Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እውነት የተዋህዶ ወጣት የሆነው ልጅ በጣም እውነተኛ እውቀት እንዳለው አሳይቶናል በርታልን እግዚሐብሔር ዘመንህን ይባርክልን
አቡ በጣም ጎበዝ ነህ የጥያቄ ክብደትን የሚያሳይ መልስ ነው የሰጠን ልጁ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም በርታ
የተዋህዶ ልጅ አኮራሀኘ እመቤቴን
አቡ እግዚአብሔር ይባርክህ አንበርከከው
ተዋህዶ👏
አቡ እንወደለን በርታ
Abu egziabhir yebarkeh
በርታ አቡ እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ያብዛልህ
ማርቲሉተር ያመጣው ሐይማኖት ፈፅመን አንቀበለውም ተዋሕዶ ሐይማኖቴ እኮራብሻለሁ💒💒💒✅✅✅✅✅📚📖☝👍🙏👏✅
ማንም የሳለውን ስእል አናመልክም
@@ermiyasmulugeta5814 Nesham Anegebam Gehanem nw yemnegebawu hahahahaha bele hodam
@@agb7371 አታልቅስ ለየዳቪንቺ ስእል ስገድ ሂድና 🤣🤣🤣
@@ermiyasmulugeta5814 Hodo Anchim Sekelten eyakeberesh nw aa ene Christian aa? Beatm eko nw yemtemechign Yene Hodem 🤣🤣🤣
@@ermiyasmulugeta5814 Ye Eyu Chuffan shint lakilign eski kalesh aa😂😂😂
Abuye egezabeher Moges yehunehe
ጥሩ ክርክር ነዉ ጌታ ሁላችሁን አብዝቶ ፀጋዉንና ማስተዋልን ያብዛላችሁ መከራከር ያለባሁ በጣም አስነዌሪና ጌታን ከማያከብረዉ ስእላስእልና ቅርፃቅር ቢሆን ይመሰጣል ተባረኩለቅርፃቅርፅ መስገድ ስታቆሙ ሀገራችን ሰላም ዉላ ትገባለች!!!ኦሪት ዘሌዋውያን 26:11 እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ለእናንተ ጣዖት አታድርጉ፥ የተቀረጸም ምስል ወይም ሐውልት አታቁሙ፤ ትሰግዱለትም ዘንድ በምድራችሁ ላይ የተቀረጸ ድንጋይ አታኑሩ።ኦሪት ዘጸአት 20:3-63 ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። 4 ፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።5 ፤ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤6 ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። ትንቢተ ኢሳይያስ 42:8፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ስሜ ይህ ነው፤ ክብሬን ለሌላ፥ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም።ትንቢተ ዕንባቆም 2:18-2018 ፤ የተቀረጸውን ምስል ሠሪው የቀረጸው ለምን ጥቅም ነው? ዲዳንም ጣዖት ይሠራ ዘንድ ሠሪው የታመነበቱ፥ ሐሰትን የሚያስተምር ቀልጦ የተሠራ ምን ይጠቅማል?19 ፤ እንጨቱን። ንቃ፥ ዲዳውንም ድንጋይ። ተነሣ ለሚለው ወዮለት! በውኑ ይህ ያስተምራልን? እነሆ፥ በወርቅና በብር ተለብጦአል፥ ምንም እስትንፋስ የለበትም።20 ፤ እግዚአብሔር ግን በተቀደሰ መቅደሱ አለ፤ ምድርም ሁሉ በፊቱ ዝም ትበል።
አቡ አግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ 🥰🥰🥰አሄ ልጅ ግን so funny 😂😂ዝምብሎ አንደ ሴት መሽኮርመም ነው ምያበዛው ደሞ ባዶ ነው አረ ቤ አየሱስ ስም አውቀት ካለው ሰው ጋር ይሁን 🥺🥺
ከንኣን ጌታ ይባርኽህ ይብዛልህ ኣንተንእና ያንተ የሆነውን ይባርክ
asaznachugne kenhan ke eweket netsa sew nw
የኔ አንበሳ ወንድም ትለያለህ እኮ አቡዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ብዝዝት ያርግልህ የተዋህዶ እቁ ጀግና የምር አኮራህኝ መናፍቃኖች የውሸት ወሬችሁን አቁሙ አትልፉ ሀሀሀሀሀ
🙏god job abu
respect Abu.............. ❤
abu abu abu.....mirtu wendmachin betam altekuakuamehim dula nw yehonkibet kmr.
enate defaroch 66 tuns mane akoyelachu egziabher mastewalun yestachu ,Abu egziabher yebarkehe.
ከእንደነዚህ አይነቶች መናፍቆች ጋር ደረቅ ክርክር አታዳርግ አቡዬ። እኛን ብቻ ስሙ አይባልም ከነአንዬ
የጀሮምን መጽሔፍ እንደት ማግኝት እንችላልን እንዲሁም የሰባ ልቃንትን?
ተረጋጋተ አዳምጥ ከነዓን ለሌላ ቀን ለምንድነው ግን ሁሉም ጴንጤ ሚንቀለቀለው 😭😭😭😭በስም አብ ሰዓት ሰቶት በመሃል ይጨዋል አቡ ጌታ አምላክ በ አውቀት ለይ አውቀት ይስጥህ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏
demo fithn weym reactionh gudlethin lemeshefen eyemokerk nw kenean...never gin weha yemiyanesa netib hasab alnberehim yihn yemiydemtew sew miskir nw.....tnx abunak
በመሀል ዳኘነት ያሰፈልጋል ።
መከራከር ስላልቻለ ሆን ብሎ ሌላ ርዕስ ውስጥ ይገባል።
ወይ ጉድ ምኑነክ ከነአን ተረጋጋና ስማ
በመጀመርያ ድቤት ከሆነ አቡ ለምን ያነባል? ፍቱን ለምን አያሳይም ? መድፅሐፍ ቅድስ በመጀመሪያ የተፃፍው እኮ Hebrew, Greek amamaicነው:እንጀ በግእዝ አይደለም:: መደማመጥ ያስፍልጋል: ያዉቁትን ሁሉ በአንዴ መናገር ተገቢ አይደለም ::
የምን ስድብ?
@@relaxgodisincontrol9694 አንተ በኮመንቱ ላይ reply ማድረግ ነበረብህ እንጂ
point abu 10/10 Canan 2/10. Sorry አይሁዶች የእየሱስ በ ስጋ መምጣት አምነው ነው የሰቀሉት ስትል 0/10 ልሰጥህ ነበርቢያምኑማ ባልሰቀሉት
Wodeme ati dakimibati 81adiu irsi barsachu yemi xalu naw Teretinu miaworti
የግለሰቦች መልዕክት መፅሐፍ ቅዱስ ሊሆን አይችልም ፡፡
አይ 81 አሃዱ .... keyet endemeta eko ayitawekim ye hawariyat kibibilosh yelewm
ከንአን ለመከራከር አቅሙ ያለክ አትመስለኝም፣ አንድን ሰው ስትጠይቅ በመሀል እየገባክ አቴንሽኑን መቀየር ተገቢ አይደለም፣ ሲቀጥል ለተገቢው ጥያቄ ተገቢ መልስ ለመስጠት ተማር ወይም ጠይቅ ።
Yelem Melse yelem wofe Enante ye chelama lijoch nachehu ye getan ferd tebekue becha. Eyesus Amlakachinen amalaje belesh yete endemetewodeki Diabilos yawukal
menem netsanet alsetkewem endyaserda edel alstkewem des atelm kenan
Anchi Fara Pente Ke Orthodox ga Atefalemi mekinatum Eysus nw yemseretate luther aydelem wofe melese yelesh
ከእውቀት ነፃ መሆኑ ሚታወቀው በቃ እነ ማርቲንን እና በእንግሊዝኛ የተፃፈ ነገር እውነት ነው ብሎ የማመን እንግሊዝኛን እንደማምለክ ይቃጠዋል እናም ኦርቶዶክስ ወደር የሌላት እንከን የሌላት እምነት ናት ልጁ ነጭ አምላኪ ነው የበታችነት ስሜት ይታይበታል
በመጀመሪያ ማርትን ማን ነው ? ምን አደረገ? ለምን ከቤተ እምነት ወጣ ? የሚለውን ጥያቄ መመለስ መቻል አለብን :: ስለ ማርትን ከመናገር በፍት:: እንግሊዝኛ መጠቀም ደሞ አንዳንድ ቃላት በአማርኛ ስስሌለ ነው: ስው አምላክ ሊሆን አይችልም:መፅሐፍ ቅድሱን ማንበብ ይጠቅማል እግዚአብሔር ይግፅ
እኔ በጣም ይገርመኛል ሲጀመር የሰው ልጅ ሀይማኖት ይመሰርታል እንዴ ??ማርቲን ሉተር ማን ነው እንደማንኛውም ሰው እኮ ተራ ሰው ነው ነገር ግን ሰዎች በመሰረቱት ሀይማኖት መከራከርም አያስፈልግም እውነተኛ ሀይማኖት እኮ ኦርቶዶክስ እንደሆነች ያውቁታል ነገር ግን መከራከሪያ ሀሳብ የሚያመጡት የምእራባውያን ተልኮ ለማስፈፀም ነው በእርግጠኝነት
ተዋህዶ ❤️ሃይማኖቴ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️አንተ ግን 😂😂😂ከ አውቀት ነፃ ጌታን 🤣🤣🤣😂
??????? ?
Ante ayigebahim lemeshefafen lemn tefelgaleh
ልጁ የሸመደደዉን ማነብነብ ...…....
ዋይ ኦርቶ ስቃይዋ ብዙ ነው ፡ከሰዎች የተቀበሉት ሆኖ ተቸገሩ
እናንተ መፅሐፍ ቅዱስ ከሰማይ ነው የወርደላችሁ?
አህዛብ ወይም ክርስቲያን የሚያመልኩት አይሁድን ነው ክክክክክክክክ
wey atak zem belo mafaze becha kenan
እኛ እየሱስን ዲቃላ ለመሆኑ እውቅና እሰጣለን ክክክክክ
አቤት ኦርቶዶኩሶች ያላቸው ትእቢት አሁን በእውቀት ቢያወራ ምን አለበት ?🤔
ሰንፈ እንደ ሰንፊናዉ መልሰለት ይላል😂😂እቡየ ፀጋዉን ያብዛልህ የኔ ወንድም❤❤😂🎉🎉🎉🎉
keyo gn wef ewket zmbla act bcha nech... 😂 😂 😂 😂 😂
ይህ፣ግልፅ ነው ክርክር አያስፈልገውም 66ጠልቀህ ካነበብከው666ነው፣፣
ይህ ጅል ጥሬ ሥጋ በሊታ እኛን የእስራኤል ልጆች የአጋንት ልጆች የምትልው ቱልቱላ ህሊና ቢስ ደንቆሮ በድን አንዳነተ እና መሰሎችህ የለም። እግዚአብሔር የባረክ የመረጠን ህዝብ ነን እኛ እስራኤሎች ። እንዳተ ያሉ እርጉማን ሺ ግዜ ቢለፈልፉ በረከታችን አይጎድልም ሲጭምር እንጂ ። እንዳ ያለ እርጉም ሰው በዙ ነበሩ በየትውልዱ እንደ ባልዓም ያሉ ቢረግሙንም በረክት ነው ሚሆንልን በንዴት ቅጥል እርር እንድ ፌስታል ብትጨማደድ ፈውስ ኣታገኚም በድቁርንት ፍፁም ተሞልተሀልና። እኛ እንዳንት እግዚአብሔር ተወለድ ተሰቀለ የሚል ነገር ፈፅሞ እናውቅም እግዚአብሔር ይስቅልሀል እንጂ አይስቀልም ሀያል አምላክ ነውና። የእግዚአብሔርን ህግ ትተህ ግሪካውያ በፃፉት ወንጌል እየተከልክ መቸም ቢሆን እውነትን አታገኛትም። ከህገ ኦሪት ውጭ ሌላ የለምና።
ሰላም ወንድሜበመጀመሪያ እግዚአብሔር አይኖችህን ይክፈትልህ። ሲቀጥል ከኮሜንትን እንዳነበብኩትና እንደተረዳሁት ከሆነ አይሁዲ ምናምን መሰልከኝ። እና መቼስ በትንቢተ ኢሳያስ አላምንም አትለኝም አይደል። ምክንያቱም ከኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በኋላ 6-11ኛ ክፍለ ዘመን ድጋሚ የተጻፈው፣ እና ተቆራርጦ የተቀመጠው የናንተው Masoretic text ላይ እንኳን ይህ ትንቢት ይገኛል። እስቲ ከሱ አንድ ጥቅስ እናውጣ👇👇“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ #ኃያል #አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” - ኢሳይያስ 9፥6እስቲ በ# ምልክት ያስቀመጥኩትን ተመልከተው። so, ይመጣል የተባለው መሲህ አምላክ እንደሆነ ይናገራል። አለቀሲቀጥል ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደሆነ የማያምን ከእግዚአብሔር አይደለም። ምክንያቱም እርሱ ይመጣል የተባለው መሲህ: ክርስቶስ ነውና። እስቲ ባታምንበትም አንድ ጥቅስ ላሳይህ👇“እነሆ፥ አይሁድ ሳይሆኑ፦ አይሁድ ነን ከሚሉ ነገር ግን ከሚዋሹ ከሰይጣን ማኅበር አንዳንዶችን እሰጥሃለሁ እነሆ፥ መጥተው በእግሮችህ ፊት ይሰግዱ ዘንድ እኔም እንደ ወደድሁህ ያውቁ ዘንድ አደርጋቸዋለሁ።” - ራእይ 3፥9ከኢየሱስ ክርስቶስ በኋላ አይ ሌላ ክርስቶስ፤ ሌላ መሲህ ይመጣል፣ እኛ አይሁዳውያን ነን የእግዚአብሔር ልጆች ምናምን የሚሉትን ታላቁ መጽሀፍ፣ መጽሀፍ ቅዱስ እንዴት እንደሚጠራቸው።አንድ ነገር ልንገርህ፦ አሁንም ቢሆን በኢየሱስ ክርስቶስ ብታምን ህይወትን ታገኛለህ። ምክንያቱም እውነት፣ መንገድም፣ ህይወትም እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሆነ። የዘለዓለምን ህይወት ታገኝ ዘንዳ ወንድሜ፦ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ና ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተጨመር። እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏
@@ibsaabera217 ላንተ የግለጥልህ እረ ። ታዳ ኢይሳያስ ስለ ሰው ልጅ እንድሚውለድ እንጅ እግዚአብሔር የወለዳል ብሏል ወይም ክርስቶስ ይወልዳል ብሏል እንዴ ??🤣🤣🤣 ጉድ እኮ ነው እንደፍለጋቹ እራሳቹ ትርጉ እዬፈጠራቹ ዘላለም ራሳችሁን ትዋሽኣላቹ
@@ibsaabera217 እራስህ አንት በስው ሰራሽ መፅህፍ ክርስቶስን እዬተከትልክ ኑር። እግዚአብሔርን ቁጭ ብለህ ፎቶ ያነሳህ የምስል ወይም ቁጭ በለህ ስእል የሳልከው ይመስል በየቤትህ ግድግዳ ላይ ሰቅለህ ለዛ ፎቶ ወይም ስእል ስትስግድ ዋልም እደር ጣጣ የለኝም። ግን እኛ እስራኤላውያን ወዛ ፈዛዛ ህዝብ አንምስልህ እግዚአብሔር የባረክን ህዝብ ነን ሰለወደደንም የማይለወጠው ህጉንም ለኛ ነው የስጥን ። እነት ግን የምትክተለው የስው ስራሽ መፅሀፍ ን ነው። እነ ማትዮስ እነ ማርኮስ እነ ፓውሎስ እነ ጅወርጊስ እነ ማርቲን ሉቴር ወዘተርፍ።።። እኒህ ስወች የፃፉትን መፅሀፍ ነው ምትክትል ጭራሽ የእግዚአብሔርን ህግ አይደለም የምትክተለው ። ሰለዚህ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነህ።
ደግሞ እኛ ፈፅሞ ኮፒ ልናደርግ ከናንት ሆ።።😂😂😂🤣🤣 አይ ውሸት አረ በዬትኛ ህልምህ ነው ጉድ የሆንክ ሰው
ጌታ እየሱስ ይወድሃል፤ ህግን በመጠበቅ ልታገኘው ያልቻልከውን ጽድቅ ሰው ሆኖ የተገለጠው እግዚአብሔር (የእግዚአብሔር ልጅ) ህግን ሁሉ ፈጽሞ፤ የሰውን ልጆች ሁሉ ሀጢአት ተሸክሞ በመስቀል ተሰቅሎ መስዋዕት በመሆን ለሚያምኑ ሁሉ በነፃ እየሰጠ ይገኛል። ይህም "ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው።” እንደሚል ነው። - ኢሳይያስ 59፥16ስለዚህ ወደእርሱ ዘወር በል።
እውነት የተዋህዶ ወጣት የሆነው ልጅ በጣም እውነተኛ እውቀት እንዳለው አሳይቶናል በርታልን እግዚሐብሔር ዘመንህን ይባርክልን
አቡ በጣም ጎበዝ ነህ የጥያቄ ክብደትን የሚያሳይ መልስ ነው የሰጠን ልጁ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም በርታ
የተዋህዶ ልጅ አኮራሀኘ እመቤቴን
አቡ እግዚአብሔር ይባርክህ አንበርከከው
ተዋህዶ👏
አቡ እንወደለን በርታ
Abu egziabhir yebarkeh
በርታ አቡ እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ያብዛልህ
ማርቲሉተር ያመጣው ሐይማኖት ፈፅመን አንቀበለውም ተዋሕዶ ሐይማኖቴ እኮራብሻለሁ💒💒💒✅✅✅✅✅📚📖☝👍🙏👏✅
ማንም የሳለውን ስእል አናመልክም
@@ermiyasmulugeta5814 Nesham Anegebam Gehanem nw yemnegebawu hahahahaha bele hodam
@@agb7371 አታልቅስ ለየዳቪንቺ ስእል ስገድ ሂድና 🤣🤣🤣
@@ermiyasmulugeta5814 Hodo Anchim Sekelten eyakeberesh nw aa ene Christian aa? Beatm eko nw yemtemechign Yene Hodem 🤣🤣🤣
@@ermiyasmulugeta5814 Ye Eyu Chuffan shint lakilign eski kalesh aa😂😂😂
Abuye egezabeher Moges yehunehe
ጥሩ ክርክር ነዉ ጌታ ሁላችሁን አብዝቶ ፀጋዉንና ማስተዋልን ያብዛላችሁ መከራከር ያለባሁ በጣም አስነዌሪና ጌታን ከማያከብረዉ ስእላስእልና ቅርፃቅር ቢሆን ይመሰጣል ተባረኩ
ለቅርፃቅርፅ መስገድ ስታቆሙ ሀገራችን ሰላም ዉላ ትገባለች!!!
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:1
1 እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ለእናንተ ጣዖት አታድርጉ፥ የተቀረጸም ምስል ወይም ሐውልት አታቁሙ፤ ትሰግዱለትም ዘንድ በምድራችሁ ላይ የተቀረጸ ድንጋይ አታኑሩ።
ኦሪት ዘጸአት 20:3-6
3 ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
4 ፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
5 ፤ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
6 ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
ትንቢተ ኢሳይያስ 42:8
፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ስሜ ይህ ነው፤ ክብሬን ለሌላ፥ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም።
ትንቢተ ዕንባቆም 2:18-20
18 ፤ የተቀረጸውን ምስል ሠሪው የቀረጸው ለምን ጥቅም ነው? ዲዳንም ጣዖት ይሠራ ዘንድ ሠሪው የታመነበቱ፥ ሐሰትን የሚያስተምር ቀልጦ የተሠራ ምን ይጠቅማል?
19 ፤ እንጨቱን። ንቃ፥ ዲዳውንም ድንጋይ። ተነሣ ለሚለው ወዮለት! በውኑ ይህ ያስተምራልን? እነሆ፥ በወርቅና በብር ተለብጦአል፥ ምንም እስትንፋስ የለበትም።
20 ፤ እግዚአብሔር ግን በተቀደሰ መቅደሱ አለ፤ ምድርም ሁሉ በፊቱ ዝም ትበል።
አቡ አግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ 🥰🥰🥰አሄ ልጅ ግን so funny 😂😂ዝምብሎ አንደ ሴት መሽኮርመም ነው ምያበዛው ደሞ ባዶ ነው አረ ቤ አየሱስ ስም አውቀት ካለው ሰው ጋር ይሁን 🥺🥺
ከንኣን ጌታ ይባርኽህ ይብዛልህ
ኣንተንእና ያንተ የሆነውን ይባርክ
asaznachugne kenhan ke eweket netsa sew nw
የኔ አንበሳ ወንድም ትለያለህ እኮ አቡዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ብዝዝት ያርግልህ የተዋህዶ እቁ ጀግና የምር አኮራህኝ መናፍቃኖች የውሸት ወሬችሁን አቁሙ አትልፉ ሀሀሀሀሀ
🙏god job abu
respect Abu..............
❤
abu abu abu.....mirtu wendmachin betam altekuakuamehim dula nw yehonkibet kmr.
enate defaroch 66 tuns mane akoyelachu egziabher mastewalun yestachu ,Abu egziabher yebarkehe.
ከእንደነዚህ አይነቶች መናፍቆች ጋር ደረቅ ክርክር አታዳርግ አቡዬ። እኛን ብቻ ስሙ አይባልም ከነአንዬ
የጀሮምን መጽሔፍ እንደት ማግኝት እንችላልን እንዲሁም የሰባ ልቃንትን?
ተረጋጋተ አዳምጥ ከነዓን ለሌላ ቀን ለምንድነው ግን ሁሉም ጴንጤ ሚንቀለቀለው 😭😭😭😭በስም አብ ሰዓት ሰቶት በመሃል ይጨዋል አቡ ጌታ አምላክ በ አውቀት ለይ አውቀት ይስጥህ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏
demo fithn weym reactionh gudlethin lemeshefen eyemokerk nw kenean...never gin weha yemiyanesa netib hasab alnberehim yihn yemiydemtew sew miskir nw.....tnx abunak
በመሀል ዳኘነት ያሰፈልጋል ።
መከራከር ስላልቻለ ሆን ብሎ ሌላ ርዕስ ውስጥ ይገባል።
ወይ ጉድ ምኑነክ ከነአን ተረጋጋና ስማ
በመጀመርያ ድቤት ከሆነ አቡ ለምን ያነባል? ፍቱን ለምን አያሳይም ? መድፅሐፍ ቅድስ በመጀመሪያ የተፃፍው እኮ Hebrew, Greek amamaicነው:እንጀ በግእዝ አይደለም:: መደማመጥ ያስፍልጋል: ያዉቁትን ሁሉ በአንዴ መናገር ተገቢ አይደለም ::
የምን ስድብ?
@@relaxgodisincontrol9694
አንተ በኮመንቱ ላይ reply ማድረግ ነበረብህ እንጂ
point abu 10/10
Canan 2/10. Sorry
አይሁዶች የእየሱስ በ ስጋ መምጣት አምነው ነው የሰቀሉት ስትል 0/10 ልሰጥህ ነበር
ቢያምኑማ ባልሰቀሉት
Wodeme ati dakimibati 81adiu irsi barsachu yemi xalu naw Teretinu miaworti
የግለሰቦች መልዕክት መፅሐፍ ቅዱስ ሊሆን አይችልም ፡፡
አይ 81 አሃዱ .... keyet endemeta eko ayitawekim ye hawariyat kibibilosh yelewm
ከንአን ለመከራከር አቅሙ ያለክ አትመስለኝም፣ አንድን ሰው ስትጠይቅ በመሀል እየገባክ አቴንሽኑን መቀየር ተገቢ አይደለም፣ ሲቀጥል ለተገቢው ጥያቄ ተገቢ መልስ ለመስጠት ተማር ወይም ጠይቅ ።
Yelem Melse yelem wofe Enante ye chelama lijoch nachehu ye getan ferd tebekue becha. Eyesus Amlakachinen amalaje belesh yete endemetewodeki Diabilos yawukal
menem netsanet alsetkewem endyaserda edel alstkewem des atelm kenan
Anchi Fara Pente Ke Orthodox ga Atefalemi mekinatum Eysus nw yemseretate luther aydelem wofe melese yelesh
ከእውቀት ነፃ መሆኑ ሚታወቀው በቃ እነ ማርቲንን እና በእንግሊዝኛ የተፃፈ ነገር እውነት ነው ብሎ የማመን እንግሊዝኛን እንደማምለክ ይቃጠዋል እናም ኦርቶዶክስ ወደር የሌላት እንከን የሌላት እምነት ናት ልጁ ነጭ አምላኪ ነው የበታችነት ስሜት ይታይበታል
በመጀመሪያ ማርትን ማን ነው ? ምን አደረገ? ለምን ከቤተ እምነት ወጣ ? የሚለውን ጥያቄ መመለስ መቻል አለብን :: ስለ ማርትን ከመናገር በፍት:: እንግሊዝኛ መጠቀም ደሞ አንዳንድ ቃላት በአማርኛ ስስሌለ ነው: ስው አምላክ ሊሆን አይችልም:መፅሐፍ ቅድሱን ማንበብ ይጠቅማል እግዚአብሔር ይግፅ
እኔ በጣም ይገርመኛል ሲጀመር የሰው ልጅ ሀይማኖት ይመሰርታል እንዴ ??ማርቲን ሉተር ማን ነው እንደማንኛውም ሰው እኮ ተራ ሰው ነው
ነገር ግን ሰዎች በመሰረቱት ሀይማኖት መከራከርም አያስፈልግም እውነተኛ ሀይማኖት እኮ ኦርቶዶክስ እንደሆነች ያውቁታል ነገር ግን መከራከሪያ ሀሳብ የሚያመጡት የምእራባውያን ተልኮ ለማስፈፀም ነው በእርግጠኝነት
ተዋህዶ ❤️ሃይማኖቴ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️አንተ ግን 😂😂😂ከ አውቀት ነፃ ጌታን 🤣🤣🤣😂
??????? ?
Ante ayigebahim lemeshefafen lemn tefelgaleh
ልጁ የሸመደደዉን ማነብነብ ...…....
ዋይ ኦርቶ ስቃይዋ ብዙ ነው ፡ከሰዎች የተቀበሉት ሆኖ ተቸገሩ
እናንተ መፅሐፍ ቅዱስ ከሰማይ ነው የወርደላችሁ?
አህዛብ ወይም ክርስቲያን የሚያመልኩት አይሁድን ነው ክክክክክክክክ
wey atak zem belo mafaze becha kenan
እኛ እየሱስን ዲቃላ ለመሆኑ እውቅና እሰጣለን ክክክክክ
አቤት ኦርቶዶኩሶች ያላቸው ትእቢት አሁን በእውቀት ቢያወራ ምን አለበት ?🤔
ሰንፈ እንደ ሰንፊናዉ መልሰለት ይላል😂😂እቡየ ፀጋዉን ያብዛልህ የኔ ወንድም❤❤😂🎉🎉🎉🎉
keyo gn wef ewket zmbla act bcha nech... 😂 😂 😂 😂 😂
ይህ፣ግልፅ ነው ክርክር አያስፈልገውም 66ጠልቀህ ካነበብከው666ነው፣፣
ይህ ጅል ጥሬ ሥጋ በሊታ እኛን የእስራኤል ልጆች የአጋንት ልጆች የምትልው ቱልቱላ ህሊና ቢስ ደንቆሮ በድን አንዳነተ እና መሰሎችህ የለም። እግዚአብሔር የባረክ የመረጠን ህዝብ ነን እኛ እስራኤሎች ። እንዳተ ያሉ እርጉማን ሺ ግዜ ቢለፈልፉ በረከታችን አይጎድልም ሲጭምር እንጂ ። እንዳ ያለ እርጉም ሰው በዙ ነበሩ በየትውልዱ እንደ ባልዓም ያሉ ቢረግሙንም በረክት ነው ሚሆንልን በንዴት ቅጥል እርር እንድ ፌስታል ብትጨማደድ ፈውስ ኣታገኚም በድቁርንት ፍፁም ተሞልተሀልና። እኛ እንዳንት እግዚአብሔር ተወለድ ተሰቀለ የሚል ነገር ፈፅሞ እናውቅም እግዚአብሔር ይስቅልሀል እንጂ አይስቀልም ሀያል አምላክ ነውና። የእግዚአብሔርን ህግ ትተህ ግሪካውያ በፃፉት ወንጌል እየተከልክ መቸም ቢሆን እውነትን አታገኛትም። ከህገ ኦሪት ውጭ ሌላ የለምና።
ሰላም ወንድሜ
በመጀመሪያ እግዚአብሔር አይኖችህን ይክፈትልህ። ሲቀጥል ከኮሜንትን እንዳነበብኩትና እንደተረዳሁት ከሆነ አይሁዲ ምናምን መሰልከኝ። እና መቼስ በትንቢተ ኢሳያስ አላምንም አትለኝም አይደል። ምክንያቱም ከኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በኋላ 6-11ኛ ክፍለ ዘመን ድጋሚ የተጻፈው፣ እና ተቆራርጦ የተቀመጠው የናንተው Masoretic text ላይ እንኳን ይህ ትንቢት ይገኛል። እስቲ ከሱ አንድ ጥቅስ እናውጣ👇👇
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ #ኃያል #አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
- ኢሳይያስ 9፥6
እስቲ በ# ምልክት ያስቀመጥኩትን ተመልከተው። so, ይመጣል የተባለው መሲህ አምላክ እንደሆነ ይናገራል። አለቀ
ሲቀጥል ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደሆነ የማያምን ከእግዚአብሔር አይደለም። ምክንያቱም እርሱ ይመጣል የተባለው መሲህ: ክርስቶስ ነውና። እስቲ ባታምንበትም አንድ ጥቅስ ላሳይህ👇
“እነሆ፥ አይሁድ ሳይሆኑ፦ አይሁድ ነን ከሚሉ ነገር ግን ከሚዋሹ ከሰይጣን ማኅበር አንዳንዶችን እሰጥሃለሁ እነሆ፥ መጥተው በእግሮችህ ፊት ይሰግዱ ዘንድ እኔም እንደ ወደድሁህ ያውቁ ዘንድ አደርጋቸዋለሁ።”
- ራእይ 3፥9
ከኢየሱስ ክርስቶስ በኋላ አይ ሌላ ክርስቶስ፤ ሌላ መሲህ ይመጣል፣ እኛ አይሁዳውያን ነን የእግዚአብሔር ልጆች ምናምን የሚሉትን ታላቁ መጽሀፍ፣ መጽሀፍ ቅዱስ እንዴት እንደሚጠራቸው።
አንድ ነገር ልንገርህ፦ አሁንም ቢሆን በኢየሱስ ክርስቶስ ብታምን ህይወትን ታገኛለህ። ምክንያቱም እውነት፣ መንገድም፣ ህይወትም እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሆነ። የዘለዓለምን ህይወት ታገኝ ዘንዳ ወንድሜ፦ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ና ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተጨመር። እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏
@@ibsaabera217 ላንተ የግለጥልህ እረ ። ታዳ ኢይሳያስ ስለ ሰው ልጅ እንድሚውለድ እንጅ እግዚአብሔር የወለዳል ብሏል ወይም ክርስቶስ ይወልዳል ብሏል እንዴ ??🤣🤣🤣 ጉድ እኮ ነው እንደፍለጋቹ እራሳቹ ትርጉ እዬፈጠራቹ ዘላለም ራሳችሁን ትዋሽኣላቹ
@@ibsaabera217 እራስህ አንት በስው ሰራሽ መፅህፍ ክርስቶስን እዬተከትልክ ኑር። እግዚአብሔርን ቁጭ ብለህ ፎቶ ያነሳህ የምስል ወይም ቁጭ በለህ ስእል የሳልከው ይመስል በየቤትህ ግድግዳ ላይ ሰቅለህ ለዛ ፎቶ ወይም ስእል ስትስግድ ዋልም እደር ጣጣ የለኝም። ግን እኛ እስራኤላውያን ወዛ ፈዛዛ ህዝብ አንምስልህ እግዚአብሔር የባረክን ህዝብ ነን ሰለወደደንም የማይለወጠው ህጉንም ለኛ ነው የስጥን ። እነት ግን የምትክተለው የስው ስራሽ መፅሀፍ ን ነው። እነ ማትዮስ እነ ማርኮስ እነ ፓውሎስ እነ ጅወርጊስ እነ ማርቲን ሉቴር ወዘተርፍ።።። እኒህ ስወች የፃፉትን መፅሀፍ ነው ምትክትል ጭራሽ የእግዚአብሔርን ህግ አይደለም የምትክተለው ። ሰለዚህ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነህ።
ደግሞ እኛ ፈፅሞ ኮፒ ልናደርግ ከናንት ሆ።።😂😂😂🤣🤣 አይ ውሸት አረ በዬትኛ ህልምህ ነው ጉድ የሆንክ ሰው
ጌታ እየሱስ ይወድሃል፤ ህግን በመጠበቅ ልታገኘው ያልቻልከውን ጽድቅ ሰው ሆኖ የተገለጠው እግዚአብሔር (የእግዚአብሔር ልጅ) ህግን ሁሉ ፈጽሞ፤ የሰውን ልጆች ሁሉ ሀጢአት ተሸክሞ በመስቀል ተሰቅሎ መስዋዕት በመሆን ለሚያምኑ ሁሉ በነፃ እየሰጠ ይገኛል። ይህም "ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው።” እንደሚል ነው።
- ኢሳይያስ 59፥16
ስለዚህ ወደእርሱ ዘወር በል።