Thank you so much all three of you for the detail information. Knowledge especially about God and our faith is very important . I pray for all my brothers and sisters to read the Bible and educate themselves . We do not have much time , Jesus's coming is right in the corner. May God continue to bless you all.
You should accept the New and Old Testament. The entire Bible. Not just Paul's Letters. Matthew 5:18 For truly I tell you, until heaven and earth disappear, not the smallest letter, not the least stroke of a pen, will by any means disappear from the Law until everything is accomplished.
Norway is the source of Ethiopian evangelists and her 62% of Norwegians are not Christian and 39% officially declared atheist. In Ethiopia 63% are Christian. What Protestantism did to Europe.
እናንተ ስለ 40 ሚሊዮን ክርስትያኖችን ለማሳት ትጥራላችሁ ይሁን። እስቲ እንግሊዝ ውስጥ ስንት ክርስትያን 5.3% how come they don't practice it but choose to send us missionaries. Is it to make them Christians and later with gay priest.
በእውነቱ ይሄ ትምህርት ሁሌም አስፈላጊ የሆነ ነው። ይህው እኔም ከ5 አመት ቡሀላ እየሰማሁት ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏🙏
እናንተ የ እግዚአብሔር የመንግስቱ ወንጌል ባለሙዋሎች ስለናንተ አባቴንና አምላኬን እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ በጣም ነው ወድጄ የማከብራችሁ የ ጌታ ፀጋና ሰላም ከ እናንተ ጋር ይሁን ኤድሜዬ ቢኒና ናቲ በርቱ ወንድሞቼ ::
ዘመናቹ ይባርክ ኤርሚ እና ቢኒ ናቲሻ ዘመናቹ ይባርክ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛላቹ !!!!
Thank you so much all three of you for the detail information. Knowledge especially about God and our faith is very important . I pray for all my brothers and sisters to read the Bible and educate themselves . We do not have much time , Jesus's coming is right in the corner. May God continue to bless you all.
የኔ ውድ ወንድሞች ጌታ ዘመናቹን ይባርክልኝ ዘቤ ጌታ ይድረስለት ሌላ ምን ይባላል ያልተፃፈ ማንበቡን ሳስበው ህዝቤ ያሳዝነኛል
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ልቤን ነው ያሳረፋችሁት ለትውልዱ በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ
ኤርሚዬ ቢኒዬ ናቲዬ ብሩክ ናቹህ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹህ
ለምን መምህር ዘበነ ለማን አትጠዩቁትም?ዝንብሎ አንብቦ ማውራት አይከብድም
Tebareku tebareku enante ye egzihebher tamagn bariyawoch.
በጣም የሚገርም ነው ጆሲፈስን እንደ ማስረጃ እንዴት አመጣከው ?
ለኡነት የቆማቹ የወንጌል አርበኞች ዘመናቹ ይባርክ !!!
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ይላል ቃሉ እውቀታችሁን ስላካፈላችሁን ከመጥፋት ስላዳናችሁን የእውቀት ፀጋውን እጥፍ ድርብ ይስጣችሁ::
God bless you always brotheres 🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🕊🌿😇🌿🗝🗝🗝🗝🌿🌹💕🌿🗝🌿🕊🌿
ጌታ ይባርከቹ ተባረኩ
Tebareku
ምርጦች ጌታ ይባርካቹ ዘመናቹ ያማረ ይሁን
እምነታችሁ ራሱ 16ክ/ዘመን ያንድ ሰው /ማርቲን ሉተር/ አፈንጋጭ እምነት አይደለም ወይ 15ቱን መፅት በ3ና 4ኛው ክ/ዘመን ስለመፃፋችው ከማውራታችሁ በፊት::
Bedenb anbibi . Pente Ende orthodox sew ayamelkim. Martin ayimelekim Ezih Geta bicha new .
God bless you brathers i am real blessed from the topik
ቅዱሳን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችው እሲቲ ልገሩዋቸው በሚገባቸው ቋንቋ ከኛ እምነት ሌላ እምነት የማይታወቅ ነው ይላሉ ደሞ ጴንጤ መናፍቃን ናችው ይሉናል ግን በተቃራኒ እነሱ ናቸው መናፍቃን መባል ሚገበው????
Bless you man of God
wawu tebarku
እግዚአብሔር አምላክ ናቲን ከፓለቲካ አለም አውጥቶት ወንጌል ብቻ እንዲያስተምር ፀሎቴ ነው
Great job. Bless you all.
ተባረኩ
Wowww taberaku
የተባረካችሁ
Keep it up.You are Blessed.
Bless you
በሐዲስ ኪዳን አላጣቀሳቸውም ላላችሁት “ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ የሆነ ሄኖክ፦ እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።”
- ይሁዳ 1፥14-15 ይህ ትንቢት ከሄኖክ 1:9 ያለ ነው
ሌላ ጥቅስ
እንዲሁም አስቆሮቱ በይሁዳ ላይ ተፈፀመ የተባለው ትንቢት የት እንዳለ ታሳዩ ይሆን?
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ስለዚህ ያ መሬት እስከ ዛሬ ድረስ የደም መሬት ተባለ።
⁹ በዚያን ጊዜ በነቢዩ በኤርምያስ የተባለው፦ ከእስራኤል ልጆችም አንዳንዶቹ የገመቱትን፥ የተገመተውን ዋጋ ሠላሳ ብር ያዙ፥" ማቴ 27:9
ይህ ትንቢት ተረፈ ኤርሚያስ ላይ አለ። ትንቢት ለ ኦርቶዶክ ብቻ አይነገርም በመንፈስ ቅዱስ እንደሚነገር ታውቃላችሁ ።በመሰረቱ በሐድስ ኪዳን አለመጠቀስ መስፈርት አደለም ከሆነ
በሐድስ ኪዳን ከመፅሐፈ ምሳ የተጠቀሰ ቃል ልትጠቅሱ ትችላላችሁ? ከሌለ የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል አደለም ማለት ነው እነዚህን የምትመልሱበት መንገድ አሳማኝ አደለም ።
ጸጋ ይብዛላችሁ
Bless you more and more
,,Be blessed
መፅሀፍ ቅዱስን በአማርኛ
ua-cam.com/video/xp7CtpQis1M/v-deo.html&feature=share
ቅዱሳን በእናንተ አፍ አይጠራም ስታስጡሉ
አብ አባት ብለንየም ን ጠራበት ን መንፈስ ሠቶናል
ቅዲሳን ቶዎና እግዚአብሔር አብ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ቀኩል አባታችን ነው።❤❤❤❤❤
ስህተቱ ይሄ ብቻ አይደለም ። የይብራይጥ ቃላቶችን ትርጉም ሳያውቁ ሌላ ትርጉም ይሰጡታል ለምሳሌ ሳጥናኤል የሚባል ሰይጣን አለ ይላሉ። እስቲ ሳጥናኤል የሚለውን ቃል እንመልከት ቃሉ ከ 2 ይከፈላል ሳጥ- ና- ኤል ። ሳጥ የሚለው ሰይጣን ከሚለዉ ይሆናል አላውቅም በትክክል የማዉቀው ኤል የሚለው ቃል በይብራይጥ ፈጣሪ እግዚያብሔር ማለት ነው -ና- ም በአማረኛ ሁለት ነገሮችን የምትደምር ፊደል ናት ታዲያ ሰይጣን እግዚያብሔር አለ ማለታቸው ነው
እናንተ ለመሆኑ ማናችሁና ነው በጣም የሚያሳዝነው ምንም ሳታውቅ ደግሞ እንደአዋቂ ለማስተማር መቀመጣችሁ መቼም ዘመናችን ይህ ሚዲያ የማያመጣው ጉድ የለም ሳይማሩ ሳያውቁ ፍጥጥ ያለ አዋቂ መስሎ ስለመጽሐፍ ቅዱስ ልታስተምሩ ድፍረታችሁ እንኳን ስለመጽሐፉ ቅዱስ ስለራሳችሁ እና ስለቤተሰባችሁ እንኳን በትክክል መግለጽ እና ማወቅ አትችሉም እንኳን የእግዚአብሔር ን ቃል በእግዚአብሄር ቃል እንደዚህ አትቀልዱ መርገምትና መአት እያመጣችሁ ነው እናንተ ጠፍታችሁ ህዝቡንም እታጥፉ ፡ ፡ አካሔዳችሁ ሁሉ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ይመስላል የእግዚአብሔር ቃል እና ስራ ከ81 ዱመጸሃፍ ቅዱስ በላይ ነው ተገልጾና ተዘርዝሮ አያልቅም ያም ለቅዱሳን ይገለጸል ለኛ ለሐጢያተኞች እና ለስምንተኛው ሺህ ለከሀዲ ትውልዶች ግን አይገለጽልንም ዝም ብላችሁ አተዘባርቁ መስተዋሉን ይስጠን ፡ ፡
Sile enchet tabot Ena Ye Teklehaymanot kizen Kemitisema ayishalihim? Asafari haymanot endaleh Eskahun alawokim ?
Degmo difiretih
@@sweetman5249 እግዚአብሔር የመሰከረላቸውን ጻድቁን ተክለሐይማኖት:: ዲያብሎስ የሞላው ዐይን ሊታየው አይችልም::
እግዚአብሔር የተከለውን ማንም አይነቅለውም እና አትልፉ::. በማታውቁት አትግቡ::
@@ዛቲ Teklehaymanot endante yale sew neber . Ahun degmo motoal . Kizenum minim hayil yelewum kedereke koye . Ahun yihen wore new bileh new yemetahew? Yilik saymesh getan tekebel.
Yesew tsadik yelewum. Sew hulu hatiyategna new …
@@sweetman5249 ባዶ ጭንቅላት የሞሉትን ይይዛል:: ሙሉ ከሆነ ግን ማንም አይሞለበትም እና ? ማንበብ ጥሩ ነው እንብቡ::
@@ዛቲ Bado chinkilat ayen enchet Ena Mutan amilakiwochin kkk
Kurbetam . Anten bilo bale chinkilat !
Chinkilat binorih Ena bitaneb enchet teshekimeh adebabay atiwotam eko .
Degmo afi alegn bileh be difiret taworaleh ? Asafari deddeb .
Diddibinah Enkuan Gedeb yelewum.
Yetignaw Alem lay sew enchet tabot new bilo teshekimo siwota aleh kante aynetu Doma beker ? Anten bilo bale haymanot ?
Midre debitera !
Slame slame kdsane
ተበረኩ
ወይ አለማወቅ።
የፈረንጅ አምልኮ። እኔ ሀይማኖተኛ አይደለሁም ግን የናንተን ስሰማ የምደበውቅበት ጠፋኝ። ይህንን ያህል የራስ ጥላቻ የትም አላየሁም። ይቅር ይበላችሁ።
ለናንተ ክርስትና የተጀመረው በክርስቶስ ሳይሆን በ 16_ኛ ክፍለዘመን ነው። ከዛ በፊት ክርስትና አልነበረም።
ማርቲን ሉተር በአለም ላይ የዘረኝነት አባት የሆነውን ተከትላችሁ ትሳደባላችሁ።
Your self hate is amazing. ጥላቻችሁ ደግሞ ለራሳችሁ መሆኑ ነው።
ለምሳሌ። "እንቁ" ማለት ብርቅ ውድ ማለት እንጂ diamond ማለት አይደለም ።
፪; መስጊድ ማለት መስገጃ ነው ። መስገጃ የሚለውን የሙስሊም መስገጃ ስለሆነ ከእስላም መጣ አይደልም።
ሙሴ ወደኢትዮያ መሸሹንና ጥቀር ማግባቱን ተጠቅሷል። ጥቁር ያፈባው የት ነው።
የታማርኩት ከናንተ ምን ያህል እራሳችሁንም ኢትዮያን እንደምትጠሉ ነው የተረዳሁት።
እናንተ ነጭ ተቀብታችሁ ጀርመን ፈጠረን ማለት ነው የቀራችሁ።
So much self hate
እግዚአብሔር ይቅርታውን ይላክላችሁ።
እስቲ Marthin Luther የጻፈውን The Jews and their lies የሚለውን መጽሀፍ አብብቡት።
ስለ መጽሀፍ ቅዱስ ትርጉም ስታወሩ ደግሞ ስንት የእንግሊዘኛ ትርጉም አለ።
የናንተ ማርቲን ሉተር መጽሀፍ ቅዱስን ወደ ጀርመንን የተረጎመው ከላቲን አይደለምን ከግሪክ ነው። ከይብራይስጥ ነውን
ወይ ጥላቻ። ከራሳችሁ አይን ያለውን ግንድ ትታችሁ ስንጥር ስትፈልጉ ለራሳችሁ ያላችሁን ጥላቻ ነው።
ለመሆኑ እናንተ እብራይድጥና ግሪክን ትናገራላችሁ።
You should accept the New and Old Testament. The entire Bible. Not just Paul's Letters.
Matthew 5:18
For truly I tell you, until heaven and earth disappear, not the smallest letter, not the least stroke of a pen, will by any means disappear from the Law until everything is accomplished.
Kkkkkkkkk
ያእቖብ ብስተእርጅና እጁ ኣመሳቅሎ የዮሴፍ ልጆች የባረካቸው ምክንያት ግራ እጁ በታላቁ ልጁ ቀኝ እጁ ደሞ ብታናሹ ዮሴፍ ልጆች ፡ ቀኙ የቦክርነት ምልክት ነው ታላቁ እኮ የሄ ነው ኣለው ዮሴፍ ኣባቱ ያቆብ ግን ኣውቅያለው ኣለው.
Norway is the source of Ethiopian evangelists and her 62% of Norwegians are not Christian and 39% officially declared atheist. In Ethiopia 63% are Christian. What Protestantism did to Europe.
They have no answer to that.
@@amanuelhaile9898 Ye enchet tabot yemiyamin hizib yalew Ethiopia wusit bicha new . Ayasafirim ? Sew enchet teshekimo adebabay siwota ? Ye magedo enchet ? Asafari haymanot yalebet hager eko new.
@@sweetman5249ante erasu astesasebik ke enchet ayshalim😂
@@nathnaelll Tew bakih? Ene endante be Mekitefiya alaminim . Enchet enchetun lante tichalehu 😂
የኔወንድሞች፡ብርክ፡በሉልኝኝኝኝ
Ere megeleten cemero yabzlachu....endeh aynet tmhrt le amagnoch bemulu bemarut des yelal!
ተራ ትችት። ቄሶች ምስክር ለመብላት ነው ምስክር የሚካሄደው።
ሁለተኛ ስህተት
መመጽወት አያጸድቅም።
ክርስቶስ በመጨረሻው ዘመን ተርቤ አብልታችሁኛል፣ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛል ታምሜ ጠይቃችሁኛሊ ብሎ ይጠይቃል። መቼ አየንህና መቼ ይላሉ። ምላሹም ለታናናሾቹ አንዱ ይበል ያላል።
ከጥላቻ በስተቀር ምንም እውቀት የላችሁ
ስለማማለድ። እናንተ ልጸልይላችሁ ትላላችሁ አይደለም። ታድያ የናንተ ፓስተሮች ለምን እንጸልይላችሁ ይላሉ።
የናንተ ትንታኔ ኤትይስቶቹ እነ Richard Dawkins ያሉት ደግሞ 66 እየነቀሱ መጵሀፍ ቅዱስ የአመጽ፣ የዝሙት የጦርነት ታሪክ ነው ብለው ይተቻሉ።
በሙሴ ግዜ በድንጋይ ይናገር ነበርን። ይሄንን ያነበበ ክርስትና የጭቆና ነው ሊል ይችላል። መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ባርያ አለ። ይህ የጊዜው የነበረ ነው። ይህ ታሪክ።
ስለዚህ በዚህ የተነሳ መጽሀፍ ቅዱስ የባርነትና ታሪክ ነው።
እግዚአብሄር ይቅር ይበላችሁ
እናንተ ስለ 40 ሚሊዮን ክርስትያኖችን ለማሳት ትጥራላችሁ ይሁን። እስቲ እንግሊዝ ውስጥ ስንት ክርስትያን 5.3% how come they don't practice it but choose to send us missionaries.
Is it to make them Christians and later with gay priest.
እስቲ ለምን መጽሀፍ ቅዱሱ በግእዝ ወደ ኢብራይስት እንደተተረገመ። ራሳችሁን ለምትጠሉ እግዜር ምህረቱን ይላክላችሁ። ፍቅር ደግ ነው። ፈረንጅ መውደዳችሁ ደግ ነው ግን አታምሉኩ። እራስን መጥላትም ሀጥያት ነው። ወንድምህን እንደ ራስህ ውደድ ነው የሚለው። ራሱን የጠላ ሌላውን አይወድምና
ua-cam.com/video/s0C1TYtsX5w/v-deo.html
🤣🤣🤣🤣 አፈ ታሪክ ነው የሚያወራው
ተባረኩ
መፅሀፍ ቅዱስን በአማርኛ
ua-cam.com/video/xp7CtpQis1M/v-deo.html&feature=share
Tebareko
Tebareku
Tebareku