🔴በቀረፃ መሀል አስደነገጡኝ ኮሜዲያን አማን ቢሰጠኝ አማን ሰው ቲዩብ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 70

  • @mawaysh
    @mawaysh 7 днів тому +13

    አብዝቶ ይስጣት አማን የአረብ ሀገር ሴት ያልተዘመረላት ጀግና ሩህሩህ ሰው አማኝ ለሀይማኗቷ ሟች ለሚደሰተው የምትደሰት ከሜለቅሰው ጋር የምታለቅስ ያልተነገረላት ናት የአረብ ሀገር ሴት ግን ደግሞ በሚዘመርላት ፈንታ የአረብ ሀገር ሴት የመዳም ቅመም እየተባለች የምትሰደብ በተላይም ሀገር ቤት ያሉ ወገኖቻችን የማይረዱን ከሜሞግሱን ይልቅ የሜረክሱን ናቸው ብዙ ሰዎች የኛ የአረብ ሀገር ሰዎች የመዳም ቅመም ሳይሆን የሀገራችን ሻማ ነን ለራሣችን የማንኖር እንቁ ስደተኞች ነን እናመሰግናለን አማንዬ❤❤🙏

    • @MeklitTube26
      @MeklitTube26 4 дні тому

      ተባረኪ አቦ ምርጥ አርገሽ ገልፀሽናል

  • @raheltube9857
    @raheltube9857 7 днів тому +7

    ልክ ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @edushge8228
    @edushge8228 7 днів тому +7

    ምንኛ መታደል ነው የፈጣሪ ፍቃድ በሷ ላይ አድሮ ነው የታየው ❤❤❤ አንተም አስተዋይ ነህ ተባረክ

    • @amansew
      @amansew  7 днів тому

      @@edushge8228 በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @amansew
      @amansew  7 днів тому +1

      @@edushge8228 በጣም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @samsonalemu3497
    @samsonalemu3497 7 днів тому +7

    ሰላም አማን
    ዛሬ ሸገር ላይ በአሪፍ ተከበረ
    በተረፈ ስጥ ይሰጥሀል
    ቸር ያሰንብተን

  • @HawaMohammed-jb8fi
    @HawaMohammed-jb8fi 8 днів тому +6

    አማሠዉ እካደናመታህ ወድሜ የመዳም ቅመም ለነገ ያማትል መሥተት የምትወድ ናት የነገቤታን ትገባ ዛሬማ የአረብ ገረድሁና ልጅነታን አልኖረች ለሁላችንም ነጋችንን እገባ

  • @TigistDerbe-jy9mh
    @TigistDerbe-jy9mh 7 днів тому +4

    አሜን አሜን አሜን የሚሰጡ እጆች ይባረኩ

  • @Tegset12Tegset12
    @Tegset12Tegset12 6 днів тому

    እንኳን አደረሰህ አሜን 🎉🎉🎉
    መታደል ነው መሰጠት ስንመረጥ ነው የምንሰጠው እግዚአብሔር እንድሰጥ ይርዳኝ

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 7 днів тому +4

    አሜን ለኛም የመስጠት ጸጋዉን ያድለን አማኑ❤

  • @EtegeEth
    @EtegeEth 7 днів тому +1

    በመጀመሪያ እንኳን አደረሰህ አማን አየህ የሄ መልክት ነው በልጅትዋ መሰጠት አንተን አስተማረህ ተመስገን አንተ ደሞ የተሰማህን ለሌላው እያካፈልክ ነው

  • @seadi5
    @seadi5 7 днів тому +2

    መስጠት ይጨምራል አይቀንስም

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 7 днів тому +4

    Amaniye be happy!! You're blessed mean 🙏🏾🙏🏾 God is good God is great 💝🙏🏾💝 you did a lot of things!! Maybe you forget. We remember a lot of things what you doing. God bless you and all your family's 🌹🙏🏾🌹 keep it up what you doing good things 💝🙏🏾💝🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷💝 we love you 💚💛❤️

    • @amansew
      @amansew  7 днів тому

      Love you❤❤❤🙏🙏🙏

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 8 днів тому +5

    አማንዬ ትናንት ያሳየህን በኳታር የጥምቀት አከባበሩን ሳይ ተገረምኩም አለቀሰኩም በአገራችን ያላገኘነዉን ነፃነት በሰዉ ሀገር እምነታችን ደምቆ ባንዲራችን ከላይ እሰከ ታች ሳይ እንባዬ ፈሰሰ የሀገራችን መለያ ባዲራችን ተከልክሎ በግብፅ ባንዲራ ተወሮ ሰናይ እኛ በሰደት ያለን ተመሰገን በሰዉ ሀገር ያከበርከን፣፣ አማንዬ መሰጠት መባረክ ነዉ 😂😂😂

    • @amansew
      @amansew  8 днів тому +1

      አወ በጣም ያስለቅሳል ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 5 днів тому

    አማንዬድካማችንን:ሥለደረዳህልን:እናመሰግናለን:ቤተሰብኳን:አይረዳንም😢😢

  • @Ethiopiaabisenya
    @Ethiopiaabisenya 6 днів тому

    😂😂😂😂እንትናን ቢያረገኝ ያልከዉ ገደለኝ ቁም ነገሩ ግን ለመባረክ የበረከት ስራ መስራት ትልቅ ዋጋ አለዉ

  • @ZakiMoha-yz5pf
    @ZakiMoha-yz5pf 5 днів тому +1

    🕰️🕰️🕰️🕰️ ካታር ያለው አዲሱ አብየተ ክርስቲያን ደብር አክሡም ላሉት ሙስሊም እህቶቻችን ላይ እየደረሰ ላለው በደልና ግፍ ለአክሱም ሹማምንቶች ለረመጥ እሳት መዘጋጃ (wake-up call) ደውል ነው🕰️🕰️🕰️🕰️

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ

    ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell 7 днів тому +2

    ማነው በስደት አርበኝነቱ የማያፍር ላይክ አድርጉኛ❤

  • @YirefBasazin
    @YirefBasazin 7 днів тому +2

    አማንዬልቦንይስጠን❤❤❤❤❤

  • @Zufan-uq4pm
    @Zufan-uq4pm 6 днів тому

    ታደላችሁበሰደትእንዲህሲታሚሩ👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💔

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 7 днів тому

    እዉነት ነዉ ወንድማችን የሁላችን ድክመት ነዉ

    • @amansew
      @amansew  6 днів тому

      @@SalimSalim-nc1mp እርሱ ያግዘን❤❤❤❤

  • @ቃልኪዳንግርማ
    @ቃልኪዳንግርማ 8 днів тому +1

    አብዝቶይሰጠት ፈጣሪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 7 днів тому

    አሜን አሜን አሜን የእውነት መታደል ነው

  • @አለምየኔ
    @አለምየኔ 5 днів тому +1

    እስኪ የእሞነት አጋሮችህን በነካ እጅህ ጠይቅልን የካታር ዜጎች የክርስትና እምነት ተከታይ በሌለበት ሀገር እምነታቹን በነፃነት እንድታመልኩ ሲፈቅድ ስታይ ምን ተሰማክ ?? ወደኛ ሀገር ስታይ የአክሱም ሙስሊም መሀበረሰብ በሀገራቸው የዜግነት መብታቸው ለምን እንደ ማይከበር በነካ እጅር ጠይቃቸው የአክሱም ፊራኦኖችን

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 6 днів тому

    አግዚአብሔር ጨምረዉ ይሰጣቸዉ ❤❤

  • @ቃልኪዳንግርማ
    @ቃልኪዳንግርማ 8 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን አመንዬ

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 7 днів тому +2

    Thank you for sharing!

    • @amansew
      @amansew  7 днів тому

      You’re welcome!🙏

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 6 днів тому

    አማን እንኳን አደረሰህ🙏

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 7 днів тому

    ❤❤❤ሰላም አማን ወንድሜ

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 7 днів тому

    ልቦናን ይስጠን ከሚቀበል የሚሰጥ ብፁእ ነው

  • @asnakewkassa
    @asnakewkassa 7 днів тому

    እናመሰግናለን አማን

  • @weinnysissay659
    @weinnysissay659 7 днів тому

    አይ አማን አይግረምህ ሰው ስለሰጠ ሃጥያቱ የሚቀንስለት ስለሚመስለው ነው ፡ሁሉም ሰው የመስጠት ችሎታ አይታደሉትም ፡እግዚአብሄር ሲያድል ብቻ ነው

  • @Haymi1619
    @Haymi1619 7 днів тому

    ልቦና ይስጠን

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 6 днів тому

    በነገራችን ላይ ሀርብ ሀገር ላይ በጣም ብዙ ሀብታሞች አሉ ግን የሚመፅውቶት ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ናቸው ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቡና ይስጠን 😢

    • @amansew
      @amansew  6 днів тому

      @@Milky-sr3mv አይ ሁለም ይሰጣሉ እሺ❤❤❤

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 7 днів тому

    አማንዬ የኔ ወሪቅ ወንድም ስወድክ እኮ በሪታ እግዚአብሔር ይባሪክ የኔ ወንድም

    • @amansew
      @amansew  6 днів тому

      @@almazdubale9277 አሜን ❤❤❤❤

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 5 днів тому

    እንኳን አደረሰህ።

  • @yeneteratube2015
    @yeneteratube2015 7 днів тому

    የእኔ ወንድም

  • @fentafetene6517
    @fentafetene6517 7 днів тому +1

    እወነት ነው

  • @AbrihamGion
    @AbrihamGion 7 днів тому

    Wow amazing amaniye

  • @almenaassefa8240
    @almenaassefa8240 5 днів тому

    Egzaber yimesigen ❤❤❤

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 7 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 7 днів тому +1

    አንተም ሰላም ሁንልን አማን

    • @amansew
      @amansew  7 днів тому

      @@sinkenechbirhane4525 love you❤❤❤🙏🙏🙏

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 7 днів тому

    Amanyeee tebarek weddddd❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @___________9021
    @___________9021 5 днів тому

    ምንድነዉ ምታደርቀን... Will you make comedy content or just talk regular stuff everyday?

  • @SelenatLakew
    @SelenatLakew 6 днів тому

    ለመስጠትም መመረጥን ይጠይቃል❤️

  • @twi2415
    @twi2415 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤ we love u !! Ayzoh !!

    • @amansew
      @amansew  8 днів тому

      thank u so much🙏🙏🙏

  • @BezayacopBezabeza
    @BezayacopBezabeza 7 днів тому

    Amanyeee❤❤❤

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 6 днів тому

    ሰላም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alamfeey1977
    @alamfeey1977 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ijhhjhi
    @ijhhjhi 5 днів тому

    አማን እንግዴ አረብም ሰብስክራይብ ስላረጉህ አረበኛም ቀላቅል😂😂😂

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 7 днів тому +1

    ❤🎉🙏👍💕🌹🌹🎉

  • @አሜንምስጋና
    @አሜንምስጋና 2 дні тому

    ቁጥርህን አስቀምጥልኝ ላወራህ እፈልጋለሁ

  • @sallusallu2894
    @sallusallu2894 5 днів тому

    ስው ግን በኣገሩ ህጃብን ለብሶ መማር ኣልተቻለም

  • @SarayeMadote
    @SarayeMadote 8 днів тому

  • @KindieTenaw
    @KindieTenaw 7 днів тому

    ስጥ ይሰስጥሀል

  • @arsefentayoutube8118
    @arsefentayoutube8118 7 днів тому

    ቪላጃ ሞል ዋይ😮😮😮

    • @amansew
      @amansew  7 днів тому

      @@arsefentayoutube8118 አወ 👍👍👍