Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ለመምህር ግርማ እና ለቀሲስ ሄኖክ ወ/ማርያም ረጅም እድሜ ይስጥልን አሁን ነቅተናል ሰይጣን ይቃጠል
እናንተ እንኳን ነቃችሁ ክርስቶስ ስለ ሥጋ መከራ ሳይሆን ከነፍስ መከራ ለመዳን ዋና ዓላማ አርጋችሁ ተከተሉት ቀጥሉ በርቱ እነሱንም ለንሠሀ እንዲያደርግላቸው እድሜውን ፀልዩላቸው።ጥፋታቸውን ያውቁታል እንዲመለሱ ብቻ ፀልዩ ።
የአቶ ግርማ አጋንትማ አዎን ይቃጠላል
ረጅም እድሜ እና ጤና ለመምህር ግርማ
አሜን ❤❤❤❤❤❤
ረጅም እድሜ ለመምህር ግርማ እንወዳቸዉ ኣለን ❤❤❤❤
መምህርዪ መሜህር ግርማ ከነቤተሰባቸው የማቱሳላን ኧድሜ ይስጣቸው ኧኔ ምስክር ነኝ ለአንተም ኧንዲህ ቁጭ አድርጎ ሰለማታቀው. ነገር ለሚያሰወራህ መንፈስ ኧግዛአቤሔር ይገሰፅልህ ይማርህ 😢😢😢
የእውነት ስለቤተክርስቲያንና ስለምእመን ካሰብክ እስኪ የነብስ አባት ነኝ እያሉ በየቤተክርስቲያን ውስጥ ተሰግስገው የቤተክርስቲያን ደሞዝ እየበሉ በጎን ደግሞ በየቤቱ መልክዐ ሳጥናኤል እየደገሙ ሰውን እሚያፈዙ እሚያደነዙትን የጀርባ ቅማሎችን መተተኞችን ተቃወም ማንም ምን ቢል ብዙ ምእመን ነቅቱዋል ከጥቂቶች በስተቀር አሁን እሚወዛገብ የለም እግዚአብሔር ለአባታችን ለመልዓከ መንክራት መምህር ግርማ እና መሰሎቻቸው ረዥም እድሜንና ጤና ያድልልን አሜን
ባለጌ አንቺ ሲጀመር መተተኛ ነበርሽ ለዜም ነው የቤተክርስቲያን አባት ያልሆነ መተት አድራጊ እቤትሽ ጠርተሽ ስታስመችቺ ጎረቤቶችሽን ስትሰልቢ የነበረው ንጹህ የቤተክርስቲያን አባቶችን በማዋረድ ልክ እንደ ተሃድሶ አንቺ መሰሎችሽ እነ ግርማ ልትወሯት እንደሆነ በግልጽ እንቅስቃሴ እያደረጋችሁ እንደሆነ ነቅተናል ምክንያቱም የቤተክርስቲያን አባቶችን በመስደብ በማዋረድ የጀመራችሁት ወሬ ግልጽ ነው ለመሆኑ አንቺ ነፍስ አባት የት ታቂያለሽ እናት አባትሽ በየመተቱ ቤት እያራወጡ ስላሳደጉሽ የቤተክርስቲያን ክብር አይገባሽም ጸሎት እዳውቅ ያደረጉኝ እሳቸው ናቸው እያላችሁ ትለፈልፋላችሁ ትጸልያለሽ በጎን ክርስቶስ የሾመውን ካህን ባላየሽው ትኮንኛለሽ ብልግናችሁ ጥግ የለውም ከቤተክርስቲያናችን ውጡ የራሳችሁን እምነት መስርቱ እንኳን ግርማን አይደለም ለማንም በጭንቅላትሽ ተደፍተሽ ስገጂ ይሄ ያንቺ ሃይማኖት ነው ግን ቤተክርስቲያንን እና በውስጧ ያለውን ስርአት ማንቋሸሽ አትችይም
@@seblewongelzeleke-f8l የፃፍሽው ሁሉ አንቺን ነው እሚገልፀው እህቴ አሁንም የመምህር ግርማ ስም ሲጠራ አንቺ ላይ ያለው መንፈስ ነው ሲንጫጫ ያየሁት እግዚአብሔር ከዚህ ለቤተክርስቲያን ተቆርቁዋሪ አስመሳይ መንፈስ ይገላግልሽ
@amharicsessions9647 ፦ አንቺን ይገላግልሽ እውቀትሽ የመናፍስት ስራን እንጂ የክርስቶስን አዳኝነት አይደለም መጀመሪያ ለራስሽ እዘኚ ሰው አምላኪ በየሄዳችሁበት የምታጓሩት በሰላም ነው ?
መምህር ግርማዬ እረጅም እድሜ አባቴ ይስጦት መድሀኒአለም እንኳንም እግዚአብሄር እርሶን ሰጠን❤❤
አይ ነጋሽ ወርደክ መምህር ግርማን ትተቻለህ ክርስቶስ የሰጣቸው ፀጋ ነው። ምን ይሁኑ እኚህ አባት ተሰቃዩኮ ነጋሽ ከቻልክ ጠጋ ብለህ ጠይቃቸው ኢተርቪ አድርጋቸው እስቲ
እግዚአብሄር መምህር ግርማን ይጠብቅልን❤❤❤❤ ግን ዝምብሎ ከማማት እግዚአብሄርን በፀሎት ትክክል ናቸዉ ወይስ አደሉም ብሎ መጠየቅ አይሻልም
Awo wendm ygziabher ysti tebarek 👍👍
ወታደር ግርማ በወታደራነታቸው እናከብራቸዋለን
@@yoseph07mfኧናመሰግናለን ደብተራ
አሜን አሜን አሜን አጋንንት የሥር በጣሽ ጠንቋይ አስጠንቋይች ያጥፍልን የኧሳቸው ጠላቶች ናቸው
@@yoseph07mf ወታደር አደነበሩ ማረጋገጫ አለህ ግን እሲ መጀመሪያ እኔ ማነኝ እግዚአብሂርንስ ምን ሰርቼ አስደስቸዋለሁ እንበል ሰዉ ከመናገራችን በፊት እኒ መነኝን እናስቁድም ወድሚ እኔ በባእድ አምልኮ ዉስጥ ያደግሁ ልጅ ነኝ አሁን ግን በሳቸዉ ትምህርት ተለዉጫለሁ ንስሀ ገብቻለሁ ታዲያ ምንድን ነዉ ስህተታቸዉ ፀልዪ ፁሙ ስገዱ ስላሉ ነዉ???
ለአባታችን መምህር ግርማ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰባቸው እኔ እሳቸውን ማግኘት የዘወትር ምኞቴ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜንና ጤና ይስትልን ላባቶቻችን ❤❤
እውነት ነው በነመምህር ግርማ ትምህርት ተለውጠናል ዝም ብለህ ራስህን መርምር
የአምልኮት ግዜ የሌለው አገልጋይ የአምልኮት ግዜ የሌለው መምህር የአምልኮት ግዜ የማያቅ ምእመን ።ያሣዝናል በነዚህ ሁሉ ውስጥ መከራ ችግር አለመደማመጥ አለመከባበር አርቆ አለማሠብ ውጤቱ ዛሬ በተክርስትያናችን ምእመኑ ያለንበትን ማየት በቂ ነው ።በማለዳ የተያዘ ትውልድ በማለዳ የተያዘ አገልጋይ ።ቅዱስ ፀባኦት ልቦናችንን ይመለስልን
በጣም እምትገርም ነህ አጥማቂ ትላለህ ስድብ መሆኑ ነው መጥምቁ ዮሐንስም አጥማቂ ነው አጥማቂ ክብር እንጅ ስድብ አይደለምሰው ለምን ዳነ ለምን የአምልኮ ግዜ ለምን ኖረው ለአጋንንት ጥብቅና መቆም ምን ይሉታል በሚድያው መጮህ ሳይሆን ቀረብ በልና ጠይቃቸው እውነተኛ ከሆንክ መ/ር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን
አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል በኧሱ ቤት ማቅለሎ ነው የመፀሀፍ ቃል የት ያውቃል ቢያውቅማ ቅዱሰ ዮሐንስ አጥማቂ ነበር❤❤❤ ኧኛ ለመምህርዬ ኧድሜ ይሰጥልን ብሎ መፀለይ ነው
@@የቤላ"ሀሰተኛ አጥማቂዎች" ነው የሚባሉት።ትክክለኛ የወንጌል መምህራን ስሙ።ለእነሱም ይመለሱ ዘንድ ፀልዩ
@@tarikuahayilmariam3343 ጎፋ መብራት ሀይል ዮሐንሰ ቤተክርስትያን ነይ በነገው ለት ጠጠር መጣያ የለም ከአሰመጣሸ የሚያሳስትሸ ይባረርልሻል ሊያውም ቦታ ካገኝሸ ህዝብ ከቀነሰ ለአንቺ ልብናሸን ይግለጥልሸ
እዛዉ ይገኛሉ በየሳምንቱ እማ ? @@የቤላ
@@SenizeMariam አላወኩም ኧህቴ ሁሌ አይመሰለኝም ባለፈው ሳምንት ሌላ ቤተክርሰትያን ነበሩ ትላንት ደሞ አሁን ያልኩሽ ቤተክርሰትያን አገልግሎት ነበራቸው ግን ከፈለግሸ በቋሚነት የሚያገለግሎትን ኧንደአባታችን የማጥመቅ ፀጋ ያላቸው አባት ቀሲስ ሄኖክ አሎ አድራሻ ልሰጥሸ ኢኔፎርሜሸኑ ከሌለሸ
መላከመክራት አባ መምህር ግርማ ወንድሙ ❤❤
ጋዘጤኝ ነጋሽ የምታቀርባቸው ዝግጅቶች ሁሉ መልካም ናቸው ግን የዛሬው ልክ አድአደሉም ምናለ ምን ማር ምንድን እግዚአብሔር የመላከ መክራትን መምህር ግርማ ወድሙን የመስ ልጆች ያብዛልን ሳቸው ፅሎትን ስግደትን ንሰሀን ቅድስ ስጋውን ደሙን እድንቀብል አደረጉን ጅ ምን አጠፉ እልቅስ በየፅበሉ የተቀመጡ አጥማቂ መሳይ ስር በጣሽ ከፅበሉ ይቅይቅ እኔጋ መፍትሄ እልል እያሉ ግራ የማጋብንን አጋልጡ አባቶቻችንን ተዎቸው ያስተምሩን በተጣቸ ፅጋ ይፈሱን እግዚአብሔር የመረጣቸውን ምንም ሊቆመው አይችልም አትልፉ ላባታችን ለመምህር ግርማ ፍሬወች ሁሉ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ወለላይቱ ማርያም ትግልን እናንተም ተችና ተቃዋሜወች ልቦናጣችሁ
እግዚአብሔር የመረጣቸው ስለሆኑ ለሰው ልጆች መዳኛ አድጓቸዋል ብታቀርባቸውና ብትረዳቸው ይሻላል ያልተነካ ግልግል ያውቃል አሉ።
መድሀኒአለም ረጅም እድሜ ለመምህር ግርማ ስጥልን
Amen Amen Amen 🙏
አሜን,አሜን,አሜን
Amen amen
ለመመለሻ ያርግላቸው
ግለሰብን ከምንከተል ፈጣሪን እንከተል ምክንያቱም የሚያድን የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ነው
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ላባቶቻችን ይስጥልኝ!!!
ወድሜ መምህርን ቀሲስንም ሆነ መምህር ግርማን የሚያሳድዶቸዉ ቅጠል በጣሺ ስርማሺ ናቸዉ
ከእነሱ በፊትም ዛሬም ነገም ክፉውን ክፉ ደጉን ደግ ብለው ሊቃውንቱ ያስተምራሉ።ሥጋና ምኞቱ እንደሚሻው በሀሰት ፀጋ በስህተት አስተምህሮ በደካማ ጎኑ መሠረት የሌለው ን ህዝብ መቼም መሠረት እንዳይኖረው ከእኔ በላይ አዋቂ እንዲል፣ፍቅር እንዳይኖረው፣ሥለስጋው በማሰብ መከራውን እንዲያይ...አረጉት።ንሠሀ መግባት መፆም መፀለይ የሚፈልገው እንዳይመተትበት ነው ሁሊ ሰው የሚመተትበት ሆነ ጥላውን የማያምን የተጎዳ ማህበረሰብ ሀያ አራት ሠዓት ስለ መተት የሚያወራ ወዘተ..በስመ ሥላሴ እረ የተማሩ የወንጌል መምህራን ን ስሙ ሥጋችሁም ይረፍ ነፍሳችሁም ተስፋ ይኑራት።።።
Mimihir gima egziabhar erezim edme yistachew
እኔ የምለዉ ስንቱ መገሰፅ ያለባቸዉ አቦቶች እያሉ ብዝ የሚሰተካከል አለ እና ሁሌ እሳቸዉን ምነዉ😢😢😢 አይናችንን ብንገልፅ እግዚአብሔር ለሁላችን ልብ ይስጠን እስኪ ቆም ብለን እናሰብ እድሜ ጤና ለመምህራችን ግርማ ወንድሙ እንመኛለን አባችን ኑርልን
ነጋሽ ህዝብ ስር ወርደው እየሰሩና እየሰበኩ ያሉ መምህራንን መተቸቱ እንኳን ደስ አያሰኝም::
@@leouleleoule5037እወነትን ከእውቀት ጋር አጣብቀህ ተናገር ። ነጋሺ የክርስትና አስተምህሮት ገብቶትና ሞያተኛም ሆኖ ነው የሚረዳውም ሆነ የሚሰራው ፣
ወርዶ መስበኩ እሰየሁ ግን ከድጥ ወደ ማጥ ለማውረድ ባይሆን ነበራ
ስለመምህር ግርማ ትችት ባታቀርቡ ይሻላል ለኛ የዘመኑ ሀዋሪያ ናቸዉ የፈለጋቹትን ስም ስጡ ከዛር አምልኮ ያወጡን ዘመኑን የዋጁ አባቶችን መተቸት ለትዝብት ይዳርጋል
ግርማ የአጋንት ነጋዴ ከነልጁ አጭበርባሪ ነው
👍👍👍🙏
እግዚአብሔር ፡አምላክ፡ለመምህር፡ግርማ፡ወንድሙ፡፡ለቀሲስ፡ሔኖክ፡ወ፡ማርያም፡፡ረዥም፡እድሜ፡ይስጥልን፡
እረ ተው እግዚአብሔርን ፍሩ አጥማቂ አጥማቂ ስትሉ ክብራቸውን ያወረዳችሁ ከመሰላችሁ ተሳሰታችዃል። ማጥመቅ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ታላቅ አገልግሎት ነው።
አንተን ብሎ ክርስቲያን ስለ አጥማቂ ብለህ የምትለፍፈው በየትኛው መንፈሳዊ እውቀትህ ነው?! ስለ እነርሱ ለማወቅ ከፈለክ የመንደር ወረህን ተውና መጀመሪያ ❤ 1, ንሰሃ ግባ❤2 , ፀልይ ❤3, ስገድ ❤ 4, በተባረከ መቁጠሪያ ቀጥቅጥ በላይህ ላይ ያለውን አጋንት ❤5, የሁሉም መንፈሳዊ ትጋት ማሰሪያ የሆነው ቅዱስ ቁርባን ተቀበል ከዛ በኋላ ማን እንደሆንክ ታውቀዋለህ። ብዙ ዘመንህ በከንቱ እዳለፈና ካንተ ላይ ማን እንደሚለፈልፍ ትረዳህ።
ይሄ ዩቲዮብ ስንቱን አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ለቅላቂ ያሳየናል ቀድሞ ነገር የት ያውቀዋል መምህር ግርማ ሰንቶቻችን በሱስ የተጨማለቅንውን የጠፍንውን አሰተምረው ወደ ኧግዛአቤሔር ቤት መልሰው በኧድሜ ዘመናችን የማናውቀውን የአምልኮ ሰግደት አሰተምረው ሲጫወትብን የነበረውን መንፈስ አይደለም ኧሳቸው ፀጋ ያላቸው ኧኛ ምንም የሌለን በሰግደት በፆም በመቁጠርያ ማሸነፍ ኧንደምንችል አላወቀ
ወንድሜ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሰህ ለንግስ በየአቅጣጫዉ የወጡትን ወገኖቻችንን በሰላም ይመልስልን አሜን፡፡
እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችነን ይጠብቅልን እኛንም ማስተዋልን ይስጠን
😢ግን እኔ ግራ የምገባኝ አጥማቂ በየ ቤተክሪስቲያኑ ሞልቶ እሳቸውን ብቻ ሁሌ ምወቀስበት ምክንያት ግራ ነው 😢
ጠንቋይ ስለሆነ።
sigemer ye kedemo wetader neberu...ye geza balebetachewe gadega siyaweru semechalehu.tareku bezu new
Setan kento new
@@hiwi-s2cየት አየህ የመንደር ወሬኛ
@@hiwi-s2c እና በድሮበታሪኩ ነው ሰው ዛሬ መመዘን ያለበት ማለት ነው?ንሰሀ የለም እነሱ ጋር???
ምነው ፀበል ማጥመቅ በመምህር ግርማ የተጀመረ አስመሰላችሁት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
The church has no department for atemaki
Hailmelemelekot,girma,henoke, tesfaye are living behalf of their stomach.
እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ለአብሳሪዉ ለገና ነዉ ለቅዱሰ ገብረኤል ክብረ በአል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንደ መምህር ግርማ ያሉ አባቶችን ቅዱስ አማኑኤል ያብዛልን
ጀማሪ ክረስቲያን እንዲህ ነው የሚያደርጉት
ለንሰሐ ሞት ያበቃው እደፈለጉ እየኖሩ ያመራቸውን እየበሉ በማረ መኪና እየተሸራሸሩ የመፈወሰ ጸጋ ተሰጠኝ አባ ግርማ ምዕመኑን እያጠፉት ነው ማሰተዋሉን ያድለን ወይ እነሱ አይገቡ ወይ ሌላውን አያሰገቡ የዘመናችን ፈሪሳውያን አባ ግርማና መሰሎቻቸው 😢😢😢
@yyfff4809 ለሃያና ሰላሳ አመት ሳይታክቱ ፁሙ ፀለዩ ቅዱስ ቁርባን ውሰዱ ጠዋት ማታ ሁልጊዜ ለአምላክ ስገዱ በቤታችሁ የፀሎት ቤት ይኑራችሁ እያሉ የሚስተምር አባት አላየንም ለማንኛውም ቅዱስ አማኑኤል ይማረን
ወንድሜ ጋዜጠኛ ነጋሺ አንዴት ወደዚህ ሚዲያ እንደመጣህ ግራ ቢገባኝም እንደሰውኛ ማለቴ ነው ግን እግዚህ ደግሞ መርጦሀልና ብርታትን ይስጥህ እያልኩ የሚገርምህ በድሩ ስም አጠራሩ መምህር መምህር ወንድሙ ነው የሚባሉትና ቦሌ ሚካኤል ወአቡነ ጎረጎሪዎስ ቤተክርስቲያን ጸሎትና የማስጠመቅ የፈውስ ቀን ተብሎ በፕሮግራም አገልግሎት ይሰጡ ነበር ። የሳቸው ነገር ግልፅ ብሎ አይገባኝም ነበር ለምን ቢባል ቄሳውስቶች አይወዷቸውም ጠንቋይ ነው እያሉ ያወሩባቸው ነበር ። ሌላው ደግሞ ፈዋሹ እግዚአብሔር ሆኖ እያለ የሰው መጉረፍ የተለያየ ነው ። አናም ምን ይሻላል ። አኔም እንዳንተ ሆንኩ ። አየህ መንግስትም የማይወዳቸው ለዚህ ነው ።
@@ateklitarefe7687 ቆይ ሰይጣንን እያሰለፈለፈ ምሰክረ እየሰሙ ባደባባይ ከማን ተማሩት ከጌታችን ነውን ? ከሐዋርያት ነውን ? ወይሰ ከነብያት እነሱ የሚሔዱበት መንገድ የቤተ ክርሰትያን ሰርዓት ነው አደለም በለን እናሰተውል ጌታችንንን ያላሰተማረው አድርጉ ያላለውን ያደርጋሉ
ነጋሽ አንተ በጣም የምታመዛንነ ሰው ነህ።ግድየለህም ቀርበህ እያቸው እንደኔ ተጠራጣሪ ሰው የለም ግን በሚገርም ሁኔታ መምህር ግርማ ያስተማሩኝ ክርስትያናዊ ህይወት መቼም ማንም ምንም ቢል ከውስጤ አይወጡም።ዕረጅም ዕድሜ ለመምህር ግርማ።
ውለታ ማሰብህ ጥሩ።እነሱ ሥልተታቸውን ያውቁታል እንዲመለሱ ፀልይ።
Antem besachewo tetmikeh dineh lemiskirnet yabikah
ስንት አጥማቂ በየፀበል ቦታ እያየን ነው ማጥመቁን ትተው የስው ገላ ማየት ስራቸው ሌቦች ናቸው ለምድነው መምህር ግርማ ላይ ታተኩራላቹ እኔ ድኛለው በሳቸው ነው ፀሎት እንካን የጀመርነው ተው ነጋሽ አቁሙ ስለሳቸው
ግርማ የአጋንት ነጋዴ ነው
በሳቸው ነው የዳንኩት የእግዚአብሔር ውለታ ተረስቶ አረ አስቡበት
@@ethiopiakebede5931ውቨት 100% የጠንቋየች ጠበቃ ምክንያት ነው!
ሠው ሥለምተከተየ እኮ ነው እንጂ ቤተክርሥቲያን ሁሉን ታሥተመራለች ከነ ማሥረጃ ከነ ትርጎሜ እነሡ ግን ማሥረጃ ሢጠየቁ ተከታዮም እነሡ ወደ ሥድብ
@@sarahbahru8807 ህዝቡን ወንጌል እንደማስተማር እኔ አዳኝ ነኝ ማለት ጁምረዋል የእግዚአብሔር ምህረቱ የሚገርም ነው ህዝቡ መንቃት አለበት የስው አዳኝ የለም በውሀና በመቁጠሪያ የሚያታልሉትን ነገር ማቆም አለባቸው
ተው ነጋሽ የስፈሬ ልጅ ነክ መምህር ግርማ ከእግዚአብሔር ፀጋ አግኝተው ነው ሚፈውሱት ትኩረት አድርግ ቤተክነቱን ብቻ
ስለቤተክርስቲያን የምንሰማው ነገሮች በጣም ከባድ ነገር ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናን 🙏🙏🙏
ወንድሜ ነጋሽ እኔም ከአንተ ምልከታ እጋራለሁለቤተክርስትያናችን መጨነቅ እና መቆርቆር ግን የሁሉም ግዴታ ነውለማንኛውም ስህተት መድሐኒዓለም ቀን አለው ለሁሉም ምላሽ/ፍርድ ይሰጥበታል!
Debilos yelwu saw bichanew abatechin yemitela😥egzabehair amlk ayinelibonachun yeberalin edmena tena le mamir girma 🥰🥰
ሁሉ እንደተሰጠው ፀጋ ቢያገለግል ምናለበት?የአንድ ክርስቶስ የአንድ እናት ልጆች ምንድነው እሚያናቁረን?ችግሩን እንጠረጥራለን።
የተሰጠም ፀጋም ስላልሆነ ነው ።ከሊቃውንቱ ጠይቂ።
@ ከመፆፍ ገላጮች እና ደብተራዎች ማለትሽ ነው?የስንቱን ህይወት ካበላሹት?ሰውን ከቤተክርሰቲያን ካሸሹት?
@@danbole1233ከአለማወቅ ለማወቅ እድል ወደ አለመኖር አዘቅት ወረድክ ሥላሴ ይዘኑልህ።እያወክም ከሆነ እንደ ቸርነቱ ያርግህ።ጳጳሳቱ ሁሉ በገዳማት በአድቢራት ያሉ ሊቃውንት ሁሉ ቅጠል በጣሽ ናቸው?ሀሰተኛ አጥማቂዎች ናቸው ሊቃውንትህ?
ችግሩማ የተወለድንበት የዛር መንፈስ ነዋ 😢😢😮
@@tarikuahayilmariam3343 ማን አለ?ከዚህች ቤተክርስትያን የተወለድን እውነተኛ አባቶቻችን እና ሊቃውንቶቻችንን እምንናገር ሰዎች አይደለንም። ነገርግን ከስንዴ መካከል እንክርዳድ እንደማይጠፋ በአንዳን አከባቢዎች ያልተገባ ነገር እሚያደርጉ በስመሊቃውንትነት በስመ….!!!እሚጠሩ ክፉ ሰዎች አሉ። እኛ ምእመናን የተለያየ መንፈሳዊ ጉዳቶችን አሳልፈናልም አሁንም በመናፍስት አሰራር ጥቃት ምክንያት ብዙ ችግር እምናሳልፈው አለ።አንተ ስላልተነካህ ይሆናል። አንተም ደርሶብህ እየው እንዳልልህ እምነቴ አይፈቅድልኝም። ነገርግን በየፀበሉ ሂድ ብዙ ነገር ትማራለህ።
ለምን ዋሬ ብቻ ቁጭ ብላቹ ብታዉሩ እንዴት ደስ ይላል መሰላቹ አንተ እውነት ከንክናክ ከሆነ እበክህ ቁጭ ብላቹ አዉሩ በ እግዚአብሔር ተዉ ቦታ ላይ ሰለ ሆናቹ ብቻ እንድ አታዉሩ ገንዘብ ፍለጋ ከሆነ ብዙ ሥራ አለ እሱን መስራት ትችላለህ ግን ስለ ሰዉ ልጆች ህይወት ፈተና ስለ ጭንቀቱ ፣መርዳት ፣መራዳት ሞክር እንጅ እንድ አታዉረ
Afere bila ina bmhmer girma nw yadankute
ናጋሽ እውነት አንተ ጀግና የቤተክርስትያን ተቆርቋሪ ከሆንክ የአሰላውን አንድ ወረበራ ከሜዳላይ ተነስቶ ድቁና የሌው ወረባላ ቅስና ተቀብሎ መስቀል የተሸከመውን የአርሲ አሰላን የሊቀጻጻሱን ፀሀፊ አናግርልን ጀግና መሆንክን የቤተክርስትያን ነገር ያገባኛል ካልክ በደሀው ሰም የሚመጣውን የእርዳታ ብር ቅርጥፍ አድርጎ የሚበላውን ሰው አፋጥልጥ ቅስናው በምን አይነት ስርሀት እንደተገኘ ጠይቅልን
ነጋሽ ዛሬማ ወረድክ መምህር ግርማም ቀሲስ ሀይለመለኮት በምስኪኑ ህብረተሰብ የመጡ አባት ናቸዉ ደስ የሚለዉ ደሞ በጣም ብዙ ህዝብ በነሱ ትምህርት ድነ ናል አንተም የትምህርቱ ተካፋይ እንድትሆን ጋብዠሀለሁ ለምን በቤተ ክርስቲያን ዉስጥ የተሰቀሰቀዉን ስር ማሹን ስለነሱ አትዘግብም እኛ የተሰቀለዉን ክርስቶስን ነዉ የምንከተለዉ መምህር ግርማም ቀሲስ ሀይለመለኮት ቀሲስ ሄኖክ እና ሌሎችም ሰዉ ናቸዉ ግን እግዚያብሄር ፀጋ ሰጣቸዉ እንግዲህ ፀጋቸዉን አትነጥቁ እናንተዉ መጮሀችሁን ቀጥሉ እነሱም ግራ ለገባዉ በክፉ መንፈስ ለታሰረዉ ህዝብ ይፈዉሳሉ አለቀ እኛም እንድናለን! አንተና መሰሎችህ አዉሩ እነሱ ስራ ላይ ናቸዉ
ወሬሽን አረዘምሽው ስለራስሽ አውሪ ቤተክርስቲያን ስር ማሽ እያለ በአባቶች ላይ ጥላቻ ነዝቶ እራሱን ስላከበረ ይሄ የእግዚአብሔር ጸጋ አይደለም ጸጋ የሰጠሻቸው እራስሽ ነሽ እዛው ስገጂ ለምን ኦርቶዶክስ ውስጥ ሆናችሁ ከምትፈተፍቱ ብር እያጋበሳችሁ ነው የራሳችሁን ቤተ እምነት ሰርታችሁ አትወጡም ?
@ እኛ የትም አንወጣም ፅድት ያልን ኦርቶዳክሶች ነን የተሰቀለዉን ክርስቶስን ነዉ የምንከተለዉ ማንም አይነቀንቀንም !አዋ ቤተመቅደስ ዉስጥ የተሰቀሰቀዉን አንድ በአንድ ፈጣሪ የእጁን ይሰጠዋል ካዝናቸዉ ሲጎል እነ መምህር ግርማን ኑልን ይላሉ ካዝናዉ ደሞ ሲሞላ ጠንቆይ ነዉ ይላሉ ይሄን እንዴት ታይዋለሽ የሰይጣን ጠበቃዋች አዉሩ መምህር ግርማም ሆነ ሌሎቹም በክፉ መንፈስ የተያዘዉን ሰዉ ይፈዉሳሉ ተንጫጩ
እና ዘማሪ እና ሰባኪ ይመጣል ተብሎ በየቤተክርስቲያኑ የሚለጠፈው እና የሚነገረውስ ምን ልትለው ነው
ደጋጎች ሆይ ለዚህ እና መሰል ወንድሞች ፀሎት አድርጉላቸው።አውሬው በፀሎት ነው የሚሸነፈው
ሰለምን ፈዋሾችን ትቃወማለኽ ? ሰው ሲድን እና ወደ እውነተኛ አምልኮ ሲመለስ መደሰት ሲገባኽ
ሴጣን ኧኮ አይተኛም አያንቀላፋም ይማረው ነው ማለት😢😢😢
ጨርሸ መስማት እራሱ አልቻልኩም ወንድሜ ነጋሽ እግዚያብሔር የነፍስህን አይን ያብራልህ!!!
ወንድሜ በማለዳ ንቃ ንስሀ ግባ ክርስቶስ በርህ ላይ ቆሞል ደስ የሚለው ነገር በአደባባይ መሰከራችሁ የመምህር ግርማ ፍሬዎች መባ እና ስጦታ አስራት ለመስጠት ቤተክርስቲያን ለማሰራት ቅን ነን ይህን ነው ያስተማሩን የበረከት ስራ ዳቢሊስ አይኑ ይጥፋ በማለዳ የነቁበትን ባልነቁት ሲያስነሳ አይገርምም
የመምህርዬን ኧድሜ ይጨምርልን ከነቤተሰባቸው ❤❤❤❤❤
ፈውስ በቀጠሮ የለም መንፈስቅዱስም አይዘበትበትም እባካችሁ ከአባቶቻችን እግርስር ቁጭብለን እንማር እናስተውል።
አይ ነጋሽ ሚዲያ በዚህ ደረጃ ወረድክ እግዚአብሔርማስተዋሉን ይስጥህ ከእውነት ጋር ብትቆም ይሻልሀል ይሔ ዓለም አላፊ ነው የነ መምህር ግርማ አገልግሎት ከእግዚአብሔር ነው በከንቱ አትልፋ ንሰሀ ግባ:: ምራቅ እሰው እጅ ላይ አይተፉም እንዴት ካምሮ በላይ ውሽት ማውራት በጣም ያሳዝናል ለማንኛውም ምእመናን እየነቁነው እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ::
❤le memhir girma edmena tena❤weshoch yecohalu gimeloch yehedalu
ነጋሽ እናከብርሀለን እንወድሀለን ግን በመምህር ግርማ እትምጣብን ብዙ ክርስታኖችን ስሎት ያስተማሩን እባቶች ን ናቸው ተው ብዙዎችን እታስቆጣ
በጣም ወረደ ኧኔጂ አሁን በአይናችን መጣ
ነጋሽዬ በእናት መልክአ መምህር ግርማ ወንድሙን ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ትክክለኛ አባት መሆናቸውን ትናግሮዋል ስንቱ እያባረራችሁ ስንቱን አለፉ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉት ደብተራና ቅጠል በጣሽ ሳር ማሽ አሉ እኔ የማውቀው መተተኛ ቄስ አለ ወደ አለምገና የዛሬ አምስት ዓመት ይገባ ነው
ደህና ሰዉ ትመስለኝ ነበር ዝምብላህ ነው እንዴ ለካ ሳታገናዝብ ሳታውቃቸው ታወራለህ ? ምዕመኑ የሚጠቅመንን አሳምረን እናውቃለን ከብት አይደለንም እሽ!
እህት ግዴታ ሁሉም አንቺ የሄድሽብን መንገድ እንዲከተል አታስቢ። ሌላውን አትቃወሚ። ሁሉን እግዚአብሔር ይፍታው
የዩቲዩብ ሳንቲም ሰውን ሁሉ አበላሸው
አተኮ ተዋሕዶን አትወክልም ሲጀመር አርፈህ ብትቀመጥ መልካም ነዉ
አይ ነጋሽ ሚዲያ በዚህ ደረጃ ወረድክ እግዚአብሔርማስተዋሉን ይስጥህ ከእውነት ጋር ብትቆም ይሻልሀል ይሔ ዓለም አላፊ ነው የነ መምህር ግርማ አገልግሎት ከእግዚአብሔር ነው በከንቱ አትልፋ ንሰሀ ግባ::
ነጋሽዬ እንኳን ደህና መጣህ በአንዳንድ ሁኔታዎች ስሜትህ ሲነካ የምትተነፍሰው አተነፋፈስ በጣም ይጨንቃል አይዞህ የኔ ልጅ እግዚአብሔር ቶሎ ካልደረሰልን ነገሮች እየባሱ ነው እንጂ እየተሻለ አይመጣሞ ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ ይቅር ይበለን🙏🙏🙏
እባክህ ወንድሜ አባቶቻችንን ለኛ ተውልን ህዝብ ለምን ዳነ ነውከቻልክ በቤተክርስትያኑስት ያሉትን ደብተራ አጋልጥ አቅሙ ካለክፕሮግራም አለቀብህ መሰለኝ
ነጋሽዬ የእኛ እንቁ ወንድም እንኩዋን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
በስላሴ በተክርስቲያን ያለዉን የኢሊሚናቲ ስራ እቃወማለዉ መስቀሉ ይነሳ ክብራችን ነዉ እረግጠን አንገባም
አዎ ስለ ሰዎችን ትተን ስለ ቤተ ክርስቲያን እንጨነቅ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለው የሰራሚክ መስቀሉን አንሱልን ብጹዕ አቡነ ሄኖክ አባታችን እብኮት 😢😢😢😢😢😢
Negashye Desalegn hailu endaysemah sile girma siwera begirma atimitubgn yilal
መ ምህርግርማ ከነልጃቸዉ እግዚአብሄርይባርካቸዉ ሰለነሱ ምንም እንዳታወራ ምቀኞች አንተም ሄደክ ተፈወስ
እግዚአብሔር በህይወት ያሳይሀል!!
እግዚአብሔር ይጠብቀው።
አተም ተበላሸህ ምነው አባቶቻችንን ለኛ ተውልን አንተ በማታውቀው አትግባ ይሄ አተምታወራው ውሸት ነው በጠበል እጂ በምራቅ ፈውሰው አያውቁም ለምን ያላየኸውን ዩቱብ ለመሸቀል ብለህ ትዋሻለህ።
ነጋሽ ወንድማችን በእንደዚ አይነት ጉዳይ አትወዛገብ ክርስቶስም በዚ ምድር ሲመላለስ ብዙ መከራን ተቀብሏል እንደ ሚዲያ ግን አንተ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪዎች ጋ ሄደክ ይሄን መረጃ ለምን አላጣራክም አባታችን መላከ ሀይል ቀሲስ ሀለመለኮትንም ቀረብ ብለክ ለማናገር አልሞከርክም እኔ ለምን ጉባኤው እንደቀረ የራሴን ምልከታ አለኝ አንተ አንደ ሚዲያ አብዛኛው ሀሜት ሌላው አሉባልታ ነው ያቀረብከው የቤተክርስቲያን ልጅ ነኝ ካልክ መረጃ አጥርተክ እንደ ሚዲያ ባለሙያ ሚዛናዊ መሆን አለብክ ሲቀጥል በአባቶች ጉዳይ ቀርበክ እውነት ነው አይደለም የሚለውን ጉባኤው ላይ ተገኝተክ ተመልከት ሌላው በፀሎት ጠይቅ
አመሰኛለሁኝ ይህንን ሐሳብ ስላነሳኸው
እሰኪ ወደ ራሳችሁ ተመለሡ እውነተኛ አባቶቻችን ን ማሣደድ ተገቢ አይደለም ሕዝብ ነው ያዳኑት ምነው የተመማመ ቢድን ምን አለበት ቆይ
❤❤ወንድሜ ነጋሽ ወርቅ ወርቅ የሚሆነው በሣት ሢፈተን ነው ስለዚህ ኦርቶዶክስም በፈተና ውስጥ ተፈትና ትጠረሐች።እኔ ግን መከራዋን መስማት አቅቶኛል ደክሞኛል ጌታ ሆይ እባክ ድረስልን
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ሚዲያ ላይ የማይሆን ነገር ከምትናገር ቀርበህ አናግራቸው
ወንድም ነጋሽ በዳዳ🙏❤አንተንና መሠል ወንድሞችን ፈጣሪ ያብዛልን🙏🙏🙏ፈጣሪ
አተገብቶሀል አባቴየ ቆርቶዶክስ ያለችበት ሁኔታ ያሳዝናል ለሁለት ከከፈለ ቆየ ለገዘብ ብለዉቆርቶ ዶክስንም የተጠጉ አሉ የነ አባገብረ ኪዳን ግሩፖ እነዚ ሰወች አንድ ካልተባሉ ከባድነዉ 😢😢😢ምህር ግርማ እና ቀሲሴ ግን ሊሉችሜ ጡሩ እየሰሩነዉ ምመኑ ወደባአድ አምልኮ የገባዉነዉ የመለሱት ጥሩ አባቶች ናቸዉ❤❤❤❤❤
የ ሀገራችን ጠላት የ መናፍቅ መንፈስ ቤተክርስቲያናችን የሚከፋፍለውን ጠላት ላይ ማተኮር አይሻልም ወይ? ሚልየኖችን ወደ ድኽነት የመለሱ አባቶች ላይ ለጊዜው ብትተወውስ። ለሌላ ካልሆነ ለምን በአካል አትጠይቃቸውም ወይስ ለሚድያ ፍጆታ ነው። ያለ ምክንያት ምንም አያደርጉም። ፈጣሪ ለሁሉም ፀጋ ሰጥቶዋል ለይተን ማወቅ ነው ችግራችን። እነሱ ደግሞ አውቀዋል። እናም በፀጋቸው ደግሞ እያገለገሉን ነው።
ግን አንተ ነህ ወይስ በውስጥህ ያለው ነው የሚያወራው ለምን ትናደዳለህ ሰው ሲድን የሚናደድ ዲያብሎስ ብቻ ነው
በእውነት ነው የምላችሁ በአገር ቤት ያላችሁ ወገኖቼ በተለይ ለአገራችሁና ለእምነታችሁ ዝም አንልም ብላችሁ በቅን በፍቅር የምትናገሩ ተቃጠላችሁ! በመይም ፖለቲከኛና ኃይማኖተኛ!!!
ወንድሜ ነጋሽ ሰውን ከፍሬው ታውቀዋለህና እውነቱን እንድታወጣ የስጋም የነፍስም ሐላፊነት አለብሕ ማነው እውነተኛ እግዚአብሔር ይርዳሕ።
Amen eingan Abero Aderesen.🎉🎉🎉🎉🎉
ልቦና ይስጥህ ማስተዋል ሲኖርህ ስለመምህር ግርማ መናግር ትጀምራለህ አትካብን ተዋቸውውውውው
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
መምህር ግርማ ማለት ህዝቡ ፆም ,ፀሎት ,ስግደት የአስተማሩት እነርሱ ናቸዉ:: አንተ ግን ማርያምን በጣም አሳፋሪ ነህ ሁላችንም አንተንና አንተን መሰል የሚዲያ ጋደኞችህ የደብተራ ሎሌአንድ ቀን በዚች ንግግር እዉነቱ ሲገባህ ታፍራለህ:: ወይም አመችሳ ሆነህ ነዉ እዉነት እማይገባህ::
አመችሳ ሆኖ ነው ኧኔም ያለፍኩበት ሰለሆነ ይማረው
@@የቤላ ዝማአትላቸዉም የአልተነካ ግልግል ያዉቃል
ተዋሕዶ እናቴ 😢😢 ፈተናሽ ከቤት ነው አጥማቂ የሚከተሉ ልቦናቸውን ያብራ
መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሐንስ አንደበትህን ይይልህ
ነጋሽ ከአንድ ወር በፊት ላስታውስ ከአዲስ አበባ በቅርብ እርቀት በሚገኝ አንድ ደብር ላይ የዛ አካባቢ ፓፓስ ወደውጪሀገር ሄደው አቡነ ናትናኤል አርቲስቶች በተገኙበት አገልግለው የንግስ በዓሉ ተከብሮ አለፈ ።በንጋታው ዳቆን የምቶሉት ፖለቲከኛው ልጅ አባታችንን ያለሀገረስብከታቸው ለምን ተገኙ ብሎ ሲሣደብ ሲከስ አንተ ነጋሽ በዳዳ ለምን ከባት ናቸው ያለሀገረስብከታቸው ቢገኙ ቢያገለግሉ ምን ችግር አለው በለክ ስትሞግት ነበር !!! ቆም ብለክ አስብ ።በማለዳ መያዝ ማለት ትርጉሙ ኢሄ ነው ።
ንገረው
ውድ ወንድሜ ነጋሽ ንቃ ያልገባክ ነገር አለ እምነታችን ክርስትናችን ምን አይነት ነገር ላይ እንዳለ ብዙ ነገሮችን ማጤን ይጠበቅብሀል ሕዝባችን እንደተያዘ አላወቅክምን? አምላካችንን በፆምና በፀሎት በስግደት በነዚህ የአምልኮ ተግባራት መልስ ታገኛለህ ሰዎች ተሳስተው ሊሆን ይችላል ግን አጋንንትን አታምልኩ እግዚአብሔ አምላካችሁን አምልኩ መባሉ ስህተት አይመስለኝም
we love girma
ነጋሺዬ አቱም መጀመርያ ተናግረሀል ህዝቡ እጁን ከሰበሰበ ዋቡለሀል
ቤተክረርሰቴያናችን የንዋይ አፍቃሪዎች መጨዋቻ አትሆንም ይህ ቀን ያልፋል ሩቅ አይሆንም እግዜአብሔር ትእግሰቱ ብዙ ነው:
❤❤❤ bertulen ❤❤❤
አይ ነጋሽ ዛሬ ወረድክ ሰለ መምህር ግርማ ለማውራት መጀመሪ ፀሎት ስግደት ጀምር ሰለ ስር በጣሽ ደብተራ ጠንቋይ በበዛበት ቤተክርስቲያን ስለ እነሱ ለምን አታወራም እኛ በመምህር ግርማ ነው ስግደት ፀሎት የጀመር ነው
እንኳን አብሮ አደረስን
ወንድማችን ነጋሽ በራስክ ሚዲያ ስታለቅስ የምትውለው ስትወጣ ስትወርድ ስትለፋ የምናየው ከኢትዬጵያ ውጪ ስላሉ ምእመናን እና ቤተክርስትያን አይደለም አይደል የምታወራውን ደግመ አድምጠው አስተውለው
ነጋሽ እስቲ ምራቅ ሲተፉ የሚያሳይ ቪድዮ ልቀቅልንና ከዛ እኛም እንቃወም።
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማች
ማስተዋል ይስጠን
ሰላም ወንድም ነጋሽ
ያንተን ሚዲያ ማየት ከዚህ ብኋላ ምንም ጥቅም የለውም ጉዳት እንጅ
ትክክል
Silememhr girma kemawuratachihu befit ersachihun atiru enantem rasiu aganint nachihu rasachihun fetsh
ቅዱሥ ጳውሎሥ የእግዚአብሄር ወዳጅና ተቆርቋሪ ሆኖ የእግዚአብሄርን አገልጋዮች በኩራት ይገድል ነበረ ምክንያቱም እሡ የህግና የእውቀት መ/ር ነኝ ብሎ ሥህተትን በሥህተት፣ህግን በሥህተት ህግ ሥለሚተነትንና ሥለሚፈርድ ፈርዶም ሥለሚገድል ለራሡ ትክክልና ጀግና ነበር። እንዴትና እንዴት እንዲህና እንደዛ ይደረጋል ይል ነበር የቀደመው ሣይሆን የመጨረሻዋ በረከቱ ትደርብን
እውነተኛ አሳዳጇ አንተ አንዱ ነህ:: አንድም ቀን የባህል መድኃኒት ጠንቋዮችን ተቃወም ሕዝቡንም አስተምር።
Gera atgaba wendema hasetaja nachew ene memhere girma
እግዚአብሔር ለመምህር ግርማ እና ለቀሲስ ሄኖክ ወ/ማርያም ረጅም እድሜ ይስጥልን አሁን ነቅተናል ሰይጣን ይቃጠል
እናንተ እንኳን ነቃችሁ ክርስቶስ ስለ ሥጋ መከራ ሳይሆን ከነፍስ መከራ ለመዳን ዋና ዓላማ አርጋችሁ ተከተሉት ቀጥሉ በርቱ እነሱንም ለንሠሀ እንዲያደርግላቸው እድሜውን ፀልዩላቸው።ጥፋታቸውን ያውቁታል እንዲመለሱ ብቻ ፀልዩ ።
የአቶ ግርማ አጋንትማ አዎን ይቃጠላል
ረጅም እድሜ እና ጤና ለመምህር ግርማ
አሜን ❤❤❤❤❤❤
ረጅም እድሜ ለመምህር ግርማ እንወዳቸዉ ኣለን ❤❤❤❤
መምህርዪ መሜህር ግርማ ከነቤተሰባቸው የማቱሳላን ኧድሜ ይስጣቸው ኧኔ ምስክር ነኝ ለአንተም ኧንዲህ ቁጭ አድርጎ ሰለማታቀው. ነገር ለሚያሰወራህ መንፈስ ኧግዛአቤሔር ይገሰፅልህ ይማርህ 😢😢😢
የእውነት ስለቤተክርስቲያንና ስለምእመን ካሰብክ እስኪ የነብስ አባት ነኝ እያሉ በየቤተክርስቲያን ውስጥ ተሰግስገው የቤተክርስቲያን ደሞዝ እየበሉ በጎን ደግሞ በየቤቱ መልክዐ ሳጥናኤል እየደገሙ ሰውን እሚያፈዙ እሚያደነዙትን የጀርባ ቅማሎችን መተተኞችን ተቃወም ማንም ምን ቢል ብዙ ምእመን ነቅቱዋል ከጥቂቶች በስተቀር አሁን እሚወዛገብ የለም እግዚአብሔር ለአባታችን ለመልዓከ መንክራት መምህር ግርማ እና መሰሎቻቸው ረዥም እድሜንና ጤና ያድልልን አሜን
ባለጌ አንቺ ሲጀመር መተተኛ ነበርሽ ለዜም ነው የቤተክርስቲያን አባት ያልሆነ መተት አድራጊ እቤትሽ ጠርተሽ ስታስመችቺ ጎረቤቶችሽን ስትሰልቢ የነበረው ንጹህ የቤተክርስቲያን አባቶችን በማዋረድ ልክ እንደ ተሃድሶ አንቺ መሰሎችሽ እነ ግርማ ልትወሯት እንደሆነ በግልጽ እንቅስቃሴ እያደረጋችሁ እንደሆነ ነቅተናል ምክንያቱም የቤተክርስቲያን አባቶችን በመስደብ በማዋረድ የጀመራችሁት ወሬ ግልጽ ነው ለመሆኑ አንቺ ነፍስ አባት የት ታቂያለሽ እናት አባትሽ በየመተቱ ቤት እያራወጡ ስላሳደጉሽ የቤተክርስቲያን ክብር አይገባሽም ጸሎት እዳውቅ ያደረጉኝ እሳቸው ናቸው እያላችሁ ትለፈልፋላችሁ ትጸልያለሽ በጎን ክርስቶስ የሾመውን ካህን ባላየሽው ትኮንኛለሽ ብልግናችሁ ጥግ የለውም ከቤተክርስቲያናችን ውጡ የራሳችሁን እምነት መስርቱ እንኳን ግርማን አይደለም ለማንም በጭንቅላትሽ ተደፍተሽ ስገጂ ይሄ ያንቺ ሃይማኖት ነው ግን ቤተክርስቲያንን እና በውስጧ ያለውን ስርአት ማንቋሸሽ አትችይም
@@seblewongelzeleke-f8l የፃፍሽው ሁሉ አንቺን ነው እሚገልፀው እህቴ አሁንም የመምህር ግርማ ስም ሲጠራ አንቺ ላይ ያለው መንፈስ ነው ሲንጫጫ ያየሁት እግዚአብሔር ከዚህ ለቤተክርስቲያን ተቆርቁዋሪ አስመሳይ መንፈስ ይገላግልሽ
@amharicsessions9647 ፦ አንቺን ይገላግልሽ እውቀትሽ የመናፍስት ስራን እንጂ የክርስቶስን አዳኝነት አይደለም መጀመሪያ ለራስሽ እዘኚ ሰው አምላኪ በየሄዳችሁበት የምታጓሩት በሰላም ነው ?
መምህር ግርማዬ እረጅም እድሜ አባቴ ይስጦት መድሀኒአለም እንኳንም እግዚአብሄር እርሶን ሰጠን❤❤
አይ ነጋሽ ወርደክ መምህር ግርማን ትተቻለህ ክርስቶስ የሰጣቸው ፀጋ ነው። ምን ይሁኑ እኚህ አባት ተሰቃዩኮ ነጋሽ ከቻልክ ጠጋ ብለህ ጠይቃቸው ኢተርቪ አድርጋቸው እስቲ
እግዚአብሄር መምህር ግርማን ይጠብቅልን❤❤❤❤ ግን ዝምብሎ ከማማት እግዚአብሄርን በፀሎት ትክክል ናቸዉ ወይስ አደሉም ብሎ መጠየቅ አይሻልም
Awo wendm ygziabher ysti tebarek 👍👍
ወታደር ግርማ በወታደራነታቸው እናከብራቸዋለን
@@yoseph07mfኧናመሰግናለን ደብተራ
አሜን አሜን አሜን አጋንንት የሥር በጣሽ ጠንቋይ አስጠንቋይች ያጥፍልን የኧሳቸው ጠላቶች ናቸው
@@yoseph07mf ወታደር አደነበሩ ማረጋገጫ አለህ ግን እሲ መጀመሪያ እኔ ማነኝ እግዚአብሂርንስ ምን ሰርቼ አስደስቸዋለሁ እንበል ሰዉ ከመናገራችን በፊት እኒ መነኝን እናስቁድም ወድሚ እኔ በባእድ አምልኮ ዉስጥ ያደግሁ ልጅ ነኝ አሁን ግን በሳቸዉ ትምህርት ተለዉጫለሁ ንስሀ ገብቻለሁ ታዲያ ምንድን ነዉ ስህተታቸዉ ፀልዪ ፁሙ ስገዱ ስላሉ ነዉ???
ለአባታችን መምህር ግርማ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰባቸው እኔ እሳቸውን ማግኘት የዘወትር ምኞቴ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜንና ጤና ይስትልን ላባቶቻችን ❤❤
እውነት ነው በነመምህር ግርማ ትምህርት ተለውጠናል ዝም ብለህ ራስህን መርምር
የአምልኮት ግዜ የሌለው አገልጋይ የአምልኮት ግዜ የሌለው መምህር የአምልኮት ግዜ የማያቅ ምእመን ።ያሣዝናል በነዚህ ሁሉ ውስጥ መከራ ችግር አለመደማመጥ አለመከባበር አርቆ አለማሠብ ውጤቱ ዛሬ በተክርስትያናችን ምእመኑ ያለንበትን ማየት በቂ ነው ።በማለዳ የተያዘ ትውልድ በማለዳ የተያዘ አገልጋይ ።ቅዱስ ፀባኦት ልቦናችንን ይመለስልን
በጣም እምትገርም ነህ አጥማቂ ትላለህ ስድብ መሆኑ ነው መጥምቁ ዮሐንስም አጥማቂ ነው አጥማቂ ክብር እንጅ ስድብ አይደለም
ሰው ለምን ዳነ ለምን የአምልኮ ግዜ ለምን ኖረው
ለአጋንንት ጥብቅና መቆም ምን ይሉታል በሚድያው መጮህ ሳይሆን ቀረብ በልና ጠይቃቸው እውነተኛ ከሆንክ
መ/ር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን
አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል በኧሱ ቤት ማቅለሎ ነው የመፀሀፍ ቃል የት ያውቃል ቢያውቅማ ቅዱሰ ዮሐንስ አጥማቂ ነበር❤❤❤ ኧኛ ለመምህርዬ ኧድሜ ይሰጥልን ብሎ መፀለይ ነው
@@የቤላ"ሀሰተኛ አጥማቂዎች" ነው የሚባሉት።ትክክለኛ የወንጌል መምህራን ስሙ።ለእነሱም ይመለሱ ዘንድ ፀልዩ
@@tarikuahayilmariam3343 ጎፋ መብራት ሀይል ዮሐንሰ ቤተክርስትያን ነይ በነገው ለት ጠጠር መጣያ የለም ከአሰመጣሸ የሚያሳስትሸ ይባረርልሻል ሊያውም ቦታ ካገኝሸ ህዝብ ከቀነሰ ለአንቺ ልብናሸን ይግለጥልሸ
እዛዉ ይገኛሉ በየሳምንቱ እማ ? @@የቤላ
@@SenizeMariam አላወኩም ኧህቴ ሁሌ አይመሰለኝም ባለፈው ሳምንት ሌላ ቤተክርሰትያን ነበሩ ትላንት ደሞ አሁን ያልኩሽ ቤተክርሰትያን አገልግሎት ነበራቸው ግን ከፈለግሸ በቋሚነት የሚያገለግሎትን ኧንደአባታችን የማጥመቅ ፀጋ ያላቸው አባት ቀሲስ ሄኖክ አሎ አድራሻ ልሰጥሸ ኢኔፎርሜሸኑ ከሌለሸ
መላከመክራት አባ መምህር ግርማ ወንድሙ ❤❤
ጋዘጤኝ ነጋሽ የምታቀርባቸው ዝግጅቶች ሁሉ መልካም ናቸው ግን የዛሬው ልክ አድአደሉም ምናለ ምን ማር ምንድን እግዚአብሔር የመላከ መክራትን መምህር ግርማ ወድሙን የመስ ልጆች ያብዛልን ሳቸው ፅሎትን ስግደትን ንሰሀን ቅድስ ስጋውን ደሙን እድንቀብል አደረጉን ጅ ምን አጠፉ እልቅስ በየፅበሉ የተቀመጡ አጥማቂ መሳይ ስር በጣሽ ከፅበሉ ይቅይቅ እኔጋ መፍትሄ እልል እያሉ ግራ የማጋብንን አጋልጡ አባቶቻችንን ተዎቸው ያስተምሩን በተጣቸ ፅጋ ይፈሱን እግዚአብሔር የመረጣቸውን ምንም ሊቆመው አይችልም አትልፉ ላባታችን ለመምህር ግርማ ፍሬወች ሁሉ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ወለላይቱ ማርያም ትግልን እናንተም ተችና ተቃዋሜወች ልቦናጣችሁ
እግዚአብሔር የመረጣቸው ስለሆኑ ለሰው ልጆች መዳኛ አድጓቸዋል ብታቀርባቸውና ብትረዳቸው ይሻላል ያልተነካ ግልግል ያውቃል አሉ።
መድሀኒአለም ረጅም እድሜ ለመምህር ግርማ ስጥልን
Amen Amen Amen 🙏
አሜን,አሜን,አሜን
Amen amen
ለመመለሻ ያርግላቸው
ግለሰብን ከምንከተል ፈጣሪን እንከተል ምክንያቱም የሚያድን የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ነው
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ላባቶቻችን ይስጥልኝ!!!
ወድሜ መምህርን ቀሲስንም ሆነ መምህር ግርማን የሚያሳድዶቸዉ ቅጠል በጣሺ ስርማሺ ናቸዉ
ከእነሱ በፊትም ዛሬም ነገም ክፉውን ክፉ ደጉን ደግ ብለው ሊቃውንቱ ያስተምራሉ።ሥጋና ምኞቱ እንደሚሻው በሀሰት ፀጋ በስህተት አስተምህሮ በደካማ ጎኑ መሠረት የሌለው ን ህዝብ መቼም መሠረት እንዳይኖረው ከእኔ በላይ አዋቂ እንዲል፣ፍቅር እንዳይኖረው፣ሥለስጋው በማሰብ መከራውን እንዲያይ...አረጉት።ንሠሀ መግባት መፆም መፀለይ የሚፈልገው እንዳይመተትበት ነው ሁሊ ሰው የሚመተትበት ሆነ ጥላውን የማያምን የተጎዳ ማህበረሰብ ሀያ አራት ሠዓት ስለ መተት የሚያወራ ወዘተ..በስመ ሥላሴ እረ የተማሩ የወንጌል መምህራን ን ስሙ ሥጋችሁም ይረፍ ነፍሳችሁም ተስፋ ይኑራት።።።
Mimihir gima egziabhar erezim edme yistachew
እኔ የምለዉ ስንቱ መገሰፅ ያለባቸዉ አቦቶች እያሉ ብዝ የሚሰተካከል አለ እና ሁሌ እሳቸዉን ምነዉ😢😢😢 አይናችንን ብንገልፅ እግዚአብሔር ለሁላችን ልብ ይስጠን እስኪ ቆም ብለን እናሰብ እድሜ ጤና ለመምህራችን ግርማ ወንድሙ እንመኛለን አባችን ኑርልን
ነጋሽ ህዝብ ስር ወርደው እየሰሩና እየሰበኩ ያሉ መምህራንን መተቸቱ እንኳን ደስ አያሰኝም::
@@leouleleoule5037እወነትን ከእውቀት ጋር አጣብቀህ ተናገር ። ነጋሺ የክርስትና አስተምህሮት ገብቶትና ሞያተኛም ሆኖ ነው የሚረዳውም ሆነ የሚሰራው ፣
ወርዶ መስበኩ እሰየሁ ግን ከድጥ ወደ ማጥ ለማውረድ ባይሆን ነበራ
ስለመምህር ግርማ ትችት ባታቀርቡ ይሻላል ለኛ የዘመኑ ሀዋሪያ ናቸዉ የፈለጋቹትን ስም ስጡ ከዛር አምልኮ ያወጡን ዘመኑን የዋጁ አባቶችን መተቸት ለትዝብት ይዳርጋል
ግርማ የአጋንት ነጋዴ ከነልጁ አጭበርባሪ ነው
👍👍👍🙏
እግዚአብሔር ፡አምላክ፡ለመምህር፡ግርማ፡ወንድሙ፡፡ለቀሲስ፡ሔኖክ፡ወ፡ማርያም፡፡ረዥም፡እድሜ፡ይስጥልን፡
እረ ተው እግዚአብሔርን ፍሩ አጥማቂ አጥማቂ ስትሉ ክብራቸውን ያወረዳችሁ ከመሰላችሁ ተሳሰታችዃል። ማጥመቅ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ታላቅ አገልግሎት ነው።
አንተን ብሎ ክርስቲያን ስለ አጥማቂ ብለህ የምትለፍፈው በየትኛው መንፈሳዊ እውቀትህ ነው?! ስለ እነርሱ ለማወቅ ከፈለክ የመንደር ወረህን ተውና መጀመሪያ ❤ 1, ንሰሃ ግባ❤2 , ፀልይ ❤3, ስገድ ❤ 4, በተባረከ መቁጠሪያ ቀጥቅጥ በላይህ ላይ ያለውን አጋንት ❤5, የሁሉም መንፈሳዊ ትጋት ማሰሪያ የሆነው ቅዱስ ቁርባን ተቀበል ከዛ በኋላ ማን እንደሆንክ ታውቀዋለህ።
ብዙ ዘመንህ በከንቱ እዳለፈና ካንተ ላይ ማን እንደሚለፈልፍ ትረዳህ።
ይሄ ዩቲዮብ ስንቱን አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ለቅላቂ ያሳየናል ቀድሞ ነገር የት ያውቀዋል መምህር ግርማ ሰንቶቻችን በሱስ የተጨማለቅንውን የጠፍንውን አሰተምረው ወደ ኧግዛአቤሔር ቤት መልሰው በኧድሜ ዘመናችን የማናውቀውን የአምልኮ ሰግደት አሰተምረው ሲጫወትብን የነበረውን መንፈስ አይደለም ኧሳቸው ፀጋ ያላቸው ኧኛ ምንም የሌለን በሰግደት በፆም በመቁጠርያ ማሸነፍ ኧንደምንችል አላወቀ
ወንድሜ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሰህ ለንግስ በየአቅጣጫዉ የወጡትን ወገኖቻችንን በሰላም ይመልስልን አሜን፡፡
እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችነን ይጠብቅልን እኛንም ማስተዋልን ይስጠን
😢ግን እኔ ግራ የምገባኝ አጥማቂ በየ ቤተክሪስቲያኑ ሞልቶ እሳቸውን ብቻ ሁሌ ምወቀስበት ምክንያት ግራ ነው 😢
ጠንቋይ ስለሆነ።
sigemer ye kedemo wetader neberu...ye geza balebetachewe gadega siyaweru semechalehu.tareku bezu new
Setan kento new
@@hiwi-s2cየት አየህ የመንደር ወሬኛ
@@hiwi-s2c እና በድሮበታሪኩ ነው ሰው ዛሬ መመዘን ያለበት ማለት ነው?ንሰሀ የለም እነሱ ጋር???
ምነው ፀበል ማጥመቅ በመምህር ግርማ የተጀመረ አስመሰላችሁት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
The church has no department for atemaki
Hailmelemelekot,girma,henoke, tesfaye are living behalf of their stomach.
እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ለአብሳሪዉ ለገና ነዉ ለቅዱሰ ገብረኤል ክብረ በአል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንደ መምህር ግርማ ያሉ አባቶችን ቅዱስ አማኑኤል ያብዛልን
ጀማሪ ክረስቲያን እንዲህ ነው የሚያደርጉት
ለንሰሐ ሞት ያበቃው እደፈለጉ እየኖሩ ያመራቸውን እየበሉ በማረ መኪና እየተሸራሸሩ የመፈወሰ ጸጋ ተሰጠኝ አባ ግርማ ምዕመኑን እያጠፉት ነው ማሰተዋሉን ያድለን ወይ እነሱ አይገቡ ወይ ሌላውን አያሰገቡ የዘመናችን ፈሪሳውያን አባ ግርማና መሰሎቻቸው 😢😢😢
@yyfff4809 ለሃያና ሰላሳ አመት ሳይታክቱ ፁሙ ፀለዩ ቅዱስ ቁርባን ውሰዱ ጠዋት ማታ ሁልጊዜ ለአምላክ ስገዱ በቤታችሁ የፀሎት ቤት ይኑራችሁ እያሉ የሚስተምር አባት አላየንም ለማንኛውም ቅዱስ አማኑኤል ይማረን
ወንድሜ ጋዜጠኛ ነጋሺ አንዴት ወደዚህ ሚዲያ እንደመጣህ ግራ ቢገባኝም እንደሰውኛ ማለቴ ነው ግን እግዚህ ደግሞ መርጦሀልና ብርታትን ይስጥህ እያልኩ የሚገርምህ በድሩ ስም አጠራሩ መምህር መምህር ወንድሙ ነው የሚባሉትና ቦሌ ሚካኤል ወአቡነ ጎረጎሪዎስ ቤተክርስቲያን ጸሎትና የማስጠመቅ የፈውስ ቀን ተብሎ በፕሮግራም አገልግሎት ይሰጡ ነበር ። የሳቸው ነገር ግልፅ ብሎ አይገባኝም ነበር ለምን ቢባል ቄሳውስቶች አይወዷቸውም ጠንቋይ ነው እያሉ ያወሩባቸው ነበር ። ሌላው ደግሞ ፈዋሹ እግዚአብሔር ሆኖ እያለ የሰው መጉረፍ የተለያየ ነው ። አናም ምን ይሻላል ። አኔም እንዳንተ ሆንኩ ። አየህ መንግስትም የማይወዳቸው ለዚህ ነው ።
@@ateklitarefe7687 ቆይ ሰይጣንን እያሰለፈለፈ ምሰክረ እየሰሙ ባደባባይ ከማን ተማሩት ከጌታችን ነውን ? ከሐዋርያት ነውን ? ወይሰ ከነብያት እነሱ የሚሔዱበት መንገድ የቤተ ክርሰትያን ሰርዓት ነው አደለም በለን እናሰተውል ጌታችንንን ያላሰተማረው አድርጉ ያላለውን ያደርጋሉ
ነጋሽ አንተ በጣም የምታመዛንነ ሰው ነህ።ግድየለህም ቀርበህ እያቸው እንደኔ ተጠራጣሪ ሰው የለም ግን በሚገርም ሁኔታ መምህር ግርማ ያስተማሩኝ ክርስትያናዊ ህይወት መቼም ማንም ምንም ቢል ከውስጤ አይወጡም።ዕረጅም ዕድሜ ለመምህር ግርማ።
ውለታ ማሰብህ ጥሩ።እነሱ ሥልተታቸውን ያውቁታል እንዲመለሱ ፀልይ።
Antem besachewo tetmikeh dineh lemiskirnet yabikah
ስንት አጥማቂ በየፀበል ቦታ እያየን ነው ማጥመቁን ትተው የስው ገላ ማየት ስራቸው ሌቦች ናቸው ለምድነው መምህር ግርማ ላይ ታተኩራላቹ እኔ ድኛለው በሳቸው ነው ፀሎት እንካን የጀመርነው ተው ነጋሽ አቁሙ ስለሳቸው
ግርማ የአጋንት ነጋዴ ነው
በሳቸው ነው የዳንኩት የእግዚአብሔር ውለታ ተረስቶ አረ አስቡበት
@@ethiopiakebede5931ውቨት 100% የጠንቋየች ጠበቃ ምክንያት ነው!
ሠው ሥለምተከተየ እኮ ነው እንጂ ቤተክርሥቲያን ሁሉን ታሥተመራለች ከነ ማሥረጃ ከነ ትርጎሜ እነሡ ግን ማሥረጃ ሢጠየቁ ተከታዮም እነሡ ወደ ሥድብ
@@sarahbahru8807 ህዝቡን ወንጌል እንደማስተማር እኔ አዳኝ ነኝ ማለት ጁምረዋል የእግዚአብሔር ምህረቱ የሚገርም ነው ህዝቡ መንቃት አለበት የስው አዳኝ የለም በውሀና በመቁጠሪያ የሚያታልሉትን ነገር ማቆም አለባቸው
ተው ነጋሽ የስፈሬ ልጅ ነክ መምህር ግርማ ከእግዚአብሔር ፀጋ አግኝተው ነው ሚፈውሱት ትኩረት አድርግ ቤተክነቱን ብቻ
ግርማ የአጋንት ነጋዴ ነው
ስለቤተክርስቲያን የምንሰማው ነገሮች በጣም ከባድ ነገር ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናን 🙏🙏🙏
ወንድሜ ነጋሽ እኔም ከአንተ ምልከታ እጋራለሁ
ለቤተክርስትያናችን መጨነቅ እና መቆርቆር ግን የሁሉም ግዴታ ነው
ለማንኛውም ስህተት መድሐኒዓለም ቀን አለው ለሁሉም ምላሽ/ፍርድ ይሰጥበታል!
Debilos yelwu saw bichanew abatechin yemitela😥egzabehair amlk ayinelibonachun yeberalin edmena tena le mamir girma 🥰🥰
ሁሉ እንደተሰጠው ፀጋ ቢያገለግል ምናለበት?የአንድ ክርስቶስ የአንድ እናት ልጆች ምንድነው እሚያናቁረን?ችግሩን እንጠረጥራለን።
የተሰጠም ፀጋም ስላልሆነ ነው ።ከሊቃውንቱ ጠይቂ።
@ ከመፆፍ ገላጮች እና ደብተራዎች ማለትሽ ነው?የስንቱን ህይወት ካበላሹት?ሰውን ከቤተክርሰቲያን ካሸሹት?
@@danbole1233ከአለማወቅ ለማወቅ እድል ወደ አለመኖር አዘቅት ወረድክ ሥላሴ ይዘኑልህ።እያወክም ከሆነ እንደ ቸርነቱ ያርግህ።ጳጳሳቱ ሁሉ በገዳማት በአድቢራት ያሉ ሊቃውንት ሁሉ ቅጠል በጣሽ ናቸው?ሀሰተኛ አጥማቂዎች ናቸው ሊቃውንትህ?
ችግሩማ የተወለድንበት የዛር መንፈስ ነዋ 😢😢😮
@@tarikuahayilmariam3343 ማን አለ?ከዚህች ቤተክርስትያን የተወለድን እውነተኛ አባቶቻችን እና ሊቃውንቶቻችንን እምንናገር ሰዎች አይደለንም። ነገርግን ከስንዴ መካከል እንክርዳድ እንደማይጠፋ በአንዳን አከባቢዎች ያልተገባ ነገር እሚያደርጉ በስመሊቃውንትነት በስመ….!!!እሚጠሩ ክፉ ሰዎች አሉ። እኛ ምእመናን የተለያየ መንፈሳዊ ጉዳቶችን አሳልፈናልም አሁንም በመናፍስት አሰራር ጥቃት ምክንያት ብዙ ችግር እምናሳልፈው አለ።አንተ ስላልተነካህ ይሆናል። አንተም ደርሶብህ እየው እንዳልልህ እምነቴ አይፈቅድልኝም። ነገርግን በየፀበሉ ሂድ ብዙ ነገር ትማራለህ።
ለምን ዋሬ ብቻ ቁጭ ብላቹ ብታዉሩ እንዴት ደስ ይላል መሰላቹ
አንተ እውነት ከንክናክ ከሆነ እበክህ ቁጭ ብላቹ አዉሩ በ እግዚአብሔር ተዉ ቦታ ላይ ሰለ ሆናቹ ብቻ እንድ አታዉሩ ገንዘብ ፍለጋ ከሆነ ብዙ ሥራ አለ እሱን መስራት ትችላለህ ግን ስለ ሰዉ ልጆች ህይወት ፈተና ስለ ጭንቀቱ ፣መርዳት ፣መራዳት ሞክር እንጅ
እንድ አታዉረ
Afere bila ina bmhmer girma nw yadankute
ናጋሽ እውነት አንተ ጀግና የቤተክርስትያን ተቆርቋሪ ከሆንክ የአሰላውን አንድ ወረበራ ከሜዳላይ ተነስቶ ድቁና የሌው ወረባላ ቅስና ተቀብሎ መስቀል የተሸከመውን የአርሲ አሰላን የሊቀጻጻሱን ፀሀፊ አናግርልን ጀግና መሆንክን የቤተክርስትያን ነገር ያገባኛል ካልክ በደሀው ሰም የሚመጣውን የእርዳታ ብር ቅርጥፍ አድርጎ የሚበላውን ሰው አፋጥልጥ ቅስናው በምን አይነት ስርሀት እንደተገኘ ጠይቅልን
ነጋሽ ዛሬማ ወረድክ መምህር ግርማም ቀሲስ ሀይለመለኮት በምስኪኑ ህብረተሰብ የመጡ አባት ናቸዉ ደስ የሚለዉ ደሞ በጣም ብዙ ህዝብ በነሱ ትምህርት ድነ ናል አንተም የትምህርቱ ተካፋይ እንድትሆን ጋብዠሀለሁ ለምን በቤተ ክርስቲያን ዉስጥ የተሰቀሰቀዉን ስር ማሹን ስለነሱ አትዘግብም እኛ የተሰቀለዉን ክርስቶስን ነዉ የምንከተለዉ መምህር ግርማም ቀሲስ ሀይለመለኮት ቀሲስ ሄኖክ እና ሌሎችም ሰዉ ናቸዉ ግን እግዚያብሄር ፀጋ ሰጣቸዉ እንግዲህ ፀጋቸዉን አትነጥቁ እናንተዉ መጮሀችሁን ቀጥሉ እነሱም ግራ ለገባዉ በክፉ መንፈስ ለታሰረዉ ህዝብ ይፈዉሳሉ አለቀ እኛም እንድናለን! አንተና መሰሎችህ አዉሩ እነሱ ስራ ላይ ናቸዉ
ወሬሽን አረዘምሽው ስለራስሽ አውሪ ቤተክርስቲያን ስር ማሽ እያለ በአባቶች ላይ ጥላቻ ነዝቶ እራሱን ስላከበረ ይሄ የእግዚአብሔር ጸጋ አይደለም ጸጋ የሰጠሻቸው እራስሽ ነሽ እዛው ስገጂ ለምን ኦርቶዶክስ ውስጥ ሆናችሁ ከምትፈተፍቱ ብር እያጋበሳችሁ ነው የራሳችሁን ቤተ እምነት ሰርታችሁ አትወጡም ?
@ እኛ የትም አንወጣም ፅድት ያልን ኦርቶዳክሶች ነን የተሰቀለዉን ክርስቶስን ነዉ የምንከተለዉ ማንም አይነቀንቀንም !
አዋ ቤተመቅደስ ዉስጥ የተሰቀሰቀዉን አንድ በአንድ ፈጣሪ የእጁን ይሰጠዋል ካዝናቸዉ ሲጎል እነ መምህር ግርማን ኑልን ይላሉ ካዝናዉ ደሞ ሲሞላ ጠንቆይ ነዉ ይላሉ ይሄን እንዴት ታይዋለሽ የሰይጣን ጠበቃዋች አዉሩ መምህር ግርማም ሆነ ሌሎቹም በክፉ መንፈስ የተያዘዉን ሰዉ ይፈዉሳሉ ተንጫጩ
እና ዘማሪ እና ሰባኪ ይመጣል ተብሎ በየቤተክርስቲያኑ የሚለጠፈው እና የሚነገረውስ ምን ልትለው ነው
ደጋጎች ሆይ ለዚህ እና መሰል ወንድሞች ፀሎት አድርጉላቸው።አውሬው በፀሎት ነው የሚሸነፈው
ሰለምን ፈዋሾችን ትቃወማለኽ ? ሰው ሲድን እና ወደ እውነተኛ አምልኮ ሲመለስ መደሰት ሲገባኽ
ሴጣን ኧኮ አይተኛም አያንቀላፋም ይማረው ነው ማለት😢😢😢
ጨርሸ መስማት እራሱ አልቻልኩም ወንድሜ ነጋሽ እግዚያብሔር የነፍስህን አይን ያብራልህ!!!
ወንድሜ በማለዳ ንቃ ንስሀ ግባ ክርስቶስ በርህ ላይ ቆሞል ደስ የሚለው ነገር በአደባባይ መሰከራችሁ የመምህር ግርማ ፍሬዎች መባ እና ስጦታ አስራት ለመስጠት ቤተክርስቲያን ለማሰራት ቅን ነን ይህን ነው ያስተማሩን የበረከት ስራ ዳቢሊስ አይኑ ይጥፋ በማለዳ የነቁበትን ባልነቁት ሲያስነሳ አይገርምም
የመምህርዬን ኧድሜ ይጨምርልን ከነቤተሰባቸው ❤❤❤❤❤
አሜን,አሜን,አሜን
ፈውስ በቀጠሮ የለም መንፈስቅዱስም አይዘበትበትም እባካችሁ ከአባቶቻችን እግርስር ቁጭብለን እንማር እናስተውል።
አይ ነጋሽ ሚዲያ በዚህ ደረጃ ወረድክ እግዚአብሔርማስተዋሉን ይስጥህ ከእውነት ጋር ብትቆም ይሻልሀል ይሔ ዓለም አላፊ ነው የነ መምህር ግርማ አገልግሎት ከእግዚአብሔር ነው በከንቱ አትልፋ ንሰሀ ግባ:: ምራቅ እሰው እጅ ላይ አይተፉም እንዴት ካምሮ በላይ ውሽት ማውራት በጣም ያሳዝናል ለማንኛውም ምእመናን እየነቁነው እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ::
❤le memhir girma edmena tena❤weshoch yecohalu gimeloch yehedalu
ነጋሽ እናከብርሀለን እንወድሀለን ግን በመምህር ግርማ እትምጣብን ብዙ ክርስታኖችን ስሎት ያስተማሩን እባቶች ን ናቸው ተው ብዙዎችን እታስቆጣ
በጣም ወረደ ኧኔጂ አሁን በአይናችን መጣ
ነጋሽዬ በእናት መልክአ መምህር ግርማ ወንድሙን ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ትክክለኛ አባት መሆናቸውን ትናግሮዋል ስንቱ እያባረራችሁ ስንቱን አለፉ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉት ደብተራና ቅጠል በጣሽ ሳር ማሽ አሉ እኔ የማውቀው መተተኛ ቄስ አለ ወደ አለምገና የዛሬ አምስት ዓመት ይገባ ነው
ደህና ሰዉ ትመስለኝ ነበር ዝምብላህ ነው እንዴ ለካ ሳታገናዝብ ሳታውቃቸው ታወራለህ ? ምዕመኑ የሚጠቅመንን አሳምረን እናውቃለን ከብት አይደለንም እሽ!
እህት ግዴታ ሁሉም አንቺ የሄድሽብን መንገድ እንዲከተል አታስቢ። ሌላውን አትቃወሚ። ሁሉን እግዚአብሔር ይፍታው
የዩቲዩብ ሳንቲም ሰውን ሁሉ አበላሸው
አተኮ ተዋሕዶን አትወክልም ሲጀመር አርፈህ ብትቀመጥ መልካም ነዉ
አይ ነጋሽ ሚዲያ በዚህ ደረጃ ወረድክ እግዚአብሔርማስተዋሉን ይስጥህ ከእውነት ጋር ብትቆም ይሻልሀል ይሔ ዓለም አላፊ ነው የነ መምህር ግርማ አገልግሎት ከእግዚአብሔር ነው በከንቱ አትልፋ ንሰሀ ግባ::
ነጋሽዬ እንኳን ደህና መጣህ በአንዳንድ ሁኔታዎች ስሜትህ ሲነካ የምትተነፍሰው አተነፋፈስ በጣም ይጨንቃል አይዞህ የኔ ልጅ እግዚአብሔር ቶሎ ካልደረሰልን ነገሮች እየባሱ ነው እንጂ እየተሻለ አይመጣሞ ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ ይቅር ይበለን🙏🙏🙏
እባክህ ወንድሜ አባቶቻችንን ለኛ ተውልን ህዝብ ለምን ዳነ ነውከቻልክ በቤተክርስትያኑስት ያሉትን ደብተራ አጋልጥ አቅሙ ካለክፕሮግራም አለቀብህ መሰለኝ
ነጋሽዬ የእኛ እንቁ ወንድም እንኩዋን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
በስላሴ በተክርስቲያን ያለዉን የኢሊሚናቲ ስራ እቃወማለዉ መስቀሉ ይነሳ ክብራችን ነዉ እረግጠን አንገባም
አዎ ስለ ሰዎችን ትተን ስለ ቤተ ክርስቲያን እንጨነቅ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለው የሰራሚክ መስቀሉን አንሱልን ብጹዕ አቡነ ሄኖክ አባታችን እብኮት 😢😢😢😢😢😢
Negashye Desalegn hailu endaysemah sile girma siwera begirma atimitubgn yilal
መ ምህርግርማ ከነልጃቸዉ እግዚአብሄርይባርካቸዉ ሰለነሱ ምንም እንዳታወራ ምቀኞች አንተም ሄደክ ተፈወስ
እግዚአብሔር በህይወት ያሳይሀል!!
እግዚአብሔር ይጠብቀው።
አተም ተበላሸህ ምነው አባቶቻችንን ለኛ ተውልን አንተ በማታውቀው አትግባ ይሄ አተምታወራው ውሸት ነው በጠበል እጂ በምራቅ ፈውሰው አያውቁም ለምን ያላየኸውን ዩቱብ ለመሸቀል ብለህ ትዋሻለህ።
ነጋሽ ወንድማችን በእንደዚ አይነት ጉዳይ አትወዛገብ ክርስቶስም በዚ ምድር ሲመላለስ ብዙ መከራን ተቀብሏል እንደ ሚዲያ ግን አንተ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪዎች ጋ ሄደክ ይሄን መረጃ ለምን አላጣራክም አባታችን መላከ ሀይል ቀሲስ ሀለመለኮትንም ቀረብ ብለክ ለማናገር አልሞከርክም እኔ ለምን ጉባኤው እንደቀረ የራሴን ምልከታ አለኝ አንተ አንደ ሚዲያ አብዛኛው ሀሜት ሌላው አሉባልታ ነው ያቀረብከው የቤተክርስቲያን ልጅ ነኝ ካልክ መረጃ አጥርተክ እንደ ሚዲያ ባለሙያ ሚዛናዊ መሆን አለብክ ሲቀጥል በአባቶች ጉዳይ ቀርበክ እውነት ነው አይደለም የሚለውን ጉባኤው ላይ ተገኝተክ ተመልከት ሌላው በፀሎት ጠይቅ
አመሰኛለሁኝ ይህንን ሐሳብ ስላነሳኸው
እሰኪ ወደ ራሳችሁ ተመለሡ እውነተኛ አባቶቻችን ን ማሣደድ ተገቢ አይደለም ሕዝብ ነው ያዳኑት ምነው የተመማመ ቢድን ምን አለበት ቆይ
❤❤ወንድሜ ነጋሽ ወርቅ ወርቅ የሚሆነው በሣት ሢፈተን ነው ስለዚህ ኦርቶዶክስም በፈተና ውስጥ ተፈትና ትጠረሐች።እኔ ግን መከራዋን መስማት አቅቶኛል ደክሞኛል ጌታ ሆይ እባክ ድረስልን
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ሚዲያ ላይ የማይሆን ነገር ከምትናገር ቀርበህ አናግራቸው
ወንድም ነጋሽ በዳዳ🙏❤አንተንና መሠል ወንድሞችን ፈጣሪ ያብዛልን🙏🙏🙏ፈጣሪ
አተገብቶሀል አባቴየ ቆርቶዶክስ ያለችበት ሁኔታ ያሳዝናል ለሁለት ከከፈለ ቆየ ለገዘብ ብለዉቆርቶ ዶክስንም የተጠጉ አሉ የነ አባገብረ ኪዳን ግሩፖ እነዚ ሰወች አንድ ካልተባሉ ከባድነዉ 😢😢😢ምህር ግርማ እና ቀሲሴ ግን ሊሉችሜ ጡሩ እየሰሩነዉ ምመኑ ወደባአድ አምልኮ የገባዉነዉ የመለሱት ጥሩ አባቶች ናቸዉ❤❤❤❤❤
የ ሀገራችን ጠላት የ መናፍቅ መንፈስ ቤተክርስቲያናችን የሚከፋፍለውን ጠላት ላይ ማተኮር አይሻልም ወይ? ሚልየኖችን ወደ ድኽነት የመለሱ አባቶች ላይ ለጊዜው ብትተወውስ። ለሌላ ካልሆነ ለምን በአካል አትጠይቃቸውም ወይስ ለሚድያ ፍጆታ ነው። ያለ ምክንያት ምንም አያደርጉም። ፈጣሪ ለሁሉም ፀጋ ሰጥቶዋል ለይተን ማወቅ ነው ችግራችን። እነሱ ደግሞ አውቀዋል። እናም በፀጋቸው ደግሞ እያገለገሉን ነው።
ግን አንተ ነህ ወይስ በውስጥህ ያለው ነው የሚያወራው ለምን ትናደዳለህ ሰው ሲድን የሚናደድ ዲያብሎስ ብቻ ነው
በእውነት ነው የምላችሁ በአገር ቤት ያላችሁ ወገኖቼ በተለይ ለአገራችሁና ለእምነታችሁ ዝም አንልም ብላችሁ በቅን በፍቅር የምትናገሩ ተቃጠላችሁ! በመይም ፖለቲከኛና ኃይማኖተኛ!!!
ወንድሜ ነጋሽ ሰውን ከፍሬው ታውቀዋለህና እውነቱን እንድታወጣ የስጋም የነፍስም ሐላፊነት አለብሕ ማነው እውነተኛ እግዚአብሔር ይርዳሕ።
Amen eingan Abero Aderesen.🎉🎉🎉🎉🎉
ልቦና ይስጥህ ማስተዋል ሲኖርህ ስለመምህር ግርማ መናግር ትጀምራለህ አትካብን ተዋቸውውውውው
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
መምህር ግርማ ማለት ህዝቡ ፆም ,ፀሎት ,ስግደት የአስተማሩት እነርሱ ናቸዉ:: አንተ ግን ማርያምን በጣም አሳፋሪ ነህ ሁላችንም አንተንና አንተን መሰል የሚዲያ ጋደኞችህ የደብተራ ሎሌ
አንድ ቀን በዚች ንግግር እዉነቱ ሲገባህ ታፍራለህ:: ወይም አመችሳ ሆነህ ነዉ እዉነት እማይገባህ::