🔴የገናን በዓልን ዓየር መንገድ ውስጥ አሳለፍኩ ሳላስበው!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 79

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 27 днів тому +6

    አይዞህ ብሮ በሰላም ግባ ❤❤❤

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l 27 днів тому +4

    አይዞሕ፡ሒወት፡በፈተና፡የተሞላች፡ናት፡እድሜና፡ጤና፡ካለ፡ሑሉም፡ያልፋል፡ወድሜ፡ድግል፡ማርያም፡ትጠብቅሕ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 27 днів тому +6

    ካሠብከው በሠላም ድረሥ

  • @samsonalemu3497
    @samsonalemu3497 26 днів тому +1

    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
    እንኳን በሰላም ገባህ

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ

    አይዞሕ አማኑዬ 🥰🥰🥰

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 26 днів тому +1

    አሜን እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!
    ሰላምህ ብዝት ይበል አማን ምርጥ❤❤❤❤❤❤

    • @amansew
      @amansew  26 днів тому +1

      @@salwasalwa6826 አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @amansew
      @amansew  26 днів тому +1

      አዲስ ቪዲዮ አለ አሁን እሺ👍👍👍

    • @salwasalwa6826
      @salwasalwa6826 26 днів тому +1

      @@amansew እሺ እንጠብቃለን!!👍

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 24 дні тому +1

    አይዞን አማንየ❤❤❤

    • @amansew
      @amansew  24 дні тому

      @@ጎዶልያስ-567 እሺ!❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @edushge8228
    @edushge8228 26 днів тому +2

    አይዞህ ወድማለም❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 24 дні тому +1

    ኤርፖርቱ በጣም ያምራል በዛ ላይ ስፋቱ ዋው ኦማን አገር ነው መስለኝ ዋይፋይ መሞያው ማሽን ላይ ነው ያየዉት 😮አማንዬ እንኩዋን በሰላም ገባህ 😍

    • @amansew
      @amansew  24 дні тому +1

      @@sifenshume7726 አወ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 27 днів тому +5

    አማኑ አይዞን

  • @meleswedaje876
    @meleswedaje876 21 день тому

    በያይነቱን ያምጡልሕእንጂ አማን

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 27 днів тому +6

    አይዞኝ አማንዬ😢😢❤❤❤

    • @amansew
      @amansew  27 днів тому

      እሺ ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 26 днів тому +1

    አይዞክ ወንድማችን ተንከራተትክ አላህ ይርዳክ

    • @amansew
      @amansew  26 днів тому +1

      @@bahrainbh4835 አመሰግናለሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Haymi1619
    @Haymi1619 26 днів тому

    ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ወንድሜ

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 26 днів тому +3

    Wow, that's crazy.

  • @alemtayegebeyehuassebe484
    @alemtayegebeyehuassebe484 27 днів тому +6

    ይህም ያልፋል አይዞህ ብቻ እግዚአብሔርን እንዴት ከሰው ጋር እንደምኖር ጥበብ ስጠኝ በለው ሰው እንደምታስበው አይደለም ከባድ ፍጡር ነው:ለፈጠረውም ያስቸግራል:ህልምህ ላይ አተኩር:ከመናገርህ በፌት ደጋግመህ አስበት ያጨበጨበልህ ሁሉ አድናቂህ አይደለም :አስተውል :ከእግዚአብሔር ጋር ከሆንክ ሁሌም ታሸንፋለህ ::

    • @amansew
      @amansew  27 днів тому

      @@alemtayegebeyehuassebe484 እጅግ አመሰግናለሁ የእውነት❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @da-luz-vaz-47
      @da-luz-vaz-47 26 днів тому

      Pe pe des sty

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 24 дні тому

    😅😅😅ገፈፍነው ሪፖርት ምግብ እሳት ነው አይቀመስም እኔም ሞክሬዋለሁ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 27 днів тому +3

    አማንሰው ሰላም ግባ

    • @amansew
      @amansew  27 днів тому

      @@hadaseabera6808 amen❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @molalignyemane110
    @molalignyemane110 23 дні тому

    yemir broo temechitehegnall
    enkoan metahilenn

  • @A05sSams
    @A05sSams 27 днів тому +4

    ሄርክ እዴ ኢትዬ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 26 днів тому

    አማንዬ እኔን የኔ ሚሥኪን ወንድም አይዞህ አላህ በሰላም ያስገባችሁ❤❤❤

  • @Etegie-e1o
    @Etegie-e1o 26 днів тому +2

    Azon bro

  • @ቃልኪዳንግርማ
    @ቃልኪዳንግርማ 26 днів тому

    አይዞክ አማንዬ

  • @zekarias998
    @zekarias998 26 днів тому +2

    አብረን ገባን. 😂

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 26 днів тому +3

    ወዴት እየሄድክ ነው?በሰላም ነው?እንኳን አደረሰህ

    • @amansew
      @amansew  26 днів тому +1

      ሰላም ነው👍👍👍👍🙏🙏🙏

    • @meddiegibbon551
      @meddiegibbon551 26 днів тому +1

      እሺ እግዚአብሔር ይርዳህ ልጄ አይዞህ እንግዲህ

    • @aregashmollawa7819
      @aregashmollawa7819 26 днів тому +1

      😊

  • @Etegie-e1o
    @Etegie-e1o 26 днів тому +2

    Baselam gibalgni

  • @YirefBasazin
    @YirefBasazin 27 днів тому +2

    እንዴትነህአማንወዴትነውጉዞአስከትለናአማንዬ

  • @marieferede4178
    @marieferede4178 25 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 26 днів тому +1

    ❤❤❤❤

  • @BrktiMiki
    @BrktiMiki 25 днів тому

    😂😂😂😂

  • @احمد-ت6م8ك
    @احمد-ت6م8ك 26 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @minalugeremew1030
    @minalugeremew1030 26 днів тому

    Ame Endetneh

  • @HuIuAdiss
    @HuIuAdiss 27 днів тому +3

    የት ነው ግን ወድሜ አይዞህ

    • @amansew
      @amansew  27 днів тому +2

      @@HuIuAdiss አመሰግናለሁ የሆነ ቦታ መጥቀስ ስለማልችል ነው እሺ❤❤❤❤

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 26 днів тому

    አማንየ የት ወደት በፕሌን አይዞን ❤

  • @farcry6765
    @farcry6765 27 днів тому +5

    የኔ ወንድም ተንከራተትክብኝ

    • @amansew
      @amansew  27 днів тому +1

      አባቴ ስላሰብክልኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @JanJan-z3b
    @JanJan-z3b 27 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helusalema3536
    @helusalema3536 26 днів тому +2

    Which airline is that?

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 27 днів тому +2

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 26 днів тому +2

    😂😂😂😂😂 that's so funny.

    • @amansew
      @amansew  26 днів тому +1

      @@astertadesse9906 😂😂😂😂

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 27 днів тому +2

    Ybota sime gn hulem mitikse albet bulem

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 25 днів тому

    OMAN AIRPORT

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ

    አማኑ. ልትመለስ. ነው. ወደ ኢትዮጵያ

    • @amansew
      @amansew  26 днів тому

      @@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ አልመለስም❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
      @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 26 днів тому +1

      @amansew አማን አማን እግዚአብሔር አምላክ. የልብህን መሻት ይሙላልህ. በእውነት

    • @amansew
      @amansew  26 днів тому

      @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ በጣም አመሰግናለሁ እሺ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @dawitnigussie
      @dawitnigussie 25 днів тому

      አማኑ ወዴት ነው❤

  • @SunfourZak
    @SunfourZak 26 днів тому

    ከኦማን ወደት ነው

  • @mawaysh
    @mawaysh 26 днів тому +2

    ወይኔ የት ሆነህ ነው?

    • @amansew
      @amansew  26 днів тому

      @@mawaysh የሆነ ቦታ ገምች?

  • @Wayne52
    @Wayne52 27 днів тому +2

    ቱርክ ይመስላል ….

    • @eleniworku3153
      @eleniworku3153 27 днів тому

      አዋ ትክክል ነሽ

    • @Wayne52
      @Wayne52 27 днів тому

      @ እንዴ ወዴት ነዉ ለካ ኳታር የሄድሽዉ ገባኝ ገባኝ …

  • @TigistGetahun-q2m
    @TigistGetahun-q2m 26 днів тому +2

    ❤❤❤❤😂😂😂

    • @amansew
      @amansew  26 днів тому

      @@TigistGetahun-q2m 😂😂😂😂

  • @frezerWuletaw
    @frezerWuletaw 26 днів тому

    Yet hedek new

  • @ephremteferra7266
    @ephremteferra7266 26 днів тому +2

    It is paper towel not soft paper (toilet tissue 😂

    • @amansew
      @amansew  26 днів тому

      @@ephremteferra7266 ነው 😂😂😂😂😂😂

  • @Lemi__21yutb
    @Lemi__21yutb 27 днів тому +3

    ስማኝ እማ አማንዬ ወንድሜ እንዴት ነክ
    ወደ ውጪ መዉጣት ፈልጌ ነበር እና እንዴት ነው እምንሄደዉ መልስልኝ🎉

    • @amansew
      @amansew  27 днів тому

      ወዬዬ የት?

    • @Lemi__21yutb
      @Lemi__21yutb 27 днів тому +2

      @amansew በምን ላገኝህ ።የኔ ወንድም ምን ኣውቄ ያለሁት ስደት አረብ ሃገር ነኝ ሰው የለኝም እናንተ ለካ ብር ሰው ከለለክ ምንም ኣደለም እና የአረብ ስደት ምርር ኣለኝ ከዛ ወደ ሃገሬ ገብቼ የት ወዴት ልጥፋ እያልኩ ነኝ የሆነ ሰው ያስፈልግኛል ወንድም ወይም እህት እና አማንዬ ወንድሜ ወደ የሆነ ሃገር ለሚሄድ መንገድ ኣሳየኝ በኔ ሳትሆን በእግዚአብሔር አገኘዉ በተረፈ እመቤቴ ድንግል ማርያም ስትወጣ ስትገባ ስትተኛ ካንተ ጋ ትሁን እወዳሀለዉ እህትህ😘

    • @asnakewkassa
      @asnakewkassa 26 днів тому +2

      የት ለመሄድ ነው

    • @amansew
      @amansew  26 днів тому +1

      @asnakewkassa እዚሁ ነው 👍👍

    • @user-cr6cf2in8p
      @user-cr6cf2in8p 26 днів тому

      እኔኮ ስዘባርቅ ገብቶኛን ቦታዉን ላለመናገር