አዲሰ ወግ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ - የማጠቃለያ ንግግር [Arts Tv World]

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 414

  • @emishawabate5087
    @emishawabate5087 5 років тому +51

    በህይወት ኖሬ ይህን የመሰለ ድንቅ ነገር ማየት መስማት በመቻሌ ፈጣሪን አመሰግናለሁ ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ካንተጋር ነው ይህ ነው የሚያስፈልገን እንደፋስት ፉድ ፋስት ፖለቲካ አይጠቅመንም አሁንም ይህ እርጋታህ አይለይህ ፀሎቴ ነው እኛ እንደው ................

  • @AlexHirpoAlex
    @AlexHirpoAlex 5 років тому +9

    ዶ/ር አብይ አንተ የተባረክ ሰው አምላካችን ሰለሚወደን አንተን ሰጠን ብዙ አብዮችን ታፈራለህ ፡፡ GBU Ethiopia

  • @alemgebretsadkan3199
    @alemgebretsadkan3199 5 років тому +34

    እጅግ በጣም ጥሩ ግሩም ድንቅ የሆነ ሓሳብ ናው የተገለፀው ሳይንሳዊ ትንተና ነው እድሜ ይስጥልን

  • @befikir6975
    @befikir6975 5 років тому +28

    እንዳንተ አላየሁም እስካሁን...ጥበብህ ፀሀይ ነውየሚያበራ:: ኑርልን!

    • @almazwedajo1787
      @almazwedajo1787 5 років тому +1

      አሜን. አሜን የኔ. ቆንጆ.
      የኛ. እንቁ. አብይዩ. ሺአመት. ይምራን. ይኑርልን.
      እኛም. የሜሰማ. ጆሮና. ንጹህ. ልቡናን. ያድለን
      አብይን አለመከተል. መረገም. ነው
      የኢትዮጵያም. ጠላት. እራስ. ወዳድ. ሆዳም. የጉቦ. አባት. ሱሰኛ. ነው
      አብዬ. አይዞህ. በርታልን
      እውነትና. ፍቅር. ያሽንፈል. አንተ. ፍቅርና.
      የሰላምና. የፍቅር. አስተማሪያችን. ስለሆንህ
      በፍቅር. ታሽንፋለህ የኛ. ንጉስ
      እንሳሳልሀለን

    • @emilyanil6806
      @emilyanil6806 4 роки тому

      እንደ አብይ መልካም መንግስት አይተን አናውቅም
      እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @hhffgfvcf4916
    @hhffgfvcf4916 5 років тому +6

    ጠቅላይ ምንስተራችን ዶክተር አብይ አህመድ እድመ ይስጥህ እንሻአላህ እኛ እምዩ አገራችን ሰላምከሆነች እንወድሀለን የኛ ጀግና ሽህ አመት ኑርልን የእትዮጵያ አይን ነህ እናከብረሀለን ለኛም ልቦና ይስጠን በሰው አገር ስቃይ ገደለን አገራችን ሰላም ትሁን

  • @zebura8062
    @zebura8062 5 років тому +49

    ዶ/ ር አብይ አህመድ አሊ ፈጣሪ አተጋር ይሁን ድካምህ ይሰማኛል በዱአ ከጎንህ ነኝ
    ድካምህ አብቦ ያፈራል ኢንሻአሏ

  • @danielhadgu
    @danielhadgu 5 років тому +10

    Abiy, very good speech. well done.

  • @saradargie3690
    @saradargie3690 5 років тому +1

    You are just wonderful

  • @አረደሻም
    @አረደሻም 5 років тому +9

    ዶክተር አብዬ በጣም እዋድሀለዉ ግን ኢትዮጵያ አንድ አድርገው በፍቅር እና በሠላም እኛ የምኖረው ሀገራችን ሠላም ሲሆን ነው ።

  • @tesfayeassefa4621
    @tesfayeassefa4621 5 років тому +6

    I am amazed by your intellectual ability and educational speech to make us see the actual truth. I just hope that the people can also see and understand your message as I have. Well done Sir 👍. Good bless you and God bless Ethiopia.

  • @ጉለሌቲዩብ-ተ1ተ
    @ጉለሌቲዩብ-ተ1ተ 5 років тому +7

    ምንም እንከን የሌለው የግምገማ ንግግር ነው በርታልን አብያችን የስም የፖለቲካ ተንታኞች ነን ባዮች እኔ የምጠራቸው"የፖለቲካ ተብታቢዎች" አታዳምጣቸው:: ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው እኛ ግን ምንጊዜም ከጎንህ ነን በርታ አቢቹ መድሀኔአለም ካንተ ጋር ይሁን!!

  • @degagam
    @degagam 5 років тому +12

    My P.M. Dr. Abiy Ahimed May God bless you forever and keep his promise of Ethiopia. I kindly advice you never get gave up.I knew very very well you never think it.I wish u long live.

    • @dgfgfgdhdff7926
      @dgfgfgdhdff7926 5 років тому +1

      ትከከል ዶከተር፣፣አብይ፣አላህ፣፣ይጠብቅህ

  • @abegazmohammedseid7069
    @abegazmohammedseid7069 5 років тому +8

    Dr Abiy we are with you. You are still our HERO! Be firm to Keep law and order in the Country. Carry on!!

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 5 років тому +3

    ምንጊዜም እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም ዘወትር ከንተ ጋር ነው ። ለዶክተር አብይ አህመድ እና ለክቡር አቶ ለማ መገርሣ ከሚታይ ከማይተይ የጠላት አሰራርና ተንኮል እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ይጠብቅህ ። አነንተንና መላው ቤተሰባችሁን ሁሉ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ ። የዘወትር ፀሎቴ ነው ።

  • @desta5885
    @desta5885 5 років тому +11

    አቤት ጌታ ሆይ የሚያስተውል ልቦና ስጠን እባክህን። እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ። ፀጋውን ያብዛልህ። አይዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው። እሱ ይረዳሀል። ለእኛም መታዘዝን፣ ማድመጥና ማስተዋልን ይስጠን።

  • @iminluvwithdmv3954
    @iminluvwithdmv3954 5 років тому +35

    ሁሉም አብይን እንደ ወንድም፣ አጎት ፣ የሚናፈቅ ዘመድ ምናምን ነው የሚያዩት ፤
    እናም ሲወደድም ሲኮረፍም በፍቅር ዐይን ነው።
    እግዜር እንዲህ ያለ መውደድ ለሁላችን ይስጠን። አሜን!

    • @vbnn5769
      @vbnn5769 5 років тому

      ምጥመሪ

  • @gy7405
    @gy7405 5 років тому +53

    ዶክተር አብይ አህመድ ሌላ ምንም አልልም አላህ ያበርታህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @bertukankebede5388
      @bertukankebede5388 5 років тому

      ክቡር ዶክተር አብይ የኔ ጀግና የኔ ትእግስተኛ በርታ አምላክ ካንተ ጋ ይሁን በርታ አንተ አሸናፊ ነህ

    • @geletaayalew5023
      @geletaayalew5023 4 роки тому

      እኔምዶክተርአብይአህመድንምርጥየኢትዪጳዊመሪያችንንአላህይጠብቅልኛ

    • @geletaayalew5023
      @geletaayalew5023 4 роки тому

      @@bertukankebede5388 ተተኮለኞችተኮልተድግምቸኞቾድግምትተከዳተኞችክዳትተአሥመሣዮችአሥመሣይአላህይጠብቅኽዶክተርአብይአህመድብርቅየዉእንቁዉዉድሜልበልህጀግናሠውሁለየምዉጢታማነዉ

  • @hannanmohammed3373
    @hannanmohammed3373 5 років тому +6

    Allah yetebekeh bereta

  • @nomankabir8783
    @nomankabir8783 4 роки тому

    ዶክተሪ አቢ እውነት የሰማይ አምላክ ካንተጋራ ይሁን የኔ ጌታ በእውነት አንተ መልካም ሰውነህ የፍቅር አምላክ ካንተጋራይሁን የኔመልካም እኔ ከተፈጠርኩ እንዳንተ መልካም አላየውም የኔጌታ በርታ የኔጀግና🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addiswoldesemayat1248
    @addiswoldesemayat1248 5 років тому +57

    ዶር አብይ በጣም ነው የማመሰግንህ እና የማከብርህ አይዞህ በርታ እንዳንተ ያለ ሰው ይብዛልን.
    ከዚህ በመቀጠል አረ እባካችሁ ምነው ፕ/ሚ ዶር አብይን አታጣጥሉብን ይህ ሰው ሰላማችንና ነጻነታችንን ስለሰጠን ነው እንደዚህ የምትብላሉት
    አይምሰላችሁ ከናንተ አገር እጥፊዎች እና ዘረኞች ይልቅ ፣ ሰላምን የምንፈልገው እንበዛለን ። ከዶር አብይ ጋር ወደፊት እንጂ ወደኽላ የለም እንዲሁም እናሸንፋለን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 років тому

      አብይ ቆሻሻነህ ጭብጨባና ፎቶትወዳለህ ጨምላቃ አጨማለከው አገሩን ጥብጋላ ትግሬይሻለናል አያፈናቅልም ቆሻሻሥራ አልሠሩም ትግሬሌባነው እያልክ ከኢትዮ ህዝብሥታጣላ ድራማእእየሠራህነው ያለህው ዝበል ጥብጋሎችህንአግድ ከብት የታባህ ነበርከ ጋላከጀራ ይዘውሢወጡ የታባህ ነበርክሌባ ጥብዘረኛ።

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 років тому +1

      እኔምለውምድነው የምታጨበጭቡት ቆሻሻዋችናችሁ ።

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 років тому

      ወሬብቻነው የምታቀው እየሮጥህ አረብሀገር ምናባህትሠራለህ ልሸጠንነው ዝምበልቆሻሻነህ እዳተዘረኛየለም ጋላገሎእሣትየሚያቃጥል ያለው ጋላ አገርነው ቆሻሻ ነህ መሥሚያየለንም ሥራህ አዋቀላልነህ ህዝብ አታለሀል ሌባነህ አንፈልግህም መርዶው ላተይሁን ቤትህ መርዶይግባ ከኢትዮራሥውረድ ጅልጥ።

    • @mahbobamahboba1856
      @mahbobamahboba1856 5 років тому

      ዶክተአብይ፣እንወዳሀለን፣፣ግንህዝብ፣፣ለመንህዝብይፈናቀላል፣አተእያለህ፣፣ዝምታህበዛ፣፣ህዝብ፣እዝህለምንያቅሳል፣ማልቅስኤለበትም

    • @kidestmeshesha3234
      @kidestmeshesha3234 5 років тому

      Addis Woldesemayat if bl

  • @mulugetagebremedhin2133
    @mulugetagebremedhin2133 5 років тому +3

    This speech is all rounded, unbiased and not sugar coated: it may make some people unsettled but truth hurts, viva PM

  • @beyeneselamu700
    @beyeneselamu700 5 років тому +6

    Dr abiy is my hero continue!!!!

  • @shdhdgdjfhfh4694
    @shdhdgdjfhfh4694 5 років тому +44

    አብያችን አብሽር አላህ ይጠብቅህ አተ ጥሩ ሰውነህ አስተዋይ አሳቢ ሙህር የድሀ አባት ነህ ግን ህዝቡ ደቆሮ ነው ወረተኛ ናቸው

    • @ethio20century25
      @ethio20century25 5 років тому

      biyegeremeh ante neh muhur masetewal yetesaneh ketederegew yelek yeteweraw miyasameneh yegna muhur

    • @mohmdawdmohmdawd3517
      @mohmdawdmohmdawd3517 5 років тому

      👍

    • @teshalegadissa9865
      @teshalegadissa9865 5 років тому +1

      I have no word for you our PM just God will bless your all idea and promise for our country keep it up ur blessed leader ship don't give up for selfish politicians please over all God bless you and with you my intelligent prime minister

  • @henocktube
    @henocktube 5 років тому +5

    PM Dr.Abayi you are great leadership May God bless you we love you

  • @ismaelhabib7035
    @ismaelhabib7035 5 років тому +3

    I'm with you always

  • @hakib5417
    @hakib5417 5 років тому +11

    Dr Abiy God be with you

  • @samrih1270
    @samrih1270 5 років тому +18

    የእኔ አቅም መፀለይ ብቻ ነው "ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳክ"!!😢😢😢

  • @ethiopiantube3166
    @ethiopiantube3166 5 років тому +5

    We Love you toooooo💗💗💗💗💗💗💪💪💪💪💪🙏🙏🙏👍👍👍👈

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 5 років тому

    ሀያሉ እግዚአብሔር ቅንነትህን፣ ጥማትህንና ጥረትህን አይቶ ለሀገራዊ ስኬት ያብቃህ ጠ/ሚር ዐቢይ፣ ያብቃን፣ በነገር ሁሉ ልንተባበርና ከጎንህ ሆነን አብረን ልንሰራ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን!

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኀ3ቘ

    አብይ እኛን ተወን ወረተኞች ነን አንተ ግን አሁንም ቢሆን ለዚህ ህዝብ ሰርተህ ማንነትህን አሳየው በርታ እንዲህ እንድትሆን ያደረግንህ እኛ ነን አይዞህ በርታ ክፉ ዘመንና ክፉ ትውልድ ያለባት አገር ነው የምትመራው አይዞህ

  • @SimenehSMoges
    @SimenehSMoges 5 років тому +17

    Very good start, keep the discussion on, My PM long live!!!

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 5 років тому +5

    እውነት ነው መድርሻችን ሰማይ ነው ተባርክ ልበ ንፁህ መሬ አግንተን ነበር ተመሬ ጠፍ ጌታ ይርዳህ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 5 років тому +10

    I am so amazing of Dr abeys speech. Why people u became against of him, he will have bright future for his country. My people be patient with him please. Stop to be ngative of him. Thanks. Maria

    • @bertukankebede5388
      @bertukankebede5388 5 років тому

      እኛ በፀሎት ካንተ ጋ ነን ምን ጊዜም ጠላቶችህ ከእግሮችህ በታች ይውደቁ አምላክ ይርዳህ ሺ አመት ንገስ

    • @samhassen6940
      @samhassen6940 5 років тому

      Maria you said it well. Everybody have to participate in this endeavor. Abey is just one person .he need. Everyone help.

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 5 років тому

    እር ዶክተር አብዬዬ በርታልን እግዚአብሔርም ለአንተ ነዉ የሚረዳክ የተነሳክው ለመልካም ስራክ እግዚአብሔር ዋጋክን ይክፈልክ የኔ ጀግና መሪ አይዞክ በእውነት ልዩ የአምላክ በረከት ነክ ጌታ ከላይ ከስማይ የስጠን ስጦታችን ነክ እኛም ኮራን በአንተ በርታልን ስራ ፈቶቹን አትስማ በእውነት እመነኝ ዶክተር አብይ ሺህውን ቢስበስብ አንተን የሚተካ አንድም አላየሁም እግዚአብሔር ከጎንክ ይሁን ይጠብቅህ በርታልን

  • @desta5885
    @desta5885 5 років тому +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ። ያለመድነውን የመናገር ዕድል በቀላሉ አገኘንና አያያዙን አላውቅንበትም። ወገኖች ልብ እንበብ። እንደራሳችን ሐገርና ወገን እናስብ። በመልካም ልብ ካለሰብን መልካምን መናገር እንችልምንና ልብ እንበል ልብ እንበል ልብብብብብብ እንበል። እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @solmeharu6531
    @solmeharu6531 5 років тому +2

    blessed

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 5 років тому +1

    አብይዬ. እንሳሳልሀለን.
    እንጸልይልሀለን. እንወድሀለን
    የሜመስልህ. የለም
    የሜያክልህ. የለም
    አብይዬ. የወለደችህ. ማህጸን. ትለምልም
    እውንትና. ፍቅር. ያሽንፋል
    የምትመኛትን. የምምታስባትን. ኢትዮጵያ
    ለማየት. ያብቃህ
    እንቅፋቶችህ. እንቅፉት. ይምታቸው
    አዞህ. አብይዬ. ሁሉም. ይሳካል
    አንተ. ብቻ. በርታልን. ጤናህን. ይስጥልን
    እውነት. ያሽንፍል. እንወድሀለን. ምንግዜም

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 4 роки тому

    Nurelegne Dr Abyie.long live to all Ethiopians and to Dr Abyie. Very interesting program

  • @tewodrosbahreselassie8007
    @tewodrosbahreselassie8007 5 років тому +5

    you never walk alone

  • @abibecheayaana1114
    @abibecheayaana1114 5 років тому +3

    እግዚአብሔር ካንተ ጋአ ይሁን ዘውተር ፀሎተ ነው

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 5 років тому +3

    አይ አብይያችን አንተ ለኛ ብልለህ እንዲ ስትታገል እና ስትለፋ እኛ ግን ሁሉንም ጋግረህ አብላን እያልን ነዉ መቀበልን እንጂ መስጠትን ሳሳተን ሁሌ ወቀሳ ሀይማኖታችንም እርቆናል
    እኔ ግን በሌላ ማገዝ ባልችልም በፀሎት ከጎንህ ነኝ አይዞህ በርታ

    • @MaryamMaryam-nj9qv
      @MaryamMaryam-nj9qv 5 років тому

      ሁሌምኑርልን አሏህ ይጠብቅህ ከመጥፎ ነገር

    • @0Dcart
      @0Dcart Рік тому

      አቤት ማሽቀበጥ

  • @danealeselasea9536
    @danealeselasea9536 Рік тому

    We are very lucky to have you love you doctor abi

  • @user-Eth
    @user-Eth 5 років тому +5

    Dr Abiy ,you are 20th centuries leader. Ethiopia is still 14th centuries.

    • @girmamogus9887
      @girmamogus9887 5 років тому

      Stop it!

    • @user-Eth
      @user-Eth 5 років тому

      Simon Kebret NO YOU STOP IT!! ደነዝ!

    • @konnen4518
      @konnen4518 4 роки тому

      Z ahun min asadebeh? Ezi gar yePM Abiyn nigigir eyadenek ezihu gar melseh mesadeb tirgumu mindinew? Practice what you preach yilalul nechochu. Lewtu kerasih yijemral

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 3 роки тому

    አብይ ያለ አንተ ማንም አያስፈልጋት አንተ አሠተዋይ ነህ😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘 አላህ ይጠብቅህ

  • @zazanew7221
    @zazanew7221 5 років тому +1

    አላህ ይጠብቅህ።

  • @hadugenet9835
    @hadugenet9835 5 років тому +10

    የእኛ ትልቁ ችግር በቀጥታ ሳይቦጫጨቅ የአብይን ንግግር ሰምተን(ተመልክተን) የበኩላችንን አስተያያት ከመስጠት ይልቅ ሌሎች በራሳቸው መንገድ ተርጉመው ያሉትን መስማትና ሰምተን ማጮህ እንወዳለን፡፡ይህ ለራስ ውድቀት ለሀገር ጠር የሆነ ጉዳይ ነው፡፡

  • @etalemahuteshome1103
    @etalemahuteshome1103 5 років тому +3

    My hero God belss you

  • @zabibazinat616
    @zabibazinat616 5 років тому +6

    😍😍😍😍😍😍😢😢😢😢😢😢😢😢☝☝☝☝☝☝☝☝☝ያረብየሐበሻ ወርቅ የሠላም አበሳ ያረብ ጠብቀው ቅድሜያ በጎኑ መቆም ነው የሚዋጣው ያረብ እገዘው አብሽር ኡለማ በሙሉ ዱአ እየተደረገልህ ነው ያረብ ዱአችንን ስማን ያረብ ያረብ አድነታችን ሰላም ለወገኔ

  • @melakuteshome2539
    @melakuteshome2539 5 років тому +10

    This man is sent from God; no doubt. What a patience he is endowed with. It is deeply saddening to hear his plea for peace from his own people...too painful for me to watch.

  • @MH-kr7rf
    @MH-kr7rf 5 років тому +3

    100% I support abiy

  • @beleyougebriowt2792
    @beleyougebriowt2792 5 років тому +2

    That's it full answers for all of us thanks for ever with team lemma

    • @gutuumosissa9609
      @gutuumosissa9609 5 років тому

      BELEYUO TEAM LEMA BE HIWOT YELEM ERMEHEN AWUTA ENE ONEG YIZEWUT GEDEL GEBTEWAL

  • @bellatasama8489
    @bellatasama8489 5 років тому +3

    አይዛህ በርታ እግዚያብሀር ይርዳህ

  • @ethiopiantube3166
    @ethiopiantube3166 5 років тому +6

    የኔ ልዩ አብይ አላህ ይገዝህ የኔ ማር በጣም እንወደሃለን በርታልን

  • @amosol9
    @amosol9 5 років тому +2

    Genius Dr.
    Prime Minister Dr. Abiy Ahmed you are genius. Respect and love for you!!!

  • @mega8101
    @mega8101 5 років тому +5

    I just love this guy 🤞

  • @tigistmatta5717
    @tigistmatta5717 5 років тому

    tebarek geta eyesus yibarekihe geta e/g mirete kanete ayrakeih ye dawuyet amilak sile anteh yiwaga eyesus yitebek

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 5 років тому +1

    Dr Abiy Ahmed 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏽💪🏽💕💕

  • @ewnetyashinfale4717
    @ewnetyashinfale4717 5 років тому +9

    እግዚአር የሰጠህን ጥበብ በጎ ነገር ብቻ እንድትሰራበት ይርዳህ

  • @aminahchannel3307
    @aminahchannel3307 5 років тому +23

    አብይያችንንእምትሳደቡአፈረብሎ

  • @des895
    @des895 5 років тому

    I like your space shuttle metaphor.

  • @shimeliseshetu3609
    @shimeliseshetu3609 5 років тому +26

    ጀግናዬ ምሁራኑን ሰብስበህ አስተምርልኝ

  • @mm-mx2iu
    @mm-mx2iu 5 років тому

    ዋው. ጠ/ ሚንስተር /ዶክተር አብይ አህመድ. ዛሬ ገና የእውነት. ትክክለኛ. ቃላቶች. ብለካል ሰላምክ ይብዛ. ህዝቡ የዋህ ነው. አመራሩ. ላይ. ነው ችግሩ በ ብሔርተኝነት የተጠመዱ.

  • @Murad-h8l
    @Murad-h8l 3 місяці тому

    ፈጣሪ እስከ ምርጫ አያድርስህ ያረብ እድሜህን ያሳጥረዉ

  • @ansariianas7340
    @ansariianas7340 3 роки тому

    Welcome

  • @hawaas4024
    @hawaas4024 5 років тому

    ኑርልን

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 5 років тому +2

    wow Abiy #My #Pm

  • @kassahundessie
    @kassahundessie 5 років тому +3

    yene meri!

  • @sagalekeenya
    @sagalekeenya 5 років тому

    አባቴ ያራዳ ልጅ ተባረክ፡፡ Nuuf jiraadhu horii bulii nama nagaaf jaalalaa.

  • @bateysolamon4889
    @bateysolamon4889 5 років тому

    እኛ ጀግና በርታ አብይ ማለት ቅን ልብ የአለው ስው ነው መሪ ማለት እንዴ አብይ ነው ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር እኛ ለሀገራችን ፈጣሪ በስላም የስገባ።።።።።

  • @helenbirru1832
    @helenbirru1832 5 років тому +10

    He is the greatest leader. I'm proud of our prime minister Dr. Abbey.

  • @munira9717
    @munira9717 5 років тому +1

    God bless u and guide u ❤️

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 5 років тому +1

    Amen

  • @hlemahiema7067
    @hlemahiema7067 5 років тому +1

    አብይ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ወደኢስላም አላህ ይምራህ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኀ3ቘ

    እውነትክን ነው አብያችን መጥኔውን ይስጥህ ውይ እኛ ምን አይነት ህዝቦች ሆንን

  • @zemzem5178
    @zemzem5178 Рік тому

    የአላህ፣እዘንል፣የውሰጣችን፣አተ፣ታቃለህ፣ህይወታችን፣ለሁሉም፣ተፈናቃይ፣አላህ፣ይድረስ

  • @ስደትአይኑይጥፋሲሉግንያመ

    لله عكبر

  • @k-bagum4677
    @k-bagum4677 5 років тому

    አብያችን፡ማሻአላ፡አላህ፡ያግዝህ፡አላህ፡ያሰብከውን፡ያሳካልህ፡ድካምህን፡ውጤታማ፡አድርጎ፡ያሰየን፡አላህ፡አሚንንን

  • @MekonnenWolde
    @MekonnenWolde 5 років тому +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !

  • @helenbirru1832
    @helenbirru1832 5 років тому +11

    Dr. Abbey God bless you.

    • @konnen4518
      @konnen4518 4 роки тому

      Ere simun enkuan Endet betikilkil spell endemiderg eweki. Prime ministersh eko new enatu Dr. Abiy yibalalu

  • @حياةحياه-و4ص
    @حياةحياه-و4ص 5 років тому

    👍👍👍👍👍

  • @Oritali
    @Oritali 4 роки тому

    👌👌👌👌

  • @enegess1479
    @enegess1479 5 років тому +1

    We are with you all the way dr. Abiy!!!

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 5 років тому +1

    Dr Abiy keep rocking ! We the people are with you.

  • @aminahchannel3307
    @aminahchannel3307 5 років тому +8

    አብይያችንእነውድሀለንአላህጥብቅያዲረግልንየኔውድአብሽረ

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 5 років тому

    እኛ ውድ መሪ በርታልን አይዞክ እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @mamamaa9740
    @mamamaa9740 5 років тому +2

    አብይየ፣ንገራቸው፣ልክልካቸውን፣አበሻ፣ያለፈበትን፣አያስታውሱም፣ያሉበትን፣እጅ።አብይየ።።።።።

  • @alphastrategygroup7422
    @alphastrategygroup7422 4 роки тому

    Real fortune resides in income and decisive outcomes executed with strategic planning generates a modern, flourishing Addis Abbaba, and all aeThiopia.

  • @emebetayalew3178
    @emebetayalew3178 5 років тому +6

    የተከበሩት ጠቅላይ ሚንስተር ዶክተር አብይ አህመድ እግዝያብሄር ትግስቱንይስጥህ ብዙ ህዝቦችህ ከጎንህነን ለሌሎችም እግዝያብሄር ልብይስጣቸው ሁልይም እናከብርህ አለን እን ወድህ አለን ጠቅለይሚንሰተር አችን ሰላምህ ይብዛልን እኛም አንተን የምናመሰግንበት አንድበት ይንሩን

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 5 років тому

    አብያችን አንተስ ከልብህ እየለፋህ ነው እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 роки тому

    ፓርቲው አንድ ነው። እርሱም ብልፅግና ነው። መሪውም አብይ ነው።
    ኢትዮጵያ በዲሞክራሲ አስተሳሰብ በልፅጋና አምራ ለዘላለም ትኑር።

  • @hawaali3886
    @hawaali3886 5 років тому

    Allah yetbekeh Abeyy ahemed

  • @kkkj8128
    @kkkj8128 5 років тому +1

    Dr Abeye Ahmed isn't only prime minister he is a teacher.

  • @weninigus1814
    @weninigus1814 5 років тому +2

    Minalbat, hulum, sew,indanite,Ariqo byasibut,nurilin💯💯💯💯💯💯🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟✅✅✅✅✔✔💯✔🌟

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 5 років тому +3

    I live in America , Dr. Abiy told truth about 40 million people are food stamp beneficiaries in the year 2018 not included me . So we need to stand on the solution side not on the problem side problem is there in any world corner.

  • @alemetcha9051
    @alemetcha9051 5 років тому

    Dr. Abiye God bless you ethiopian people please wakeup

  • @sharontagasa6228
    @sharontagasa6228 5 років тому +1

    Gata yebarke

  • @alemmesfin981
    @alemmesfin981 5 років тому +5

    Wow dr. Abby tell the nation to wake up to be a strong one nation and 1 Ethiopian forever andeavor

  • @bonsabekele9508
    @bonsabekele9508 5 років тому +5

    waw I highly happy by this strong Idea delivered by our hero P.M . Please we have to understand all what his Excellency said and try to contribute our Turn. we have to think Unity within Diversity. GOD Bless you Our P.M.

  • @ykka7330
    @ykka7330 5 років тому +7

    I have one word for Dr.Abiy "be even"

    • @melakuteshome2539
      @melakuteshome2539 5 років тому +2

      Listen to his many heartfelt speeches. He is even, just and selfless. If you don't think he is, your are among those who're stuck in the past, and unable to see the future.

  • @መሬምየናቷናፍቂስደተኛዋ

    አላህ ይጠብቅህ