በ 1 ደቂቃ የሚደርቅ ቋንጣ ለቋንጣ ፍርፍር | Delicious Ethiopian Breakfast | Firfir

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • Ethiopian Berbere Recipe • ምርጥ እና በጣም ቀላል የበርበሬ አ...
    Ethiopian Injera Recipe • 100% ጤፍ እንጀራ በአብሲት በቀላ...
    Ethiopian Beef Jerky Recipe • ቋንጣ ለየት ባለ ቅመማ ቅመም የሚሰ...
  • Навчання та стиль

КОМЕНТАРІ • 88

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 3 роки тому +3

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባርኩ ላይክ 👍👏❤️❤️❤️

  • @senatadesse7732
    @senatadesse7732 3 роки тому +4

    It looks tasty🤤 …let us try 😊…thank you for sharing your recipe🙏

  • @LovelyBreakfast-xn9rk
    @LovelyBreakfast-xn9rk 7 місяців тому

    እናመሠግናለን ምርጥ ነው

  • @abebebeso2506
    @abebebeso2506 3 роки тому +1

    ሁሌም የተለየ ነገር በዛ ላይ አጭር ቪዲዮ በርች 👍👍

  • @fikrtajotadesse4191
    @fikrtajotadesse4191 3 роки тому +1

    ውይ ሲያጓጓ እጅሽ ይባረክ

  • @sabella-s9b
    @sabella-s9b Рік тому

    እጅህ ይባረክ የምታቂኝ የበላሁት ነው የመሰለኝ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 роки тому +2

    በጣም የሚገርም 👌❤ሼር

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 роки тому

    ቆንጆ የቁአንጣ አዘገጃጀት እና ቆንጆ ፍርፍር ነው ያሳየሺን እንደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ እሞክረዋለው በርቺልኝ

  • @hanaabate9365
    @hanaabate9365 3 роки тому +2

    እጅግ በጣም ያምራል እጅሽን ይባርክ!

  • @hameretessema5107
    @hameretessema5107 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ እናመሰግናለን

  • @MeskeremMulat-q2z
    @MeskeremMulat-q2z Рік тому +1

    It's looks so good nice😍
    Thank you

  • @keriamen3250
    @keriamen3250 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይስጥሽ! ጎበዝ!

  • @judykiflay6067
    @judykiflay6067 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ እጆችሽ ይባረኩ በርቺ እህቴ😘😍👌👍🏽

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ የቋንጣ ፍርፍር ነው👍 እጅሽ ይባረክ👌 በርቺልኝ እህቴ! አንቺም ሌላውን አበረታች!

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 роки тому

    ቆንጆ ዘዴ ነው የተጠቀምሽው ፍርፍሩ ከለርም በጣም ያምራል እጅ ይባርክ 🥰🥰🥰👌👌👌

  • @Adina809
    @Adina809 3 роки тому +1

    Wow well done sweetie thanks for sharing God bless you 🌹❤️🇪🇷

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆነው ጊዜም ቆጣቢ በተለይ ቋንጣ አሰራርሽ ፈጣንነው እሞክረዋለሁ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @mohmmedmohmmed7622
    @mohmmedmohmmed7622 2 роки тому

    ጎበዝ ሀርፍ ነው

  • @lifeisagift8504
    @lifeisagift8504 Рік тому

    Gobez ijish yibarek yigermal yemifeligawin neger maggete dis aleg

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 3 роки тому +1

    የተባረከ እጅ ይሉሻል ይሄ ነው 👍

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 3 роки тому +1

    ሁሌ ስራሽን አደንቃለሁ በርቺ!!
    #ጌታ #እየሱሰ ይባርክሽ!!!

  • @mekedimbekele3954
    @mekedimbekele3954 Рік тому

    በተወደደ ዘይት

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 3 роки тому

    ጎበዝ ነሽ የኔ ቆንጆ፣እጅሽ ይባርክ።

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @KedijaMohammed-ny9lc
    @KedijaMohammed-ny9lc 2 роки тому

    አገላለፅሸ ወድጄዋለሁ ! !! Keep up the good work! thank you!

  • @AbebaCombo9970
    @AbebaCombo9970 3 роки тому

    የሚወደድ የቋንጣ ፍርፍር ነው 🖐️ ይባረክ በርቺ 👍👍👍

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 3 роки тому

    Betam balemuya nesh God Bless❤👍💐🌻🌷

  • @helenkibrom8219
    @helenkibrom8219 3 роки тому +1

    Looks absolutely delicious

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 2 роки тому

    Thank you . I always wonder how koanta was made . I will follow this video and make one

  • @zahra...9789
    @zahra...9789 2 роки тому

    ዋው ያምራል በርች

  • @tefetelahoun5875
    @tefetelahoun5875 3 роки тому +2

    Yummy 👍

  • @judy0673
    @judy0673 Рік тому +1

    Wow🥰🥰🥰

  • @hayatkedir6764
    @hayatkedir6764 Рік тому

    ባለሙያ

  • @هديهسعيد-ن9ط
    @هديهسعيد-ن9ط 3 роки тому +1

    አበሳ ንፀህና አጠባበቅሽን ወደድኩትባናትባናቱ አጨምሪም ጎበዝ🌹🌹🌹

  • @ssssssd8689
    @ssssssd8689 Рік тому +3

    ለምን ታካብዳላችሁ እንደት በ1 ደቂቂቃ ይሰራል ለመክተፍኳን 1ደቂቃ አይበቃም

    • @hahu3160
      @hahu3160 Рік тому

      ቃንጣውን ለማድረቅ 1 ደቂቃ አለች እኮ

  • @tebbtebebe6202
    @tebbtebebe6202 2 роки тому

    ጎበዝየኔእህት👍👍

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 роки тому

    ያሚ በጣም ቀለል ያለ ልዩ ነው😋😋

  • @abayneshmisgnaw9265
    @abayneshmisgnaw9265 3 роки тому

    እጅሽን ይባርከዉ ዉዴ

  • @Hነኝስደተኛዋ-s5j
    @Hነኝስደተኛዋ-s5j 3 роки тому +2

    መልክስጠኝ እጂ ሙያ ከዩቱብ

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 3 роки тому

    እጅሽ ይባረክ አቦ

  • @aishaebrahim466
    @aishaebrahim466 4 місяці тому

    ሰላም እህቴ ቋንጣው በሱ መልኩ ሰርቼ ሳስቀምጠው ይበላሻል?

  • @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ

    ዋው በጣም ያምራል በርቺ 👍👍👍❤️👍❤️👍

  • @yebetewa-5538
    @yebetewa-5538 3 роки тому

    Selam lezihe bete..Addis beteseb nege..wedejewalehu..meret aserare new wede..berchilen 🙏😍

  • @genetm.19
    @genetm.19 3 роки тому

    Looks very yummy tnx for sharing

  • @merisisay3501
    @merisisay3501 2 роки тому

    Very very great

  • @helenkibrom8219
    @helenkibrom8219 3 роки тому

    ሲያምር 😋😋🙏

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 3 роки тому

    አመስግናለሁ እህቴ

  • @ቀጮፊቅር
    @ቀጮፊቅር 8 місяців тому

    እጅግ በጣም አሪፍ ነዉ ግን እንቁላል ና ቃሪያ አልገባም እኮ መጨረሻ ላይ ይገባ ነበር አይደል

  • @mikeabebe8365
    @mikeabebe8365 2 роки тому

    well done, very creative.

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 роки тому

    ዋው በጣም ጥሩ ባለሞያ ነሽ ገና ዛሬ ሳይሽ በርቺ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው ግን ስጋውን የጠበሽበት ዘይት ድርቅ ያረገልሽ የትኛው ነው?

  • @fatu_daigha7508
    @fatu_daigha7508 3 роки тому +1

    ጥሩ ነገር ነው ደስ ይለል በርች

  • @meronworku6662
    @meronworku6662 3 роки тому

    Good job 👏

  • @azeba1335
    @azeba1335 3 роки тому

    Waw Edu Haftey, aye muya I can't wait to try it look so testy yasgomegale. Thank you for sharing.x👌♥️

  • @tsigerdaberakey2381
    @tsigerdaberakey2381 Рік тому

    Wowww Nice ❤💚💛🇪🇹🇪🇷🙏

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 роки тому

    Thank u lot

  • @raufbutt0176
    @raufbutt0176 2 роки тому

    Batam arfi naw tabarak

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 11 днів тому

    ❤❤

  • @kidistteshome6119
    @kidistteshome6119 3 роки тому

    Yene balemuya tanks

  • @DagmawitGeresu-xl9kd
    @DagmawitGeresu-xl9kd Рік тому

    Where do you get this kind of meat in the US, every time I buy meat it is half dark and disgusting. This is nice red meat. Thank you for the content. It looks delicious.

  • @marthagirma5496
    @marthagirma5496 3 роки тому

    Wow

  • @thaile9751
    @thaile9751 2 роки тому

    በዘይት መጥበስ .....

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 роки тому +2

    To make it testy why do not you put some spices like Corerema (Cardamom), Pepper corn etc... You have a very creative interesting ideas and also your cooking looks professional. You better open a resturant some where in London if you are.

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 3 роки тому

    ምንድነው ልዩነቱ የቀይ ሽንኩርት እና የቢጫው?

  • @hulualemu2972
    @hulualemu2972 3 роки тому

    Wow batammm konjo new

  • @zeyinbomer3212
    @zeyinbomer3212 Рік тому

    Segaw gen be kememe bitashe esq

  • @mesrert123
    @mesrert123 3 роки тому

    Wow👌❤❤️❤

  • @betiyohannes587
    @betiyohannes587 3 роки тому

    ጎበዝ ነሽ በርቺ አጠገቢ ብትሆኚ ኖሮ አባላሽ ነበር

  • @emebetsolomon567
    @emebetsolomon567 3 роки тому

    እኔ የምኖረው Ethiopia ነው እንዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @هديهسعيد-ن9ط
    @هديهسعيد-ن9ط 3 роки тому +1

    በላይክ ጀመርኩሽ

  • @werkenshgemchu7896
    @werkenshgemchu7896 3 роки тому

    ስንት ነው ምጣዱ

  • @ethioreactHD
    @ethioreactHD 2 роки тому

    abet muya adnqeshalehu bexam gobez anchi nesh tkklegna ethiopiawi set tdar alesh gin???????? ngerign exebqalehu

  • @rigatlegesse6737
    @rigatlegesse6737 3 роки тому

    Betam wedijeealew aydiyash 10q

  • @fafiibrahim5680
    @fafiibrahim5680 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @kadidebebe3034
    @kadidebebe3034 11 місяців тому

    Tftsal bselm new

  • @emebetmitiku7080
    @emebetmitiku7080 3 роки тому

    Gobez

  • @jshxjxhjs3173
    @jshxjxhjs3173 Рік тому

    Gobze

  • @ethiopialove8122
    @ethiopialove8122 3 роки тому +1

    አድናቂሽ ነኝ ግን የፈላ ውሀ ከፕላስቴክ አታድርጌ

    • @gent5836
      @gent5836 3 роки тому

      Plastic almeselegnim.

  • @abrehetanania7269
    @abrehetanania7269 2 роки тому

    Eden ghaly wehale kulughizey natki ziriyttun aghbabun btami des zibl eghzabher ybarki zibkiteay Xx

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 3 роки тому

    👌👌👌👌👌👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻😋😋😋😋❤❤

  • @هديهسعيد-ن9ط
    @هديهسعيد-ن9ط 3 роки тому

    ለቤትሽአድስነኝ

  • @alemushiferaw1040
    @alemushiferaw1040 3 роки тому

    ቲማቲም ልጠሽ ምግብ ሠርተሽ ማሳየት ጥሩ ሙያ ወይም ሴትነት አይደለም ። የቲማቲም ዋናው ጥቅሙ የሚገኘው ከሽፋኑ ነው ።
    እናም ሙያሽን አታበላሽው ።

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d 2 роки тому

      የማይወድ ይኖር ይሆን ለምሳሌ እኔ ኣልወድም
      ምነው ኣዋቂ ነኝ ኣልሺሳ