተን እግዜአብሄር ስለሰጠን ጌታ ምስጋና ይግባው
አሜን አሜን አሜን
Amen amen
የመማጸኛ ከተማዬ ኢየሱስ የመማጸኛ ከተማዬ አሚን አሚን አሚን
Amennnn
አሜን አሜን አሜን
ዘመንክህ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ የኛ መሪ
Abiy ethiopian eritrea selam merih✔✔✔✔✔✔✔
የግዚአብሄር ድንቅ ስጦታ ነህ ስሙ ይመስገን፤ መች ነው አንተ ወደረስክበት የመረዳት ደረጃ የምንደርሰው; ቢቻለኝ እድሜዬን ወደሁዋላ በመለስኩት፤ ፈጣሪ አምላክ ለኢትዮጵያውያን ማስተዋልን ይስጥ፤ ወገኖቼ የህን ሰው የሚጎዱ አባባሎችና ድርጊቶችን መቃወምና መከላከል አገርንና ህዝብን ከመጠበቅ እቆጥረዋለሁ፤ ክፉ ለሚያስቡ መልካሙንና የመልካምነትን ጥቅም በማሳየት እናሸንፍ እንጂ በመሳደብና በማንጉዋጠጥ አንሸነፍ፤ ክፋትንም አንጨምር፡፡
በርታልን አብይ መልካም ሰው እንደው እባክህ ግን ከፈጥቅሪ በታች አንድ አድርገን የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ እንዲሆን አንድ የሚያደርግ ነገር ፈልግ በተረፈ ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ
May God be with you Dr Abiye
እብዬዬዬዬያያ ኑርልን እስክመጨረሻ እንደግፍሀለን.❤️🙏🏽💐💐💐💐💐💐
እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ:
F fee rt g re r re tv f fret 5fff_ed 4re 4r e yene errrrf hmm+f fee erred ft see e it Ii i we Ii i:ie38iiij8iie iiiuuuiuuuhhuh7uuuyeuu I used uu we w e hmm I'll"l9l""""""""pp0pll"l"p Liu 7:euu733 Yuri uwuuu7ii7ueiuu uuu uuùuwuu7uuu
God bless you!
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ
እወድሀለሁ አብዩ ሰላምህ ይብዛ
የአቢይ አህመድ አድናቂነኝ አላህ ይጠብቅህ
ማሻ አላህ አተኮ አሰል ነገር ነህ ውይ አላህ እድሜህን ያርዝመው ውውውይይይ ኢቶዼያውይ መሆኔ አሁን ደስስ አለኝ ይመችህ
Ok
አብይዬ፡ የኢትዮጵያ ኩሩ እና እንቁ የቁርጥ ቀን ልጅ ሺህ አመት ንገስልን
በሰባኛው እድሜዬ፤ ሳልሞት ይህን አይነት መሪ፣ ውድ አገሬ ኢትዮጵያ በማግኘትዋ "በማድረስዋ"
ደስታዬ ወሰን የለውም።
የደረቁትን አይኖቼን ፍሬአማው ንግግሩ "እምዬ ኢትዮጵያ" ብሎ አገሩን ሲወድዳት፤ አራሳቸው።
በዚህም ለናት አገሩ የሚሰዋ ጀግና ለመሆኑ ሌላ አስተማማኝ ሀቅ ነው።
ከፊትፊቱ ፊቱ ፈገጊታ ብቻ በቅ ነዉ አላህ እድሜና ጤና ከነመላቤተሠብህ ይሥጥህ
ድንቅ ንግግር!! በአሁኑ ጊዜ በሃገራችን የሚደረገ ያለው ህገወጥነት ለማስተካከል ቀላል ባይሆንም:: ቢሆንም እግዚአብሔርን ይዘን ይህ ሰውየ ከደገፍነውና እያንዳንዳችን ላገራችን እድገትና ሰላም ድርሻችንን ካበረከትን ሁሉም ነገር ይለወጣል:: ጥላቻን በጥላቻ ማጥፋት አይቻልም:: ያለፉት መሪዎች አልምተውም አጥፍተውም አልፈዋል:: ወድሁላ ሳይሆን ወደፊት ማየት አለብን!!
Abey. Tebarke
the best speech i ever heard
Afen kurit yene mar! God bless you !!
His speech always makes me cry!! Ethiopia.....your future is bright!! GOD BLESS ETHIOPIA!
ዛሬ በመረጥነው በጎ ጎዳናና በፈፀምነው ሰናይ ምግባር ልጆቻችን በክብር ስማችንን እንደሚያነሱ አምናለሁ፡፡
ዶ/ር አብይ እ/ር ሁሌም ካንተ ጋር ነው፡፡
may allah bless u with success
Tall Tali Ferstadi Abi 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💜💜💜💜
አይዞህ አብያችን መቸም ቢሆን አሳብህ ሁሉ የሳካል አላህ አንተ ጋር ይሁን
Long live my brother
Anjet ares 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Dear my PM dr Abiy
When ever I listen to you
I feel so belonging
I feel happy
I see some future for our pp
And so on
Stay blessed, strong 👌🙏
Our wonderful president Dr Abiy Mohamed you are brialent and have big dreams & hope.we wish the same thing .but sometimes when we hear bad news we scared. But we never give up .We do one dollar a day.
We love you & respect
One Ethiopian & one people.
ተባረክ
This guy is something else. May God protect him from evil doers
ትልቅ የእግዚአብሔር ሰው አንተን ሰምቼ ሰምቼ አልስለችህም እግዚአብሔር ትልቅ እድሜና ጤና ህልምህ ሁሉ ተሳክቶ ለማየት ያብቃህ
I’m shedding tears of joy
እግዚአብሔር በመንገድህ ይቅድምልህ በሠላም ወተህ በሠላም ግባ አሣብህን ፈጣሪ ያሳኮልህ
ABO DR. ABIY DENK MERI NEW , ABO EGZEHABEHER YETEBKEH!!!!!
የኛጀግና ዶክተር አብይ ቃላት ስለማጥረኝ ለመናገር ሁሌም ንገስ ፈጣሪ ያጠክርህ ተጎንህ ነን ተደምረናል ማንም አለየንም
ዶክተር አብይ እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የእኛ ተንከራታአች ጌታ ይጠብቅህ
Masha Allah beautiful DR ABII AHMAD badiigami masha Allah biiyao nujiiradhu sanyii goticha💚💛❤
May God bless u!!!
Yene fikr mn abate lbelk fetari selamhn yabzaw 🙏🙏🙏
የኛ ልዩ መሪ እግዚአብሔር እድሜና ቴና ይስትክ ትበቃው ይብዛልክ 👏👏👏👏👏👏😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
😚😙😚😙😚😚😙😙😙😙😚😚😚😚😚😚😚😙😚😙😚😙😚😚😚😚😙😙😙😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚😙😙😙😙😙😙😙😙😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Masha allah allah ytebekeh masha allah
ዶ/ር አብይ ፍቅር አብይ ጤና አብይ ሰላም አብይ ነጻነት አብይ ጥሩ ህልም አብይ ተገን ውድ አብያችን የኢትዮጵያ ህዝብ የጸሎት መልስ ወዘተ በጣም ነው የምሳሳልህ ጌታችን ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ አንተ ብሩክ ሰው ቃላት የለኝም ስለአንተ ለማውራት።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!!!
የኛ ጀግና ዶ/ ር አብየየየየየየ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ምናለ ሁሉም እንዳለ ቢያስብ ሀገር የት በደረሰች ይሄን ህዝብ መመራት ይከብዳል ሀገራችን አላህ ይጠብቃት! !!!
OMG what a person we love u
Dr Abiy God bless u ....
ክቡር፣ዶክተር፣አብይ፣አህመዲ፣ትበዛብንአለህ፣እጂአታስብንም፣እደዉግን፣አተንየጠሉ፣ምንአይነት፣ዳቢሎስ፣የሰፈረባቸዉናቸዉ፣እኳንተናግረህ፣ፈገግታህብቻ፣በቂነዉ፣እግዚአቤርይመስገን፣አተንለሰጠን፣እግዚአቤርይመስገን፣እህህህህ፣ቃልአጣሁልህ፣ከነቤተሰቦችህ፣እረጂም፣እዴሜ፣ለምትወዳትኢትዮጲያ፣ህዝቦችህ፣ሰላምጤናይሁን፣አተንየወለደችእናት፣ምንኛየተባረከች፣ናት፣በርታልን፣የኛትሁት፣እኔስቃልያጥረኛል፣ዶክተርአብይ፣ምርጫየነህ100%100%ጥላትህ፣እደቅጠል፣ይርገፍ፣ወዳጂህይብዛልን፣እግዚአቤር፣ካተጋርይጓዝልን
አብይ ፈጣር ያሰበክውን ሁሉ ያሳካለክ እደሜና ጤና ይሰጥክ የኢትዮጰያ ሕዝብ መሪ ሰይሆን አባት ነው ያገኛነው
ሰላም Segne አለዉ ኦይ አቡየቺን ጠቢቅሊነ
Allah yegezeh yene jegena
ወይ ግረማ ሞገስ ደስ ስትል የእኛ መሪ ታደለል አንተን መሪያችን መሆንህ ትህትናህ እረ ስንቱን ልግለፀህ ....
Your the king 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👐👐👐👐👐👐👐👐👐
አይዞህ ዛሬ ሀገሬም እነሱ የደረሱበት እንደርሳለን እግዝያብሄር ካንተጋር ነው
hahahahahahahahahahah የህልም እንጀራ
one love እሄ የጣለት ወሬ ነዉ
Betty Betty Abe Ezaberi ybri kfu.Nagari Ezaberi Xahasi
እንሻላህ
ዉይ ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ከአንተጋ ይሁን ተስፋህ ተስፋችን ነው ዉድ መሪያችን እድሜ ይስጥህ አንተ ኢትዮጵያን ከመራህ እኔም አልጠራጠርም አገራችን እንደምታድግና እኛም ከስደት እንደምንመለስ ወገኖቻችንም የአሳ ነባሪ ቀለብ ከመሆን እንደሚተርፉ ተስፋ አለኝ በርታ ኢትዮጵያውያን ከከጎንህ ነን የተቻለንን ለሀገራችን ለወገኖቻችን እናደርጋለን ሀሳብህንና ምኞትህን እንድትፈፅም እግዚአብሔር ይርዳህ ሰላሙን ፍቅሩን አንድነቱን ፈጣሪ ያድለን ረሀብ ስደት ከጉስቁልና ህዝባችንን በቃ ይበለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጎብኝልን አሜን አሜን አሜን
Why am I always build a tears in my eyes whenever I hear this amazing man speech
Because he is a child of God!.
cuz you are ዘረ አሽቃባጭ 🤣
The best speech ever!! Our Ethiopian Dr. Martin Luther king, Dr. Abiy Ahmed! We Love you!!
አብይ አላህይጠብቅህ ያረብ እቅፋትህን ሁሉ አላህ አላህ ይያዝልህ
እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብክ ጋር አብይ ስላተ ምንም ማለት አልችል በ3 ቃላት ጂግና ብየሀለሁ አብይ ኑርልን በተናገርክ ቁጥር ሰውነቴን ነው የሚወርኝ ውስጤ ነክ !!!!!
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Long Live and Stay blessed Abyachin!
i wish u long life
Dr Abiy Eritrawian nekbrekan nedneqekan ena 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን፣
በማስተዋልና በመረዳት ከተገነዘብነው አቢይ ለኢትዮጵያ በእውነት ታላቅና፣ ውድ ክቡር ስጦታ ነው።እባካችሁ ከካቢኔ እስከ ቀበሌ ገማህበር ድረስ ህዝብን በማገልገል ልብ ሁሉም ዜጋ የበኩል ድርሻውን በቅንነትና በትጋት እንስራ ፣
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር የስራ ዘመነወት ብሩህ ነው።
አይዞወት እግዚአብሔር ከእርሰወ ጋር ሁልጊዜም ይሆናል።
እረፍት እያደረጉ ይስሩ።
እናመሰግናል🙏🙏🙏🍇🍇💟💟 ብዙ አክብሮትና ፍቅር ።
Dr Abiy i don't have words to explain about you just I wanna say thank God !You are gift of God! Super! !!!!!
God Bless you Abiy❤️
አምላክህ ካንተ ይሁን ይጠብቂህ አብያችን ዉዱ መሪችን ፈጣሪ ይቂደም ካኩፉ ይጋሪደ
እግዚአብሔር ይባርክህ አንጀታችንን ራስ እንዳደረከን
አንተ ቅን ሰው።ምኞትህን ተስፋህን እግዚአብሔር ያሳካልህ አሜን።ጠላትህን እግዚአብሄር ይዋጋልህ
አላህይጠብቅህ
ያረብብብብ አላህ ያድርግልን የአላህ አንተው እርዳን አንድ አድርገን ያረብብ!!!እኔ ተስፍ አለኝ አብየየየየየየየ ኢንሻአላህ ያረቢቢቢ በጣም ናፍቆኛል የስደት ባብቂያው! !!
U are so lovely
ዶክተር አብይ አላህ ይጠብቅህ
እኔ ግ አንድ ነገር ላስቸግርህ
እባክ ወንድሜ በመንግስት ያሉ
ዶክተሮችን ብትመለከታቸው ጥሩ ነው ዶክተሮቹ በሆስፒታል ያለውን
መሳሪያ መጠቀም እየቻሉ በግል
ህስፒታል ተመርምራችሁ ውጤቱን
አምጡ ነው የሚሉት በተለይ በአዋሳ
ሆስፒታል የሚገኙ ዶክተሮች የሚያዙት ለግል ሆስፒታል ነው መሳሪያው ግን ሆስፒታል ውስጥ
ቁጭ አድርጎ በምን አምሮአቸው
እንደዚህ ነገር ለመፈፀም ለምን
እንደቻሉ ጠይቁልን ኢትዮጵያን አላህ
ይጠብቃት ዞሮ መግቢያዬ።
ዬሚያኮራ ግርማ ሞገሰ ያለው ዬተማረ ቆነጆ አባት አዛኝ መሪ በዚች ባለችኝ እድሜ ሰላዬሁ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ዬመለሰን አይነት ነቀዝ ዬበረከትን አይነት ዬቀን ጅብ እንዲሁም ሌሎቹን ነቀዞች ዬገላገለን እግዚአብሔር ይመሰገንእድሜና ጤና ለዶክተር አብዬ
አብይየ አላህ ሽ ያርግህ እኛንም ከሰው ቤት ሰራተኛ እምንወጣበት ግዜ ይምጣልን የተሻለውን አላህ ይፍጠርልን
We Ethiopian’s are blessed , thanks to the almighty Lord Jesus Christ !!! We love you Dr. Abyi.
ሙሴ በፈርሆን ፊት እደቆመ እግዚአብኤር አተነም ሰላምን አድነትነ ፍቅርን በማይፈልጉት ሰወች ፊት አሻግሮ ያቁምክ እናቴ ድነግል ማርያም ባማላጅነቷ አትለይክ
አብይ ስለ አንተ ቃላት ያን ስንል ኢግዛብሄር ይጠብቅህ
Doctor Abiiy Ahimed aallaah yixabiqachuu takafuu inshaa aallaah
ምን እናት ወለችልን ለኢትዮጵያውያን ዳግማዊ ጃንሆይ ፈጣሪ የሰጣት ለኢትዮጲያ አሁን ይሄሰው ምን ስላደረገ ለመግደል ሙከራ ተደረገበት እሱኮ ስራው ሁሉ ደግነት ፍቅርን አስተማሪ አስታራቂ ካለእድሜው የሆነልን ብዙ የሆነልን እንዳይቆጨን ሁሌም እናግዘው እድሜ ይስጥልን ሙሴያችን
Hagere ankelafeta yehonal enji almotechem!!!!well said my king
ያረብ አብያችን አተም ፈጣሪ ያክብርህ የሠው ፍቅር ይስጥህ የሠላም አበሳየ የሠላም ጀግናየ ያረብ
Tebarek, tebarek, Eghziabiher kante gar yhun. Anten ymitela, telt Ytfah, nUR, NUR nurlnnnnn.
ጠቅላያችን እድሜና ጤና አላህ አብዝቶ ይስጥህ 😍😍😍😍
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜና
ጤና ላብይ ና ለእዲሶች የለውጥ አጋሮች።
አላህ በሄድክበት ይጠብቅህ
ያረብ አድአድርገን ያረብ
አብይን ኢትዮጵያዊ አድርጎ ፈጥሮ ኢትዮጵያን ለአብይ የሰጠ አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን
I say "Amen" to this speech...God bless our Country!
Watching from Washington DC what an amazing speech oh my God God bless you younger man God be with you in every direction you go every direction anymore I respect you so much Ethiopians we now can say we have a leader he is name is Dr Abbey
ክ /ፕ/ዶ እብይ እግዚአብሔር በሁሉ ጎዳና እየጨመረ እያሰፋህ ይባርክህ ያልከውን በሙሉ አምላካችን ፈጥኖ ያደርገዋል ሰው እንጂ ኢትዮጵያና አለም በሙሉ የሚኖሩት ክርስቶስ ለፍርድ እስኪመጣ ድረስ ነው ሁሉም ተጠቅልለው ያልፉ እና አዲስ ፍጥረት ይተካል
ኢትዮጵያ ፈጣሪ ወደአሰበላት ክብር በፍጥነት ትድረስ
እግዚአብሄር አስተዋይና አርቆ አሳቢ መሪ ሰጥቶናል :: እስቲ እኛም ከጠባብ አስተሳሰብ ወጣ እንበልና ለአገራችን ለመስራት ታጥቀን እንነሳ❤️❤️❤️
በስመአብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስትናር ይናገርልሀል ጉድ ነው ከድካም ጋራ ያለ እንቅልፍ ይሄ ሁሉ ንግግር ከየት ነው የሚፈልቀው ኮምፒዩተር ጭንቅላት ነው ተባረክ
ምርጥ ሰው
Indeed that day will come. Nothing can stop you from achieving your dreams.