Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አገራችን ህዝባችን እግዛቢሄር ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
እኛ መንግስትን ሳይሆን ፈጣሪያችንን መለመን ነው ያለብን 🙏🙏 የእርሱ ምህረት ይበልጣል🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚኦ ማረነ ክርስቶ እንደ ቸርነት ይቅር በለን እንስሀ እንጂ መንግስት ምንም ሊያረግልን አይችልም በአፋር ያሉት ወገኖቻችንን ማረፍያ ቢስጣቸው እንጂህ ይህ የተፈጥሮን አደጋንም መቅስፍት ከፈጣሪ ሌላ የሚያቆመው ማንም የለም ንስሀ ገብቶ መመለስ መፀፀት አንድ መሆን ዘረኝነት ይቅር❤❤❤
እኔ ግርም የሚለኝ ይህንን እያየን ዘርኝነት ክፋት ተንቆል ምነሰበዉ ነገርስ እግዚኦ መህረነ ክርስቶስ ለንስሃ ሞት አብቀን🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ ያልገባኝ እስከዛሬ ድረስ መስቀሉ ስረገጥ እንደት ዝም አሉ ግን ? የእውነት በጣም ያሳዝናል የእስራኤል አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ያስባት
@@AsrateArba የተደረገውው ከ81አመት በፊት። ነው ይላሉ ውሽት ነው ። ኦርቶዶክስ በአውሬው እእጅ የወደቁ ጳጳሳት ተይዛለች ። በጣት የሚቆጠሩ ናቸው በተረፈ ፈጣሪውን ለገንዘብ የካደ ነው የሞላት እግዚአብሔር ቶሎ ይምጣና ቤቱንን ያጽዳልን ።
አኔ የገረመኝ ከታወቀ በኋላም ወደ መፍትሔው ለመሔድም ተነሳሽ አየሰደሉም ፣አምላክ በምህረቱ ያስበን ፣እንጀመ አኔ በበኩሌ መስቀል ለመርገጥ አልሔድም 💔😭💔💔
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ ፈጣሪ ትዘርጋ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ይህ ሁሉ የኛ ክፋት ውጤት ነው እግዚአብሔር ይቅር ብሎን ምህረቱን ያምጣልን😢😢🙏🙏🙏🙏
እኛ ምን አደረግን ዝም ብለው ያስረገጡን ይጠየቁ 1936?በዚህ እና በመሳሰሉት ጉዳይ ለብቻቸው ሲሟገቱ የነበሩ እንደ አለቃ አያሌው ታምሩ /ነብሳቸውን ይማርልንና /ዛሬ ከሌሉ እንደ ነነዌ ህዝብ ምእመናን በንሰሀ አዎን እንታጠብ እናልቅስ
ፈጣሪ ምህረትህ ብዙ ነውና ማረን
ፈጣሪ አተ ታረቀን እውነት ወደፈጣሪ ማልቀስ መፀለይ ወደሱ መመለስ አለብን የኔ መሬት ነው እየተባባለ ስንቱን ደሃ አስለቅሰናል አፈናቅለናል ግፋችህን በዝትዋል ፈጣሪ ይቅር በለን አተ ታረቀን እግዝዮ😢😢😢
የጻድቁ 10:03 አቡነ ሐብተማሪያም በቃል ኪዳናቸው ያስምረን !
አቤቱ አምላካችን ይቅር በለን እባካችሁ ሁላችንም በየሀይማኖታችን ወደፈጣሪ ምህረት እንለምን
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔረ አመላክ ይመሰገን እግዚአብሔረ አመላክ እንድቸረነቱ በማረን ይቅረበለን እንድአጢያታችን ሳይሆነ እንድቸረነቱ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😥😥😥😥😥😥😥 ወንድማችን ቃለህውት ይሰማልኝ ፈጣራ ረጅም ዕድሜ ጋረ ይሰጥልኝ
ጸሎት ብቻ ሳይሆን ወደ ፈጣሪ በንስሐ እንቅረብ፥ልዑል እግዚአብሔር አምላክ በኢትዮጲያ አዝኗል። ቢታገስንም እኛ በንስሐ መመለስ ሲገባን እንደ ኖህ ዘመን ሰዎች ጭራሽ እንዘባበታለን፥እንግዲህ ካልተመለስን ወደ ፈጣሪ በንስሐ እኔንጃ በጣም በጣም ያስፈራል።
አምላኪ ወደ መልካም ነገር ቀያርው
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ እንጅ እንደበደላችን አይሁን ማረን ይቅር በለን !!! እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
እግዝኦ ማርና ክርስቶስ 😢😢😢
ማረን ማረን ማረን
ግን እኮ ሴራሚኩ የዛሬ ሰማንያ አመት የተሰራ አይመስልም አዲስ ነው ህዝቡ ከቀረ መስቀሉን ያነሱታል አለበለዚያ ግን አዘናግተው መቼም አያነሱትም
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ባለማወቅ ለዘመናት ተረገጠ ለበጎ ነው እንዳንጠፋ ተጋለጠ እያወቅን መስቀልን አንረግጥም ሌላ የስላሴ ታቦት ያለበት ሄደን በአሉን እናከብራለን ካቴድራሉ ሙዝየም አድርጉት ምንም ማሰተባበያ አያስፈልገውም
ቅንነት ካለ የማይቻል ነገር የለም ለምሳሌ ዲዛይን በመጨመር ወደ አበባ መቀየር ።
አዎ መስቀል እረግጠን አናነግስም። እስካሁን ሸፍነው ደብቀው አስረገጡን። ሳናውቅ ረገጥን። አምላክ ይቅር ይበለን ። መሃሪው አምላክ ይማረን። አውቀን ጌን መርገጥ ከባድ ነው።
አሁንም መስቀል እየተረገጠ እንዲገባ ነው የተፈለገው ይመስለኛል ።ታቦቱ ወደ ቤተመቅደስ ከገባ መስቀሉ መረገጡ የማይቀር ነው ።ስለዚህ መፍትሔ እስከሚገኝ ወደ መንበረ ክብሩ ባይገባ የተሻለ ይመስለኛል።
በቅርስ ሰበብ በቤተክርስቲያናችንም መብት የለንም ማለት ነው
ትላንት ካነበብኩት ውጭ ላይ መቼ ነበር 81 አመታት??? ምን ያጣድፋል ሲሰተካከል ለምን አይመረቅም??? ምን ያስቸኩላል??? ማንን ለማስደሰት ነው ጥድፊያው??? ሌብች የሚሄድ ሰው ያስቡበት መሰቀል እረግጦ እግዚአብሔር ማሳዘን ቢቻ ነው ስለዚህ አለ መሄድ ጥሩ ሐይማኖታዊ ግዴታ ነው::
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን መፀለይ ብቻ ነው ያለብን እንደሐጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ😢
አሁን የተሰራ አለመሆኑን ምን ማረጋ ገጫ አለን?
እንዳሉት ከ81 /80 ዓመት በፊት መሰራቱ /መኖሩ ማረጋገጫ አለ?
አንደ ፈቃድ ይሁን
ወጎኖቼ 81 አመት ሳይታወቅ የሆነ ከሆነ እግዚአብሔር ያውቃል አሁን ግን እያወቅን መርገጥ ሌላ ጥፋት ነው ወይሰ የመጨረሻው ጥፋት በኛ እየተጀመረ ነው ያለን ከፋት አይበቃ ብሎ በቅድሱ ቦታው መሰቀሉን እንርገጥ ማለት ለኔ አልተረዳኝም ወጎኖቼ አሳውቁኝ እግዚአብሔር አምላከ ይቅር ይበለን አሜን
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን ማረን ይቅር በለን ለንሰሃ መረን ኧረ አባቶች ፀሎት ያስጀምሩልን አቤቱ ማረን ይቅር ቀለን😢😢
የመስቀሉ መረገጥ ሌላ የጨምራል ኦረቶዳክሳውያኖች
❤ እስካሁ አላወቅነም ካልን ዛሬስ አያየንሸፍን እንርገጠው ነው የሚሉት ገና ቅጣታችንን አናራዝሞ ይቅርታ አያሰጠንም በርቱ
ለምን እስከአሁን ዝም ተባለ ከታየ በሁላ ደግሞ ለምን መፍትሔ መፈለግ እንጂ ምክንያት መደርደር አስፈለገ?
ከዚህ በሗላ እረግጦ የሚገባ ይፈረድበታል
ሳይታወቅ ተረገጠ እያወቅን መርገጥ አይከፋም ትርያንግል ሳይሆን ክብ ነበር ስዕላት ላይ ያለው ብዙ ተቀይሯል ውጪ ቆሞ ማስቀደስ
እግዚአብሔር ሆይ ለካ ታሪካችን እንዲህ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መስቀሉ መነሳት አለበት ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤
አዎ መቅሴፊትን ከምያመጡአንዴኞች የቤቴክርስትያንን አስቴዳዳርዎች ናቼው ሕዝብን በእግዝአቤሔር ቁጣ አታስጬርሱት
.ከሞት ፍጥጫ አቤቱ አሞላኬ ነፍሴን ከስጋየ ስትለያት በአደጋ አይለሁን ምድርም የአንተ እኔሞ ያአንተ ነን ይቅር በለን ❤ ይቅር❤ በለን❤ አሜን
ሠማንያ አንድ ዓመት መስቀል ረግጠው መስቀል ሸፍነው ነበር ስናስረግጣችሁ የነበረ አሁን ግን በገሃድ መስቀሉን ርገጡ የመስቀሉንም ባለቤትና የከፈለልንም ዋጋ ተውት ካዱት እኛ ኦርቶዶክሳዊያን አይደለንም እያሉ የመስቀሉ ጠላት መሆናችንን ከጥር ሠባት 2017ዓ/ም ጀምሮ እናውጃለን የቫቲካኑ ፓፓ ጋር ብጹዕነታቸው የሄዱትና ያየናቸው ለዚህ ነበር? ካለበለዚያ ለምን? ወገኔ የተዋህዶ ልጆች ታላቁ መጽሐፍ ንቁ ይለናል እንንቃ ብጹዐን ጳጳሣት አባቶች እያልን መጃጃላችንን እንተው አርዮስም ሳባልዮስም ሊዮንም ጳጳሣት ነበሩ ጳጳሣትን ፍጹማን አይሳሳቱም ብሎ ማሰባችን ታላቅ ዋጋ እያስከፈለን ነው ንጹህ የኦሮሞ ልጆች ጳጳሣት ሾመናል በዝሙት ምክኒያት በአሜሪካ የተጋለጠ ጳጳሥ የልጅ አባት ዘረኛ ሌባ ዘራፊዎች በውስጣችን እንዳሉ አንርሳ ቤተክርስቲያን መስቀል ከሁሉም በላይ ክርስቶስን እናስቀድም እያየን አንበለጥ
እግዚአብሔር ሆይ ማረን እያልን ወደፈጣሪ አለም መጮህ አለብን
መስቀሉ ሳይነሳ መመረቅ የለበትም
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን❤❤❤
ለክፋት ብለው አልሰሩትም ጎንብስ ብለን ስንሳለም መስቀሉን እንድን ሣለም ነው የሰሩት ግን የዛሬ 80 ዓመት ሲሰሩ ቦታውን ስለሚያውቁ አይረግጡትም ይሆናል እግዚያብሔር ነው የሚያውቀው እኛግን ምንጣፍ ስላለው ቦታውን አናውቅም አሁንግን በሆነዘዴ ይነሣልን ግን ቤተክርስቲያናችን አንቀርም ከደጁ አንቀርም አባቶቻችንን ከቤቱ ያቆይልን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን🎉
ምንድነዉ የምትለዉ ይሕ ገለልተኝነት ወይም ግልፍተኝነት ሣይሖን መስቀል ረግጦ መግባት እኮ ነዉ ሳናዉቅ ለረገጥነዉም ይቅር ይበለን እና ሒዱና እርገጡ ነዉ የምትለዉ?
😢😢😢ምድህኔታችን ጌታችን ሆይ😢😢እባክህ ይቅርበለን
81 አመት በሙሉ ምንጣፉ አልተነሳም ነበር? ዛሬ ለምን ?የቀረበውም ምክያት አያሳምንም ለማንኛውም በጸሎት እግዚአብር ይፈታዋል:: ካቴድራል ተብሎ የተሰየመ ጊዜ ይሆን መሰቀለሉም........ አባቶቻችንን ጠይቁልን ተሳቀን አለቅን
መልካም በአል ይሁንላቹ ይሁንልህ የተዋህዶ ቤተሰቦች🙏🙏🙏
ወረኞች ማንም እዛቦታ አይረግጡም ሌላ ቦታ እናነግሳለን።
awo እኔም mesቀle ከመርገጥ ሌላ ቦታ ማክበር ዪሻላል ባይ ነኝ
ማረን፡ይቅር፡በለን፡ፈጣሪሆይ፡😢😢😢😢😢
ምንም ይሁን ምን ዛሬ አውቀናል እናም መስቀል እያወቅን አንረግጥም። መልሱን መመለስ የሚመለከተው ነው። ከሄድንም ውጪ እንቆማለን። መቼም ከታወቀ በኋላ ገብቶ መርገጥ ተገቢ አይመስለኝም።
በፊት መስቀሉ አልታዬም ነበረ አሁን መስቀሉ ከታዬ በሗላ ገብታችሁ እርገጡ ነው የምትሉት በመአቱ ይርገጣችሁ ምርቃት መሆን ያለበት መስቀሉ ከተነሳ በሗላ ነው በዚያን ጊዜ የነበሩት ምንም በእኩልነት ቢያስተዳድሩም ለአውሬው ገባሪ ነበሩ ግን ጳጳሱም ንጉሱም የጃቸውን አግኝተዋል የአሁኑ ደግሞ ራሱ የአውሬው አለቃ ነው
መቀየር አይቻልም ማለት ቤተክርስትያንን የሚያስተዳድር ማነው እረ የጉድ አገር ይህ ሰውየው ከመጣ አገሪቱ በሰይጣን ቁጥጥር ስር ሆናለች ፈጣሪ ይንቀለው
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትሕ እና እንደ ምሕረት አስበን እሄ መንግስት ምንም ሚያድረግ አይችልም እሄ የሚስፈለገው ፅምፀሎት እና ንሰሀ ነው የሚስፈልገው በምሕረቱ ያስበን 🙏🙏
እግዚአብሔር ሀገራችን ጠብቃታ
መስቀል አይረገጥም በዠመናት ተረግጦም አያውቅም ይህ አውሮፖ ዎስጥ የምናየው ሰይጣናዊ አሰራር ነው መነሳት አለበት
ዘረኞች ለምን አያስቆሙትም መሰነጣጠቁን?አያችሁ አይደል የመሬቱ ባለቤት እኔ ነኝ ባይ ማንም ሊያስቆመው የማይችለው ተከሰተ ስለዚህ ዘረኝነትን ትተን በህብረት መፀለይ ያስፈልጋል❤❤❤❤
ቆማጣ በገዛ መሬታቸዉ ካልወረር የምትሉት እናንተን ለማባረር ቢሆንስ የሚንቀጠቀጠዉ።
በሙት እንድ አመት ያጣዋትን😢😢እንቴን ይመስላሉ
እግዚኦመሀረነክርስቶብ
አምላካችን ቅዱስ አማኑኤል ብዙ ሀጢአተኞች ብንኖርም የተሰወሩ እልፍ ቅዱሳን እርሱ ብቻ የሚያውቃቸው አሉና ስለእነርሱ ብሎ ሀገሬን ይማርልኝ።
አባት ሆይ መሀረን ይቅር በለን
መስቀል ደመራው ላየ መስቀል ቅርፅ ተደርጎ ይለኮስ ነበር ፈረንጆች Ethiopians are firing the xross ብለው ተናገሩ ባለማወቅ ምንሰራውን ስህተት ይቅር የሚል ጌታ አለና አትጨነቁ
እንመለስ ንስሐ እንግባ ማውራት ሳይሆን ጥፋቱ አይቶ የተመለሰ ሙስኩን አባቶች የት ሂዱ ወይ ደስ አላቸው ነው ሕዝብ እስከ ምቸረስ ነው ዝም ያለው 👏👏👏👏👏ፈጣሪ ይማን ይቅር ይበለን 💔💔💔😭😭
ይህ እግዚአብሔር የስራው አይደለም ። እኩያን የስሩት ነው እንጅ ማፍረስ ቢያስፈራም እዚያው እንዳለ ቅርፁን መለወጥ ይቻላል ። ሌላ ተፅዕኖ ከሌላችሁ ።
Egezabihar yetebikehe ❤❤❤❤❤❤
Abetu maren 😢😢😢😢😢😢😢
እግዞ መሀረኒ ክርሰቶሰ
ፈጣሪ ይታደገን
ማንም እንዳይሄድ። የበረሃ አባቶች ጠይቀን በፍጹም በአሉን መስቀል ረግጣችሁ እንዳታከብሩ ነው ያሉት ሳይታወቅ ሆኗል እያወቁ ማጥፋት ግን ቁጣ ያመጣል ነው ያሉን።
ሰላም ሰላሞእኔ ምለው የሙሲም ወንድሞች የት ነው ያሉት እንደዚ አይነት አደጋ የደረሰ ዝም የሚሉት የታዘብኳቸው ነው
እነሱ እደዚ አይሰራም አጢያት ነው አሉ😂😂😂
እግዚኦ ማህረነ ክረስቶ እሄ ሁሉ የክርስትያን ደም ነው እሄን ሁሉ የሆነው ያንሰናል
መረንሳህ ገብተን እንፀልይ
እኛ ግቢ ነበር አሉኝ እኔ ግን ፀሎት ጨርሼ የተኛሁበት ሰዓት ነው ግን አልሰማሁም የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚህ መዓት እንደ ኃጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ከሚታየው ከምንሰማው ሁሉ ያውጣን
አና ኑና መስቀሉን አርገጡ ነው የምትሉት አልገባኝም አኔ በበኩል ቨጭራሽ አያወኩ መስቀሉን አልረግጥም አላውቅ በሰራሁት በሙሉ ይቅር ይበለኝ
መስቀሉን መርገጥን ሳይሆን ሰግደን ወለሉን ሥንስም መስቀሉን ለመሳም እንደሆነ ህሊናችንን ማሳመን ይሻላል መቅረትና መተቸት መፍትሔ አደለም በቤታችን በመንደራችን ስንቱን ክቡር ሰው እረግጠነው የለ የረገጥነውን አምሳለ እግዚአብሔር ሰውን እናንሳ የመቅደሱንም መስቀል ሰግደን እንሳመው
ሴራሚኩ ምንም የቆየ አይመስልም ደግሞስ 81 ዓመት ምንጣፉ አልተቀየረም ማለት ነው? እንዴት ሲቀየር አላዩትም? የማይመስል ነገር
💨💨 ይኸን ወሬ በጣም ይገርማል ባለሞያው ዓመቱን እየነገረን ሆኖም በዛንግዜ የመስቀል ጉዳይ እንደአሁኑ ላያዩት ይችላሉና ከተቻለ አረንጓዴ ቀለም ቢቀባ ቀላል ነው ይልቅ ለሌሎች ፁረ ሃይማኖትን ቀዳዳ አንክፈት ቀላሉን ከባድ አናድርገው አምላካችን ከኛ እና ከሀይማኖታችን ይጠብቀን🙏🙏🙏
Egizahber yekri yebelin fixar yexbeqen yexebeqach yasefiral 🙏🙏
መስቀል ያለው ጫማ ይጣላል እንጅ አይረገጥም ይሄ ሆነ ተብሎ የጥፋት መአት ነው
Lemin atafrum meskel regtachehu merku sitlu? Manem aymetam! Egziabehair yefredal!
መስቀሉን እነደ ማክሮን ረግጣችሁ ነው የምትገቡት?
Egzio araya yemihon sew tan hulachinm teyayzen gedel gebtenal.Meskelu yinesa!!!
በል ዞር በል
የሐጢያኖቹ ስራ ለ ጻድቃኖች ይደርሳልሰው ጨካኝ ሰው በላ ዘራኛ ስለሆነቢጸልይም ውስጡ ግን በክፋት የተሞላ ስለሆነ ሱው ሰው ሆኖ እስካልተገኙ ጸሎት ብቻውን አያድንምንስሳ መግባት ያስፈልጋል
🙏🙏🙏
ካላነሱት አዎ አንመጣም
እግዚአ
አንድ ሰዉ በአቋሙ የሚቆም ይጥፋ ሳምንት ይጮኻል ከዛ ሀሳቡ ይቀለበሳል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Eskezas eyrehetn engba new
እና ስትሄድ ምኑ ላይ ልትቆም ነው ? መስቀሉ ላይ ????
Eigizio Amilaki!!!! Ere Eigizio Enibeli!!!
❤❤❤❤❤🎉🎉
Who and when did they cover the floor with a carpet???????
Abetu yikir belen
ድምጽ አይሰማም
🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
ማናችንም,ባለማወቅ,እረግጠናል,እያወቅን,ግን,አንረግጥም,ላለፈዉእሱ,ይቅረ,ይበለን,ባለማወቅ,ስለሆነ
እግዚኦ ሎቱ ስብሃት እንዴት ነው መስቀሉ የተሰራው ብቅርቡ ነው ወይስ ድሮም አለ ነበር ካላችሁ እስከ ዛሬ ለምን ዝም ተባለ ???
ወላዋይ ሁላ
Amen amen amen amen wondme
Ketegodachma koytalech mn ylaku bakachu
አገራችን ህዝባችን እግዛቢሄር ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
እኛ መንግስትን ሳይሆን ፈጣሪያችንን መለመን ነው ያለብን 🙏🙏 የእርሱ ምህረት ይበልጣል🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚኦ ማረነ ክርስቶ እንደ ቸርነት ይቅር በለን እንስሀ እንጂ መንግስት ምንም ሊያረግልን አይችልም በአፋር ያሉት ወገኖቻችንን ማረፍያ ቢስጣቸው እንጂህ ይህ የተፈጥሮን አደጋንም መቅስፍት ከፈጣሪ ሌላ የሚያቆመው ማንም የለም ንስሀ ገብቶ መመለስ መፀፀት አንድ መሆን ዘረኝነት ይቅር❤❤❤
እኔ ግርም የሚለኝ ይህንን እያየን ዘርኝነት ክፋት ተንቆል ምነሰበዉ ነገርስ እግዚኦ መህረነ ክርስቶስ ለንስሃ ሞት አብቀን🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ ያልገባኝ እስከዛሬ ድረስ መስቀሉ ስረገጥ እንደት ዝም አሉ ግን ? የእውነት በጣም ያሳዝናል የእስራኤል አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ያስባት
@@AsrateArba የተደረገውው ከ81አመት በፊት። ነው ይላሉ ውሽት ነው ። ኦርቶዶክስ በአውሬው እእጅ የወደቁ ጳጳሳት ተይዛለች ። በጣት የሚቆጠሩ ናቸው በተረፈ ፈጣሪውን ለገንዘብ የካደ ነው የሞላት እግዚአብሔር ቶሎ ይምጣና ቤቱንን ያጽዳልን ።
አኔ የገረመኝ ከታወቀ በኋላም ወደ መፍትሔው ለመሔድም ተነሳሽ አየሰደሉም ፣አምላክ በምህረቱ ያስበን ፣እንጀመ አኔ በበኩሌ መስቀል ለመርገጥ አልሔድም 💔😭💔💔
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ ፈጣሪ ትዘርጋ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ይህ ሁሉ የኛ ክፋት ውጤት ነው እግዚአብሔር ይቅር ብሎን ምህረቱን ያምጣልን😢😢🙏🙏🙏🙏
እኛ ምን አደረግን ዝም ብለው ያስረገጡን ይጠየቁ 1936?በዚህ እና በመሳሰሉት ጉዳይ ለብቻቸው ሲሟገቱ የነበሩ እንደ አለቃ አያሌው ታምሩ /ነብሳቸውን ይማርልንና /ዛሬ ከሌሉ እንደ ነነዌ ህዝብ ምእመናን በንሰሀ አዎን እንታጠብ እናልቅስ
ፈጣሪ ምህረትህ ብዙ ነውና ማረን
ፈጣሪ አተ ታረቀን እውነት ወደፈጣሪ ማልቀስ መፀለይ ወደሱ መመለስ አለብን የኔ መሬት ነው እየተባባለ ስንቱን ደሃ አስለቅሰናል አፈናቅለናል ግፋችህን በዝትዋል ፈጣሪ ይቅር በለን አተ ታረቀን እግዝዮ😢😢😢
የጻድቁ 10:03 አቡነ ሐብተማሪያም በቃል ኪዳናቸው ያስምረን !
አቤቱ አምላካችን ይቅር በለን እባካችሁ ሁላችንም በየሀይማኖታችን ወደፈጣሪ ምህረት እንለምን
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔረ አመላክ ይመሰገን እግዚአብሔረ አመላክ እንድቸረነቱ በማረን ይቅረበለን እንድአጢያታችን ሳይሆነ እንድቸረነቱ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😥😥😥😥😥😥😥 ወንድማችን ቃለህውት ይሰማልኝ ፈጣራ ረጅም ዕድሜ ጋረ ይሰጥልኝ
ጸሎት ብቻ ሳይሆን ወደ ፈጣሪ በንስሐ እንቅረብ፥ልዑል እግዚአብሔር አምላክ በኢትዮጲያ አዝኗል። ቢታገስንም እኛ በንስሐ መመለስ ሲገባን እንደ ኖህ ዘመን ሰዎች ጭራሽ እንዘባበታለን፥እንግዲህ ካልተመለስን ወደ ፈጣሪ በንስሐ እኔንጃ በጣም በጣም ያስፈራል።
አምላኪ ወደ መልካም ነገር ቀያርው
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ እንጅ እንደበደላችን አይሁን ማረን ይቅር በለን !!! እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
እግዝኦ ማርና ክርስቶስ 😢😢😢
ማረን ማረን ማረን
ግን እኮ ሴራሚኩ የዛሬ ሰማንያ አመት የተሰራ አይመስልም አዲስ ነው ህዝቡ ከቀረ መስቀሉን ያነሱታል አለበለዚያ ግን አዘናግተው መቼም አያነሱትም
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ባለማወቅ ለዘመናት ተረገጠ ለበጎ ነው እንዳንጠፋ ተጋለጠ እያወቅን መስቀልን አንረግጥም ሌላ የስላሴ ታቦት ያለበት ሄደን በአሉን እናከብራለን ካቴድራሉ ሙዝየም አድርጉት ምንም ማሰተባበያ አያስፈልገውም
ቅንነት ካለ የማይቻል ነገር የለም ለምሳሌ ዲዛይን በመጨመር ወደ አበባ መቀየር ።
አዎ መስቀል እረግጠን አናነግስም። እስካሁን ሸፍነው ደብቀው አስረገጡን። ሳናውቅ ረገጥን። አምላክ ይቅር ይበለን ። መሃሪው አምላክ ይማረን። አውቀን ጌን መርገጥ ከባድ ነው።
አሁንም መስቀል እየተረገጠ እንዲገባ ነው የተፈለገው ይመስለኛል ።ታቦቱ ወደ ቤተመቅደስ ከገባ መስቀሉ መረገጡ የማይቀር ነው ።ስለዚህ መፍትሔ እስከሚገኝ ወደ መንበረ ክብሩ ባይገባ የተሻለ ይመስለኛል።
በቅርስ ሰበብ በቤተክርስቲያናችንም መብት የለንም ማለት ነው
ትላንት ካነበብኩት ውጭ ላይ መቼ ነበር 81 አመታት??? ምን ያጣድፋል ሲሰተካከል ለምን አይመረቅም??? ምን ያስቸኩላል??? ማንን ለማስደሰት ነው ጥድፊያው??? ሌብች የሚሄድ ሰው ያስቡበት መሰቀል እረግጦ እግዚአብሔር ማሳዘን ቢቻ ነው ስለዚህ አለ መሄድ ጥሩ ሐይማኖታዊ ግዴታ ነው::
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን መፀለይ ብቻ ነው ያለብን እንደሐጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ😢
አሁን የተሰራ አለመሆኑን ምን ማረጋ ገጫ አለን?
እንዳሉት ከ81 /80 ዓመት በፊት መሰራቱ /መኖሩ ማረጋገጫ አለ?
አንደ ፈቃድ ይሁን
ወጎኖቼ 81 አመት ሳይታወቅ የሆነ ከሆነ እግዚአብሔር ያውቃል አሁን ግን እያወቅን መርገጥ ሌላ ጥፋት ነው ወይሰ የመጨረሻው ጥፋት በኛ እየተጀመረ ነው ያለን ከፋት አይበቃ ብሎ በቅድሱ ቦታው መሰቀሉን እንርገጥ ማለት ለኔ አልተረዳኝም ወጎኖቼ አሳውቁኝ እግዚአብሔር አምላከ ይቅር ይበለን አሜን
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን ማረን ይቅር በለን ለንሰሃ መረን ኧረ አባቶች ፀሎት ያስጀምሩልን አቤቱ ማረን ይቅር ቀለን😢😢
የመስቀሉ መረገጥ ሌላ የጨምራል ኦረቶዳክሳውያኖች
❤ እስካሁ አላወቅነም ካልን ዛሬስ አያየን
ሸፍን እንርገጠው ነው የሚሉት ገና ቅጣታችንን አናራዝሞ ይቅርታ አያሰጠንም በርቱ
ለምን እስከአሁን ዝም ተባለ ከታየ በሁላ ደግሞ ለምን መፍትሔ መፈለግ እንጂ ምክንያት መደርደር አስፈለገ?
ከዚህ በሗላ እረግጦ የሚገባ ይፈረድበታል
ሳይታወቅ ተረገጠ እያወቅን መርገጥ አይከፋም ትርያንግል ሳይሆን ክብ ነበር ስዕላት ላይ ያለው ብዙ ተቀይሯል ውጪ ቆሞ ማስቀደስ
እግዚአብሔር ሆይ ለካ ታሪካችን እንዲህ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መስቀሉ መነሳት አለበት ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤
አዎ መቅሴፊትን ከምያመጡአንዴኞች የቤቴክርስትያንን አስቴዳዳርዎች ናቼው ሕዝብን በእግዝአቤሔር ቁጣ አታስጬርሱት
.ከሞት ፍጥጫ አቤቱ አሞላኬ ነፍሴን ከስጋየ ስትለያት በአደጋ አይለሁን ምድርም የአንተ እኔሞ ያአንተ ነን ይቅር በለን ❤ ይቅር❤ በለን❤ አሜን
ሠማንያ አንድ ዓመት መስቀል ረግጠው መስቀል ሸፍነው ነበር ስናስረግጣችሁ የነበረ አሁን ግን በገሃድ መስቀሉን ርገጡ የመስቀሉንም ባለቤትና የከፈለልንም ዋጋ ተውት ካዱት እኛ ኦርቶዶክሳዊያን አይደለንም እያሉ የመስቀሉ ጠላት መሆናችንን ከጥር ሠባት 2017ዓ/ም ጀምሮ እናውጃለን የቫቲካኑ ፓፓ ጋር ብጹዕነታቸው የሄዱትና ያየናቸው ለዚህ ነበር? ካለበለዚያ ለምን? ወገኔ የተዋህዶ ልጆች ታላቁ መጽሐፍ ንቁ ይለናል እንንቃ ብጹዐን ጳጳሣት አባቶች እያልን መጃጃላችንን እንተው አርዮስም ሳባልዮስም ሊዮንም ጳጳሣት ነበሩ ጳጳሣትን ፍጹማን አይሳሳቱም ብሎ ማሰባችን ታላቅ ዋጋ እያስከፈለን ነው ንጹህ የኦሮሞ ልጆች ጳጳሣት ሾመናል በዝሙት ምክኒያት በአሜሪካ የተጋለጠ ጳጳሥ የልጅ አባት ዘረኛ ሌባ ዘራፊዎች በውስጣችን እንዳሉ አንርሳ ቤተክርስቲያን መስቀል ከሁሉም በላይ ክርስቶስን እናስቀድም እያየን አንበለጥ
እግዚአብሔር ሆይ ማረን እያልን ወደፈጣሪ አለም መጮህ አለብን
መስቀሉ ሳይነሳ መመረቅ የለበትም
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን❤❤❤
ለክፋት ብለው አልሰሩትም ጎንብስ ብለን ስንሳለም መስቀሉን እንድን ሣለም ነው የሰሩት ግን የዛሬ 80 ዓመት ሲሰሩ ቦታውን ስለሚያውቁ አይረግጡትም ይሆናል እግዚያብሔር ነው የሚያውቀው እኛግን ምንጣፍ ስላለው ቦታውን አናውቅም አሁንግን በሆነዘዴ ይነሣልን ግን ቤተክርስቲያናችን አንቀርም ከደጁ አንቀርም አባቶቻችንን ከቤቱ ያቆይልን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን🎉
ምንድነዉ የምትለዉ ይሕ ገለልተኝነት ወይም ግልፍተኝነት ሣይሖን መስቀል ረግጦ መግባት እኮ ነዉ ሳናዉቅ ለረገጥነዉም ይቅር ይበለን እና ሒዱና እርገጡ ነዉ የምትለዉ?
😢😢😢ምድህኔታችን ጌታችን ሆይ😢😢እባክህ ይቅርበለን
81 አመት በሙሉ ምንጣፉ አልተነሳም ነበር? ዛሬ ለምን ?የቀረበውም ምክያት አያሳምንም ለማንኛውም በጸሎት እግዚአብር ይፈታዋል:: ካቴድራል ተብሎ የተሰየመ ጊዜ ይሆን መሰቀለሉም........ አባቶቻችንን ጠይቁልን ተሳቀን አለቅን
መልካም በአል ይሁንላቹ ይሁንልህ የተዋህዶ ቤተሰቦች🙏🙏🙏
ወረኞች ማንም እዛቦታ አይረግጡም ሌላ ቦታ እናነግሳለን።
awo እኔም mesቀle ከመርገጥ ሌላ ቦታ ማክበር ዪሻላል ባይ ነኝ
ማረን፡ይቅር፡በለን፡ፈጣሪሆይ፡😢😢😢😢😢
ምንም ይሁን ምን ዛሬ አውቀናል እናም መስቀል እያወቅን አንረግጥም። መልሱን መመለስ የሚመለከተው ነው። ከሄድንም ውጪ እንቆማለን። መቼም ከታወቀ በኋላ ገብቶ መርገጥ ተገቢ አይመስለኝም።
በፊት መስቀሉ አልታዬም ነበረ አሁን መስቀሉ ከታዬ በሗላ ገብታችሁ እርገጡ ነው የምትሉት በመአቱ ይርገጣችሁ ምርቃት መሆን ያለበት መስቀሉ ከተነሳ በሗላ ነው በዚያን ጊዜ የነበሩት ምንም በእኩልነት ቢያስተዳድሩም ለአውሬው ገባሪ ነበሩ ግን ጳጳሱም ንጉሱም የጃቸውን አግኝተዋል የአሁኑ ደግሞ ራሱ የአውሬው አለቃ ነው
መቀየር አይቻልም ማለት ቤተክርስትያንን የሚያስተዳድር ማነው እረ የጉድ አገር ይህ ሰውየው ከመጣ አገሪቱ በሰይጣን ቁጥጥር ስር ሆናለች ፈጣሪ ይንቀለው
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትሕ እና እንደ ምሕረት አስበን እሄ መንግስት ምንም ሚያድረግ አይችልም እሄ የሚስፈለገው ፅምፀሎት እና ንሰሀ ነው የሚስፈልገው በምሕረቱ ያስበን 🙏🙏
እግዚአብሔር ሀገራችን ጠብቃታ
መስቀል አይረገጥም በዠመናት ተረግጦም አያውቅም ይህ አውሮፖ ዎስጥ የምናየው ሰይጣናዊ አሰራር ነው መነሳት አለበት
ዘረኞች ለምን አያስቆሙትም መሰነጣጠቁን?
አያችሁ አይደል የመሬቱ ባለቤት እኔ ነኝ ባይ ማንም ሊያስቆመው የማይችለው ተከሰተ ስለዚህ ዘረኝነትን ትተን በህብረት መፀለይ ያስፈልጋል❤❤❤❤
ቆማጣ በገዛ መሬታቸዉ ካልወረር የምትሉት እናንተን ለማባረር ቢሆንስ የሚንቀጠቀጠዉ።
በሙት እንድ አመት ያጣዋትን😢😢እንቴን ይመስላሉ
እግዚኦመሀረነክርስቶብ
አምላካችን ቅዱስ አማኑኤል ብዙ ሀጢአተኞች ብንኖርም የተሰወሩ እልፍ ቅዱሳን እርሱ ብቻ የሚያውቃቸው አሉና ስለእነርሱ ብሎ ሀገሬን ይማርልኝ።
አባት ሆይ መሀረን ይቅር በለን
መስቀል ደመራው ላየ መስቀል ቅርፅ ተደርጎ ይለኮስ ነበር ፈረንጆች Ethiopians are firing the xross ብለው ተናገሩ ባለማወቅ ምንሰራውን ስህተት ይቅር የሚል ጌታ አለና አትጨነቁ
እንመለስ ንስሐ እንግባ ማውራት ሳይሆን ጥፋቱ አይቶ የተመለሰ ሙስኩን አባቶች የት ሂዱ ወይ ደስ አላቸው ነው ሕዝብ እስከ ምቸረስ ነው ዝም ያለው 👏👏👏👏👏ፈጣሪ ይማን ይቅር ይበለን 💔💔💔😭😭
ይህ እግዚአብሔር የስራው አይደለም ። እኩያን የስሩት ነው እንጅ ማፍረስ ቢያስፈራም እዚያው እንዳለ ቅርፁን መለወጥ ይቻላል ። ሌላ ተፅዕኖ ከሌላችሁ ።
Egezabihar yetebikehe ❤❤❤❤❤❤
Abetu maren 😢😢😢😢😢😢😢
እግዞ መሀረኒ ክርሰቶሰ
ፈጣሪ ይታደገን
ማንም እንዳይሄድ። የበረሃ አባቶች ጠይቀን በፍጹም በአሉን መስቀል ረግጣችሁ እንዳታከብሩ ነው ያሉት ሳይታወቅ ሆኗል እያወቁ ማጥፋት ግን ቁጣ ያመጣል ነው ያሉን።
ሰላም ሰላሞ
እኔ ምለው የሙሲም ወንድሞች የት ነው ያሉት
እንደዚ አይነት አደጋ የደረሰ ዝም የሚሉት
የታዘብኳቸው ነው
እነሱ እደዚ አይሰራም አጢያት ነው አሉ😂😂😂
እግዚኦ ማህረነ ክረስቶ እሄ ሁሉ የክርስትያን ደም ነው እሄን ሁሉ የሆነው ያንሰናል
መረንሳህ ገብተን እንፀልይ
እኛ ግቢ ነበር አሉኝ እኔ ግን ፀሎት ጨርሼ የተኛሁበት ሰዓት ነው ግን አልሰማሁም የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚህ መዓት እንደ ኃጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ከሚታየው ከምንሰማው ሁሉ ያውጣን
አና ኑና መስቀሉን አርገጡ ነው የምትሉት አልገባኝም አኔ በበኩል ቨጭራሽ አያወኩ መስቀሉን አልረግጥም አላውቅ በሰራሁት በሙሉ ይቅር ይበለኝ
መስቀሉን መርገጥን ሳይሆን ሰግደን ወለሉን ሥንስም መስቀሉን ለመሳም እንደሆነ ህሊናችንን ማሳመን ይሻላል መቅረትና መተቸት መፍትሔ አደለም በቤታችን በመንደራችን ስንቱን ክቡር ሰው እረግጠነው የለ የረገጥነውን አምሳለ እግዚአብሔር ሰውን እናንሳ የመቅደሱንም መስቀል ሰግደን እንሳመው
ሴራሚኩ ምንም የቆየ አይመስልም ደግሞስ 81 ዓመት ምንጣፉ አልተቀየረም ማለት ነው? እንዴት ሲቀየር አላዩትም? የማይመስል ነገር
💨💨 ይኸን ወሬ በጣም ይገርማል ባለሞያው ዓመቱን እየነገረን ሆኖም በዛንግዜ የመስቀል ጉዳይ እንደአሁኑ ላያዩት ይችላሉና ከተቻለ አረንጓዴ ቀለም ቢቀባ ቀላል ነው ይልቅ ለሌሎች ፁረ ሃይማኖትን ቀዳዳ አንክፈት ቀላሉን ከባድ አናድርገው አምላካችን ከኛ እና ከሀይማኖታችን ይጠብቀን🙏🙏🙏
Egizahber yekri yebelin fixar yexbeqen yexebeqach yasefiral 🙏🙏
መስቀል ያለው ጫማ ይጣላል እንጅ አይረገጥም ይሄ ሆነ ተብሎ የጥፋት መአት ነው
Lemin atafrum meskel regtachehu merku sitlu? Manem aymetam! Egziabehair yefredal!
መስቀሉን እነደ ማክሮን ረግጣችሁ ነው የምትገቡት?
Egzio araya yemihon sew tan hulachinm teyayzen gedel gebtenal.Meskelu yinesa!!!
በል ዞር በል
የሐጢያኖቹ ስራ ለ ጻድቃኖች ይደርሳል
ሰው ጨካኝ ሰው በላ ዘራኛ ስለሆነ
ቢጸልይም ውስጡ ግን በክፋት የተሞላ ስለሆነ
ሱው ሰው ሆኖ እስካልተገኙ ጸሎት ብቻውን አያድንም
ንስሳ መግባት ያስፈልጋል